Doctors Ethiopia : የነርቭ ህመም ሲጅምር ሰውነቶ ሚያሳየው ምልክት// ዶክተርስ ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 140,361

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

3 жыл бұрын

#የMebaEntertainment #DoctorsEthiopia #FanaTelevision

Пікірлер: 310
@eastwest334
@eastwest334 3 жыл бұрын
ማስታወቂያው 5ጊዜ ከትምህርቱ በላይ በዛ ከ አንድግዜ በላይ ባትደግሙት ቢሻሻል በትህትና እንጠይቃለን
@sablelegase2099
@sablelegase2099 Жыл бұрын
Dccďdcd
@user-sm9tu3fb7d
@user-sm9tu3fb7d 3 жыл бұрын
ከምንሰማው ቁም ነገር ይሎቅ በየ መሀሉ የሚገባው ማሰታወቂያ ቢሰተካከል በጣም በዛ ።
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ማስታወቂያ በዛ ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጠቃሚ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዲህ መልካም ወገኖች የሰጠን
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
እባካችሁ የእንቅልፍ ማጣት መፍትሔ ፈልጉልኝ ከድስክ መንሸራተት የተነሳ ቀላል የነርቭ ችግር አለብኝ ምንም ጭንቀት የለብኝም አያመኝም ግን እንቅልፍ የለኝም ሐኪሞችም አላወቁልኝም አደራ እርዱኝ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ል ሂጂ ማር
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ዶክተር ያላወቀው ፈጣሪ ያውቀዋል
@zebibayemer844
@zebibayemer844 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ሙዚቃ ቀንሱት
@ephesonnegash9364
@ephesonnegash9364 2 жыл бұрын
Medihenitu. Yenew. Yemigegnew. Asekayegn. Erdugni. Wendmoche
@SaidaSaida-ed4ob
@SaidaSaida-ed4ob 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣አላህይጠብቅህ
@mahiab6199
@mahiab6199 3 жыл бұрын
ውድ ዶ/ር ስለ ሁሉም በቅድሚያ አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ የእግሮቼን ጣቶች ያመኛል
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፤ዶክተር
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 3 жыл бұрын
ሳይማር ያስተማራችሁን ወገን በመርዳታችሁ በጣም ምስጋና ይገባችኋል ። ግን ሙዚቃዉ ባይበዛ ጥሩ ነው ። ምክንያት ፦ ብዙ ሰዉ ግዜዉን መስዋእት አድረጎ ነው የሚያዳምጠው !!
@amen7986
@amen7986 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ወግቢን እና እግሮቼ በጣም ያመኛል እናካለታሸሁ እንቅለፍ መተኛት አልቻለኩም
@user-qo2um6gi2x
@user-qo2um6gi2x Ай бұрын
Thank you so much for sharing your experience ❤❤
@temesgenjegnamash1814
@temesgenjegnamash1814 2 жыл бұрын
ሰላም ለውድ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ከሁለት ወር ወዲህ የግራ ጭኔ በግራ በኩል ያለው ክፍል እየደነዘዘ አስቸገረኝ በተለይ መደንዘዙ የሚጀምረኝ ተኝቸ ስነሳና ቁጭ ብየ እገሬን ጠረጴዛ ላይ ሳደርግ ይህ ስሜት ይመጣል ሕክምናወን እንዴት ባደርግ ይሻለኛል እንደምትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 9 ай бұрын
ቴንኪዉ ዶክተር በርቱቱቱ❤❤❤❤❤❤❤
@johnghost1738
@johnghost1738 Жыл бұрын
Please sle contraceptive method ,especially calendar or rhythmic method🙏 lelaw degmo tinanish nebsat like kunicha beshtan ayastelalfum sewn slemineksu!?
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh 2 жыл бұрын
በጣም ይረብሻል ማስታወቂያው
@doshowzewdu5547
@doshowzewdu5547 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዶክተር በግራ በኩል ያለው የሰውነት ክፍሌ ከትከሻዬ እስከ ውስጥ እግሬ ድረስ ከፍተኛ የሆነ የማቃጠል ስሜት እያስተናገድኩነው ካመታት በፊት የነርቭ ኮንዲሽን እንዲሁም MRi ቤተል የታየሁ ሲሆን በግራ እግሬ ላይ የመዛልና ቀረት የማለት ችግር ገጥሞኝ ነበር በርግጥ የምርመራ ውጤቴ normal ነው አሁንም የግራ እግር ታማሚ ነኝ መፍትሔ ካለው እባካችሁ አድራሻችሁን ባገኝ
@tufayetufaye6450
@tufayetufaye6450 Жыл бұрын
plsss mastawekiyaw mindinew ande ayibekam.....betam inameseginalen...dr tnkyu
@hanisdesign9390
@hanisdesign9390 3 жыл бұрын
Doctor ena inesthesia tewgeche neber le hikimena amogn keza behula egren denzezogn eskehun yeketlegnal pls nerv new?
@user-kn8qu8zs6b
@user-kn8qu8zs6b 10 ай бұрын
ስለመረጃው አመሰግናለው እኔ በጣም ከወገቤ በታች በጣም እያመመኝ ነው ማስታገሻ መዳኒት መጠቀም
@eliasmathewos1487
@eliasmathewos1487 Жыл бұрын
Dr .endat neh ene mn endehone gira gebitognal ena afen yemeyazi or yemetebatb betemesasayi seat egiren yemeyazi ngr yegatmegnal mn large?
@footballtube8290
@footballtube8290 3 жыл бұрын
Arife nw
@Eho2024
@Eho2024 3 жыл бұрын
ዉድ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እግሬን ያመኛል ከጀመረኝ ሳምንት ሆነኝ ጠዋትና ማታ ነዉ በጣም የሚያመኝ ቅዝቃዤ ሲሰማኝ ይብሳል ቀን ብዙም አያመኝም ምን ይሆን
@adisalem1777
@adisalem1777 2 жыл бұрын
ማስታወቂያው ባይበዛ መልካም ነው።
@-mekiyatube
@-mekiyatube Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር
@gebrekidanbelay6320
@gebrekidanbelay6320 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ እግሬን በጣም ያመኛል ከጉልበቴ በታች እና ጉልበቴ በጣም ነው እሚአመኝ ብርድ አለብኝ እና እባክ ምክር ግን ንገረኝ
@justiceju233
@justiceju233 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ እባክህን ማታ ማታ ስተኛ እንቅልፍ አጣው እግሮቼ ያብጣሉ ሁለቱም የእጆቼ ጣቶች በጣም ይደነዝዙኛል መፋፎቼ ያብጣሉ በጀርባዬ እንዳልተኛ እርጉዝ ነኝ ግራ ተገብቻለሁ አግዘኝ
@sambelealebahw6236
@sambelealebahw6236 Жыл бұрын
ጤናይስ ጥልኝ ዶ/ረ ኢትዬጲያ አሑን እየተከታተልኩነው ግን እኔ እጂግማቃጠል እና ማቨጥ በግራ አካል ማለትም ከጭቅላቴ አገቴን በጣም መገተር እጄአናአጆች ሠጨበጥ መቸገር እና መበሳጨት ለዚህመፍቴሔ ፈልጌነው አመሠ ግናለሁ
@bezaasefa1961
@bezaasefa1961 Жыл бұрын
Selam hekmna alrkm or alrkshm
@addisashebir1579
@addisashebir1579 11 ай бұрын
ትምህርትህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ማስታወቂያው ጆሮየን አሳመመኝ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 9 ай бұрын
😂😂😂
@emuhalid970
@emuhalid970 5 ай бұрын
እርፍ😂
@aynalemdimsu3021
@aynalemdimsu3021 3 жыл бұрын
ዉድ ዶክተር እናመሰግናለን በቴሌግራም እንዴት እምትገኙት 20 አመት ልጅ ታማሚ አለኝ ነርብ አሉኝ መዳኒት አላገኘሁም
@aberhamteka2850
@aberhamteka2850 11 ай бұрын
docter ስለ steg 3 pna ንገረን በናትህ
@yohannestefera6656
@yohannestefera6656 2 жыл бұрын
Thank you for your instructional videos. I am suffering from diebetic neuropathy. Fortunately, I have controlled my glucose below 105 for more than a year but the peripheral neuropathy is still persisting. Please advise me on this specific problem Thank you
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
My brother have a nerve pain called Trigeminal neuralgia do you know anything about that is that what you was saying neuropathy? He's a diabetic too after he get out He's tooth out the nerve started
@JT-yg1hj
@JT-yg1hj 3 жыл бұрын
አደኛ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
t.me/joinchat/Qa-Cdhc654QTbBIq
@HaileMekuriaw
@HaileMekuriaw 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን እኔን መጀመሪያ ሲጀምረኝ እጀን ውስጥ እጀን የመጠዝጠዝ ስሜት ተሠማኝ ከዚያ ሙሉ እጀን ቁርጥማን በመቀጠል አገቴን ያዘኝ ከዚያ እየቆየ ግማሽ እረሴን ከፍሎ ያመኛል ሲያስነጥሰኝ ሙሉ ሰውነቴን ይነዝረኛል።citi scan ተነስቸ normal ኖርማል ነው አሉኝ ምን ትመክረኛለህ ።
@yemu972
@yemu972 Жыл бұрын
እኔ 17 አመቴ ነው እጄ ይንቀጠቀጣል እግሬ እየሄድኩ በመሀል አይታዘዘኝም ወገቤንም ያመኛል በዛ ልይ አግሬም አጄም አልፎ አልፎ ይደነዝዛል በእጄ ትንሽም ትልቅም ነገር መድረግ አልችልም ይንቀጠቀጣል በዚ እድሜ ነርቭ በሽታ አለ እንዴ ችላ ብዬ እየተውኩ እየበሰብኝ ነው እባክህ መልሱን ንገረኝ
@bestway3288
@bestway3288 3 жыл бұрын
Dr sela CIDP video seralen thanks
@geteneshabebe7099
@geteneshabebe7099 Жыл бұрын
ደክተርስ እንዴትናችሁ ለረጅምጊዜ ራስምታት ያመኝነበር ከቅርብጊዜበኋላ በግራበኩል ይደነዝዘኛል ምንይሻለኛል
@meskimeski3469
@meskimeski3469 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ግራ ጎኔ ሁሌም ያመኛል ሙሉ ምርመራ ስመረመር ምንም የለብሽም ተባለ ግን ያመኛል ትክሻየን ክዴን ጎኔን እግሬን በቀን አዴ እሚዋጥ አዝዘዉ ቡና ሻይ ኮካ የሚያነቃቃ ነገር አትዉሰጅ ብለዉ ግን አልተሻለኝም ምን ይሆን ዶክተር እስኪ ከጭንቀት አዉጣኝ ንገረኝ
@makiyefiker5923
@makiyefiker5923 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ሁለቱም እጄ nerve ቀኝ እጄ በጣም ነርቭ ያወጣል በተለይ ሙቀት ሰዓት ላይ በዛን ግዜ እጄ ይከብደኛል ነርቩን ስነካ ያመኛል እስክ መላ በለኝ
@xcvvbn3529
@xcvvbn3529 2 жыл бұрын
ደክተር እባክህን ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 ай бұрын
እናቴ ታክማ ምንም ለውጥ የላትም በሃገር ውስጥ የተሻለ ህክምና የት ብንወስዳት ትድናለች እባክህን ዶክተር ንገረን ❤
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Жыл бұрын
እርየእጂመዛልምክንያትምንድነውመልስልኝዶክተር
@hananhamid6541
@hananhamid6541 Жыл бұрын
ዶክትር እህቴ እራሳን ያማታል አገታን ያቃጥላታል እና ሀኪም ስተድ የነርብ መቆጣት ነው አሉ ደም መርምረው የመዳን አቅም አለው ወይ
@faeizayasin440
@faeizayasin440 Жыл бұрын
ዶክተር ምልክቶቹ አብዛኛው ይስማኛል እና ቆየብኚ ምንላርግ.
@bellademeke8265
@bellademeke8265 Жыл бұрын
ለምትሰጡን ሙያዊ ምክር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የሡኳር ሕመምተኛ ነኝ ኢንሱሊን እጠቀማለሁ አስራ አምስት ዓመት ሆኖኛል ከ10" ደቂቃ በላይ ከቆምኩ ወይም በእግሬ ከተራመድኩ ይደነዝዘኛል አሁን ደግሞ ግራ እጄ የሚንቀሳቀስ ንዝረትና ማቃጠል በቀን ብዙ ጊዜ እየደጋገመ ያቃጥለኛል ምን ላድርግ ?
@menalelias7674
@menalelias7674 8 ай бұрын
እኔ በባብር ስሄድ ወይም የሆነ ፀሎት ቦታ ቁጭ ብዬ በጣም እቅልፍ እቅልፍ የሚመስል ማዞር ያለበት አይነት ስሜት ይሰማኛል ቶሎ ብዬ በመቆም በመቀሳቀስ እሸውደዋለሁ ምድነው
@yaredloveful
@yaredloveful Жыл бұрын
2 ቃል አውርተክ ማስተወቂያ ደሞ ድምፁ ለማየት አይጋብዝም ይህወ ዘግቼዋለሁኝ ።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 жыл бұрын
ምንድን ነው በየ ስከንዱ ማስታወቅያ
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 2 жыл бұрын
ደክተር ለቤትህ አድስ ነኝ ጥያቄ ነበረኝ እናቴን ነርብ በሽታ ነው ብለዋት ታክማ ነበር በኮሮና ምክንያት መልሳ ሳትታከም ቀረች አሁን እግሬን ይነስረኛል ትላለች የት ወስጀ ላሳክማት
@hiwotaklilu9355
@hiwotaklilu9355 2 жыл бұрын
የእግር ህመም ነዉ ያለብኝ። ሁለቱንም ውስጥ እግሬን ያመኛል ።ስሜቱ ደግሞ የመቆጠጥ ፣የማቃጠል ስሜት አለኝ ።ግን ስኳር አለብኝ ሀኪም ነርቭ ይሆናል አሉኝ መድሀኒትም አዘዉልኛል የመድሀኒቱ ስም pregabalin ነዉ ብዙ ለዉጥ የለውም እናም መፋትሄዉ ምንድን ነዉ።
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 Жыл бұрын
እጄን ይደነዝዘኛል የ ነርቭ ችግር የለብሽም አሉኝ ምን ሊሆን ይችል በጣም ተቸገርኩ እባክህ እርዳኝ
@fetiyaakmel1514
@fetiyaakmel1514 3 жыл бұрын
Doktor egan yamngal medafea eyemenmne new alunge sergeri tebyea maderg feraw endeat large
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ዶክተር ካየህው መልስልኝ የህቴ ልጅ ተወልዶወ እስተአምስት ወርድርስ ደህነነው ህመሙየጀመርው ከዛበሆላነው እሱውም በሽታው እራሰውን ችሎ አይቀመጥም ማለቴ መጎለትም መቦደድ ወይም ማውራት አይችልም ያማለት ያለቅሳል ይጫወታል ግን ምግብ ብዙው አይወስድ ደሴ በግልም በመንግስትም ሀኪቤት አሳይተንው ሲወለድ ታፍኖ ነው እሚሉት ምንም መዳኒት የለውም አሉው እራጅ ይነሳልን ብንል አያስፍልገው ይሄ አሉው ይህ ምንድነው መፍትሄው ስንልም ዝብላችሁ ተከባከቡት እየገደፍችሁ ማስቀመጥ አለማምዱውት ብቻ አሉውን በአላህ እዳታልፍን አድስአባም እሪፍር ጣፎልን ብንል ያው ነው እሚሉው ለምን አንጥፍም አሉን መድሀኒቱውስ ምን ሊሆን ይችላል ዶክተር
@dewelzeorthodox3170
@dewelzeorthodox3170 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርስ ኢትዮጵያዎች እናቴን በጣም ያማታል የመርሳት ሕመም ነዉ ቴሌግራማቹን አስቀምጡልኝ በሕክምና አሳይቼአት ብሬን ሰርጀሪ ማድረግ አለባት ተባልኩኝ ምክንያቱ ደግሞ ብሬን ፍሉድ መብዛትና ዝዉዉር አለማድረጉ ነዉ ዌስት አለመሆን
@zanbytuop6836
@zanbytuop6836 3 жыл бұрын
ዶክትር ልትምርትክ በጣም እንምሰግናልን ግን እኔ ሁሊም አፈንጮይን ይደፈነኝል ነፈጥ ነግርም ያሰንጥሰኝል ሁሊም ጥዋት ጥዋት
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
አቦ ማስታወቂያቹ ያበሳጫል!ተውኩት ማዳማጤን
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Masalef ticheyalesh eko scroll eyaregish
@jemilamohammed3021
@jemilamohammed3021 3 жыл бұрын
Mastawkia bezaw
@MatthewBrothersET
@MatthewBrothersET 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 2 жыл бұрын
እናቴ የተሰቃየችነዉ መድሀኔቱንምድነዉ
@neimatube1
@neimatube1 2 жыл бұрын
እናቴ በጠም ታመሌች ናርቪ በሽታ ነው አለ ዶክቶር ክንንነ መርፍ ሰቶሀል ግን ምንም ለውጥ የለሁም እጁነ እግሩሀ ነው የምሀመት 😭😭😭😭
@user-tk6gg4ob3t
@user-tk6gg4ob3t Жыл бұрын
አላህያሽርልሽየኔምእናትእንደዝሁአሟታልግንእራሷንነውየሚያማት
@amenaomar9826
@amenaomar9826 Жыл бұрын
​@@user-tk6gg4ob3tእኔም አያቴን አሞብኛል መድሃኒት እምታውቁት ካለ ንገሪኝ በስደት ሆኘ እዳላጣት ፈርቻለሁ።
@huluyereta2449
@huluyereta2449 8 ай бұрын
ዶክተርዪ አንድ እጄ ይንቀጠቀጣል አልፎ አልፎ ደግሞ ይደነዝዛል ምን ይሻለኛል
@user-om5kh8rb3l
@user-om5kh8rb3l 5 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ያለሁት ክፍለሀገር ነኝ እናትና አባቴ እግራቸው ለይ ህመም አለ ለምሳሌ እረዘም ያለ መንገዲ ሲሄዱ የመዛል ምልክት ዲንገት ሳያስቡት እግራቸው ይሰንፋል ምክንያቱ አልገባኝም
@HelenTariku-mi1uv
@HelenTariku-mi1uv 3 ай бұрын
እባክህ ዶክተር እናቴ ታማለች አኪቤት ስትሄድ ይሄ ነው ሊላት አልቻሉም የሚያማት ጥርሶ ጨዉ ጨዉ ይላታል ከንፈራ ወደ አንድ በኩል አዘምኖዋል አንድ አይን እንደልብ አይታዘዝም ስትስቅ ይጨፈናል እባክህ መፍትሄ በቲጂ ብታወራት እናቴ አና የት እንምጣ ተባበረን
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h 2 жыл бұрын
ኧረ ዶክተር እኔ እጀ ይደነዝዛል ቀኝ ጣጦቸ አሁን ደግሞ ቀኝ እጀ ስተኛ በጣም ደንዝዞኝ ደንግጨ እነሣለሁ ያለሁት አረብ አገር ነው ምን ይብቃኝ
@user-ul7iu7mc5b
@user-ul7iu7mc5b 2 жыл бұрын
ዱክተረ እኔ በጣም እግረና እጅ ይደነዝዛል በዛላይ ጀረባየን ያቃጥለኝል ጭንቅ ይለኝል መልስልኝ
@tinsaemekonen1584
@tinsaemekonen1584 5 ай бұрын
Slemesten yehkmna agelglot enamesegnen Dr. Ene ታይፈስ አሞኝ መርፌ በታፋየ ሰተውኝ ታመምኩ ብርድ ሲሆን በጣም ያመኛል ስቆምም እደዛው ህክምና ሂጀ የነርቭ መድሀኒት ሰተውኝ ብዙለውጥ የለውም በዚህ ላይ ምን ይመክሩኛል
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 8 ай бұрын
ጤና ይሥጥልኚ ዶክተር በመጀመሪያ ለትምህርቱ እናመሰግናል ክበርልን ዶክተር በምታምነው አምላይ ይዠካለው እዳታልፈኚ መልሥልኚ ወድሜ በነርቭ በሺታ አየተሰቃየብኚ ነው እባክ መፍትሄ ንገረኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@seidahmed5763
@seidahmed5763 3 ай бұрын
ዳክተር ለመታከምካድጨምርሮ ስትይጨርሳል እባክህ እናቴበጣምታማለት አቅሜሚችልከሆነላሳክማትነው
@shewamekonen83
@shewamekonen83 2 жыл бұрын
እረ ወንድሜ ሳምንት ሆነኝ ግራ እግሬን እና ግራ እጄን ይደነዝዘኛል ምን ላድርግ የግፊት መዳኒትም አለኝ አሏቋረጥኩም
@aydakamil8711
@aydakamil8711 Жыл бұрын
አረ ተሰቃየሁ ድንገት ከተቀመጥኩበት ስነሳ ጭንቅላቴ እጅ እና እግር ሲደነዝዝ አይነት ስሜት ይሰማኛል እና በዚህ ሳቢያ ሚዛኔን መጠበቅ አልችልም ራሴን ባልስትም ግን እወድቃለሁ የምን ምልክት ነው ፕሊስ ንገሩኝ
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 3 жыл бұрын
Good jop
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
Thanks
@user-lu4nv4ir2s
@user-lu4nv4ir2s Жыл бұрын
በአረበኛ የነረቭ በሺታ ምን እንደሚባል ንገሩኝ በአላህ አልሻል አለኝ ያልታከምኩበት ቦታየለም ግን አልተሻለኝም
@sumekhalid5804
@sumekhalid5804 2 жыл бұрын
Doctor takamecha senesa betam yazoragal kezam yechalemebegal chenkelate mulu sawenetan yedanazezagal
@zeyinebmoola5036
@zeyinebmoola5036 2 жыл бұрын
በፈጠሪህ መልስልኝ ሁኔ ከእንቅልፌ ስነሳ ሰውነቴ በጣም ይሞቃል ።እራሴንም ለሰላሳ ቀቂቃ ያክል በጣም ውጥር ወድርጎ ይይዘኛል ።የምን ምልክት ሊሆን ይችላል ።በምን አይነት ምርመራስ ብመረመት በሽታው ሊገኝ ይችላል።ሀገር ውጭ ስለሆነ ያለሁት ህክምና ስሄድም ዝም ብለው መርምረው ክኒን ብቻ ይሰጣሉጅ ይህ ነው አይሉም
@hayatwonde5762
@hayatwonde5762 2 жыл бұрын
አረ ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን እሰኪ
@tube-sw3py
@tube-sw3py 3 жыл бұрын
ስልካቹ ካለ ያለሁት ሳዐዉዲ ነኝ pllss እርዳታቹን እፈልጋለው
@bayoubisrat
@bayoubisrat 2 жыл бұрын
አደራሻችሁን ብትልኩልኝ
@seadamohammed1491
@seadamohammed1491 3 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ከቻልክ ውዲሜ መልስልኚ ቀን እጄን ያመኛል ብዙንጊዜ. ስፅፍ በት እና ካባዲ ነገር ከያዝኩ እንዲሁም ወዴታቺ ከዘቀዘቅኩት ያመኛል በተለይ መሃል ጣቴን እስከትከሻየ ይስማኛል
@mmmnnn7878
@mmmnnn7878 3 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው በተለይ ስተኛ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
ስለ ጥያቄህ እናመሰግናለን መልሱን በቅርብ እንመልሳለን
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 3 жыл бұрын
አዎ የእኔም ችግር ነው ያልሄድኩበት ህክምና የለም አገር ውስጥም ውጪም ግን ለሊት ልክ አይኔን ስገልጥ በየተራ የእጆቼ መዳፍ ከድንዛዜ ይወጣል ቀስ እያለ ዛሬ አንዱ ነገ አንዱ
@user-kv5tt8lt8q
@user-kv5tt8lt8q 3 жыл бұрын
የኔ በዝህ ሳይሆን በመስመር እባክህ ቁጥር
@user-kv5tt8lt8q
@user-kv5tt8lt8q 3 жыл бұрын
0583163229 ሰላም ሰላም ዶክተር በፈጣሪስም ተባበረኝ መልስ አላገኘሁም ስልኬ እሄው ጥያቄ አለኝ ተባበረኝ
@comdeabera1373
@comdeabera1373 3 жыл бұрын
D/r selam eyalku የ gera ege 90% በሰልት tekorto neber behekemena 60% teserto neber tatoche liseru alchalum: endegena maserate yicalal??
@samrihaile2062
@samrihaile2062 3 жыл бұрын
ዶ/ር እኔ ጀርባየን በጣም ያቃጥለኛል ሆስፒታል ስሄድ ነርቭ ነዉ አሉኝ ስቀመጥ እና ስተኛ ይብሳል እንቅስቃሴ ሳደርግ ትንሽ ይሻለኛል ግን መድኃኒት ብወስድም ምንም ሊሻለኝ አልቻለም አሁን ሁለት ዓመት ሆነኝ መፍትሔዉ ምንድን ነዉ ?
@user-bn8eq9ts9o
@user-bn8eq9ts9o 2 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@aanyawoka1530
@aanyawoka1530 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@hiwotlegese9743
@hiwotlegese9743 Жыл бұрын
Mastawaqawu yirebishal timirtu arif na bare
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ማስታወቂያው
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ አታብዙ
@seadaborenatube1215
@seadaborenatube1215 2 жыл бұрын
ዶክተር ስልክ አስቀምጥልን
@user-mp6cg9ln9q
@user-mp6cg9ln9q 3 жыл бұрын
እባኮትን ዶክተር ምክሮትን አጋሩኝ አጎቴ ከብዙ ህክምና በኋላ የነርብ እጢ ነው ተባለ ለ opprasi አመች አይደለም በጨረር ነው የሚወጣ እናም እኛ አንችልም አ አ ጥቁር አንበሳ መሄድ አለብህ ተባለ በአቅም ጉዳይ ስለምንዘገይ እስከዛ ምን እናድርግ
@user-ih1hy2gz2t
@user-ih1hy2gz2t 27 күн бұрын
ሰላም እህቴ አጎትሽ ታከመ እስኪ ነገሪኝ አባቴ በነርቭ እየተሰቃየብኝ ነው
@user-lp9bi8bl6f
@user-lp9bi8bl6f 3 ай бұрын
ፊቴን ትንሽ እደማዞር አረገኝ የንፋስ ግጭት ነው ምን ላርግ
@mebamathewos5809
@mebamathewos5809 3 жыл бұрын
Doctors Ethiopia 👌👌
@user-xc9gc5ux2g
@user-xc9gc5ux2g 2 жыл бұрын
ምድን ነው ማስታወቂያው በዛ እሳ
@wallelignehunegnaw7754
@wallelignehunegnaw7754 2 жыл бұрын
ዶር ኢትዮጵያ እንዴት ናችሁ ከ2 አመት በፊት በቀኝ ትከሻየ ላይ ብርድ ነገር አመመኝና ተሸለኝ ከ2 አመት በኋላ ግን ከትከሻየ ጀምሮ እስከ ቀኝ እጅ ጣቴ ድረስ ያለማቋረጥ ይጠዘጥዘኛል ምን ይሆን ምክኒያቱ መፍትሔውስ!
@user-jp6sh1be9e
@user-jp6sh1be9e 11 ай бұрын
እኔም ይነክሰኛል ግን ሀኪም አልሄድኩም
@beke7025
@beke7025 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ እግሬን እና እጄን በጣም ያንቀጠቅጠኛል እድሜዬ 29 ነው የሚብስብኝ ሲርበኝ ነው
@hubehube5931
@hubehube5931 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚ ያደርገኛል ምን ይሆን ግራ ገብቶኛል
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 Жыл бұрын
​@@hubehube5931 እኔም ብዚ ግዜ ሀኪም ሄድኩኝ ምንም አለየ
@falmilelisa8467
@falmilelisa8467 3 жыл бұрын
ሠላም ይብዛላችሁ፡፡ እኔ በግራ ጆሮዬ ላይ እንደ ሞተር ድምጽ መጮህ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥሯል፡፡ የነርቭ መድሀኒት ተብሎ ከሆስፒታል ቢሰጠኝ ቀንና ሌሊት ስላስተኛኝ አቋረጥኩት፡፡ እናንተ ጋ ብመጣ መብቴ አገኝ ይሆን?
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
እኔ ግራ እጄ 3 ጣቴ ብቻ ይደነዝዘኛል ያቃጥለኛል አመሰግናለሁ
@salamsallam1720
@salamsallam1720 3 жыл бұрын
እኔ ከወገቤ በታች ይጠዘጥዘኛል ከጉልበቴ በታች ከቁርጭምጭሚቴ በላይ ይደነዝዘኛል መንገድ እየሄድኩ ይተሳሰርብኛል
@omuhekemazed2664
@omuhekemazed2664 2 жыл бұрын
አላህ የታመሞትን ያሺራቸው በበሺታው የተጠቁ ሰዎች ምን አይነት ምግቦችነው የሚውሰዱት ይመከራል
@eses143
@eses143 Жыл бұрын
አሚን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
አሚን 🤲
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ከ5 አመት በፊት በጣም የመኝ ነበር በህክምና ተሽሎኛል ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አለቀቀኝም በአንድ በኩል ፊቴን በአንድ በኩል ወገቤን እግሬን በጣም ያስቸግረኛል ብዙ መራመድ ብዙ መቆም እንዲሁም እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ
@user-lu4nv4ir2s
@user-lu4nv4ir2s Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አንድ ጎኔን እያመመኝ እራሴነው ቅንድቤን ጪምር ምን ላርግ በምን ተሻለሺ አይኔን አንዱን ላጠፋኝነው መልሺልኝ እህቴ
@user-ih1hy2gz2t
@user-ih1hy2gz2t 27 күн бұрын
የት ሀኪም ቤት ታክመህ ዳንክ ንገረኝ አባቴ እየተሰቃየብኝ ነው
@faeizayasin440
@faeizayasin440 Жыл бұрын
ዶክተር ስልክህን አስቀምጥልኚ
@atrislle8749
@atrislle8749 Жыл бұрын
እራሴን በጣምምምም ያመኛል አይኔንም በተመሳሳይ ምን ሊሆን ይችላል ዶክቶር
@AsnakechNigusu
@AsnakechNigusu 5 ай бұрын
Dr begziabher teredagn menta lijoche kewelku 5 wore honegn lijoche ayinachew wusti bilenachew yergebegebal meftewu mindenw
@user-co3tx9un8p
@user-co3tx9un8p 6 ай бұрын
ሠላም:ዶክተር:እኔ አድጎኔን:ነውየሚቃጥለኝ:ፍኛየን:በጣም:የአቃጥለኛል:ሰቀመጥ:ይብሰብኛል:ባክህ:ዶክተር:ንገርኝ:ጀርባየም:ይጮሀል
@tgsisthaile7176
@tgsisthaile7176 9 ай бұрын
ማስታወቂያክ
@erahemamahammed6354
@erahemamahammed6354 2 жыл бұрын
እናቴበዝህበሽታታማብኝአለይእኔበስደትነኝበስደትላይጭቀትከባድነው መድሀኒትአለው
@user-tk6gg4ob3t
@user-tk6gg4ob3t Жыл бұрын
እረእኔምግራገብቶኛል ዱአእንደራረግ እህት
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 16 МЛН
የነርቭ ህመም
10:19
Ministry of Health - Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
የአንገት, እራስ እና የትከሻ ህመም መፍትሄዎች
18:25
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 10 М.
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 12 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 13 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 15 МЛН