ባንከፍል ኖሮ አባቴን ሊያሳጡኝ ነበር

  Рет қаралды 888,917

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

ዲና መልካሙ በድጋሜ መታለች። ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር ስለ ቤተሰብዋ ገጠመኝ ያደረገችውን ቆይታ ይመልከቱ!
Dina Melamu has struck again. Check out her interview with comedian Eshetu about her family experience!
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ባንከፍል ኖሮ አባቴን ሊያሳጡኝ ነበር #ethiopia #kids #father #family #new
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 200
@seada5485
@seada5485 10 ай бұрын
ዲናየ የኔጣፋጪ እድግበይ የኔማር
@ladymerry-myway983
@ladymerry-myway983 9 ай бұрын
L
@ladymerry-myway983
@ladymerry-myway983 9 ай бұрын
L
@ladymerry-myway983
@ladymerry-myway983 9 ай бұрын
Fl
@ladymerry-myway983
@ladymerry-myway983 9 ай бұрын
v
@semehal2210
@semehal2210 9 ай бұрын
​@@ladymerry-myway983😂😂oppplll no
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
@briktimelakuhaylehayle-ps8in 10 ай бұрын
እናት እና አባታሽ ይመስገናሉ ይችን የመሰለች እንቆ ልጅ ስለሰጡን. ❤
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@fisehawondimu3169
@fisehawondimu3169 10 ай бұрын
@@rahmaasayyif🚌😰🚌⚽️😰⚽️👨‍⚕️ jjko9i88u8i88ym5yes😓😓 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 y
@jeerydehhie779
@jeerydehhie779 9 ай бұрын
​@@rahmaasayyif😂
@muktarebrahim2679
@muktarebrahim2679 9 ай бұрын
ፈጣሪ ነው የሠጣቸው ❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 10 ай бұрын
ወንድሜ እና እናቴ ከሞት ተርፈውልኝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ውስጥ ቦንብ ጥለውባቸው ቅዱስ አማኑኤል አዳነልኝ ትንሽ ፍንጥርጣሪ ብቻ ነው የነካት እናቴን እሱም በእጥበት ይወጣል ብለዋል ዶክተሮቹ ቸሩ መድኃኔ አለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤❤❤❤❤
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 10 ай бұрын
ውይ የኔ ወገኖች እህህህህ 💔✝️
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
እንኳን ተረፉልኘ አይ ሰው ጭካኔ ገሎ ምን ጥቅም ሊያገኙ ነው ልብ ይስጣቸው
@user-ir6fm4pt3z
@user-ir6fm4pt3z 10 ай бұрын
እንኳን ተረፉልሺ እግዚአብሔር ይመሥገን
@rosarosa1646
@rosarosa1646 10 ай бұрын
Enekane fetari aterefeleshe efff Amaraye 😂😂😂
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 10 ай бұрын
እንኳን ዳነችልሽ😢
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 10 ай бұрын
እረ አምጣልን ደግመህ ደጋግመህ የማልጠግባት ልጂ ናት ወላሂ
@mekonnenmelis364
@mekonnenmelis364 10 ай бұрын
Qq
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 10 ай бұрын
እፍፍፍ የኔ እናት የአባቷን መታገት ስታወራ እንባዬ መጣ😢😢😢
@user-wj3gp8kh3b
@user-wj3gp8kh3b 10 ай бұрын
ኡፈፈፈፈ ቁራን ስትቃር እንዴት ይጠፈጠል ኢለህ አለህ ይሀፈዚሽ እሟሟሟ🎉❤
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 10 ай бұрын
ዲናዬ በአባትሽ የተነሳ በልብሽ ላይ ያደረውን ጠባሳ የድንግል ልጅ ያንሳልሽ የኔ ፍቅር
@mimieska2802
@mimieska2802 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ልጂ እድግ በይልን ❤❤❤❤እንኳንም አባትሽን አተረፈልን 🤲🤲🤲
@fatimaabdu2088
@fatimaabdu2088 5 ай бұрын
❤❤
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 10 ай бұрын
የኔ እናት እንዴት እንደምወዳት አደገች ደግሞ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቤተሰቦችሽንም ፈጣሪ ያግዛቸው ያጠንክራቸው😢❤❤❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድጋሜ መጣሽ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሁነሽ ❤❤እውነት አባትሽ እንኳን አላህ አተረፈልሽ እውነት ነው ብር ከሰው አይበልጥም 😢
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
እሼ መቼም አታረጅም ከእንደነዚህ አይነት sweet ልጆች ጋር እየዋልክ❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
በጣም 😂😂😅😅
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 ай бұрын
ጎበዝ ልብ ያለው ልብ ይበል።
@comcell3831
@comcell3831 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ይህ አረመኔ ስረአትን ታገል 😢😢😢 ልጅቱ የተናገረችውን ዝም ብላችሁ እንደድራማ ባልሰማ ዝምም አላችሁ ነገ እየአንዳንሽ ይጠብቅሻል😢😢😢
@ethiopiawit5207
@ethiopiawit5207 10 ай бұрын
lek new
@Moloz-ur8vi
@Moloz-ur8vi 10 ай бұрын
ኣሁን በቤታቹ ሲደርስ ገባቹ ኣይደል እህ የትግራይ ህዝብ ይሄ መንግስት ለ ኢትዮ ህዝብ ኣይጠቅምም ብሎ ሲነሳ ፣እናንተ ለመንግስቱ ታንጨብጭቡ ነበር ። ብዙ ልፅፍ ነበር ግን ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም 😔 እግዝአብሔር ራስ ብራስ መጨካከን ፣ዘረኝነት……ወዘተ ኣጥፍቶ ፣ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን ምህረቱ ያዉርድልን 😢💔👏
@elwon3817
@elwon3817 10 ай бұрын
​@@Moloz-ur8viእናንተ ስልጣናችሁን ስላጣችሁ እንጂ መቼም አስባችሁ አታውቁም
@getetachane2286
@getetachane2286 10 ай бұрын
እውነት ነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 10 ай бұрын
​@@Moloz-ur8viእንደ ትግራይ ሰላም የሆነ አካባቢ የለም ነበር በየቦታው እረብሻ ሲነሳ አብይ መቀሌ ሲመጣ እልል ብላችሁ ፈንዲሻ ስትረጩ ነበር ህዉሀት ከአዲስ አበባ ተባሮ መቀሌ ሲመሽግ አኮረፈ ስልጣን በኦሮሞ ተያዘ ህውሀትም ለአብይ መንግስት አልታዘዝም ብልፅግና አልሆንም አለ አብይ በጀት ያዘባቸው ምርጫ መጣ ኮሮና ነው ሲባል ትግራይ ብቻ መረጠ እንካ ሰላምታው ከአራት ኪሎ መቀሌ ለጉድ ነበር በመጨረሻም አብሮ የኖረ የሰሜን እዝ ሰራዊትን በተኝበት ጨፈጨፋችሁ ጦርነት ተነሳ ህዝባዊ ሆነ አንድ ሚሊየን ህዝብ አስጨርሳችሁ ሁለት አመት የትግራይ ህዝብ መብራት ዉሀ ስልክ ባንክ ግብይት መዳኒት ትምህርት የለ መከራ አየ ተሸነፋችሁ ወደ ድርድር መጣችሁ አሁን ጭራችሁን ለአብይ እየቆላችሁ ነው አሸንዳ ከአዳነች አበቤ ጋር እየጨፈራችሁ ነው የትግራይ ጥጋብ ነው ለህውሀት ብላችሁ አራት ኪሎ ድጋሚ የምትገቡ መስሎዋችሁ ነበር
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 10 ай бұрын
አባትሽን እንኳን አላህ አተረፈልሽ ዲናዬ 😢😢😢😢 እህህህህ ሀገራችን እኮ በጣም ከባድ ሆኗል ያረብ ሰላምን አምጣልን ያረብ
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
አደገች ዲናዬ አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ😢😢😢 ደስ ስትል እድግ በይ ነፃነቷ
@Kader9900Khan-bq5zw
@Kader9900Khan-bq5zw 9 ай бұрын
እደጊ
@Kader9900Khan-bq5zw
@Kader9900Khan-bq5zw 9 ай бұрын
ያስደግሺ
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 10 ай бұрын
ደስ ስትል❤ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በሰላም ወቶ መግባት የለም ይህን ያክል በሕጻናት ልብ እሚቀር እሚያሳዝን እፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በሕይወት ቆየልሽ ቆንጆ ከሰው ብር አይበልጥም❤
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
😢 ደምሪኝ እማ
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 10 ай бұрын
ዲናዬ ቅመም እኮ ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አዲሱን አመት በዘር በሀይማኖት በብሄር ሳንለያይ በፍቅር በደስታ የምንኖርበት ያድርግልን ለአጋቾቹም ልብ ይስጣቸው
@user-td6kx8ch5l
@user-td6kx8ch5l 10 ай бұрын
ተቀይራለች😢
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 10 ай бұрын
የኔ ቅመም እድግ ብለሻል አባቱዋ ታግቶባት ነበር😢 በዚች ሀገር ምንም ያልተደረግነዉ አለ ታረድን ታገትን ቤታችን ፈረሰ ተደፈርን ዛሬም ከህፃን እስከአዋቂ እየተረሸንን ነዉ ማጀቴ ከተማ ላይ ብዞቹ ንፁሐን ተረሽነዋል አንድኛዉ አብሪዉ የተማረኩት ልጅ ነዉ ስሙን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 ай бұрын
በነዚህፃናት አእምሮ ምን መንግስት አለ ማለትይቻላል😢ነገሥምንዓይነት ትውልድ??
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ዲናዬ በድጋሜ ከች አለች የኔ ቆንጆ አድገሽ መጣሽ ክፉ አይንካሽ 🥰🥰እግዚአብሔር እንኩዋን አባትሽን አተረፈልሽ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እውነት ያለፈው ግዜ በጣም ከባድ ነበር እግዚአብሔር መጪውን አዲስ ዓመት የሰላም የደስታ ያድርግልን 🙏🇪🇹❤️
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 ай бұрын
አባቷ ምንሁኑኖነወ😢😢😢
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 ай бұрын
ታግቶ
@abasimbohassen6684
@abasimbohassen6684 8 ай бұрын
​@@FatimaFatima-fg1bq1
@meseretabera8270
@meseretabera8270 10 ай бұрын
በዚች ህፃን ልጅ አንደበት ይሄንን መስማት እንዴት ያማል 😢😢😢 አምላኬ ሆይ ለነሱ ብለህ ሰላሙን አምጣልን።
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 ай бұрын
በጣም
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ እንኳን አባትሽን አተረፈልሽ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻❤
@jujutube9888
@jujutube9888 10 ай бұрын
እኔ ማር እንኳን ድህና መጣችሁ ቅመም በጣም አሳዛኝ ነው ሀገራችን በሰላም ወቶ በሰላም መግባት ጠፍቶል
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 10 ай бұрын
ወይይይ የኔ እናት ዲናዬ እንካን አባይሽን አተርፍልሽ እግዚአብሔር ደና ግዜ ያመጣል ሁሉም ሰላም ይሆናል
@maledachekol6594
@maledachekol6594 10 ай бұрын
ወይኔ ዲናዋ ዲንነት እንዴት ሁና አደገች የኛ ተናፋቂ❤❤❤❤❤
@GalilaRout
@GalilaRout 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለናተ እፄናት ሲል ምድራችንን ስላም ያርግው😢😢
@user-zy6jm6pi6h
@user-zy6jm6pi6h 10 ай бұрын
አሚንንን
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 10 ай бұрын
Amen
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
አሜን 🤲🙏
@abdurhamanwayu8718
@abdurhamanwayu8718 10 ай бұрын
Mashallah
@eyerus982
@eyerus982 10 ай бұрын
ዲና ተመልሳ ስለመጣች እንደኔ ደስ ያለው Welcome back dinaye❤
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 10 ай бұрын
እውነት ነው የምላቸው። በጨነቀኝ ባዘንኩ ጊዜ ፈጣሪዬን አስባለሁ። የሕፃናትን አንደበት ስሰማ ደስ ይለኛል የከፋኝ ይለቀኛል። ተስፋዬ ይለመልማል።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
አደበታ እንደ ትልቅ ስው ነው ፈጣሪ ያሳድግሽ አንዳንድ ልጆች ይገርማሉ
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 10 ай бұрын
ዲና መልካሙ እዲግ አልሺኮ ማሻአሏህ ❤❤
@bbvv9093
@bbvv9093 10 ай бұрын
ዲና አድጋለች ማሻአላህ ❤ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢 የፀጉርቤቷን ልጅ ታሪክ አቅርብልን እሼ እየጠበቅን ነዉ
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 10 ай бұрын
ወይ ባልጀመርነው አጓጓን እንኮ
@habhabshi1493
@habhabshi1493 10 ай бұрын
እኔም አስረዬ ነዉ አየገባሁ
@user-gh5id8by1m
@user-gh5id8by1m 10 ай бұрын
እኔ ስንተየ መሰለሽ እምገባው ተለቀቀ እንደ እያልኩ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
እኔም የፀጉር ፣ቤቱ፣ሴት፣አቅርብልን፣እሸቱ 🤔🙄😊
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
መጭው ዘመን የሠላም የፍቅር ብቻ ይሁንልን ዘንድ ምኖቴ ነው በቃ በለን አሜን ዲናየ sweet Love you❤❤❤❤
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 10 ай бұрын
አድሱ አመት 216 ኢትዮጵያን ሀገሬ እግዚአብሔር እንደ እንድዚህ ልጆች ፍልልቅቅቅቅ ፍክት የምትይበት አመት የደረግልንንን አሜንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 10 ай бұрын
አሜን 2016 ዓ.ም
@selamzemen1730
@selamzemen1730 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
አሜን ፣የኔም፣ምኞቴ ፣ነው 🤲🤲🙏🙏
@emutube818
@emutube818 10 ай бұрын
ዲናየ የኔ ልዩ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ❤ ማሻአላህ አምሮባታል ደሞ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 10 ай бұрын
ኢትዩጹያ የጨካኞች ሀገር ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ህፃናቶች እደት ጭቅላታቸው ውስጥ መጥፎ እድቀረፅ ያደረጉ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አባትሽን እንኮን አላህ አተረፈልሽ ማሬ መሸአላህ ለድንሽ ያለሽ አመለካከት ደስ ይላል ግን በጣም አድገሻል
@mikialyou1009
@mikialyou1009 10 ай бұрын
She's so sweet I have to watch it again. Mashallah. Thank you Eshe.
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ቤተሰቦ ተቀላቀለሽ አባትሽ አላህ ከንደዚህ አይነት ሰውች አላህ ይጠብቀን
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 10 ай бұрын
የኢትዮጲያ ጉድ እውነት ልብ ወለድ እንጅ እኮ በዘመናችን እሚፈጸም አይመስልም ስትናገረው 😢😢😢😢😢 በቃ በለን
@aeeazz6909
@aeeazz6909 10 ай бұрын
በጣም ሳስበው ህልም ነው የሚመስለኝ
@biredegu9306
@biredegu9306 10 ай бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ 2016 አገራችን ሠላም የምትሆንበት ዘረኝነት የሚጠፍባት መተሳሰብን የምናይበት እዲሆንልን አምላክ ይርዳን።
@masaret6014
@masaret6014 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 10 ай бұрын
ዲናዬ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ እውቀትሽና ትህትናሽ ከእድሜሽ በላይ የሆነ , ለወላጆችሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር , ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትዬ ልጅ ነሽ:: ዛሬ ግን ስለአባትሽ የተናገርሸው ነገር( መታገታቸው) እጅግ የሚያሳዝን ንገር ነው እንክዋን እግዚአብሔር በሰላም ህይወታቸው ተረፈልሽ🙏🏾የሀግራችን ችግር የስንቱን ቤተሰብ ሰላም ፍቅር አሰጥተዋል የልጅችን ልብ ሰብረዋል:: ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 10 ай бұрын
የትልቅ ሰዉ ነዉ አነጋገሯ የሚገርም ነዉ ፈጣሪ ስራ
@umumuaz-nn7ty
@umumuaz-nn7ty 10 ай бұрын
ግን ላይክ ብታረጉኝ ትሞታላችሁ እስኪ ላይክ አድርጉኝ
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
❤❤😂🥰🥰
@umumuaz-nn7ty
@umumuaz-nn7ty 10 ай бұрын
@@ebrahit55 ግን ሰው እደማይወደኝ አወኩ ይቱብ ከፍቸ አንድ እኳን ሰብስክራይብ የለኝም አይይይይይ
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@radiyar5587
@radiyar5587 9 ай бұрын
😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 9 ай бұрын
@@umumuaz-nn7ty አይዞሾ እናረጋለን የኔ ቆንጆ 🥰
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 10 ай бұрын
ወይኔ ዲና ተለውጠሽ አድገሽ መጣሽ ድጋሜ ጎበዝ የልጂ አዋቂ እሄመግስት ካልጠፉልን መታገት መቼም አይቀርም 😢
@Skettube4451
@Skettube4451 7 ай бұрын
እሼ ክበርልን ወንድማችን የምታቀርባቸዉን ፕሮግራሞች በጣም አዝናኝና ተወዳጅ ናቸዉ ዲናዬ እድግ በይልን❤
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 10 ай бұрын
14:53 😊so cute እሸቱ ግን ታድለህ ልብህ ንፁህ ነው ማለት ነው ህፃናት በጣም ይወዱሀል they r so comfortable with u
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 10 ай бұрын
ዘድሮ ያልታፈን ያልታሰር የለም❤ ድልልልልልል ለአማራፋኖ❤❤❤
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e 9 ай бұрын
ድልለመላው፣ብሔር፣ብሔረሰቦች፣ዘረኝነትና፣ራስ፣ወዳድነት፣ይጥ፣ፋ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 9 ай бұрын
⁠እና ፡ ተነሱ ፡ አማራ ፡ ብቻ ፡ ከማለት
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 10 ай бұрын
አባታችን ሆይ ሀገራችን ሰላም የተወለዱ ይደጉባት የዘሩ ይጨዱባት እባክህ ታረቀን እውነት ነው ሀጢያት በደላችንን ታውቃለህ .......0
@selam-lehegera
@selam-lehegera 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ አባትሽን እንካን አላህ አተረፈልሽ አብሽሪ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
❤❤ዲናዬ እንኳን ጌታ አተረፈልሽ አባትሽን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና 💚💛❤️ ለህዝቦቻ ጦርነትና ግብረሰዶም ከሀገራችን ይጥፍልን
@sarahussen9678
@sarahussen9678 10 ай бұрын
Amiiiinnnnnnnn
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@meskeremkassahun207
@meskeremkassahun207 9 ай бұрын
@@sarahussen9678 ሸሸረጀነፐ ፈፈኀ ፐፐራሪሠጀ
@muhidinabatemam2267
@muhidinabatemam2267 10 ай бұрын
What a beautiful and smart daughter she's wow ❤❤❤ Masha allah
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 10 ай бұрын
ኦ ያሳዝናል እኳንም ተረፈ❤ ስንቱ እዴወጣ ቀረ😢 ድና ደግሞ አድጋለች 💜
@gdggg2692
@gdggg2692 10 ай бұрын
ዲናዬ ማር ልክ ነሽ ጠባሳም መቼም የማይጠፋነው 💚💛❤😢😢እግዚአብሔር እነዚህን ሰው በላ አርዎሶች ያንሣልን☝️🤲
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb 10 ай бұрын
ገራሚ ልጅ እድግ በይ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 10 ай бұрын
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘለአለም በደስታ ኑርልን 💚💛❤
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 9 ай бұрын
እንግዲህ ሌላ ምን እላለሁ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር አባትሽንም ስላተረፈልሽ እንኳን ደስ አለሽ ለሸቱ ምስጋነየ የላቀ ነው።
@tizitamulu4341
@tizitamulu4341 10 ай бұрын
ዲና የተናገረችው ንግግር በሁሉም ቦታ እየተፍፀመ ያለ ችግር ነው ግን እስከመቼ እንደዚ የምን ኖረው ስንቱ ታረደ ሞተ ተገደለ እረ ፍጣሪ ድረስልን 😢😢😢😢
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube 10 ай бұрын
እንኳንም ደህና መጣህ ወንድማችን ፈጣሬ ሐገራችንን ኢትዮጰያን ሰላም ያድርግል አድሱን ዘመን የመልካም የአንድነት የኘድርግልን
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 10 ай бұрын
አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን ያንድነት
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 10 ай бұрын
የኔ ቅመም በዚህ እድሜሽ ጠባሳ ያስቀመጡብሽን አላህ ያጥፋቸዉ አባትሽንም እኮን አላህ አተረፈልሽ የኔ ቆንጆ ቁራን ስትቀሪ ደግሞ ስትጣፍጪ አላህ ይጨምርልኝ እድግግግግ በይልን የኔ ሳቂታ❤❤❤
@kuki558
@kuki558 10 ай бұрын
አያተር ኩርሲ ማሽ አላህ ዲናዬ እናቷ ኮሜንት ካየሽ አደራ ስለዲኗ በደንብ አስተምሪያት ዲናዬ አእምሮዋ ማሽ አላህ ናት ሂጃብም አልብሻት አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 10 ай бұрын
ፍቅር የህነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር ደሞ እድግ ብለሻል ከባለፈው አባትሽን እኳንም በሰላም ተረፈ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@user-ew3yj6fk6z
@user-ew3yj6fk6z 10 ай бұрын
የኔ ልእልት ዲናዬ አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ❤❤
@foziatabit8428
@foziatabit8428 10 ай бұрын
ዲናዬ የኔ ማር እንኳን አባትሽን አላህ አተረፈልሽ ዕድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹህ በርቺ የእኔ ቆንጆ።🎉🎉🎉🎉
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 10 ай бұрын
የማትጠገብ ልጂ ናት ስንት ግዜ አየሀት የኔ ማር
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያውያን አንድነት ፍቅርና እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድርግልን ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
መጪው አድስ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያድርግልን ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 10 ай бұрын
Amen🙏amen
@ebrahit55
@ebrahit55 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤🥰🥰
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-nq5iz3jl6y
@user-nq5iz3jl6y 10 ай бұрын
እድግ በይልን በኢማን ያፅናሽ የፀጉር ቤቷ ታሪክ ቀጣይ ይለቀቅልን
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 10 ай бұрын
ፈጣሪ ለልጆቻችን ሲሊ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 ай бұрын
ፍቅር የሆነች ልጅ እደጊልን 🙏 እንኳን አባትሽ ረፈልሽ እንዴት አስከፊ ዘመን ደረስን ።
@zekiyatube954
@zekiyatube954 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ድናየ የኔ ቆንጆ አድገሻል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እማ አባትሽን እንኳንም ተረፈልሽ ተረፍክልን ወንድም እንደው አላህ የመጣብንን በላ ያሳልን ያረብ ከአገራችን እሼ መልካሙ አበሳው እንዳተ ያሉ እኮ 10 ሰው የሆኑ ሰው ቢኖራት አገራችን የት በደረሰች ነበር አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ልፋትህ ፍሬ ያፈራ ይሆናል ኢንሻ አላህ
@user-rb5mo8tn6r
@user-rb5mo8tn6r 10 ай бұрын
ዲናየ ዲንነት እንዴት አድጋለች ማሻ አላህ የኔ ጣፍጪ❤❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 10 ай бұрын
She is so beautiful and smart 😍
@wedetwedet705
@wedetwedet705 10 ай бұрын
የኔውድ ደግመሽ መጣሽ ዋው ፈጣሪ።ያሳድግሽ ይገርማል በወራት ውስጥ ይህን ያህል አድገሽ መጣሽ
@user-uv7nl9in7e
@user-uv7nl9in7e 3 ай бұрын
The brightest kid ever. God has blessed her indeed. May you grow up to be the Queen of Ethiopia ❤
@ccfg6774
@ccfg6774 10 ай бұрын
የእመላለስኩ የማይህገርስ ወይ እዳተያለ ያብዙልን አሹየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawamohammed8149
@hawamohammed8149 10 ай бұрын
የኔ ልዩ ውይይይ የሳኩት ሳቅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፉጭ ውይይይ
@hanahana1960
@hanahana1960 10 ай бұрын
ስታምር የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አባትሽን አተረፈልሽ ወይ አገራችን የዱርዬ መዓት 😊
@Kalkidan727
@Kalkidan727 10 ай бұрын
የኔ እናት እግዚያብሔር ያሳድግሽ🙏 እንዲህ ለልጆች እንኳን የሚያሳቅቅ ታሪክ ነው ያስቀመጣችሁት አረመኔዎች😏😏
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣለን ስላም ናፈቀኝ የአለም ሕዝብ ወደፊት ያስባል እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን ወደ ኃላ ነው የምናስበው።
@user-ys6vv7fr1n
@user-ys6vv7fr1n 10 ай бұрын
እነ ዲና ቤተሰብ ላይ በደረሰዉ ነገር እናዝናለን ይህን ክፉ መንግሥት ከፋኖ ጋር ሆነን ማስወገድ አለብን ነግ በኔ ብልን ለናስብ ይገባል ድል ለፋኖ !!!ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ንቃ!!!!!ድል ለፋኖ❤!!! 0:32 9:55 10:23
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 ай бұрын
አባቷ ምን ሁኖነወ ግን😢😢😢
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 10 ай бұрын
ዲናዬ ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ አለኝ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ቅመሜ ❤
@hayatquin2249
@hayatquin2249 10 ай бұрын
ዲና ድንነት በጣም ተቀይራለች አድጋለች ማሻ አላህ የኔ ማር አባትሽን እኳን ከአዉሬወች አተረፈልሽ አድሱ አመት ጥላቻን አላህ ያጥፋልን
@alem3455
@alem3455 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ቅመም የሆነች ልጅ
@Muledoyo
@Muledoyo 10 ай бұрын
ፍቅር ሰላም ጤና ለመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አድስ አመት የትም በስደት ያሉትን ወገኖቻችንን ለሀገራቸዉ እግዚአብሔር ያብቃ
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
❤❤❤Amen 🙏
@hailegetachew2533
@hailegetachew2533 10 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊያን እንደ ዲና አባት እንዳትታገቱ በአገራችሁ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዜጋ ሆኖ በባርነትና በስጋት በኑሮ ውድነት በእስር በእንግልት በእራሃብ በሞት በመፈናቀል ወዘተ በመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮኝች እየተሰቃያችሁ እና እየተሳቀቃችሁ ከመኖር ፋኖን በመደገፍ ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ብትድኑ ይሻላችሗል:: ጉልበት ያለው በጉልበቱ ብር ያለው በብሩ እውቀት ያለው በእውቀቱ እምነት ያለው በፀሎቱ ፋኖን በመደገፍ የመላ ኢትዮጵያውያን ህይወት እንታደግ:: አገርንም ከመፍረስ እንታደግ ጊዜው አሁን ነው! 👍🏾 ድል ለፋኖ!!! ኢትዮጵያ ትቅደም ብልፅግና ይውደም👍🏾
@konjo7249
@konjo7249 10 ай бұрын
ምርጥ አስተዋይ ልጂ ዲናዬ ትደግልን 😍😍😍😍😍😍
@faizanur5073
@faizanur5073 10 ай бұрын
ياعمري دينا الله يحفظكم من كل شر إنتي واهلك الحمدلله على سلامتك ابو دينا.
@gezegeta923
@gezegeta923 10 ай бұрын
Dina the missed one! We missed you. We want to see you every month! Come again please!
@fafifafi136
@fafifafi136 10 ай бұрын
ማሻአላህ ድናዬ የኔጣፋጭ እድግበይ ለልጆች የሚያስጨንቅ ነገር ባትነግሯቸዉ ይመረጣል❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 10 ай бұрын
ዲናየ እኩዋን ድጋሜ አየሁሺየኔማር ሱስ ነሺ😘❤❤❤ ስለአባትሺ ያወራሺው ልብ ይነካል 😢😢 አይ ኢቶጲያየ ወደየት እየሄድሺነው ሰው በሀገሩ ወቶ መግባት የማይችልበት ጊዜ ያሳዝናል ወደየት እያመራነው
@applered4091
@applered4091 10 ай бұрын
ውይ ድናያ አላህ እኳን አባትሺን❤❤❤ አተርፈልሺ
@zahraamohammed4586
@zahraamohammed4586 10 ай бұрын
ናት አይደለችም እያልኩ ነበር ማሻ አሏህ አድጋለች❤❤
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 10 ай бұрын
ከዚህ በፌትቀርባነበረች እዴ😢😢
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 10 ай бұрын
​@@user-ze6vi4jw1dቀርባለች
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 10 ай бұрын
​@@user-ze6vi4jw1dአው
@selamhailu4448
@selamhailu4448 10 ай бұрын
ዲና የእኔ ቆንጆ እንኳን አባታሽ በስላም ወደቤቱ ተመለስ ገንዘብ ይመጣል እዳልሽው ዲናዬ ቆንጆ❤
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 10 ай бұрын
ዲናዬ የኔ ጣፋጭ ቅመሞ ኦዲየንሱን አደመቀችው እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ
@elsashume9747
@elsashume9747 10 ай бұрын
ስታምር ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@berket2497
@berket2497 10 ай бұрын
ስታምሪ ዲናዬ ቆንጆጆ❤
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 9 ай бұрын
Omg this girl is so adorable. Got bless you sweetheart ❤
@zemzem324
@zemzem324 10 ай бұрын
ማሻአላህ የኔኔማር ድናየ አላህያሳድግሽ ❤❤❤ የኔኔውድድድ እድግብለሻል አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁሁ አይሀገሬ ያረቢ አላህክፉውንነገርያሳልን ያረብብ ይሄነገር እየከፋ መቷ እኮ በሁሉም ቦታ መኖሪያአጣን😢
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 10 ай бұрын
2016 የአማራ ነፃነት የሚወጅበት ያድግልን ፈጣሪ😢
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 10 ай бұрын
Eski egzabiher fru sela le alem hzb hulu
@tube-qf3si
@tube-qf3si 10 ай бұрын
አሚን
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fevenetio6003
@fevenetio6003 10 ай бұрын
አዎ እሱ ፈጣሪ ረድቶን ከነዝህ አውሬዎች ይጋላግለን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ በቃ ይበለን
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН