No video

አርቲስት አልማዝ ሃይሌ የመጨረሻ ቃሏ ይህ ነበር ፡ comedian eshetu : donkey tube

  Рет қаралды 296,493

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
comedys27@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#AlmazHaile
#nationaltheatre
#ethiopianpoetry
#comedy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 800
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ዉይ ወ/ሮ አልማዝ ነብስ ይማር የልጅቱዋ ድምጽ ልክ የናትዋን ውይይይ ፈጣሪ ያጥናቹ
@yekitehalemiarm3195
@yekitehalemiarm3195 3 жыл бұрын
Nefs ymarlan ewanetshen new enye mesilon neber temesisiy new dmasichaw yewalede machim more aeybalm
@genetasefa8364
@genetasefa8364 3 жыл бұрын
Yes exactly what you are saying ename semiswe betame neiw yegerimishe RIP eity AlmZe 😢
@seidali5521
@seidali5521 3 жыл бұрын
አሺዬ አንተ እኮ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ ነህ እንኳንም የጠየቃት በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
@user-hm9px5zz9f
@user-hm9px5zz9f 3 жыл бұрын
እሸት ሞት አይቀርም ግን አተ ቃለ መጠየቅ እንኳንም አደረክላት በጣም ነው እሚያሳዝነው አተ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ የኢትዮጵያ ጠቃሚ ሰዎችን ታቃለህ አሁንም ሳያመልጡን አንዳንድ ምርጥ ኢትዮጵያዊያንን አቅርብልን ለማሚ ነፍስን ይማርልን😢😢😢😢😢
@livewithhope9586
@livewithhope9586 3 жыл бұрын
I can't believe this sad news 😪. Is she pass away 😭? OMG MAY GOD REST HER SOUL IN HEAVEN. FROM ERITREA 🇪🇷
@galgurezakidane171
@galgurezakidane171 3 жыл бұрын
Wdachn almaz megste semayt yawrsln ftri
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 жыл бұрын
rep😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 3 жыл бұрын
የልጂቱ ድምጽ የእናቷን ይመስላል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
😭😭😭😭 ኡፍ ማማቲ አዎ ቁጭ የማሚን ነው
@yefekersew8185
@yefekersew8185 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር አለማያ አልሞተችም እደሳ በመትረክ ላይ ባናያትም ድምፃ እሳን ነው መፅናናትን ለቤተሰቦቻ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል??? የአልማዝ ሀይሌ ልጅዋ ድምፅዋ እስዋኑ ነው የሚመስለው ፈጣሪ ያፅናችሁ ልጆችዋ ቤተሰቦችዋ ሁሉ🖤
@azimichael6760
@azimichael6760 3 жыл бұрын
lene bicha meselogn neber betam erasun emiyawera yakile neber yetesemgn
@alem152
@alem152 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የኔ እናት ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ፣ እንናፍቅሻለን 🙏😥😥😥😥
@seadayimersy4159
@seadayimersy4159 3 жыл бұрын
ዘመንየ የኔ ልዩ
@hirutkasaye9954
@hirutkasaye9954 3 жыл бұрын
😭
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
@@seadayimersy4159 😘😘
@MemeMeme-dk3uo
@MemeMeme-dk3uo 3 жыл бұрын
😊😊
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እጅግ በጣም ያሳዝናል አልሚ ለቤተሰብ እግዚሃብሔር ያፅናቹ
@medhaniekelati7790
@medhaniekelati7790 3 жыл бұрын
በስምኣም እኔ ኤርትራዊ ነኝ የዥች ኣርቲስት interview በጣም ይገርማል የእያናት ነው ያደግነው እግዚአብሔር በሰማይ ገነቱ ይቀበልሽ
@lilimakhoul3615
@lilimakhoul3615 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ይወለዳል ያድጋል ይሞታል ግን የምንወደውን ሰው ማጣት በጣም ከባድ ነው ማሚዬ የኔ እናት የኔ አዛኝ የኔ ሳቂታ ነብስሽን ከደጋጎች ጎን ያሳርፈው መቼም አንረሳሽም
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 የኔ እናት ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ማሚዬ *የልጇ ድምፅ ቁጭ እናቷን ነዉ*
@yohannesfekadu7768
@yohannesfekadu7768 3 жыл бұрын
አርትስት አልማዝ ሀያሌ ነፍሥሽን በአጸደ ገነት ያድርግልሽ ቤተሠቦቻን አግዚአቤር ያጽናቹዉ
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 3 жыл бұрын
ማሚ እ/ር ነፍስሽን ይማረው ።እሼ ተባረክ በእውነት ቁምነገር የምሰማበት የምንማርበት ትልቅ KZfaq ነው የከፈትከው ፣ እሼ ጌታ ይባርክክ በብዙ በርታ እንደዚህ አይነት ብዙ የሰሩ የለፉ ባለሙያዎችን ፈልገህ በማቅረብህ ልትበረታታ ይገባኋል ።
@yesumiste8795
@yesumiste8795 3 жыл бұрын
የኔ እናት እኔም ለመጨረሻ ቃለመጠየቅ ያየሁት ባንተ ነው ነፍስሽን ይማር የኔ የዋ
@fqvagahaba7879
@fqvagahaba7879 3 жыл бұрын
ነብስሽ በአፀደ ገነት ያኑርሽ ፈጣሪ
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭 አይ ሰው ከንቱ ለዚህ ነው አይደል እርስ በርስ የሚንባላው?😭
@ghfh3038
@ghfh3038 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@user-ht9yk2xt1w
@user-ht9yk2xt1w 3 жыл бұрын
ዲስላይክ ያረጋቹ ይቅር ይበላቹ ጭንቅላታቹ አይደለም የሰው የእንስሳ አይመስለኝም 🙊🙊 😭💔😭💔😭💔 እስካሁን አላመንኩም ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማሚዬ 😍😘
@emukidane4513
@emukidane4513 3 жыл бұрын
Enem yegermgne esu nw
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@yalemtube3919
@yalemtube3919 3 жыл бұрын
ላይክና ዲስክ ላይክ ትርጉሙን እማያቁ ይመስሉኛል
@tiggerlovers6281
@tiggerlovers6281 3 жыл бұрын
Nabes emar
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቸው🙏
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
Eshe thank you for interviewing her on her last moment and letting her spoke her mind. may her soul rest in peace...God bless you Eshetu, my son!
@cherinetgobena7464
@cherinetgobena7464 3 жыл бұрын
እሼ በእውነት ትልቅ ታሪክ ነው የስራኸው ከልብ እናመስግናለን ሌሎችም እንደዚህ ለሐገር ባለውለታውችን ከየትኛውም ሙያ ቢሆንም እንደዚህ ቃለ መጠይቅ ብታደርግላቸው ልትውልዱም ታሪክን እያስቀመጥክ ለባለቡቱም ቤተስብና ሕዝብ እንዲያውቀው ማድረግህ ስለሆነ በዚህ በርታ በጣም አስተማሪ መካሪ በብዙ ነገሮች እራስህን እያሳደክ የመጣህ ጎበዝ እየሆንክ ስለሆነ በርታ እያልኩ የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተስቦቿ መፅናናትን ይስጥልን!!!!!
@melakugetachew19getachew32
@melakugetachew19getachew32 3 жыл бұрын
this is what journalism ethics and respected your people . thank you eshe.
