"ዓለም ከመፈጠሩ በፊት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔር ህሊና ታስባ ትኖር ነበር" ድንቅ ትምህርት በዲ/ን ዘላለም ታዬ

  Рет қаралды 18,148

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

ሰዓታት ሚዲያ | seatat media

Жыл бұрын

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

Пікірлер: 101
@user-lc1bl7tm8q
@user-lc1bl7tm8q Ай бұрын
መልክህም ስብክትህም ዲያቆን ሄኖክ ነው እውነትም በወንጌል ወልዶሃል
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 17 күн бұрын
በእውነት በስብከታቸውና ሀኔታቸው በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው
@mishu372
@mishu372 18 күн бұрын
ትንሹ ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@simstore6259
@simstore6259 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከክፉዎች በቀሚሷ ትከልልህ እርጋታህ😍
@roziawoke1301
@roziawoke1301 10 күн бұрын
በወጣትነት እግዚአብሔርን ማገልገል ምን አይነት መታደል ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 9 күн бұрын
ቃለሂወትንያሠማልንበእውነትበረከትህ ትደረብን መምሀረ
@shalushalu8859
@shalushalu8859 4 күн бұрын
እናቴ ሆይ ፍቅርሽን አብዢልኝ ♥🌹 ዲ/ን ወላድተ አምላክ ትጠብቅልን❤
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 11 күн бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 11 күн бұрын
አሜን (3)ቃለሒወትን ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 12 күн бұрын
Amen Amen Amen qale hiweti yasemalena memerache 🤲🏻
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Күн бұрын
የእኔ ሕይዎቴ ወላድተ አምላክ እመ አምላክ እመብዙሃን ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ወለላይቱ እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ይድረስሽ እኔ ሐጢአተኛ ልጅሽ ታቂኛለሽ ያለ አንች ባዶ ነኝ ስሙንም መጥራት አይቻለኝምና ምልጃና ፀሎብሽ የእናትነት ፍቅርሽ አይለዬኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-ue1qv1bl1z
@user-ue1qv1bl1z 6 күн бұрын
Ye iwunetqal hiwet yasemalin fetari fitsamen yasamirilh bebetu yatsina ignam yesemanewun be sine libona yasediriben ameeeeen
@user-bb3vd5pk1k
@user-bb3vd5pk1k 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አደበቱ ሲጣፍት ፈጣሪ በእየጊዜው እሳት የለበሱ መምህራንን ያዘጋጅልናል ምን ዋጋ አለው ሰምቶ አፍስስ ሆነን እንጅ
@shalushalu8859
@shalushalu8859 4 күн бұрын
በእውነት በመምህራን የሕይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 9 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@alamaa-ro4gt
@alamaa-ro4gt 13 күн бұрын
እፍፍፍፍ እንዴትደስ ይላል ተዋህዶመሆን መታደል መመረጥነዉ ወይ ደስስስስስስይላል አምላኬ በንስሀ ከቤትህ መልሰኝ በሀጢያት ተጨማልቅ እንዳልቀር በስደት ለሀገሬ ለንስሀ አብቃኝ🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@welteTinsayi
@welteTinsayi 17 күн бұрын
ቃለ ህይዎትን 🙏🙏💚🙏 ቃለ በረከትን 💚🙏🙏🙏 ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን በእውነት 💚🙏 መምሕር ሄኖክ ኃይሌን ነው የሚመስለኝ ድምጹም መልኩም 💚🙏ዲ/ አቤል የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው 💚🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ff3km4mb2h
@user-ff3km4mb2h 12 күн бұрын
ኣሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን በረከቷ ና ፆሎቷ ከሁላችን ጋር ይሁን👏💘
@meseibraham6226
@meseibraham6226 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግልት ዘመነወትን ያረዝምልን
@user-mg8ix6kk6j
@user-mg8ix6kk6j 9 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤ ትላትና መዳም ማህተብሽን ፍችው አለች እናም አስፈታችኝ ምን አስብ ይሁን አማላኬ አንተ ታውቃለህ እኔም በሃብል መስቀሉን አሰርሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sowanasowana3725
@sowanasowana3725 3 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤🎉
@sowanasowana3725
@sowanasowana3725 3 күн бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉👏
@gurfa2658
@gurfa2658 3 күн бұрын
❤❤❤❤kale hewote yasmalne bedma btna yakoylne
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 3 күн бұрын
በዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 10 күн бұрын
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenihin ybarkilin dyakon
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 10 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን ትንሺ ሄኖክ ሀይሌ
@jacobtesfay5967
@jacobtesfay5967 12 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏💙🙏💙🙏💙 kale hewt ysmalna wndmi 💙🙏💙🙏💙🙏
@vjgu7406
@vjgu7406 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን መምህር🙏🌷🌷
@tsgeselomon6955
@tsgeselomon6955 15 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@YosefAlemu-bs4rl
@YosefAlemu-bs4rl 14 күн бұрын
ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህራትን
@dauddamus-lw6rt
@dauddamus-lw6rt 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🎉❤
@rosefakre6277
@rosefakre6277 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@user-js7dx7dh1k
@user-js7dx7dh1k 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልኝ
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 12 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@user-fp4zi1jq3z
@user-fp4zi1jq3z 9 күн бұрын
❤❤❤ Amen Amen Amen
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 12 күн бұрын
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻 yene tuwt enat kibir hulu lachi ygebashal yene fetno derashe
@First-ce5cl
@First-ce5cl 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሪች
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን🙏🙏
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 16 күн бұрын
እሚገርም ነው በእውነት ተባረክ
@Selam21_27
@Selam21_27 17 күн бұрын
አሜን በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🌼🥰🥰🌻
@user-ol7ww2ou7i
@user-ol7ww2ou7i 13 күн бұрын
Amen kalehwate yasmalini 🙏🙏🙏❤️
@Mesfingodebo
@Mesfingodebo 8 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@KibineshmarshuuMarshuu
@KibineshmarshuuMarshuu 9 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤
@mishihatemita4399
@mishihatemita4399 14 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ የሚቀር ትምርህት በጸጋ ያኑርልን
@birukmoges754
@birukmoges754 15 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያድልልን
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 14 күн бұрын
Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN bawentu yehun yedarageln
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 12 күн бұрын
Qale hiweti yasemalena memerache 🤲🏻🤲🏻
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 14 күн бұрын
ቃለ ህወይትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሌላኛው ዳቆንሔኖክ ሐይሌ በስመ አብ ይገርማል እኛ ልባችን ደነደነብን እግዚአብሔር ልባችንን ጆሮ ይክፈተልን በእውነት
@WondeK-w2h
@WondeK-w2h 12 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 15 күн бұрын
Amen he looks Dac henoke tebark
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 14 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p 9 күн бұрын
Memhr kalehiwet yasemaln 🙏
@user-kk2vj2ib9o
@user-kk2vj2ib9o 6 күн бұрын
❤❤❤ qale hiwt yasmaln
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 14 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን
@itayodose6116
@itayodose6116 15 күн бұрын
Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..bewunet..yderegln..semten..lemedan..yabkan..❤❤❤❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-dd3ft2hw6e
@user-dd3ft2hw6e 15 күн бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤❤
@user-vu6tx2rx6y
@user-vu6tx2rx6y 9 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እርሰተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያስማልን መንግሥቱት ስማያትን ያውርስን ፀጋሁን ያብዛልህ ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 14 күн бұрын
✝️እሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ ትክክለኛ ሐዋርያ ፀጋውን ያብዛልህ ለምን ስባል ስለሜቤቴ ስስቤክ ልቤ ይመሠጣል ለምን እች እሜቤታችን የክርሰቶስ ማረፈያው ናት የሥኔ ፍጥረት መዳኛ ስለሆነች አሜን ተባረክ መምህር እናመሠግናለን።✝️🙏🙏🙏
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰
@axnafualemuax
@axnafualemuax 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 19 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@YimoRasa
@YimoRasa 17 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@jfdy3618
@jfdy3618 17 күн бұрын
ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
@waliifbirab3259
@waliifbirab3259 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዉርስልን ዲያቆን አሜን፫
@kenandinku439
@kenandinku439 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 14 күн бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@user-st5gi3qu6e
@user-st5gi3qu6e 17 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ በዘመናችን ምርጥ ምርጥ ለሰጥኸን አምላክ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን❤❤❤
@user-dh6lr7es2m
@user-dh6lr7es2m 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsgeselomon6955
@tsgeselomon6955 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ho1pk6gt2z
@user-ho1pk6gt2z 17 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁለተኛዉ ዲ/ያ ሄኖክ ሀይሌ አደበተ እርቱ የእመቤታችን ፍቅራ ይደርብን
@Sara-gu5nd
@Sara-gu5nd 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN
@EeEe-n2i
@EeEe-n2i 18 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜህን እደማቶሳላ እድሜ ያርዝምልን
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 17 күн бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ውድማችን ❤ መንግስት ሰማያይትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤🎉
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤amenamenamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tf8vc2xo1k
@user-tf8vc2xo1k 18 күн бұрын
Kale Hiwoten Yasemalen Mangesta Semayaten Yawerselen❤❤❤
@user-mr9cu4xt2q
@user-mr9cu4xt2q 18 күн бұрын
ቃል ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን❤❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምልልካችን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማለም
@Apostolic_12
@Apostolic_12 18 күн бұрын
👉 ዓለማተ አለም ሥላሴ ዘአልብክሙ ዓለም (ለዓለም አለሙ ሥላሴ ናቸው) ለሥላሴ ግን አለም የላቸውም, ስለዚህ እመቤታችን አለሙ ነበረች አይባልም, ኦርቶዶክሳዊነት {ልኬት} ነው , ተጠንቀቁ ስታስተምሩ,
@Mesi-i9e
@Mesi-i9e 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰመያት ያዉርሰልን
@user-uz9ej6pc8k
@user-uz9ej6pc8k 14 күн бұрын
እባካችሁ :ሰብስክራብ አድረጉ ሼረ ❤❤❤እናድርግ. ❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤ውድ ወንድማችን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-vf4ol9tq1l
@user-vf4ol9tq1l 19 күн бұрын
kale hiwot yasemalen reste mengestun yawerslen rejem edme ketena gar ystot mimiher
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-ul8zv6qc8q
@user-ul8zv6qc8q Ай бұрын
Qalhiwot Yasemln ❤❤❤❤❤❤ Mehmerchan
@tigisttg4018
@tigisttg4018 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BetiSheto
@BetiSheto Ай бұрын
ክበርልን
@user-dx6er5ck2s
@user-dx6er5ck2s 18 күн бұрын
🙏❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ns9qp9mt4f
@user-ns9qp9mt4f 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamasefa6049
@selamasefa6049 14 күн бұрын
ቻናልህን ንገረን መምህራችን❤
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
ተቋረጠ
@hayuw7597
@hayuw7597 20 күн бұрын
በየትኛው ቻናል ነው ሁሌም የምትለቃቸው ትምህርቶች የምናገኘው
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@maryalain9236
@maryalain9236 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
ዲያቆን ዘላለም ታዬ_(መንፈሳዊ ሰው)-Diakon zelalem taye_(menfesawi sew)
50:51
Welude Birhan ውሉደ ብርሃን
Рет қаралды 55 М.
አስደናቂው ጉባኤ በዲላ ቅዱስ ሚካኤል ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:11:42
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 30 М.
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05