Dr Mehret Debebe - 100 days 100 Wisdoms - Day 32 - በጊዜ ሚዛን ሕይወትን መምራት

  Рет қаралды 13,526

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

In this session we will reflect on The Balance of Time as part of our Time time management sessions, which is one of the key elements of personal development, Mindset Change, and self transformation. #spacemanagement, #DrMehretDebebe, #PersonalDevelopment #SelfChange #mindsetmatters #mindset #timemanagement

Пікірлер: 45
@birhankibret4032
@birhankibret4032 10 ай бұрын
እንደኔ ትላንት ዛሬ ላይ አድርሶኛል ዛሬ ደግሞ ነገዬን ይወስናል ብዬ አምናለሁ ።❤❤❤
@newayhailemeskel3933
@newayhailemeskel3933 10 ай бұрын
የላቀ ክብርና ምስጋና!
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
ሁሌም የሚለውጥ ጠቃሚ ትምህርቶች ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@leltialemu
@leltialemu 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የሁሌም ትምህቶች ብዙ ተምሬበታለው በተለይ ስለጊዜ የሚገርም ነው በጣም የሚያናደኝ ነገር ቢኖር አልፋል በቃ የሚባል ነገር አልወደው መታረም ያለበት ነገር እንኮን ቢኖር አለፈ ይላሉ አንዳንድ ሰዎች ቢስተካከል ተባረክልን ዶክተር 🙏❤️❤️
@eyerusbb
@eyerusbb 10 ай бұрын
What a wonderful advice “ river water and time”“ Truth and Time!” “ live like there is no tomorrow and work like you live forever”. Thank you so much Dr. Meheret!! You really impacted my life in a great way!!! I am praying that you will continue with this wonderful work!!! God bless you and add more wisdom to your life!! The more you give the more you revive!!
@sewmehone1736
@sewmehone1736 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት።
@nigistzerihun2432
@nigistzerihun2432 9 ай бұрын
I love when you preach gospel as well....❤
@user-gu1bp7jv6w
@user-gu1bp7jv6w 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እመሰግናለሁ በርታ ጌታ ይርዳህ
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 10 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
God Bless You doctor!
@befakadutamrat3817
@befakadutamrat3817 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ሁለት አይነት ስሜት ይሰማኛል 1,ደስታ 2,ሐዘን ።ደስታው ጊዜ ስለመለስክልኝ ሐዘኔ የተሰርቀበኝን ጊዜ ስቆጥርው።ቀሪ ጊዜ ለእውነት እኖራለው ሁለም ኢትዮጵያዊ ይህን እንዲያውቅ እጥራለው
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 10 ай бұрын
Guys Let us do one simple challenge every day share a minimum of two people 👫 thanks
@brooklegese5736
@brooklegese5736 9 ай бұрын
Thank you Dr. Mihret. It was an amazing sparking 🙏
@yididimelk7643
@yididimelk7643 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Thank you !
@amanuelmathiwos3095
@amanuelmathiwos3095 10 ай бұрын
Thank you so much for your golden advices.
@user-du4yl6op9g
@user-du4yl6op9g 10 ай бұрын
Thank you dr🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tomaskidane520
@tomaskidane520 10 ай бұрын
thank you so much Dr
@simonhaile2670
@simonhaile2670 10 ай бұрын
Think you ❤❤❤
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 10 ай бұрын
Thank you
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 10 ай бұрын
thank you
@elenikifle4315
@elenikifle4315 10 ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@abrehammehari9739
@abrehammehari9739 10 ай бұрын
ስለ ውሳኔ የሆነ ነገር በል
@sabamessele8084
@sabamessele8084 10 ай бұрын
Thanks alot 🙏 Dr Mehert. Really interesting and very cool.
@gym_motivation077
@gym_motivation077 10 ай бұрын
Woww what an amazing explanation. God bless you Dr🙏🏼
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 10 ай бұрын
😊 ተባርኽ 🙏🏾
@abdulwekilmasho7602
@abdulwekilmasho7602 10 ай бұрын
keep giving advice us
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 10 ай бұрын
❤❤❤👍
@ayeleberhan7578
@ayeleberhan7578 10 ай бұрын
❤❤❤
@nomore9500
@nomore9500 10 ай бұрын
ዶ/ር የቃላት አሰባበጠርክ ነገሮችን ምታደረዳባቸው በወግ እያዋዛክ ምትገልጽበት መንገድ በጣም ያስገርመኛል ወጎች እየነገርክ ብታስተምረን እላለሁ አመሰግናልሁ
@sofiyadasalegn4077
@sofiyadasalegn4077 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ባርቱ
@ruthwondafraw9160
@ruthwondafraw9160 10 ай бұрын
Thank u dr. Still watching all the serious daily. በጉጉት ነው ምጠብቀው እስኪወጣ ራሱ. በየቀኑ የምሰማው ትምህርት ለውጥን በህይወቴ እያመጣ እንደሆነ አውቃለሁ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 4 ай бұрын
ትናንትና የዛሬን ይወስናል የዛሬ ደሞ የነጌን ይወስናል በስረስርአት 😊
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 8 ай бұрын
32
@davegov8258
@davegov8258 10 ай бұрын
Amazing dear Dr
@ethiopialeikun515
@ethiopialeikun515 10 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ። "ሥራ አያልቅም ሰው ነው የሚያልቀው" ይባል የለ...
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 10 ай бұрын
Omg ! ወይ መድኃኒያለም!!! ግዜን ፈጥረህ ከግዜ ውጭ ትኖራለህ !!!😮😮 Hhhmmm Dr. Tebarekilng
@KiffiyaAbdela
@KiffiyaAbdela 10 ай бұрын
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) 1450 ዓመታት በፊት ብለዋል አንደገባኝ ከሆነ ጊዜን መቅደም መብለጥ ይቻላል ማለት ነው
@edenmolla1067
@edenmolla1067 10 ай бұрын
Ewnet mindin new? Dr
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 10 ай бұрын
Amazing ideas ....but I think it's better if you come tomorrow with a new idea .........
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 10 ай бұрын
I thank you as usual. I have a question when we discussed time and space you told us tomorrow is better than yesterday and today is much better than tomorrow so how can we relate with today lesson? anyone can answer thanks!
@user-sn8ok9sx9g
@user-sn8ok9sx9g 10 ай бұрын
ደግመህ ስማው በጣም ግልፅ ነው ላስረዳህ ብል ብዙ ልፅፍ ነው ስለዚህ እባክህ ደግመህ ስማው
@user-gf5wj1em7d
@user-gf5wj1em7d 10 ай бұрын
Dr ዉነት ማለት ምን ማለት ነው? ውነትን ማነው አረጋጋጭ?
@thanksthe6613
@thanksthe6613 9 ай бұрын
ቀናነትህ እና ከሁሉ ትጋትህና ዲሲፐሊንህን የምር ቀናሁበት!.... የሚካፈል ከሆነ እባክህ አካፍለኝ
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 73 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - The Soft Power of TRUST - Part 3
30:42
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 181 М.
小路飞居然接到了#海贼王#路飞
0:18
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 2,4 МЛН
Una actividad curiosa en la escuela! 👏❤️
0:19
Jarabitu
Рет қаралды 72 МЛН
小天使一家到底看到了什么!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
0:25
amazing magic tracks 😱😱 really amazing magic ✨ #phonk #halloween
0:11