@gadgregffuic3868
@gadgregffuic3868 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭
@mimidave1
@mimidave1 3 жыл бұрын
May God rest her soul in heaven 🙏 Good job Eshetu for interviewing her at the last few days of her life. I loved her sense of humor 🥰
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
እሼ ሰው ሲሞት ከመቆጨት ከዚህ በፊት ያደረከው ትልቅ ነገር ነው በህይወት እያሉ ለሚዲያ ማቅረብ ስራቸውን ለህዝብ ማሳወቅ ማፅናናት ጥሩ ነው ሳላመሠግንህ አላልፍም
@user-lf4fm9sg8s
@user-lf4fm9sg8s 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@yemateenat9682
@yemateenat9682 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@jamog5389
@jamog5389 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
በጣም አዘንኩ በእውነት እናታችን አልማዝ እደዋዛ አመለጠችን ነብስ ይማር
@tofapido8727
@tofapido8727 3 жыл бұрын
አርትስቶች በሙሉ ዶማ ናቸዉ ራበኝ እያለች ነው የሞተችው አዝ----😭😭😭😭😭😭
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 3 жыл бұрын
Betam
@tjasdf6539
@tjasdf6539 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 3 жыл бұрын
አላመንኡም ነበር ጌታን አመመኝ እኮ አንተ ላይ እያየኃት እድሜሽ ይርዘም እያልኩ እኮ ነበር የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያርገው
@King-ou6qg
@King-ou6qg 3 жыл бұрын
የኔ ናት ሚስኪንዋየነፍስሽን ይማርው የኔ ናት
@user-ox2mk7td3t
@user-ox2mk7td3t 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር አርቲስት፣ አልማዝ ሀይሌ ምርጥና አንጋፋ ነበረች። በነገራችን ላይ ልጆች እንዳሏት አላውቅም ነበር
@meserethailu9588
@meserethailu9588 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር... በጣም ምወዳቸው አርቲስት ነበሩ!!!
@lalksj4134
@lalksj4134 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኮሜዲያን እሸቱ በጣም እድለኛነህ በዚህ እድሜህ ይችን አንጋፋ አርቲስት አልማዝን የመጨረሻ ዋን ቃለመጠየቅ በማድረግህ ጀግና ነህ ለአርቲስ አልማዝ ነብስ ይማር
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 3 жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አንጀቴን ነው የበላችው ማሚዬ ኡፍፍፍ
@DJ-jq5np
@DJ-jq5np 3 жыл бұрын
በውነት ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው ነው ዛሬ በህይወት ያጣችው እሼ አንተ አሪፍ ሰው ነህ አብዛኞቹ ከሞቱ በኋላ ነው አሚያጨበጨቡት አንተ ግን ሳትሞት ደርሰሃል
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 3 жыл бұрын
This is so heartbreaking, love the woman. She is one of Ethiopian legend. R.I.P🙏🙏🙏 May God give her loved ones the strength they need at this difficult time🙏🙏🙏
@sisai8346
@sisai8346 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማረው
@zenebetujara2110
@zenebetujara2110 3 жыл бұрын
RIP my legend. All that she speaks touched my heart.
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 3 жыл бұрын
በጣም እናዝናለን ከሞት የሚቀር የለም ምን ይደረጋል ነፍስዋን በገነት መንግስተ ሰማያት ያኑርልን
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@Tube-cg9kz
@Tube-cg9kz 3 жыл бұрын
ሰው ሞተ ስትባሉ dislike ኧረ ጎበዝ ጭንቅላታቹህን አሰሩት በፈጠራቹህ
@meseretd3805
@meseretd3805 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አይይይይ
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
በስተት ይመስለኛል
@selamudaste4495
@selamudaste4495 3 жыл бұрын
Sijemer like madireg erasu ayasifeligim mikiniyatum like mideregew andin neger lemadinek Naw silez ebakachu saw mote sibali like anadirg please.... Biyasichilen be comment hasabichin hazenachinin engilesti please
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ሞቷን አንቀበልም ማለታቸው ነው መሠለኝ ኡፍፍፍ ነፍስሽን በገነት ያኑረው የኔ እናት
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ቄሮዎች ናቸው
@lemlemlejajlejaj8218
@lemlemlejajlejaj8218 3 жыл бұрын
እሸቱዬ አንተ የእግዛብሄር ልጅ ነህ እውነተኟ ሰው ነህ ተባረክ
@biniyambini6806
@biniyambini6806 3 жыл бұрын
ኢትዬጵያውያን ስንሞት ውድ ነን ????
@mimim9982
@mimim9982 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማር ማሚ ብርቅዬ አርቲስት ነበረች እንግዲህ ጀነትን እንመኝላታለን ድምፁዋ የልጅዋ ልክእንደ ማሚ ነው 😭😭😭😭
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 3 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ያሳዝናል ሂወት እንደዚህ ናት መቸ እንደምንሞት አናዉቅም በጣም የምወዳት እናት ነበረች😢😢😢😢
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@ruth2649
@ruth2649 3 жыл бұрын
Her daughter voice is exactly the same as Almaz
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 3 жыл бұрын
betekekel aygeremem
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 жыл бұрын
ውይ እናትዬ !! እግዚአብሔር ነፍስሽን የገነት ያድርገው።
@senilove1590
@senilove1590 3 жыл бұрын
በስተመጨረሻ በአንድ ሾ ላይ ስላቀረብክል እነመሰግናለን ነብስ ይማርልን ማሚዬ🙏😓😓😓😓😓😓😓😓😓
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@nuranura6529
@nuranura6529 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@yashigebrahot1259
@yashigebrahot1259 3 жыл бұрын
Enatacihn Nfisewetn yemarelen Egzabrhere
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 3 жыл бұрын
ማርያምን እሼ እኔም አንተ KZfaq ላይ አይቻት በጣም ደስ እያላት ከዛ ሁሉ ነገሮች አልፋ እዚ በመድረስዋ ፈጣሪንም ሰዎችንም ደጋግማ ስታመሰግን ሳያት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ጥንካሬዋ😢ለካ ለዚችው ነበር ስለእውነት በጣም ነው ያዘንኩት😭ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑረው💔😭😭
@freedom320
@freedom320 3 жыл бұрын
RIP my dear mami. Today Ethiopia lost one Best Actress!
@nanakalu5536
@nanakalu5536 3 жыл бұрын
የኔ እናት ነፍስሽን ከደጋጎቹ አጠገብ ያኑርልን 🙏🙏🙏😭😭😭
@daliyadaliya9488
@daliyadaliya9488 3 жыл бұрын
ወይ ድምፀ የእናትዎን ይመሰላል ማሚ ነበሰሸን ይማረዉ
@tizubi1526
@tizubi1526 3 жыл бұрын
በጣም ነው እሚገርመው እራሶኣ እኮ ነው እምትመስለው
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ ልጅቷ. ድምጿን የሷ ይመስላል😭😭😭😭😭😭
@sqsggd1595
@sqsggd1595 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ማመን እያቃቸኝ ነው ልጅቱ ነች ብየ
@Masodelove
@Masodelove 3 жыл бұрын
የናቷ ልጅ አይደለች
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 3 жыл бұрын
@@Masodelove ክክክ ልክ ነሽ እኔም ከእናቴ ጋ አንድ ነው ድምፃችን
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 3 жыл бұрын
የኔ እናት ነብስሽን በኣፀደ ገነት ያኑርሽ ፣የኔ ጠንካራ እናት ኡፍፍፍ ከሞት የሚቀር ሰው የለም
@netsanetnigatu5549
@netsanetnigatu5549 3 жыл бұрын
የእኔ እናት ነብስሽ ይማረው በቅዱሳን ጉን ያኑርሽ
@enaya0481
@enaya0481 3 жыл бұрын
ኩሉ ነብሲን ዛይቀተል ሞት ሁሉም ሰው. አፈር ቀማሽ ነው 😭😭😭😢
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
ድምፆዋ እናቷን ይመስላል ነብስ ይማር ማሚ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
እሸት አንተ መልካም ሰው ኩራቴ ነህ የኔ ጀግና በጣም አዘንህ ሀላፊነትህ ተወጥተሃል በቁሟ አስደስተሃታል ሰው ማለት እንዲህ ነው አሁንም በርታ ሆድ የባሳቸውን የተቸገሩትን ፈልግ አፅናና ሲሞቱ አፈሩ ይቅለላቸው ይቅለለን በቁም ግን አንድም ሰው በችግር አልቅሶ ተሰቃይቶ አይሙት እንደጋገፍ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑር ፈጣሪ በጣም ነበር ያዘንኩት ልጆች ስላሏት ደግሞ ደስ አለኝ
@yorditekle7234
@yorditekle7234 3 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ ውድ እናት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ መቼም ከልባችን አትጠፊም
@charitytube8548
@charitytube8548 3 жыл бұрын
የኔ እናት ነብስሽን በገነት ያኑርልን!!! በህልፋትሽ በጣም አዝኜአለሁ የጥበብ እናት እንወድሻለን 😥😥😥
@tadesse1881
@tadesse1881 3 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረው ማሚ በቁምሽ የሚረዳሽ አልነበረም ዛሬ ደሞ ደረት የሚደቃ አይጠፋም
@Masodelove
@Masodelove 3 жыл бұрын
እውነት ናው።ያኔ ቸግሯት በዚህ እድሜዋ አደ ዳባይ ወጥታ ስትናግድ የሚረዳት ሳይመጣ ዛሬ ወርውሮ ለመምጣት ለቁጥር እናዳግታለን።
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴን የምወደው ለዚህ ነው💚💛❤ እኛ ኢትዮጵያውያን የፈለገ እርስበርስ ብንናቆር ያው መረዳዳታችንን አንረሳም እግዚአብሔር ወደቀደመ ሰላማችን አንድነታችን ይመልሰን💚💛❤ ማሚዬ ነፍስሽን በገነት ያኑረው 🙏💚💛❤
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭 ሌላ ምን ይባላል !!
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
ውይይይይ የልጇ ድምፅ የእናቷን ነው የሚመስለው
@edenwondu1
@edenwondu1 3 жыл бұрын
ማሚዬ❤ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑረው የእኔ እናት በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭😭 ለእኔ ጎበዝ አንደኛ ነበርሽ!!! ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጥልኝ😭😭😭
@hawafantaw1248
@hawafantaw1248 3 жыл бұрын
ነብሰይማረ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
የሰው ፍቅር የማታ እንጀራ ስጠኝ ይህ ፆሎት ቀላል አደለም አሜን በሉ ባላችሁ አመስግኑት 👉የወደቁትን የሜያነሳ የተረሱትን የሜያስታውስ አምላክ አለን ስልጣን ሀብት እውቀት ታዋቂነት ንብረት በእረሱ ፉት ምንም አደሉም በህይወቱ ተስፋ ላደረገው ለእርሱ ፈጥኖ በጥዋት ወይም ወደማታ ይመጣለታል የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሥገን የኔ ጊታ 2013 የሰላምና የጤና ይሁንልን አሜን በሉት
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ማክቤል ዋውውውውው ዘመን የማይሸረው ድራማ ነው የምወደው ድራማ ነው❤ ነፈሰሸን የማረው
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ነብሱዋን በገነት ያኑረልን 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 3 жыл бұрын
She was a formidable artist and real professional and she will be missed truly.
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ማሚየ ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑረው እግዛብሄር የወደደው ሁሉ ይሆናል ለቤተሰቦችዋ ለሚወዱዋት ሁሉ መፅናናትን ይስጥ
@tantararammail800
@tantararammail800 3 жыл бұрын
Glad to hear that! At the end of her life, she was so happy!
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 3 жыл бұрын
ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑረው። ለቤተሰብም እንዲሁም ለወዳጆቿ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
በጣምነው ያዘኩት ማማየ ነፋሰሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
የኔ ናት አይ ለዚች እድሜሽ ነዉ ሰዉ ፈት ያሳጣሽ አይ ሰዉ ለዚች እድሚያችን ስንባላ ማሚዬ ነብስሽን በገነት ያኑረው እናቴ💔😭😥
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 2 жыл бұрын
So so sad she went too soon, when she just started to be supported. Legend you will never be forgotten only always missed ❤ 🥺 🙏
@fafi2503
@fafi2503 3 жыл бұрын
ያአሏህ አይ ይች አለም ከንቱ በጣም ልብ ይሰብራል አይ የኛ ነገር እንደዚህ አንድ ቀን ሳይታሰብ አንድ ቀን ጥፍት ' ኡፍ
@ZzZz-tt5oj
@ZzZz-tt5oj 3 жыл бұрын
ነፉስ ይማር
@blenlove7770
@blenlove7770 3 жыл бұрын
ህይወት እንደዚህ ነች ዛሬ ታይተን ነገ የምንጠፍባት እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@elsawolde9063
@elsawolde9063 3 жыл бұрын
ማሚዬ እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው
@tewabechtsige2341
@tewabechtsige2341 3 жыл бұрын
በስመ አብ! እንዴት ያስደነግጣል:: እግዚአብሔር በገነት ያኑርሽ🙏 ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ያፅናና🙏 እናመሰግናለን እሼ!
@SamSung-mr8rd
@SamSung-mr8rd 3 жыл бұрын
ማሚዬ ነብሶን በገነት ያኑረዉ
@user-ps9vm1rm2i
@user-ps9vm1rm2i 3 жыл бұрын
ዉይ እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑርልን ፍፍፍፍፍ
@user-md6pm5vv3y
@user-md6pm5vv3y 3 жыл бұрын
እናቴ አልምዬ አንች ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ ያሰብሽው ሆኖልሻል እኛ ለራሳችን እናልቅስ
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 3 жыл бұрын
አልሚዬ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከእድሜህ በላይ አስተዋይ ደግ ሰው ነህ ምስጋና ይገባሃል
@yordi9587
@yordi9587 3 жыл бұрын
_የኔ እናት ነብስሽን ይማረው_ 😭😭😭
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር የምር ልብ ይሰብራል ኡፍ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog 3 жыл бұрын
Lets be family
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 жыл бұрын
እሽቱ በእውነት ማሚን ጠርተህ አስታውስህ በማቅረብህ ልትመስገን ይገባሃል ሌላው ሳያስታውሳት በማድረግህ ክብር ይግገባሃል ከልብ !!!!ማሚ ልቤ ውስጥ ነች !!! ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑርልን !!!ቤትስባንም ፅናቱን ይስጣቸው እንላለን !!!!!
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 жыл бұрын
እሽዬ ስላቀረብካት እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ እሷንም ነብሷን በገነት ያኑረው
@kingsol6607
@kingsol6607 3 жыл бұрын
You will be remembered for ever, May your soul rest in peace, Mommy
@meronlindkvist6149
@meronlindkvist6149 3 жыл бұрын
You will be remembered for ever Mommy, RIP😭😭😭
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ነፍሷን ያሳርፍልን አሜን፫
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 2 жыл бұрын
የአላህ ግን እውነት ነው ይህንን ሱብሀን አላህ ተቸግራ አይቻት ነበር ያ ረቢ የኔ እናት
@user-jg3fd3vh8v
@user-jg3fd3vh8v 3 жыл бұрын
የኔናት ምርጥ አስተዋይ እናት ነበርሽ ፊልምሽንኳን ፊልም ስለማላይ አልከታተልም ግን ምርጥ እናት
@user-nr6ey6os4t
@user-nr6ey6os4t 3 жыл бұрын
ነብሷን በገነት ያኑርልን የኔ እናት
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ወይ ሰው? የሚመጣው ነገር ይታየዋል የሚባለው እውነት ነው:: አርቲስት አልማዝ ሀይሌ(ማሚ) ፈጣሪ ነፍስዋን ይማራት🙏🏾🖤😭
@bitiag4507
@bitiag4507 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ የልጇ ድምፅ ቁጭ የአልሚን
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 3 жыл бұрын
በጣም ፣የምወዳትና ፣የማከብራት ፣አርቲሥት ፣ ነፍሧን ፣በገነት ፣ያኑራት ፣ደግሞ ፣በኪዳነ ፣ምህረ ፣ቀነ ፣መቀበርዋበጣም ፣የሚገርም ፣ነዉ ፣በጣምእድለኛነች።
@smhalsmhal9385
@smhalsmhal9385 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑርሽ በጣም ያዘኩት
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
አልምዬ ነብስ ይማር እኔቴ ማንም ሰው ከሞት እሚተርፍ የለም እግዚያብሄር ነብስ ይማር
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Egziabheir Betesebochin Yatsinana, fiker be hiwot eyalu yechalkutn mareg nwuna Eshie Tebarek Tsega Ybxalk wondmie 🙏🏿 ❤️
@hailebesufkad
@hailebesufkad 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ማሚዬ😭😭😭 እውነት አሁን ያኔ ገንዘብ ስጡኝ ያለቻቹ ሰወች ታዝኑ ታለቅሱ ይሆናል አልሚ ማሚዬ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ🙏
@tanetame8939
@tanetame8939 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ኤለን እንደውም አይብሱም ብለሽ ነው
@amentube1086
@amentube1086 3 жыл бұрын
የኔ እናት ነብስሽን ይማርሽ
@layelaabdela8157
@layelaabdela8157 3 жыл бұрын
እሼ ባንተ እስክሰማው ድረስ ነበር ውሸት ነው እያልኩ ነበር 😭😭😭አልሚ ፈጣሪ ነፍሷን ይማር የእኔ እናት
@fekerayalew6218
@fekerayalew6218 3 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ነብስሽን በአፀደ ገናት ያኑርልን ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ማፅናናት ይስጥህ
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
እሸ እኔ መቸም አላመኩም ነበር አይ ሠውከቱ ለዝቹ አለም ሥቱን እናያለን ከተጋ እያወራችሁ ነበር አይሞት ነብሥ ይማር
@christiantesfaye4686
@christiantesfaye4686 3 жыл бұрын
ማሚ ንፍስሽን ይማረው ትውቆሽ ነበር ለቤተሰቦችሽ መፅናናቱን ይስጣቸው አንችን የመሰለች መልካም እናት አጡ
@marti6263
@marti6263 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር የኔ እናት
@tsigezewolde3304
@tsigezewolde3304 3 жыл бұрын
ነብሰሸን በአፀደ ገነት ያኖረው ። ለመላው ቤተሰቦችሸ ለወዳጁችሸ ፅናቱን ይሰጣቹህ።
@yousuf1640
@yousuf1640 3 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረዉ ወይኔ በአላህ
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 3 жыл бұрын
ምን አይኔት ወሬነዉ ምንሰማዉ ለዝህነዉ ያየነዉ ምድያ ላይ እተርብ ያዴርገችሁ በጣም ያሣዝናል እሼቱ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ነብሱዋን ይማረው ማሚዬ መልካም ሴት ነበረች ተጫዋች
@ruth1767
@ruth1767 3 жыл бұрын
ወይኔ ማሚ እንደፈራሽው እግዚአብሔር ነብስሽን በገነት ያኑረው ማሚዬ ቤተስቦችሽንም መፅናናትን ይስጣቸው
@user-gg3vx4xx1r
@user-gg3vx4xx1r 3 жыл бұрын
ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ለቤተሰባቿ መጽናና ይስጥልን
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 3 жыл бұрын
በጣም ነበረ የምወዳት ነፍሷን በገነት ያኑርልን
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 3 жыл бұрын
ወይ የኔ እናቴ አልቅሽ ልሞት ነው ነብስሽን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН