ዱላ ቀረሽ ፍጅት! ከተማዉን ጉድ ያስባሉት ከአረብ በመጣችዉ ልጅ እና ቤተሰቦቿ ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! | የእርቅ ማእድ።

  Рет қаралды 45,253

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

ከአረብ በመጣችዉ ልጅ እና ቤተሰቦቿ የተፈጠረ ዱላ ቀረሽ ፍጅት!
የዚህን አወዛጋቢ ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ያልሰማችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ታገኙታላችሁ።
• ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! ብዙዎች...
ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! ብዙዎችን ግራ ያጋባና ያነጋገረዉ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ።
የወለድኳትና መከራ አይቼ ያሳደኳት ያየሁባት ልጄ አባቷ ሲሞት እንዲህ አደረገችኝ።
✅ ብዙዎችን ካነጋገረዉ በፍፁም ያልጠበቅነዉ የልጅቷ አስገራሚ ምላሽ።
#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 651
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 2 жыл бұрын
ከአረብ በመጣችዉ ልጅ እና ቤተሰቦቿ የተፈጠረ ዱላ ቀረሽ ፍጅት! የዚህን አወዛጋቢ ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ያልሰማችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ታገኙታላችሁ። kzfaq.info/get/bejne/hc2Eqdhn3b6bpnU.html ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! ብዙዎችን ግራ ያጋባና ያነጋገረዉ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ። የወለድኳትና መከራ አይቼ ያሳደኳት ያየሁባት ልጄ አባቷ ሲሞት እንዲህ አደረገችኝ። ✅ ብዙዎችን ካነጋገረዉ በፍፁም ያልጠበቅነዉ የልጅቷ አስገራሚ ምላሽ። መልካም ጊዜ ተመኘሁ!
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts 2 жыл бұрын
ቆይ ልጂቱ አረብ ሀገር ሰለገባች ብቻ እብድ እንደሆነች አድርጋ የምታወራዉ ለምንድን ነዉ ?? ሲቀጥል ራሴ ራሴ የምትለዉና ራሶን እንደ ጥሩ ሰዉ የምታወራዉና እሶ እንደጥሩ ወይም እህቶን እንደጥፉተኛ የምታደርዉ ነገር ሰለቸችኝ :: ሀሳብ መሰጠት ብችል ብዙ ነገር ባልኮት ነበር
@lemlemregassa1912
@lemlemregassa1912 2 жыл бұрын
m , ,
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 2 жыл бұрын
😡😡😡😡ምን አይነት ግማታም ሸታታ ቆሻሻ ቤተሰብ ነው በናታችሁ ልጅቷ ታማለች እርዷት ትባላለች ሃኪም ተብየዋ አህያ የሚያስጨንቃት በጎረቤት በአጎት ማታማታቸው ነው። እናንተን በጋዝ አርከፍክፎ ማጥፋትትትት ነው ቅድስት እውነቷን ነው። አይዞሽ ቅድስት ተረጋጊ ፈጣሪ ይርዳሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
@@armylovejiminbts ትልቁ ችግር ልጆች ከአረብ አገር ሲመለሱ ስለላኩት ገንዝብ መጠየቃቸውን ቤተሰብ አይወደውም ለምን ሰላጠፉት ስለዚህ የመጀመሪያ መጥፎ ቃል የሚጥሉት አረብ አገር እያሳበደ እንደሚልካቸው ይሄ ኣባባል በቀጥታ የልጆቹን አይምሮ ይጎዳል ስለዚህ ነገር ሊበርድ አይቸልም
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
የሚገርመው የቀሙት አልበቃቸወ እብድ ናት ለማለት መምጣታቸው እረ እፈሩ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
ከአረብ አገር የሚመጡ ልጆችን እብዶች ናችው አይምሮአቸው ተነክቷል እያሉ የሚሳደቡ ወላጆች ይህንን ኣባባል ቢያቆሙ ጥሩ ነው ለምን የሰውን አይምሮ በጣም ይጎዳል
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@masta4378
@masta4378 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 አይደለንም
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
እዉነት እኮነዉ ግን
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
በትክክል ለማን ሲሉ እንደሚያብዱና እንደሚቀውሱ ማሰብ አለብን አኝከን እናጣላችሁ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
@@abinetmulugeta9438 የላኩትን ገንዝብ በተገቢው ቦታ ላይ ሳያውሉ ሲቀር ለምን እንዲህ አድርጋችሁ ተብለው ሲጠየቁ ነው እንድዚህ የሚሉት
@sarabekele6589
@sarabekele6589 2 жыл бұрын
የአረብ አገር ልጆች አብዶች አይደለንም ገንዘባችንን ትበሉና እብዶች አይነፋም እህቴ አይዞሸ እኛ አረብ አገር ያለነው እንረዳሻለን
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 2 жыл бұрын
Eko mebtachuhnm ateyku honeko negeru
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
ያማል ግን ለፍታ ልካ ስነልቦና ምናምን እያሉ ሲሳደቡ ያማል።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
መጨረሻ ይህ ነው ምሉን ለፍቱን ሀገር ስንገባ ገንዘባችን ስንላቸው እብድ ይሉናል
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
በትክልል እነሱ እየተጋገዙ እሶን ያገሎታል በወሪቸው ያስታውቃሉ።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
የለፍሽበትን ሲያጠፉ ለምን ስትያቸው እብድ ናት ይላሉ በጣም ያማል
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአረብ ሀገር ሴት ለኛ ሚቆም የለም እኛን እንደ እብድ ነው የሚያዩን😭😭😭😭😭😭😭 እህቴ አላህ ንብረትሽን በእጅሽ ያስገባልሽ
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 7 ай бұрын
ኢ ወላህ
@nawal5119
@nawal5119 2 жыл бұрын
ከሰግደት ተመላሿ እህታችን ምንም ጥፋት የለባትም ብሯን ሙልጭ አርገው በልተዋት ነው አይዞሸ እህቴ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ለልጅትዋ እድል አልሰጣችሁዋትም እዉነትዋን ነዉ እህትየዉ ንግግር ትችላለች እንጂ ልጅትዋ ሀቅ አላት
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
እህቴ የባለፈውንም አስተያየትሽን አይቸዋለው እድል ተሰቷት ነበር ግን በነበረው ቀጥተኛ ስርጭት ያልተገባ ንግግር ተቋርጣም እውነተኛ ከተቆቆርሽላት ለሚዲያው ስልክ ደውለሽ እውነቱን አረጋግጪ እህቴ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 ай бұрын
Tita ዝም በይ እንኳን ይሄን ድክመት አግኝተሽ ድሮም ይቱብ ለሚከፍላት የኔን ዘይት ኮርጃ ሰራች እያልሽ ስትጨቀጭቂያት ነበር አሁንም ተከትለሽ በኮመንት ትናገሪያለሽ ታሳፍሪያለሽ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ጉዲ አታምጣወ ብለወ እያመጣ ቆለለወ አለ የኛ ያረብ ሀገር ልጆች ሁሌ በየሄዲንበት ለቅሶ ነወ 😢😢
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
😭 አይዞን፤
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 2 жыл бұрын
ስደተኛዋ እህቴ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ጠንከርበይ
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 2 жыл бұрын
እውነትን ነው እድል ስጦት ታውራበት አፈናቹሀት
@eliaskidane3921
@eliaskidane3921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ቤተሰብ ሰላም መልስ 🙏🙏🙏🙏
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
ልጅትዋ እኮ ችግር ውስጥ ናት የሰነልቦ ቀውስ ውስጥ ግን የሚያዝናላትም ሆነ ከጎንዋ የቆመ ቤተሰብ የላትም እህትየዋ እንዲህ የምታሽበለብለው ወንድምዋ ስነስረአት ያለው ከሆነ ሲጀመር የሰው ሀቅና የሰው ላብ ባላማረው ነበር የተገጎዳች ልጅ የሚያዳምጣት ያጣች ልጅ ናት ያጣችው ብዙ ነገር አለ ጤነኛማ ብትሆንማ ኖሮኮ በእናትዋ ላይ እጅዋን አታነሳም በየመንገዱና በየፀበሉ በየፀበል ቦታው የምናያቸው ሰወች እኮ በቤተሰብ የተገፍ ናቸው ሰው እናት እህት ወንድም ትፍለጋለች መታገስ ግዜ መስጠት አለባችሁ ጎረቤቱ ጎደኛው ሁሉ ትርፍ ነው አህታችሁን ድረሱላት አግዝዋት ወዳ አይደለም
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
ልጀቷ ጤነኛ ነች እነሱ ገንዘቧን ለመብላት ነው በሽተኛ ለማድረግ የፈለጉት
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581 በትክክል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ልጆትዋ ጎበዝ ናች እኔ4አቃታለው እውቀት አላት ግን ቤተስብ አውቀው ነው ይህ እብድ የሚሉት ዩቱብ አላት ትጠቀማለች
@ethiomeelat416
@ethiomeelat416 2 жыл бұрын
በምን አወክ?ወይም አወቅሽ? በተዘረፈች
@danaet9884
@danaet9884 2 жыл бұрын
እህትየዋ ለአረብ ሀገር ልጆች ያለሽ ንቀት ጠጥታለች ሲሉኝ ከአረብ ሀገር ነው የመጣችው አልኳቸው አላለችም ደነዝ በዛ ላይ ለወንድሟ ወግና እርግጠኛ ሆና የመትናገር ነገር ባለጌ ገንዘቧን ስትበሉ እንደዛ አላላችሁም ነበር መኪናውንም የገዛችሁት ሆነ ብላችሁ ነው ከመምጣቷ በፊት በዛ ላይ ውክልና ካለ በስሟ መግዛት ትችሉ ነበር እናትየዋ መሰሪ እባብ የሀበሻ እናት ልብ የሌላት ምቀኛ ቱ😉
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ባለታሪካ በደንብ አድርገሽ አዳምጪ ወይም ጆሮሽን ታከሚ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ምነው ባለታሪካችን ዮትዮብ በከፈተ አይደለም
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k 2 жыл бұрын
@@danaet9884 በምን አወቅሽ መብላቷን ወሬ
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k 2 жыл бұрын
@@danaet9884 ሴትዬ ተርጋጊ ሰውን ለመሳደብ አትቸኩይ የሰውን ማንነት ሳታውቂ
@user-lt4ke4nf1k
@user-lt4ke4nf1k 2 жыл бұрын
@@danaet9884 ክክክክክ 😜😜
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ከክስ ሰውረኝ እናቴ እድሜ ልኬ ባርያ ልሁንልሽ❤
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
አንቺም አይምሮሽን አትጭ እሳቸውም ከልጅ የአይምሮ መቃወስ ይጠብቃቸው ወዳ አይደለም
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
እናትኮ,1አደለችም,,እችሴትዮግን,,ልጅ,,ከልጅ,,ታዳላለች,,ግን,,አችስ,ነገ,ለልጆችሽ,,,በምን,,ልታሳድያቾውነው,,,ለእናት,ብቻ,ምትኖሪው,,በልክ,ሞሆን,,አለ በተ,ነገ,ይቆጭሻል
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
@@saaara7869 ልክ ነሽ እኮ እኔም ደርሶብኛል ግን ብር ያልቃል የደም ትስስር ግን ይቀጥላል ለብር ተብለው እንዲ አደባባይ ላይ መውጣት ያሳዝናል
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የሳን ቁስል የተረዳት የለም አሁን ባጭሩ ንብረታን መልሱላት
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ንብረቷን እንዳልቀማናት ተናገረች በደንብ አዳምጪ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
ምንም ብትጎዳ መፍረድ ሳይሆን እናትዋን መሳደብ መምታት የለባትም እናት እናት ናት ነገ ልጅትዋ ትቆጫለች የእግር እሳት ነዉ የሚሆንባት
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 2 жыл бұрын
@@fatymashamin278 ስሳደብ ስማታ ያየ ሰው የለም የቀሙት እዳይታወቅ ሴራ ነው የበላ ያስለፈልፈዋል አይደለም
@user-hp7yb3ku6w
@user-hp7yb3ku6w Жыл бұрын
@@ethiowaliyamedia5618 የባልሽን መኪና እንደሰባበርሽ ለሪያዶች ልትክጂ ነው
@phonesamsung8042
@phonesamsung8042 2 жыл бұрын
ምተስኖት የኛን የ ሀረብ ሀገር ቁስላችንን እኛው ነው ምናውቀው ተወኝ እስኪ አታስለቅሰኝ የኢትዩጺያ ቤተሰቦች ብዙ ነው የሚጎድን እኔን ብጠይቀኝ 12 አመት ሰርቼ እስኪ ልረፍ እስኪ አግብቼ ወልጄ ልኑር ብዬ ብመጣ ማሩ አልቆበት እንደ ተኧተፉ ማስቲካ ተፏኝ ተቃጥዩ ተንገብግቤ ተመለስኵኝ አሁን ላይ የ ሀገሬ ስም ሲነሳ እራሱ ይነዝረኛል 😢😢😢😭😭😭😢😢😢😭😭😢😭😢 የ ልጅትዋ ቁስል የሚገባው የደረሰበት ነው አይዞሽ እናቴ እኛ እኮ በረዶ ሙቀቱ ስድቡ እረሀብ ብቸኝነት እዱሜያችን ቆመን ቀርተን ትዳር አምልጦን ትምርት ሳንማር ብዙ ያጣን ሰዋች ነአን እስኪ ተወኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
በደንብ ሳታዳምጡ አስተያየት አትስጡ እህትየው አምስት ሳንቲም አረዳችም ለአቧቷ የላከችው ሁለት ሺ ብር ስትመጣ ተቀበለችኝ አለች አረብ ሀገር ለምሰሩና ለመጣችሁ እህትና ወንድሞቼ አስተያየት ስትሰጡ በደንብ አዳምጡና አስተያየት ስጡ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
የደረሰበት ነው የሚያወቀው
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 አንቺ ምን ረዳሽ ስሚ የቤት ኪራይ ያላቸው ቀድሞ ሁለቱም ስራ የነበራቸው ከዛም ጡረታ ያላቸው አሁን የሁለቱም ጡረታ ለእናቴ የተሰጠ እዲሁም የልጆቹ ገንዘብ እየተጠቀመችበት ያለ ነው ለምን ትዋሻለሽ ሙዝና ቡርቱካን ለመቁጠር ነው
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581 የኔ ውድ በተለያየ ዬትዬብ እየገባሽ አስተያየት አትስጪ እንዳች እናትና አባት አልደበደብኩም ሙዝና ቡርትካኑም ከእኔ ነው የተገኘው
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 ገንዘቤን ለመቀማት ነው ደበደብሽ ያልሽው ስሚ መቼ ተስማምታቹ የምታቁትን ነው ???ምነው ያንቺን ብልግና ማን ይንገርሽ አንቺ ነሽ እብድ አንቺ ነሽ የጠጣሽው ወራዳ
@marynatan3157
@marynatan3157 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከመጀመሪያው ጀምሩ አድምጫለሁ ለተበዳይ እድል አልሰጣቸውም አንድ እድል እንኳን ብሰጣት አፈ አፈዋን አላቸዋት ጋዜጠኞች ችግር አለባችሁ ሚዛናዊ ሁኑ ⚖️
@abebazeru1023
@abebazeru1023 Жыл бұрын
ችግር ነዉ በሰዉገርለፍተን ደክመን ያመጣነዉን ገዘብ ይቀሙናል ይክዱናል እነሱ አለፉአልደከሙ ሲክዱእፍረትየላቸዉም እኔበሙሉንብረቴን እህትና ወድም ቀሙኝ ህግስለለ ህግእስኪመጣ እየጠበኩ አለሁ
@amentube71
@amentube71 2 жыл бұрын
አህ የአረብ ሀገርን ነሮ የኖረ ብቻ ነው የሚያቀው አይዞሽ እህቴ ህመምሽ የሁላችንም ነው እኔም ልክ እንዳቺ በ18 አመቴ የወጣው ይህው ስልክ ስልክ ይህን ያህል ተጠቀሙ ይህን አስቀምጡልኝ እያልኩ ተጠራቀመልኝ ያልኩትን ግን አጥፍተውታል ካንድም 3 ጊዜ ከ10 አመት በላይ ሰርቼ በባዶ ነው ሀገር የገባው የተቃጠለውን ጊዜየን ሳስብ አሁንም ሁሌም ያስለቅሰኛል እኔ በራሴ ከፍቼ ማስቀመጥ እችል ነበር ግን እኔ የማስበው ወደፊት ነገሮች እየጨመሩ ስለሚሄድ እነሱጋ ተቀምጦ ቁምነገር እንዲይዝልኝ እያልኩ ነበር ኡፍ ብቻ ሆድ ይፍጀው ይኸው አሁንም አለው ስደት ላይ አሁን ደሞ እስካሁን ተሸውጃለው ቤተሰብ እያመኩ ብየ በራሴ ማስቀመጥ ጀመርኩ ግን ከጊዜ ጊዜ የነገሮች መወደድ ነገ የፈለኩን ነገር ማድረግ እንደማልችል አውቀዋልው ግን ምን ይደረግ እኔም የዩቱብ ቻናል አለኝ amen tube እዩት ግን እንደህ ስንታይ የውስጣችን በውስጥ ይዘን ደስተኛ እንመስላለን በዛ ላይ ጥሩ ስም አይወጣልንም የአረብ ሀገር ሴት እየተባልን ኡፍ ብቻ ሆድ ይፍጀው
@yeti2828
@yeti2828 2 жыл бұрын
ከአረብ ሀገር የመጣን ሁሉ እንደ እብድ መቁጠር ተገቢ አይደለም ይሄን አስተሳሰባችሁን አርሙ ለወንድምሽ ካለሽ ፍቅር እሩቧን ለእህትሽ ብትሰጪ እና ቀርበሽ ብትረጃት ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ዬትዬባ ላይ ግቢና አዳምጫት
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 የዮቱቧን ስም እስኪ ንገሪኝ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ኢትዬ ዋልያ (ዘመኑን እንቀላቀል)በደንብ አዳምጠሽ አስተያየት ስጭበት
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ለምን በደንብ አታዳምጪም እሷ የሰጠችው አስተያየት ሁሉም አረብ ሀገር የትሰሩ እህቶችን ይጠቅሳል ልጅቷ ሰፈር እቤት ውስጥ የምታሳየው ባህሪ ነው የጤና ባለሞያ ስላልሆሽ ልትረጂ አትችይም
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 жыл бұрын
Abizangochu gine ebde nachchawe
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ወንዶች ምናልባት ይህ ሴት የአእምሮ ችግር አለባት ሱባናላህ እና መንስኤ የምትጠላ ትልቅ አሳፋሪ ንግግር 😥😥😥😥
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 жыл бұрын
የኢትዬ ቤተሰብ ብሩን በልታችው ስጨርሱ እብድናቸው ትላላችው ጌታ ይፍረድባችው
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ስሚ ይላል ወንድሜ ወ ንድሜ አትበይ ያረብ ገረድ አየለ የሰደበ እናቱን አዉቃለሁ ወረኞ ነሽ ልጅቱአ ተጎታለች ንብረቱአን መልሱ ወሬ አለቀሰ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
የትኛውን ንብረት
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 2 жыл бұрын
Enat megodat yelebatim eshii
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
@@wacaalewalloo5224 ተብታባ ተዘርፋለች ደም ተፍታ ያመጣችወወጠገንዘብ ጉዳቱአ ይሰማናል
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስንት ዋጋ ከፍላ ያመጣችውን ተዘፍዝፈው በልተው ደግሞ አፍ አላቸው እውነት ናጅቱ በጣም ነው እምታሳዝነን
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw ምነው እናቱ ታሪኩ የኔነው አልሽ?
@ethiopiankitchen3405
@ethiopiankitchen3405 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቿ ሌቦች ናቸው እናትየው አይን ያወጥ ማዳላት ያሳያሉ ንፁህ አይደሉም በስመ እናት ሊታዘንላቸው አይገባም ሁሉም እናት አንድ አይደለም አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልስልሻል
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
እናት ሁሉም ልጅም አንድ አይደለም አዳምጠሽ ከሆነ ሀቄን ከለከሉኝ አላለችም
@HiHi-un1iw
@HiHi-un1iw Жыл бұрын
@@seblebekele5166 anchi ehitua meselshign gin egziyabher yiferdal ,ehit tebiye ena enat tebiye betam leba nachew
@user-hp7yb3ku6w
@user-hp7yb3ku6w Жыл бұрын
@@HiHi-un1iw በምን አወቅሽ ሳውዲ ውሸታም መሆናን በቅርበት አውቃታለው ታሪኳን አውቀዋለው ከሀረብ ሀገር ስለሄደች ዝም ብላችሁ አትንጫጩ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 жыл бұрын
የሁላችንም እናቶች ጡት አጥብተው ነው ያሳደጉን እናውቃለን አሁን ብሯን መልሱላትና ሰላም ፍጠሩ ብሯን ላለመመለስ ነው ጣጣ የሚያበዙባት
@kelkdn99
@kelkdn99 2 жыл бұрын
አረብ አገር የሰራን ሴቶች ምስጊኖች ነን ያለምክንያት ሰው አንነካም አላስ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
አካል ጉዳተኛ እናትን መደብደብስ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
ትሽ እናትን ትምታ አረብ አገር ያለን በብዛት እብድ ነን በይ
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 2 жыл бұрын
Enam arabagar bininor ebat yen akil mawarad lik naw
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 2 жыл бұрын
ስንት አመት ሙሉ አረብ አገር ነኝ አንድ ቀንም በብር ከቤተሰብ ጋር ተነጋግሬ አላውቅም ብሬንም ስንት ነው ብዬ ጠይቄም አላውቅም እግዚአብሔር ሆይ በገንዘብ ምክንያት ቤተሰቦቼን እንዳታሳጣኝ አደራ
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
በጣም
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደቀልቦ ይመልሰላት ከወላጅ ጋር ክስ በጣም ከባድነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ሆ የስደት እሳት እያያችሁች አትፈረድ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 жыл бұрын
ኦህትና ወድምሽ ተያቸዉ ግን እናት ከባድ ናት እናትሽ አታስከፊ እናት የለለን ምነዉ እናቴ ኑራልኝ በጦርኮት እንላለን ያለዉም እድህ ያረጋል
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
እኮ እኔም ምንም ቢሆን እናት እናት ናት አላህ ቀልብ ይስጠን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባላችሁ ጥል ያሳንሳል ፍቅር ያሳድጋል ይል ነበር አባቴ
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነውና ልብ የሚያደማው ነገር ገንዘቡን ከመውሰዳቸው የበለጠ ሸርሙጠሽ ነው ያመጣሽ እያሉና አንቋሸው አእምሮ የሚያደማ ንግግራቸው ነው እነሱን ሲጠሉ ሲፀየፉ ገንዘባቸውን አብረው ለምን አይጠሉም አይፀየፉም?
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ፍትህ የአረብ ሀገር ለፍትን ስንገባ ብራችን ስንል እብድ ናቸው ይለኛል እኛ ግን እብድ ሳይሆን ድካማችን ዝቅ ያልንበት ብራችን የት ደረስ ነው
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 2 жыл бұрын
ደጉን ዘመን አምጣልን እግዚኦ ተሳሃለነ
@Hshsj-uz1xs
@Hshsj-uz1xs 9 ай бұрын
አለምዬ ዋውውው ክበርልኝ መጀመሪያ ልጅቶን አድኑ ለገዘብ ለንብረት አትንገብገቡ
@tube2021
@tube2021 2 жыл бұрын
በመገራችን ላይ አረብ አገር ፈግተው ባመጡት ብር እግራቸውን ዘርግተው እየበሉ አገር ሲገቡ ከአገረብ አገር የሚመጡ ጠሽ ምናምን እያሉ መሳደብ ልምዳቸው ነው ባጠቃላይ ቤተሰብ አይረዱም ገቢያቸው ሲቀር ፌታቸው ያዞራሉ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ብሩን በአንቺ በኩል ነበር የምትልኪላቸው ? በደንብ አዳምጠሽ አስተያየት ስጪ
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 8 ай бұрын
​@@seblebekele5166የበላሰው ኮሜት😂😂
@mesrert123
@mesrert123 2 жыл бұрын
ነገሩ የሆነ ችግር ደርሶባታል እንጂ እናቷን እንደዚ መደብደብ በጣም ያሳዝናል
@zebibamuhammed9398
@zebibamuhammed9398 2 жыл бұрын
እህቶቼ የፈለገ ነገር ብትበደሉ ወላጅን ከሳቹ ግን ፍርድ ቤት አትቅረቡ በጣም ነውር ነው እንዴት እናቴን ፍርድ ቤት ከስሼ እከራከራለው እንዴት አባቴን ከስሼ ፍርድ ቤት እከራከራለው ምን ያክል እድሜ ልኖር ምንስ ያክል ንብረቱን ልጠቀምበት እኔ ቀድሜ ልሙት ወይስ እነሱ ምን አውቄ እነሱ እኮ ሲያሳድጉን በገዘብ የማይተመን ዋጋ ከፍለውብናል አስበውና አዝነው ንብረታችን ከሰጡን ሰጡን ካልሰጡን እንኳን ንብረታችን እኛም የነሱ ነን ጥሩ ባልሆነው ስራቸው አሏህ ይተሳሰባቸው
@misrasiraj685
@misrasiraj685 Жыл бұрын
አረበአላህ ምን አይነት ጊዜነው እንደው ለእናት ሲባል እንኳን ቢቀርስ እናቴን አስጨንቄ የማገኝ ነገር በአፍንጫዬ ይውጣ ምንም ቢከፋኝ በዚህ ደረጃ የእናቴ ጤና አሳሳቢና አካል ጉዳተኝ ሆና እያየው እተዋለው እንጅ እንደዚህ ለገንዘብም ይሁን ለምንም አግባብ አይደለም
@azebabebe5822
@azebabebe5822 2 жыл бұрын
ንብረቷን ቶሎ መልሱ ሌቦች አረብ አገርያላችሁ ሴቶች ለራሳችሁ እወቁበት ቤተሰብ ሁሌ ነው የሚክደው
@nardicafeentertainment688
@nardicafeentertainment688 2 жыл бұрын
እየሰማሽ ከሆነ ንብረትን አልካዱም ተመልሶላታል ሌብነት ቢሆን የራስ ጉዳይ ብለው መክዳት ይችሉ ነበር። ግን እናት በዢህ ደረጃ መጎዳት የለባትም አንቺም ሌቦች ብለሽ መደምደምሽ ታሳዝኛለሽ። ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድላችሁ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@nardicafeentertainment688 አመሰግናለው
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
አዘብ ውዴ ደንብ አዳምጪው
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
@@nardicafeentertainment688 ንብረቱን አለመካድ መስጠት አይደለም ንብረቱን ላለመስጠት ቤት መቀማት አማራቸው ለመደራደር ታሪኩን ስሙት ጻድቅ ለመሆንም ያምራቸዋል
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581 ባለታሪካችን አዳምጠነዋል ማንም አላለሽም መጀመሪያ ተረጋጊ
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c Жыл бұрын
እህትየዋ ተጠቃሚ ስለሆነች የእህትየዋን ሀጥያት አበዛችው
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co 2 жыл бұрын
እህቲቱ ግን እብድ አደረገቻት እንዴ?አስመሳይነትሽ ያስታውቃል አራሳችሁ ታሳብዱና እሷን እብድ ትላላችሁ 😭😭😭#
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት እናተ ብልታችሁ ነው የምቀላብዱት አይ ስደት ተከራታ ሀቅ ይውጣላት😢
@usr66696
@usr66696 11 ай бұрын
የሚገርም ነገር ነው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እኔማ አውቃታለው በሚዲያ በጣም ተሳዳሲ ነበረች በጣም ሸውደሽናል እስላም ነኝ ብለሽን እንደውም ይሄ ቀላል ነው ወይኔ እናቴ ምነው አምስት ብትሆኚ እንደጣቴ✋ እስካሁን ሰላም እንደሚወርድ ነው እህትየዋንአደነኳት በላም ላገሩ ለደብሩ ለመንደሩ ❤❤❤❤
@AsdAsd-in2qv
@AsdAsd-in2qv Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ቀዌ ናት የሚባለው ነገር በኔም ደርሶብኛል አንዳንዴማ እራሴን እየተጠራጠርኩ ውስጤን መፈተሽ እጀምራለው እና የኢት ቤተሰቦች እቺ የተበላበት ሙዳቸው ነው የበሉትን ብር ሲጠየቁ የሚያሳዩት ባህሪ ነው ደስ የሚለው ያ ብር ብዙም ሳይጠቀሙበት በሆነ አጋጣሚ ያን ብር ያጡታል
@eritrealove7981
@eritrealove7981 2 жыл бұрын
እናት ምንም ብትሆን መተኪያ የላትም። ክብር ለሁሉም እናቶች። ሰላም ለዚህ ቤተሰብ።
@zdggdfgdxvhhc6578
@zdggdfgdxvhhc6578 Жыл бұрын
በትክክል
@ferozamuhammad1727
@ferozamuhammad1727 2 жыл бұрын
ምንም ብትበድልሽም እናት አትታማም የእናት ሀቅ ተከፍሎ አያልቅም አላህ የቤተሰባቹን ሰላም ይመልስ
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
ዎሬ
@ethiopiankitchen3405
@ethiopiankitchen3405 2 жыл бұрын
የሁሉምእናት አንድ አይደለም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እኔ እኒህ እናት ባለፈውም አስለቅሰውኛል ተውኝ እባካችሁ 😭😭😭። እህቴ ስለ እግዚአብሔር ብለሽ እንደውም ቤተሰብሽ ገንዘብሽን በአግባቡ ስላስቀመጡልሽ ማመስገን ይገባሻል ።ቤተሰብ ያለው ሰው አውሮፓ አሜሪካ እየኖረም ይሄን ያክል ንብረት አያፈራም 18, አመት ቢሆንም እጅግ ብዙ ንብረት ነው ኢንቭስተር ሁነሻል። ሰው ቤት ተሰርቶ ይህ ከተገኝ እናትሽም ቤተሰብሽም ምስጋና ነው ሚገባቸው ሽራፊ ሳንቲም ላለመውሰድ ነው ወረቀት ላይ ሲፅፉ የነበር ።ስንት ጉድ አለ መሰለሽ በየቤቱ የሰሩበትን የሚካዱ መኪናውኮ በትርፍም መሸጥ ይቻላል ። ካልፈለግሽው ግን ተይ እህቴ ተረጋጊ ተጎድተሻል አልተጎዳሽም አልልም ።ግን እያልሁሽ ያለሁት በግራም በቀኝም አስተውይ እድሜ ይስጥሽና ያለሽን ለመብላት ያስብሽ በተለይ እናትሽን እዚህ ጉዳይ አትጨምሪ ።እኔ የበፊቱን ስሰማ ያለቀስኩበት እራሴን ታምሜ እንቅልፍም አጥቼ ነበር ። እኒህ እናት ልጅ ለማሳደግ ደፋ ቀና ሲሉ እጃቸውን በማሽን ማጣት እና አካል ጉዳተኛ መሆናቸው ከመስዋትም በላይ ነው 😭😭😭ግን ይህ አልበቃ ብሎ በመቁረቤአቸው ከዙሪአቸው ሁናችሁ በማረፊያቸው ሰአት እንዲያዝኑ ማድረጋችሁ ።በአካል ጉዳተኝነታቸው የምትሰድቡአቸው ከሆነ የሰማይ አምላክ ብድሩን ይከፍላል ። እኔም አሁንም እየፈረድሁብሽ እንዳልሆነ አስምሪበት ግን ይሁን ብለሽ እለፊ ባለሽ አምስግኝ ነው የምልሽ ።በተለይ ለኒህ እናት ይህ አይገባም አካላቸውን አጥተው ተገቢውን ካሳ ሳይሰጣቸው እቤት ደግሞ በእናንተ ጭቅጭቅ ህመምተኛ ልታደርጉአቸው ነው ። ውይይይ ምናለ ሀቅሙ በኖረኝና ቤት ሰጥቼ ፣ተከራይቼ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ እንዲቀመጡ ባደርግ ። ይሄ "የሚዲያ ሰው ስለሆንሁ " የሚለውን ተይው ሁሉም የሚዲያ ሰው ነው ስለ እውነት እኔም አላወቅሁሽ ከሚዲያ ቤተሰብ ይቀድማል ። ሬዲዬ ጣቢያ ውስጥ ይህን ያክል በጩኽት (እኔም ደነገጥሁ)"እሺ እድሉን እንሰጥሻለን "እያሉሽ አንች የምትይውን እንጂ ፈፅሞ አትሰሚያቸውም አይታወቅሽ ይሆናል እንጂ በሚያስፈራ መልኩ ነው የምትጮሂ። ታድያ ቤት ውስጥ እንዴት ትግባባላችሁ። በስተመጨረሻ የምልሽ የማሳስብሽ ቢኖር እናትሽ በህይወት እስካሉ ድረስ " የአባቴን ንብረት አካፍኝ "አትበያቸው በስተርጅና ይህ ቤት ተሽጦ የት ሊወድቁ ነው በዚህ እድሜ በቤት ኪራይ ልታንከራትቻቸው ነው ። የእናት ሐቅ በምንም አይመለስም አስተውይ አገናዝቢ ይቅር ተበባሉ ።አንችም ፀሎት አድርጊ ፀበልም ምንም እንደእምነትሽ ጥሩ ነው ። እማማ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት ጀግና እናት ነዎት ። ምንቴ ፣አብዲ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏👏
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 2 жыл бұрын
አየሽ አስዋ 17 አመት ተገፍታ ተንቃ ተዋርዳ ነው የመጣችው የሚያዳምጣት ትፈልጋለች ችግር ውስጥ ናት አብረዋት የሚቆም ግዜ የሚሰጣት ሰው ነው የምትፈልገው ችግሩ አሁን የአይምሮ አለመረጋጋትና የመቃውስ የዚህን ያሀል አመት ቆይታ የማህበረሰቡ አስተያየትና ወዘተ እርዳታ ትፈልጋለች ለስዋ የአባት ለቅሶ የእናት እጅ መቆረጥ አልፍ ከመጣችው ስቃይ የበለጠ ቅንጦት ሊሆንባት ይችላል እሳቱን የተለበለበችው አስዋ ስለሆነች ቤተሰብ እችልን ያድናት ከአይምሮዋ አይደለችም
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@abinetmulugeta9438 ስለተረዳችሁ እናመሰግናለን ሰኞ ለት ተጠርታ አልሄደችም
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
ምን ትቀልጃለሽ ከጅማሬው አቅለሸለሸኝ መልእክቱ እኔ አውሮፓ ነው የምኖረው ካምፕ ኖሬ እራሱ ለወንድሞቼ መኪና ገዝቼ ሱቅ ከፍቼአለው። ይሄ ማለት ላቤን ጠብ አድርጌ የፈረንጅ ካካ ጠርጌ። ሁሌም ሴቶች ለቤተሰቦቻቸው ዋጋ ከፍለው ክፍያቸው ስድብና መዋረድ ነው።
@qmc5652
@qmc5652 2 жыл бұрын
@@zinashtekeste3314 እኔዬም ነኝ
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
ለመስጠት እናትየው ቢፈልጉ አደባባይ ባልወጣች ነገሮችን ለማስቀየር ነው እብድ ለማስመሰል የሞከሩት ቤተሰቡ ጥፋታቸው ብዙ ነው አሁንም የከፋ ችግር ሳይፈጠር የበሉትን በሉ ያለውን ቢሰጡ የተሻለ ነው
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 2 жыл бұрын
የአረብ አገር ብር ከቤተሰብ እየለየን እድሜያችንንም እየጨረሰብን ነው ቆም ብለን እናስብ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
እማየ የኔ እናት ኑራልኝ ብሞት ከቤተሰብ ጋ አልካሰስም ካረብ አገር ስንመጣ እብድ ነዉ የምንሆነዉ
@mdetopia4212
@mdetopia4212 Жыл бұрын
Ezaw eraseshen chelesh ebeji egna betam tenegna nin
@mewdeddinku2850
@mewdeddinku2850 Жыл бұрын
አድመውባታል ፈጣሪ ከዚህ አይነት ጉድ ያውጣን. እናትየዋ ሆዳቸውን ሰፍ አድርገው ለማንም ሳያዳሉ ሰላም ለመመለስ ቢሞክሩ ጥሩ ነው. የልጅቱን ስቃይ ስደትን የቀመሰ ብቻ ነው ሊያውቀው የሚችለው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ ቤተሰብን አባላ የተባለ መንፈስ አለባችሁ መሰል
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 жыл бұрын
እውነት ያስብላል
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
አዎ እግዚያብርያበር ያስባቸው
@firhiwotsheferaw5721
@firhiwotsheferaw5721 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ፈጣሪ ሰላሙን ይስጣቸው ነው ልመናዬ!! እና ከዚህ በመቀጠል የምለው ጉዳዩን ሰምተናል እና እናት በሚገባ ዋጋ ከፍላ ነው ልጆቿን ያሳደገችው ምክንያቱም እህታችን እንዳለችው ለሌት ተነስታ ስራ ሰርታ ከሲኤምሲ ጦርሃይሎች መጥታ ስራ ሰርታ የእንጨት ፍቅፋቂ ተሸክማ ነው ያሳደገችው ይህ ሳይበቃ በስራ ላይ ሆና በእጇ ላይ ይህ አደጋ ተፈጠረ ለመዳንም ብዙ ዋጋ ከፍላች ( ይህ ግልጽ ነው) እውነት ዋጋ ከፍላለች ለእናት ይህ አይገባትም ይህን ልል የቻልኩት እናት ከእናቴ ጋር በአንድ ትልቅ መስሪያ ቤት አብራ ስለምትሰራ አቃለሁ እናትን መልካም ሰው ለሰው የምታስብ በጣም ፈጣሪን የምትፈራ ፈርሃ እግዚያብሄር ያላት ናት ምክንያቱም እንደዚህ ስጽፍ ቃላት ያጥረኛል እናት በጠቅላላ አይገባም ለልጆቿ ማች እናት ናት እመቤቴ ሁሉንም ታስተካክልላት፡፡ በጠቅላላ የፈለገ ነገር ቢሆን ነገሮችን በተረጋገ ሁኔታ መፍታት እየተቻለ እናትን መደብደብ ከባድ እሷኮ አንድ እጅና መከላከል እንኳን አትችል ከባደድ ነው ልጅቷም አዎ አረብ ሀገር ስትሄድም አቃለሁ ግን ተቸግራ ይሆናል ፈጣሪ ይማራት ወደ እሯሷ ይመልሳት ፣ ለእናት ይህ አይገባም ልጅቷን እየመከራችሁ ወዳልሆነ መንገድ የምትወስዷት እባካችሁ ሰው ባትፈሩ እግዚያሄርን ፍሩ የቤተሰቡን ሰላም አታደፍሩ እህታችም ፈጣሪ ወደ ልቦናዋ ይመልሳት በጠቅለላ እናት ብዙ ዋጋ ከፍላለች ይህ አይገባትም አይገባት አይገባት !! እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ወደ ሰላማችሁ ትመልሳችሁ !!
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
ዘመን ይቱብ በዩትቧ በጣም ሰው መካሪ ነበረች ታሳዝናለች 1 እማማ ሼፍ 2 ዘመን ዩትብ ወይም ኢትዮጵያ ዋሊያ 3 ውበተዎ በእጅዎ ነው
@bettygettu9702
@bettygettu9702 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ሀቅሽን ያወጣ
@amentube71
@amentube71 2 жыл бұрын
ምንም ብትበድል ምንም ብታጠፋ እናት ግን አትመታም ግን ሳስበው እህታችን የጤና ችግር ያለባት ይመስለኛል የነገሮች እንደጠበቀችው አለማግኘት አወ እእምሮን ሊያቃውስ ይችላል
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 2 жыл бұрын
በርቱ፣እርቅ፣ማእድናት፣ጀግኖች፣ነችሁእናተ፣በርቱልን
@misrasiraj685
@misrasiraj685 Жыл бұрын
አኦዙቢላህ አናትን መደብደብ ይቺ ጤነኝ አይደለችም።
@konjo7249
@konjo7249 Жыл бұрын
እኛ አረብ አገር ያለነው በጉልበታቺን ለፍተን በላክነው ብር አልፎላቸው ምንም እንዳላደረግን ስድብ እርግጫ ያጠጡናል እኔ ጨዋ ደግ የዋህ ቤተሠብ ውስጥ ያደኩት ግን አረብ አገር ሄጄ ከመጣው በዋላ በአዳ ሆንኩባቸው ያደረኩላቸው ነገር ረገጡት ደግሜ ከተሠደድኩ 13 አመት ሞልቶኛል ልጂታ እውነትም አላት የኔ ስደተኛ አይዞሺ በዛላይ አይምሮዋቺን ጤነኛ ነን ለቤተሠብ ብለን ነው መከራው የደረሠብን
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
ፍትህ,,ለአረብ,ሀገር,ሴት,,ለቤተሰብዋ,,,ሞዋች,,ናት,,,ሆዳሞች,,አትካድዋት,,,እኔስ,,,ፈራሁ,,በዎንድሜነው,,,ምልኮው,,,እናት,,,ካልታመነች,,ወንድም,ማመን,,አስፈራኝ,,,እፍፍፍ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ተጠቀቂ ወዴ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
እኔ አርብ ሀገር ነኝ እና የኛን ችግር ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው እኔም ብሬ በወንድሜ አካውንት ነው ስመለስ እናተው ጋ መምጣቴ አይቀርም ግን እናትን መደብደብ መስደብ የለባትም ክብር ለእናቶች በተርፈ እህት ወንድም የገንዘብ ስው ናቸው ሆድ ይፍጅው😢😢😢😢😢
@selamawit3417
@selamawit3417 2 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ባይሆኑ የምንመኛቸው ባይፈጠሩ የምንላቸው ቀኖች ይኖሩናል ለዛ ነው ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዎጁ ተብሎ የተፆፈው እንደዚሁም ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር የሚባለው ሁሉ ነገር ስለሚገለባበጥ ያለው ወዳለመኖር የሌለው ወደመኖር ስለሚመጣ የሚሻለው ተዎዶና ተሳስቦ መኖሩ ነው ይሄንን ለዚህ እጅግ ለማከብረውና ለምወደው ቤተሰብ እንደዚሁም በተለያየ መንገድ እጃቸውን ለስገቡ ሰዎች ለማሳሰብ እወዳለሁ ። ታሪኩን በደንብ አዳምጫለሁ ከዚህ ቀደምም በጓደኛዬ ሰምቼዎለሁ ምን አልባት ለሁሉም መንገር የምፈልገዉ ነገር የሚበልጥ ነገር በውስጣችሁ አለ እሱም ቤተሰባዊ ፍቅር ሰብልዬ ያለችው ለእናትነት ፣እህትነት፣ወንድምነት እሱን ማሰብ እና ማስቀደም ጠላታችሁ ሰይጣን አፍሮ አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ ብላችሁ ያባታችሁን መንፈስ አሳርፈችሁ እናታችሁን ብቸኛ ጌጣችሁን ቀሪ እድሜ እንድታለመልሙ እምቶዱት የሁላችሁም አምላክና አባት እግዚያብሔር ይርዳችሁ። ጣልቃ ከገባችሁ የምትገቡ ሰዎች ለሰላም ለፍቅር ለእርቅ ይሁን!!!!!!!!!ስህተት ያሉትን አምነው ይቅርታ ብለው የቻሉትን እነደመለሱ ተገልፆል ስለዚ ቅድስቴ ምንም ቢሆን ቤተሰብሽ ይሻልሻልና እንደቤቱ ታላቅ ያጠፋውን ተቆጥተሽ ለማንም አሳልፈሽ ሳትሰጪ የቤተሰቡን ሰላምና የቀድሞ ስም እንድታድሺ እግዚያብሔር ይርዳሽ ካንቺ ብዙ ይጠበቃልና በርቺ ሰብልዬ እንፀልያለን እናታችሁን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ ።የወንድማችሁንም ስም በቅን የሚፈርደው ጌታ ያድስላችሁ በርቱ ።
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 2 жыл бұрын
ምክርሽ ጥሩነው ግን በሰው አናሳብ የቀሙኝ ቤተሰቤ ነው ያጣላን ጥቅም ነው ስግብግብነታቸው ነው ያጋጨን ባለጌ ናቸው
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 5 ай бұрын
አረባገር ስለ ሰራን ሁሉም ጥፋት ቤተሰብ ማለት ጥሩ አይደለም እኛ ጋር ችግር አለ
@sirgutshawull9106
@sirgutshawull9106 2 ай бұрын
ብዙ አረብ ሀገር የምኖረው የኖርነው ለቤተሰቦቻችነው እኔ 11አመት በሙሉ ምንም ለራሴ ያልኩት ነገር የለም ብቻ ዘንድሮ ቤት ገዝቻለው የኖርኩት ለነሱነው በዚልክ እናትሺላይ ጥቃት ማድረስ የለብሺም እህቴ ገንዘብ ነገ ይተካል የማትተካን እናትን አደለም መምታት ማስከፋት ድምፅን ከፍ አድርጎ መናገር አይገባም ይቅርታ ጠይቂ ያጥፉታ ነገ ይተካል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ቤተሰብ የፈረሰ ቀን አገርም ይፈርሳል ትውልድን እያቀናችሁ ነው እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመም ብራችሁን ያዙ በራሣችሁ አካውንት አስቀምጡ ሁሉንም እንዳያሳጣችሁ
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 2 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ያላችሁ ጥንቋቂ አርጉ ብር አታስቀምጡ ዘመድ ጋር እናታችሁን ግን እርዱ ትመረቃላችሁ የናት እርግማን መጥፎ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንድሜዋ እያበሳጫት ነው ይቅር በለኝ ከሰጧት ምን ድነው እምትፈልገው
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
እውነት ለእርቅ ማእድ አቅራቢዎች ትልቅ ክብር አለኝ ግን ልጅቱን ልትረዷት ይገባን ወላሂ አረብ ሀገር ያለንውን ሰዎች እንደ እብት ወይም እኛን እንደ ሞኝ እነሱ ደግሞ የተለያየ ድራማ እየሰሩ ብርን መውሰድ ልምዳቸው ነው ስለዚህ ማንም ሰው ቤተሰቡን ሳይቀይር ለኔ አይልም ብዙ ነገር ከተቀየረ ቡሀላ ነው ለኔ ማለት እምንጀምረው ግን ቤተሰብ ለኔ ወይም ትዳር ይዥ እምኖርበት የራሴ የሆነ ነገር እፈልጋለሁ ማለት ስትጅምር የለሽም ማለት ልማዳቸው ነው ሁላችንም ላይ ድርሷን ግን የሷ ባሰ በጣም ብዙ አመት ነው
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
እናቱ በደንብ ብታዳምጪ ኖሮ የዬትዬብን ሊንክ ተናግራ ነበር ማዳመጥ ያለብሽን ብቻ አታዳምጪ እሷ የሰጠችውን በደንብ ብታዳምጪ ኖሮ እንደዚህ አስተያየት አትሰጪም ነበር
@hanunahanuali5508
@hanunahanuali5508 2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 አታካብጂ ዩቱዩቧኖን እናውቀዋለን የተለየ ነገር የለውም የደረሰባትን የሌላ ሰው ታሪክ አስመስላ ተናገረች አለቀ ስታረጉት ያላፈራቹ እሷ ወታ ስትናገር አንገበገባችሁ🤔🤔
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@hanunahanuali5508 ስናረግ የት አየሽ መጀመሪያ ተረጋጊ የተካደችውን ጠይቃት
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 2 жыл бұрын
*እስር ቤት ነበረች እስር ቤት ውስጥ ሆና እንደት ያንችን ሜሴጅ ትመልስልሽ ይህ በደል በየሁሉም ቤት አለ አረብ ሀገር ያላችሁ ልጆች ብራችሁን በእጃችሁ ያዙ እህት የተባልሽው ለአረብ ሀገር ልጆች ያለሽን ንቀት ቀንሽ ልጅቷ ጤነኛ ነች የምናከብራት የምንወዳት መካሪያችን ነች ባናውቃት እንኳን እሽ የአይምሮ በሽተኛ ነች እያለች እኮ ነው አስሬ የጤና ባለሙያ ነኝ አትበይ"ሲጀመር አረብ ሀገር ያለን ልጆች ለእኛ ሳንል ለቤተሰብ እያልን እድሜያችንም ጉልበታችንንም ጨርሰን ሀገር ስንገባ ብሩ ስለሚቀርባቸው ቤተሰብ በአይን ቁራኛ ያዩናል ይሄን ያህል አመት የለፋችበትን ገንዘቧን መልሱ*
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 2 жыл бұрын
የበላ ያስለፈልፈዋል አይደል መቀማቷን ለመደበቅ ነው
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እንደው ይቅር ግን እንዴት እናት ትመታለች የፈለገ ነገር ቢሆን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ እህቴ አረብ ሀገር 20 አመት ሰርታለች ግን ያንችን ያህል ንብረት አላፈራችም ተይ እህቴ
@hananbah9486
@hananbah9486 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው 🤨🤨
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
ለምን አይኖራትም በራሷ እንዝላልነት ነው ያላፈራችሁ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
ለምን አይኖራት እናተ ካልበላችሁባት እና እሷ ካልተዝረከረከች 20 አመት ቀርቶ በ2 አመት ብዙ ይሰራል ወሬኛ ነሽ እሽ
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
@@zebibaabate4026 በትክክል በጣም ይኖራታል ልክ ነሽ
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው በአራት ዓመት ይኖራታል
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እኛም ተሰደን ነበር ግን ገንዘብ ከቤተሰብ አይበልጥም። ገንዘብ any time ይመጣል ፣ ያለውም ይጠፋል ቤተሰብ ግን አንዴ ካመለጠ አይመለስም አባትሽ ሞተ ልመልሰው ብትል ትመልሽዋለሽ ???? እናት ምትክ የላትም ተይ ፣ ነገ በራስሽ ይደርሳል ወልደሽ እይው ትልቅ እርግማን ነው ። እናትሽን አታንከራቺ አታሳዝኚ
@djgdic
@djgdic 7 ай бұрын
ያረብ ሀገርን ስቃይና በደል መይ ይገባቸዋል ሲጀመር
@user-uj6tl3ry3x
@user-uj6tl3ry3x 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናት እናት ናት ስንቶቻችንነን ለናቶቻቾን ብለን የተሰደድነው ስንቶቻችን ነን ለታናናሾቻችን ብለን ነው የተሰደድነው አንቺ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብለሽ ተቀበይ እህቴ ማረፍያ ቤት ገዝተውልሽ አክሲዎን አለሽ የመኪና ብር ተሰቶሽ እረባክሽ 25 30ዓመት ለፍተው ባዶ እጃቸውን ጎዳና የወጡ አሉ ስለዚ እግዚአብሔርን አመስግነሽ እሱን ባርኮልሽ ኑሪ የናት እንባ አያሻግርሽም ለማንኛውም ገጠመኝ አዳምጪ
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
አታሽቃብጡ,,እሱዋም,,መስዋእት,,ከፍላለች,,እኔ,ብቻነኝ,,የእናት,ዋጋ,,ከፋይ,አትበሉ,እፍ
@webatotebeejote581
@webatotebeejote581 2 жыл бұрын
ያለኝን መቼ ሰጡኝ
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ከባድ ነው
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 2 жыл бұрын
ይሄ ምን ይገርማል ከዚም የባሰም አለ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 жыл бұрын
ልጅቱ የሰነ ልቦና ችግር አለባት ፀበልም ያሰፍልጋታል ጭራሸ የምትማታ ከሆነማ ሌላ ችግር ነዉ አነደዉም ጥሩ ወነድም ነዉ በመክፍሉ አድለኛ ናት ልጅቱ ትልቅ የአይምሮ ችግር አለባት 🤔
@truetrust8216
@truetrust8216 2 жыл бұрын
ስድ ናት ይች ንግግሯ እራሱ የእብድ እና የባለጌ ጋጥ ወጥ ሴት ንግግር ችግር አለብሽ መደዴ ከመሰደድሽ በፊትም አባትሽን እና እናትሽን የደበደብሽ ጋጠወጥ ስርአት አልባ !!!
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh 2 жыл бұрын
ብሯን ይመልሱላት አስመሳይ ብዙ ቤተሰብ አረብ አገር የምትሰረን ልጂ ብር እኛ ቤተሰብ አይደለን ወንድም ስራ ፈቶ አህት ስራ ፈታ ገንዘቡን እንጠቀምበት የሚባል አባባል አለ
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
በደንብ አዳምጫ ብራን እንደተመለሰላት እናቷን መደብደባንም ትደግፌያለሽ ማለት ነው
@amentube71
@amentube71 2 жыл бұрын
በትክክል እኔ 1ጊዜ ምን ገጠመኝ መሰላችሁ ለወንድሜ በተጠራቀመልኝ ብር ቦታ ይገዛልኝ እና 2 ወይም 3 ክፍል ቤት ይሰራበት በሱኳን ልፅናና እባካችሁ አደር ብየ እንደ ወንድም ባማክረው እሱ ግን ሂዶ ቤት ያለው ኤጭ ምን አስሬ ብሬን ብሬን እያለች ትጨቀጭቀኛልች ከፈለገች አለመላክ ነዋ ታዲያ ነው ያለው አስቡት እግዲህ ቤተሰብ ብለን ባማከርን እንደዚህ አይነት መልስ መስማት ኡፍ ብቻ ያማል
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 2 жыл бұрын
እናት እንዲህ የደረጋል? ሰርታ ነው ያመጣቺው ቢጠፋስ ሰርታ ታገኘዋለች ከእናት አይበልጥም ምንድነው ይሄን ያህል
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
@@meronzerihun7505 እህት ባለታሪኳ ብዙ ዬትዬብ አላት እሱን እየተጠቀመች ነው አስተያየት እየሰጠች ያለችው
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 2 жыл бұрын
ወዬኔ አምላኬ የእአ ቤት ጉድ እኔም ግራ የገባእ ጉዳይ ነዉ እኔ አስራ ስድት አመት ስደት ላይ እህቴም አስር አመት ሰርታ ወንድ በልታት ይህዉ እናቴን ግራ እያጋባቻት ነዉ በቃ አምላክ በቃ ይበለን ታሪኩ የእኛ ቤት ነዉ የመሰለኝ ቤት ይቁጠረዉ እናቴ አሳዘነኝ
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Fetari selam yawridlachihu !
@dawitalemu7134
@dawitalemu7134 2 жыл бұрын
Ye enat hazen teru aydelem birr tefi new
@helentamiru693
@helentamiru693 2 жыл бұрын
May Allah bring happiness Inshallah
@shibiruwondatir9520
@shibiruwondatir9520 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እርቅን ያምጣ
@haymanoth8995
@haymanoth8995 2 жыл бұрын
እዚህ ላይ ብዙ ትርፍ አማርኛ ባትናገሩ በማታውቁት ነገር እነሱ ቤተሰብ ናቸው ነገ ዳር የምትቀሩት እናንተናችሁ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ነገር የደረሰበት ሰው ነው ቁስሉ የሚገባው
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
አንቺም እርቅ ማህድ ላይ ቅረቢና አስተያየት እንሰጥሻለን እናትና አባትሽን አደራ እንዳትደበድቢ
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 ዋው አንቺ ጨዋዋ ካንቺ በላይ የሚሳደብ አለ ለመቀማት ወግነሽ መጣሽ ባለጌ
@user-hp7yb3ku6w
@user-hp7yb3ku6w Жыл бұрын
እርቅ ማዕድ ላይ ቅረቢ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
@@seblebekele5166 ጋጠወጥ ነሽ የሰውን የግል ሕይወት ሳታዊቂ አስተያየት አትሰጪ ከብት
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
@@ethiowaliyamedia5618 ትክክል መለሰሸላታል
@meseehallu1001
@meseehallu1001 2 жыл бұрын
ውይ.
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 2 жыл бұрын
ልጅታ ጤነኘ ነት በሽተኘው እነታ ነቹ
@salamsalama9591
@salamsalama9591 2 жыл бұрын
እር በስማም ምን አይነት ነገር ነው ግን የእውነት ልጅቱ ግን ህክምና ያስፈልጋታል እናት ምንም ደካማ ብትሆን ይህ አይገባትም እኛ አርብ አገር የምንኖርው እኮ ቤተሰብን ልንርዳ ነው ግን ልጀቱ በጣም ችግር ላይ ናት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 жыл бұрын
ጤነኝ ናች ምንም የለባትም ስደት ስሜት ፍቅር ልጅ ይህ ሁሌ ጊዜው ለነጊ ብላ 18አመት በሳውዲ ዝቅ ብላ የሰራች ጀግና ናች
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
Enatyea,eheteyea,enea,agebashalew!!! Gobeznesh,enateshen,wendemeshen,medegefesh!!!
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
የኔ አስተያየት ልጅ እናቷን መምታት የለባትም ምንም ብትበደል ሲቀጥል ቤተሰቦቿ እራስ ወዳድ ናቸው ይች እህት አረብ ሀገር 20 አመት ለፍታ እንዴት እንደ እብድ አዩአት ግን እስከመቼ አረብ ሀገር ያለንን እህቶች ባለጌና እብድ እየታየን እስከ መቼ ? አረብ ሀገር ያለነው እኮ መብላት እየፈለግን ሳንበላ ማረፍ እየፈለግን ሳናርፍ መዝናናት እየፈለግን ሳንዝናና ሁሉን ነገር ትተን መጨረሻችን ይህ መሆኑ ያሳዝናል የኛ ሰው ለስሙ እንጂ የሰው ጉዳት ምንም አይሰማውም እህት ተብዬዋ ደግሞ ለስሟና ለወንድሟ እንጂ የእህቷን ጉዳት ምንም አልተሰማትም እናትም በልጆችዎት መካከል አያዳሉ እርግጥ ነው ሁሉም የአረብ ሁገር ሴትን ብሯን እንጂ እሷ እነቷን ማንም አይፈልግም እናትዬዋ ቅደስት 20 አመት ከለፋችው በላይ የወንዱ ልጅ 6ወር የለፋው አሳዘናት ቅድስት ተጎድታለች እነሱ ለክብራቸውና ለራሳቸው ብቻ ነው የተቆረቆሩት ለማንኛውም አረብ ሀገር ያለን እህቶችን ስለ እኛ ማንም አያስብም
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ባለታረካችን ዬትዬብ በከፈተ አይደለም መድረኩ ተሰቶሽ ነበር ስለጎረቤት ከምታወሪ ስለራስሽ ማውራት ነበረብሽ
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 እኔ ባለታሪኳ አይደለሁም
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
በደንብ ብታዳምጡ እህትየው ለእሷ ነበር የወገነችው ቤተሰብ እረዳች ለተባለው ለአቧቷ 2000ሁለት ሺ ከእህቷ እንደተቀበለች ተናገረች
@seblebekele5166
@seblebekele5166 2 жыл бұрын
ካልሆንሽ በመሠለኝ አስተያየት አይሰጥም በደንብ እንደሚያውቅ ሰው ነው አስተያየት የሰጠሽው
@user-fy9ny5ce5w
@user-fy9ny5ce5w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስደተኛዋ እህቴ አንቺ የምትንጣጪዋ ሴት ከወንድምሽ ጎን የቆምሽው መርገምን በላይሽ ላይ እያመጣሽ ነው ምላስሽ ሰይፍ ሆኖ ይበላሻል ወንድሜ አያደርገውም የምትዪው አንቺም ተባባሪው ስለሆንሽና የዚችን ስደተኛ ውድቀት ስለምትፈልጊ ነው
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 2 жыл бұрын
መቼስ ሰው ጅል አይደለም የበላ ያስለፈልፈዋል ነው ነገሩ ለመቀማት አንድ ሆኑ
@mewdeddinku2850
@mewdeddinku2850 Жыл бұрын
መታከም ያለበት ቅድስት ሳትሆን መላው ቤተሰቡ ነው!!!! አድማ የሚባል በሽታ ይዟችሗል😠😠🤫
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ብሩየመለስላት በማስረጃ ከዛአሳክሞት ለጤዛ እዱኒያነው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
ባለ ታሪኳን አውቃታለሁ ምስኪን እሪያድ ሙለሀማማ ነበርች ፖሊስ ይዟት ነው የመጣችው አይ አረብ አገር የምንሆር እህቶቸ ተጠቀቁ አብዛኛው ጠፍተን የምሰራ ሰወች ብዙ ብር ነው የሚከፈለን እውነቷን ነው ልጅቱ እድል ሰጧት
@user-hp7yb3ku6w
@user-hp7yb3ku6w Жыл бұрын
በደንብ ብታውቂያትማ እንደዚህ አስተያየት አትሰጭም
@truetrust8216
@truetrust8216 2 жыл бұрын
እች ሰው አትሆንም እርኩስ ሴት ነገ ጨርቋን ጥላ ታብዳለች ጠብቁ እችላለሁ እርኩስ እርጉም ድሮም ባለጌ ናት አሁን ብሷታል!!
@saronweba7354
@saronweba7354 2 жыл бұрын
ይቺ እህት ትመከር እና በተለይ እናቷን ድንጋይ ተሸክምና ይቅርታ ትጠይቅ እንደኔ እናት አባትን መርዳት ግዴታ ነው ወንድምን እህትን መርዳት ውዴታ ነው ከምንም በላይ እናቷ ላይ እጇን ማንሳቷ እምዬን መምታት አይደለም ማሰብ ይዘገናል እቺ እህት በጤናዋ አይመስለኝም የኢትዬጵያ እናቶች እንዴት ሆነው ልጆቻቸውም እንደሚያሳድጉን እናውቃለን ኢትዬጵያዊቷ እህቴ ሳይረፍድብሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ
@zinashtekeste3314
@zinashtekeste3314 2 жыл бұрын
ባለጌ ቤተሰብ ናቸው
@user-ws6fq1ub4r
@user-ws6fq1ub4r 2 жыл бұрын
ኧረ አይባልም ባባባልሽ ነው የሳቅኩትkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@ethiowaliyamedia5618
@ethiowaliyamedia5618 2 жыл бұрын
የታወቀ ነው ብልግናቸው
@asteralemu9606
@asteralemu9606 Жыл бұрын
Wow yigermal abzagnochachu yemiyangebegebachu eswa tebelaw lalechew genzeb new. Yihean hulu cheger ena mekera aytew yasadegwaten enatwan medebdebwa, mankwasheshwa, beakal gudatachew lay kefu kal menagerwa ena lemagn hugni maletwa endet new yemayangebegebachu gin?
@selamtilahun8411
@selamtilahun8411 2 жыл бұрын
ሰላም እርቆቼ 😘🌷
@nawal5119
@nawal5119 2 жыл бұрын
እቺ ፎቶው ላይ ያለችው ልጅ ዩቱበሯ ነች አደል
@meziisefu990
@meziisefu990 2 жыл бұрын
Wendimiyew mirt sew new tebarek. Lijituwa metakem alebat. Aymrowan masakem alebachew. Lijtuwa kebeteseb rika lebichawa tinur. Yerzasuwan hiwet tinu. Betesebwa betaaaaaaam tiru nachew
@ShamsGirms-hu4vh
@ShamsGirms-hu4vh Ай бұрын
Anchya Gata yasbesh sawe Gen yazarawen
@madanuae3894
@madanuae3894 2 жыл бұрын
መጥፎ ቤተሰብ አለ
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
አይ የአረብ አገራት ስደተኛ አለመታደል 😭😭😭😭😭
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
😥😥😥😥🙆
@user-hp7yb3ku6w
@user-hp7yb3ku6w Жыл бұрын
ጋደኛዋ እንዴት ነሽ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 2 жыл бұрын
አላችሁግን ውዶችየ
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 24 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 16 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,2 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 77 М.