No video

"ዶሮ መንካት አልወድም"... እናት ከልጆቿ ጋር ተፋጣለች /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት/

  Рет қаралды 204,828

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Пікірлер: 207
@loveandunity901
@loveandunity901 2 жыл бұрын
እናቴ ውዴ ሁለመናዬ ዛሬም ነገም ሁሌም እወድሻለሁ። ከአንቺ በፊት እኔን ያስቀድመኝ! ክፉሽን አያሳየኝ። እናቱን እንደ አኔ የናፈቀ?
@user-uf7yz6eh3h
@user-uf7yz6eh3h 2 жыл бұрын
እኔ 😭😭😭😭😭
@ethiopia-mkt1438
@ethiopia-mkt1438 2 жыл бұрын
በአቀራረብም በዳኝነት በብዙ ነገር ተመራጭ ዝግጅት ነው። ዳኞች በምትሰጡት አስተያየት አንዱን ቋንቋ ምረጡ ወይ አማርኛውን ወይ english። ብዙ የምትሉትን የማይረዳ ግን እንዲገባው የሚፈልግ ሰው አለ።
@hawidesta7792
@hawidesta7792 2 жыл бұрын
Because they coke fareiji foods not habesha foods eyeseru yelewu ye ferenjochi migib new enje ye abeshe ayidelam silazi hule keandi konka wuchi ye lelochinm konka lemaweki tireti adirgi ok
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
የተማሩት በእንግሊዝኛ ነው ደሞም የፈረንጅ ምግብ ነው አይፈረድባቸውም
@samrilove1772
@samrilove1772 2 жыл бұрын
@@user-wr8fs2zs8k yeferenji bihonis iyaweru yalew le ethiopian iske hone dires Englizegna le infilizochi yihun
@ethmovie4147
@ethmovie4147 2 жыл бұрын
​@@hawidesta7792እውነት ነው የፈረንጅ ምግብ ነው የሚሰሩት ፡፡ የሚጠቀሙት ውህድ ግን በአማርኛም ስም አለው ፤ ስለአበሳሰል ፣ ስለንፅህና ፣ ስለቅደም ተከተል .፣ ስለተወዳዳሪወ ያለውን አቅም እና ወደፊት ምን መስራት እንዳለባት/ት ለመናገር ግን ተገቢ አይመስለኝም፡፡ በቅርቡ እናቴ እና የቤታችን ልጅ ናት በጉጉት ዝግጅቱን የሚያዩት ''ምን አለ ልጄ'??' ይሉኛል ፡) የበለጠ የሚሉትን ከመረዳት ፍላጎት የመነጨ ነው፡፡ ዝግጅቱ ከአስተዋዋቂ እስከ ሃሳቡ ግሩም ነው፡
@elalayeyene1361
@elalayeyene1361 2 жыл бұрын
T
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 жыл бұрын
ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ምክንያቱን ከሁሉም ከዘረኝነት ከሙስና የጻዳ ስለሆነ እወዳችሁላለሁ በርቱ
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 жыл бұрын
ምርጡን ገበታ መከታተል የጀመርኩት ሼፍ ዚ ሆስት ማረግ ከጀመረ ነው በጣም ጎበዝ ነው የቲቢ መዝናኛ ፕሮግራም ሆስት ቢያረግ ደሞ ምን ያህል ግርማ ሞገስና ከእውቀት ጋር ሊያሳምረው እንደሚችል መገመት ነው 👌👌👌👌👌ለማንኛውም አድናቆቴ የበዛ ነው አመሠግናለሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሼፍ ዚ ከመጣ ቡሀላ ነው መከታተል የጀመርኩት ሼፍ ዚ👈👉👍👍👍👍💜💛💜👊👊
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 жыл бұрын
ምርጡ ገበታ የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው፡ ወ/ሮ ፍዮሪ ደስ የምትል እናት በ4 ልጆች ጌታ ባርኮሻል፡ ሣሚ፡ ዳናይት ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ፡ ሣሚ የእውነት ጎበዝ ሀን። ሰርተህ የማታውቀው ዓሳ ራሱ አሳምረህ ሰርተሃል፡ ብዙ ወንዶች ምግብ እንዴት እንደሚዘጋጅ በማያውቁበት ሀገር ላይ ጥሩ ነው ያለኸው። በዳኞቹ አስተያየት መሰረት ለወደፊቱ አሻሻል፡ ዳኒ ጀግኒት ነሽ እሺ፡ በጣም ጎበዝ፡ ሼፍ መክብቤ እንዳለው ፍላጎቱ ካለሸሽ ተምረሽ ሀገርሽን ታስጠሪ ይሆናል፡ ማን ያውቃል፡ ዳኞች መክብቤ፡ ፊሽና ካብራክ እንደሁልጊዜውም ሰላማችሁ ይብዛ፡ ደስ ትላላችሁ
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 2 жыл бұрын
አይ እኛ የማዳም ቅመሞች እጅ በአፍ እናሲይዛችሁ ነበር ብቻ ጠብቁ ቅመሞችዬ እናንተን ወክዬ መወዳደሬ አይቀርም ስመዘገብ እራሱ የማዳም ቅመም ብዬ ነው አይዟችሁ ስማችሁ አስጠራዋለሁ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
እጠብቅሻል
@user-qc4uv9nd9g
@user-qc4uv9nd9g 2 жыл бұрын
እጠብቅሻለን የኛ እንቁ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 2 жыл бұрын
እስኪ እኛም እጠብቃለን
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 2 жыл бұрын
እንጠብቃለን እስኪ ሥማችንን አስጠሪ
@banchiyoutube9867
@banchiyoutube9867 2 жыл бұрын
ሩዝ እስከምቀቅይ ዳኞቹ ጥለውሽ ይሔዳሉ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 жыл бұрын
ምርጡ ገበታ ከነዳኞቹ ከመድረክ መሪዉ ጀምሮ ምርጥ ናችሁ ሺፍ ዚ በጣም ያስቀኛል ደስ ይለኛል
@Usually-x3t
@Usually-x3t 2 жыл бұрын
ዶሮ ጥሬ መብላት ይቅርና የተከተፈበት እቃ ላይ ሳያጥቡ መስራት የሚያስከትለውን የጤና ችግር ግልፃችሁዋል:: ግን በቂ አይድለም:: በሰው አእምሮ ውስጥ ከሌሎች ስጋ በተለየ መታየት እንዳለበት በሚገባ ለህዝቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ አለባችሁ:: አንዴ ኢትዮጵያ ፍሬሽ ኮርነር የክትፎ ስጋ እዛ ጥሩ ነው ተብዬ ልገዛ ስሄድ ሰራተኛው ቴብሉ ላይ ብዙ የዶሮ ስጋ እያዘጋጀ ነበር:: ከዚያም እንደፈራሁት የኔን ስጋ ከነጩ ለመለየት ዶሮውን ገፋ አድርጎ መስራት ሲጀምር "ምን እያደረክ ነው?" ብዬ አስቆምኩት:: ከዚይም ሀላፊውን አስጠርቼ ስነግረው "ምንም ችግር የለውም የዶሮው ስጋ ፍሬሽ ነው!" ብሎኝ እርፍ:: "ይቅርብኝ!" ብዬ ስሄድ "ብዙ ገዢ አለን ችግር የለም!" አለኝ:: አዎ ብዙ ግንዛቤ የሌላቸው ለጤናቸው የማይጨነቁ ገዥዎች አሉ:: ከዚያ ወዲህ ቁርጥ ቤት ብቻ መግዛት ጀመርኩ:: ለወጥ ችግር የለም ጥሬ ለሚበላ ግን ፍሬሽ ኮርነር እይነት ዶሮና ሌሎች ስጋ በተመሳሳይ ቢላዋና መክተፊያ ከሚሰሩ ድርጅቶች እትግዙ! ሰአት ሰጥታችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ ትምህርት ስጡበት:: እኔ ዶሮ በግላቭ ነው የምሰራው በእጄ ሳይበስል አልነካውም::
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
ሼፍ ዚ በጣም ነው የምወድህ አንድቀን በአካል በጋኝህ ደስ ይለኛል😍
@mekdestube353
@mekdestube353 2 жыл бұрын
ይሔን ፕሮግራም ማነዉ እንደኔ ሚጠባበቅ በጣም ምወደዉ ፕሮግራም ከስደት መልስ የመዳም ቅመም ነኝ ብወዳደር ደስ ይለኛል
@sofiaalm8957
@sofiaalm8957 2 жыл бұрын
እናታቸውንሲተባብሩኦፍፍፍፍውስጤተነካ እናትለዘላለምትኑር
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
ማርያምን ሼክ መክብብ እራት ይጋብዛቸዋል ብዬ ሳስብ ስለነብር ዝም ስትል ውይ ብዬ ሳልጨርስ ስላስደሰትከኝ በጣም ነው የማመሰገነው እንግዶች ኣይደሉምንም እንደባህላችን.....!! ደሞ በጣም ነው የምውድህ ጥሎብኝ አገሬ ስገባ ከቤተስብቼ ጋር የመጀመርያዬ ስራ የሚሆነው ያንተ ሬስቶራንት መምጣት ነው እግዚያብሄር የዛ ሰው ይበለን. መልካምነትህ የቀጥል ውንድም ኣለም!!❤️
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 жыл бұрын
Thank you any time you will be my Guest
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
@@simonmekibib3130 እውነት ሼፍ መክብብ ነው የመለከስክልኝ...??? አምላክ ያክብርልኝ ውንድም አለም!! ኣድናኪህም አክባሪህም ነኝ❤️❤️
@robs5120
@robs5120 Жыл бұрын
እናትነት በራሱ የልጆች ድምቀት ነው ❤
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እኔ ሼፍዚን ለማየት ነው የምገባው ከምር ስወደው እኮ😘😘😘😘
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
በልጅነት መውለድ እንደት መታደል ነው ታላቅ ታናሽ ነው የሚመስሉት
@haileymatebie26
@haileymatebie26 2 жыл бұрын
ተመዝግቤ ተመዝግቤ ምን ዋጋ አለው አልደውል አላችሁ። ምርጥ አባ ወራ ነበርኩ በጣም ኩክ አደርጋለሁ ፕሮግራሙንም ስለምከታተል የዳኞችን አስተያየት ሸምድጃለሁ ከክፍለ ሀገር(ባህርዳር) ቢደወልልኝ ለዚህ ፕሮግራም ብየ እመጣ ነበር
@makuu5631
@makuu5631 2 жыл бұрын
በ messege iko new izi lay ayidelam wondime
@eccsapresidentoffice8988
@eccsapresidentoffice8988 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለእናት ክብር ይገባል፡፡
@mamushmamush4081
@mamushmamush4081 Жыл бұрын
7696m Birhansh Kibmo
@samriwet6327
@samriwet6327 2 жыл бұрын
what a proud mother God bless your family
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
It was a best politely advice for judge!!
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
እናታቸዉን ሲተባበሩ አለቀስኩ እናት እኮ ልዬ ናት
@seadahassen2179
@seadahassen2179 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ አንደኛኛኛ ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥልበት
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 жыл бұрын
ምርጡ ገበታ እንደምንአላችሀልኝ እናትና ልጆች በጣም ደስ ይላሉ የአሁኑ ውድድር ቤተሰቡ ዳናዊት እንድታሸንፍ ፈልገው መሰለኝ ሁሉም ግን ጐበዞች ናቸው ፡፡
@selamtefera7894
@selamtefera7894 2 жыл бұрын
Mr Mekibeb So kind and chef Zelalem Alamerew program setakerb temechegalk 👍 Good job 👍 keep it up 👍
@fatumajunid6365
@fatumajunid6365 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችዉወዴድኩዋቸዉ
@TewodrosBantiyirgu
@TewodrosBantiyirgu 2 жыл бұрын
i love this program.keep up.
@genettesfayeaga4843
@genettesfayeaga4843 2 жыл бұрын
thank you EBS for presenting us mirtu gebeta
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Жыл бұрын
እባዬ መጣ እናተቸውን ሲያግዙ እማ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ የምርጡ ገበታ ግርማ ሞገስ ነህ
@feretekle4670
@feretekle4670 2 жыл бұрын
I proud by my family ❤️😘
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 2 жыл бұрын
Lucky mom ❤️
@sarahaile6842
@sarahaile6842 2 жыл бұрын
ከመወዳደራቸው በፊት ትንሽ ጥያቄ ቢኖር? የፈለገ ነገር ቢሆን ጥሬ ዶሮ የትም አለም ላይ አይበላም ብዙ ማለት ይቻላል ግን ይቅር
@user-ur7kh9nd6f
@user-ur7kh9nd6f 2 жыл бұрын
ሼፍ ዚ የማስተዋወቅ ጥበብህ የሚደነቅ ነው ፡ዳኞቹ ሁሉ ጎበዞች ናቸው። እናንተን ከለሊቱ ፱ ሰአት ከ፮ ደቂቃ ከስራ መጥቼ ስላየሁ በተለይ' ዚ' ኩራ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ ዳኞች ክበሩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ሸፍ መክብብ ክበርልኝ እኔንም አገር ስገባ እንድትጋብዘኝ ዘ መቅናት 👈
@tube324
@tube324 2 жыл бұрын
Wow....God bless you!
@user-ej2sz7ni4e
@user-ej2sz7ni4e 2 жыл бұрын
ለሙያማ የመዳም ረዳቶች አለን
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
ሀቢበቲ ሁላችንም አይደለንም የማደም ቅመሞች እኔ ብዙም አልችልም ምክንየቱም ቤቱ ምግብም ዬለም ብዙም አይሰራም
@user-ej2sz7ni4e
@user-ej2sz7ni4e 2 жыл бұрын
@@user-ew2vt2wc8i አብሽሪ ትሮሼሽ
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
@@user-ej2sz7ni4e የኛማ ጌ ወይ
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@aberashayele66
@aberashayele66 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ልጆቹም እናታቸውም
@amaamm5325
@amaamm5325 2 жыл бұрын
Love and respact for mirtu gebta
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 жыл бұрын
እኔ ደስአላለኝም ስለሀቅ መሸለም ነበረባቸው እናት ልጂቹን ይዛ መምጣቶ ትልቅ ክብር ነው ለራሱ ወላሂ ተሳስታችሀል መሸለም ቢንስ 1000ሽብር ነበረባቸው ምክናየቱም የመጀመሪያው ስራቸው ጥሩ ነበር
@rabiyaebirahim8645
@rabiyaebirahim8645 Жыл бұрын
Wow mashahall nice
@fatumadem8868
@fatumadem8868 2 жыл бұрын
አገሬስገባ ተስደት እወዲደራለሁ የመዲም ቅመምነኝ
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 2 жыл бұрын
እኔ አብረን ሒደን እንወዳደራለን
@user-vx5jl4eu4c
@user-vx5jl4eu4c 9 ай бұрын
ማሻአላህ እናት ክንልዡችሸ🎉🎉🎉🎉
@hanimfuad5328
@hanimfuad5328 2 жыл бұрын
አሪፍነው
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 жыл бұрын
Tebarekulegne🙌❤️ dagnenetachu betame new yemewdew kenenete yalebet❤️
@user-on1ct7oy2i
@user-on1ct7oy2i 2 жыл бұрын
እኔ ብሄይድ ምንም አንግባባም ቋቋቸዉ አማሪኛ ቢሆን አሪፍ ነበር
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Жыл бұрын
😂😂😂
@derejedufera9320
@derejedufera9320 2 жыл бұрын
GOOD
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 жыл бұрын
Here we are,,,, what we gonna get today?
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Жыл бұрын
ዳኞች የሚሠጡትን አስተያየት መስማት እየፈለኩ ግን እግሊዘኛውን ምን ብየ ልረዳው
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
Wowwww des yelalu getan 3ቱም1ኛ ናቸው ❤❤😍😍
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 жыл бұрын
ZZZ Man great 👍 I like that 👌
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
እናትየው ወደ ሁለተኛው ብታልፍ ኖሮ ጥሩ ነገር ታሳይ ነበር ዶሮ ከፈራ ውድድር መምጣት አልነበረበትም ምድድር ላይ መፍራት ተገቢ አደለም እና ዳኝነት100 ግዜ ትክክል ነው
@gjryyvyt529
@gjryyvyt529 2 жыл бұрын
Mertu gebeta yemwedewu qrogram👍👍👍🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌸🌸🌸
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 жыл бұрын
ለዶሮ 30 ደቂቃ በጭራሽ አይበቃም የዶሮ ሆቪን መዘጋጀት አለበቹ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
እኛም እንናፊቃቹሀለን ሼፊ ዝህ
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም በዉሥጥ ያለዉ ፋሬ ተፈልቅቆ ሚተከል (ብርትኳን ሎሚ ማንጎ ) ማሥተማር 👍👍👍👍👍 ከተበላ በኻላ ፋሬዉ የሚተከል ቴምር የሰሙት ያሠሙ ያወቁት ያሣዉቁ !!!!!!!!
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ቅድሚያ ለዳኞቹ👏👏👏👏👏👏 ማም ፊዬሪ👏👏👏👏👏 ሼፍ ዚ😂👍 ሼፍ መክብብ የአባቴ ሞክሼ😍👏 ሼፍ ካብራክ😍👏 ሼፍ ፊሽ😍👏
@Agurashtube
@Agurashtube 2 жыл бұрын
የዛሬዎቹ የእስከዛሬውን ውድድር አላዪም መሰል 😂😂
@chefephrem2288
@chefephrem2288 2 жыл бұрын
great bibisha my brother
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 2 жыл бұрын
የመክብብ ሙያዊ ቋንቋ (እንግሊዘኛ መጠቀም) በጣም ያበሳጫል… እርማት መቼ ነው የሚያደርገው?… ኸረ እባክህ ተው ተለመን
@user-vk3rg5qc2c
@user-vk3rg5qc2c 2 жыл бұрын
Betam Des yilal gobezoch,💕💕💕💕💕💕
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
እኔም ዶሮ መንካት አልወድም፡፡ ነገር ግን ከተሰራ በኋላ ማንንም አላስነካም፡፡ በዚህ አልደራደረም፡፡ አበቃው፡፡VVV
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
Kkkkkk መብላትማ ማን ይጠላል
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
@@user-jz6mq2jv5l subscribe
@sarasari3082
@sarasari3082 2 жыл бұрын
Wawo betam desyilal Enatna lij melkam Edl
@ferhiwotbekalu1656
@ferhiwotbekalu1656 2 жыл бұрын
እኔም ከነልጆቼ እመጣለው ግን ብዙ ነገር ይፊራሉ ተባበሩኝ
@azebafeworkbiru224
@azebafeworkbiru224 2 жыл бұрын
Uh uh uh !!!
@engidaworkwube2497
@engidaworkwube2497 2 жыл бұрын
ዳኞች በአማርኛ ብቻ ተጠቀሙ እባካችሁ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 2 жыл бұрын
😂
@aeshaaesha9520
@aeshaaesha9520 Жыл бұрын
እኔምእያናደዱኝነው እግሊዘኛው😃😃😃
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ዳኝነት ብሎ ዝም ትክክለኛ ዶሮ ጥረ እኮ ነዉ ያቀረቡት
@muhammedhassen2373
@muhammedhassen2373 2 жыл бұрын
እውነት ነው።ይህ በንፍጥና ትላትል እንዲሁም አክታ የበለፀገ ስጋ እንዴት ይነካል??
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 2 жыл бұрын
የኔ ውደ ፊዋሪ ከነ ልጆችሽ ሰታምሪ ተባረኪ
@luliazeratsion7983
@luliazeratsion7983 2 жыл бұрын
Des yilalu 🥰🥰🥰🥰
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
ዋው
@ferhiwotbekalu1656
@ferhiwotbekalu1656 2 жыл бұрын
እነዚ ቤተስባቸውን ለማስተዋዋቅ ነው የመጡት ዶሮ የሚፊራ ሆኖ ጥሬ ዶሮ እያየ ማቅረብ ይገርማል
@isaacnew2607
@isaacnew2607 2 жыл бұрын
ደመቀን ነበር እያየን ያደግነው አሁን እናንተ በአሪፍ መልክ ጀምራችሁታል
@lemlemtewelde3143
@lemlemtewelde3143 2 жыл бұрын
ደሰ የምል ፕሮጉራም ንው 👍👍👍👍
@umsiham6157
@umsiham6157 2 жыл бұрын
ዛሬ ላይብ ላይ ደረስኩ
@Abdulwahab-vz9mq
@Abdulwahab-vz9mq 2 жыл бұрын
መሸ ኣላ ቢዬለው በጣም ምያምሩ ቤተሰቦች ነቹ
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
እናንተ ሁሉ ነገር ያላችሁ ዳኞች ጨዋ ኢትዮጲያዊነት፤ ለተወዳዳሪዎች ያላችሁ ክብር ፤ ሙያ ፤ እርጋታ፤ ቀረቤታ የምትነበቡ የኢትዮጲያ ፊደሎች ተባረኩ
@user-hm1yf6ek7p
@user-hm1yf6ek7p 2 жыл бұрын
ቆይ ብወዳደር እኔ በምን ቋንቋ ነው የምንግባባው ሆ
@berhanudegefu2832
@berhanudegefu2832 2 жыл бұрын
ሼፍ ፍሰሀ ምግቡን በማንክያ የምታመሰቃቅለው በጣም አስፀያፊ ነው አጠገብህ ምንም መመገብ ያስፀይፋል ይብላኝ ለጓደኞችህ
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
እየዳኘ መሆኑን አትዘንጉ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 2 жыл бұрын
ደኘ እኮነው እየስተመረበትነው እኮ
@jemilaweloye2595
@jemilaweloye2595 2 жыл бұрын
እኔም አሳ መቆራረጥም ሆነ መንካት አልወድም
@ochetube9279
@ochetube9279 2 жыл бұрын
ዶሮ በ30 ደቂቃ ውስጥ ይበስላል ወይ..... ተዎዳዳሪዎች ሳይሆኑ ዳኞች ናችሁ የተሳሳታቹት እናንተ አስተካክሉ
@hduhdh6263
@hduhdh6263 2 жыл бұрын
የፈረንጅ ዶሮ ከሆነ በ15 ደቂቃ ይበሰላል
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Жыл бұрын
ያበሻም ይበስላል
@mrjared7840
@mrjared7840 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@mrjared7840
@mrjared7840 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@user-hc9eg4jz5x
@user-hc9eg4jz5x 2 жыл бұрын
በርቱ
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
ሆድ የሚባል ነገር ስላለ ምግብ መመገብ ግድ ሆነ፤ ምግብ ለመመገብ ደግሞ ሼፍ ተፈጠረ፤ ነገር ግን ድንገት ሆድ ባይኖር ኖሮ እነዚህ ሼፎች ምን ይሰሩ ነበር
@imani4374
@imani4374 2 жыл бұрын
እናተ ለምን ሰርታችሁ አታሳዩም
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 2 жыл бұрын
Yane enati ♥♥
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
J'adore 👌🏾👍🏾 c'est vrai que tu vas bien j'espère aussi 👍🏾 bravo à toi 👈🏾 coussin de 🇪🇹 🇪🇷 Habechan IS absolitly organic & healthy with a lot off respect & divers . merci beaucoup 🙏🏾🤩🥰💖🌹
@marshetkebede522
@marshetkebede522 2 жыл бұрын
መልካም ዕድል
@nmborenamekanselam2948
@nmborenamekanselam2948 2 жыл бұрын
ግን እኮ እህት ና ወንድም ነው የሚመስሉት
@sofiaali1830
@sofiaali1830 2 жыл бұрын
It's not jacket potatoes It's potato wedges
@Techsight1906
@Techsight1906 2 жыл бұрын
Woww
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
ኤጭ ከመምጣታቸው በፊት ክራይቴሪያ ቢኖር አይችሉም ተጫወቱበት ፕሮግራሙን የሚከታተሉ ከሆነ ስንቴ ተነገረ በእጅ ላይ አትክተፉ
@user-vi5ov9me7j
@user-vi5ov9me7j 2 жыл бұрын
ኡምዬ
@senaitalemayehu2080
@senaitalemayehu2080 2 жыл бұрын
የማይዝ መጥበሻ አዘጋጁ
@mazitube6871
@mazitube6871 2 жыл бұрын
💚💛💗
@bereketsamuel6182
@bereketsamuel6182 2 жыл бұрын
Please ketmzgebku 3 were blaye hongnale ere trugne
@shitoshito2075
@shitoshito2075 2 жыл бұрын
Waw betam des ylale wededero
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼♥️♥️♥️
@ergamollito
@ergamollito 2 жыл бұрын
ዳናይት ልትሸለም ይገባት ነበር።
@mismtg5829
@mismtg5829 2 жыл бұрын
Ewnet lemenager yelju akerareb layn betam yamral
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብዬ እስቲ ፈገግ በል አንዳንዴ
@alemaddis4047
@alemaddis4047 2 жыл бұрын
Zedo techelaleh ye ewnet
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 жыл бұрын
ዶሮዋ ጥሬ ናት መሰል ነጭ ናት ወደ ሳንጀኘዱሹ ላይ ሲያደርገው
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 19 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 304 М.
መሠረት በለጠ ጉም ጉም
1:01
AM Tube አመ
Рет қаралды 20 М.