Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 5 - ምስለ ማንነትና የራስ ግምት - Self Image and Self Esteem

  Рет қаралды 33,974

MindseTube

MindseTube

9 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - in todays section we will reflect on the key role of self image and self esteem on self development.

Пікірлер: 75
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን አንተን ለምድራችን በረከት ስላደረገህ ተባረክልን።
@abeba5936
@abeba5936 9 ай бұрын
ይህን መጽሓፍ በፍቅር ነበር እንደወጣ በሌለኝ ብር 150ብር ገዝቼ ነበር አንብቤ የጨረስኩት. ምርጥ መጽሀፍ ተባረክ አሁንም መጽሐፉ ከኔ ጋር ነው ተባረክ የኔ ወንድም❤❤❤
@maliko193
@maliko193 9 ай бұрын
ስጠኝ ላንብበው
@mohammednurabdo
@mohammednurabdo 9 ай бұрын
Ebaksh awshige lanbbw
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
መጽሐፉ አለኝ። አንብቤዋለሁ። ከመልካም ሰው አዕምሮ የወጣ መልካም ሀሳብ ያለበት ጠቃሚ መጽሐፍ ነው። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-bg3ef7nq8k
@user-bg3ef7nq8k 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 9 ай бұрын
የተቆለፈበት ቁልፍ is my top favorite book of all time. እነ ሰሎሜን፣ መላኩ የማውቃቸው ይመስለኛል። ታሪኩ፣ ገፀ ባህሪያቱ፣ ያስተላለፈው መልእክት ድንቅ ነው። ሌላ ሰው የተሰኘው መፅሀፍህንም አንብቤዋለሁ ዝናሽ ስትሞት አልቅሼ ልሞት ነበር። ስሜትን የሚኮረኩር እና አስተማሪ ነበር።በሶስተኛ መፅሀፍ እጠብቅሀለው ዶክተር። thank you
@ArtistMesi-qx1qj
@ArtistMesi-qx1qj 3 ай бұрын
መሰረት እባላለው የመጀመርያ አመት የኮሌጅ ተማሪ ነኝ በጣም ነው ማከብርህ መልካም አስተሳሰብ እንዲኖረኝ አድርገህልኛል ስለምወድህ ስዬህ ነበር በምን ልላክልህ
@WengelKebede
@WengelKebede 8 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት ። መፀሀፉን አንብቤዋለሁ ዛሬ ግን ጥቂት ቢሆንም ማብራሪያው የተለየ ሆኖ ነው የተሰማኝ፤ እንደተረዳሁት ትምህርት ገለፃ እንደሚፈልግ ሁሉ መፅሀፍም መብራራት ይፈልጋል ማለት ነው።
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 9 ай бұрын
..."I am not what I think I am, I am not what you think I am but I am what I think you think I am"... Thanks Doctor Mihret keep it up
@etalmekebede382
@etalmekebede382 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቅሞኛል!!👍
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 9 ай бұрын
Day 5
@KIDUS-YOSEF
@KIDUS-YOSEF 9 ай бұрын
"I am what i think you think iam" Jay shetty
@Cherinetdekeyo
@Cherinetdekeyo 9 ай бұрын
Aren't we privileged to have you Doc😊. There have been several times that I fit in that Foxe's shoe. I'll take time and learn about my self then I'll stick with who I'm irrespective of my circumstances. Great lesson! Can't wait to learn more from the upcoming episodes. God bless
@JO-le1nq
@JO-le1nq 6 ай бұрын
Self image to successful in life
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 9 ай бұрын
እኛ በአጋጣሚ ሁለት ነው ያለን ፣ እንደገና አነበዋለው 🎉🎉🎉🎉
@anakiyaahmed5517
@anakiyaahmed5517 9 ай бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም ነው እማደንቅህ ለሀገርህ ህዝብ አአእምሮዋዊ ልማት ለምታረጋቸው በጎ አስተዋጾዎች አመሰግንህ-አለው ከ2006 በኛ አቆጣጠር ጀምሬ። እንደው ከቻልክ የተቆለፈበትን መጽሀፍ ትረካ በ 2006 በኤፍ ኤም 98 ላይ የተላለፈውን በዚሁቻናልክ በድጋሚ ብታጋራን?
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you
@helilkhelil
@helilkhelil 9 ай бұрын
Doctor i love 100 ቀን መቶ ጥበባት! Selamh ybza❤
@bettybest1684
@bettybest1684 9 ай бұрын
Thank you doctor
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 8 ай бұрын
thank you dr. mehret
@johnherma8462
@johnherma8462 9 ай бұрын
Thank you Doctor
@masreshategene1790
@masreshategene1790 9 ай бұрын
ዎው ዎው፣በጣም ግሩም ፣መጸሀፍ ነው ሌላ ፣ሠው፣የሚለውም መጸሃፍ በጣም ፣ግሩም ቡዙ የተማርክበት መጸህፍ ነው።እኛ በእሥራኤል ሀገር የምንገኘው፣መጸፍን፣በተሎ፣ለመግዛት፣በጣም ነው ይመንቼግረው፣እንዲያው ከታቻለ፣በቀጥታ፣የሚገዛብት፣ዘዲ ቢፍልግለት በጣም ጥሩ ነው ባይ ፣ነኝ።ዶ/ር በጣም ነው የምናመስግነው በርታልን❤❤❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 9 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@adonawit3463
@adonawit3463 9 ай бұрын
Kindly upload day 6
@user-qy2cc4go8i
@user-qy2cc4go8i 7 ай бұрын
thank you
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 9 ай бұрын
አመስግናለሁ
@suratube5096
@suratube5096 9 ай бұрын
❤❤enamesegnalen doc
@sg6994
@sg6994 9 ай бұрын
Thank you Mercy, repeatedly listened to it and and enjoyed it...keep up delivering more wisdom brother. Blessings🙏
@abrehammehari9739
@abrehammehari9739 9 ай бұрын
Day 6
@zereyakobqalab3781
@zereyakobqalab3781 9 ай бұрын
አመሰግናለው ወንድም'ጋሼ ። እራሳችንን የምናይበትን መስታወት እና ሚዛንን እንዴት አድርገን ማስተካከል እንደምንችል የተወሰኑ ሃሳቦችን ጠቁመኝ?
@Amanuelabebe2
@Amanuelabebe2 9 ай бұрын
Thank you Dr!
@yabetseassefa2740
@yabetseassefa2740 9 ай бұрын
Thanks❤
@user-ml8jv1px7g
@user-ml8jv1px7g 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@getacherderebe
@getacherderebe 9 ай бұрын
(አበዛኛው ኑሮአችን/ምልልሳችን ስለራሳችን በሰጠነው ግምት ወይም ምስለእኔ ጋር ግንኙነት ቢኖረው እንጂ ከእውነተኛው ማንነታችን ጋር ግንኙነት የለውም ስለዚህ እውነተኛውን ማንነት ማወቅ ቀላል ባይሆንም ስለራሳችን ያለን ግምት proper/የተስተካከለና የተፈተሸ መሆን አለበት ።) አምስተኛውን ክፍል እንደዚህ ከተረዳሁት ነጥቡን አልሳትኩትም ማለት ይቻላል ?
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 7 ай бұрын
1-የተቆለፈበት ቁልፍ 2-ሌላ ሰው 3-.........please
@natitemam9997
@natitemam9997 9 ай бұрын
ምርጥ ስው ነህ።
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 9 ай бұрын
Thank you so much Dr.!
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q 9 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ሁለቱን መጽሐፍክን አንብብ አለው በጣም ምርጥ ነው የተድነኩበት ነው ከአንድ ስው ጭንቅላት ውስጥ መፍለቁ ያስገርመኛል በርታልን ክብርት ይስጥልኝ
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 9 ай бұрын
ተባረክ
@AbelGizaw-zj3nd
@AbelGizaw-zj3nd 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👐
@NaafleetWaqayyo
@NaafleetWaqayyo 9 ай бұрын
❤❤❤
@Yohannes_Amare30
@Yohannes_Amare30 9 ай бұрын
እግዜር ይስጥልን ዶክተር በቀጣይ ስለ ፅናት የሚያትት video ቢያደርሱን መልካም ነው እናመሰግናለን
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 9 ай бұрын
♥️♥️♥️
@abrehammehari9739
@abrehammehari9739 9 ай бұрын
I am taking a lesson everyday And I put it on my notebook Please keep it up
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 9 ай бұрын
ግሩም መጽሐፍ!
@LoveandGrace73
@LoveandGrace73 9 ай бұрын
@Steven.24
@Steven.24 9 ай бұрын
Thank you DR.🎉
@blessing7936
@blessing7936 9 ай бұрын
God bless you Dr
@yaredamare787
@yaredamare787 9 ай бұрын
thanks
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pe1yh4yv4r
@user-pe1yh4yv4r 9 ай бұрын
You are blessed Dr
@mihiret1234
@mihiret1234 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ መፀሀፍ
@tomaskidane520
@tomaskidane520 9 ай бұрын
thank you so much Dr❤
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 9 ай бұрын
ግርም ደንቅ በያልሁ 😊
@jordites3897
@jordites3897 9 ай бұрын
Much love and respect ❤❤❤
@fanakiros2027
@fanakiros2027 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@Yemichaellij12
@Yemichaellij12 8 ай бұрын
5ኛ
@selamfessha3136
@selamfessha3136 9 ай бұрын
I read both if your books. They are great
@nxjddjdndndns
@nxjddjdndndns 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 6 ай бұрын
5
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 9 ай бұрын
የተወደደ፡ መጽሃፍ፡ ነው። ሁሉም፡ ቢያነቡት፡ ምኝ ኛ፡ ደስ ፡ ባለኝ፡ እግዚያብሄር ይባርክህ : ከተጠቀምኩት፡ ሰው . አንዱዋ : ነኝ፡፡
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 9 ай бұрын
ስሙ ንገሪኝ
@TED369
@TED369 9 ай бұрын
its good to know about individuals but it would be more useful if it have group perspective. I mean for instance todays point is about self image so my partner self steam perspective could affect me [+ve or -ve ] so adding such kind of group perspective make the program more useful for our community. thx
@workinehmuseelias206
@workinehmuseelias206 9 ай бұрын
እንዴት ነው የምናገኝው??
@tsioneshetu7659
@tsioneshetu7659 9 ай бұрын
ከእጥረቱ የተነሳ ምን መሰለኝ መሰለህ የጣፈጠ ቡና ልትጠጣው ፉት እነዳልክ ሲያልቅ ! ኧረ ይታሰብበት ካላስቸገርን
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 9 ай бұрын
ውበቱ ታዲያ እጥረቱ ላይ ነው፣ ያቺ የጣፈጠችህን ሃሳብ አስፋፍተህ አያሰብክ ትቆይና ነግ ሌላ ጥበብ ትማራለህ። ጥሩ ነው፣ ማሰብ እንማራለን! ዶ/ር ምህረት እናመሰግናለን፣ ኑርልን!
@kidestnegatu4768
@kidestnegatu4768 9 ай бұрын
Where can I find your book? I'm in USA is that available on Amazon? Thank you
@MindseTubeDrMehret
@MindseTubeDrMehret 9 ай бұрын
yes it is available both on amazon and at TUBA (app that has both the ebook and audio version of both books)
@mikiyasnewway2755
@mikiyasnewway2755 9 ай бұрын
መፅሔቱ ለምን ቀረ?
@grantk6435
@grantk6435 8 ай бұрын
P R O M O S M 😪
@user-bg3ef7nq8k
@user-bg3ef7nq8k 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 9 ай бұрын
Thank you
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 506 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 47 М.
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 71 М.
Меч в камне 🤯
0:26
FATA MORGANA
Рет қаралды 2,6 МЛН
Looks realistic #tiktok
0:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 19 МЛН
Как люди тонут?
0:43
Silver Swim - Школа плавания
Рет қаралды 7 МЛН
P7 Amazing Gadgets, Kitchen Utensils, Home cleaning, Inventions, Ideas part 4
0:10
You Can CHANGE Your Tesla Car’s Color?! #asher #shorts
0:36
Asher Lara
Рет қаралды 13 МЛН
Rope climb tutorial !! 😱😱
0:22
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН