Dr mehret Debebe - መቶ ቀን መቶ ጥበብ - Day 25 - ዕድል፣ ችግርና ትግል

  Рет қаралды 17,678

MindseTube

MindseTube

9 ай бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment

Пікірлер: 72
@user-pe1yh4yv4r
@user-pe1yh4yv4r 8 ай бұрын
Please like and support the algorithm
@solosolo3351
@solosolo3351 8 ай бұрын
ምርጥ ታሪክ ነው ብዙ አስተምሮኛል እንደተለመደው አክባሪህ ነኝ
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 8 ай бұрын
ከሃሳብ ዓለም አልወጣም ዙሪያን ማየት ለካስ ችግር የእድል በርነው ማን ነበር ፈተናዬን ወደድኩት ያለው በዚህ ተከታታይ ቪዲዮ አሳቤ እየተቀየረ በውጤትም ማየት ጀምሪያለው አመሰግናለሁ ዶክተር ምህረት
@HanaTadesse-zd9sr
@HanaTadesse-zd9sr 8 ай бұрын
ለካ ጥበብን እንደ አንተ በጥበብ ለትውልድን ማስተማር ይቻላል። እናመሰግናለን።
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልብ ስጠኝ❤ ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው!!
@antenehnima6318
@antenehnima6318 8 ай бұрын
ተባረክ, በርታ እንደዚህ አይነት በትንሽ ደቂቃ ብዙ ትምህርት የሚገኝበትና የማንቂያ ደውል በብዛት ያስፈልገናል✊
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 8 ай бұрын
ችግር ሁሉ ችግር አይደለም እድልም እንጂ 😊 thank you for sharing Doctor 🙏
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 8 ай бұрын
Like and comment for this amazing life coaching stream. god bless Dr
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 8 ай бұрын
የሚገር እይታ ነው ስንቶቻችን ነን አጠገባችን ያለውን እድል ሳናስተውል እረግጠነው የማይሆን ቦታ የተገኘነው እግዚያብሔር ይመስገን በህይወት ያለ ሰው ተስፋ አለው
@endunahi4546
@endunahi4546 8 ай бұрын
You are a gift to Ethiopia! Provoking our thoughts!
@mulatuyohanes7778
@mulatuyohanes7778 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር በእውነት እይታዬ እየተስተካከለ ነው ከዛሬው ባለ ታሪክ የእውነት ትልቅ ትምህርት ተምሬያለሁ
@user-sr9ue3kv6q
@user-sr9ue3kv6q 6 ай бұрын
Anten yeseten Amlak semu yetemesegene yehun,Amen
@siforamamo7724
@siforamamo7724 8 ай бұрын
ያንተ ትምህርት ትልቅ ጉልበት ይሰጠኛል ተባረክ
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 8 ай бұрын
ሰላም ሆነህ ኑርልን ዶክተራችን
@oumarabagaro1523
@oumarabagaro1523 8 ай бұрын
Shortest idea longest vision 🎉
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 8 ай бұрын
Ethiopian psychiatrist legend.
@user-dw5yr2gk6y
@user-dw5yr2gk6y Ай бұрын
ሃሳብህ በጣም ኣሪፍ ነው
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 8 ай бұрын
ተባረክ
@behailuabebe-cs8fo
@behailuabebe-cs8fo 8 ай бұрын
ድንቅ ነው እናመሰግናለን የተከበሩ
@Tolef
@Tolef 8 ай бұрын
Luck is for those who are ready 🎉
@emebetabebetegegn2108
@emebetabebetegegn2108 8 ай бұрын
ያለ ልብ የሮጠ እግር እናመሰግናለን ዶ/ር
@betiosamo1599
@betiosamo1599 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ ታሪካዊ ምክር ነው እናመሰግናለን ምክርክ ይብዛልን
@bezaalemyos6678
@bezaalemyos6678 8 ай бұрын
ስላሰጠኸን ምክር ዶክተራችን እግዜአብሄር ይስጥልን።
@Ibro-peace-0176
@Ibro-peace-0176 5 ай бұрын
You are really special
@birhanuasres8211
@birhanuasres8211 8 ай бұрын
Benegerachn lay videoch bezu view yelelew sew wisdom ayfelgm weys egna share yadergen aydelem bewnet share bemadreg dr lnabertataw yigebal sewoch❤❤❤dr mihret
@selihom6023
@selihom6023 8 ай бұрын
ወይኔ በጭራሸ። ያልጠበኩት የልጁ መበላት😊
@AbrehamDemsis-rh7op
@AbrehamDemsis-rh7op 8 ай бұрын
powerful!!!!
@zemanefs21
@zemanefs21 8 ай бұрын
betam asigerami new tnx dr
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@etetet6061
@etetet6061 8 ай бұрын
Wow i have gained a lot ...immense wisdom Than you
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
ትክክል የሰዎችን ችግር እንደመፍታት ደሰታ እና እዶለኝነት የለም ፤ እንኳን ሰው ሆኖ ሰውን መርዳት አስፈላጊ በሆነ ሰዓት ላይ ለሰዎች ችግር የሚደርስ ወይም የሚሰጡት ገንዘብ እንኳን (።።HAPPY MONEY) ይባላል በፈረጆቹ ፤ አዎ ሰዎችን ልንረዳበት በተረጠን አቅም ሁሉ መርዳት ከቻልን ትልቅ እድለኝነት ነው አለዛ በትምህርቱ ላይ እንደተማርነው ከንቱነት ይሆናል። በሀሳብ፣በጉልበት፣በቁስ፣በገዘብ፣ ግድ ባለሀብት መሆን አይጠበቅብንም ቅንነት እንጂ። ዶ/ር ምህረት ለዚህ ያለንን ነገር እድናውቅ ላረከን ትምህርት እናመሰግናለን!!!!
@Grass.God111
@Grass.God111 8 ай бұрын
thanks Doc .
@brooklegese5736
@brooklegese5736 8 ай бұрын
Thank you Dr. Mihret🙏
@a.k.2052
@a.k.2052 8 ай бұрын
የቀንየለይ ዶክተረይ❤
@fenetberhanu4556
@fenetberhanu4556 8 ай бұрын
Tebarekilng
@kimemitunegusie3556
@kimemitunegusie3556 8 ай бұрын
That’s very true!!
@serkalemasrat6913
@serkalemasrat6913 8 ай бұрын
Thanks!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 8 ай бұрын
🙏🏾 ተባረኽ 😊
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mohammednurabdo
@mohammednurabdo 8 ай бұрын
ዶክተር ምህረት እንደተለመደው አክብሮቴና ምስጋናዬ ይድረስህ ፣ ጥሩ ነው በርታልን
@eyerusbb
@eyerusbb 8 ай бұрын
What a wonderful advice!!!’ Really appreciate it. Thank you Dr. Meheret for sharing this , I Learn a lot from the story! God bless! Have a blessed weekend
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 8 ай бұрын
Tnx about your advice Doctor
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 8 ай бұрын
Dear Doctor, God bless you again today I have pushed 1/4 with you✅
@oness159
@oness159 8 ай бұрын
Thank you
@IeyamesfineMesfine
@IeyamesfineMesfine 8 ай бұрын
Thank u ❤❤❤❤❤
@user-nq9sj4uv9n
@user-nq9sj4uv9n 8 ай бұрын
ለዚ ቃል የለኝም ዶክተር
@selamawitewondemagegnhu878
@selamawitewondemagegnhu878 8 ай бұрын
ውይ ዶክተር እኔን የገለፅክበት መንገድ ማስተዋልና ጥበብ እግዚአብሔር የስጠኝ አመሰግናለሁ
@bernabassolomon6446
@bernabassolomon6446 8 ай бұрын
Thank you Doctor 🙏🏿
@Haye21
@Haye21 8 ай бұрын
Thank you Dr. Learned alot,
@sabamessele8084
@sabamessele8084 8 ай бұрын
Thank you! Dr Mehert,I'm glad to hear that .
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 8 ай бұрын
❤❤❤
@leltialemu
@leltialemu 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤
@jordites3897
@jordites3897 8 ай бұрын
Ymr btam nw yegeremegn... this is totally me I learned alot. Much love &thanks.❤❤❤
@dawigayesa1302
@dawigayesa1302 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 8 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Guademar
@Guademar 5 ай бұрын
15ሺህ ተመልካች ግን 800ላይክ በጣም ያሳዝናል የማትከፍሉበትን ላይክ ብታደርጉ ምን ይጏዳችዄል?
@tsegayenatadmasu7316
@tsegayenatadmasu7316 8 ай бұрын
🙏🙏❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 8 ай бұрын
Thanks so much 😂❤
@betelehemofola145
@betelehemofola145 8 ай бұрын
አለማስተዋል
@Nejat197
@Nejat197 8 ай бұрын
ወይኔ ዶክተር ❤ወጣቱ አሳቀኝም አሳዘነኝም መጨረሻው ግን እራሴን በሱ ቦታ አስገባሁን አሁን ያለሁበት ትንሽ ግራ የሚያጋባ ስለሆነ ያዉ እንደሱ እንዳልሆን
@EssaJirta-ou3po
@EssaJirta-ou3po 8 ай бұрын
Enne amsegenalen ... Ehe hasab sefa belo bikerb tiru nw
@ashenafigebre4284
@ashenafigebre4284 8 ай бұрын
ጠቢቡ ሰውየ ለተኩላው የሚሆን ሌላ ምክር ቢሰጠዉ ኖሮ ምናልባት ያልጅ ሁለተኛ እድል ይኖረው ነበር።ልጁ እድሉን ቢጠቀም ኖሮስ የ ተኩላው መጨረሻ ምን ይሆን ነበር ? ዶ/ር ምህረት ?
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 8 ай бұрын
ተኩላው የተሻለ ያስባል ማለት ነው።
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat 6 ай бұрын
25
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 8 ай бұрын
የኛ ነገር አንዲህ ነው
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 8 ай бұрын
ልብና የስጠን
@eyobagirma1474
@eyobagirma1474 8 ай бұрын
Woohoo 🤭😂😂🤯
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 7 ай бұрын
😂😢
@yemizi6244
@yemizi6244 8 ай бұрын
Let me know you is before me.😂😂
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 8 ай бұрын
Thank you
@user-ex8xh4en9h
@user-ex8xh4en9h 8 ай бұрын
❤❤❤
@mimitesfaye6342
@mimitesfaye6342 8 ай бұрын
❤❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q105
14:13
MindseTube
Рет қаралды 4,6 М.
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 78 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 83 М.
Dr. Mihret Debebe  - እልከኛው ዮናስ
58:13
Ethiopian Evangelical Church in Toronto
Рет қаралды 21 М.
ОЧЕНЬ ВКУСНЫЙ БУТЕРБРОД 🍞
0:49
КиноХост
Рет қаралды 4,4 МЛН
Турист раскрыл тайну нарисованной Италии
0:15
Короче, новости
Рет қаралды 2 МЛН
🎂They Ate Mom's Cake And Got Away With It😲🤪
0:49
BorisKateFamily
Рет қаралды 6 МЛН