ለብቻ የመሆን ኃይል || The Power of Block Time - Impact Podcast

  Рет қаралды 298,748

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Пікірлер: 552
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 11 ай бұрын
እኔ አሁን ያለሁበት ቦታ እንድደርስ ያደረገኝ ከልጅነቴ የጀመረው ከባዱ የሕይወት ውጣ ውረድ ነበር:: ጠንክሬ እንድሰራም አስገድዶኛል አፊንጫዬን ይዞ:: ትናንት ያሰቃየኝ ችግር ነገም እንዳይደግመኝ ከባድ ትግል ማድረግ እንዳለብኝ የትናንትናው ችግር በቁንጥፐጫ መዥልጦ ስላስጠነቀቀኝ ሌላ ሰው ነበርኩኝ::ከማይታይ ችግር ከሚባል መንፈስ ጋር አንገት ላንገት ተናንቄ ብርቱ ትግል ሳደርግ ነበር::አሁን ላለሁበት ቦታ እንድደርስ በመጀመሪያ ፈጣሪዬን በሁለተኛ ደግሞ ችግሬን አመሰግናለው:: አንድ እንቅፋት ሁለት ጊዜ ከመታህ እንቅፋቱ አንተ ነህ ይባል የለ!?
@user-qq6dn2je8y
@user-qq6dn2je8y 6 ай бұрын
Good🥰🥰🥰
@tsionabebe2061
@tsionabebe2061 6 ай бұрын
@lovetube9672
@lovetube9672 4 ай бұрын
አንደኛ እኔም እንዲ ነኝ በቃ ሁሌም ፍጣሪ ይቅደምሽ /ህ 🤲🏽🎉👍🏽
@zaharmametube4175
@zaharmametube4175 4 ай бұрын
መቀየርሽ ደስ ይላል ቀሪ ዘነንሽም፩የደመቀ ይሁንንንንን
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 3 ай бұрын
❤❤
@danaityonas-rs1lc
@danaityonas-rs1lc Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ በአሁን ዘመን እንደ ብቻህ ሞሆን የምያስደስት ነገሪ የለም እንዴት ደስ ይላል በቃ ፈታ ብለህ ባይበላስ ትላለህ ❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ. የኔ አባት
@hmjvv3730
@hmjvv3730 Жыл бұрын
Kkkkkpkpkkpkkkkkpkkkkkkkkkkkkpkkkkkkpkpkkpkkklkkk
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ አረ ሼርርርርር 100 ሺ እናድርሰዉ ግፍ ነዉ እሄን የመሰለ እፁብ ድንቅ ትምህርት እያስተላለፈልን በነፃ ታዲያ ለምን ቻናሉን አናሳድግለትም
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
ማርያምን ከስልኬ ይሁን ከሁሉም ርቄ ብቻየ ስሆን የማገኘው ደስታ ልነግራቹ አልችልም❤ ምህራችን❤ እናመሰግናለን የበለጠ ተረድቻለው እናም በጣም እውነት ነው
@sebleguragewa88
@sebleguragewa88 Жыл бұрын
ምናለ ሚልዮን ጊዜ ላይክ ማረግ ቢቻልና ባደርግዎት 🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ከነ ቤተሰቦችዎ 🙏♥️
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ምርጥ አባት ምርጥ መካሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነፍፍ አመት ኑር
@BekiBerhanu
@BekiBerhanu 3 ай бұрын
,😀😀😀😃😄😅
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 15 күн бұрын
እውነት ብለሻል
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም እድሎኘች ነን የአሁን ወጣቶች እንደዚህ አስተዋይ አባት ማግኘታችን so ዕድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤
@endreyassimon
@endreyassimon Жыл бұрын
አሹየ በቅድሚያ አንተን የሰጠንን ፈጣሪያችንን እጅግ በጣም አድርጌ ነው የማመሰግነው ቀጥሎ አንተንና መላ ቤተሰቦችህንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜ የማስበውንና የምፈልገውን መላው ዓለምን ወደ ሚያስደንቅ እና ሰውንና ተፈጥሮን የሚያዋህድ ና የማይጠገብ ጥበብ በፍቅር ስለምትመግበኝ ስለምትመግበን እጀግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤንነት ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥልን የዘወትር አክባሪህ እንድሪያስ ስምኦን
@edengirmay7697
@edengirmay7697 Жыл бұрын
I can see your positive power!!!! እግርህ ሥር ቁጭ ብዬ ብማርና እራሴን ብቀይር ደስ ባለኝ!! Thank you
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሹዬ የኛ ልዩ አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስህ አብሶ ለእኔ ኑርልን የኛ መስታይት የኛ መነፅር. የኛ ሂወት የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍ በጣምምምምምብዙ አመት ኑርልን
@user-yn5oc7zn5p
@user-yn5oc7zn5p 6 ай бұрын
thanks
@bintmehamed8406
@bintmehamed8406 Ай бұрын
ገና አሁን ነው ያየሁህ ትምህርትህ ይለያል፡፡ thank u
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
አሼ የህይወት ቅመም ዉዱ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ከአንደበትህ ሁል ጊዜ ማር ይዘንባል የኛ ልዩ!!!❤❤❤
@Raafa1886
@Raafa1886 Жыл бұрын
አባቴ የቀለም ትምህርትን ና ሀይማኖትን አስተማረኝ እርሶ ደግሞ የህይወትን ትምህርትን... ከሁለት ታላቅ አባቶች ትልቅ ነገርን ወሰድኩ በሁሉም በኩል የተሳለ ሰይፍ ሆንኩ.... ወደፊት ትልቅ ቦታ ደርሼ ሁለቱ አባቶቼ ፍሬአቸውን ያያሉ🖐ይሄ comment ለማስታወሻነት ይቀመጥ!
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Жыл бұрын
Wow you are almost there!
@africanhairstyles2015
@africanhairstyles2015 Жыл бұрын
Well said
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Good job and Good luck!!! Keep it up the good work!
@addamabera1225
@addamabera1225 Жыл бұрын
Already Honual eyayen new.
@mukemilabrar3861
@mukemilabrar3861 Жыл бұрын
Bro. your powerful vibration is an evidence to realize what you visualize. Wish you all the best!!!
@user-mk4bw3tu8z
@user-mk4bw3tu8z 28 күн бұрын
በእይወቴ እንደ አንተ አይነት ምርጥ መካሪና አስተማሪ ገጥሞኝም ሰምቼም አላውቅም በጣም አመሰግናለሁ ቀጥታ ባገኝሁት ምክር ለመጀመር ለዝግዙነት የቀረኝ 15 ሰዓት ብቻ (ኢንሻአላህ )በአላህ ፍቃድ ተነሳሁ
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
በጣም ነው እኛም ከፍ ያለ ምስጋና ያለን አቶ አሸናፊ።በእውነት በጣም ደስ ደስ እያለኝ ነው ትምህርቶችህን ሁሉ የምሰማቸው ።በጣም ነው የምወድህ በእግዚአብሔር መውደድ።ሁሌም እያመሰገንኳቹ በደስታ እሰማለሁኝ።ሰላም ለኢትዮጵያ
@mosebmedia4537
@mosebmedia4537 11 ай бұрын
ሰላም
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Жыл бұрын
እድሜ ይሰጥልን በእውነት መለወጥ እፈልጋለሁ!!!!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ዋዉ ! መምሕር አንድ ዘመዴ እያዋራኝ ያለሑ መሰለኝ 😊 ግዜ ለራሴ ለመስጠት ለመለወጥ ለራሴ ቃል ገባሑ ፈጣሪ ይጨመርበት ። ድንቅ ሰው ተባረክ
@user-hg4go3eg5p
@user-hg4go3eg5p 8 күн бұрын
እንትን ለመግ ቃላትም ይህን አቶ እሽ እድሜና ጤና ይስጥልን፣ብዙህይወት እየቀየርክ ነው።
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 5 күн бұрын
እውነት ነው ለብቻየ መሆን በጣም ነው የምውደው እራሴን እንዳምጥ በጣም ብዙነገር የማልምምበት ዝምታየን ጸትታየን እምወድው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ክቡር መምህረይ❤
@alm2467
@alm2467 Жыл бұрын
Am always Amazed the way you Expressed and coordination with your hand impact seminar መምጣቴ ግድ ነው Thank you Sir !
@gismy
@gismy Жыл бұрын
"We are planted on infinity" ....You are highly energetic and inspired me a lot. I'm eager to see your next podcast.
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Жыл бұрын
የተባረክ ሰው በአዲስ ቪዲዮ መጣህልኝ። አመሰግናለሁ
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ !! ውዱ መምህራችን በጣም ነፍቀሀን ነበር ።❤❤❤
@user-bc2tw1dv4c
@user-bc2tw1dv4c Жыл бұрын
አቶ አሼ አምላክ ረጅም ዕድሜይ ይስጥልን
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሽ አሼ ። የቀረው የኛ የቤትስራ ነው የሚሆነው
@asterghebreab
@asterghebreab Жыл бұрын
You are amazing ❤ i love the way you express and explain the benefit of time blocking. Thank you for the podcast. I see you are living and fulfilling your dream. God bless you!
@meseretfantu6053
@meseretfantu6053 Жыл бұрын
❤❤❤እድሜና ጤናውን ያድልህ ዕንቁ መምህር
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሃይል ይሁንህ አሁንም። ይህንን እውቀት የገለጸልህ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
ይሄ አቀራረብ አሪፍ ነው አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን 🎉😊
@elsalove9892
@elsalove9892 Жыл бұрын
Thank you again sir..since I met you last summer in Addis my life has been change for better I see the light at the end of the tunnel..❤
@alemeneshbeyene776
@alemeneshbeyene776 Жыл бұрын
አቶ አሼ እንዳንተ አይነት ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ ሀገራችን ምን ያህል በተቀየረች በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@desalegnaddis1085
@desalegnaddis1085 Жыл бұрын
I really appreciate the way you interpret the term Block time, ohh you are wonderful. Thank you so much!!!
@hanabini9808
@hanabini9808 Жыл бұрын
Yeneeee leyuuu memehere bedeme betenaaa yakoyelene My best teacher Dr Asenafi thise is important messge all of theworld people thank you for sharing God bless you ❤❤❤❤
@danielgutema3595
@danielgutema3595 Жыл бұрын
አሽዬ በጣም እናመሰግናለን የምታስረዳበት አገላለፅ ይለያል እረጀም እድሜ ከጤና በአብት ጋር ያድልኝ
@lishangind0530
@lishangind0530 Жыл бұрын
So so so so so Amazing thanks for letting us this opportunity ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zainabtube3297
@zainabtube3297 Жыл бұрын
ድቅ ሰዉ ውድ ሰው በቅርብ ነው ያወኩት ይኸን ቻናል መከታተል ከጀመርልኩ ጀምሮ ካረብ ሀግር እግሬ ባይወጣም ልቤም ሀሳቤም ንቅል ብሎ ወቷል እጅግ በጣም እናመሰግናን
@mulukenasefa5912
@mulukenasefa5912 11 ай бұрын
You are one of the greatest teachers on earth before & now.
@blenberhan3785
@blenberhan3785 Жыл бұрын
በጣም ግሩም የሃነ ትምህርት ነዉ ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@gesshadgu4146
@gesshadgu4146 Жыл бұрын
What can I say thank you sir.. can’t wait for next podcast. wish you long and successful life 🙏🏿
@truworkasfaw7420
@truworkasfaw7420 Жыл бұрын
Ago Ashenafi one of the best teacher. God bless you and all your family .❤
@yegebreallej9690
@yegebreallej9690 Жыл бұрын
በጣም የሚስብ በትሕትና የተሞል ትምህርት ነበር።ከእንቅልፌ ነው የነቃሁት። አምላክ እድሜና ጤና ይስጠልን ፣🙏✨
@lamimohamed5401
@lamimohamed5401 Жыл бұрын
thank you for the podcast and for all you effort to help us ....ashu
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 7 ай бұрын
Zemenek Hulu Yebarek Ato Ashenafi ❤❤❤❤🎉Wedagere Edegeba Gugut Asaderekebegn🎉🎉🎉🎉
@user-nu4ck1kg2q
@user-nu4ck1kg2q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-bo7lw3gd1d
@user-bo7lw3gd1d 3 ай бұрын
Dr Ashenafi, you are really very valuable for our country as well for individual as of my every day talk. I will call to your office and will attend the training. God gives you a power to stay with us.Thanks.
@ghideit5931
@ghideit5931 8 ай бұрын
Thank you God for giving us such an inteligent and smart brother!! God bless you abundantly brother Ashu❤❤❤
@naeima2254
@naeima2254 Жыл бұрын
አንዱ ህልሜ አንተን በአካል አግኝቼ ማመሥገን thank u ❤❤❤❤🎉
@wossentessema3378
@wossentessema3378 11 ай бұрын
Great advice abd has waked me up and see myself and my actuvity. Very helpfull advice try to apply the block time principle and will report ny tesult. Thankyou.
@tsigekiflay8972
@tsigekiflay8972 6 ай бұрын
I love your podcast, I believe it brings change in my life . Thank you God bless.
@kenenitaye6436
@kenenitaye6436 10 ай бұрын
I am very happy and very respectful ato Ashenafi Taye
@elsaahumudi9859
@elsaahumudi9859 Жыл бұрын
አሹ በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቶችህ በህይወቴ ብዙ ነገር እንዳስተካክል እረድቶኛል
@insideethio6794
@insideethio6794 11 ай бұрын
Great! I like your way of explanation! Great Seminar!
@mamemom3567
@mamemom3567 Жыл бұрын
What a wonderful advice ❤ many thanks for sharing your experience 👍 ❤❤❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
OMG!! WHAT AN AMAZING......WOW!!! MAY GOD BLESS U MORE!!🙏😍
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
it’s amazing topic thanks for sharing my teacher god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@kemalnegesso704
@kemalnegesso704 7 ай бұрын
You are one of the persons that change the way i observe my life So thanks
@ashug6443
@ashug6443 Жыл бұрын
You are real teacher❤ Respect 100%
@yordanosdawit1486
@yordanosdawit1486 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ሰላም ጤና ሀብት ረጅም እድሜ ላንተ ተመኘዉ
@aye_mnew_emebirhan
@aye_mnew_emebirhan Жыл бұрын
Welcome with your podcast Ashe and his team
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thank you very much, your speech is very powerful I am very interested ❤️👏
@abitajiwan6125
@abitajiwan6125 Жыл бұрын
Thank you so much.your teaching is amazing 😻❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇷🇪🇷
@esuyawkaltadesse3664
@esuyawkaltadesse3664 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@BirukAdugna-hx3sh
@BirukAdugna-hx3sh 8 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነህ አንተ ትለያለህ
@kfersha1407
@kfersha1407 Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ፣ እድሜህን ያርዝምልን ።አሼ፣ ወጣቱን ከጨለማ ወደ ብርሃን እያመጣህ ፣ የመጪውን ጊዜ አካሄድ በአግባቡ ተረድቶ እንዴት በቅድሚያ እንደሚዘጋጅ እያደረክ ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን።
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 18 күн бұрын
ሁሉም ይበልጣሉ!! ድንቅ ማስተዋልና ጥበብ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@eyerusalemeshetu8549
@eyerusalemeshetu8549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ጋሼ.
@endalkteka3856
@endalkteka3856 Жыл бұрын
ነፍሴ ነች የምታዳምጥህ አንድ ቀን በቅርቡ ላመሰግንህ እመጣለው ትልቁን ሕልሜን አሳክቼ
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 Ай бұрын
Thank you so much for Meaning ful Lesson!
@senaitpink4694
@senaitpink4694 Жыл бұрын
Balegn lay ehenin mikiri chemire ye zare 5 amet tari serich igegnalew ende #Eg/r fikad ene zigiju negn isum liredegn zigiju new. Egizihabher yibareki!! ❤🙏
@yoditassefa9013
@yoditassefa9013 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በዚህ ትምህርት የሚመራን የምንሰራው የቤት ስራ አብሮት ቢኖር አመሰግናለሁ ።
@falkmayer1723
@falkmayer1723 Ай бұрын
ስለ ምክርህ በጣም እናመስግናለን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤🎉
@sewmehongetachew5007
@sewmehongetachew5007 Жыл бұрын
You change my life God bless you ❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash 6 ай бұрын
በጣም የማከብረው ሰው ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር 🙏
@mahiichant661
@mahiichant661 Жыл бұрын
በጣም የማከብርህ የምወድህ ሰው ነህ ብዙ ተጠቅማለሁ ከአንተ ክበርልኝ❤❤❤
@user-vs5fx2hf1v
@user-vs5fx2hf1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በነገር ሁሉ ።አንድ የልብ ወዳጅ የለኝም ብቻኛ ነኝ ስለ ምክርህ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።
@bertukan3934
@bertukan3934 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን
@yonatanteages9184
@yonatanteages9184 Жыл бұрын
You are amazing ashe❤ ❤❤
@teodorecity
@teodorecity Жыл бұрын
Impact podcast what an amazing speech
@meleseassefa5342
@meleseassefa5342 Жыл бұрын
ለምትሠጠኝ ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ።
@abyssiniaafrica2355
@abyssiniaafrica2355 Жыл бұрын
You are a Genius!
@myranchette
@myranchette Жыл бұрын
አም = አምላክ ( አልፋና ኦሜጋ ) (አም - ሐ - ራ ) መጠጋት using block or meditation time and space. Very fundamental teaching. You are One of a kind. Continue!
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
❤❤አናመሠግናለን.ድንቅ ሰው
@amankedir7470
@amankedir7470 4 ай бұрын
You are really exceptional person 🎉🎉🎉🎉🎉 thank you so much!
@yigezufanta2632
@yigezufanta2632 Жыл бұрын
My great ❤ impact seminars
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Ай бұрын
ዋው ትለያለህ እራሤን የገኘሁበት ወድ ተምህርት ነዉ።
@lieltmekonen9494
@lieltmekonen9494 Жыл бұрын
ተባረክ❤
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
Wow gerami temhert new betam enamsegenalen God bless you ❤
@maregmarcos
@maregmarcos Жыл бұрын
Excellent!❤
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 Жыл бұрын
Thank u Ato Ashenafi😊
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 ай бұрын
May Allah the Almighty bless you in every step of the way am a Mum of 2 I was meaning to join the training for so long recommended by one of my good friend Hanan Abdi but couldn't manage as am a full time no excuse😊 though so thrilled to find you here on KZfaq thank you so much am hooked with your podcasts and Monday evening seminars from leaving room,Kitchen,bedroom 😂
@hayelomberihu1303
@hayelomberihu1303 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏❤
@lijtesfa353
@lijtesfa353 Жыл бұрын
Edmana tana yestek ante kaftre yatlak enqu achen nah bartlen Thank you 🙏
@Caanu57
@Caanu57 Жыл бұрын
My block time is 11:00-1:00 tewat. Nw ena betam nw desyemelw procrastination yatefal. Ashee nurelgn nuu jiradhuu fayyaa ta'i.
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 ай бұрын
Thanks so much our wonderful brother 🟢🟡🔴👍🇬🇧🇲🇱👍👍👍
@silentgirl1943
@silentgirl1943 2 ай бұрын
thank you ao ashenafi fetari yebark
@abddimr.792
@abddimr.792 Ай бұрын
አሹ ካንተ ብዙ ነገሮች አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Жыл бұрын
God Bless you Sir.
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 693 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 506 М.
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 29 МЛН
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 3
30:31
Impact Seminars
Рет қаралды 80 М.