Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 19 - Your Dream is Not Too Far - ሩቅ ከማማተር በጓሮ መቆፈር

  Рет қаралды 14,762

MindseTube

MindseTube

9 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer

Пікірлер: 58
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 9 ай бұрын
እኔ አረብ ሀገር ነኝ ባለችኝ ትርፍ ደቂቃ ነው ምከታተለው ስራዬ ብላችሁ በየ ቲክቶኩ የማይጠቅማችሁን live አትዪ እራሳችሁን ቀይሩ ተማሩ እባካችሁን እኛ በጣም እድለኛ ነን በዚህ ጊዜ እጃችን ላይ ያለውን ስልክ ለጥሩ ነገር እንጠቀምበት 😊😊😊
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
እድለኝነት ምርጫ መሆኑ ይህ አደል
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ሰው ነኝ ከተለቀቀ አሁን ገና 30 ሰከንድ ነው እኔ ገና 4ኛ ቀን ላይ ነኝ ደብተር አዘጋጅቼ ነው ምማረው ቁጭ ብዬ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
This story reminds me of the alchemist. እኔ ማስበው ወደ ውስጥ መመልከትን ነው። እርካታ ያለው ባለን ነገር ብዛት ወይም ሮጠን ባገኘነው ሳይሆን፣ ለፍላጎታችን ገደብ ስናበጅ ነው። ፍላጎት ማቆሚያ የለውም ውጪ ፈልገን የያዝነው እና ያከማቸነው ነገር ጊዜያዊ ደስታን ነው ሚሰጠን። God has already given us all we need, knowing how to use it up to us. It all started within.
@birhankibret4032
@birhankibret4032 9 ай бұрын
ክበርልን ዉድ ዶክተር አድናቂክ እና ሁሌም የምትሠጠዉን ትምሀርት ተከታታይ ነኝ። የዛሬው ርዕሰ ሁላችንም በሚባል ልክ ያለብን ችግር ነው ። ውስጣችንን 1000ሜ ብንቆፍር አልማዝ በአልማዝ በሆንን ነበር እናም ይህንን ወሣኝ ርዕሰ በላክ የካበተ ዕውቀት እና ጥበብ ቦርቀቅ ብታደረግል ስል በትህትና እጠይቃለሁ ።❤❤❤
@mohammednurabdo
@mohammednurabdo 9 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ተመልካች ሆኛለሁ። ዶክተር በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 9 ай бұрын
እኔ ቀድሚያለው የመጀመሪያ ነኝ 😂😂😂
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q 9 ай бұрын
ካለው አጭር ጊዜ ላይ ቀንሰክ ትዉልዱ ላይ ሰለምትሰራ እናመሰግናለን ዶክተር ዋናው ሰላም መሆኑ ነው ሰዋች ሰኬታማ አንዲሆኑየሚወዱትን ሰራ ይሰሩ የባላል አነዳንዴ ግን የመነወደው ሰራ ከሁለት ይበልጣል እንዴት ነው ትክክለኛው ነገር መመምረጥ የምንችለው
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
Thank you alot doctor🙏
@yenatube781
@yenatube781 9 ай бұрын
ይገርማል ወደራስ መመልከት የሚገርም ሀሳብ ነው ዶክተር እናመሰግናለን
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት እናመሰግናለን በዚህ ድካም ላይ ሆነህ ለሰጠሀን ዕውቀት ።
@eshetud210
@eshetud210 9 ай бұрын
ዶክተር በጣም ከመስማቴ በፊት እርግጠኛ ሆኜ ላይክ ከማደርገው ቻናል ተቀዳሚው ነህ ሁል ጊዜ የሚጠቅመንን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን
@Tolef
@Tolef 9 ай бұрын
Stay blessed Dr !Even though you are exhausted still committed to your goal Thank you
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
I was waiting for the live stream, but thank you for sharing.
@MelisewAnimut
@MelisewAnimut 7 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን። እጅግ በጣም እየጠቀመኝ እገኛል። በተለይ ደግሞ በምሳሌና በታሪክ የተደገፉ ሲሆኑ እጅግ ለመያዝና ለማስታወስ ቅርብ ናቸው።
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 9 ай бұрын
በጣም እመስግናለን እውነት ነው የህን የመስለ ሀገር ትተን የስው ፈት እየገረፈን የውላል እናም የሆነ ሁኖዋል ኣሁን ግን ሀገራችን ገብተን ብንቀየር ለስውም መትረፍ እንችላለን
@betiosamo1599
@betiosamo1599 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው ወደ እራሳችን እንድናይ ምን አለ እያልን የሰውን ሳይሆን የራሳችንን ነገሮች እንድናይ የሚረዳ መልክት ነው በበለጠ የተረዳኸውን እንድታስተምረን እንጠይቃለን እናመሰግናለን
@hamelmalmaichew
@hamelmalmaichew 9 ай бұрын
Thanks
@sabamessele8084
@sabamessele8084 9 ай бұрын
Thanks! Dr.
@blessing7936
@blessing7936 9 ай бұрын
Thank you 🙏 God bless you Dr
@maliko193
@maliko193 9 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Thanks so much ❤
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እንደኔ ሀሳብ ገበሬው ከመጀመሪያው ህይወቱን ደስታ ከሚሰጡት ሰወች ጋር በመኖሩ እለት እለት በጥበብ የገነባውን ደስታና ስኬት ንቆት ሌላ ደስታና ስኬት አለ ብሎ በማመኑ ቀስ በቀስ ጊዜ ወስዶ የገነባውን በአንድ ቀን በተነው ያ መንገዱም አላዛለቀውም ግን መጀመሪያ የገነባውን ህይወት እየቀጠለ ደስታውን ከሚሰጡት ቤተሰብም ሳይለይ በሙሉ ሀይል መንገዱን ቢመራ ያው ህይወት የህይወቱ ዳይመንድ ይሆንለት ነበረ 😪
@mahderparviainen8552
@mahderparviainen8552 7 ай бұрын
It is absolutely right! change starts within there is more to our life asset is to start and live a grateful life
@chaltudasa761
@chaltudasa761 9 ай бұрын
ክብር ለአንተ ዶክተር በምሳሌ አድርገው ስለምተስምራል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን
@user-ro7dj8pc1z
@user-ro7dj8pc1z 9 ай бұрын
ዶ/ር በትጋት እያገለገልከን ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ:: በተቻለኝ መጠን ትምርቶቹን በሞባይሌ ላይ እየቀዳሁ እየተከታተልሁ ነው :: የዛሬውን ርዕሰ ሃሳብ ሳይ በአገራችን ከጥቂት ወራት በፊት ከውጭ በመጡ ሰዎች በሕገ ወጥ መንገድ ወርቅ ሲያስወጡ የተያዙት ትዝ አሉኝ :: እኛ እዚህ እርስ በርስ እንጫረሳለን ሌላው ከጎን ሊዘርፈን አሰፍስፏል:: የተሰጠንን አለማየታችን አያሳዝንም?
@simonhaile2670
@simonhaile2670 9 ай бұрын
Think you ❤
@tsionbahta8073
@tsionbahta8073 6 ай бұрын
Thank you very much for sharing this wonderful messages!
@hanydereje3343
@hanydereje3343 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 8 ай бұрын
Thank you dr. Mehret
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ።እኔ የዘወትር ጥያቄየ ነው ከቻልክ ማብራሪያ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል [መክሊታችንን እንደት ነው ማወቅና ማግኘት እምንችለው ማወቅና ማግኘትስ ይቻላል ወይ]????
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 9 ай бұрын
እዚህ ሀሳብ ላይ በቅርቡ ሙሉ ክፍለጊዜ እሰራበታለሁ …
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-oz3sj3bn5c
@user-oz3sj3bn5c 9 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤❤
@user-tr1eu5ve5q
@user-tr1eu5ve5q 9 ай бұрын
Thank you big brother....
@sisaysintayehu2838
@sisaysintayehu2838 9 ай бұрын
Dr misalewochh betam astemar nachewu.enameseginalen
@MohammedWassu-mm5up
@MohammedWassu-mm5up 7 ай бұрын
very precios advice,doc.❤
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
I know looking inside and then going outside makes me happy and productive once in a while I did but most of the time I get myself looking outside rather than inside so my question is how to be consistentt? Thanks
@chaltudasa761
@chaltudasa761 9 ай бұрын
እውነት ነው የሩቅ እንጂ የቅርብ አይታያንም ይህ እኔ በስደት አገር ስንት ብዙ አመት ሆነኝ አገሬ ገብቼ ብሰራ የት በደራሱኩ ነበር
@misganawalemu3957
@misganawalemu3957 9 ай бұрын
ዶ/ር አንተ የማታውቀኝ እኔ ግን የማውቅህ የህይወት መምህሬ ነህና እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።ቀጥታ ወደ ሀሳቤ ልግባ የምንፈልገው ነገር ተፈጥሯዊ በሆነ ግዜ መሰረቱ ቋሚ ከዚያ በዃላም የማያስኬድ ይሆናል ያኔ እውነተኛው መሰረት ላይ ደርሰናል ማለት ነው የሚቀጥለው የሚሆነው መሠረቱን በደንብ ማጠናከር ነው ምንም እንኳ ሰው ሰራሽ ፍላጎቶች ከውጭ የተጫኑብን ስለሆነ የማይሟሉ ቢሆንም ትክክለኛውና የተጠናከረው መሠረት ላይ ቆመን ግን ልናሳካቸው እንችላለን ምክንያቱም ተፈጥሯዊ ፍላጎቶች መነሻቸውም ተግባራዊነታቸውም ስኬታቸውም በውስጣችን የታመቀ ስለሆነ ነው።ምናልባት ይህንን ሀሳብ ተንተን አድርገህ ብታስረዳን ብዬ ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ።
@asmamawbirhanu784
@asmamawbirhanu784 9 ай бұрын
I think ,I read in atomic habit or how to influence friends.....
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 ай бұрын
❤❤❤👈
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 9 ай бұрын
Day 19
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
በሚቀጥለው በጉጉት እጠብቃለው
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 6 ай бұрын
19
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
ውስጣችንን ስናይ ብዙው ባዶ የእርሻ ምድር ሆኖብን ይሆን የሌላ እርሻ የምናየው?
@mekedyyacob11
@mekedyyacob11 8 ай бұрын
የልጁ አስተሳሰብ ከአባትየው ባልተጠበቀ መልኩ ተቃራኒ እና የተሻለ መሆኑ አስገርሞኛል÷የስኬት አባዜ ውስጥ ገብተን እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ማሽን ከመኖር ያድነን😂
@prisonofmyfear9159
@prisonofmyfear9159 9 ай бұрын
Dr. I have two contradicting idea on this issue .. one stay where u r the idea of this topic and the second is there is another choice and just try new thing.(ኢሊፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል). Both of them is trial . I mean we hope for what we r not sure. how can we negotiate it.
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 9 ай бұрын
that is a very interesting perspective .. እ፿ፍ ሲሉ እልፍ የሚለውም ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል የሚለውም … ችግሩ እልፉ ያለው በደጃችን/በውስጣችን ከሆነ እልፍ ማለቱ እልፍ-ዕዳ (እፍዳ) እንዳይሆን ነው … ትልቁ ሚስጥር ሚዛን ነው።
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
ዶክተር ስለትጋትህ አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ሰውን ሲፈጥረው ቢያንስ አንድ ጠቃሚ ነገርን በውስጡ አስቀምጦ ነው። ሰው ግን ከአስተዳደጉ፣ ከአኗኗሩ፣ ከእውቀት ማነስ ወይም ከተለያዩ ሁኔታዎች የተነሳ እኔ ጠቃሚ ነኝ ብሎ ማሰብ ላይችል ይችላል ወይም ጠቀሜታውን የሚገልጽበት ምቹ ሁኔታ ላያገኝ ወይም ተቀባይነትን የማጣት ነገር ቢያጋጥመው ያ "መክሊቱ" በውስጡ ተቀብሮ ሳያተርፍበት ዕድሜው ይሄዳል ወይ ደግሞ ይህንን ዓለም ይሰናበታል። እና ለዚህ ምን መፍትሔ ይኖራል ?
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለመልካም አስተያየት። መክሊትን መጠቀምና ጠቃሚ ማድረግ ማለት የሰራነው ነገር ትልቅነት ሳይሆን በዋናነት ትክክለኛነቱ ነው። ለምሳሌ አንድ የአንድ ትልቅ ካምፓኒ ባለቤት ወይንም የሀገር መሪ የሆነን ሰውና ሊስትሮ በመጥረግና በጥበቃ ሥራ የሚተዳደር ሰውን ብናይ - ባለካምፓኒውና የሀገር መሪው ትልቅ በጎ ነገር ማድረግ የሚችሉትን ያህል ትልቅ ግፍ ሊፈጽሙም ይችላሉ። በተመሳሳይ ሊስትሮውና ጥበቃውም በታማኝነትና በትጋት ከሰሩ የላቀ ማንነታቸው ተገልጾ መክሊታቸውን ተጠቀሙ ልንል እንችላለን። በተለይ ደግሞ ጠንክረው ከሰሩ አድገው ገና ብዙ ቦታ ለመድረስ የሚችሉት ሊስትሮውና ጥበቃ መሆናቸውን መርሳት የለብንም …
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
@@MindseTubeDrMehret አመሰግናለሁ። 🙏🙏❤
@berrez4985
@berrez4985 8 ай бұрын
YOU GUY PLEASE COST OF LIVING IS HIGH, FIGHTING IN AMEHARA REGION,CITIZENS FREE MOVEMENT FORBIDDEN,ETHNIC DIVISION CHRONIC PROMLEM IN A COUNTRY ENGULFED WITH DIFFERENT PROBLEMS YOU TALK ABOUT ORAL TRADITION.DOCTERYE PLEASE SHOW SYMPATHY TO THE HELPLESS CITIZENS.DOCTERYE
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
ይህ የስምኖን ሃሳብቤ ነው የግርማል 🤔
@berrez4985
@berrez4985 8 ай бұрын
IN A COUNTRY WERE TUKULS ARE DEMOLISHED YOU TALK ABOUT PLANTING TREES AROUND THE HOUSE.ARE YOY NORMAL DOCTERYE?
@jebrielkemal5009
@jebrielkemal5009 7 ай бұрын
Thank you
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 9 ай бұрын
❤❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 29 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 87 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
Dr. Mehret Debebe - ስለ ገንዘብ እና ቁጠባ | Sheger Cafe on Sheger FM
56:14
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 86 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
0:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
Дочка помогла Отцу 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:49
OMG 😂😂😂#funny #rimiufun
0:16
Ri Miu Family
Рет қаралды 4,7 МЛН