Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 50 - የቢራቢሮ የመብረር ሚስጥር

  Рет қаралды 22,251

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 173
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 9 ай бұрын
አመስግናለሁ
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
የህይወት ዘመን ጥበብ ነው ዶር🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 9 ай бұрын
እስካሁን ሁሉንም ተከታትያለሁ! አመሰግናለሁ!
@eskindirzigta215
@eskindirzigta215 9 ай бұрын
👍👍👍ከኣንድ እስከ 50.ኣማርኛ ለማይችሉ ጓደኛች በትግርኛ ተርጉሜ ነዉ የምነግራቸዉ ባለማቆረጥ። በጣም ኣስተማሪ ተረቶች። ከኣስመራ ኤረትራ።
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 9 ай бұрын
በጣም እመሰግናለሁ … በጣም ደስ ብሎኛል ስለጻፉልኝ መልእክት … ትልቅ ማበረታቻ ነው ለእኔ! ፈጣሪ ይባርክዎት
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
ተባረክ!!!!!!!!
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 9 ай бұрын
ጎበዝ፣ ዶ/ር ምህረት የሰጡንን ቀላል የቤት ስራ (10 ምርጥ ምክሮችን ለ10 ሰዎች ማጋራት) አሁኑኑ እንስራ። ሰው ምንም ጥቅም የማይሰጡ አሉባልታ ቪዲዮዎችን ሲቀባበል ነው የሚውለው። እስቲ እኛ ደሞ የሚጠቅም ነገር እናዋጣ። ጥበብ ቤታችንን እያንኳኳች ነው፣ በር እንክፈትላት። እናመሰግናለን ዶ/ር! ተባረክልን።
@JemalSultan-gb3fc
@JemalSultan-gb3fc 9 ай бұрын
ኢንሻላህ አንድ ሚሊዮን ይገባል
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ትምህርታዊና ጥበብ የተሞላ ትምህርት የሚሠጥና ቀለል ያለ ነው በአሁን ግዜ ለሠው ልጆች የማያንፀና የማይጠቅሙ ነገር በሚሠማበት በዚህ ዘመን ግዜ ኢሂ ጠቃሚና ቁምነገር የያለው ትምህርትነው በርታ አግዚአብሕር ይባርክህ
@korebmount1203
@korebmount1203 9 ай бұрын
ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ብዙ ተምሬበታለሁ ይህን ይመስል ጥበብ እቤታችን ድረስ ምንም ሳንደክም በጥበብ እንድንኖር እግዚአብሔር እንትን ሽለሰጡን እጅግ አድርጌ እመሰግናለሁ ከተጋረጠብን የእውቀት እረሀብ መውጫው መንገድ ጥበበኛ መሆን ነው እምላካችንም እንዳዘዘን እድሜ እና ጤናን እንዲሁም የእግዚአብሔርን ስለም እመኝልሀለሁ
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት ዛሬ አንተም ሳትል በፊት ለጏደኞቼ ሼር እያደረኩ ነበር እነዚህ ለህይወት በጣም አስፈላጊ የሆኑ ምክሮች ብዙዎች ሊሰሙት ግድ ይላል:: እኔ በጣም ተጠቅሜአለሁ
@tamiratshengene287
@tamiratshengene287 9 ай бұрын
በጣም ደስ የምል የጥብ ት/ት ያገኘሁበት 50 ቀናት ነበሩ አመሰግናለሁ
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምረናል።
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
እኔ ከትናንት ጀምሬ በየቀኑ የየዕለቱንና ወደኋላ ሄጄ ከቁጥር አንድ ጀምሬ በቀን ሁለት ትምህርት share ለማድረግ ወስኛለሁ።
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
ሀምሳውም ቀኖች ባለማቁዋረጥ ተከታትይዋለው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@misgana2g2yishak
@misgana2g2yishak 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚሉ የጥበብ 50 ቀናት ነበሩ፡፡ ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ በነዚህ ቀናቶች የተለቀቁ ቪዲዮዎችህን ሳያመልጠኝ ነው የተከታተልኩት በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ፤ ለሌሎችም እያጋራሁ ነው፡፡ ብሩክ ሁንልኝ፡፡
@hwetgetachew
@hwetgetachew 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለሌሎችም እያጋራሁ ነው 😊
@user-kc4gt2vr7m
@user-kc4gt2vr7m 9 ай бұрын
ዶርተርየ ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጠወት
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 ай бұрын
ዶ/ር ድጋግሜ ነው የማዳምጥህ ደስ የሚል እና በጣም እስተማሪ ታሪክ ነው ሁሌም ተባረክ 😍😍😍በርታ
@AlemsegedFelekeChombe
@AlemsegedFelekeChombe 9 ай бұрын
ጊዜውን የጠበቀ ድንቅ ምክር ነው።
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 8 ай бұрын
ተባረክ ዛሬ ኣምሳኛ ደርሻሎህ በጣም ተምራለህ እግዚኣቢሄር ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ።
@user-kn4tc8jt9s
@user-kn4tc8jt9s 9 ай бұрын
ዶክተር ግሩም ምክር ነው እናመሰግናለን።
@deguasemahegne979
@deguasemahegne979 9 ай бұрын
Thank you D.r Mihiret.
@netsanethaile7516
@netsanethaile7516 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት ጌታ የሱስ ይባርክህ፡፡ የዛሬው ትምህርትህ የኔን የህይወት ታርክ ነው የምገልፀው፡፡ ተምረበታለሁ፡፡ ለጓደኞቼም አጋራለሁ፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
ዋው ዋው የሚገርም ነው! እጅግ አመሰግናለሁ የተወደድክ ዶክተር ምህረት እግዚአበሔር ይስጥልኝ🙏
@abrahamafesha3369
@abrahamafesha3369 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ።
@user-up8pb7op4f
@user-up8pb7op4f 9 ай бұрын
Thank you so much Dr Mihiret
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 9 ай бұрын
❤❤❤50 eweket erasachenene yemenemeleketebet eweket selesetehene ejege betame enamesegenalene.....Dr ahune eyeserahew yalew sera tolo ferewene lataye techelalehe ante gin yetezerawe eyebekele new yalemakuarete.....🙏💕
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 9 ай бұрын
Thank you dr❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
ዶክተር አመሠግናለሁ !!!!!!!ቤተሰቦችህ እና የምትቀርባቸው ሁሉ ዕድለኞች እንደሆኑ ያውቁ ይሆን?????? ጌታችን የተመሠገነ ይሁን!!!!!!!!
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 9 ай бұрын
Thank you, Doc
@merongetaneh7317
@merongetaneh7317 9 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 9 ай бұрын
በጣም ነው የተጠቀምበት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@furnodagne
@furnodagne 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@user-py6pw1hp7i
@user-py6pw1hp7i 9 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ዘመንህ ብሩክ ነው። ብዙ ጠቃሚ ምክሮች ሰጥተሃል ሕዝባችን ብዙ ጋርበጅ ከማየት ይህንን ትምህርት ያለው ማየት ቢችል ጌታ እግዚአብሔር ይርዳው።
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ። መባል መነገር ያለበት አርቲስት ነዉ ። ለሁሉም ሼር አረጋለሁ።
@user-ou5fv4wj7r
@user-ou5fv4wj7r 9 ай бұрын
Dr.Thanks alot
@SolomonSeyum-ju1sq
@SolomonSeyum-ju1sq 9 ай бұрын
ብሩክ ነህ 50 የጥበብ ቀን የሰጠን ጌታ እናመሰግናለን ጸጋው ይብዛልህ
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት ኑርልን
@seblewongelmengste210
@seblewongelmengste210 9 ай бұрын
Thank you Dr
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
ግሩም ነው 🤔 አንዳልከን የተቻለኝን ያህል ለሌላ ለምክፈል ሞክሪያለሁ ዘመንህ ይባረክ 🙏❤️
@mulatuyohanes7778
@mulatuyohanes7778 9 ай бұрын
ዶ/ር በትክክል ትግሉ አስፈላጊ ነው አመሰግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ ትግልን እታገለዋለው እንጂ አልሸሻውም ተባረክ ዶ/ር የቀሩትን 49ቀናት በመስማት ብቻ ሳይሆን በትግባር ለማድረግ ትላንት እያሰብኩ ነው ይሄን ስል ግን ባሳለፍነው 50ቀን ምንም አልተጠቀምኩ ወይም አልተለማመድኩም ማለቴ አይደለም። አመሰግናለሁ ዶ/ር
@Haye21
@Haye21 9 ай бұрын
ድንቅ 50 የጥበብ ቀናት ! እጅግ አመሰግናለሁ።
@nurhussenesmael82
@nurhussenesmael82 9 ай бұрын
🎉🎉🎉
@HassenAwol-mt3fs
@HassenAwol-mt3fs 9 ай бұрын
እሚያምሩ 50 ጥበቦች እናመሠግናለን
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
ዶክተር ውድ ጊዜህን ቀንም ሌሊቱንም ተጠቅመህና ዋጋ ከፍለህ ጥበብን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን። አድማጮች ይህንን ጥበብ እየተካፈልን ቢያንስ ላይክ እያደረግን ለብዙዎች እንዲደርስ እናደርግ። ❤❤❤
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 9 ай бұрын
Thank you so so much!
@user-tc4nl9mn6r
@user-tc4nl9mn6r 9 ай бұрын
betam asetemari tarikochi nachew doctor fetari yibarikhe
@marakihabtamualemu4840
@marakihabtamualemu4840 9 ай бұрын
Betam betam new menamesegenew doctor egziabher yesteh
@sirgutretta9560
@sirgutretta9560 9 ай бұрын
Tebarek wendime very inspiring words. Keep up the good work.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@lalaant5580
@lalaant5580 9 ай бұрын
Blessed!!
@siscotiktokfuny4149
@siscotiktokfuny4149 9 ай бұрын
thanks dr. you are gift
@eskindirzigta215
@eskindirzigta215 9 ай бұрын
በጣም ኣስተማሪ ተረቶች👍
@muletadewos7516
@muletadewos7516 9 ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ ዶር 🙏🙏🙏❤❤❤
@sarakalab-fz6gn
@sarakalab-fz6gn 9 ай бұрын
Eg/r ye barekhi
@user-ys2gh8ii8h
@user-ys2gh8ii8h 9 ай бұрын
Dr 1gna brtaln 🎉🎉
@AmenenMathewos-tn7wn
@AmenenMathewos-tn7wn 9 ай бұрын
ድንቅ የጥበብ ጉዞ መሪ ነክ። ብልሃትክን፣ ታሪኮችህን የምታሰናስልበት እና ማእከላዊነትክ የሚጣፍጥ ለዛና መስህብ አለው። እውነትም የጥበብ ምሁር ነክና በርታልን።
@Addistoday
@Addistoday 9 ай бұрын
ያንተ ትምህርቶች በትምህርት ቤት ደረጃ ቢሰጥ አገር ይቀይራል🏆🏆🏆🏆🏆
@rustomgoitomhabtu7350
@rustomgoitomhabtu7350 9 ай бұрын
Thankyou doctor ከምዚ ናትካ ዘለዎም ኣእምሮ ኣምላክ የብዝሃልና
@zezugeber2025
@zezugeber2025 9 ай бұрын
Thank you Dr.
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 9 ай бұрын
Bètam tebarek ❤❤❤❤❤❤❤ endet entemarekuuu
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቡዙ ታምሬበተለው
@abebe357
@abebe357 9 ай бұрын
120000 subscribers at the end of 100 days. Good move. God bless you
@maryalem1890
@maryalem1890 9 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 9 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች ናቸው ።ተባረክ
@AlexsoDana
@AlexsoDana 9 ай бұрын
እናማሰግናለን ዶ/ር
@ayb7524
@ayb7524 9 ай бұрын
ሀምሳ ቀን ሀምሳ የጥበብ ሀሳብ አዳመጥኩኝ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ምህረት ደበብ MD.
@haylemichaeltsega3632
@haylemichaeltsega3632 9 ай бұрын
Sketn lemagegnet bemulu hayl mefchercher gd new
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Tbark
@simonhaile2670
@simonhaile2670 9 ай бұрын
Think you ❤❤❤
@Teklit-Yewhans
@Teklit-Yewhans 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ጠቃሚ ትምህርትና ምክር ነው
@habenkahsu
@habenkahsu 9 ай бұрын
Thank you🙏❤ ante telek yesew mehert
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 9 ай бұрын
🙏
@yemisrachabay2766
@yemisrachabay2766 9 ай бұрын
እውነት ነዉ ብዙ ስው ቢስማው ይገባል!
@davegov8258
@davegov8258 9 ай бұрын
Great
@abiytadesse87
@abiytadesse87 9 ай бұрын
Thank you DR.MIHRET I appreciate you and I watch this with my 13 year old boy we are both very thankful.
@YayoMAfkea
@YayoMAfkea 9 ай бұрын
50 ቀን በጥሞና እና በደስታ ተከታትያለሁ ❤
@degubuse8201
@degubuse8201 9 ай бұрын
10q Dr❤❤❤🙏🙏🙏
@liyusewtsegaye7168
@liyusewtsegaye7168 9 ай бұрын
I am one of the new subscibers, I wish i can subscribe more than 100 times.
@yasminworku3289
@yasminworku3289 9 ай бұрын
Thanks my D/r u really amazing !!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
መማረርያ የሆነብንን የህይወት ትግል ማመስገኛ እንዲሆንልን ስላስጨበጥከን ትምህርት እናመሰግናለን። ወላጆችም በልጆች ላይ በሚያፈሱት ገንዘብ የሀብት መወዳደሪያ ከመሆን ወጥተው ለልጆቻቸው የአለምን ሁለትዮሽ ገፅታ መልካምንም ክፉንም እንዲያውቁ አርገው በማሳደግ ለነሱም ለአገርም ጠቃሚ ትውልድ እንዲያረጓቸው ይሄ ትምህርት ይረዳል። የጀመርነውን ትምህርት አንደኛ ሴምስተር ማጠናቀቅ ያስቻለን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏!!! እናመሰግናለን መምህር።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 9 ай бұрын
ጎበዝ!!!!!
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 9 ай бұрын
በጣም ብዙ ነገር የማውቀው የሚመስለኝ ግን እንደዚህ በምሳሌ ስታስረዳን የበለጠ ያየሁት እና እየተረዳሁት እዚህ ደረስን እግዚአብሔር ይባርክህ ለኛ ሳትሰስት የምታውቀውን ስላካፈልከን ከልቤ አመሰግንሃለሁ ።
@mimitadesse9043
@mimitadesse9043 9 ай бұрын
Will do. Please SHARE🙏
@samsonbelete5645
@samsonbelete5645 9 ай бұрын
ተባረክ.....
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 9 ай бұрын
እውነት ነው ስኬት በሂደት ነው የሚመጣው ልክ አንዲት እናት አርግዛ በዘጠኝ ወሯ እንደምትገላገል ፅንሱ ከተፀነሰበት ግዜ አንስቶ የዘጠኝ ወር ሂደት አልፎ ሙሉ ሰው እንደሚሆን ይህንን ሂደት ተከትሎ ባይመጣ ጤናማ እንደማይሆን ሁሉ ማንኛውም ስኬት በሂደት ከሆነ ለትውልድ የሚሆን ሀብት ነው ሂደቱን ካልጠበቀ ባጭሩ ይቀጫል ሌላ ያልታሰበ እዳ ይዞ ሊመጣ ይችላል!! ዶክተር እናመሰግናለን ለምልምልን❤❤❤❤
@deguasemahegne979
@deguasemahegne979 9 ай бұрын
It is true that for every body to be effortfull ok!
@adne7761
@adne7761 9 ай бұрын
ሁሌም ፀጋዉን ያብዛልህ
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 9 ай бұрын
50ኛው ቀን ድረስ አብሬያቹ በመድረሴ ደስብሎኛል እንኳን አደረሰን
@mamemame8626
@mamemame8626 9 ай бұрын
ERE BATAM share, batam Like adargahallaw
@oumarabagaro1523
@oumarabagaro1523 9 ай бұрын
V.Good point Thanks 👍👍👍
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ባለፈው ስራዬን እንዴት መውደድ ልቻል ብዬ ጠይቄ ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ ዋው አመሰግናለሁ!! ጠንክሮ መስራት ብቻ ነው ስኬታማ የሚያደርገው ምክንያቱም እድልም ከጠንካሮች ጎን ናትና!
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Glory to God with his grace and mercy we made it so far “50 days! God bless you for your dedication and wonderful advice! Will reach more people and spread this wonderful message! I am praying that you will be able to get and reach millions of people Thank you again God bless!
@aleble4752
@aleble4752 9 ай бұрын
የሚገርም ጥበብ ነው
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 9 ай бұрын
Every day like like like
@teshemelka5513
@teshemelka5513 9 ай бұрын
I don't have more word for you, thank you GOD bless you,
@bestmerkatomusic515
@bestmerkatomusic515 9 ай бұрын
🙏🏾👏
@user-ul1go3ty7y
@user-ul1go3ty7y 9 ай бұрын
ጥሩ ጥበብ
@bereketab7113
@bereketab7113 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት እይገኘን
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
God bless you always 🙏 thank you Dr Mehert!
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
Лайфхак для покраски без банки 😮🔥🖌
0:36
Citadel Shorts
Рет қаралды 1,7 МЛН
CROCODILE PRANK🫣🐊
0:18
Candy Superstar
Рет қаралды 3,1 МЛН
мы в телеграмм - hahalivars
0:17
HAHALIVARS
Рет қаралды 817 М.
Теперь нас дома трое❤️
0:41
Эммануил Нерсесян
Рет қаралды 4,2 МЛН
Special Pool2🩸
0:20
Yoshipapa / よしパパ
Рет қаралды 37 МЛН