Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 49 - መልካምነት ለራስ ክፋትም በራስ ነው

  Рет қаралды 15,720

MindseTube

MindseTube

9 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 75
@adne7761
@adne7761 9 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ከዚህ የበለጠ ጥበብና እዉቀት ይጨመርልህ
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 9 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና ! በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ዶክተር ምህረት 🙏
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr 9 ай бұрын
ዶክተር ምስጋና ይገባሃል ።
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 9 ай бұрын
በጣም፡ ነው የምማርበት ፡ ብዙ፡ ጥበብና፡ በረከት፡ ለዶክተር፡ ምህረቱ፡
@joeendrias186
@joeendrias186 9 ай бұрын
እንደ ሀገር አመለካከት ላይ በጎ አሻራ እያሳረፍህ ስለሆነ ክብረት ይስጥህ አመሰግናለሁ ዶክተር
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
እሺ ዶክተርዬ በጣም አመስግናለሁ ብዙ ነገር አስተምረኸኛል አስተሳሰቤን እንድለውጥ ረድተኸኛል እግዜር ይስጥልኝ! እና እኔ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ።
@biniyam1551
@biniyam1551 9 ай бұрын
Thank you Dr. Mehret for sharing those valuable life lessons. Congrats for the 50 day achievement.
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 ай бұрын
እስካሁን እልፎ እልፎ ነበር ሼር የማደርገው ከዛሬ ጀምሮ በቀን በቀን ነው ❤❤❤
@Ts21216
@Ts21216 9 ай бұрын
ስለምታቀርብልን በጎ ሐሳብ ጥሩ ጥበብ ሁሉ እናመሰግናለን
@genkeb6480
@genkeb6480 9 ай бұрын
እውነት ነው share and comment like አድርጌያለሁ በርታልን ዶ/ር ጥያቄ ስለ ልጆችን ስርአት ማስያዝ ብታካትትልን እናመሰግናለን።
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Thank you Dr. Meheret!!! The bible also says “A man reaps what he sows” Galatia 6:7-9 God bless you Really appreciate you for the wisdoms you shared with us
@user-uc3uy8zj4g
@user-uc3uy8zj4g 9 ай бұрын
ዶክተር ጸጋ ይብዛልህ
@wrkk6525
@wrkk6525 9 ай бұрын
You are one beautiful mind we Dr. Mehret, keep going forward 🎉🎉
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 9 ай бұрын
ትለያለህ ዶክ
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
ቤት በተለያየ ቁስ ይገነባል በጠንካራ እና በመልካም ቁስ የተገነባ ለረጁምጊዜ ንፋስም ዝናብም በመጣ ጊዜ ፀንቶ ይኖራል እኔም መልካሙን መርጫለሁ አይወሰድብኝም keep going I shared 49 episode a minimum of two people thanks Dr Mihret
@user-nd7vz5ce7h
@user-nd7vz5ce7h 9 ай бұрын
ተባረክ
@kimanahu
@kimanahu 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ መልዕክቶችን እያገኘን ነው! ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድረስልኝ! እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@user-nc1jy6gy7v
@user-nc1jy6gy7v 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@paulostilahun6319
@paulostilahun6319 9 ай бұрын
ዶክተር እና መሰግናለን
@azalechdemissie3127
@azalechdemissie3127 9 ай бұрын
Betam konjo program new bert❤❤😊😊
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 9 ай бұрын
Thank you
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
ዶክተር የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እንደሆንክ ታውቃለህ????????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yididimelk7643
@yididimelk7643 9 ай бұрын
Thank you So much Dr. Mihret.
@beletetesfaye
@beletetesfaye 9 ай бұрын
ደ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ አውነት ን ነው ህዮቴን በቡርቱ ቃልህ እየቀየርከኝ ነው ዙሬ 49ኛው ላይ ደርሻላው ሁሉም ታርኮቾ ደስ ይላሉእኔን እስታራይክ የደረገኝ የ3ሚልዮን ምክር ህዮቴን ቃይሮታል አመሰግነላው
@ewekassa5522
@ewekassa5522 9 ай бұрын
ዶር ምንጭ ብጠቅስ ጥሩ ነው
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Tbark
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
ያለፈውን፣የለንበት፣የወደፊቱን ሁሉ የምናይበት ጠቃሚ ትምህርት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን መምህር።
@maryalem1890
@maryalem1890 9 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶር
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 9 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ❤❤❤❤❤
@abebe357
@abebe357 9 ай бұрын
God bless you
@birukkifle4990
@birukkifle4990 9 ай бұрын
Stay blessed doctor 🙏 i will share
@fikermekonnen4738
@fikermekonnen4738 8 ай бұрын
God bless you!!
@beekumsaafimilkaainaa
@beekumsaafimilkaainaa 9 ай бұрын
thank you DR.
@emebetabebetegegn2108
@emebetabebetegegn2108 9 ай бұрын
ሚዛን ያጎደልን አይተን ምን አገባኝ ያልን ሕሊናችንን ለታማኝነት እጆቻችን ለማስተካከል ለበጎነ ያድርግልን ቢበቃን! እናመሰግናለን ዶ/ር
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 9 ай бұрын
God bless you❤❤❤
@bedriaibrahim2727
@bedriaibrahim2727 9 ай бұрын
Thank you!
@kassaleykun7880
@kassaleykun7880 9 ай бұрын
የምርምር መነሻዎች ዓይነ ስውር አካለ ጉንድሽ ደንቆሮ ወይም ዲዳ መሆን ይጠበቅባቸዋል አለዚያ ተመራማሪና ምርምር በሰው ዘር እና በሕይወት ላይ መቀለድ ይሆናል ወይንም ቀላጆች እንደሆኑ ይቀጥላሉ ። 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Thank you 🙏
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 9 ай бұрын
Wow half way we went no day missing out.
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 9 ай бұрын
Ishi , tebarekilng
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
Thanks as always 😊
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 8 ай бұрын
thank you so much
@ayubyasinkh
@ayubyasinkh 9 ай бұрын
Thanks
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 9 ай бұрын
Nice work ..
@azebshebru6062
@azebshebru6062 9 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@KerseKerse
@KerseKerse 9 ай бұрын
TQ❤️❤️❤️❤️❤️
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 8 ай бұрын
@genetbekele515
@genetbekele515 9 ай бұрын
🙏🙏
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 9 ай бұрын
❤❤❤
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 9 ай бұрын
Betam tebarek ❤❤❤❤❤
@Ethio631
@Ethio631 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 9 ай бұрын
Praise God, there is hope to reach a 100. Thank you, Dr.
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 9 ай бұрын
Thank you Dr Mihiret fir bring such inspirational education! Remain blessed and way to go!!
@hanamekonnen367
@hanamekonnen367 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ዶክተር በጣም ነዉ የማመሰግነው
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 9 ай бұрын
Thank you for your wise advice and enlightenment ❤
@andebetmitiku2916
@andebetmitiku2916 9 ай бұрын
በኢትዮጽያ የጨለማ ዘመን የምታበራ ብርሃን ነህ ምንም ያክል ጨለማ ቢከብህ አትጨነቅ ብርሃንን ያሸነፈ ጨለማ የለም ኑሮም አያውቅም አይኖርምም
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
It's a real thing, doctor, Thank you for this great idea❤❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤👈
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 9 ай бұрын
እሺ ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤
@shemawel9745
@shemawel9745 9 ай бұрын
Thank you Dr... may Allah bless you more 🙏
@r.m.mfamilyethiopian9508
@r.m.mfamilyethiopian9508 9 ай бұрын
God bless you abundantly dr.
@Steven.24
@Steven.24 9 ай бұрын
Thank you Dr.Mehret 🎉
@davegov8258
@davegov8258 9 ай бұрын
Amazing ❤
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 9 ай бұрын
Thank you, Doc
@tehetinatessema4068
@tehetinatessema4068 9 ай бұрын
God bless you Dr.
@genetwork8035
@genetwork8035 9 ай бұрын
Be blessed!
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 7 ай бұрын
49
@bereketab7113
@bereketab7113 9 ай бұрын
Oh nice😂❤
@heaven7607
@heaven7607 9 ай бұрын
Digami subscribe ayidereg engdi 😂 bichil....
@dailyshow9389
@dailyshow9389 9 ай бұрын
በሳክስ አኑሩን፣ አብይ አህመድም እንዲህ አይነት ይህንም ዓለም ውስጥ እንድንኖር ነው ምኞቱ!
@samuelticcue2865
@samuelticcue2865 9 ай бұрын
,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Dr. Mehret Debebe አዕምሮ ምንድነው? Sheger Cafe With Meaza Biru
53:04
Sheger ሸገር Online
Рет қаралды 14 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q57
10:53
Я обещал подарить ему самокат!
1:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
The poor girl couldn't take care of the cat 😢😔
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 8 МЛН
Быстрые листья для голубцов
0:36
Мистер Лайфхакер
Рет қаралды 7 МЛН