እንኳን ደስ አላችሁ የዓለምብርሃን ደስታዋ ተመልሷል!! Comedian Eshetu : Donkey tube

  Рет қаралды 529,385

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Yalemberehan is a mother of two. Her 12 year old son and a 11 year old daughter. Her daughter suffers from an illness caused by medical mistake . This unfortunate happening brought yalemberehan's life to a different path and kept her from doing what she really loved, Acting. Yalemberehan is an actress, well she used to be. She used to perform in different tv programs and advertisements with main and known artists. Yalem berehan is forced to stay home and take care of her child for years . and now she is finaly happy , she thanks every one for her happyness .
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 3 900
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ላይክ ግጩኝ ወላሂ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ
@jhonywolday9316
@jhonywolday9316 3 жыл бұрын
Bbgfdj
@user-to4uy7wu4v
@user-to4uy7wu4v 3 жыл бұрын
ገጨሁሽ
@AbcAbc-lp2zk
@AbcAbc-lp2zk 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል በእዉነት ደሥስታ ወደር የለዉም እህታች እኳን ደሥ አለሽ
@zenebumelike9707
@zenebumelike9707 3 жыл бұрын
😁
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንካን ደስአለሽ የአለምብርሀን።
@loveeritra9398
@loveeritra9398 3 жыл бұрын
ባይሽ ባይሽ አትጠገቢም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ብዞ ትምርት ነው የሰጠሽኝ በርቺ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@tigistdesalegn2946
@tigistdesalegn2946 3 жыл бұрын
እሼ ቀልድ መቀለድ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገርም መስራት ይችላል ተባረክ አቦ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new tg
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 3 жыл бұрын
አቺ ጠንካራ እናት ነሽ እኔም ካቺ ብዙ ተምሬለሁ የኔ እህት አላህ ልጅሽንም ያድንልሽ ማማየ ሂይወትሽ ሁሉ ሳቅ ይሁን ያኔ ሳቂታ
@hayatwolloye4661
@hayatwolloye4661 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው የኔ እናት ደስታሽ ደስታየ ነው😍😍😍😍
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
እኔ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 3 жыл бұрын
እኔም
@muhammadabdoo8098
@muhammadabdoo8098 3 жыл бұрын
እኔአለሁየኔማርሲያለቅሱአለቅሳለሁ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምትል ሰዉ ናት የአለም ብርሃን ሁሌ ደስ ይበልሽ
@genetromi6314
@genetromi6314 3 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ የኔእናት ሁሌም ደሰ ይበልሸ ክርሰታንም ትድናለች
@user-zx9ur8dy9m
@user-zx9ur8dy9m 3 жыл бұрын
ድንቅ እናት ❤️
@alganeshtekleab869
@alganeshtekleab869 3 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@hadiyasied3536
@hadiyasied3536 3 жыл бұрын
ቁንጅና ለካ የአይምሮ ስላም ነው ቁንጅናዋ ዛሬ ታየኝ እንዴት ታምራለች በአላህ እንኳን ደስ አለሽ
@adanatderso9471
@adanatderso9471 3 жыл бұрын
ቀወረተየፐጰሸመኘተ
@feledereje2067
@feledereje2067 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ይህ ፕሮግራም በይበልጥ የተሳካው ስመ እግዚአብሔር ስለተጠራበት ነውና የህይወታችሁ ፍፃሜም እንዲሁ የተሳካ ያማረ ይሁን::
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 3 жыл бұрын
ቅንነቷ ከምላሷ ቁንጅናዋ ግንባሯን ጀምሮ ሁሉ ነገሯ ሙሉ ሰው ነሽ በእንዲህ አስጨናቂ ሁኔታ ሙሉ ስብእናሽ መልካም ነው ከእግዚአብሔር የተጠጋ መንፈስ ስላለሽ የእግዚአብሔር ልጅ ትድናለች
@wellcome6505
@wellcome6505 3 жыл бұрын
አሜን ምን ይሳነዋል ጌታ ይማሊስላት ሣለሙየን
@Tube-zo9xm
@Tube-zo9xm 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ጀግና ሴት ናት የምትሉ 👍👍👍👍በላይክ አሳዩኝ
@user-yq7yg7tn3q
@user-yq7yg7tn3q 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@fareeda4830
@fareeda4830 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝልጅ ናት ፈጣሪ ይመስገን
@hayat9977
@hayat9977 3 жыл бұрын
በጣምወላሂ
@user-lb4hp7pu3s
@user-lb4hp7pu3s 3 жыл бұрын
አሹ የቤተሰብ ጨዋታ በጣም እከታተላለሁ የልጅ አዋቂነህ ኑርልን የኔ የአገሬ ኩራት እዳተ አይነቱን ያብዛልን ለልጂቿም ሰበብ የሆካት አተነህ ከፈጣሪ ታገኛዋለህ ጥሩ ሥራ ለራሰ ይጠቀማል
@user-wp9ft5zb2g
@user-wp9ft5zb2g 3 жыл бұрын
እናቴ በለፈሁ ስታለቅሽ በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር ዛሬ ደስ ብሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኮን ጌታ አሰበሽ በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል ዋውውውው
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
ኤርትራዊያን እህቶች ወድሞች ሁሌም ከእኛ ኢትዮጵያን ጎን ስለሆናችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ ክፉ አይካችሁ!!!
@semeremebrahtom7817
@semeremebrahtom7817 3 жыл бұрын
ኣሜን
@nunujemal3842
@nunujemal3842 3 жыл бұрын
እኔም እንድ አይነት ልጅ አለኝ ያ4ዓመት ልጅ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen lanchem Egzabhar amlak ybarkshe eht alem
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
@@nunujemal3842 ayzoshe Egzabhar amlak ydabslshe mhretun ylaklshe
@maranatamaranata9274
@maranatamaranata9274 3 жыл бұрын
Enamesegn Alen Ehtie 🇪🇷🇪🇷💕💕🇪🇹🇪🇹
@rasssima4441
@rasssima4441 3 жыл бұрын
እኔ ወንድ ልጂ ነኝ አላለቅስም እንባ አይወጣኝም ብይ ነበር ማስበው የባለፈው ቪዲወ ግን እንባ በእንባ ነው ያደረገኝ ስውነቴን ሁሉ ነው የነዘረኝ ጠንካራ ሴት በርች በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ከጎንሺ አለን
@zelaftube5292
@zelaftube5292 3 жыл бұрын
በጣም እንጅ እኔማ በእንባ ታጠብኩኝ
@Greennature2667
@Greennature2667 3 жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ ተደስቻለሁ ደግነትንና ፍቅርን ለሰጣችሁ ሁሉ አምላክ ይባርካችሁ ክፉ ነገር ከቤተሰባችሁ ይራቅ ። እሼ በርታ አንተንም ሆነ የስራ ባልደረቦችህን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይባርካችሁ 😘😘
@mulusewmolla6991
@mulusewmolla6991 3 жыл бұрын
ወንድ ልጅ ባየበት ይባላል! አንድ እውነት ልንገራችሁ በገጠር ነው 11 ልጅ ወልዳለት 12ተኛ ልጇን ስታረግዝ አይነስውር ሆነች ከዛ ወዴ ቡዴ ካረገዘች በአምስት ወሯዋ ጥሏት ጥርግ አለ ከዛ ስትወልድ እውነት እላችኋለሁ አይኑዋ በራ ከዛ የልጇን ስም አይነ ብርሀን ብላ አወጣችላት ከዛ በኋላ ወንዴ ቡዴ ተመልሶ ሊመጣ ሲል አይንህ እዳላይ ብላ አባረረችው እደዚህ አይነት ወንድም አለ ጌታ ይጠብቅሽ ማሬ
@Gualraya2112
@Gualraya2112 3 жыл бұрын
በጣም የገረመችኝ ነገር ጠንካራ እና ጀግና መሆኗ ስለ የልጇ አባት ሁሉም ለእግዚአብሔር ትታ ይመቸው አለች!
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል ስውን በእንባ ነበር የጨረሰቺው በመላው አለም የምትገኙ ቅን ልብ የሆናቹ በሙሉ በወጣ ይተካላቹ
@tiruneshadane9585
@tiruneshadane9585 3 жыл бұрын
አቺ ጠንካራ እናት ነሽ እኔም ካቺ ብዙ ተምሬለሁ የኔ እህት እግዚአብሔር ልጅሽንም ያድንልሽ ሂይወትሽ ሁሉ ሳቅ ይሁን ያኔ ሳቂታ እሸቱ ቀልድ መቀለድ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገርም መስራት እግዚአብሔር ሁሌ ትልቅ ያርግህ ሞገስህ ይብዛ
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይርዳክ መልካም ወንድማችን ሰምቼው እመለሳለሁ እቺን የምታነቡ በሙሉ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
@keiryaaweraris4239
@keiryaaweraris4239 3 жыл бұрын
ወይኔ ስትስቅ ስታምር በአላህ ረበል አለሚን ሁለየ ሳቅሺን ያሳየኝ
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 3 жыл бұрын
ራስሽ ቅእn ነሽ ማር ፈጣሪ ይጠብክሽ
@user-zx9ur8dy9m
@user-zx9ur8dy9m 3 жыл бұрын
እሸ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስላንተ ቢዘመር ደስተኛ ነኝ bro
@salam1297
@salam1297 3 жыл бұрын
የአዳም ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስታሽ በጣም ደስ ይላል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almazjwana4789
@almazjwana4789 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይማርልሽ
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም ሳቂ የእኔ ቆንጆ እሼና አብረውህ የሚሰሩ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@habtamlegesse7825
@habtamlegesse7825 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አሁንም ጥንካሬውን ያድልሽ ልጅሽንም እመቤቴ ከነልጇ ትዳብስልሽ እንኳንም ተደሰትሽ!!! እሸ ለአንተ እኔ ቃላት የለኝም እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅህ እረዥም እድሜ እና ጤና ያድልህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ::
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 3 жыл бұрын
ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው፤መክ 3:4
@sulamith8910
@sulamith8910 3 жыл бұрын
Enquan lemesak abekash alem, you are stronger than you think, 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tebenegash7933
@tebenegash7933 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ካንቺ ብዙ ተማርኩ ኣንድ ቀን ጤነኛ ልጅ ስለሰጥኝ ኣመስግኜው ኣላውቅም የኔ መምህር ኣረ ምን ልበልሽ እመቤቴ በኣሏ ትርደኣኪ 🙏🙏🙏❤
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለክ ግን እናታ ጤነኛ ናችው አሁን ይሔ ምኑነው ዲስ ላይክ ይደረጋል ያሳዝናል አልቅሶ ተቸግሮ የነበረ ሰው ደስተኛ ሆኖ እባው ወደደስታ ሲቀየርለት ደስ የሚለው እደኔ እስኪ ልያችው የኔ ቆንጆ ደስ ብሎሽ ስላየውሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጀግና ሴት ነሽ 😍😍😍😘😘😘😘😘😘 ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኢትዮጵያን ኤርትራውያን ልዩነት የሌለን💚💛❤️ ሰው ማለት ይኼ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሳቅሽን ያብዛልሽ የኔእህት የአለም ብርሀን ሁኚላት ለልጂሽ ጨርሶ ይማራት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬እሼ የኢትዮጵያን ድንቅ ልጂ እስከ ጎደኞችህ እግዚአብሔር ያግዛችሁ ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ 💚💛❤️
@liyatliyat8072
@liyatliyat8072 3 жыл бұрын
ቢሆኑ አሜን 🙏🙏🙏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እሸትዬ የግዚአብሄር መላክት ነህ 🙏🙏🙏 ተባረክ 1000 ላይክ የሚሰጠ ቢሆን በሰጠሁህ
@cclkkjnc3377
@cclkkjnc3377 3 жыл бұрын
ይቅርታ እግዛአብሔር ብለሽ ወይም ብለህ አስተካክሉ?
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@cclkkjnc3377 እሸ ማር
@adameko6184
@adameko6184 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ፡ ፈጣሪ አሁንም መልካም ልብ ላላቸው ሁሉ አብዝቶ ይባርኮቸው፡ ከእንዲ አይነቱ ነገር ፈጣሪ ይሰውረን፡ ኤርትራዊያኖች በጣም ቅን ልብ ነው ያላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ
@user-xv2hu4cl4e
@user-xv2hu4cl4e 2 жыл бұрын
ትልቁን ፈተና ተወጠሻል ፈጣሪ ክርስትየንን ጤናዋን መልሶላት እደማይ ተስፋ አለኝ በርች ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mastena4657
@mastena4657 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ሳቅሽ ደስታሽ ከፊትሽ አይጥፋ የኔ እናት ደስ ስላለሽ እዴት ደስ እዳለኝ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new
@fyhhuuhhui6467
@fyhhuuhhui6467 3 жыл бұрын
እናት ስትስቅ ማየት እንዴት ደስ ይላል የአለም ብራሀን እግዚአብሔር ይፈውስሽ
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 3 жыл бұрын
ወይኔ የእኔ እናት እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛው እደት እደምታምሪ
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደዛረ ደሥ ብሎኝ አያውቅም በጣም ደስብሎኛል ደስይበላቹ የተታሉትን የተረሱን የምታስብ እግዚአብሔር ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 жыл бұрын
እሼ ፍጣራ በመልካም ነገር ያስደስትህ እስኪ ማነው እደኔ የተደስተ በላይ ፍቅራችሁን ግለፁ😍😍😍😍👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@user-be2vd6og3x
@user-be2vd6og3x 3 жыл бұрын
ወላሒ በጣም ተደሠትኩኝ ሀቂቃ
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 жыл бұрын
ይህ ያላስደስተ ምንም አያስደስተን ኢቶጲያውነታችን ይህነው ሀገራችንን አላህ በዝነቱ ስላም ያድርግልን
@eeoj4141
@eeoj4141 3 жыл бұрын
የሰው መድሐኒቱ ሰው ነው ።የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ የሰጣቹ ፈጣሪ ይስጣቹ ኡፍፍፍ
@abrahamgirmay7400
@abrahamgirmay7400 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ኢትዮጵያዊነትን መግለጽ ይከብዳል፤ ኤርትራዊነትንም እንዲሁ፡፡ ይህች ጽኑ እህታችን እንባዋ እንባዬን እንደ ጎርፍ አውርዶት ነበር፤ አሁንም በደስታ እንደዛው፡፡ ዋው ኢትዮጵያዊነት! ብራቮ ኤርትራዊነት! ባደረጋችሁት ነገር ኮርቻለሁ፤ ፈጣሪ እጥፍ ይመልስላችሁ፤ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ፡፡
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 3 жыл бұрын
ስለሁሉ ነገር ክብር ለድግል ልጅ ይህን ላደረገ
@user-fm2go6ex9x
@user-fm2go6ex9x 3 жыл бұрын
ለሷ የተዘረጋ እጅ ለሌላውም ይዘረጋል የማንም እናት አታለቅስም የሁሉም እናት ትስቃለች እንደ አለምዬ
@willbe8038
@willbe8038 3 жыл бұрын
Amen
@wesenbegna7846
@wesenbegna7846 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን። Thank you.
@malihasaleh843
@malihasaleh843 3 жыл бұрын
አቦ አላህ ሁሌ ያስቅሽ ባለፈ አስለቀሺኝ ዛሬ አሣቅሽኝ የታገሠች ሂወት አድቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለች
@jamog5389
@jamog5389 3 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍😢😢😢😢😢
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
,እረ አሜን ሁላችንንም ነው እህህህ መድሀኔአለም በምህረቱ ይቅረብሸ
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
እረ አሚን ወላሂ እኔም አስለቅሳኝ ነበር አላህዋየ አይቸግረዉምኮ አላህ ያስቀን
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 3 жыл бұрын
ልጆቻችሁ በዚህ ችግር ውስጥ ያሉባችሁ ኢትዮጵያዊን እናቶች አባቶች አይዟችሁ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን የድግል ማርያም ልጅ ሁሉንም ማዳን ይችላል ነገር ግን የታመሙ ልጆች ሳይሆን እግዚአብሔር በቤታችሁ ነውአለ ለዚህም አደለም ታምሜ አልጠየቃችሁኝም ያለው ፈጣሪ ስለዚህ ስለዚህ መልካም እናቶች አይዟችሁ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 жыл бұрын
የሠው ደስታ የሚያስደስተው አንተላለፍ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እኛም ደስስ ብሎናል ማማዬ እሼዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ወንድም ነክኮ ላንተ ቃል የለኝም
@yaredfikadu3982
@yaredfikadu3982 3 жыл бұрын
እውነትም የአለም ብርሃን ፅናት ብቻ ሳይሆን ጨዋታም ትችላለች ፈጣሪ ለልጅሽ ሲል ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ፡፡ ለኔ ልዩ ሴት እናት ነሽ፡፡
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
አኔ አጅግ በጣም አልቅሼ ባንቺ ምክንያት ሳምንት ራሴን ታምሜ ነበር ዛሬ ግን ደስ አልሽኝ በጣም ደስ አለኝ የኔ ቆንጆ ውይ አሁን ደግሞ ያንቺን ወደ ሙያሽ የምትመለሽበትና የክርስቲያን ጤናዎን እግዚአብሔር በምሕረቱ ጓብኝቷት በእግሯ ቋማ ማየት ነው የኔ ፀሎት አሁንም የእመቤታችን ምልጀዎ አይለየን እንፀልያለን አይዟሽ እህቴ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@dtub3746
@dtub3746 3 жыл бұрын
እሸት አድራሻህን ባገኝ ደስ ይለኛል እንድህ ቁምነገረኛ ልጅ ነህ ያለእድሜህ ነው ስራህ ተባረክ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርክህ እውነት ለመናገር የመጀመሪያ ቪድዮዋን ሳይ ያለቀስኩት እንባ እግዚአብሔር ያውቀዋል የእናትነትን ጥግ አሳይታለች ።ለሁሉሙ በጎ አድራጊ ኢትዮጵያን ደግሞ ዋጋችሁ በሰማይ በምድርም ይከፈላችሁ ።
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
የምታመልኪውአምላክ የተመካሽበት ገና ያስደስትሽሻል በርቺ የድንግል ልጅ እድሜሽን ሙሉ ካቀረቀርሽበት ቀና ያደርግሽ እንባሽን ይጥረገው
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአንድ አላህ ምን ይሳነዋል ጠንካራ እናት ጠንካሬ ሴት የሰው እራአይ ነሽ ውነቱን ነው ለቅሶሽ ወደድኩት ያለው ሳቅሽ ብቻ አይደለም ለቅሶሽም ያምራል
@tube3800
@tube3800 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እንዲህ ስትስቂ ሳይሽ ውስጤ ምን ያህል ደስታ እንደሞላው ዘመንሽን ሳቂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።
@genetbogale3563
@genetbogale3563 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄርነው የሚባለውእህቴ እልክ አይያዛችሁ ከቃሉ አትለፉ ለባለታሪኩዋ ግን የፈጠራትና የሰራት አርሱ ነው አይዞሽ እንባሽን የብስልሽ ንግግርሽ እራስ እንኩዋን እኛ ክፉዎቹ የሰው ልጆች የራራን ያለቀስንልሽ ቸሩ አምላክማ እንዴት ይራራልሽ እምባሽን ያብስልሽ ይሆን ጌታ ሆይ አንተ ሙሉ ፈውስ አለህ ልጇን ሙሉ ጤነኛ አድርግላት
@shomaali6263
@shomaali6263 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@addisalem7810
@addisalem7810 3 жыл бұрын
ያሌ እንኳንም የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፊት ቀድሞልሽ በሰዎች ልቦና ገብቶ እንዲረዱ እንባሽ እንዲታበስ አደረገ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂ ክርስቲ ደሞ በእግሮቿ ቆማ የምናይበት ዘመን ይምጣልን አንችን የጎበኘ አምላክ ሁሉንም ይርዳቸው!!!እሼ ጋሽ ታሜ ሁላችሁም ተባረኩ!!!
@ferehiwotgebreyesus6993
@ferehiwotgebreyesus6993 3 жыл бұрын
አሽ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ለዚህ ሁሉ መሣካት እግዚአብሔር አንተን ሥለተጠቀመብህ ክብሩን እሱ ይዉሠድ እንደዚህ ያሉ ብዙዎች አሉ አሁንም አይንህ ይከፈት አብረዉህ ያሉትንም አግዚአብሔር ይባርካቸው። አለምብርሐን ደግሞ ጠንካራ እናት አሁንም ፀጋዉ ይብዛልሽ ለብዙዎች ምሣሌ ስለሆንሽ በርች።
@azebgeberegziabhr1722
@azebgeberegziabhr1722 3 жыл бұрын
እም ብርሃንን ስትይ ልቤን ሙልት ታደርጊዋለሽ እም ብርሃን ላንቺም ለክርስትያን ትድረስላችሁ እምነትሽ አስቀናኝ
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሳቋ ተመልሷል ኢትዮጲያዊነት አልጠፋም 💚💛❤️
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛዉ ትክክለኛ የአዳም ዘር አንች ነሽ እኛ ምንደሰተዉ የሆነ ነገር ስደረግልን ብቻ ነው አንች ግን በሀዘንም በደስታም እግዚአብሔርን ታመሰግኛለሽ ሁላችንንም እንደዝ አይነት ልብ ብኖረን የት በደረስን በእዉነት ድንቅ ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ገና ታምራት ያሳይሻል አይዞሽ ድንቅ ሰዉ ብየሻለዉ እንንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልፋታቹን እግዚአብሔር ይቁጠርላቹ
@dastawoldesemayat5244
@dastawoldesemayat5244 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እረዳሽ እህታችን በጣም አድናቂሽ ነኝ እምነትሽ በእመቤታችን ማሰብሽ ተመስገን እዲህም ወንድማችን ጎበዝ እግዚአብሔርን አስቀድም በርቱ ጥሩ ስራ ነው በነት እመቤታችን ትርዳችሁ
@POWE4755
@POWE4755 3 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት አቤት መታደል እድሜ ጤና ፍቅር ይስጣቹህ በወጣ ይተካ መታደል ነው አትፈትነኝ አይባልም ይፈትነን ለበጎ ነው እንበል ሊነጋ ሲል ይጨልማል ደም እንባ ነበር ያለቀስኩት እሰይ እልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ ሆይ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 3 жыл бұрын
ሳቅሽን እንኳን እግዚአብሔር በቤትሽ ሞላ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏻
@tsehayhailu7715
@tsehayhailu7715 3 жыл бұрын
እሸቱ አግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!!!!! እሸቱ የራስህን ስልክ እና ኢሜይልህን ፖስት ብታደርግልን እናመሰግንሀለን😃😃😃😃
@aberashgenetamo6223
@aberashgenetamo6223 3 жыл бұрын
እሸቱ በእውነት ቃላት የለኝም የምትሰራው ስራ በጣም የምያስደስትና የምያስለቅስ ነው ::ጌታ መንገድህን ሁሉ ብርሃን ይሁን የኢትዮጵያ አምላክ ባንተና በሥራህ ላይ ይሁን በርታ::we love you so much .
@godisgood1473
@godisgood1473 3 жыл бұрын
አንተ ትንሽ ልጅ የትልቅ ሰው ስራ ምትሰራ እሸቱ እግዚአብሔር ሁሌ ትልቅ ያርግህ ሞገስህ ይብዛ!
@user-pj6hr4dj2b
@user-pj6hr4dj2b 3 жыл бұрын
በጣም ሰው እኮነው እውነት ቃል የለም ኑርልን እሸ እንወድሀለን በጣም❤❤
@chhubii4455
@chhubii4455 3 жыл бұрын
ኡፍ አቦ እናት ትሳቅ ደስ ሲል
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 3 жыл бұрын
እውነት ያአንቺን ሳቅ አይቼ የኢትዮጵያ ሳቅም ናፈቀኝ አምላክ አሁንም ሳቅሽን ያብዛልሽ ይእኔ ቆንጆ
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 3 жыл бұрын
የኔ እህት እንኳን ደረሰ አለሸ አዞሸ ለፍጣሪ ምን ይሳናዋል አሁንም ፍጣሪ ልጀሸን ምሯት የበለጠ ቤትሸ ለዘላለም የተሞላ ይሁን ❤❤❤🙏👍🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌🤘✌♥♥💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💋💐💋🇪🇹🇪🇹❤💋💋💐❤♥🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
በጣም ጠካራ እናት ተሽ ደስ ስላለሽ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ቆጆ
@mercybiru6769
@mercybiru6769 3 жыл бұрын
አልቅሼ ልሞት ነበር ባለፍው ኡፍ ደስ ይበልሽ እህቴ እሽዬ ጌታ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ 🙅🙅🙅🙌🙌🙌
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
እሼ ብርክ በልልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ልጃቸው በደም ካንሰር ልጃቸው በካንሰር የታመመባቸው እናት እባክህ ድረስላቸው እሺዬ አልቅሼ ነበር ዛሬ ሳኩኝ የኢቲዮጲያ ህዝብ የአይን ብሌን ነህ💕💕💕💕 አፍን አትሳሚያት ማሬ
@mahletgetachew6613
@mahletgetachew6613 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 жыл бұрын
እውነት ኢትዩጵያዊነት በደንብ ገልፀህዎል ወንድሜ እህታችን እመብርሃን ስለጉበኘችሽ ክብር ለድንግል ማርያም
@semiraahmed6845
@semiraahmed6845 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሳቅሽ ተመለስ ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ እሽቴ ጥሩ ነገር ያጋጥምህ በህይወትህ ደስተኛ ያርግህ
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t 3 жыл бұрын
ለሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ነበረ ያደርኩት ማርያምን 😭አምላክ ምን ይሳነዋል 🙏❤🙏❤🙏እንኳን ደስ ያለሽ ሳቃሟ እናት ❤ክርስቲያንዬ አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ የኔ ዉብ ❤
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 3 жыл бұрын
ውይ የድንግል ልጅ አንተ ምን ይሳንሀል ደም እንባ አልቅሼ ነበር እንባዋን ጠረክላት ክብር ምስጋና ይገባሀል ይህ ነው የኛ ኢትዮጵያዊነት እንኳን ሳቅሽ እግዚአብሔር እንባን በሳቅ ይሞላል
@rozashebo8386
@rozashebo8386 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ አንተ ምን የሳንሀል አንባዋን ጠረክላት ክብር ምስጋና ይገባሀል
@rozashebo8386
@rozashebo8386 3 жыл бұрын
temsgen
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ
@dawitkunta8435
@dawitkunta8435 3 жыл бұрын
eshe bewunet fetere abezito yibareki ...etachin enkuwan dese aleshi demo betam nistu sete neshi bewunt .benatachu be E/r simi bezi agetem lasawukachu eshe 4 amet mulu ebet mistedada liji alet 0910496184 ebakachu agegnewat setetuwan
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርልሸ በርትተሸ ፀልይ አይዞሸ ትድናለች እድሜ ይሰጥሸ
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 жыл бұрын
በዉነት ለዚች እህታችን እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ በዉነት ከሳ በላይ እኔ በጣም ደስ ያለኝ
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነበር ያስለቀሽኝ አልሀምዱሊህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@user-ox5iy7ip5q
@user-ox5iy7ip5q 3 жыл бұрын
እኔም
@freecell2840
@freecell2840 2 жыл бұрын
እኔም
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 2 жыл бұрын
የዚች ልጅ ደስታ አይቸ በጣም ተደሰትኩ አሹው ሊጥ እያቦካህ ፈንዳ ታደርገኝ አለህ ህፃናትን እያቀርብክ እንደህፃን ታደርገኝ አለህ በቃ መውደዴን ልገልፅነው 🕊
@user-gr1oy2zv3n
@user-gr1oy2zv3n 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ደሥአለሽ ሀያቴ እናት እንደዚህ እናት ሥትደሠት ደሥሥሥትላለይ እሷንም እንኳን አፊያዋን መለሠልሽ
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
እሸት በምን ቃል ልግለፅ አንተ መልካም ፍሬ ነህ የኔ ኢትዮጵያዊ የአለም ብርሃን ፈጣሪ ሁልዬም ደስታሽን ይስጥሽ እማ🙏
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 жыл бұрын
ወላሂ ጥሩ ሀሳብ ነው ሁሉም ተባብሮ ብዙ መስራት ይቻላል ከብሄርና ከሀይማኖት ወገኝነት ነጻ የሆነ ስራ ከተሰራ ብዙ መስራት ይቻላል ኢንሻአሏህ
@user-qr4hb8rc3s
@user-qr4hb8rc3s 3 жыл бұрын
ሰቀሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እውነት ነው የምልሽ ከምነግርሽ በላይ ደስ ብሎኛል
@banchutegene2199
@banchutegene2199 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እመቤቴ እቤትሽ ገባች አየሽ የኔ እህት አንቺ ጠንካራ ነሽ እሼ ተባረክ
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ እንካን ደሥ ይለሸ ልጅሸ ተሸላት።ለማለት ይብቃን
@welelatube8118
@welelatube8118 3 жыл бұрын
በክርስቲያን ሰበብ እንኳን የወለደ ያልወለደም አልቅሷል እኔ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ስለሰጠኝ ብቻ አልቅሻለሁ እናት እና ልጅ ፍቅር ናቹ
@habtmichael825
@habtmichael825 3 жыл бұрын
Glad to c with joy and hope, we Eritreans r always with you 🇪🇷
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
I love eritrian 💚💛❤🙏eritrian💚❤💙
@zebenaybirara9095
@zebenaybirara9095 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘👍🏾
@sebledagnew2685
@sebledagnew2685 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እሽ ዘርህ ይባረክ አለምየ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ሳቅሽን ያስመሽልሽ እህቴ ክርስቲያን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ 😍
@lozilozi4123
@lozilozi4123 2 жыл бұрын
Medhaniyalem amelak ergeme edma ena tena yesethi!!!💚💛❤
@user-dx1ed6rh4o
@user-dx1ed6rh4o 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ኢንሻአላህ የበለጠው ደሞልጅሽ ድና ለበለጠ ደስታሽ እንይ
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 жыл бұрын
Amen🙏!
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለሽ ያገሬ ሰው በጣም ደግ ነው እግዚያቢኤር ይስጣቹ እሼ ሰላምክ ይብዛልን አቦ
@pkeyasu
@pkeyasu 3 жыл бұрын
እሸቱ ወድሜ ይችን የአለም ጀግና ወደ ህዝብ አቅርበህ, መዳኒት ስለሆንካት ጌታ ይጠብቅህ:: 🙏🙏🙏🙏
@adenngusadenaden9646
@adenngusadenaden9646 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ደስ ሲል
@elshaday5662
@elshaday5662 3 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እሼ ተባረክ
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 3 жыл бұрын
አሁንም በንስሐ በፀሎት ትጊ። አባት ሆይ በዚች ብላቴና ቤት ተገኝተህ ታምራትህን ግለጥ።
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 жыл бұрын
Amen!
@user-tq8wc8uv4m
@user-tq8wc8uv4m 3 жыл бұрын
Aman
@wb2222
@wb2222 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 3 жыл бұрын
ጀግና እናት ናት ጥንካሬዋ 💪💪በሳቅዋ ውስጥ ተስፋ ህልም ያላት ጠንካራ እናት ናት ልጅሽን ሙሉ ጤናዋን ተመልሶ የምትደሰቺ ያድርግሽ❤❤እሸቱ እድሜህ ይርዘም ሰበብ አንተ ነህ ወደ ህዝብ ያስተዋወካት
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 жыл бұрын
ስቃችሁ እኔንም በጣም አሳቃችሁኝ ሁሌም ሳቃችሁን ያብዛው
@user-ur9kb6bm8d
@user-ur9kb6bm8d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ሰው ያዘጋጃል።አንተንም እንደ ጆሲ እንዳይበሉክ እና ከምትሰራው መልካም ሰራ እንዳያሰናክሉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ኢትዮጵያ ውሰጥ መቼም መልካም ሰው አይበረክትም።የኔ እናት እንኳን ደሰ ያለሸ👏👏
@mesimesi1113
@mesimesi1113 3 жыл бұрын
እሼ መልካም ሰው ቃል አጣሁልህ ፣ የሰው ፍቅር አላቂ ነው የድንግል ልጅ የማያልቀው ፍቅሩን ይቸርህ ኑርልን 😍😍😍
@user-jz6hz3wi9x
@user-jz6hz3wi9x 3 жыл бұрын
ስማ እራሱ ደስ ሲል ያለም ብርሃን ሁሌም እመብርኃን ሁሌም ካንቺጋር ትሁን ክርስቲም እመቤቴ ምህረቱን ትላክልሽ ማማዬ
@hiwetassaye190
@hiwetassaye190 3 жыл бұрын
በትክክል
@astertekle8537
@astertekle8537 3 жыл бұрын
Tkkl Amen Amen Amen
@shadowmedia1249
@shadowmedia1249 3 жыл бұрын
እኔ ስለ እሸቱ የምገልጽበት ቃላት አጥቻለሁ ብቻ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ በፍጹም ቅን ልብ ተመኘሁ እሼ ሲቀጽል ይሄ የአለምብርሀን ፕሮግራም ፍጹም ልብ የሚነካና የሚያሳዝን ነው ጀግና እናት ነች የአለምብርሀን አላህ ይርዳሽ!!
@peace2all51
@peace2all51 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው በትክክል
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 жыл бұрын
ሞዴል እኮናት የኔናት እንዳለቀሱክ ዛሬ ደስብሎኛል ስትደሰች ወይኔ የኔናት ስራው ተጀመረ ፊልሙ ትወናው
@konjokonjo7678
@konjokonjo7678 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ሁሌም ፈገግታ አይለይሽ ትልቅ የእናትነት ተመሣሌት ነሽ እናት እናት ነች አንች ግን ትለያለሽ !!
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቅድስት አርሴማ ትርዳሽ አንቺ ትልቅ እናት ነሽ ትክክለኛ ክርስቲያን ነሽ
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 3 жыл бұрын
እሼ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ትልቅ አምሮ የተሰጠክ የሰው አዛኝ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ያችም ጥነካሪ በጣም ጠካራ ሴት ለሁሉም ትምህርት ትሆኛለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይህን ድካምሽን አይቶ ልጅሽን እደልጅች ቆማ ትህድልሽ ማማየ
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 113 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 49 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Менты остановили фуру 😂 #6кадров #смех #юмор
0:48
Смешно и Грустно
Рет қаралды 901 М.
BiBoBen Family | Tiny umbrella Vs Super umbrella 😁😁😁
0:15
BiBoBen Family
Рет қаралды 3,2 МЛН
Третья часть в тг: @kedrovaalyona
0:46
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2,1 МЛН
Fortunately I reacted quickly and ran out in time
0:11
昕昕
Рет қаралды 13 МЛН
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 713 М.