ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4

  Рет қаралды 81,569

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

5 ай бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 294
@AzEmAb
@AzEmAb 5 ай бұрын
የድንግል ልጅ እናንት ወጣት መምህራንን ይጠብቅልን፣ በሞገሥ ያቆይልን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@SAhmmmd
@SAhmmmd 9 күн бұрын
𝙰𝚖𝚎𝚗𝚎𝚎❤
@MistreAfomiya
@MistreAfomiya 7 күн бұрын
amen yitbkiln
@Rahelslase
@Rahelslase Ай бұрын
ዲያቆን ዘላለም ከዚህ በፊት ስብከትህን ተከታትዬ አላቅም ነበር ነገር ግን በዬናስ ሞአ ላይ በተለይ ስለ ጸሎት እናም ሌሎችም ያስተማርከው ስብከት አጅግ በጣም ይመስጣል ተባረክ አሁን ደግሞ ይሄ ስብከት ደግሞ ለየት ያለ ነው ስለብዙ ነገሮች ግንዛቤ እንድናገኝ ያደረግ መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ በጥልቀት ማንበብ እንዳልብን ያስገነዘበ ካልከው ውስጥ በጣም የገዛኝ የተናገርከው መአቱ እንዴት እንዲመልስህ ትጠብቃለህ ፍቅሩ ካልመለሰህ እና የእግዝሐብሄር ቃል ውሃ ነው የእኛ ልብ አለት ነው የውሃ ተብታ አለትን ይሰነጥቃል እጅግ በጣም እናመሰግናለን በየሄድክበት አንደበትህ እንደ ማር ይጣፍጥ የአገልግሎት ዘመንህን ጻድቃን ስማአታት ሀዋሪያት ይባርኩልህ እንደወተት የረጋ እንጀራ ይስጥችሁ የጻድቃኔዋ ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ አንተንም እዚህ ዬቱዬብ ላይ እንድትቀርብ ያደረጉትን ስዎች በሙሉ በጣም እናመሰግናቸዋለነ
@mulunesh8770
@mulunesh8770 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Herani-jj4bl2vq6d
@Herani-jj4bl2vq6d Ай бұрын
ትንሹ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን።
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 2 ай бұрын
የውስጤ ርሀብ ኢየሱስ እኔም እንደ ሳኦል እያሳደድኩት ነው አሁን ግን ፓውሎስን መሆን እፈልጋለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@OlgaOlga-hw1kn
@OlgaOlga-hw1kn 13 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች በማርያም ትልቅ ፈተና ውስጥ ነው ያለውት ሁላችሁም በጸሎታቸው አስቡ ከዚህ ፈተና እንዲወጣ ጸሎታቸው ያስፈልገኛል ባማርያም በጣም ጨንቆኛል በጣም ከብዶኛል ሁሉም ነገር ፈተና ሆኖብኛል ሁላችሁም በጸሎተቸው አስቡኝ በሰው ሀገር ነው ያለውት በሰላም ወደ አገር እንድገባ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ መቅደስ አቁሜ ለማመስገን ድበቃ ጸሎታቸው ያስፈልገኛል😢😢😢😢😢
@batyberhana2217
@batyberhana2217 12 күн бұрын
አሜን እመቤቴ ማርያም ከጎንሽ ትሁን ጽኚ አትወላውይ በእግዚአብሔር ደስ ይበልሽ ሁሌ ጥበቃዋ እንዳይለይች ከልጆ ከእየሱስ ክርስቶስ እንድታማልድች ተማፀኛት የእኛ ሐጢያት መቼም አምላክ ጋር አያቀርበንም እና ግፍችን የተዛ ስለሆነ ፡፡
@OlgaOlga-hw1kn
@OlgaOlga-hw1kn 12 күн бұрын
@@batyberhana2217 amen🙏🙏❤
@MadinahMm-wc8xr
@MadinahMm-wc8xr 12 күн бұрын
እመብርሃን ታስብሽ አይዞሽ እማ ያልፋል
@OlgaOlga-hw1kn
@OlgaOlga-hw1kn 12 күн бұрын
@@MadinahMm-wc8xr amen eshi🙏❤
@helenhelu1530
@helenhelu1530 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያሰበን ፀልይ
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
በእውነት ጥፍጥ ያል የክርስቶስ ቃል ❤ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለልዑል ኃያል አምላክ ምስጋና ይድረስ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@GachiDesalegn
@GachiDesalegn 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘላአለም እግዚ አብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ በጣም እናመሰግናለን🥰😍😘🙏🙏🙏
@amanueltsegay1890
@amanueltsegay1890 6 күн бұрын
እንደ ማር ወተት የሚጣፍጥ ቃል እግዚኣብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@User1-dc3gf
@User1-dc3gf 6 күн бұрын
አቤት መታደልህ በዚህ እድሜ ለክርስቶስ ማገልገል ምንኛ መመረጥ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያፅናህ
@user-ke2wq5qb1l
@user-ke2wq5qb1l 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእዉነት 💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MdEt-hw8ns
@MdEt-hw8ns 18 сағат бұрын
አሜን🎉🎉🎉አሜንቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ድያቆን ዘላለም እግዚአብሔር ምስጥሩና ጥበቡ ይግለጥልህ ተባረክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🤲❤💓 "እኔ እየሱስ ክርስቶስ እያሳደድኩ የነበርኩ ሳወል ነኝ" አሁን ግን ጳውሎስ መሆን እፈልጋለሁ 🤲❤
@user-cb2wb5kt9r
@user-cb2wb5kt9r 9 күн бұрын
የድንግል ልጅ እናን ወጣት መምህራንን ይጠብቅል በሞገሰ ያቆይልን ቃለ ህወት ን ያሰሜልን ❤❤❤
@batyberhana2217
@batyberhana2217 12 күн бұрын
ጌታ እኳ ድንቅ ነው የራሱን ሰው ያዘጋጃል ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሆና መገኘት የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ እኛ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከመማር ባለፈ ከምዕመናን ባለፈ ወደ ቤተክርስቲያን በመሔድ ምን ልስራ ምን ላገልግል እኔም በቤተክርስቲያን ልገልገል ብለን በየሙያችን በየሰንበት ት/ቤት በመሳተፍ መሰረታዊ የሆነ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን በመማር ማገልገል አለብን ፡፡ ኑ ወገኖቼ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከእኛ ብዙ ትጠብቃለች ፡፡ ከውጭ ሆነን ለማን ነው የምንተዋት አስቀድሰን፣ አንግሰን መሔድ ብቻ አይደለም፡፡ ምን ልስራ እንደ አቅሜ በሙያዬ በገንዘቤ ብለን በጉልበታችንም አስራት በኩራታችንን መክፈል እንችላለን፡፡
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 17 күн бұрын
ለመህምራችን የሕይዎትን ቃል ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን❤
@mulunesh8770
@mulunesh8770 Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይት ያሠማልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ተበረክልን እረጂም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤እኔገና ዘረነዉ ምሰማክ ስብከትክን ገናጀማራ ነኝ የሰማናዉን በልቦናችን የሰድርብን አሜን ስለቀሉ እግዚአቤሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-lj5mb8sf1n
@user-lj5mb8sf1n 12 күн бұрын
ዲያቆን ዘላለም እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተባረክ
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 11 күн бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን መምህራችነ❤❤❤❤❤
@user-iu4qx9wd4p
@user-iu4qx9wd4p 5 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ባለ ፀጋ በጤነ ባለ ፀጋ ያርግህ መምህር❤❤❤❤❤ ለኝም ልቦነ ይስጥን❤
@ZelealemTekle-ff9ol
@ZelealemTekle-ff9ol 5 ай бұрын
ርእሱ ቅኔ፤ ጥቅሱ ትንታኔ። ይበል ይበል!!!
@ወይንዬ_ዘደማስቆ
@ወይንዬ_ዘደማስቆ 18 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰመልን ዲያቆን ዘለአለም እግዚአብሔር አምላክ የሐዋሪያቶችን በረከት ያሳድርብህ ጥኡም ትምህርትነው😊
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Ай бұрын
ቃለሂዉትን ያሰማልን መምሀራችን ጸጋዉን ያብዛለህ እኛም የሰማነዉን 30, 60 ,100 ፍሬ ምናፈራበትን አይምሮችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን ❤ እግዚአብሔር ይስጦልን አሜን 🎉
@user-vq4bi2je7w
@user-vq4bi2je7w 4 ай бұрын
ዘወትር ከውድቀት እዲህ ባለ ቃሉ የሚመልሰኝ አምላክ ክብር ይግባው። አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርልን።
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 6 күн бұрын
የሂወትን ቃል ያሰማልን❤❤🙏
@gemechuendalu
@gemechuendalu 13 сағат бұрын
Kale hiwot yasemalin emabete Maryam titebikachu,
@Serkalemtube-n8x
@Serkalemtube-n8x 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ArsenalNahom
@ArsenalNahom 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መምህሮቻችን እናተን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን በርቱልን የተዋህዶ እቁወች 🤲🤲🤲✝️✝️⛪️⛪️⛪️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 9 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘላለም አስተምሮህ ልክ እንደ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ
@SPhonetastic-x7x
@SPhonetastic-x7x Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 3 күн бұрын
የተረበሽችው ነፍሴ እርግት አለች አንደበትህ ይባረክ መምህር 🙏❤️
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n 8 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን🙏
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 9 күн бұрын
ቃልሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-zp7cx9qo7g
@user-zp7cx9qo7g 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@merawgiorgis3610
@merawgiorgis3610 8 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-pt5io9yn4o
@user-pt5io9yn4o 9 күн бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samera7145
@samera7145 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@tg.kefelw
@tg.kefelw 5 күн бұрын
amen.amen.amem❤❤❤❤❤
@ZinashGabi
@ZinashGabi 9 күн бұрын
ቃልልኸይዉተይሰማኸ
@HaftuAsmelash
@HaftuAsmelash 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@y9gh956
@y9gh956 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤ የሰማንዉን በልባናችን ያሳድርብን❤❤❤
@user-rm4yl2rc2h
@user-rm4yl2rc2h 9 күн бұрын
Kali hiwot yasmalin memehrachin🙏🙏🤲🤲❤️❤️
@user-dj3vr6kr4l
@user-dj3vr6kr4l 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ብዙ ነው ። እንዲህ ይናገራል ሰው ያዘጋጃል።
@fffgf1949
@fffgf1949 14 күн бұрын
የምር ስፈልገህ አገኝውህ ትለይብኛለህ ❤❤❤❤የቃሉ ባለቤት እግዛቢሔር ይክበር ይመስገን
@TegestMansour
@TegestMansour 9 күн бұрын
Mamhirachin qala hywat yasmaln yadingal Maryam lajii yixabqah🙏🙏🙏🙏
@KibineshmarshuuMarshuu
@KibineshmarshuuMarshuu 10 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤❤
@TigistGobawKasseKasse-td1gv
@TigistGobawKasseKasse-td1gv 9 күн бұрын
Kale hewote yasmalin lek yenayen hewote atebarkew enayim wed amelak temlsku
@user-fc8se2dh4l
@user-fc8se2dh4l 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🕊📚❤
@user-ck5db3bt6u
@user-ck5db3bt6u 7 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@tadelatube4375
@tadelatube4375 7 күн бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@abebatesemma5632
@abebatesemma5632 Ай бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይከበር ይመስገን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 6 күн бұрын
ቃለሆይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@user-mh2li9qy7o
@user-mh2li9qy7o Күн бұрын
ያቆይልን፣ያሰንብትልን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 13 күн бұрын
የሔኖክ ታናሽ ነው እንዴ?አቤት አንድበተ ሩቱ ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤
@batyberhana2217
@batyberhana2217 12 күн бұрын
ጌታ እኳ ድንቅ ነው የራሱን ሰው ያዘጋጃል ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሆና መገኘት የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ እኛ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከመማር ባለፈ ከምዕመናን ባለፈ ወደ ቤተክርስቲያን በመሔድ ምን ልስራ ምን ላገልግል እኔም በቤተክርስቲያን ልገልገል ብለን በየሙያችን በየሰንበት ት/ቤት በመሳተፍ መሰረታዊ የሆነ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን በመማር ማገልገል አለብን ፡፡ ኑ ወገኖቼ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከእኛ ብዙ ትጠብቃለች ፡፡ ከውጭ ሆነን ለማን ነው የምንተዋት አስቀድሰን፣ አንግሰን መሔድ ብቻ አይደለም፡፡ ምን ልስራ እንደ አቅሜ በሙያዬ በገንዘቤ ብለን በጉልበታችንም አስራት በኩራታችንን መክፈል እንችላለን፡፡
@danbk7918
@danbk7918 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን የዉርስልን
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 11 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዳቆን ዘላለም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ለእኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን እናተን ለሰጠን እገዚአብሔር ይመስገን በርቱልን የተዋህዶ እቁወች🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒
@user-if9rl8my9l
@user-if9rl8my9l 9 күн бұрын
Amen❤aemen❤aemen❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 13 күн бұрын
The way he preaches looks like Dn Henok Haile. The Almighty God bless you!!!
@itayodose6116
@itayodose6116 12 күн бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..bewunet..yderegln..semten..lemedan..yadrgln..❤❤❤❤
@user-fe1zm8lf6c
@user-fe1zm8lf6c 16 күн бұрын
Amen Amen Amen qlhywat ysmlan ❤❤❤❤
@AzmeraDerbewGidey
@AzmeraDerbewGidey 11 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@rahellove7588
@rahellove7588 14 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም በሚገባን መልኩ ነው ያስተማሩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@furnootasfaayeefthu9743
@furnootasfaayeefthu9743 13 күн бұрын
Qaliiyootii yasaamaaliinii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 14 күн бұрын
አሜን
@aynalemzeleke2946
@aynalemzeleke2946 9 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማች እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤
@user-yz8dt9uh9h
@user-yz8dt9uh9h 13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@FrancoisAzar
@FrancoisAzar 6 күн бұрын
Aememe❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fv7yi8lw8i
@user-fv7yi8lw8i 11 күн бұрын
Diakon Zelalem Egziabher edmena Tena yisteh! Bebetu barko yakoyih ❤❤❤
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 10 күн бұрын
ውድ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አንተም ዳግም ሄኖክ ሀይሌ ነህ በቤቱ ያጽናህ ወንድም በርታ እኛም ሰምተን የምናስተውል ያድርገን
@ComCeill-d3i
@ComCeill-d3i 11 күн бұрын
እግዚአብሔር. ፀጋውን. ያብዛልህ. ትንሹ. ሄኖክ
@TensaDesta
@TensaDesta 5 ай бұрын
❤"ቃለ ሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን"❤እኔማ በሀፂያት ብዛት ሰውነቴ ደቋል አይምሮዬ ላሽቋል አሁንም ተስፍ ባለመቁረጥ በደፈው አንደበቴ ደጋግሜ እጣራለሁ አንድ ቀን ይሰራኛል እህት ወንድሞቼ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 9 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-tr9ni6wo8o
@user-tr9ni6wo8o 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማለን😢😢😢❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 12 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን መሞህራችን
@Addistimerga
@Addistimerga 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@senaitchane6321
@senaitchane6321 8 күн бұрын
እስኪ እኛንም ቅዱስ ጳውሎስን በጠራበት አጠራር ይጥራን ቸሩ መዳኒያለም""ቃለሕይወት ያሠማልን ዲ/ን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በእውነት የድንግል ልጁ በዘመናችን ያስነሳልን ድንቅ መምሕር እናመሰግናለን ማሕበረ ጽዮኖች መማሕራችንን ስለጋበዛቹልን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 13 күн бұрын
Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤❤
@Selam21_27
@Selam21_27 12 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🥰
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 9 күн бұрын
ፀጋው ያብዛልህ ሞጎስ ይስጥህ
@chaltuhafiz2697
@chaltuhafiz2697 19 күн бұрын
Yagelglot zemnk yebark
@MesfinAsfaw-kh7qi
@MesfinAsfaw-kh7qi 14 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 14 күн бұрын
ቃለይወት ይሰማልን መምህርችን ❤❤❤
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh 13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ❤
@msluzgye6670
@msluzgye6670 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድያቆን በእውነት ኣጥንት የምያረሰርስ ስብከት በእድመ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ❤❤❤
@fkrte3368
@fkrte3368 10 күн бұрын
አሜንንን ቃልዎት ያሰማለን መምህር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hggff9535
@hggff9535 10 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን እመብዙሃን ትጠብቅልን ትንሹ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በስመአብ 😢እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@haregteferi5645
@haregteferi5645 5 ай бұрын
Memher kalehiweten yasemalen ❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 13 күн бұрын
Kale heywete yasemaln wedu memerachin👉🙏🙏🙏💜💜💜💜💜
@user-ub9rq3xz5i
@user-ub9rq3xz5i 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@belaynema4723
@belaynema4723 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 3 күн бұрын
ያገልግሎት ዘምንህ ን ይባርከው
@birhanabeera8759
@birhanabeera8759 11 күн бұрын
God bless you more and more 🙏🙏🙏🙏
@mantegboshbeza
@mantegboshbeza 15 күн бұрын
Kale hiwet yasemalin yagelgilot zemnewen yarzmeln edat aynetochen yabizalen medanyalm abata 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህር🤲
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
ዲያቆን ዘላለም ታዬ_(መንፈሳዊ ሰው)-Diakon zelalem taye_(menfesawi sew)
50:51
Welude Birhan ውሉደ ብርሃን
Рет қаралды 52 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН