No video

Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 74 - አይንና ብርሃን ለማየት፣ ልብና ሀሳብ ለመረዳት

  Рет қаралды 17,537

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube

Пікірлер: 127
@tumitube2549
@tumitube2549 9 ай бұрын
ዶክተር አንተ ብሩክ ሰው ነህ
@user-nc1jy6gy7v
@user-nc1jy6gy7v 9 ай бұрын
እናስተውል እንታገስ በኛ ችኩልነት ስንት ነገሮች ተበላሹ ከመጸጸት ቀድሞ ምላስን መሰብሰብ የተሻለ ነው አምላክ ማስተዋል ይስጠን የልባችንን ብርሀን ያብራልን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WengelKebede
@WengelKebede 9 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤ እንወድሀለን እናከብርሀለን❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
@kh9689
@kh9689 9 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ትህናህ ነው :: full of knowledge & wisdom ሞልቶብህ እያለ ሌላ ነገር ፈላጊ አለመሆንህ ያስገርመኛል ከዘመኑ ሰዎች ትለያለህ:: እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@user-xs6ig1hg4v
@user-xs6ig1hg4v 9 ай бұрын
ድንቅ ሰው❤
@kh9689
@kh9689 9 ай бұрын
እውነት ነው ባልገባን ነገር ተናግረናል ፈርደናል ይቅር ይበለን!
@AjaibKemal-pz8ip
@AjaibKemal-pz8ip 9 ай бұрын
ልክ ነው እኛ ሰዎች ለምናደርገው ተግባር ምክንያት አለን ።
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr 9 ай бұрын
" ቸኩለን፤ ስንጠይቅ ከራሳችን እይታ ተነስተን ወደ መፍረድና አቃቂር ወደ ማውጣት አንሂድ " ዶክተር እናመሰግናለን ።
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በአውነት በተለያየ ነገር አአምሮ የተበላሸ ትውልድ የሚቀር ትምህርትና በጎ እምሮ የሚቀይር ትምህርት ነው
@davegov8258
@davegov8258 9 ай бұрын
Great
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ምሕረት ተባረክልን🙏❤️
@Fitsumselam
@Fitsumselam 9 ай бұрын
ድንቅና አስተማሪ መልዕክት ነው ዶክተር ቀድሞ መወሰን judge ማድረግ ይቀድመናል !! ግን ማሰብ መረዳትና በሌላው ቦታ ሆኖ ማየት ይኖርብናል ። 74 ቀን እየጣፈጠን ተምረን አለቀ ሲገርም !! ቀሪውን ለመስማት ጓጉቻለው !!❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
ዛሬ ከምንም በላይ ደስ የተሰኘሁበት የትምህርት ጊዜ ነበር፤ ወደ ልጅነቴ መልሰኸኝ የሚሮጡትን ዛፎች መጀመሪያ ያየሁበትን ቦታ የተሰማኝን ስሜት ሁሉ ነው ያስታወስከኝ። በትዝታዬም በጣም ስቂያለው 😂😂😂 ትምህርቱ ለሁላችንም ጠቃሚ ነው እኛም እራሳችንን ብናይ ወይም እራሳችንን በሰዎቹ ቦታ ብናረግ ነገ አኛም ላይ ሊደርስብን የሚችልን ፍርድ መቋቋም እንድችል ይረዳናል። እናመሰግናለን መምህር። 🙏🙏🙏
@Christianaudiobook-101
@Christianaudiobook-101 9 ай бұрын
DR. TEBAREK 🤚
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
ተባርኽ 😊
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
ማስታወለን ያብዛልን ❤️
@user-mx6wm2xj5x
@user-mx6wm2xj5x 9 ай бұрын
Arif nw❤
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 9 ай бұрын
ግሩም ትምህርት ነው። ቸኩሎ ከመፍረድ ለምን እንደሆነ ጠይቆ መረዳት ይጠቅማል። ይህንን ስሰማ መጀመሪያ አካባቢ ያካፈልከን ጥበብ የሐብታሙ ነጋዴን ታሪክ አስታወሰኝ እናም መረጋጋትና በችኮላ ከመፍረድ ጊዜ መውሰድ መልካም ነው።
@jayaklilu723
@jayaklilu723 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ግሩም አይምሮን ያለፈ የልብ ትምህርት ነው::
@yohannesyetera8352
@yohannesyetera8352 9 ай бұрын
Keep it up. Tnx
@BURA2814
@BURA2814 9 ай бұрын
Thank you Doctor 🙏🧠
@bizualemalemu1508
@bizualemalemu1508 9 ай бұрын
🎉🎉🎉 Amazing message Nurlin
@betiosamo1599
@betiosamo1599 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Denke Tmehert Chru Egziabeher Yebarekeh.
@godisfaithful6710
@godisfaithful6710 9 ай бұрын
Dr, ምህረት እናመሰግናለን። 🙏ብዙ ግዜ ነገሮችን ሳናገናዝብ በችኮላ እንፈርዳለንና ጥሩ ተምሬበታለሁ።
@futbolleditamanu9382
@futbolleditamanu9382 9 ай бұрын
Wow metadel new Weltherrschaft ❤❤❤🙏
@user-ip2ms1bm1q
@user-ip2ms1bm1q 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤
@easyway1921
@easyway1921 9 ай бұрын
Dr. For sharing very thoughtful and constructive idea...
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 9 ай бұрын
May GOD bless you Dr. Mor grace ....
@tesyehualashet7354
@tesyehualashet7354 9 ай бұрын
ዉድወንድሜተባረክ ወድሀለሁ great job ❤❤❤
@feziielias4009
@feziielias4009 9 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@eyerusbb
@eyerusbb 9 ай бұрын
Thank you Dr. Mehret, God bless you! Very touching stories and wisdom.
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን
@MihratuTesamu
@MihratuTesamu 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ምሕረት ተባረክ ❤❤❤❤❤
@masreshabayu2908
@masreshabayu2908 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት ደበበ
@Gift5673
@Gift5673 9 ай бұрын
ሁላችንም ይሄ ትልቅ ፕላትፎርም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድደርስ አደረና ኃላፊነት አለብን። ዶ/ር እግዜር የሰጠውን ጊዜውና እዉቀቱ ያለ ስስት ለትውልድ እየሰጠ ነዉ እኛስ? ብያንስ እኛ በሀሳቡ እንተባበር።
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
Doctor betam ameseginalehu betelei ainesewurin yegelesikibet sewur ain
@keberekebremeskel627
@keberekebremeskel627 9 ай бұрын
እግዚአብሔር፡ ይባርክህ፡ ተባረክ።
@Haye21
@Haye21 9 ай бұрын
Awesome!!! I thank you very much, Dr. M
@user-nd7vz5ce7h
@user-nd7vz5ce7h 9 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 9 ай бұрын
I was going to say "በርታ", but you already are.
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 9 ай бұрын
74
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 9 ай бұрын
Thank you
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 9 ай бұрын
ከራሳችን መረዳት አንፃር የሰዎችን ስራ እንዳንተች ተምረናል አመሰግናለሁ !!❤❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
Thanks so much 🙏❤ Doctor Amazing woman
@nuredinnassir7881
@nuredinnassir7881 8 ай бұрын
Thank you Dr Mehret
@CloudeTech
@CloudeTech 9 ай бұрын
good morning
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 9 ай бұрын
God bless you 🙏
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 9 ай бұрын
Tebark ur blessd
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
እያደርግክ ካለው በላይ ደግሞ ምስጋናህና ማደፋፈርህ እንዴት እንደሚያምር :: "ሁሌም እያደገ ነው" የምትለዋን ስወዳት አመሰግናለሁ::
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 9 ай бұрын
ዶ.ክ አባክህ ኦቲዝም ስለሆኑ ለጆች የሆነነገር ብትሰራልን ሳይንሱ ምን ላይ እደደረሰ ና ሰለ አጠቃላይ ለልጁም ስለቤተሰብም ጭንቀት ብለህ እባክህን 🙏🙏🙏🙏
@habenkahsu
@habenkahsu 9 ай бұрын
Yekenelay doctor, yesew mehert
@user-tf1dv2kc8p
@user-tf1dv2kc8p 8 ай бұрын
Thank you Dr. Mehert 🙏🏾
@romandeneke1651
@romandeneke1651 9 ай бұрын
You are blessd
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq 9 ай бұрын
እናመሰግናለን dr❤❤❤
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h 9 ай бұрын
Thank you Dr.❤❤❤
@fitsumworku4817
@fitsumworku4817 9 ай бұрын
You are blessed Dr. Thank You!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 9 ай бұрын
Thank you Dr!
@endunahi4546
@endunahi4546 9 ай бұрын
Great👍
@RahelKibru-rd9rg
@RahelKibru-rd9rg 9 ай бұрын
Thank you Dr
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 9 ай бұрын
Be blessed🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
@RahelWbiratu-vo6rw
@RahelWbiratu-vo6rw 9 ай бұрын
ነገርን በልኩና በክብሩ የመመርመር የማወቅ ጠባይ አብዛኞቻችን በጣም ይጎለናል የነቃው ማንነታችን ደግሞ ፈራጅ ተቺ የሚያ ጣጥለው ነው ይኸው ጥበብ በጎዳና ትጮሀለች!!!
@mercigeb513
@mercigeb513 9 ай бұрын
Wow thank you Dr
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
"We.love.you.and.respect.you." "Doctor.M"💜💜💜👍 "Keep.going.74...............100%."!!
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 8 ай бұрын
We thank you not you should thank us , Doc. 1000x Thanks
@user-qx1uj7jb6u
@user-qx1uj7jb6u 8 ай бұрын
They are very interesting stories.Thank you for sharing.Understanding things on behalf of others matters alot in life.No need to judge.
@user-gv1sh7my7n
@user-gv1sh7my7n 8 ай бұрын
Amazing idea D'R
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 9 ай бұрын
Wow wow wow amazing teaching
@frezerabush1606
@frezerabush1606 9 ай бұрын
Thank you Dr❤
@tedalmera8583
@tedalmera8583 9 ай бұрын
እእእ ግሩም
@gudetaabdisa6011
@gudetaabdisa6011 7 ай бұрын
10Q Doc.
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 9 ай бұрын
Thank you, Doc
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 9 ай бұрын
🙏❤❤❤Thank you
@user-tr1eu5ve5q
@user-tr1eu5ve5q 9 ай бұрын
thank you dr
@NathyNathanaelManchlot
@NathyNathanaelManchlot 9 ай бұрын
የ እኔ takeaway የሰዎችን ድርጊት ሄደን በመጠየቅ እውነታውን ከራሳቸው በመረዳት እንጂ ከሩቅ በአየነው ብቻ ቶሎ ወደ ፍርድ እና ማጣጣል አንግባ።
@maryalem1890
@maryalem1890 9 ай бұрын
Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏
@geme0927
@geme0927 9 ай бұрын
Thanks 🎉
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 9 ай бұрын
Thank you!
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 9 ай бұрын
እናመስገናለን
@thanksthe6613
@thanksthe6613 9 ай бұрын
Thank you doc.....Nurlin!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@beharukoru2476
@beharukoru2476 9 ай бұрын
Thank you🙏🙏🙏
@joeendrias186
@joeendrias186 8 ай бұрын
Thanks.
@kiru_bela
@kiru_bela 9 ай бұрын
Thank you 🙏
@hanaalemu5298
@hanaalemu5298 9 ай бұрын
Thank you!!
@tsegayetilahun2504
@tsegayetilahun2504 9 ай бұрын
thank you!
@user-kz1wr9lx4h
@user-kz1wr9lx4h 9 ай бұрын
thaks alot
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
The real thing is nice and I will not pass without thanking you ❤❤❤❤
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 8 ай бұрын
❤❤Greatful dr
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@akeamse6323
@akeamse6323 9 ай бұрын
Dr. I haven't word to describe you but I say you are one of widely educated,kindhearted,consultant man from a few people.
@abebechala6042
@abebechala6042 9 ай бұрын
What A life changing advice you bring always to your listener?
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
Thanks doc mihiret the first one remined me the "don't jug the book by the cover " the we have to ask the reason behind the situation .
@simonhaile2670
@simonhaile2670 8 ай бұрын
Think you ❤❤❤
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@user-xw7mv9ek3f
@user-xw7mv9ek3f 8 ай бұрын
❤ ❤❤
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 8 ай бұрын
Hhmmm Tebarekiln
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Thank you very much 🙏 Dr Mehert. That's an interesting story.
@frehiwotayele876
@frehiwotayele876 8 ай бұрын
🙌🙌🏻
@yetagesuable
@yetagesuable 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 3,2 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН