🛑 ዲያስፖራዎች እንዳትሸወዱ በአፍ ብቻ የተገባ ቃል ነው አወዛጋቢው ንብረት ማስመለስ አዋጅ

  Рет қаралды 5,268

Benja Podcast

Benja Podcast

Ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

Пікірлер: 51
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast Ай бұрын
የብስራት ትዩብን ቻናል በዚህ ሊንክ በመግባት ሰብስክራይብ አድርጋቹ ቤተሰብ ሁኑ kzfaq.info/get/bejne/osuThbekx-Cup5s.htmlsi=FyVNTCe58MzSFJse
@selamukassa9681
@selamukassa9681 Ай бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ነው በርቱ እኛ ዲያስፖራ ደሞ መላክ እናቆማለና ቀላል እኮ ነው
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Ай бұрын
አህያም የለኝ፣ ከጅብ አልጣላ የሚለው ጥቅስ ትክክለኛ ቦታውን ዛሬ ገና አገኘልኝ።
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
😅
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Ай бұрын
ene demo tekesun zare semahu 😂😂😂😂😂😂
@ambaw1004
@ambaw1004 Ай бұрын
ቤንጃችን እና ብስሬ ድንቅ ውይይታችሁን ኩም ብዬ ነዉ ያደመጥሁት ፤ ለድሮን መግዣ ውድ የሆነዉን ጦርነት መዘወሪያ የሚሆን ገንዘብ ሥለታጣ ነዉ ፤ ይህ ሁላ መደነባበር የሚታይባቸዉ እንጂማ ኹሉ ነገር አሰራርና ሂደት እንዲሁም ጥልቅ ጥናት አለዉ ።
@rediat
@rediat Ай бұрын
የተነሳው ሀሳብ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በተለያየ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲ ያለውን መረጃ ማዳረስ ቀላል አይደለም ዛሬ ግን በቅንነት ግዜ ሰታችሁ ያለውን ነገር አውቀን ቅድመ ጥንቃቄ እንድናደርግ ስለምትነግሩን ከልብ አመሰግናለሁ👏👏
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 Ай бұрын
እኛም አውቀናል ገድጋድ ምሰናል
@kirubeltamene2302
@kirubeltamene2302 Ай бұрын
ለአፈና በፍራቻ ባለስልጣናትና ለተቃዋሚዮች የወጣ ይሆናል
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ሰብስክራይባቹሁን መልሼ ሰጠኋቹህ ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናቹሀለን🎉🎉🎉
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 28 күн бұрын
i am hear ❤❤❤❤
@liyabiniyam573
@liyabiniyam573 29 күн бұрын
Arif weyeyet new❤
@ninanina4000
@ninanina4000 Ай бұрын
ህጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን የሞተሰው ንብረት ከ አስር ዓመት በፊት የሚለው ምንም አዋጥም ከ ዐስር አመት በፊት ስልጣን ላይ አልነበሩም እነዚህ ሰዎች፡፡ ሌላው ታክስ በስነስርአት መሰብሰብ ሰራተኛው በፍትህ እንዲሰራ ማድረግ ነው ይህ ህግ ለሀገር ይጠቅማል ግን ወደ ኋላ ሄደው ሳይሆን ከዛሬ ጀምሮ ቢሉ ሊይስኬድ ይችላል
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv Ай бұрын
❤በቃል የተነገረው በህግ ተፈፃሚ አይሆንም ስለዚህ በህግ የተፃፈ ግን በፍርድ ቤት ተፈፃሚ ይሆናል ስለዚህ መንግስት ተቤየው አጭበርባሪ ዘራፊ ነው አደገኛ ህግ ነው❤
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
በቃልስ የተነገረ በህግ ይፈፀማል እያልሽ ነው?
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
የሚሸወደው ያው የጊዜው ሰው የሆነ ዲያስፎራ ነው ሌላው ከባነነ ቆየ ዶላር መላክ ቀረእኮ thanks anyway
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Ай бұрын
Well come back both brother 🎉 🎉❤
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Ай бұрын
ያለ ነው ጽሁፍ ላይ የሰፈረውን ቃል ብቻ ያጸድቀዋል? የማይመስል። "የሚፈልጉትን ንገራቸው የምትፈልገውን አድርግ" እርካብና መንበር። ቁጣን ማቀዝቀዣ ነው። ለነገሩ የኢትዬጵያ ህዝብ ቁጣን አያውቃትም ንዴትና ብሽቀትን እንጂ።
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
በርቱ🎉🎉
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አሉ አህያ የሚባለው ለዚህ ባለ ጊዜ ነዉ።
@Deganet
@Deganet 29 күн бұрын
Haga lhulu eku newu mnewu mishwudut
@adahgych2016
@adahgych2016 Ай бұрын
በዚህ በደከመ ኢኮኖሚ በህጋዊ መንገድ ዳያስፖራ ዶላሩን ልኮ የፈለገው ሴክተር ላይ ኢንቨስት ቢያደርግ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Ай бұрын
#ሰላም ቤንጃ ባለቤት በአፍ ብቻ የተገባ ቃል ነው ላልከው ነገር ሐሳብህ ጋር እስማማለሁም አልስማማም ቸሌንች እፈልጋለሁ ወደ ቁምነገር እየጋበህ ነው ጥሩ ሕዝብ ይጠቅማል 🌴🌴🌴🌴
@user-bq9ps9es7g
@user-bq9ps9es7g Ай бұрын
ቆይ መዝናኛ ነው ፓለቲካ ለይልን ወዳጄ የሰለቸንን ነገር ይዘ መምጣት ጀመርክ በቅርብ እራስ ቁጭ ብለ ታየዋለ ፕሮግራምክን 😂😂
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Ай бұрын
ሰኔ/20/2016 ትንበያ ነው እንዴ ይሄ ነገር?
@MrNolawe
@MrNolawe Ай бұрын
Serko new serto ader endi endi.....benja was that mock or slander!!
@Ras-i12
@Ras-i12 Ай бұрын
Ena melew wedemamachoch nachu enda ?
@chicago9458
@chicago9458 Ай бұрын
የነዚ ተራ የቡናቤት ወይ የወያላ ወሬ ምንም ሕግ ምናምን የማያዉቁ ናቸው
@abelking474
@abelking474 Ай бұрын
ዲያስፖራ እንዳትሸወድ ካአሁን ቦሃላ ገንዘብ እንዳትልክ ወደ አገር ቤት
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 29 күн бұрын
በዘመዶቹ ብዛት ልክ የሃገርን ሀብት ዘርፎ በስማቸው ስላዘዋወረው ባለስልጣን እሳ!? አክስቱ ወይም አጎቱ ከውጪ ልከውለት ነው!? ቦርጩን ገልብጦ እየጠጣ ና እየቃመ ሃገርን የሚዘርፍ ባለስልጣን በሞላበት ሀገር የደም ላብ አልቦት ጥቂት ነገር በሀገሩ ላይ ስለገዛው ስደተኛ ምነው እንቅልፍ አጡ!? ዲያስፖራው እኮ እንደ እነሱ ሀገር ዘርፎ አይደለም ያመጣው::አፈር በልቶ:በብቸኝንነት ተጎድቶ የሚረዳው ሳይኖር በሰው ሀገር ተሰቃይቶ እንጂ::ማን በሰራው ቤት ማን ይኖራል!?
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 29 күн бұрын
እኔ እምለው ሀገር ውስጥ ሌባ ዘራፊ እያለ ከሀገር ውጭ ያለ ያላግባብ ገንዝብ ማምታጣቺን ያለንበት መንግስት ይጨነቅበት እንጅ የኢትዮጵያ መንግስት ምን አገባው?? አንዴ በአፋቸው ነግረውናል ሌላው ማስተባበያ ነው አንዴ የተፉት ነገር ነው no ማለት አለብን!!! ተቃውሞ እንዳይነሳ ነው አይደለም ምናምን ያሉት ውሽት ነው በቃ ሊባሉ ይገባል አዋጁ እንዳይፅድቅ ማድረግ አለብን
@madotube3523
@madotube3523 Ай бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነዉ ነገር ግን ሌባን የማይደግፍ ህግ ሲወጣ መደገፍ ነዉ እንጂ ያልሆነ ዕይታ ባይኖራችሁ ጥሩ ነዉ የብዙ ሰዉ ሀብት የጤንነት አይደለም
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Ай бұрын
በምክኒያትም ያለምክኒያትም እኮ ነው የተባለው ለሰረቀ ሰው መስረቁ በቂ ነው ያልሰረቀም አይነውሀም ካላማረንም አይነት ነው።
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq Ай бұрын
ኤጭ የመድረክ ችሎታ የላቹሁም በተምታታ ሙዚቃ ከማደንቆር ለምን በቀጥታ በወደ ቁም ነገሩ አትገቡም።
@mesafint44
@mesafint44 Ай бұрын
ኤጩ ምን አመጣዉ ? በነፃነት እና በጨዋነት መኮመት አይሻልም ?
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
You mad
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 Ай бұрын
ላሞኛቹ አይናቹሁን ጨፋኑ ጥረ አባባል ነው
@aybyou
@aybyou Ай бұрын
አሥር ጊዜ አቶ ጌድዮን እያላችሁ ለመዘርጠጥ ብትፈልጉም የዶ/ር ማዕረጋቸውን አይሰርዘውም። 🤔
@NasriAbdu
@NasriAbdu Ай бұрын
Ethiopian 😅😅😅 angry of money 🤑🤑🤑
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
We are not hungry of money,oromo leader hungry of money ,,that's why ripping people with low,Justice for Ethiopian😢
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Ай бұрын
ዶክተር ጤሞትዮስ ብትልም ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ 🌴🌴🌴???ችግር ከሌላ ማለቴ ነው መክበር ጥሩ ነው የክብር ዶክተር አይደለም ????🌴🌴🌴
@yonusabdulkadir1063
@yonusabdulkadir1063 Ай бұрын
በጣም የገረመኝ እናንተ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች የሕጉ ሰለባ የሆናችሁ ይመስላል የዐርስት አስጣጣችሁ ሕጉ ቀድሞ መውጣት የነበረብት አሁን ቁርጠኛነት የታየበት ሊበረታታ የሚገባው ነው እንጂ ኢአዲግ የተኛበት ድሮ የታስበ ነው
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ምነው በጦርነት ግዜ?በንሮ ውድነት ግዜ ?120 ሚሊየን ህዝብ ያልተራበው በዲያስፎራው ድጋፉ ነው መንግስት 6 አመት ዛፉ፣ፓርክ ብቻ ነው የሰራ ከማፈናቀልና ከማስገደል ውጭ ጥሩ ነገር አላየሁም ከወያኔ ባሳቹህ አትሰሩ የሰው መዝረፉ
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
እናንተ ለዩቲዪብ ሽቀላ ነው እንጂ መንግስት ካጸደቀው ምን ታመጣላችሁ??ወላጅ😅ሕዝቡ እንደሆነ ለሽ ብሎ ተኝቷል😅😅😅
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei Ай бұрын
Menew yemtawerut alekebachehu ? Zalawe nena ale yagere sew nege yemtafrubeten batekbateru teru new
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
Woyisa anchima yemikemawu genzeb betish yigebal ,anchi eko minsh teneka dem kefila, edme akatla yelefschibetin nibret kenga yibalal shame😮?zare bitbeyi nege timelshalesh free Ethiopian, Justice for Ethiopian😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZewdituWeyesa-iz7ei
@ZewdituWeyesa-iz7ei Ай бұрын
Sorry yetgbaban aymeslegnem leboch alu be billion yemikoter menchu yaltaweke zerafiwoch ensun enji temuamuten yaferanaten ke kuter yemategebawen aydelem tergagu
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
@@ZewdituWeyesa-iz7ei ehte yane dollar silak yih yimetal Yale sidetenga alneberem ,lebawun kemiskinu dekmo balehabit kehonewu meleyet atichilum minalbatm yematfelgut zer woy. Sewu nibret kagengachu belebawochu sim litinetiku tichilalachu gzewun yalaye wukbiya akumu sewu dabo yibla ,kiray yikfelibet ,gebere madaberya yisetewu,menged yezegan shene hig askebru sewu tezawuro yinegid yane selam sisefin hizb yisatefal.zare hizb terbo nibret netekana bet feresa besemay yasteykal
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Concert Bruxelles ZAIKO LANGA LANGA
28:35
TOP CONGO FM
Рет қаралды 133 М.
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 82 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН