No video

Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 18 - ከቅጣትና ሽልማት የዘለለ ሕይወት/Motivated by the Best

  Рет қаралды 20,659

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - In this session we will look into the fascinating topic of human motivation -- extrinsic (punishment and reward) and intrinsic (satisfaction and self mastery) .. it is a brief description that will encourage further discussion.

Пікірлер: 81
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 10 ай бұрын
በየቀኑ ስልምታቀብለን በምንም የማይተካ የህይወት ስንቅ እጅግ በጣም አድርጌ ላመሰግንህ እወዳለሁ። ዶክተር ምህረት በብዙ ድካምና ልፋት ያካበትካቸውን እውቀቶች በቀላሉ ለኛ እየመገብከን ስለሆነ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@fevendaniel8312
@fevendaniel8312 9 ай бұрын
Amennnn❤
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 10 ай бұрын
ውስብስብ እውቀት ነው። ጌታ ሆይ ይሄንን ጥበብ መረዳት እንድችል እርዳኝ🙏.....Thank you Doctor !
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም
@AsterAnchiso
@AsterAnchiso Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ❤
@user-eh1rj8up5d
@user-eh1rj8up5d 8 ай бұрын
Intrinsic motivation is preferred to extrinsic motivation because it is self-determined and does not depend on reinforcement by the environment. Dr Meheret you are on your way to heal individual, family and society at large.
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 10 ай бұрын
መቶ ቀን ሚሊየን ጥበብ
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 10 ай бұрын
100 days millions wisdom…. Thank you Doctor🙏 you are awesome
@terefezewde4533
@terefezewde4533 10 ай бұрын
ድንቅ ሰው ነህ ፤ በሠላም ኑርልን!!!
@mehariterefe879
@mehariterefe879 10 ай бұрын
ከ❤አመሰግናለሁ ዶክተር ተባረክ ተጠቅሜአለሁ ።God bless you
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 7 ай бұрын
🙏🙏🙏 በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 10 ай бұрын
ከአንቅልፌ ሰነሳ የመጀመሪያ የምሰማው። What a wisdom. 🙏 ❤
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏❤️
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu 10 ай бұрын
በጣም በጣም ቆንጆ የሆነ ትምህርት ነው አባቴ የተማርኩኝ ዶ/ር አመሰግናለውኝ በርታልኝ እሱም ያበርታክ
@pastorgemechisahailu75
@pastorgemechisahailu75 9 ай бұрын
God bless you Dr Mihiret. You are very gifted person and you always bless us well 🙏
@Kalll468
@Kalll468 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤❤
@Emane-sy5mp
@Emane-sy5mp 10 ай бұрын
Interesting topic 100 days milion wisdom
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት
@mehariterefe879
@mehariterefe879 10 ай бұрын
ከ❤ አመሰግናለሁ ተባረክ ዶክተር እኔ እምሰራውን ስራ እየወደድኩ ነው ስሰራም በኋላ ስበላም ደስተኛ ነኝ ዋው
@mehariterefe879
@mehariterefe879 10 ай бұрын
ስሰራም ስበላም ደስተኛ ነኝ ተባረክ ዶክተር
@EsayasGetu
@EsayasGetu 10 ай бұрын
Dr❤❤
@zeytunahassen1344
@zeytunahassen1344 10 ай бұрын
Thanks 🙏
@Repairwithteddy
@Repairwithteddy 9 ай бұрын
Best❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 ай бұрын
እናመሰግናል ዶ/ር ምህረት እንዲህ እራሳችንን የምንለውጥበት ዕውቀት ስለምትመግበን!!!
@endela
@endela 10 ай бұрын
ዶክተር ❤
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 10 ай бұрын
ሰራና 🍉 ያገናኘህበት መንገድ ተመችቶኛል ሀበሻ አብሮ እንደሚበላው አብሮ ቢሰራ የሚባለው እውነት ነው🎉❤
@brooklegese5736
@brooklegese5736 10 ай бұрын
Many thanks Dr. Mihret🙏
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 10 ай бұрын
Tebarekilng
@hiwotabaynehayele
@hiwotabaynehayele 10 ай бұрын
Great
@samerawittaye4619
@samerawittaye4619 10 ай бұрын
You are blessed I am eager to hear from you amazing wisdom thanks.
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 10 ай бұрын
Many more thanks 😊
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 9 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@beth3984
@beth3984 10 ай бұрын
I'm delighted that you started KZfaq chanel. Waiting for a new book to be released just so to have your thoughts was unfair! Happy that i will be able to hear your opinions everyday:)😊😊
@tarekegn4315
@tarekegn4315 10 ай бұрын
Thak you Dr
@user-dm4kl7qx9b
@user-dm4kl7qx9b 10 ай бұрын
waw doctr I respect you
@getacherderebe
@getacherderebe 10 ай бұрын
"የሠው ልጅ ከፍተኛ የሆነ ልዕልና ላይ ደርሷል የሚባለው ለደስታ ለእርካታ ለፍቅርና ራስን ለመሆን (self-mastery ) ሲሰራ ነው።"❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 7 ай бұрын
It is a good lesson that whenever we are working by the rule of stick and carrot 🥕 at the time of achieving we feel normal or nothing no exciting but as you said if we are working for happiness and love whatever the result we will continue working so we have to figure out the work that makes us happy and love I think one way to distinguish the thing we should check our interest without payment bless you doc
@paulospetros6563
@paulospetros6563 10 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት በምታቀርበው ትምህርት ተጠቀምያለሁ ብዙ ጥያቄዎቼ ስከታተልህ ተመልሰውልኛል። ያለኝ አክብሮትና ምሥጋና ከፍ ያለ ነው።
@AMLIKOMISGANAPRODUCTION
@AMLIKOMISGANAPRODUCTION 10 ай бұрын
thank you in advance
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 10 ай бұрын
Thank you for sharing the valuable lesson. ❤
@AbrehamDemsis-rh7op
@AbrehamDemsis-rh7op 10 ай бұрын
Interesting ❤❤
@user-sq1gy6sd2h
@user-sq1gy6sd2h 10 ай бұрын
Thank you so.much it really challenged me!!
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
Thank you
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 10 ай бұрын
አድለኛ ነኝ ሥራዬን በፍቅር ነው የምወደው ደምዝ አንክዋን ባይሰጥኝ የምስራ ነው የሚመስለኝ 😊
@samymulu7110
@samymulu7110 9 ай бұрын
This is simply amazing 😻
@Benjo_12345
@Benjo_12345 10 ай бұрын
Thank you 🙏
@Abelkassa-hg1hs
@Abelkassa-hg1hs 10 ай бұрын
Dr you are blessed🙏
@EssaJirta-ou3po
@EssaJirta-ou3po 10 ай бұрын
Ene amsegenalen
@salsawisahle8569
@salsawisahle8569 10 ай бұрын
Dr 😮Wow its interesting
@yonastekieabrham410
@yonastekieabrham410 10 ай бұрын
❤❤❤
@fanakiros2027
@fanakiros2027 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-bf7rj2ke3q
@user-bf7rj2ke3q 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 10 ай бұрын
👏🏾👏🏾ተባረኽ🙏🏾
@martayourhome2191
@martayourhome2191 10 ай бұрын
Egzihabher Yistlen Doctor! Very informative and useful videos. It is a challenge to practice, but I tell myself just listen routinely for now and let it flow.
@leltialemu
@leltialemu 10 ай бұрын
❤😊
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 10 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 10 ай бұрын
Day 17
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤👈
@eyerusbb
@eyerusbb 10 ай бұрын
Thank you so much for this wonderful advice ** motivations’ God bless you! Dr. Meheret
@hayatbedru6474
@hayatbedru6474 10 ай бұрын
ድንቅ ነው ሀቅ
@user-dn2ie3lm6h
@user-dn2ie3lm6h 10 ай бұрын
Galatoom!
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
Thanks so much for sharing your experience ❤❤❤
@yonastekieabrham410
@yonastekieabrham410 10 ай бұрын
Tnx
@sisaysintayehu2838
@sisaysintayehu2838 10 ай бұрын
self mastery like ende socrates nw or henry ford or sadguru
@amansintayew5020
@amansintayew5020 10 ай бұрын
ብሩክ ሁን
@AjLema-qd5cd
@AjLema-qd5cd 10 ай бұрын
Poplar Grove
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 10 ай бұрын
አለንጅ በደንብ
@KALEAB_S
@KALEAB_S 10 ай бұрын
being motor mechanic, mechanic engineer, that is my thing doc
@user-ow2oe7jf3b
@user-ow2oe7jf3b 8 ай бұрын
Doctor egzbeher bemenegestu yasebbeh, yezarew temeherit sayegebgi yalfkut neber betwesene dereja gebetogile gen meciresa lay yetyekew tiyke yehulegez ye aemeroye teyake nw eskahune yaletemeleseligi ande ken yegebagi let gen Doctor beakale agencihe seraye yenegerhale adera endteresagi Doctor yezane mulu sew selemehone amsegnalhugi
@maliko193
@maliko193 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@joeldejene7621
@joeldejene7621 10 ай бұрын
በየቀኑ ላይክ ሼር ምናምን ባትል በበኩሌ የተመቸኝን ቪዲዮ በሙሉ ሼርና ላይክ አደርጋለሁ።
@hen6964
@hen6964 10 ай бұрын
Is he online now ???? 2:40 pm
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 10 ай бұрын
እኔ መስዋዕትነት ልከፍልለት የምችለው ነገር አባቴ በሂወት እያለ ሲመኘው እና ሳይሳካለት የቀረበውን ምኞቱን ማሳካት ነው ነገር ግን እኔ የአባቴን ህልም ለመኖር ስታገል ልጆቼን እየበደልኩ እንደሆነ ይሰማኛል ዶ/ር የእኔ መነሳሳት እና ደስታ በሁለቱም መንገድ ነው ነገር ግን አንዱን መምረጥ ግድ እንደሆነ ይገባኛል ግን እንዴት???
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 10 ай бұрын
Tebarekilng
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 10 ай бұрын
❤❤❤
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 10 ай бұрын
እኔ መስዋዕትነት ልከፍልለት የምችለው ነገር አባቴ በሂወት እያለ ሲመኘው እና ሳይሳካለት የቀረበውን ምኞቱን ማሳካት ነው ነገር ግን እኔ የአባቴን ህልም ለመኖር ስታገል ልጆቼን እየበደልኩ እንደሆነ ይሰማኛል ዶ/ር የእኔ መነሳሳት እና ደስታ በሁለቱም መንገድ ነው ነገር ግን አንዱን መምረጥ ግድ እንደሆነ ይገባኛል ግን እንዴት???
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 10 ай бұрын
እኔ መስዋዕትነት ልከፍልለት የምችለው ነገር አባቴ በሂወት እያለ ሲመኘው እና ሳይሳካለት የቀረበውን ምኞቱን ማሳካት ነው ነገር ግን እኔ የአባቴን ህልም ለመኖር ስታገል ልጆቼን እየበደልኩ እንደሆነ ይሰማኛል ዶ/ር የእኔ መነሳሳት እና ደስታ በሁለቱም መንገድ ነው ነገር ግን አንዱን መምረጥ ግድ እንደሆነ ይገባኛል ግን እንዴት???
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 10 ай бұрын
በእርግጥ ከባድና አሻሚ ምርጫ ነው … ነገር ግን የመጀመሪያው ይሄ ወይንስ ያ ከሚለው እይታ ቢወጡና ማናልባትም የአባትዎን ህልም እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ ልጆችዎም የሚጋሩት ቢሆን … በሌላ አነጋገር ልጆችዎም የአባትዎን ህልም የማስፈጸሚያው አካል ቢሆኑ … ሌላው ደግሞ እርስዎም ልጆችዎ አድገው ከራሳቸው ህልም ባሻገር የርስዎን ህልም አስቀጣይ እንዲሆኑ እነርሱ ላይ ኢንቨስት ማድረግዎ እጅግ ጠቃሚ ይመስለኛል … ከዚህ በተጨማሪ ልጆችዎ ራሳቸውን ችለው የሚሄዱበትም ቀን እንደሚያስቡት ሩቅ ስለማይሆን እነርሱን ቸል አለማለቱ ጥበብ ይመስለኛል።
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 198 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q139
10:38
MindseTube
Рет қаралды 2,8 М.
Condoleezza Rice on Strategic Leadership in Times of Crisis
37:48
Stanford Medicine
Рет қаралды 7 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16