ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024

  Рет қаралды 74,032

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

8 күн бұрын

Пікірлер: 720
@otakugamer748
@otakugamer748 7 күн бұрын
ሶፊ እራሱ ልቡ ኦርቶዶክስ ጋ ነው ወደፊት እናያለን እድሜ ብቻ ይስጠን❤
@SolomonKinfe1
@SolomonKinfe1 7 күн бұрын
ጨላዉን ማን ሊሰበስብለት !
@seblet148
@seblet148 7 күн бұрын
😂😂😂😂​@@SolomonKinfe1
@LawofGod
@LawofGod 6 күн бұрын
@@SolomonKinfe1Tich ! setan amlakiwoch! Mane yemchachual! Y deha h nachu behulu melku
@Luna23official
@Luna23official 6 күн бұрын
ካዋጣው መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት። ጌታ እየሱስ ሶፊ ተመልሶ ወደጨለማ በሜዱ ያዝናል እንጂ ሶፊ ወደ ኦርቶዶክስ ሄደ ቀረ የሚጎልበት ክብር የለም
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 күн бұрын
​ጴንጤ ጨለማ ሠዶም ናችሁ ። ሆድ አምላኪ ናችሁ ። ወደ መድሃኔአለም ተመለሱ ።​ሆድ ገንዘብ ከንቱ።።እናንተም ከንቱ ናችሁ ።@@Luna23official
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 7 күн бұрын
እንደ ተዋህዶ ልጅ ይቅርታህን ተቀብያለሁ እንደ ሰው ። ግን እንጀራዋን በልታችሁ አስተምራ ለዚህ ያበቃቻችሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሰደባቹ ሁሉ ዋጋችሁን ሳታገኙ አትቀሩ እንጀራዋን ባበላች ተረከዛችሁን እርነሳችሁባት የጊዜ ጉዳይ ነው ወንድሜ እኔ ሶፊ ደስ ይሚለኝ ዘረኛ አይደለም የአዲስ አበባ ልጅ ስለሁነ እኛ የአዲስ አበባ ልጁች የማንም አፍ መጥረጊያ ሆነናል እኛ ዘር ለገበሬ ነው ብለን የምናምን ነን ያ ማለት ግን ጎሳ የለንም ማለት አይደለም አለን ግን ጠቀሜታው አይታየንም ስለዘር ማውራት የሸገር ልጅ መሆን ጥቅሙ ይህ ነው 😊
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 6 күн бұрын
የኦርቶዶክስን ተረትና ኮተቶቿን አሁንም እቃወማለሁ ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 6 күн бұрын
Egziabher yigtseh mane negne bleh tasebalh teregaga ​@@user-eg3fe5pn9t
@love-bz4ik
@love-bz4ik 6 күн бұрын
short memory. ፋንዲያ የእውነት የተመለሰ መስሎሽ ነው ሌባ ነው አብይ አህመድ መክሮት ነው የጨረቃ ጳጳስነት ይሰጥካል ለኦሮሞ ተብሎ ነው አሁን በቅርብ ወደ ኦርቶዶክስ። ይመለሳል ኸዛኖ ጵጵስና። ይሰጠዋል የቁማሩ style. ነው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 күн бұрын
​@@user-eg3fe5pn9tkoerant manew
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 6 күн бұрын
​@@user-eg3fe5pn9tkehadi Atalay mechem pente alhonim chemlakoch
@saragirma5196
@saragirma5196 6 күн бұрын
ያሬድና ከፍያለው ተቃይሮ በማይቴ ድስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው በመልካምነት ያኑርልን 😢😢😢
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 6 күн бұрын
እስር ቤት እንዲህ ይለውጣል እንዴ
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l 7 күн бұрын
ተባረክ ፡ከይቅርታ በላይ ምንም የለም፡ ንስሃ ግባ ከኣምላክህ ታረቅ ፡እንወድሃለን
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 6 күн бұрын
ዘማሪ ከፍያለዉ እጅግ በጣም የምወዳቸዉ ብዙ መዝሙሮች አሉህ እያዳመጥኩህ ነዉ ያደኩት ከኦርቶዶክስ ስትወጣ በጣም አዘንኩ ከዛም በ ኘሮቴስታንት መዝሙር አወጣህ ተባለ ከዛ በዘረኝነት እና በጥላቻ የሰከረ ሀሳቦችን ማራመድ ጀመርክ ከ አምላክህም ከ ሰዉ ተጣላህ ከዛም ዘፈን አወጣህ ከዛም እራሴን እገድላለሁ አልክ ---- እኔ ግን ሁልጊዜ እፀልያለሁ ያቺ በህልም መጥታ ልጄ ያለችህ እመብርሀን እዉነቱን ልጇ እንዲገልፅል እንድታማልድህ አሁንም በዚህ ደረጃ ተቀይረህ ስላየሁ I’m very happy ስለሁሉም ነገር እንኴን እግዛብሄር ረዳህ ። በመጨረሽ አባትህ በ ወህኒ እያለህ በማጣትህ እና መቅበር ባለመቻል አዝኛለሁ እግዛብሄር መንፈስ ቅዱስ ልኮ ያፅናናህ ሁሌም እንወድሀለን ❤🙏
@danielmeressa7935
@danielmeressa7935 6 күн бұрын
ድንግል ማርያም ወደ አደግህባት ቤተክርስቲያን ትመልስህ
@ayugebre4253
@ayugebre4253 5 күн бұрын
Ke Eyesus wode mariam ?? Ke amilak wode sewu ??
@abebetenaw243
@abebetenaw243 3 күн бұрын
enkef
@tinnatube3252
@tinnatube3252 Күн бұрын
@@ayugebre4253ስላልገባህ ነው
@Roziy179
@Roziy179 6 күн бұрын
ንሰዓ ግባ ቀኖና ውሰድ ቄደር ተጠመቅ እ/ር ልብ ይስጥ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው❤ ሶፊዬ አንተም እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን❤❤❤
@user-uc6hn1gp5h
@user-uc6hn1gp5h 7 күн бұрын
አውነት ነው ይቅር ብያለሁ ያለ እውቀት ተናገርክ በእውቀት ደግሞ ይቅርታ ጠየቅህ እኔ ድሮ በጣም እጠላህ ነበር አሁን ግን በራስህ ጊዜ እንድወድህ አድርገሃልና እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቃልህ ያፅናህ ወንድሜ በድሜ በጤና ይጠብቅህ።
@kidhgs717
@kidhgs717 5 күн бұрын
Enam betam nebere yemitelaw Egziyabher yimesgen endih telewiteh wede kelib temeliseh silayehuk kibirun fetari yiwised egziyabher yimesgen.
@salimbastky452
@salimbastky452 6 күн бұрын
ጌታ ይባረክ! 🙏 😭 ከፌ ያኔ በምታካፍለን የእግዚአብሔር ቃል በብዙ ተጠቅሜአለሁ በሆነው ነገርም አዝኜ ነበር ድጋሚ በዚ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብልሎኛ! 😭😭
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 7 күн бұрын
አንዳንዴ እኔም ባቅሜ ኮሜንት ሳነብ መጥፎ የዘር ስድብ ሳይ የማይሆን ነገር ፅፍለው ከዛ ባረኩት ነገር ተፀፅቼ እጠፍዋለው።ሰው ክፍ ቢሆኑብንሽ በክፍት መመለስ ጥሩ አይደለም
@MekuryaZeru
@MekuryaZeru 6 күн бұрын
Enem
@appleuae7519
@appleuae7519 5 күн бұрын
አምላክ እርዳኝና የሚለው መዝሙርህ ስት ዘምር ትዝ ይልሃል ቅዱስ ሚካኤል ሶሌ አውደምህረት ለይ ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ የውነት መቼም አረሳውም ሰኔ ሚካኤል ጉባኤ ለይ ስዘምር ነበር
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 7 күн бұрын
ይቅርታ መጠየቅ አዋቂነት ነው እይዞህ እግዜር ያጽናክ።
@user-ko9gw1qg7y
@user-ko9gw1qg7y 7 күн бұрын
ሀገሬ ተስፋ አላት በዚ ልክ ተረጋግተክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ቀሪ ጊዜህን አላህ ያሣምልክ
@kiyademe9510
@kiyademe9510 7 күн бұрын
For me he is so smart, brilliant, logically, reasonable and confident.
@yeshiwasmesfin9696
@yeshiwasmesfin9696 6 күн бұрын
ሶፊ ግን የውነት አገልግሎትክ በያሬድና ከፋለ ላይ ግልጥ ወጥቷል። ከፋለ ግን:- መቼም በኢት/ያን ላይ አንተና ልጅ ያሬድ የፈፀማችሁትን ጣሊያንም ሆነ አረብ አላደረገውም። ነገር ግን የሰው ልጅ "ይቅርታ" ካለ ሌላ ምን ይቀረዋል⁉ ይቅርታን አለመቀበል ደግሞ ሌላኛው የጥፋት ዓይነትና ፀረ-እግዚአብሔራዊ ስለሆነ ብዙሐኑ ቢያዝንም ይቅር የመባል መብትክ የተከበረ ነው። ቀሪውን ሕይወትክንና አቋምክንም ፈጣሪ ይርዳክ።
@romanassefa976
@romanassefa976 6 күн бұрын
አንተን እንዲህ ያቀዘቀዘህ እግዚአብሔር ለነአቡናም ይድረስላቸው ሠው እንዲህ ሲመለስ እንዴት ደስ ይላል ያሁሉ ትእቢትህና ዘረኝነትህን የጣለ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እንዲህ ነው ክርስትና
@kasahunenaga5739
@kasahunenaga5739 6 күн бұрын
ተባረክ ካለፈዉ ስህተትህ ስትታረም ማየት የመሠለ ደስታ የለም ይቅርታህን ተቀብያለሁ ወንድሜ ከፌ እንወድሀለን
@mestialmayhu990
@mestialmayhu990 7 күн бұрын
ይቅርታ ትልቅ ነገር ሰው ፍፁም አይደለም ተባረክ❤
@yonasbekuretsion
@yonasbekuretsion 7 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ከይቅርታ በላይ ምን አለ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 күн бұрын
ስለይቅርታህ ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ይገርማል ለመጀመርያ አድ ግዜ ሳየው መጥፎ ንግግር ሲናገር ነበር በጣም ነበር የጠላሁት በግዜው ሰይጣንን እራሱ እደዚህ ሰው የጠላሁት አይመስለኚም መቼም ይቀየራል ብዬ አላሰብኩም ነበር ወደልብህ ስለተመለስህ እግዚአብሔር ይመስገን የማይሳሳት የለም ግን ዋናው ነገር ስህተትን አውቆ መመለስ ነው ልጅ ያሬድ እደኔ አይነቶች እስር ቤት በገቡ ተምረው ይወጡ ነበር ያለው ትክክል ሆኖ አገኘሁት ዘር እየቆጠሩ እሚያጋድሉን ሀይማኔት ከሀይማኖት እዲጋጭ እሚያደርጉት እነዚህ ልጆች የገቡበት እስር ቤት እየያዙ ቢያስገቡዋቸው የጥሞና ግዜ አግኚተው ወደራሳቸው ተመልሰው ይወጣሉ ብዬ አስባለሁ እኔ ተገርሜ ልሞት ነው የሞቱትን አባትክን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን መላ ቤተሰቡን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን
@BELETCH
@BELETCH 4 күн бұрын
ወንድማችን እናቴ ቅደሰት ቤተክርስቲያን ልጅ ና እያለች ናት ወደ ቅደሰት ቤተክርስቲያን ተመለሱ በሩን ክፍት እግዚአብሔር ይቅር በለን ይቅርታ ትልቅነት ነው በርታ ጀግና እግዚአብሔር ይጥብቅ
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 7 күн бұрын
አባትህን (ልጄ ብሎ ያሳደገህን) ያሳደደው ጠላት ጉልበት ያገኘው ቤተክርስቲያን ላይ ሁላችንም እጃችንን ስለሰደድን ነው። ማንም ዛሬ የተጠቀመ መስሎት ዞር ሲልባት ነገ ሁሉም ከእጁ ያገኘዋል። እውነት የረጋ ነው ዝም ብሎ በጊዜው እየተገለጠ ይሄዳል። ቤተክርስቲያን ትጠብቃሃለች ። የሰጠችህን መስክር። እ/ር ይርዳህ።
@Rahelbelete-xw7ye
@Rahelbelete-xw7ye 6 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን ወደ ልብህ ተመለስክ ደስ ብሎኛል አንተ እኮ በጌታ እየሱስ የመስቀል ስራ የተዋጀህ ነህ ከዚ በሃላ አደራ ወደዚ የዘር ቆጠራ አትመለስ ።
@teferibacha2289
@teferibacha2289 7 күн бұрын
ጌታ ይበርክ በጣም ጡሩ ሰው ሆናሃል በዚሁ በርታ ለምለም ወንድሜ ስተትይን ማዎቂቅ ብህልነት ነው ተባረክ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 7 күн бұрын
በዉነት እግዚአብሔር ጨርሶ ያፅናህ ወንሜ አባትን አለመቅበር ከባድነዉ አይዞህ 😭
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 6 күн бұрын
በጣም አዝንብህ ነበር ይገርማል እግዛብሄር ጥሩውንም የጠፉትንም ልጆቹን ይወዳል ትዕግስቱም ወደር የለው 😢🙏 ንሰሀ ገብተህ ወደቤቱ ገብተህ ደሞ ያሳየን ብዙ ጥፋት ጠፍቶል በተናገርካቸው ቃላቶች ነገር ግን እግዛብሄር ልጁ ስለሆንክ በመልካም ልጆቹ ተመስሎ አድኖሀልና እኛም ይቅር እንድንል ከሱ ትዕዛዝ እንዳንወጣ ግድ ነውና ። ቀሪህ ዘመንህን በቤቱ እንድታደርግ እመኝልሀለው🙏 ሆስቱም ተባረክ በተደጋጋሚ የጠፉትን በጎች መገኘታቸውን ስለምታቀርብ የእግዛብሄር ስም ሁሌም ይንገስልን አሜን 🙏
@romanlemma1683
@romanlemma1683 7 күн бұрын
ወይኤ ከፍ ያለው እንኩዋን ወደ ድሮ ጸባይህ መለሰህ ጌታ እንዴት እንደምወድህ እና እንደማከብርህ ነበር እኮ በጣም አስተምረኸኛል ባርከኸኛል
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 7 күн бұрын
🎉
@zewdudefere7494
@zewdudefere7494 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zewdudefere7494
@zewdudefere7494 4 күн бұрын
የተባረከ አይምሮ 1ኛ ቆሮንቶስ 13ን አስተላልፈሀል ተባረክ
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 7 күн бұрын
""ከእግዚአብሔር ካሜራ መሰወር አይቻልም'' መልካም አባባል ነው ተባረክ የማይሳሳት ስው የለም እንዲህ ቅንንነት በተሞላ ማንንነት ይቅርታ መጠየቅህ መታደል ነው ተባረክ አሁንም ተጠንቀቅ ሰይጣን ይርቅርታ ስለሚያናደው ሊፈትንህ ወደ ቀደመው ሊመልስህ ቢታገልህ በርታ ልጀ እናቶችህ እንጸልይልሀለን
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 7 күн бұрын
🎉
@tamir2235
@tamir2235 6 күн бұрын
ከፍያለው ጌታ ስለሰጠህ እድል ስሙ ይባረክ ከዚህ በኋላ ድል እና ሞገስ ይጠብቅሀል❤
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv 5 күн бұрын
ወይ ጉድ የእግዚአብሔር ስራው ድ ንቅ ነው። አንተን በፊት የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በጣም አደገኛ ንግግሮችን ሰምቻለሁ በተለይ ስለጸበሉ ስለሀይማኖት ስለዘረኝነ ት በጣም ዘግናኝ ነበር እውነት ነው የምልህ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ዘማሪ መሆንህን ስሰማ በፊት የዘመርካቸውን መዝሙሮች ሰርች አድርጌ ሳይ በጣም አዘንኩልህ አሁን ደግሞ እንደዚህ ሆነህ ስትመጣ ማርያምን አ ለቀስኩ ወንድሜ እንደዚህ ታርመህ ስለወጣህ ደስ ብሎኛል እኔ የምለው ልጅ ያሬድም እንዲህ ሰው ሆኖ ነው የወጣዉ ዘረኝነት መጥፎነት እስር ቤት ውስጥ እንደሌለ አውቅያለሁ ኢትዬጵያ ያለችውም እስር ቤት ስለሆነ ሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ሌላው ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ቤተክርስቲያን በሯን ከፍታ በይቅርታ በፍቅር ትቀበልሀለች ።እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 7 күн бұрын
አቤት ውበቱ የለሊቱ ሲገለፅ እውነቱ ውበት አለው ለሊቱ የኑሮዬ ለሊት እንደነጋ የማውቅበት የህይወቴ ለሊት ማዳኑን የማይበት የምትለው ዘማሪ ቤቲ በጣም ነው የምወዳት ይሄን መዝሙር አሁን በተግባር አየውት ፈጣሪ አሁን ባለህበት የመስከን መንፈስ ያስቀጥልህ ከፍዬ
@yemeru9732
@yemeru9732 7 күн бұрын
ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ። እኔ ይሄ ትልቅ ነገር የተሸከመ ሰው እንዴት እንደዚህ ይሆናል ብዬ በጣም አዝን ነበር ። አሁን ላንተ ደስ ብሎኛል በርታ ።
@antenehmekonnen1026
@antenehmekonnen1026 6 күн бұрын
Good morning brother Surafeal. Real forgiveness is a blessing and highighst level of maturity. I belive your testimony will change millions of wrong attitude and perspectives My God bless you more and forever, Amen
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እኔ ይቅር ብየሀለው እሚገርም ድንቅ ጭንቅላት አለህ ተጠቀምበት
@bk7202
@bk7202 7 күн бұрын
ሶፍዬ ከዘረኝነት ነፃ ስለሆንክ ተባረክ ከፍያለው ደግሞ አንድዳንድ ሰዎች ቆሻሻ ኮመንት ስያስቀምጡልህ አይተህ ወደ ሆዋላ እንዳትመለስ በርታ በርታ በርታ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 7 күн бұрын
Tekekele tebarekulge 🎉.
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 6 күн бұрын
ከእርሱ የባሰ ቆሻሻ የለም ! ይኼንን በክት ደግሞ አይዞህ ማለት የሰራኽው መጥፎነት ምንም አይልም ብለህ ሽልማት ለመስጠት የተዘጋጀህ ያስመስልብሃል
@bk7202
@bk7202 6 күн бұрын
​@@tesfasenku8093እኔ ሰውን ቆሻሻ አልልም ሰውን ቆሻሻ የሚል ሰው ግን እራሱ ቆሻሻ ስለሆነ ማለት ነው እኔ ስለ ቆሻሻ አስተያየት ነው ያልኩት የነበረው
@bk7202
@bk7202 6 күн бұрын
​እኔ ይቅርታ በማለቱ ነው ያበረታታሁት ይቅርታን የሚቃወም ሰጣንና ልጇቹ ስለሆኑ ማለት ነው ቹ@@tesfasenku8093
@bk7202
@bk7202 6 күн бұрын
​@@tesfasenku8093እስከ ዛሬ ድረስ እየተጫረስን ያለነው አፆዎች ያጠፉትትን የአፀዎች ተከታዮች ይቅርታ ከአለማለታቸው ነው ዘረ ያእቆብ በትግራይ ያፈሰሰው ደም በደብረ ብርሃን ያፈሰሱው ደም ቀላል አይደለም ዛሬ የሚቃወም ትውልድ ወይም ይቅርታ የሚል ሳይሆን ጀግና የሚል ነው ይሚበዛው ለዝያ ነው በከፍያለው ደስ ያለኝ ሌላው ከፍያለው የተለየ ጥፍት አጥፍቶዋል የሚትይው የቱን ነው?
@jemo5716
@jemo5716 7 күн бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር የእግዚአብሔር በቀል ይበልጣል እዉነትክን ነዉ።።።።
@Samitrghh
@Samitrghh 6 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ❤️😀
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 6 күн бұрын
የትም፡ሁን፡ዋናው፡ስፍራ፡መቀያየሩ፡ሳይሆን፡ነብሱን፡ከሰጠህ፡ጌታ፡ጋር፡መስማማት፡እና፡መፅናት፡ነው።ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ይባርክህ።
@biruk5980
@biruk5980 6 күн бұрын
ሰላም ሶፊ እንዴት ነህ የምር ከፌ እንደዚህ ተመልሶ እና ያለፈዉን ነገር ትቶ ይቅርታ መጠየቅ መቻሉ ደስ ይላል !! አንተም በርታ ሶፊ ! ደግሞ ግዜ ነው አሸናፊ እና ጌታ ግን ኢትዮጵያ እንደታሰረች አትቀርም ! ይነጋል !!!
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 6 күн бұрын
ክርስቲያን ነኝ ካልክ ጌታ እየሱስምን ያህል የሰውን ልጅ እንደሚወድ አልገባህም የክርስቶስ ልብ ይኑርህ
@Bura2142
@Bura2142 7 күн бұрын
ጎበዝ ሰው እንድህ ማስተዋል ሲያገኝ ደስ ይለኛል።
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 7 күн бұрын
🎉
@abebetenaw243
@abebetenaw243 3 күн бұрын
tew enj.......alkerebihim
@davemekete7895
@davemekete7895 7 күн бұрын
ይቅርታ ከምንም በላይ ትልቅ ክብር ነው ገ
@emuyegedamu2459
@emuyegedamu2459 7 күн бұрын
የሚገርመው ኦርቶዶክስ የወደደ ይኑር ያልወደደ ይሂድ የሚጎልባት የለም ተጠቃሚዎች እኛው ነን የማይገባውን ለምንናገር ይቅርይበለን ይቅርታ መልካም ነው ይቅርታህን ፈጣሪም ሰውም ይቀበልህ።
@Yibabe-w1y
@Yibabe-w1y 7 күн бұрын
አሉታዊ መልእክት የምትጽፋ የይቅርታ ምንነት ካለመረዳት ይመስለኛልና ይቅርታንውን መቀበል መልካም ነው
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 7 күн бұрын
🎉.
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ብዙ ሰው ላይ መስራት መለወጥ ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@emnet844
@emnet844 6 күн бұрын
Amazing!❤ጌታ ስሙ ይክበር ይመሰገን🙏🏽
@MesiFanta2024
@MesiFanta2024 6 күн бұрын
ወንድሜ ከፍያለው ገና ስጀማምርህ ተው ይቅርብህ ብለን ሃሳብ ሰጥተን ነበር መላሹ ግን ብሎክ ነበር ብዙ ዋጋ ከፍለህ ተጎድተህ መመለስህ ብያሳዝንም ጌታ እንኩዋን ረዳክ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ መመለስም መታደል ነዉ 🙏🏼 ተባረክ 🙏🏼
@kukudejene6485
@kukudejene6485 6 күн бұрын
ማናችንም ንፁ ሆነን ሳይሆን ከዚህ በፊት በምሰጣቸው ቃለምልልሶ በምትናገረው ነገር አዝን ነበር ፈጣሪ ይመስገን እንደዚህ ተረጋግተህ ላልካቸው ነገር ይቅርታ በማለትህ በጣም ደስ ብሎኛል:: ልጅ ያሬድም ባለፈውም ጥሩ ነገር አድርጓል:: ተመስገን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን:: ባጋጠመህ ሀዘን አንተንም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹው:: እንወድሀለን!!!
@haimeteabrham722
@haimeteabrham722 7 күн бұрын
ተባረክ። አትጨነቅ ጌታ ይቅር ብሎሃል። እንወድሃለን። እግዚአብሄር በክርስቶስ ይወድሃል።
@Tewodros_Aman
@Tewodros_Aman 5 күн бұрын
ሶፊ የእብድ መኣት ከምታመጣብን እንደ ያሬድና ከፌ ወደ ቀና መንፈሳቸው የተመለሱ ወንድሞቻችንን ማቅረብ በመጀመርህ ልትመሰገን ይገባሃል። ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 күн бұрын
የልባቹን ተናግራቹ በገዘንብም ተገዝታቹ ሆነ በስሜት ግን ተዛዝበናል እኔ በሃይማኖትና በሀገር የመጣን የስጋ ዘመዶቼም ይሁኔ ባዳ ምሳሌ ነው የምላቹ የተፈታተሽንበት ዘመን ነው ይቅርታቹ ከልብ ከሆነ ጥቅሙ ለራሳቹ ነው ከአንገት በላይ ከሆንም ጉዳቱ እንደዛው ግን ከምንም በላይ በትንታ ለምታልፍ ህይወት ሰውን በብሔሩና በሃይማኖቱ አትጥል ከጥላቻ ውጡ።ከፍያለው አላምንህም አንድ ሁለት አመት በአቋምህ ሳላይህ No ወላዋይ ዥዋዥዌ ስለሆንክ😊
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 7 күн бұрын
ትክክል ነሽ እሱ እግዚአብሔር እውነት ያድርግልት ለነፍሱ መዳን ይሁንለት
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 7 күн бұрын
በትክክል የእውነት አምላክ ይያችው
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 7 күн бұрын
እኛ አማራዎች ፈጣሪን እግዚአብሔርን (አላህን) እንፈራለን እናከብራለን ይቅርታ ሳደርግ ለእርሱ ሳይሆን ለእኔ ነው።። ይቅር በሉ ይቅርታን እንዳታገኙ
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 7 күн бұрын
እንድታገኙ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 7 күн бұрын
Ene bebekule neyekenu EGZABHERN hatyatene yekere belege eyelku sewe nezhe huneta yekereta alemadrrege selemikebdege wendem Alem yekere beyehalhu! Egzabher enkwan mastewale sethe! Egzabher yetebkhe. Tebareke!
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 7 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ።
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 6 күн бұрын
ከፍዬ አተ የጸሎት መልስ ነህ በእውነት ጾም ጸሎት ይቬ ስላተ ጸልያለው. በእውነት ጌታ ወደ አይምሮህ ስለመለሰህ ጌታን አመሰግናለው. አተኮ ጀግና ወጌላዊ ነህ ሰው እማትንቅ. እኛ በአረብ ሃገር የምኖር እህቶችህ. በዝማሬ እድትገለግል ጋብዘንህ ሳትንቀን. ዌልካምጋድ ፋሚሊ የሚባል. ግሩፕ ላይ መተህ አገልግለከናል. እና እኖድሃለን. አሁን. ወደ አገልግሎትህ ብትመለስ ደስ ይለኛል. ጌታ የደገና አምላክ ነው ወድምነት. አርት. ያልከውን ነገር ተወውና. ዝማሬ እጠብቃለን ተባረክ
@bk7202
@bk7202 7 күн бұрын
ተባረኩ ከፍዬ ተባረክ
@ethiopia5036
@ethiopia5036 7 күн бұрын
ስለ እውነት ከይቅርታ በላይ ምን አለ!ፈጣሪ ስለቀየረ አመሰገነዋለው እመነኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታህን ይቀበላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulushewagejarseu7836
@mulushewagejarseu7836 6 күн бұрын
ቱፋ ወድሜ እግዛብሄር አሁንም ልቦናክን ይመልስልክ ወደቤቱ ይጥራክ
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 7 күн бұрын
አተን የቀር አምላክ ሌሎችንም ይቀይራችው አሜን አሜን አሜን በሉ በጣም ደሰ ብሎኛል ይሄልጅ ሲቀር ❤❤❤
@AlemuBelete-co6cd
@AlemuBelete-co6cd 7 күн бұрын
ብቻ እኔ ምንም አልል እግዚአብሔር አምላክ ምህርቱን ይስጠን አሁንም የቀሩትን ልቦናቸውን ይመልስላቸው ሌላ ምንም አልልም እመብርሃን ክፋው ታርቅርህ ሶፍዬ በርታ ቀጥልበት ልጂ ያሬድ ሳስገርመኝ ወንዴሜን ደገምከው ክፋ አይካቹሁ።
@teferaeshetu2140
@teferaeshetu2140 5 күн бұрын
በእውነት ይህ ሁሉ እውነት ከሆነ የሰው ልጅ የመለወጥ አቅምን ምን ያህል እንደሆና የብዙዎች ምሳሌ ትሆናለህና ተባረክ
@melessebereka9513
@melessebereka9513 6 күн бұрын
ከፍዬ በአባትህ ሞት በጣም አዝኛለሁ። እግዚአብሔር ያፅናህ። ደግሞም በእንደዚህ ያለ የመመለስ ልብ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ቀሪ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ እንዲያልቅ ፀሎቴ ነው።
@Metameta-xp7ks
@Metameta-xp7ks 6 күн бұрын
ሶፊ በጣም አሳሳኝ ሰው ለካ ሰው መሆን ይችላል❤
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 4 күн бұрын
ተመስገን በጣም ቆጭተሔኝ ነበር ምክንያቱም አክሱሙ ለንግስ ስንሔድ ወንጌሉን ስለቀመስኩኝ
@medilema9481
@medilema9481 6 күн бұрын
Kafey betam newu yemenawadek yekar le egazehaber damo egazehaber yeradak ena wad emay tewahedo temaleselan ❤ sofesh anetanem enatabekahale lijochachen wad betachu temalesulen ❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 6 күн бұрын
ፓስተር ሶፊ፣ እጅግ ግልፅና አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@hailem9116
@hailem9116 7 күн бұрын
የእውነት ከፍያለው አሁን ነው ከፍ ያልከው ላጠፋህው ነገር ይቅርታ መጠየቅ ጥቅሙ ለራስ ነው
@abebetenaw243
@abebetenaw243 3 күн бұрын
wuy tew bakih
@abnetgmikal
@abnetgmikal 6 күн бұрын
ምህረት አድርገንልሀል/የሚምር ይማር ስለሚል ከቃሉ ስለማናልፍ የምታደርገውን ስለማታውቅ ይቅር ብለንሀል አሁን ግን የምመክርህ ፓስተርነትህን ተው ቁጭ ብለህ ተማር ምክንያቱም አስብ እንዳንተ ያለ ፓስተር ተብሎ መጠራቱ ሊገርምህ ይገባል ስለዚህ ግዜ ይፈልጋል በደንብ ከክርስቶስ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር
@zolatadese
@zolatadese 6 күн бұрын
እኔ ወንድሜ በጣም እጠላ ህ ነበር አሁን ግን እኔም ከንተ ብዙ ትምህርት ተማሪኩ አመሰግናለው ሌሎችንም ታስረው ሳይሆን አሁን ባሉበት ሁነው ፈጣሪ ጡሩሁን ነገር ያናግራቸው ❤
@yemariamgirum
@yemariamgirum 6 күн бұрын
ይቅርታ ትልቅነት ነው ወንድሜ ብዙ ስራ ካንተ እንጠብቃለን በናታችሁ ተባብራችሁ ይሄንን ዘረኝነት ከሐገራችን ላይ አጥፋልን። ኦሮምኛ ቋንቋ ከቻልክ ፍቅርን ለመስበክ ተጠቀምበት።
@GGU900
@GGU900 7 күн бұрын
የኔም ለምን በዚያን መልኩ እንደተነገርክ እረደላው ፈጣሪ ሰለም ና መረጋገትን ይስጥህ ከፌ🙏🙏🙏
@mhartsolomon2316
@mhartsolomon2316 5 күн бұрын
ወንድሜ ከፍያለው ጌታ ይባረከህ ይቅረታ በማለትህ በጣም ትልቅ ሰው ንህ ተባረክ መንገድህ ያማረ ይሁን አይዞህ one love ❤❤
@cr-mr5th
@cr-mr5th 6 күн бұрын
በጣም ደስ አለኝ ጌታ ይባርክህ ሁሉም እንደዚህ ልጅ ነፃ ይውጡ ይቅርታ ብለው ስላም ኑሮ ይሁንልህ ከነገሮኞች ይስውራቹ ወገኖቼ:
@KaleabSamuel-qg1ht
@KaleabSamuel-qg1ht 7 күн бұрын
ኦ ከፌ በግሌ ብዙ ጊዜ ከነገድ ከቋንቋ ''በክቡር ደሙ'' ከተዋጀን በኋላ እንዴት..! ባንተም ብቻ ባይሆን በሎሎች ጌታን ባወቁት ወንድሞቼ አዝን ነበር... ሆኖም ዛሬ የእውነት ባደረግከው በጎ ነገር አይቼ በጣም ደስ ብሎኛል.... ይቅርታና መመለስ ግን እንዴት ያለ ትልቅ ሀይል ነው...!!!😮 ብዙ መልካም ነገሮችን ካንተ እንጠብቃለን...
@eshetutola6764
@eshetutola6764 6 күн бұрын
ከፌ ከዛ ጽንፍ ከረገጠረ የዘረኝነት አስተሳሰብ ወጥተህ ያስከፋሃቸውን ወገኖችንም ይቅርታ ጠይቀህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። በቤተሰብህ ላይ ስለደረሰው መጉላላትና ስለ አባትህ ሞት ፈጣሪ ከልብ የሆነ መጽናናትን ይስጥህ እላለሁ።
@dont464
@dont464 5 күн бұрын
እኔ ከዚህ ልጅ ብቻ ሳይሆን ቡዙ ሰዎች ታስረው ከወጡ በኋላ የእውነት ተቀይረው ሲወጡ ስላየሁ ወላጅ ልጁን ለባህሪ ለውጥ በክፍያ ማሳሰር ከመጀመራቸው በፊት መታሰር ተመኘሁ። በፍፁም ከዚህ ልጅ ለውጥ ጠብቄ ስለማላውቅ ነው።
@selamselam1836
@selamselam1836 6 күн бұрын
ሶፊ ለኦርቶዶክስ ያለህ ክብር ❤❤❤ እግዚአብሄር ያክብርህ
@bernabastadesse6179
@bernabastadesse6179 6 күн бұрын
ትኩረት ለመሳብ (የወቅቱ ዜና ለመሆን) የምትጣደፉ ሁሉ እንዳትወድቁ የወቅቱም ሆነ የዘላለሙ ዜና ወንጌል ነው ወንጌል ክርስቶስ እየሱስ ነው።
@thestar2137
@thestar2137 6 күн бұрын
እየመረረኝም ቢሆን ይቅር ብየሀለሁ አማራን እና ኦርቶዶክስን የሰደብከው ምንም ሊወጣልኝ አልቻለም እስኪ እፀልያለሁ
@gadisahailemariam-ud5go
@gadisahailemariam-ud5go 4 күн бұрын
Respect
@basildetino6842
@basildetino6842 17 сағат бұрын
ኦርቶአማራ ራሱ ተሳዳቢ ሆኖ ምላሽ ሲሰጣቸው ራሳቸውን ሳያዩ እንደ ቂጠ መላጣዋ ዝንጀሮ ራሳቸውን ሳያዩ ነው ቆሻሻ ምላሳቸውን የሚለቁት
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 7 күн бұрын
ቀስ ብለን አይተን አካሀድህን እናደርጋለን የእውነት ተለወጥ ብለን ዝም እንላለን እግዚአብሔር አምላኬ አስበን❤❤
@Daget212
@Daget212 5 күн бұрын
ልጁ ቀና ልብ እንደነበረው ያ ሁሉ ንግግሩ ማስረጃ ነው። በሰአቱ በነበረው እውቀት የኛን እምነትና እውነት በራሱ ትርጉም በንፅፅር ሲገልፅ ያለማወቁ ብቻ ሳይሆን ስለሚያምንበትና ለቆመበት አላማ ያለውን ፅናት አሳይቷል።ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብዙ ጡት ነካሾች እንደዚህ ሲመለሱ ማየት ትናፍቃለች።ብዙዎቻችንን ያሳመምከን ወንድም ከፌ መልሰህ ስላከምከን እናከብርሀለን።
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 7 күн бұрын
የአዲስ ልጅ ነኝ ማንም ምንም ሁን ይቅርታህ ግራንትድ
@abebetenaw243
@abebetenaw243 3 күн бұрын
ebd newko esun amno man joro yesetal
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 6 күн бұрын
ዋናው ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ከልቡ ይቅርታ ጥይቋል እና በተለይ እኛ ኦርቶዶክሶች ከልባችን ይቅር ልንለው ይገባናል ምክንያቱም በእግዚአብሔር በእርሱ ይቅር እንድንባል !!!
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 6 күн бұрын
ጌታ ይባረክ: እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ:: ሰላም ላንተ ይህብ!!
@user-rc7yz6bd8p
@user-rc7yz6bd8p 5 күн бұрын
Obboleessa gara dhifama qabachuun hunda caalaa.macaafni qulqulluunis hamaa hamaadhan hin deebisiin jedha respect bro!!!
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 5 күн бұрын
Wendeme Aleme ayhwe meneyahele sewe endemiwedhe negegerehene enge antene teltenhe anawekeme. Yekereta yemiteyeke sewe ejge telekenete newe. Drrome endalkwe tenadehe newe enji Orthodox weste adghe befesume metefo letehone atcheleme. Fetenwene hulu alfhe bezhe huneta seletemeleske EGZABHER yemesgene. Tebareke EGZABHER yetebkhe🎉.
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 6 күн бұрын
አባቴ ቅንነቱ የዋህነቱ አውነተኛነቱ ደሞም ያልታበቀበት አዋቂነቱ አሳዛኝነቱ ልጆች አሱን የሚያክሉ ልጆች አሉኝ ሆዴ ቡጭ ቡጭ አለብኝ መንፈስ ቅዱስ በጥቂት ሰዓት በኃይል አስተምሮታል ክፍት ልብ ስላለው ተምሯል አሁንሞ ሰይጣንም አለና በዓለም ስላለህ ልትፈተን ትችላለህ አሁን በገባኸው ቃል እንድትጸና ይርዳህ የአባትህንም ሃዘን ጌታ አጽናኙ ክርስቶስ ያጽናናህ አለም ሙሉ አደለችም ፍትሃዊም አደለችም ዛሬም ክፉ ላለመናገር ዋጥ ባደረግኸው ጉዳይ ሁሉ አይዞህ የሚለው መንፈስ ቅዱስ እንደዘመርከው ያጽጽናናህ አግዚአብሔር ይረዳኛል ልጄ አጸልይልሃለሁ በደሙ ተሸፈን !ቤተሰብህንም ክርስቶስ በስሙ ይከልላቸው አገራችን ሰላም ያድርግልን ስለእናትህ ማሰብህ በጣም ማስተዋል ነው የሰጠህ አፉፉፉፊፊፊ በቃ አውነትም ጌታ አበረታህ አኔ ኧኦሮሞ አይደለሁም በቃ ኢትዮጵያዊ ነኝ ቀሪ ዘመንህ ላንተና ለቤተሰብህ ላገራችን ሁሉ ሰላም ይሁን የዲያቢሎስ ስራ በእየሱስ ስም ይፍረሶ !!!! ሁላችንንም አንድ ያድርገን አሜን !!!!
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 5 күн бұрын
ምነው አሜን ብትሉ !?
@merontaye8723
@merontaye8723 7 сағат бұрын
ጌታ ይባርክህ እኔም ጌታን ምህረት ጠይቃለው እውነት ጌታሆይ ይህልጅ መልሰው ወይ ወደራስህ ሰብስበው ለሀገርም ለመፈሳዊም ከጠላትም ጠላት ሆኖ ለይቶለታል ብዬ ነበር በጣም አስለቅሰኽኝ ነበር እደክርስቲያን እደዳነ አማራን አደለም ለትዳር ለጋደኝነት አትጠጉ የተጋባቹ ተፋቱ ብለህ ብዙ ጉድ ነው ያልከው እውነት ጌታ ልብህን ከመለሰ አሜን በአፍህ ይቅርታ ብለህ ሰውን ልታጫርስ ካሰከብ ጌታ እደሚቀጣህ ሙሉ እርግጠኛነኝ ይቅርታህ ብቀበልም አፍህ ላይ ያለ እየመሰለኝ ነው ከእብደት ከተመለስክ አሜን ነው
@yakibeki4037
@yakibeki4037 6 күн бұрын
ወንድም አለም ወድሃለሁ big hug mug and big love and respect
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 3 күн бұрын
በጣም ምታስፈራ ሰው ነበርክ እረጅም ደቂቃ አንተን የማየት አቅሙ አልነበረኝም ዛሬ እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖክ አይቼካለው እግዚአብሔር ይመስገን🙏ሰላም የሆነውን እግዚአብሔርን ልበሱ ለሀገራችንም ሰላምን አውርሱ🙏🙏🙏🙏
@TruthTube1942
@TruthTube1942 5 күн бұрын
እውነት ለመናገር ከፍያለውን ነፃ ወቶ በማየቴ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም እርቤት አብረን ሆነን ከዛወቶ ይቅርታ ለመጠየቅ ጉጉቱን ስላየሁ ወቶም እንደዚህ ይቅርታ ሲጠይቅ በማየቴ ደስብሎኛል
@getienewlengerew1642
@getienewlengerew1642 6 күн бұрын
ሀይማኖትን ከማስተማር በፊት ለማስተማር ብቁ ሁን .እስር ቤት ተምረህ የወጣኸው መጀመሪያ ሀይማኖትህን በደንብ አለመረዳትህን ያሳያል ;ሀይማኖትህን በስሜት ሳይሆን በጽሞና ተገንዘብ
@senusenu5876
@senusenu5876 6 күн бұрын
Wow kefe bezi lik ykrta sleteyek ante betam tlik sew neh kezih befit kal stnager tebke semah neber des ylegn neber behala gin meche endetekeyerk bemaygebavn melku telewiteh ayew ahun demo befitm ewedeh neber ahun demo betam ewedhalew berta zemenu alkuwal endatkeld❤❤❤❤
@DirreGirma
@DirreGirma 6 күн бұрын
ከፌ ሀበሻ ነገር መጠምዘዝ ልማዱ ነው ስለዚህ ቦታ አትስጠው.ንግግርህ እንደ ምግብ ያጠግባል.እ/ር ባለህ ነገር ሁሉ ላይ በረከቱን ያብዛልህ🙏🙏
@hadyalav4972
@hadyalav4972 7 күн бұрын
ውይ በጣም ነው የምወደው በረከት ለምን ወድሜ
@israelgedebu1342
@israelgedebu1342 6 күн бұрын
ይገርማል የሰዉ ልጅ እራሱን ሲያሸንፍ እንዴት ደስ ይላል።ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ከፋለዉ።በርታ ሁሉንም አሸነፍሃል።
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Күн бұрын
Ye eg/r sem yebadek eg/r asetemero yemelesale aunem yeyekeretan leb yeseteh amelake yebatek antem tebarek zemeneh yebarek egna Ethiopian ande nen telate diyabilose qwnqwan debelalek demo enateh yebarekueh❤
@tigist7
@tigist7 5 күн бұрын
ስለአንተ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ከሚፈታተንህ ነገር ይህንን መልካም ለውጥ እንዲጠብቅልህ እመኝልሀለው ፈጣሪ ይርዳህ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 күн бұрын
ከፍ ያለው እንደስምህ እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ ስህተት ተናግረሃል ብለዋል ግን ስለአመንክና ይቅርታ በመጠይቅህ ተባረክ የእግዚአብሔር መንገድ በደምብ ገብተቶሃል እይዞህ ስለአባት ህም እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥህ አይዞህ መንገድህን በእውነት ይተመስረተ ይሁን በርታ ❤❤❤ ይቅርታ ስለጠየቅክ ራስህን አትደብድብ ተባረክ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 6 күн бұрын
ከኢትዮጵያውያን ላይ የዘረኝነት መጥፎ መንፈስ ነው ህዝብን ከትክክለኛ መንገድ ያወጣው ያ መንፈስ ሲወጣ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ያፅናናህ
@user-gu1kr2nb2u
@user-gu1kr2nb2u 5 күн бұрын
የእናትን ፍቅር የገባው የጌታዬን እናት ድንግል ማርያምን ምን አይነት ፍቅርዋ ይገባችሁ ይሆን
@habtemelka
@habtemelka 7 күн бұрын
when i think About you i had a bad filing Because I remember when you come in Protestant religion i blessed my God but within few year you failed and Never i didn't Expected this bad thing from you but know i need say thanks my lord Jesus Christ i hope this is for you Great chance so don't miss it keep it up we love you our best Brother
@have_fun_forever
@have_fun_forever 5 күн бұрын
ተባርክ እውነት እኔም ሰገጤ ብዮ ነበር ማውራት ብቻ በሰሜት ትጎዝ ነበር ።እኔም ይቅርታ አሁን እየበሰልክ መጣህ ጎበዝ ማርምያ ወርደህ መጣ ሰሙ እራሰ ጣፊጭ ነው ከአይማኖት ከቤሔር ነቀፈ መፆዳት አለበት ጎበዝ ልብ ቅርብ ነው።
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 117 М.
የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
1:02:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 3,9 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 20 МЛН
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 34 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 548 М.
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 65 М.
天使他们用各种东西打出节奏#short #angel #clown
0:22
Super Beauty team
Рет қаралды 12 МЛН
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
天使他们用各种东西打出节奏#short #angel #clown
0:22
Super Beauty team
Рет қаралды 12 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН