No video

Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 1 - Managing Self - Managing Time/ራስን መግዛት ጊዜን መምራት

  Рет қаралды 84,607

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - In this Ethiopian new year MindseTube will start a series for 100 days where we will have daily reflections on key life issues sharing personal development nuggets and wisdoms - today is DAY 1 - the title is 'time management is self management' ... መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።

Пікірлер: 165
@BERHANUish
@BERHANUish 11 ай бұрын
ዶረ ምህረት ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ብዙ መርዝ ባለበት ቦታ ላይ መድሀኒት ይዘህ ስለምታነቃን እናመሠግናለን እግዚአብሄር የስራህን እና የደካምህን ፍሬ ያሳይህ።እንኳን አደረሰህ
@jigssagudeta9693
@jigssagudeta9693 Күн бұрын
ወ/ም ምህረት አድናቂህ ነኝ ተባረክ።
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 11 ай бұрын
አሜን፣ ለአንተም መልካም አዲስ ዓመት። የምትሰሙ ብቻ ሳይሆን የምታደርጉ ሁኑ ይላልና ቃሉ፣ ጌታ ሆይ ይህንን እጅግ አስፈላጊ ጥበብ የምንተገብርበትን ፀጋ ስጠን። አሜን።
@deehope9477
@deehope9477 11 ай бұрын
Lol, I said Amen too, with you!
@seidsulman3775
@seidsulman3775 11 ай бұрын
Amen❤❤❤
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 11 ай бұрын
ዶክተር ምሕረት እንደ ስምህ ብዙ ምሕረት ማለት ፈውስ እና ይቅርታ የሚያስፈልገን ነንና እኛ ኢትዮጵያውያን ለአዲሱ ዓመት ይዘኸው የመጣኸው ርዕስ እጅግ አሪፍ ርዕስ ነው። ጸጋ ይብዛልህ።
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 9 ай бұрын
ዶክተር ምህረት የማደንቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 11 ай бұрын
የምናከብርህ ዶ/ር ምህረት ደበበ ስለሰጠኸን ገለፃ እናመሰግናለን!!! ዓዲስ ዓመት ተስፋ ሰጪ ነው የተጠቀምከው ኮፍያ የተስፋ ቀለም መሆን ነበረበት።
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 11 ай бұрын
ይቅርታ አለስተዋልኩም ነበር፡ አመሠግናለሁ!
@edgetuzewude1564
@edgetuzewude1564 8 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት ድንቅ ሀሳብ ነው።
@getacherderebe
@getacherderebe 11 ай бұрын
......ጊዜ....... -ራሱን ለሚቆጣጠር / ለሚገዛ ሰው ጊዜ አገልጋይ ነው፤ ራሱን ለማይገዛ/ለማይቆጣጠር ሰው ደግሞ ጊዜ ክፉ ጌታ ነው።❤ - ትላንትን እነደ ትምህርት ነገን በተስፋ በመጠቀም ትላንትና እና ነገአችንን መግዛት የምንችለው ዛሬ ላይ ነው። ።❤ - ዕድል ሰው ሆኖ ይመጣል ፥ ስራ ሆኖ ይመጣል ፥ ችግር ሆኖ ይመጣል ፤ በየቀኑ ዕድል የምናይ፥ ዕድል የምናጋራ ፥ ዕድል የምንፈጥርና ዕድል መሆን አለብን።❤ ዶክ አንተ የምታስተምረውን ጥበብ በመከታተል በመስማት አስተያየት በመስጠት በመጠየቅ እንተባበራለን ። @never give up
@SergeworkSisay
@SergeworkSisay 7 ай бұрын
you did a good job too.
@kudusanhabte3376
@kudusanhabte3376 9 ай бұрын
❤ በጣም ነዉ የሚይደንቅህ፡ኤርትራዊት ንኝ ይቅርታ ኣማርኛ ቢሳሳት፡ተባረክ ቡዙ ተምርያሎህ ተባረክ።
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 7 ай бұрын
Thank you Dr. Mehert. I did follow 100 days -100 wisdoms from September to December. Now I want to repeat it from January 1st to April 9th. This time I am going to take note for each day 🙏🏾
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር ምህረት ለትምህርቶችህ አድናቆቴን እገልፃለሁ!!!❤❤
@Rif-Mohammed
@Rif-Mohammed 11 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል በ 13 ቀን 34ሺህ ጊዜ ታይቷል። ባለፈው በጣም ትንሽ እይታ ስለነበረው በጣም ከፍቶኝ ነበር ምንአለበት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ቢያዩት ብዬ እየተመኘው ነው
@ErmiasTsegaye-ux6bm
@ErmiasTsegaye-ux6bm 11 ай бұрын
ዶ/ርዬ በጣም ተወደጅና ድንቅ ሰው!!!
@betelhemyehualawork714
@betelhemyehualawork714 11 ай бұрын
Amen
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@alxealxe5972
@alxealxe5972 11 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ዓመቱን የጤና እና የበረከት ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋር እንድሆን እመኝላችሀለሁ።
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 11 ай бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን!እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልምልን!
@AbelGizaw-zj3nd
@AbelGizaw-zj3nd 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@bettybest1684
@bettybest1684 10 ай бұрын
ጊዜን መግዛት ራስ መግዛት ጊዜ ለመግራት እራስ መግራት ጊዜ ለመምራት እራስ መምራት
@birukkifle4990
@birukkifle4990 6 ай бұрын
I am going to watch the 100 days challenge again. Thanks and stay blessed 🙌 Dr Meheret
@bethelhailu351
@bethelhailu351 11 ай бұрын
ዶክተርዬ ምርጥ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰
@christjesusgospelinternati9664
@christjesusgospelinternati9664 Ай бұрын
Shalom Shalom
@LegesseKassa
@LegesseKassa 3 ай бұрын
Your presentation is very explicit,concise notes that open ones eyes wide....
@mintaendale2489
@mintaendale2489 4 ай бұрын
D.r thank you so much. I am grade 9 student and I want to be psychologist. That is your motivation. Thank you again .
@tomaskidane520
@tomaskidane520 11 ай бұрын
thank you Dr
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ።እናመሰግናለን በተግባር በመፈፀም ምስጋናህን እና ትምህርትህን እውን እናደርጋለን!
@Merdekiyos
@Merdekiyos 11 ай бұрын
Thank you Dr I am looking forward for the next wisdomes
@suzy1523
@suzy1523 11 ай бұрын
መልካም ባህል እናምሰግናልን 🎉🎉🎉
@tomase6250
@tomase6250 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 11 ай бұрын
Thank you
@tinatame8968
@tinatame8968 11 ай бұрын
Dr enamesegnalen 100ken anten slemnagegn des blonal 🙏🙏
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 11 ай бұрын
Endi ater belu mekerebu harif new wedaje mheret Debebe
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 11 ай бұрын
Day 1
@fikreharkota
@fikreharkota 10 ай бұрын
Dr amesegnalehu🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@WengelKebede
@WengelKebede 10 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
@elsanegasi8002
@elsanegasi8002 11 ай бұрын
Blssed Dr
@eshetumenta8491
@eshetumenta8491 11 ай бұрын
Min ale endante aynet sew bians 1 bichemer❤❤
@user-sy3bm7xk2p
@user-sy3bm7xk2p 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተር ምህረት የተባረከ አመት ይሁንልህ
@zamanuelfikir2309
@zamanuelfikir2309 11 ай бұрын
I appreciate that. Thank you, Dr. mherey
@zenabethlhem3162
@zenabethlhem3162 11 ай бұрын
በጣም መልካም ምክር ነዉ እናመሰግናለን !!!ሆኖ ሳለ ፈጠነ አነጋገር ትንሽ ረጋ በል ከአክብሮት ጋር!!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 10 ай бұрын
Erbanaaa biss GATELLO!!!
@melakuayele8221
@melakuayele8221 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ምረትአብ❤
@paulospetros6563
@paulospetros6563 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ።
@yapiweekend4523
@yapiweekend4523 11 ай бұрын
Thanku
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 11 ай бұрын
አመስግናለሁ
@genetgetu8452
@genetgetu8452 8 ай бұрын
It’s really price less contribution. Thank you Dr👍
@yididimelk7643
@yididimelk7643 11 ай бұрын
Thank You Doctor. Can’t wait to learn this from you for the next 100 days. I find myself lucky Girl.
@bizualemalemu1508
@bizualemalemu1508 11 ай бұрын
Well come back
@sinafich_yeshitila
@sinafich_yeshitila 11 ай бұрын
Thank you Dr Mihiret🙌
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 11 ай бұрын
አመሰግናለው ለምልምልኝ
@eyadethiopia
@eyadethiopia 11 ай бұрын
Thanks
@amanuelmatewos3513
@amanuelmatewos3513 9 ай бұрын
Dr. thank you bless you
@zinashgobenabali751
@zinashgobenabali751 11 ай бұрын
ወደዝ ቻናል ዛሬ ነው የመጣሁት ግን በጣም ወድጀዋለው እውነትህ እርጋታህ እና ምክርህ ገንብ ነው አመሰግናለው አባቴ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@NaafleetWaqayyo
@NaafleetWaqayyo 11 ай бұрын
Thank you dr ❤❤
@betesalemketema9925
@betesalemketema9925 8 ай бұрын
Good bless you
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 11 ай бұрын
Thanks for everything
@MohammedWassu-mm5up
@MohammedWassu-mm5up 9 ай бұрын
very interesting,doc❤
@serkserk8422
@serkserk8422 11 ай бұрын
Grattitude Dr.🙏🏾
@edosanegasa8853
@edosanegasa8853 11 ай бұрын
Betam Turu New MANIM YIKEYERAL Yeh Advice
@sewmehon5245
@sewmehon5245 11 ай бұрын
Thank you!
@bisratayele2826
@bisratayele2826 11 ай бұрын
Thank you !!!
@Muler-ud7td
@Muler-ud7td 5 ай бұрын
thank you keep going it
@genetgetu8452
@genetgetu8452 8 ай бұрын
Thank you. We need it more like this
@wendimubeyene
@wendimubeyene 3 ай бұрын
thanks
@senaethopia8774
@senaethopia8774 11 ай бұрын
Thank
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
thank you dr. mehret
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 11 ай бұрын
ፀጋውን ያብዝልህ ዶክተር
@EleniYacob
@EleniYacob 11 ай бұрын
What a starting point! Thank you!
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 8 ай бұрын
Thank You!
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 11 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ዘመኑ የደስታ የሰላም የፍቅር እርስ በርስ የመተሳሰብ ይሁንልን ያመለጠንን ጊዜ በጥፍ የምናካክስበት የምናተርፍበት የመትረፍረፍ አመት ይሁንልን
@ethioupdate365
@ethioupdate365 11 ай бұрын
thank you Dr Meheret,I really apperciate all you are doing I have seen great improvements in my self from your KZfaq's chanal
@user-qy2cc4go8i
@user-qy2cc4go8i 8 ай бұрын
thank you
@eiskyasgetu4893
@eiskyasgetu4893 11 ай бұрын
Thanks Dr
@jemalali9821
@jemalali9821 11 ай бұрын
ዶ/ር ለሰጠኸን ነጻ የትምህርት እድል ከልቤ አመሰግናለሁ
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 11 ай бұрын
10Q & God bless U%%%%🎉🎉🎉
@sistermarta3171
@sistermarta3171 9 ай бұрын
Grazie molto della lesone.
@jaredelfaz2558
@jaredelfaz2558 11 ай бұрын
Meti, I love you.
@helenb9616
@helenb9616 11 ай бұрын
Thank You Dr
@mimikaru1546
@mimikaru1546 11 ай бұрын
Tank Dr🙏
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 11 ай бұрын
Doctor betam nawe yemenamesegenawe edema yestelene 🙏🙏🙏
@sg6994
@sg6994 11 ай бұрын
Thank you Mercy for delivering wonderful messages as usual; blessings🙏
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 11 ай бұрын
Egzyabhar yemsgn Selayhu dese belogal Lala sewe wentm Lala sewe ❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 11 ай бұрын
አሜን አሜን ምልካም እዲስ አመት ይሁንልህ
@teshomeforsido4936
@teshomeforsido4936 11 ай бұрын
God bless hou Dr, we 'r so happy to get a person like you
@dn.ketemagofie
@dn.ketemagofie 11 ай бұрын
Thank you, Dr. Mehret. I appreciate all your contributions.
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 11 ай бұрын
ተውዳጅ ተባረክ ❤
@abdualkerim
@abdualkerim 5 ай бұрын
👍
@christjesusgospelinternati9664
@christjesusgospelinternati9664 Ай бұрын
Doctor bagegnik dasyilegnal
@handm1095
@handm1095 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተር የበረከት አመት ይሁንልህ::
@TzuAgezi-yq1jg
@TzuAgezi-yq1jg 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክተር ምክርህን ተግባራዊ በማድረግ ህይወቴን እቀይራለው ብዬ አስባለው
@gedionfeleke9287
@gedionfeleke9287 11 ай бұрын
My honorable and respected trainer Dr. Mehret, Happy Ethiopian New Year, and wish you all the best
@SolomonAmeha-ts6eu
@SolomonAmeha-ts6eu 10 ай бұрын
ዶር ምህረት የእግዚአብሔር ጸጋና ምህረት ይብዛልህ። ሰለሞን እባላለሁ። 100 ቀን መቶ ጥበብ በሚለው የመጀመሪያ ቪድዮህን በደንብ አድምጬዋለሁ። ልክ ነህ ጊዜን መቆጣጠር ወይም መግዛት አንችልም ራሳችንን መቆጣጠር እንጂ። ነገር ግን እንዴት ራሳችንን እንግዛ። ለሁላችን የተሰጠን ጊዜ እኩል እና ተመሳሳይ ነው። ግን አንዳንዶች በተሰጣቸው ጊዜ ሺ ነገሮችን ሲከውኑ አንዳንዶች ደግሞ እኔንም ጨምሮ ጊዜውን አንድም የረባ ነገር ሳናደርግ ጊዜው ያልቃል። ወደራሴ ሲመለስ ጊዜን በአግባቡ ሊጠቀም ብዬ ሳቅድ የተሰጠኝ ጊዜ ምን እንደማደርግበት ይጨንቀኛል። አስር ነገር አስቤ አንዱንም ሳላሳካ ወይም ሳልከውን ጊዜው ያልፋል። ስለዚህ ራሴን እንዴት ልግዛ? እንዴት የተሰጠኝ ጊዜ በአግባቡ ልከውን። የምከወነውን ነገርስ እንዴት ልፍጠረው። በዚህ ጉዳይ የምትለኝ ካለህ። ምክንያቱም ይሄንን ችግር በመላ ህይወቴ (በመንፈሳዊ፡ በትዳር፡ በማሕበራዊ እና በሌሎች) ተጽዕኖ እየፈጠረብኝ ስላለ ነው።
@isaacteju3925
@isaacteju3925 11 ай бұрын
Tik Tok lay binor arif yimeslegnal
@user_blessethiopia8603
@user_blessethiopia8603 11 ай бұрын
...The Almighty God Bless You always and abundantly
@gezegeta923
@gezegeta923 11 ай бұрын
Thank you, Dr. Mehret. I appreciate all your contributions. I hope you will never give up until you see a progress in the society by your educations. I am a fan of Steven Coby's 7 Habits series.... Do you have a plan to teach us about the time management techniques, tactics, and tips lessons??? Sometimes, there are bad triggers that let us fail in managing our dedication/priorities and go back to bad practices, addictions, and waste of time. How to deal with them? Thank you.
@user-zh9ly6iy2n
@user-zh9ly6iy2n 11 ай бұрын
Many Thanks for your brilliant and practical advice... You a genuine person
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 11 ай бұрын
ዶክተር መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ። ሁሌም በተሻለ ስብዕና እንድንገኝ የምትሰጠን ትምህርት ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ። ❤❤🙏🙏💐💐
@victorytube8454
@victorytube8454 11 ай бұрын
Aditional 100 wisdom!!! Keep it up Dr.
@user-gl7sz4mq9l
@user-gl7sz4mq9l 11 ай бұрын
Thank you for the tremendous and valuable keys of life you're providing!
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 11 ай бұрын
We love you dear doctor and we need you very much. I have benefited from you a lot. You have helped me to change my thinking. Thank you. God bless you. Happy New Year to you and your family!
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 181 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 2,7 М.
Powerful ሰው መሆን! Inspire Ethiopia
17:30
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 170 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 96 М.
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН