አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ

  Рет қаралды 387,237

Qin Liboch

Qin Liboch

20 күн бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distributio

Пікірлер: 862
@user-ez8gd8zx6x
@user-ez8gd8zx6x 18 күн бұрын
ወገኖች የምትሰጡት አስተያየት ግን 🤪🤪አሜሪካ ቤትና መኪና በብድር ነው የምትሉ ብድርም ለመበደርም አቅም ለዛ ብድር ብቁ መሆን ያስፈልጋል
@user-es5dt3lx6j
@user-es5dt3lx6j 18 күн бұрын
Exactly
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 18 күн бұрын
ትክክል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 18 күн бұрын
ሆሆሆ እኮ ዝም አትያቸውም በነጻ የሚታፈስ ይመስል
@bettymenberu9298
@bettymenberu9298 18 күн бұрын
Yemere betame eko new yemiyasekute😅
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 18 күн бұрын
ትክክል መክፈል ካልቻሉ አይገዙም
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 15 күн бұрын
ማርያምን እደኔ የማርያምን ስእል አድኖ የፈለገ ማነው 🙄 በመጨረሻው አየዋት እመብራሃን እመ አምላክ እመ ብዙሀን ወላዲተ አምላክ የኔ ፅናት የማርያም የተዋህዶ ልጆች የሁላችንንም እናት ወላዲተ አምላክ ❤
@meronworku6810
@meronworku6810 14 күн бұрын
ክርስቲያን ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት አደል.... ለ 2 ነገር መገዛት ሀጢያት ነው
@AfomiyaGizachew
@AfomiyaGizachew 13 күн бұрын
​@@meronworku6810embate tamldnalch new enge amlke nat alalchm yesu fkr yalyew aygbawem
@user-wg6bi5vl2m
@user-wg6bi5vl2m 12 күн бұрын
በጣምጅ እኔም አይኔ ሰፍ አለ ከስዕል አድኖዋላይ ማሪያምን ዋው ደስይላል እግዚኣብሔር መጨረሻውን ያሣምርላችው💚💚💛❤👍👍👍
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 күн бұрын
ከንፈርሽ ላይ ያውን ቀለም አጥፊው ፈጣሪ የፈጠረሽ ውብ አሮጎነው!!​@@meronworku6810
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec
@ZemaritFirehewotAlemu-ms6ec 6 күн бұрын
ማርያም የክርስቶስ እናት ነች።ይሔን ሳታውቂ አትኑሪ አዕምሮሽን ክፈች።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 19 күн бұрын
ፍፄ የደሀ አባት በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ናልን አዚዛዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥሽ
@Enat363
@Enat363 19 күн бұрын
የኔ ሙሉ ሴት ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤አዚዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 16 күн бұрын
ሀብትና ልጆች የቅርቢቷ አለም ጌጦች ናቸው።ፈጣሪያችሁን ከማስታወስ አያዘናጓቹሁ (ቁርአን)
@rosaahmed9566
@rosaahmed9566 14 күн бұрын
አላህ ቀልባችንን አይገለባብጥብን ሙስሊም ሆነን መሞትን ይወፍቀን የዱንያን ችግር ያንሳልን ማጣት ክፉ ነው አላህ ይስቱር
@firdoushabasha
@firdoushabasha 12 күн бұрын
አላህይጠብቀን ይህን ሁሉ እሷ ካላትሀብት ሽቃላ ሆኘ አላህየ ስላለኝ አልሀምዱሊላህ አላህሂድያይስጣት
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 күн бұрын
አዚዛን ወደብረሃን የመጣት እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 күн бұрын
አዚዛ ትክለኛውን እምነቷን ይዛለች ዝሙት አትፈልግም😂😂አንድ ለአንድ ብቻ ዝሙት ሃጤያት ነው😂😂
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 7 күн бұрын
Ma shallh
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 18 күн бұрын
አርቲስት አዚዛ አህመድ የኔ ቆንጆ ከነባለቤትሽና ልጆችሽ ማርያማዊት(ሀኒ)፣ ሚካኤላ(ጣፋጭ)ና ብህራንን(ፍቅር) እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ! ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክሸ ! ይገባሻል በጣም የዋህና ደግ ሴት ትመስይኛለሽ ፍጼ የጋሽ አስፋው ልጅ ተባረክ አቦ ፣ ናፍቃኝ ነበር አዚዝዬ እውነት ነው " አለው ነገር እግዚአብሄር አንዲህ አብዝቶ ዘም ካለ ፣ ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለእኔ ቀን አለ" የፈጠረን አምላክ ይህን ቀን የሰጠን ስሙ ለዘለዓለም የከበረ ይሁን!!! Amen
@meseretmesafint4261
@meseretmesafint4261 18 күн бұрын
መምህር ሔሎም ተስፍየ እኛ መምህር ነው የምንለው መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን ትምህርተ ሃይማኖት አስተምሮኛል፡፡ አገሩንና ሃይማኖቱን አክባሪ ሰው ወዳድ ሰው ነበርና አልጠራጠርም እንዳልሽው መልካም ባልና አባት እንደሚሆን ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፡፡'' አደራህን ጠብቅ'' የሚል ወንድማዊና ሃይማነታዊ አስተምሮ ያለበት ማስታወሻ ስንመረቅ ሰጥቶን ነበር እስካሁን አለኝ እኔ፡፡ ስለነበረህ አገልግሎትና የእምነት ትጋት እናመሰግናለን መምህር በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም፡፡
@SaraGeleta
@SaraGeleta 13 күн бұрын
Amen
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 19 күн бұрын
እውነት ነው ... "አለው ነገር እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ" ። እንኳን ያንን ሁሉ ውጣውረድ አልፈሽ እንዲህ ለማውጋት አበቃሽ ደርባባዋ አዚዛ። ስሜትሽንም ዋጥ ማድረግሽ ጀግንነትሽን ያሳያል። እናመሰግናለን ቅን ልቦች🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 19 күн бұрын
የዳላስ ቤቶች ብጣም ያምራሉ! እድሜ ጤና ስጥቷችሁ በፍቅር ኑሩበት! ኳሉበት ዳሩበት
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 18 күн бұрын
🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 14 күн бұрын
ለሰዎች መልካም ነገር የምትመኙ ልበ ቀናዎች የእናንተ አይነቱን በምድር ያብዛልን አሜን❤❤
@user-up1rb3yd8j
@user-up1rb3yd8j 13 күн бұрын
Wetheru gin gahanm yishalal dagemo Dallas ba wetheru mekenyt bat house erekash nw
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@samiabera9766
@samiabera9766 18 күн бұрын
ድንቅ ልጅ ሙሉ ሴት አዚ። እኔ ግን ስለ ፍፁም(ፍፄ) ልናገር እጅግ በጣም ጎበዝና ብዙ ስራ መስራት የሚችል ድንቅ ልጅ ነበር። ምን ያረጋል እንዳለው ታሰረ አሜሪካን ነሮውን አድርጎ! ብዙ ለአርቱ የሚጠቅም ልጅ ነው እባክህ አትጥፋ ፍፄ!!!
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 13 күн бұрын
የጠራሽ እውነትን የመራሽ እግዚአብሔር ቤትሽን ህይወትሽን ልጆችሽን ይባርክ ❤
@otakugamer748
@otakugamer748 18 күн бұрын
የፀሎት ቤት የለንም ካልሽኝ አዝናለሁ እባክሽ አሁኑኑ የፀሎት ቤት አዘጋጁ መምህር ተስፋዬንም አዳምጪ ለህይወትሽ ይጠቅምሻል አደራሽን የኔ እህት❤
@RomanBeharu
@RomanBeharu 18 күн бұрын
Achi demo
@Mantegibosh2016
@Mantegibosh2016 15 күн бұрын
ከተስፋየ በፊት ሐይማኖትሽ ላይ ገባ ወጣ ነበር የምትይው???
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 19 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጨውትሽን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ♥️♥️♥️
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v 17 күн бұрын
ዱኒያ ዘና ካደረገሽ ይበቃሻል መቼም አሏህን የካደ ደስታ ዱኒያ ላይ ነው የምመኝልሽ የዘላለም ሂወት የሆነውን እስልምናን ይወፍቅሽ ወደ እምነትሽ ይመልስሽ ዱኒያ ብላሽ
@Mekd87
@Mekd87 14 күн бұрын
የት አየሽ ደሞ በሰው ሂወት አትግብ የመሳላት ሃይማኖት መከተል መብት አላት ok
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 күн бұрын
😂😂😂😂ምንታርጋቸሁበቃ!!!እሷ እውነትን ትክክለኛውን ሃይማኖት ይዛለች አመለጠች✝️ከጭለማው ብረሃንን መረጠች አራጆች በቃ እዛው😏
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 6 күн бұрын
ምንአገባሽ ቅናታም እሷ እናቶ ኦርቶዶክስ ናት አባቷ እስላም እናትና አባታቸው ሲለያዩ ወደእናቷጋ ሄዳ አደገች ኦርቶዶክስ ናት ከበፊትም ሀብትየመጣው ባልየመጣው ቡሀላ ሌላም ቪድዮአለ እስከመጨረሻው አዳምጭ የማያገባሽን ከማለትበፊት
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v 6 күн бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 ስድቡን ምን አመጣው አንች ጋጠወጥ ስድ የለያልሽ ቅናታምስ ካልሽ አንች ማን ጠራሽ ጠበቃ ይሆንሽ ዞቤ ነሽ እሽ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 6 күн бұрын
@@user-hg4tk4jb7v ምንአገባሽ አንች ለዱንያ ብላ መሠለሽ ኦርቶዶክስ የሆነችው ወላሂባለ ሂጃብበለበሰ አደለም እስልምና ይሄንግዜአንች ስንት ሀራምነገር አድርገሻል የኛምጥውቅ በማያገባሽእየገባሽ አትዘባርቂ ደነዝ
@gishukebede8227
@gishukebede8227 18 күн бұрын
ሰዎች እንዲህ ተንደላቀው የራሱ ባልሆነው አገር ሲኖሩ በእኛ አገር ግን ሰዎች አገርህ አይደሉም ተብለው ተፈናቅለው በካንፕ እንዲኖሩ ይገደዳሉ ! ከሁሉም በላይ ልዩነቱ ዕውቀት ነው ገና አልተማርንም!
@Ismr2716
@Ismr2716 18 күн бұрын
ኋላ ቀሮች ስለሆንን በብሄር ታጠርን
@mariamsaid1360
@mariamsaid1360 13 күн бұрын
የሚገርመው በሰው ሀገር እየኖሩ እኛን ሲያባሉን እያጨበጨብን እንከተላቸዋለን
@warkwark6096
@warkwark6096 19 күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የጌታዬ አናት🙏🙏
@wuhash2684
@wuhash2684 19 күн бұрын
ዋው አዚዛ ስነስርዓትሽን ፊልምሽን ወደው ነበር በመሀል ጠፍተሽ ነበር ፍጼ እናመሰግናለን የጠፋን ሰው አቀረብክልን። ቤትሽ ሲያምር እባክሽ ወደ ኢትዮ መጥተሽ ፊልሙ ላይ እንይሽ ትችያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል❤
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 18 күн бұрын
አይ አሜሪካ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የሰራ ሁሉ ተንቀባሮ የሚኖርበት አገር ነው አዚዛየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️
@1443TH
@1443TH 17 күн бұрын
ጎላ ሚካኤልን ስታነሱ ደነገጥኩኝ እኔም የጎላ ልጅ ነኝ የሰንበት ት/ቤት አባል ነበርኩ ትዝታው እስከ እለተሞቴ አይጠፋም እሱ ይጠብቀን
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 15 күн бұрын
አዚዛዬ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ሳሎኑ ላይ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሳያት እደት ደስስ እዳለኝ ፍፄ በጣም እንወድሀለን❤
@yetnayetbelay64
@yetnayetbelay64 18 күн бұрын
አዚቲየ ያንስሻል የኔ ደግ ደጋሽ ሁሉን ሰብሳቢ በሰው ሀገር ፍቅር የሰጠሽን ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለውን ባንችና በባለቤትሽ በሔሎም አይቸዋለሁ አሁንም ሰፊ እንጀራ ከእድሜና ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፍፅየ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል የሬዲዮ ፋና የጥንቱ ጓደኛየ ኑርልኝ
@FfffGdft
@FfffGdft 19 күн бұрын
የሴትነት ልክ ብዬሻለሁ የእውነት እምነት ያለው ሰው ስወድድድድ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ በጎደለው ሁሉ ይሙላልሽ
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 15 күн бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@yemiworkneh964
@yemiworkneh964 12 күн бұрын
Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Emeye633
@Emeye633 18 күн бұрын
እሄን ታሪክ የቤት ጉብኝት ብቻ መስሎ ስልችት ብሎኝ ላሳልፍው ሰል እስኪ ትግስ ላድርግ ብዬ ሰስማ እጅግ አፀናናኝ ባሁኑ ስዓት መኖር እማልፍልግበት ስዓት እግዚአብሔር ግን አንድ ቀን ይኖርዋል ብዬ እዳስበ አድርጎኖ ከብዙ ትስፋ መቁርጥ በሆላ ደስታ ይመጣል ማለት ነው!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 18 күн бұрын
ቆንጆ ስታምር!!ደሞ ቤቱ እንዴት ያምራል!! ወይ እናት አሜሪካ ምንም አይንካሽ! እንዲ የሌላ አገር ዜጋ ሳይቀር ቅብርር አርጋ የምታኖር አገር!! USA 🇺🇸🥰 much love 💕
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 18 күн бұрын
😂
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 18 күн бұрын
Lemen slave baryya Atehoiyyem " we still Love Ethiopian " never Conlized " we proud.
@ethioheran
@ethioheran 18 күн бұрын
​@@yenazarethlije558🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂እራስህን ለማጥፋት ነው
@abitybirukye384
@abitybirukye384 18 күн бұрын
Exactly GOD BLESS AMERICA
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 17 күн бұрын
Yes 🙌🏽 God bless USA 🇺🇸
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 16 күн бұрын
እናቴ አርፈሽ በትዳርሽ ደስተኛ ሁነሽ ብትኖሪ ነው የሚሻልሽ :: የሚያምርብሽም ልጆችሽን አሳድገሽ ለቁም ነገር ማብቃት ነው :: አርቲስት ምናምን የምትይን ነገር ይበቃሻል ተይው :: እዛም ያሉትም አርቲስቶችም አብዛኞቹ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ (ውስጡን ለቄስ ) ነው ::
@Lee-bh6tb
@Lee-bh6tb 14 күн бұрын
Bemataqiw atqebatri mn awqesh nw mlefefiw
@selamisare5466
@selamisare5466 18 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጨውትሸን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤
@mesaytesema7080
@mesaytesema7080 18 күн бұрын
ፍፄ በማርያም በጣም ጠፍቹህ ባርየ እንዴት ናት ልጆቻቹህስ ፍፄ መልካም ሰው ። ፍፄ የማለዳ ኮኮቦችን መቼም የማይረሱ ስራዎችን ትሰሩ ነበር ብዙ ልጆን ለቁም ነገር አብቅተሀል የእሙየ እዚህ መድረስ የእናንተ ትልቅ ድርሻ አለበት።
@abebatessema4159
@abebatessema4159 18 күн бұрын
ጎበዝ ልታይ ልታይ የማትል እርጋታ ያለባት ከበእምነቷ ጠንካራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 18 күн бұрын
አዚዛዬ የሚያምር ነገር ነበር ስትሰሪ የነበረው ፣በመሀል ጠፋሽ እንኳንም አየሁሽ ደስ ብሎኛል አከብርሻለሁ ። የተረጋጋሽ እና ጥሩ ስብዕና የተላበስሽ ሰው ነሽ በሙያሽ ስሪበት አትጥፊብን
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 19 күн бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ሴት
@Miki-vd1lv
@Miki-vd1lv 18 күн бұрын
በጥንካሬሽ እና በእግዚአብሔር ድጋፍ እዚህ ደርሰሻል።ቀሪው ዘመንሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር የተባረከ ይሁን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 19 күн бұрын
አዚዛዪ እግዜር ይመስገን አንቺና ባለቤትሽ ቆንጆ ልጆችሽ ቆንጆ ቤትሽ ቆንጆ የተባረከ ይሁንላችሁ ❤
@user-pw6ju8ts5x
@user-pw6ju8ts5x 16 күн бұрын
ምርጥ ቃለ መጠይቅ👏👏።አንዳንዶቹ የፍፄ ጥያቄዎች ከባድ እና ገመና ውስጥ የገቡ ነበሩ... አዚዛ ግን ሁሉንም ጥያቄዎች በህትና ነው የመለሰችው👏። ቀጣዩን ክፍል በመጠባበቅ ላይ ነኝ።
@selam862
@selam862 18 күн бұрын
በጣም ትሁት ልጅ የሰው ውለታውን የማይረሳ ጥቂት ሰው ከእነሱጨአንዷ ነሽ ያ ቼኩን የቀደደው ሰው አምላክ አብዝቶ ይስጠው ብዙዎቻችን ሰሰው የምናስጨንቀው በእውነት አስተማሪ ነው አምላክ ሁላችን ቅን ልብ ይኑረን ይረዳናል ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ለተደረገልን ማማስገን ነው የሚያስፈልገንን የሚያውቅ እሱ ነው በጣም ደስ ነው የምትሉት ሁለታችሁም እርጋታችሁ
@userenter2635
@userenter2635 18 күн бұрын
ፍፃ እየጠፋክ አስቸገርህ እኮ❤❤አዚዛ ደርባባዋ ቆንጆዋ ተዋናይ❤❤❤ኧረ እዳመጭ ወደ ኢትዮጵያ እዛም ያሉን በሆነው ባልሆነው ወደ እስርቤት እየተሰቃዩነው ሀገር እስተምትረጋጋ በውጭ መኖር ጥሩነው
@user-fg8nj7mb9w
@user-fg8nj7mb9w 18 күн бұрын
አዚዝዬ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ❤❤
@zed8788
@zed8788 19 күн бұрын
🙏🙏አሜን 🙏🙏አለው ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ዝም ካለ:: ከእግዚአብሔር የዝምታ ግዜ በሃላ ""ተአምራት"" አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 17 күн бұрын
አሜሪካ የመሰለ ሀገር እየተኖረ ኢትዮጵያ ገብቶ መኖር ሚመኝ አለ ማለት ነው ለነገሩ የሁላችንም ህልም ነው ሀገራችን መኖር ነገር ግን እዛ እንዳንመኝ ሚያደርገን ብዙ ችግሮች አሉ ብቻ ኢትዮ ከባድ እየሆነ ነው ሀገሬ ፈጣሪ ሰለሟን ያብዛልን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 18 күн бұрын
ኣዚዛዬ የኔ ደርባባ በቤቱ ያፅናሽ✝️♥️🤲🙏ኣንዳድ ኮሜንታተሮች ተርጋጉ የፈለገችውን የመከተል መብት ኣላት🤕 #ዩሐ11÷25_26♡ኢየሱስም ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት ህያው ይሆናል። __ህያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘልዓለም ኣይሞትም♥️☝ እግዚአብሔር ይመስገን የንጉስ ልጂ ናት♥️✝️💯✅ ለራሳቹህ ለነፍሳቹህ ተጨነቁ 🤔🙄
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 10 күн бұрын
💝💝
@woinshetabera
@woinshetabera 19 күн бұрын
አዚዬ የኔ ቅን እህት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤ ፍፄ ግን አስለቅሰሃት እኛንም አስለቅሰህ ቆረጥከው 😢 ሀኒዬን ስላስመረቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@genetaylel8784
@genetaylel8784 19 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ጤናሽን ሂወትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 19 күн бұрын
በእግዚያብሄር ተስፋ አንቁረጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ትዳርሽን የተባረከ ይሁን የዳላስ ቤቶች በጣም ሰፊና ዋጋዉ ቆንጆ ነዉ በካሊፎርኒያ የምንኖር በዳላስ ያሉ ቤቶች እንጎመጃለን
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 18 күн бұрын
እግዚአቤር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጆችሽ ስም በጣምያምራል ትክክለኛ ስማቸው❤
@salesale2542
@salesale2542 19 күн бұрын
ሱበሐነአላህወድሙስሊምአህትወንድሞቼእባካችሁአትሳደብእስልምናይህንአላስተማረንምዱአአድርጉላትእሺ የኛምመጨረሻምንእንደሆነአናቅምመጨረሻችንአሳምርልንብሎዱአማረግአለብንይሄሁሉየዱንያጌጥነዉ ሁሉንምትታዉትሂዳለችአላህልቦናይስጣትበዚህምድርታላቅሰዉማለትየፈጠረዉንጊታአዉቆመኖርእናመፍራትመታዘዝ አልሐምዱሊላህአለኒኢመተልእስላም ሙስሊምሁኖመፈጠር መስሊምሆኖመኖርለጌታዉመታዘዝ ሙስሊምሆኖመሞት ሙስሊምሆኖመቀስቀስ ሙስሊምሆኖእጊታዉፊትመቆምምንኛመታደልነዉአላህይወፍቀንይቅናንያረብ
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 19 күн бұрын
ካካካካካካካካ ዬሄኔ ቤቷ ሌላ (3)ሴቶቾ ይኖሩ ነበር እስልምና 4ሚስት ከረ ወደዛዛዛ
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 10 күн бұрын
መጀመሪያ እስኪ አስተካክልሽ ፃፊ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@ZedKassaw
@ZedKassaw 8 күн бұрын
أمين
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሺ ዉለታሺን ያልረሳሺ ኑሮሺን ባለቤትሺን ልጆችሺን ሁሉ ይጠብቅልሺ።
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 18 күн бұрын
ዘቢቢዬ እንካንም እዛ ሆንሽ በተለይ ለልጆችሽ ትምኽርት ሲባል መስዋት መክፈል ግዴታ ነዉ ፈጣሪ ትዳርሽንም ልጆችሽን ይባርክልሽ አሜን።
@canalMoh
@canalMoh 18 күн бұрын
በእውነት እድለኛ ነሽ በተለይ በሰጋ ብቻ ሳይሆን በነብሰሽም መልካም ሰለተደረገልሽ እግዛብሔር ይመሰገን
@tajuredi5146
@tajuredi5146 19 күн бұрын
የፍፁም ባህሪው ደስ ይላል!!
@Dagi-man
@Dagi-man 19 күн бұрын
አይ ቅን ልቦች አሪፍ ፕሮጀክት ነበር በሰላም ነው የጠፋሃው ግን ለነገሩ በዚህ አምስት አመት ውስጥ ቅን ሳይሆን ቅንቅን ነው የበዛው
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 18 күн бұрын
👌👌
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 17 күн бұрын
ትክክል
@inatbizu9051
@inatbizu9051 19 күн бұрын
ፍፄ እንዴት አምሮብሃል የፀጉር አቆራረጡም ከፍትህ ጋር ሄዶል ያምራል አዝዛም ቆጆ ሴት ጎበዝ በርቱ እደዚህ በስው ሀገር ተጠያየቁ ተፈላለጉ ተሳስቡ የተባረከ ጊዜ ተመኘሁላቹ ❤።
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 18 күн бұрын
አዚዛዬ ጥሎብኝ ከድሮ ጀምሮ እወድሻለሁ ከአለባበስና ከስርዐት ጋር የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ። አዳሜ የምትሳደቢ ሁላ ተሸፋፍነሽና ሀይማኖትሽን ተገን አድርገሽ ብዙ ጉድ እንደምትሠሪ ከማስረጃ ጋር እናቀርብሻለን አርፋችሁ ተቀመጡ ?
@Nesi06
@Nesi06 19 күн бұрын
❤❤you’re beautiful inside and out including your husband, keep shining dear ❤️❤️
@user-my6zv8zf6b
@user-my6zv8zf6b 18 күн бұрын
ዚ በጣም ነዉ ምንወድሽ፣ የምናከብርሽ፡፡ ከአርቱ ጠፍተሸል ነይልን፡፡
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 18 күн бұрын
I am happy for you Azizaye, more blessing to you & your entire family,
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 19 күн бұрын
የኔ ሙሉ ሴት ስወድሽ ዚዙዬ ማርያምን ❤❤
@rahelhaile4359
@rahelhaile4359 18 күн бұрын
@user-rf1oo9nv1i
@user-rf1oo9nv1i 17 күн бұрын
ፍጼ አዚዝ ስላየዋችዉ በጣም ደስ ብሎኛል ስወዳቹእኮ አንድ ቀን ይሳካል የኔ እናት የእትዮጵያ እንዱስትሪ ትፈልጋቿለች ❤❤❤❤❤❤
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 17 күн бұрын
ድምፅህ በጣም ያምራል እርጋታህም ደስ ይላል አዚዛም በጣም ደስ የምትል ሴት ነች አላውቃትም ነበር አሁን ፊልሙን ፈልጌ አየዋለሁ
@meseretwondimu9718
@meseretwondimu9718 18 күн бұрын
አቤትትትት የሁላችንም ምኞት ነው ለአንድ አመት ብዬ ካገሬ ወጥቼ ከሰላሳ አመት በላይ ሆነኝ። ይዕግዝያብሄርን ፍቃድ በተስፍ መጠበቅ ይሻላላል። ጌታ ባሰበበት ያኑረን
@meskeremgebreyes3201
@meskeremgebreyes3201 18 күн бұрын
አዚ እና ሄሎ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ በላይ ይባርካቹ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ❤
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 18 күн бұрын
ፍፁም እግዚአብሔር ይበርክ አንተን ሳይ እመቤት ከሣሁን የማስበት ❤❤❤የኔ ደግና በምትኖርበት ሀገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Habeshabete
@Habeshabete 18 күн бұрын
wishing happy and healthy life for you!!!
@Prp-he3b
@Prp-he3b 18 күн бұрын
አዚዛዬ አድናቂሸ ነኝ እግዚአብሔር ለምትወጅዉ ሐገርሸ ያብቃሸ ነገሮች ተሰተካክለዉ ምኞቴ ነዉ ❤❤
@mimishuabate8113
@mimishuabate8113 18 күн бұрын
አዙዬ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ደግሞም አድናቂሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 19 күн бұрын
አዚቲ ስወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@user-wo9gk7hw4e
@user-wo9gk7hw4e 19 күн бұрын
አይ ፍፄ ይህን ህይወት ኢትዮጲያ ላይ ይኖራል ብለህ ነው ስለ መመለስ የምጠይቃት ? አድናቂያችሁ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። እኔም ኖርኩ ነው የሚባለው ,,,,,,,,,,,,
@user-cc7uf3tv7m
@user-cc7uf3tv7m 18 күн бұрын
ባይኖርም ማን እንደ ሀገር ሀገር በገንዘብ በሀብት አትለካም ከተሰራ ይኖራል ደሞ እኮ አየሮ ብቻ በቂ ነው ተመስገን 👉💚💛❤👌🙏💚💛❤🙏
@asutesfeyetube7226
@asutesfeyetube7226 17 күн бұрын
ብር ካለ ይኖራል እየኖሩም ነው
@eftahtube7646
@eftahtube7646 18 күн бұрын
ልክ እግዚአብሔር አለው ነበር ሁሉምንነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይህን ሁሉ እስቦልሽ ነው ሚካኤል አባቴ በነገሮች ሁሉ ከፌት ይቅደምልሽ ።
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 18 күн бұрын
አዚዛ ስወድሽ አግዚአብሔር አብዝቶ በኑሮሽ በትዳርሽ ይሙላልሽ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ እምብርሃን ትጥብቅሽ ባልሽ የጎላ የስፍሬ ልጅ ይመችሽ ወዴ
@user-ui4nf7ul6k
@user-ui4nf7ul6k 19 күн бұрын
አዚዛ ግን ይሄ ሁሉ ክፍል እያላቹ የፀሎት ቤት(ክፍል)አላየንም የለም ነው????
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 19 күн бұрын
የፀሎት ቤት አይጓበኝም ዝምብሎም አይከፈትም ኦኬ
@yemareyam21
@yemareyam21 18 күн бұрын
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ የ ድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ
@ban8143
@ban8143 14 күн бұрын
የኔ ውብ...እንዴት እንደምወድሽ🥰❤ ፈጣሪ ከተወዳጅ ቤተሰቦሽ ጋር በደስታ ያኑርሽ! አንቺና ቤተሰቦችሽን አምላክ ይጠብቃችሁ!😘😘😘
@SariiSariye
@SariiSariye 18 күн бұрын
ስዳት ስልችት ምርር ያላችሁ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤🎉
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle 18 күн бұрын
ይገርማል ጂ ኤም ፈርኒቸር ሲጀምር በኛ ቤት ነበር 28 አመት በፊት ብዙ ነገር አለፈ ከዛ ግዜ ጀምሮ. ለችግርሽ መፍትሄ መሆናቸው ደስ ብሎኛል
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 9 күн бұрын
ሱባሀን አላህ ምን የደላኖሮ ቢኑር የሄ አለም ጠፊነው የፈጠረሽን አላህን ለወንድ ወይም ለሆነ ጥቅም ብሎ ፈጣሪን መካድ በጣም ይገርማል የዘላለሙ ይሻልሽነበር አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እስከነቤተሰብሽ
@user-hs1yf5uy9x
@user-hs1yf5uy9x 15 күн бұрын
ፍፄ አንተ እራስክ እኮ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ስንቱን ለእንጀራ ያበቃህ መልካምነትህ አይነጠቅብህ
@pharmtips8969
@pharmtips8969 18 күн бұрын
aziye ስወድሽ :ስራወችሽን አይቻለሁ በጣም ነው የተመቸኝ ልጅሽም ደስ ትላለች /I know her from tiktok/ እሷን ያደረሰሽ አትመስይም እኮ እህትሽ እንጂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍቅር ሲፈርድን በጣም ነው የወደድኩልሽ
@bitybity4949
@bitybity4949 19 күн бұрын
Azye bexam new yemiwedish yene derbaba rejime edmena xena lemelaw betsebish yisxilesh degmo enkan des yalesh lijishn temrqech congra fixem bexam new yemuwedihe melkam wendmachn urilen❤❤❤❤
@helenzewidu6196
@helenzewidu6196 18 күн бұрын
ይገርማል በጣም ግን እግዚያብሄር ያሳልፋል
@Birtukan-zo2sy
@Birtukan-zo2sy 17 күн бұрын
ቀጣይ ፓርት አዚዛ የስፈራችን ልጅ ስለኪዳነምህረት ስታወሪ 😢😢😢😢አልቻልኩም አየር ጤና አብረን ተምረናል ❤❤❤በጣም ጨዋ እግዚአብሔር ያስብሽውን ይሙላልሽ ያኔ ስታለቅሺ የስማችሽ ኪዳነምህረት ናት አሲቢያት 🙏🙏❤❤❤
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 18 күн бұрын
ምንም ቤት መኪና ብኖርም ስደት ላይ ደስታ የለም እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 18 күн бұрын
Ewnetshn nw yanchin desta asaygn a
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 18 күн бұрын
አዚዛየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ደርባባ ስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ ቤተሰቦችሽን አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@MELKEMTUBE1
@MELKEMTUBE1 18 күн бұрын
እድሜ ጤና ሰቶሽ በደስታ ኑሪበት❤🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 18 күн бұрын
ደስ ይላል የበረከት ቤት ይሁን
@kidi832
@kidi832 9 күн бұрын
አዙ ስወዳት እኮ የኔ አመለ ሸጋ እርጋታዋ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ፍፄ እናመሰግናለን ተወዳጇን አዙን ስላቀረብክልን❤❤
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 19 күн бұрын
good to see you guys
@lemlembelay894
@lemlembelay894 13 күн бұрын
ፍፁም በጣም ግሩም አቀራረብ ነው:: ከረጅም ጊዜ በኅላ ከወዳጆቼ ልጅ አዚዛ በፕሮግራምህ ስታቀርብ በጣም ደስ አለኝ እኔ ለምለም እባላለሁ የአቶ አህመድና የወይዘሮ ፀሀይ የስራ ባልደረባ ሁኜ ሰርቻለሁን በቅርብም አውቃቸዋለሁ : አዚዛ ሰላም ላንቺና ለቤተሰብሽ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 18 күн бұрын
አዚዛዬ ፈጣሪን እያመሰገንሽ ባለሸበት ተቀመጪ ኢትዩጵያ በአውን ሰአት ምድራዊ ሲኦል ናት ትንሳኤ በተሰፍአ እየጠበቅን ነው በአውን ባለችበት ሰው ሰላም ወቶ አይመለሰም
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 19 күн бұрын
ፍዒ እና አዚዚ እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@peace3791
@peace3791 18 күн бұрын
በሰው ሀገር በሰላም መብታችንን አስከብረን መኖርን ለምደን ሀገራችን ብንገባ ለሁሉ ነገር የሰው ኪስ መሙላት እንቀበለውም: ሀገራችን መብት የለም
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 15 күн бұрын
ፍፄ ሰላምህ ይብዛ በጣም ተደንቄያለሁ ትንሹ ሔሎም ባለትዳር የልጆች አባት ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል አሁንም ያ ልጅነቱ ይመጣብኛል እህትህ ትዕግስትስ?
@tayechalebachew1018
@tayechalebachew1018 18 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው❤ ቀሪ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 19 күн бұрын
ሁለት ምርጥ ልበ ቅኖች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 19 күн бұрын
አዚ ቆንጆ ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሽ🙏
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 18 күн бұрын
ሁለት የናፍኮቸዉ ስዎች በጣም ነዉ እምወዳቸዉ🎉🎉🎉
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 19 күн бұрын
ዋው ነው ቤቱ
@DeseFikado
@DeseFikado 18 күн бұрын
WOW ቤተ መንግሥት ነዉ የሚመስለዉ በጣም ያምራል
@KideRahel
@KideRahel 18 күн бұрын
አርቲስት አዚዛ አሕመድ በጣም አደበተ ጣፋጭ ስርዓት ያላት ሴት ነች❤❤❤❤
@wossenassege3714
@wossenassege3714 14 күн бұрын
God bless you and your family.
@Mahizuzu
@Mahizuzu 19 күн бұрын
ውይይ ቤታቸው እሶም እርጋታዋ❤❤❤
@kedijahussin
@kedijahussin 8 күн бұрын
ወይኔ፡ ፍፄ ፡አዚ ሠላም፡ ተስፉየ የሠራቺሁት ፊልም እዴት እደምወደዉ ደጋግሜ ነበር እማየዉ
አዚዛን ያስለቀሳት እጅግ አሳዛኝ ጉዳይ
36:07
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 21 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 20 МЛН
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 212 М.
Cute ❤️🍭🤣💕
0:10
Koray Zeynep
Рет қаралды 22 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 6 МЛН