ዶክተር ወዳጄነህ - ከሶፍያ ሽባባው ጋር የነበረው የትዳር ህይወት ለምን ፈረሰ ??

  Рет қаралды 674,413

Sheger Daily ሸገር ዴይሊ

Sheger Daily ሸገር ዴይሊ

2 жыл бұрын

Sheger Daily - News | Awaze News | Merara Gudina | Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | Teddy Afro Demo Be Abay | New Ethiopian Music | TPLF Zehabesha Special | Alemneh WASE ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana Bc l Abel Birhanu , jewar mohamme

Пікірлер: 403
@sisaybelay24
@sisaybelay24 Жыл бұрын
ጆሲዬ እውነት ለመናገር የአንተ ቶክ ሾው እጅግ ተወዳጅ እና አስተማሪ ነውና በተጠናከረ መልኩ ይህንን ሾው ብትቀጥልበት በጣም ደስተኛ ነኝ በነገራችን ላይ ዶ/ር ወዳጄነህ በየትኛውም ሁኔታ ሳየው የተሠጠው የአዕምሮው ምሁራዊ ልእልናው ሁሌም ይደንቀኛል በትዳር ሕይወቱ ጉዳይ የገለፀው ጉዳይ ለብዙዎቻችን በዚህ ችግር ላለፍንም ሆነ ለምንኖሮ አስተማሪ ነው የተማረ ይግደለኝ የሚለው አባባል በግሌ ለዶ/ር ወዳጄነህ ይገባዋል ።
@zaharazahara188
@zaharazahara188 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁለታችሁንም ለልጆቻችሁ ሰትሉ ያሰማማችሁ ኢንሻአላ
@genetgenethaile3832
@genetgenethaile3832 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አስተሳሰብህን በጣም ወድጄዋለሁ በተለይ ለልጆቾህ ያለህ ነገር በጣም ልቤን ነካው አላገባም ልጆቼን ማሳደግ እፈልጋለሁ ስትል ደስ አለኝ እኔም የአንተን ህይወት እጋራለሁ ግን ኦናት ነኝ የ3ልጆች እናት የእኔ ልጆቾ አባት ግን እንደአንተ አይነት ሰው አይደለም ለልጆቹ ምንም ግድ የሌለው ሰው ነው በዚህም ልቤ ሁልጊዜ ያዝንበታል አንተን ስሰማ ግንበጣሞ ገረመኝ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ለካ አልኩኝ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ፈጣሪ በመንገድሽ ይሁን
@mesiredu6173
@mesiredu6173 Жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እናትነት ትልቅ ክብር ነው የሁላችንም ነገር ተመሳሳይ ነው ውዴ
@centsole5410
@centsole5410 3 ай бұрын
ወደ ፊት ባልሽ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ አይዞሽ የኔ እናት
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 2 жыл бұрын
ዶከተር ወዳጄነህ በጣም ግልፅና ትሁት ሰው ነህ በአንተና በሶፊ መካከል ተለያይታችሁ ነገርግን በአንድ ጎጆ ባትኖሩም ተሳስባችሁና ለ ልጆቻችሁ በፍቅር ስለምትኖሩ አከብራችኃለሁ። በይቅርታ እንደገና አብራችሁ ብትኖሩም እላለሁ።
@nebyoudaniel-he3xx
@nebyoudaniel-he3xx 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ሚስት እኮ አለችው::
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
ደክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው እና ነገሮችን የሚመለከትበት መንገዶቹን በጣም የማደንቅለት ሰው ነው!! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለታለሁ!!!!!
@sarahj1999
@sarahj1999 Жыл бұрын
እድትታረቁ ተመኝሁ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
@@sarahj1999 ምኞቴም ፀሎቴም ነው
@bisratasitatke2858
@bisratasitatke2858 Жыл бұрын
2
@kidestgeorge5581
@kidestgeorge5581 Жыл бұрын
እባካችሁ አንድ ላይ ሁኑ፣ ጌታ ይርዳችሁ።
@meseretberhanu2745
@meseretberhanu2745 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ አሁንም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና እባክህን ፀልየህ ወደ ትዳርህ ተመለስ ሶፊንም ጌታ ይረዳታል እና ትዳርን የሚያፈርሰው ዋናው ጠላት ሠይጣን ነው ይህንን ደግሞ ለእናንተ ማስረዳት አያስፈልግም፡፡አሁን ግን ያለፈውን ሁሉ ትታችሁ የምህረት አምላክ የሆነውን እግዚአብሔርን ምህረት ለምናችሁ ተስማሙና በአንድ ላይ ባልና ሚስት ሆናችሁ ልጆቻችሁን እያሳደጋችሁ ጌታንም አገልግሉት፡፡ ዶ/ር እኔ በአንተ አገልግሎት በጣም ተባርኬ በብዙ ተጠቅሜ በጌታ ቤትም በትዳሬም ፀንቼ ቆይቻለሁ፡፤ያውም በአካል ተገኝተህ አስተምረህኝ ሳይሆን በቪድዮ ነበር ያንተን ካሴት ስሲማ የነበረው ታዲያ በጣም ነበር ጌታ በአንተ ተጠቅሞ የሠራን፡፡ አደራ እልሀለሁ ሠይጣን ለዚያ ብሎ ሊበቀልህ ፈልጎ ነውና ቶሎ ወስነህ ተመለስ፡፡እግዚአብሔር ግን ውለታን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም አመፀኛም አይደለምና ይራራል፡፡ እና ክፉውን አሳፍሩት እንዳልተሳካለት አሳዩት፡፡ ያለፈውን ሁሉ እርሱት ሁለተኛ አታስቡት፡፡ ሶፊም እባክሽን ለጌታ ክብር ይሆናልና ተመለሽና ቤትሽን አድሽው፡፡ በጣም የምወዳችሁ እህታችሁ ነኝ፡፡
@negedelemma7021
@negedelemma7021 Жыл бұрын
ሶፊም ዶ/ር ወዳጄነህም ጥሩ ሰዎች ስለሆናችሁ ሁሌም የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ አምላክ ሁሌም የፈቀደውንና የወደደውን ያድርግላችሁ
@almaayala4768
@almaayala4768 Жыл бұрын
ወዳጅነህ እኮ❤ ታረቁ ከሶፊ ጋር
@sarateketay5432
@sarateketay5432 Жыл бұрын
የኔ አስትዋይ በጣም ብዙ ነገር ካተ ተምሪያለሁ መምህሬ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
እንሻአላህ ዳግመኛ ከባለቤትህ ጋር ታርቃችሁ ልጄቻችሁን ታስደስታላችሁ።
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
My wish,
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኪ እግዚአብሔር ያርግላቸው
@user-sq5xo3nh9y
@user-sq5xo3nh9y Жыл бұрын
@@annatikuye9603 ደምሪኝ
@user-sq5xo3nh9y
@user-sq5xo3nh9y Жыл бұрын
@@user-no6dm8fw1d ደምሪኝ
@hiwotgeremew6381
@hiwotgeremew6381 Жыл бұрын
@@user-no6dm8fw1d w.ffd
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd Жыл бұрын
ከሶፊያ ጋር አብራችሁ ኑሩ እግዚአብሔር በልጅ ባርኩዋቹሃል ባህሪያችሁን እርስ በርስ ትተዋወቃላችሁ አዲስ ሚሆን ነገር የለም ያለፈውን ትታችሁ በይቅርታ ተቻችላችሁ ብትኖሩ ደስ ይላል ።
@ezraman1186
@ezraman1186 Жыл бұрын
ሁለም እዲኸ ሰላማዊ የሆነፍቺ በመረዳዳት ቢሆን ይመሰጣል ነገርግን የማይቻል ከሆነ ነው በሁለታችሁ መሀል ግን አሁንም እግዚአብሄር አለ አይዞኸ
@KibralemLisanwork
@KibralemLisanwork 3 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄ ነህ እጅግ በጣም ትሁት እና አስተዋይ ሰው ነህ አካባሪህ ነኝ ።
@angezuo671
@angezuo671 2 ай бұрын
比心♥️比心♥️🔥🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁለታችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጥ እግዚአብሔር ድንቅ ፍቅር ናችሁ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ዶክተር ወዳጄነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ጆስዬ የኔ የዋህ
@bertukanali7780
@bertukanali7780 Жыл бұрын
I am praying to God to both of you to start all over again! It’s possible with God! forgiveness
@tsionslays
@tsionslays 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ አሳብክ ለልጆች ጠንቅ ነዉ ባይሆን እነሱ እራሳቸውን ሲችሉ ታገባለህ ወንድ ልጅ ግዜ አለዉ ወይም ከልጆችክ እናት ጋር አንድ ትሆናላችሁ ሁሉን እግዚአብሄር ነዉየሚያዉቀዉ 2እወዳችዋለዉ አብሶ ስለ አለም እናት ድንግማርያም ክብር አለክ ❤
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 Жыл бұрын
ከመጀመርያም ዶ/ር ወዳጄነህ ከማግባቱም በፊት የቸገረው ሰው እንዳልሆነ በትምህርቶም በሥራም የተሟላ ኑሮ የነበረው ሰው ነበረና ሀብቷን አይቶ አላገባም ። ደግሞ ከትውልዱም ከአስተዳደጉም በጨዋ ቤተሰብ የወጣ ትሁት ሰው እንደነበረ አውቃለሁ። ስለባለቤቱ የፕሪዚደንት ሚስትነት አገር ውስጥ እንዴት ነበረ የሚለው ይቅርና ባጭሩ በእምነቱ ሳይጠነክር በጥድፍያ የተደረገ በመሆኑ ይህ ሆኗል መጽሄቶች የባለቤቱን አንተርቪው በወቅቱ በ ወዳጄነህ ላይ የቀረበው ጥሩ አልነበረም ይህን ሁሉ አልፎ ዛሬም በጌታ ቆሞ በርትቶ ማየቴ ጌታን አመሰግናለሁ የረዳው ጌታ ይባረክ።
@abejedaba
@abejedaba Жыл бұрын
ዳግም በልጆቻችሁ ምክንያት አብራችሁ እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ አብዝቼም እመኛለሁ
@angezuo671
@angezuo671 2 ай бұрын
亲爱的小心肝宝贝:比心♥️比心♥️🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@user-no1lt3bt6i
@user-no1lt3bt6i 2 ай бұрын
ቤትህ መምራት ሳችል ቀርተህ ሚስተህ መፍታትህ እንደ ጀግና ታወራለህ
@babyfuntime9616
@babyfuntime9616 25 күн бұрын
Stop being judged mental, you don't know what he went through and what they're going through.
@Bekkam22
@Bekkam22 Жыл бұрын
ጆሲዬ please የማስታረቅ ልምድህን ተጠቅመህ ደ/ር ወዳጀነህን ከሶፊያ ጋር ብታስታርቃችው የእግዚአብሔርን ፍላጎት አሳካህ ማለት ነው።እግዚአብሔር እርቅን ፣ፍቅርን ነው የሚፈልገው የዶ/ር ወዳጀነህና ሶፊያ ተለያይተው አይለያዩም ምክንያቱም እግዚአብሔር በፍሬ ባርኳቸዋል።ሰለዚህ ጆሲዬ ወንድሜ የቻልከውን ሁሉ አድርገህ በአንድ ጣራ ስር የሚሆኑበትን ነገር እንድትፈጥር በድንግል ማሪያም ልጅ በሆነው በሀያሉ እግዚአብሔር ስም ዝቅ ብዬ እለምንሃለሁ።አመሰግናለሁ
@baritutamiru6045
@baritutamiru6045 Жыл бұрын
From
@sisaybelay24
@sisaybelay24 Жыл бұрын
ጆሲ እኔም ይህን ሃሳብ እጋራለሁ ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ ሃትሪኩ ስትጠይቀው በእሱ በኩል ለ3ኛ ጊዜ እንዳማያደርገው ሲገልጽ የሶፊያን አላውቅም ሲል ለመታረቅ እሷ እሺ ካለች በእሱ በኩል ብዙ እሚያስቸግር አይመስለኝም ሽምግልናው እንሚሳካልህና አስደሳች የሆነ ድንገቴ ቃለ መጠይቅ እንጠብቃለን።
@tilahunamare5996
@tilahunamare5996 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም በል ወይም ቅድስት ማርያም በል ቅድስናዋን አትርሳ
@edenvogel3722
@edenvogel3722 Жыл бұрын
@@sisaybelay24 🎉0:00 0:00 ❤ون❤
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Жыл бұрын
Who r u እንዲ ምትለዉ የድንግል ማርያም ፈጣሪ ይርዳቸዉ
@centsole5410
@centsole5410 3 ай бұрын
ዶ/ር ሰታወራ እንደነበርከው የመፋታት ዕድል ትልቅ የሚሆነው 1ኛ ከተፋቱ ቤተሰቦች ከሆነ ብለሃልና ምናልባት የልጆቻችሁ ነገር ሊያሳስባቹ ይሆናል እና pls ያለውን ነገር በንግግር ጨርሳቹ ወደ መጀመሪያ ኑሯቹ ብትመለሱ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይረዳችኃል ዶ/ር በጣም ነው ማከብርህ ! 🙏
@nebyoudaniel-he3xx
@nebyoudaniel-he3xx 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ሚስት እኮ አለችው::
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ ትልቅ ሰው ነህ ሶፊም ከዚህ በኋላ ልጅነት የለም ስለዚህ ለልጆች ስትሉ አንድ ብትሆኑ ጥሩ ነው ካልሆነ እንግዲህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ምርቃት እወዳለሁ ብለህ የለ 🙏🙏🙏
@nebyoudaniel-he3xx
@nebyoudaniel-he3xx 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ሚስት እኮ አለችው::
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk Ай бұрын
Agibito yefeta bealem yemejemereya seaw aydelem degagimeh/sh yemejemereya mist alechiw min malet neaw gineous lay indemezegeb neaw?
@yilmaaklilu5615
@yilmaaklilu5615 Жыл бұрын
ተመልሳችሁ አንድ ላይ ኑሩ
@sine4297
@sine4297 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጅነህ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ
@wearenothingwithoutlove5337
@wearenothingwithoutlove5337 Жыл бұрын
ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ባንድ ላይ ያኑራችሁ የፍቅር አምላክ መሀላችሁ ይግባ ጠላትን ያርቅላችሁ
@AbaynehWoldhana
@AbaynehWoldhana Ай бұрын
ወደጄ የለፈ አልፈዋል አሁን ግን ከሚስቱ ጋር ለህይወትም ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር በጣም ይጠቅማል ከልጆችህ እናት በመናገጋር ተስማምተህ ሕይወትህን ቀጥል እላለሁ ።
@azebkassa3380
@azebkassa3380 Жыл бұрын
በጣም ምወደዉ ሰዉ ደ /ር ወዳጄነ ሰብናዉ ዉበት እዉቀት ያለዉ ሰዉ እስማርት የሆነሰዉ
@getteshome6501
@getteshome6501 Жыл бұрын
በጣም የሚሰለችና የተደጋገም ንግግር! ብዙ ጊዜ በተለያየ ሚድያ ሰማነው
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
I appreciate your honesty and willingness to share your experience. You are only human and we all mistakes.
@yordanosgirma5022
@yordanosgirma5022 15 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊት ወጣት ነኝ በጣም ነዉ የማከብርህ ዶክተር
@ududhhdhfhf3732
@ududhhdhfhf3732 Жыл бұрын
ሁሉም የሚችል አምላክ መልሶ አንድ ያርጋቹ ምኞቴ ነው
@user-kd1bf6sn3i
@user-kd1bf6sn3i 2 ай бұрын
His teachings or conversation in the area of divorce.is Right and attractive .
@milehighlimo3813
@milehighlimo3813 5 ай бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ቃለ መጠየቅ ነዉ ፣ ሁላቸዉም ትልቅና አዋቂ ሰወች ነዉ በርቱ
@hiwottesema575
@hiwottesema575 Жыл бұрын
አንደ ዶ/ር ወዳጄነህ አይነት ሰዎች ከእለታት አንድ ቀን ነው የሚገኙት።ነገሮችን የሚያይበት እይታ ያስደንቀኛል።
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c Жыл бұрын
በጣም አትማሪ ነው እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@Biniam8212
@Biniam8212 Жыл бұрын
Jussie, my brother, if you are very happy that you are back to work, God blessus 🙏🙏🤞🤞❤️❤️👑👑✝️✝️
@TeshomeAtire1965Tutoria-ck4it
@TeshomeAtire1965Tutoria-ck4it 2 ай бұрын
Thank you Dr.Wadajeneh. I love your ways of communication in all advices. As I understood from your history with Sofia, you t are telling her kindness and you have two children. This is great and you are still 75% together. I hope your remarriage because loneliness is not good.
@FiraolGelana
@FiraolGelana Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሁለት አፍ የለሁም እኮ ዶክተር አሁንም ከእርሱ ጋር ተሰማማ ሰላም ይኑር
@user-tr9gv3fn8z
@user-tr9gv3fn8z Жыл бұрын
ወድማችን ፈጣሪከባለቤትህያስማማችሁ ልጇቻችሁን እድታሳድጉ ደግሞትታረቃላችሁፈጣሪይረዳችኋል
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Ай бұрын
ግልዕነትህ ዳክተር ወዳጄ ነህ።እናመስግናለን።ለያ ለመዳም ቅመሞች አስተምረን
@elsabethtessema1842
@elsabethtessema1842 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላልና አምላካችን ሆይ ታሪክ ተቀይሮ ዶር እና ሶፊ አብረው እጅግ ያማረ ህይወት ሰተሀቸው አብረው ከልጆቻቸው ጋ ሆነው በጣም በቅርብ አሳየን። የጎደላቸውን የተጣሉበትን አንተ ሞልተህ አድሰህ እጅግ አፋቅረህ እንደገና በትዳር ሲኖሩ አሳየን ጌታ ሆይ አንተ ትችላለህ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ብትታረቁስ?የጌታ መንፈስ አይለያችሁ ።አሜን!!!!!!!!
@tidbin6905
@tidbin6905 Жыл бұрын
ውይ እመቤቴን የዘላለም ፀሎቴ የሁለቱ መልሶ መገናኘት እንደው እመብርሀን አርጋው ማርያምን የኔን ደስታ ሳልኩት
@AddisuAlem-yl6xd
@AddisuAlem-yl6xd 27 күн бұрын
እግዛብሔርን የምታውቆ ሰወች ናችሁ!!!!!
@ezraawoke3621
@ezraawoke3621 Жыл бұрын
ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችናግልፅነት የተሞላበት መልስ ከመሆኑ አልፎ አስተማሪም ነው:: የትዳር የመጀመሪያው መለኪያ ለብዙ አመታት መተዋወቅና መጠናናት ግድ ይላል:: ከዚያ አልፎ የሁለቱም ቤተሰቦች በጋብቻቸው መስማማት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ያ ካልሆነ ጋብቻው ዘለቄታዊ ሳይሆን ጊዚያዊ ነው::
@AlazerAbata
@AlazerAbata Ай бұрын
የዶክቶር ወደጄነህ ግልጸኝነት ደስ ሲል ተለያይተችሁም የምተሰዩት ፍቅር እጅግ ይደነቀል መልካሙን ሁሉ እማነለሁ
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 Жыл бұрын
Great advisor Dr. Mahrene. My favorite person. God bless you
@sameulweldehiwet3800
@sameulweldehiwet3800 Жыл бұрын
Thanks for sharing Dr w and joss bro
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 24 күн бұрын
ልጆቹን እያታለሉ ወላጆቻቸው ኣብረው እንዳይሆኑ ስነልቦናቸዉን የሚያሳምኑ ተንኮለኞች እንዳሉ እና በ መጽሔት ስማቸዉን ሲያጠፉ የነበሩት የቀን ጅቦች እንደሆኑ ባለማወቃቸው ይዉህናቸው ያሳዝናሉ ሶፊ እና ወዳጄነህ
@yohannesghebrezghi7594
@yohannesghebrezghi7594 2 жыл бұрын
I wish you guises live together by forgetting/ forgiving the past being together is better than living alone any one of us are not living forever and we don’t know what’s going on tomorrow… wishing you guises the best God Bless you guise
@abebamahashe9
@abebamahashe9 Жыл бұрын
Very educational!!! Thank you so much l really appreciate you and respect you 🙏 ❤️
@asresachyaso42
@asresachyaso42 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ የኔ የዋህ ቅልስልስ ስወድህ መንፈሳዊ ሂወትህ በጣም ሰው ይስባል የተቃናና የሰመረ ትዳር እንዲኖርህ እመኝልሀለሁ
@enanugelaw3803
@enanugelaw3803 Жыл бұрын
ጆሲ እንዴት ነህ በጣም ጠፍተሃል ለምን የሆን? እነደዚህ ታሪክ ያላቸውን ሰው እየፈለግህ የምታስተዋውቀው ነገር ተመችቶኛል ግን የጠፋህበትን ምክንያት ለአድናቂዎችህ ብትነግረን
@ethioittutorial6005
@ethioittutorial6005 Жыл бұрын
Great interview
@user-gc6ob1qq5m
@user-gc6ob1qq5m 2 ай бұрын
እኔን ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው ሁለቱም ትሁት እና ቅን መሆናቸው ያስደስተኛል ኑሩልን
@wagayebeyene6542
@wagayebeyene6542 Жыл бұрын
ዶ/ር መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳርህን ያስተካክልልህ
@jesusismylord6569
@jesusismylord6569 Жыл бұрын
ከሶፍ ጋ አሁንም አብሯቸው ብትኖሩ ደስላል❤
@fadiwli7105
@fadiwli7105 Жыл бұрын
٢٣٤خ
@GojaTada
@GojaTada 25 күн бұрын
ተባረክ፣አተ፣መልኬም፣ሰዉ፣ነህ
@kibirumardasa9693
@kibirumardasa9693 Жыл бұрын
God bless you!
@yaberalij7508
@yaberalij7508 Жыл бұрын
ሶፊ የእውነት ደግ ነች የ260 መንገድ ስንት እንደከፈለችኝ መገመት ይከብዳል ,ቃልዋን አክብሪ ነች
@minalejesus9097
@minalejesus9097 Жыл бұрын
ጠላት ስራዉ ይፍረስ ለመልካም አይተጋም ለማፋታት ትጉ ነዉ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 4 ай бұрын
ያለ ትዳር መኖር ከባድ አጥያት ነውና እባክህ አግባ። ❤❤❤😢😢
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
ውይ መለያየት
@AssbuTilahun
@AssbuTilahun 18 күн бұрын
Great proud to Dr wedajeneh
@familyeffort5881
@familyeffort5881 Жыл бұрын
Good and very complicated
@simonberhane6450
@simonberhane6450 Жыл бұрын
You are one of the models in you-tube i wish God will re-unite you again
@user-ns3cv3gq2p
@user-ns3cv3gq2p Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይካስህ ወንድማችን
@mekiyamohammed5682
@mekiyamohammed5682 Жыл бұрын
እባካቹህን ለልጆቻችሁ ስትሉ ታረቁ
@angezuo671
@angezuo671 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@ehetnesheberhunbekele8102
@ehetnesheberhunbekele8102 Жыл бұрын
ትክክል ነህ ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ የምጠቃበት ነገር ይህ ነው ነገር ግን ብዙም ልባም ስላልሆንኩ ነው መሰለኝ እጐዳበታለሁ፡፡ እርግጠኛ ነኝ የእኔ ቢጤ ብዙ ሴቶች ይኖራሉ ብየ አስባለሁ፡፡ ስለዚህ ምን ማድረግ እንዳለብን ብትመክረን ደስ ይለኛል፡፡
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o Жыл бұрын
ሠላማችሑ ብዝት ይበል ሁለታችሑም እማከብራችሁ. ባለሙያ ሰው ናችሑ
@user-df9xf9vt3s
@user-df9xf9vt3s 3 ай бұрын
የእግዜአብሔር መንፈስ ፍታ አይልም ስለዚሕ አትቀልድ ያንም ያዝ ያንንም ለቀቅ አታደርግ ጌታ ይርዳሕ
@user-ii6zs8tk6e
@user-ii6zs8tk6e 4 ай бұрын
ወይ ዶክተር ወዳጄነህ ዛሬ እንኳን አላናደድከኝም
@LOVEETHIOPIA303
@LOVEETHIOPIA303 Жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ ጨዋ ጨዋ ሚጫወቱት ነገረ😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@dariktefera1394
@dariktefera1394 Жыл бұрын
Somehow educational. Every marriage is not perfect we skip so many thigs for each other for the ske of saving the marriage especially having children together.
@saniethiohabeshaanki
@saniethiohabeshaanki Жыл бұрын
Dr Wedajeneh Liyu Sew New.. I Like Him🙏🙏
@alganehwmariam5970
@alganehwmariam5970 5 ай бұрын
ጆሲ እባክህን እነዚህን ተመልሰው ወደ ትዳራቸው ተመልሰው እንዲገቡ አርጋቸው ትዳርን ለማቆየትና። ዘላቂነት እንዲኖረው ሞኝ መሆንንም ይጠይቃል ; ጆሲስ ብትሆን በጣም ከዚህ በፊት በነበረህ ሚዲያና ታደርገው በነበረው በጎ ተግባርህ የማደንቅህ ነውና ከዚህ በሁዋላ ያለ ትዳር መቆየት የለብህምና አግብተህ ትዳር መስርተህ እንድሰማ እፈልጋለሁ።
@HituSule
@HituSule 13 күн бұрын
ጆሲዬ አንተ ትለያለህ ሁሉም ያምርብሃል 😊ወደ ቲቪ ሾው ሰራህ ብትመለሰ ደሰ ይለናል?
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 5 ай бұрын
God bless you Dr.
@user-jc9ox6zh4q
@user-jc9ox6zh4q 7 күн бұрын
የኔ ምሳሌ ❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
በትቢት ከተጋባህ በትቢት ትፋታለህ አለ አይ ዶክተር ወዳጀነህ ይመችህ😂😂😂😂
@flexa_fro3163
@flexa_fro3163 Жыл бұрын
Tenbit new not tebit
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔም ስቂአለሁ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ ዶክተር ወዳጄነህ በዚህ ምክንያት ምንም በቂ ነው ሊባል በማይችል ትዳርህን ማጣትህ ልቤን ነው የነካው ለትዳራችው መፍረስ ምክንያት የሆኑ ሁሉ ፈጣሪ መቼም በጊዜው ይፈርድባቸዋል.እረጅም ዘመንን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ .
@meryem1143
@meryem1143 4 ай бұрын
አላህ ሁለታቹም ወደ ሀቁ ጎዳና ወደ እስልምና ይምራቹ ያረብ ትዳራቹ ያማረ እንዲሆን ሁለቱንም አገር እንዲያምርላቹ ምኞቴ ነው።።
@robelr1012
@robelr1012 3 ай бұрын
ከመቼ ወዲህ እስልምና ጥሩ ትዳር ኣላችሁ? 1 ወንድ ለ4 ሴት መጋራት ነው?
@meryem1143
@meryem1143 3 ай бұрын
@@robelr1012 እና በዝሙት እይሻላል እንዴ?
@robelr1012
@robelr1012 3 ай бұрын
@@meryem1143 kezmut lemedan 1 bal le1 set enji 1bal le 4 set aydelem
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 Жыл бұрын
ምርጥ ሰዎችች ስወዳችሁሁ
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Жыл бұрын
Greatest man Dr wodajeneh
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 Жыл бұрын
ሌላ የተደበቀ ሚስጥር ከሌለ የሶፊያ ምክንያት ለፍች የሚዳርግ ይሆናል ብየ አላምንም ምክንያቱም ከአንድም ሁለት ወልደው እያሉ መለያየት በራሱ ሀጢያት ስለሆነ
@eyobtesfamariam1683
@eyobtesfamariam1683 Ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ንግግረህ በህሉም መደብ ምታቅርባቸው መልክት የእናቴ ቃንቃ ትግርኛ እንካን ብሆን ከኣስመራ ወደ ኣዲስ ሲመጣ ብቀን ረድዮ የስማሁት ነው ቅባ ስእል እይሳፕልኩ የስው ታሪክና ብህል ያወቁት ያደግኩት እንደወጣት ማታ ወደ ምተበት ቤት ሲገባ ብቲቪ መዝናኛ በ ያየለሁ ያንተ መደብ ብከናዳ ትንሽ ግዜ ስያገኝ ያይሁት ይህ መደብ ስለቀቕ ኣላይሁትም ግን የሂወት ታሪክን ይህ ሽግር ያስለፍክ ኣይመለኝም ንበር ማንም ስው ውን ኣይጥብቅም ይሁን እንጂ ኣንድንገር ብትዳር ውስጥ ምኖሩ ሁሉም ስው እንደ ጥሩ ባለ ትዳርና እንደጅግና ራሱ ማያውቅ ሰው ትዳር ያልሁኖሉት ይቀልዳል ይወራል፡እውነተኛ ፍቅር የትዳር መሰረት ነው።ፍቅር ከጎደለ ግን ትዳር ይፍርሳል ብፈርስ ግን ልጅህ የትዳራቹ መሰረት ፍሬ ናቸው፡፡ስው ደሞ ብትዳር መነሩ ያለመነሩ ኣደለም ሚገለጸው የታሪኩ ምነሻው ባህሩኡና ከህዝብ ምያስታውወቀው እውቀት ያለው ሞያ ስጦታ ነው ።ብምጻፍ ብትግርኛ ብብሉይ ኪዳን እና በኣዲስ ኪዳን ያለው ስያነብብ ስለ ፍቺ ልጌታቸን እዮሱስ ኽርስቶ ስብከት ሲሰጥ ሙሴ ፍቺ እንደፈቀደላቸው፡ማስፈቀዱ ትክክለኛ ምሆኑን ያለሞሆኑን ብግደሎ እምነት ሲጠይቁት እንድብለው ነው የመለስላቸው የልባቹ ትሪ ( ቀናው ልቢ ያለመኖራቸው ) ነው የፈቅርድላቹ እኔ ደሞ የሙሴ ሕግ ለማፍረስ ኣደለሁም የመጣሁት ብሎ ኣስተምሮ ይስጥ ነበር በዚን ወቅት ወዳጄህ እምነትህ ጴንጠ ይሁን ኣይሁን ኣያውቅም እኔ ግን ኦርቶዶክስ ብሆን ብሰው እምነት ሊፈርድ ኣይፈልግም ስለ መጽሓፍ ቕዱስ ያለህን እወቀትና ፡ትርጋሜ ትክክለኛ ሞሆኑ ተስፋ ኣድርጌ ነው ምልእክቴ ምያስተላልፍልህ ከ ባለቤትህ የልጆጅህ እናት ወደ ትዳርህ እንድትመለስ ኣንድቀን ትስፋ ኣድርጋልሁ፡፡ራስ እግዝብሔት ወደትዳራ እንድትመለስ ይጠራታል ምያለያየቸሁ ንገር ምፍቺ ኣንዳቹ እሺ ይሁን ብላቹ እንድትቀርቡት ኣንድ ያኣንድ ምያቃት ታሪክ ባልዋ ወደ ትዳሩ እንድትመለስ ይተጠቀበት ሲስተም እንግርህ ኣለሁ ሃይ በለኝ ብቻ፡
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Жыл бұрын
ጆሲ ግን ጋዜጠኛ ከመሆንክ በፊት በደንብ ትሬኒንግ ማረግ አለብክ
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 Жыл бұрын
That’s our culture we do t stand out life’s it’s wrong… this man is amazing very sad for him
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome Жыл бұрын
yen Melkam Docter Wedajen Bewant Rejm Edam Emngelhalew
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 5 ай бұрын
ሶፊያ እንኳን ቀረችበት እንኳን ለትዳር ለሀገር የማትሆን ተሳዳቢ ለሰው ክብር የሌላት ሰማይና ምድር ናቸው ይሄ የጴንጤዎች ችግር ነው ተጋቡ ብሎናል ተፋቱ ብሎናል 😂😂😂 ቀልድ ነው እንዴ ትዳር ግን ዶ/ር ግን የተሳሳትከው የቺን ጨበሬ ከምታገባ አስቴርን በአንተ ፀባይ ማስተካከል ትችል ነበር አንተ በጣም ትህትናህ ማንንም ያገራል መልካም ሴት ብትሆን አንተን የመሰለ የልጆቿን አባት አትፈታም ነበር አሁንስ ምን ሰላም አላት በሚዲያ የፈረደባትን በተ ክርስቲያን ስትቦጭቅ ነው ምትውለው ደግ ናት አትበል ለልጆቿ ሊሆን ይችላል ለሰው ግን ክብር የላትም አንተን ግን በጣም እናከብርሀለን
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 Жыл бұрын
Do/c melkam sew neh tebark bebezu 👉ke sofi gar plic aberachew nuru🙏🙏🙏😢
@denekewtizazu5442
@denekewtizazu5442 Жыл бұрын
ሳልሞት በህይወተ ስጋ እያለሁ ባገኛቸውና እግዚዓብሔር ከቀባቸው የእውቀት በረከት እኔንም ቢቀቡኝ ብየ ከምመኛቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ዶ/ር ወዳጀነህ መሃረነ ነው።ትለይብኛለህ።
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 Жыл бұрын
YetNsh talaq sew Jose tebareklgn
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
አዎ
@ezranigussie-official
@ezranigussie-official Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አዋቂም አላዋቂም ነው የሚመስለው 1ኛ ልጆቻችን ላይ ምንም ችግር የለም እንዴት ማለት ይቻላል ? የአባትን እና የእናትን ፍቅር የማያዩ ልጆች እየሳደጉ ሁለተኛ መ ና ወሳኙ ከመጀመርያው ችግሩ አልተማረም 3 ተኛ ወደ ሁለተኛው ትዳር ሲገባ ቀድሞ መስራት ያለበትን ስራ አልሰራም ሌላው ደሞ የመጀመሪያውን እሱ እንዳለው መንፈሳዊ ብስለት ስለጎደለው ነው ሁለተኛውም ላይ መንፈሳዊ ብስለይ አይታይበትም ስለመፅሄቶች ያወራወም ቢሆን ፀሀፊዎቹ የፅሁፋቸውን አላማ አስቀምጠው ነበር እነሱም ልክ ናቸው የሚያስብል ሀሳብ አላቸው ከባለመፅሄቶች ጋር የነበርው ችግር ሁለተኛ ጋብቻን ዲስካሬጅ አድርግ አንተን የሚከተሉ ብዙ ወጣቶች አሉ የሚል ጉድይ ነበር የዶክተር ወዳጄነህ የትዳር ህይወት ለብዙዎች ትምጅርት እንደሚወጣው እርግጠኛ ነኝ ግን እሱ በሚለው መልክ ብቻ አይደለም እኔ በግሌ አድናቂው ብቻ ሳልሆን አክባሪውም እንደ ወንድም የማያውቀኝ ወዳጁ ነኝ እግዚአብሄር የቀረው ዘመንህን ይባርክ።
@sisayt5318
@sisayt5318 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጠው።ጆሲ ለአንተም ይስጥህ። በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም። ዶ፡ር ወዳጄነህ ትምህርትህን ሰምቼ አልጠግብም፣ከልጆቼ ርቄ ስለምኖር ለኔ ብዙትምህርት እየሰጠኝ ነው እና ተከታተሉ ፣ተማሩ እላለሁ ሁሌ ።ልጆችህ ይባረኩ ፣ጆሲ፣እንደ እግዚያብሄር፣ፍቃድ ፣ይሁንና ከሶፊ ጋር ብታስማማቸው በጣም ደስ ይለኛል።ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@zennymen
@zennymen 5 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ውሸታም ቀጣፊ ሰው ነው የእኛ ህዝብ ብስለት ስለሌለን እየተቅለሰለሰ ታዋቂ ለመሆን እየሰራ ነው::
@getachewadelow8279
@getachewadelow8279 Жыл бұрын
Dr.Wodajene, is one of elite person, versatile and spiritual man. I appreciate him for he is frank and genuine person. May God keep him safe in Jesus name.
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 17 күн бұрын
ዶክተር በጣምአሳዘንኸኝ እባክህ ብቻህን አትሁንአግባ
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 Жыл бұрын
ስወድክኮ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ሶፊን ተመልስህ አግባት ዶክተር
@saraaraya1758
@saraaraya1758 Жыл бұрын
Egziyabhear teamratu bzu new 1 yargachihu with Sofia
@Helen-bf8jt
@Helen-bf8jt Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ የምር ልዩ ነህ
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН