ለልጆቼ አባት ለኔም ባል ይሆነኛል ብዬ ያመንኩት ጉድ ሰራኝ!!

  Рет қаралды 89,084

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 күн бұрын

ዲያስፖራ ነች ብሎ በፍቅሩ አጠመደኝ! ስራዬን ትቼ እሱን መከታተል ጀመርኩ!
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 600
@ninjaice744
@ninjaice744 2 күн бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ ምነው ልጆችሽን በሰላም ብታሳድጊ.
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 2 күн бұрын
በትክክል በዚህ ጉድ አይን እያየ ጀሮ እየሰማ እእዴት የአራት ልጅ እናት ተሆኖ ጭራሽ ልላ ህይወት ውስጥ😢😢😢😢😢
@mehrtawek1590
@mehrtawek1590 2 күн бұрын
በጣም የሚትገርም ሴት​@@user-jo7qy9rg9r
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 2 күн бұрын
ይሆነኛል ብላ ነው እንጂ አይስመካም ጌታ ከክፉ ይጠብቀን
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 2 күн бұрын
A mother of 4 why on earth do you need a husband younger than you? First you should have let your kids be independent ( I don’t know how old they are) after that you can have a partner on your age if you really need a husband this is 100% your fault don’t blame him having 4 kids should thought you a lot of things in life deep down you knew it wasn’t going to work out admit it sorry
@fikirm2162
@fikirm2162 2 күн бұрын
@@user-jo7qy9rg9r4je eko hiwot abeka malte aydlem
@tisi3500
@tisi3500 2 күн бұрын
ወይ የሴት ልብ ያሳዝናል። እግዚአብሔር ሆይ ጥበብ ካንተ ጋ ነው እና ለኛ ሴቶች እንድናውቅ እርዳን❤
@saratasahi590
@saratasahi590 2 күн бұрын
አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭🙏
@MayeIove
@MayeIove 2 күн бұрын
አሜን😢
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 2 күн бұрын
Ezi. Eyalenlachu. Ethiopia dress mehead lemen asfelege? We all need to talk and be honest and real in relationship and what it means to each of us whatever the situation is.
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 2 күн бұрын
ስዉ እግዚአብሔር ከሌለዉ ሁሉ ከንቱ ነዉ
@user-gi4jt9ji6j
@user-gi4jt9ji6j 2 күн бұрын
ተንኮልንም እደሴቶች የሚያውቅ የለም እና ለሁሉም ሰው ልብ ይስጠው
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 2 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ወንጀለኞች ስማቸውን ከነፎቷቸው ነው ማጋለጥ ይሔን አስብበት የምትስማሙ like ግለፁ
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Tekikil
@spysolos
@spysolos 2 күн бұрын
ወይ ገንዘብ፣ ገንዘብ ስላጨናነቀሽ እኮ ነው ሰውዬውን አልፋታ ያልሽ። በይ መንሱር ጀማል እንዳያገኝሽ ደሞ።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 күн бұрын
😢😂😂😂😂​@@spysolos
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Күн бұрын
መንሱል እንዳያገኝሸ ኪኪኪኪኪ
@solianakonjo
@solianakonjo Күн бұрын
ወደዛ በይ ጅላጅል ደግሞ ልትመክረን ትፈልጋለች?እራስሽ ተመከሪ
@kuniasheber5523
@kuniasheber5523 2 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ለሌሎች ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ : አንቺ ግን በቃ ተይው አትከታተይው እርሽው ከልጆችስ ጋር ደስ ተኛ ሆነሽ ብትኖሪ ይሻልሻል :: እግዚአብሄር ይርድሽ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 күн бұрын
መስዬ ይሄን የመሰለ ትምህርት ሰጭ ኘሮግራም ስላቀረብሽ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 2 күн бұрын
ሴቶች ክብራችንን እንጠብቅ
@user-yg6es8dv2o
@user-yg6es8dv2o 5 сағат бұрын
እውነት ነው እንዴ ሁልነገሮን ትታ ሰራዋ አደረገችው እኮ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 4 сағат бұрын
በጣም
@teklubirru5780
@teklubirru5780 2 күн бұрын
እናቴ ልጅ ሆኜ ትመክረኝ ነበር " ሴት ልጅ አታልቅስብህ እምባዋ ወደ መሬት ሳይሆን ወደ ሰማይ ወደ እግዚአብሔር ነው የሚሄደው።" በማለት ምክሯንም በደንብ ተጠቅሜበታለሁ የሴት ልጅ እምባ የለብኝም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 Күн бұрын
Gin eko tekekil bihonm Wendu kefu neger meserat teyaayzotal
@stgeorge7371
@stgeorge7371 Күн бұрын
እውነት ነው እምባ ከባድ ነው ይፈርዳል
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 14 сағат бұрын
Enathuni yesami leghi hulemi yebarekali
@bety2338
@bety2338 2 күн бұрын
አብዛኛው ወንዶች እራስ ወዳዶች እና ክፉ ናቸው። እግዚአብሔር ለሴቶች በተለይ ለእናቶች ሀይል እና ጥበብን ይስጣቸው። ህይወትሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። ልጆችሽን እንድታሳድጊ እግዚአብሔር አቅም ይሁንሽ።
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 Күн бұрын
ወንድ ልጅ የሚያስበዉ የዛሬን ብቻ ነዉ
@tigistkebede794
@tigistkebede794 2 күн бұрын
አጀማምሩ አካሄዱ አጨራረሱ ከማያምር ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን:: የአየር ላይ ኑሯችን ገና ብዙ ያሳየናል:: መሲ ትህትና እና ትእግስትሽን አደንቃለሁ::
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 күн бұрын
Betam
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 2 күн бұрын
እውነትሽን ነው ያየር ላይ ኑሮ ነው የሠው ልጅ ኑሮ። አሁንማ ብሶበታል።
@yeharerwerk2023
@yeharerwerk2023 2 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 2 күн бұрын
Amen ❤
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 2 күн бұрын
Amen amenn
@bmbm5564
@bmbm5564 2 күн бұрын
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 2 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 2 күн бұрын
አሜን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 күн бұрын
100%ያንቺ ነው ጥፋቱ ልጆችሽ በቂዎችሽ ናቸው እነሱን ጥግ ማድረስ በሰው ሀገር ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም አይደለም አራት ልጅ ከዛ እሱ ደግሞ አምስተኛ ልጅ ሆነልሽ እንዴ
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 2 күн бұрын
Exactly 💯
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 2 күн бұрын
አትፍርድ ይፈረድብሃል አንዳን ከዲያብሎሰ የባሰ አሳሳች አሉ😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 күн бұрын
@@leiladavid.2632 አዎ ግን ብዙ ነው የምንሰማው መማር አለብን የሷ ደግሞ ጭራሽ ያባቱን ስም እንኳን አታውቅም ለዛውም አራት ልጆች ይዛ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 күн бұрын
አምላኬ ሆይ በመገድህ ምራኝ ፈቃድህ ፈቃዴ ፍላጎቴ ፍላጎትህ መንገድህ መንገዴ ይሁንልኝ በማይሆነኝ አታድክመኝ እኔስ ደክሞኛል ሰው ማለት ተነቦ እማያልቅ መፃሀፍ ነው ለእኛ ለሴቶች አሰተዋይ ልቦና ስጠን 🙏🙏🙏
@yemariam628
@yemariam628 2 күн бұрын
🤲አሜንንንንንን በሁነት ይደረግልን
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 Күн бұрын
Woow ❤
@ugh6249
@ugh6249 2 күн бұрын
እንደሚመስለኝ አንቺ ጋ ጥፉት አለ አሁን በየሚድያው ብዙ እንሰማለን ከዛ መማር ነበረብሽ የአራት ልጆች እናት በእድሜ ሚያንስሽን ምንም የሌለውን ማግባትሽ ፈጣሬ ይጠብቀን አክስትሽስ ምን አስባ ነው
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 күн бұрын
እኔ እንደውም እየተናደድኩ ነው የስማሀት በዚህ ግዜ ብዙ በምናይበት ግዜ እድሜ እንኩዋን አያስተምራትም እንዴ ያውም ትዳር የነበርት ሴት የጅል ፍቅር
@Bet1771
@Bet1771 2 күн бұрын
በጣም። የአባቱን ስም እንኳን ሳታውቅ ቤተሰብ ነግራ ቤት እንዲከራዩለት ማድረግ። ታናድዳለች
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ የአንዳንድ ሰው ሀሳብ ነው አራት ወልደሽ በዚህ እድሜ ፍቅር የሚባል አሰተያየት ነው ማፍቀር እኮ መታደል ነው አስርስ ብትወልድ ፍላጎቱ ካላት የሚቀበላት የሚያገባት ካገኘች መብቷ እኮ ነው እንዲህ አይነት አስተያየትስ ልቧ ለተጎዳ ሴት ምን እርባና አለው እናተስ በሷቦታ ብትሆኑ ና እንዲህ አይነት ኮሜንት ቢሰጣችስ ሰለእውነት ደስ ይላችኋል?
@ugh6249
@ugh6249 2 күн бұрын
@@alemkebede5848 አይደለም የልጅ ብዛት ማነስ አይደለም የምታገቢው ሰው ማንነት ይወስናል ካንቺ ጋ ሚቀራረብ መሆን አለበት በሁሉም በሀብትም በእድሜ በሀይማኖት ይሄ ሰው በጭራሽ በምንም ከሷ አይቀራረብም
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 күн бұрын
​@@alemkebede5848ሀሳብሽን እጋራለሁ 🙏🙏
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 күн бұрын
ሰዉ ማንነቱን ሳያቅ ለጋብቻ እኛ ዉጭ ያለን ሴቶች ምን ይሻለናል
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 күн бұрын
attested satawekw bwerr becha ameno lezh meders tegebe aydelm ms
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Күн бұрын
ፈጣሪ ልብ ይስጠን የሷም ባሰ ከአራት ልጅ በውሀላ ባል በፈጣሪ ምን ሊጠቅም
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Күн бұрын
እብዶች ፌስ ቡክ ሳይሆን የእብዶች ቡክ ምን እንደሚፈልጉ የማያውቁ
@shoshiyetube5554
@shoshiyetube5554 2 күн бұрын
ህዝቡ ሁሉ የ4ልጅ እናት ሆነሽ ይላል ያማችኋል እንዴ ከተወለደ በኃላ ህይወት የለም ያለው ማነው
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 күн бұрын
ያ ብቻም ሳይሆን 4 ልጆች ያላት አሮጊት የሚሉትስ? ወንድ ቢሆን ኖሮ ሀያም ልጅ ቢወልድ እንዲህ አይባልም።
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us Күн бұрын
ወንድ እና ሴት ይለያያል ወንድ መቶ ልጅም ቢኖረው ጥሩ ኢኮኖሚ ካለው ማግባት ይችላል ሴት ግን ልጆች ከወለደች በኃላ ውበቷም ተፈላጊነቷ ይቀንሳል ለዛውም ከሷ ያነሰ ጎረምሳ ግልፅ እኮ ነው ​@@almaz-rudy8793
@inufindiga9605
@inufindiga9605 4 сағат бұрын
@@almaz-rudy8793Ewunet new wond Sihon 100 bewold bemircha new Chigir yelewm afi yemikeft yelem, leset sihon migermew neger setu irasu yafachew sifat geram new. Manew leset simet yelem yalew? 🤔
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 2 күн бұрын
"የሴት ልብ" የሚባል አንድ ቅጠል ነበር በጅነቴ ያየሁት ነው ገጠር, እናም ነካ ሲያረጉት ስብስብ ስለሚል ነው አሉ ይህንን ስም ያገኘው😂😂😂 ጌታ ሆይ ልብ ስጠን. እኔም ልጅ አለኝ ብቻዬን ያሳደግሁት በ USA ግን የልጄን ክብር ለመጠበቅ ስል ተሰብስቤ እኖራለሁ. "ብቻዬን ብቻዬን ነኝ" አትበሉ እግዚአብሔር ከኛ ጋ ከሆነ ከሺ ሰው የበለጠ ልብ ይኖረናል. ❤❤
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 Күн бұрын
እንደዚህ አይባልም ሰዉ ከሰዉ ጋር እንጂ ብቻኝነት ነገሮችን አያቀልም
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
ብቸኝነት አይመከርም ልጅሽ ሲያድግ ባዶ ቤት ጥሎሽ ይሄዳል ፣ የምትቀሪው ከባልሽ ጋር ነው።
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 13 сағат бұрын
አወ እኔም ሁለት ልጆቸን ይዘ በክብር በሰላም ከልጆቸ ጋር እሁድ እሁድ የከበረውን የጌታየን ሰጋና ደም ከልጆቸ ጋር ደስ እያለኝ እቀበላለሁ ያለው ሰላም ያለው እረፍት የአስራ አራት አመት ትዳሬ ሲፈርስ ወስኘ በሰላም እየኖርኩ ነው እህቶቸ እባካቹህ ልብ እንግዛ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 күн бұрын
እኔ ምለው አራት ልጅ ወልደሽ ምን ይሰራልሻል ከጎረምሳ ጋር አርፈሽ ቁርባንሽን ቆርበሽ አምላክሽን እያመሠገንሽ አትኖሪም ምን አርመጠመጠሽ ከጎረምሳ ጋር አረ ወደዛ ያለወንድ መኖር አይቻልም እንዴ ልጆችሽን አርፈሽ አታሳድጊም😢
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
4 lij weledesh malet hewet beka malet new? Tenagerech Eko tesasechalihu kena temaru alich
@yemsida1758
@yemsida1758 2 күн бұрын
ትክክል
@melukongio5148
@melukongio5148 2 күн бұрын
አይባልም ሂወት ይቀጥላል ገና ናት መውለድ ማርጀት ወይም ሂወት መቆም አይደለም ይልቁንስ ቆዳቸውን አልስልሰው የሚቀርቡ ወንዶሽች ይማራቸው ሰው ያስፈልጋል በሰው ሃገር እረዳት በብቸኝነት ልጂ ማሳደግ ይከብዳል በተለይ ስራ ለመስራት እንደሃገራችን ማህበራዊ ኑሮ የለም እዚህ
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 2 күн бұрын
ትክክል የወድ ሱስ አለባቼው አዳንድ ሴቶች
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 күн бұрын
don't judge kumburs
@mentugirma1001
@mentugirma1001 2 күн бұрын
የሴት ልብ አፍንጫዋ ላይ ነዉ የተባለዉ እዉነት ነዉ ያራት ልጆች እናት ይሄ ሁሉ መጃጃል
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
You are stoped
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂 afncha😂😂😂
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 2 күн бұрын
አትፍረድ ስሜት ካላት ብታገባ ፈጣሪም ይፈቅዳላ ታል ዝሙት ከምሰራ እራሷን በራሷ ከ ምታሪካ 100% ማግባታ መልካም ነው ስሜት ካለት አትፈነዳ ምን ታድርግ ?? ልጅ ከተወለደ ስሜት ይጠፋል ማለት አይደለም ስሜት የሌላቸው አያገቡም አንድም ወልደው የሚያገቡ አለ፡ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም ዋናው አትፍረድ ነው።
@SameeraEth
@SameeraEth 2 күн бұрын
😂Batame
@selamissak5726
@selamissak5726 2 күн бұрын
የወንድስ😬
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 2 күн бұрын
የፈረደበት እግዚአብሔር የራሳችንን ስህተት በእግዚአብሔር ማሳበብ አረ ተዉ አበሻ ወደ ቀልብህ ተመለስ።
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 Күн бұрын
ጭንቅላት ለምን እንደሰጠን እረስተነዉ እኮ ነዉ
@solomonasfaw546
@solomonasfaw546 2 күн бұрын
እግዝአብሄር ነው የጠበቀሽ ይህ ሰው አሰመጥተሽው ቢሆን ኖሮ በአንቺና ልጆችሽ ሊፈጥር የሚችለው ችግር መገመት አይቻልም ለሃይማነቱ እምነት የሌለው ለንቺ እንዴት ታማኝ ይሆናል ።
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@FinchFitsum
@FinchFitsum 2 күн бұрын
ከውስጧ ገና ስላልወጣ አሁንም የምትመለስ ነው የሚመስለኝ!!!! ምክር ያስፈልጋታል......
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Күн бұрын
😂
@selinasol-ts5pd
@selinasol-ts5pd 2 күн бұрын
እሱ ታማኝ ቢሆን እንኳ ያንቺ ክትትል እና ከልክ ያለፈ ቅናት የግል ነፃነትን ያሳጣል
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 күн бұрын
Yemeteketatelewe manenetune lemaweke kesheme nshe eza hedo endete enedemigodate bicth
@-nt5np
@-nt5np 2 күн бұрын
ምነው የሱ ነሽ እንዴ እሷ ክትትል የጀመረችው በእሱ ብልግና ነው የምትማሪውን መማር እንጂ በሰው መፍረድ ትክክል አይደለም
@luwammoges1303
@luwammoges1303 Күн бұрын
ትክክል! መጠራጠር ብቻ ሳይሆን ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ካረጋገጠች በሗላ የምን መከታተል ነው መተው እንጂ?
@gashedebele9947
@gashedebele9947 2 күн бұрын
ሕይወት ጥሎ ማለፍ ናት ። ይሆንልኛል ብለሽ ጀመርሽ ሳይሆን ቀረ ። አለ ነገ ለአንቺ የተሻለ ነገር ዋናው እግዚአብሔርን መያዝ ነው ። 🎉🎉🎉
@3etv303
@3etv303 2 күн бұрын
Ayebaleme
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Күн бұрын
@@3etv303 ምንድነው የማይባለው አዛሉ????
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Күн бұрын
😂😂😂😂
@user-dj4fl9ht3d
@user-dj4fl9ht3d 2 күн бұрын
በጣም የዋህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ በመጀመሪያ ደረጃ ስለዚህ እባክሽን ይህንን ጉዳይ ቴይው ለልጆችሽ ኑር ኃላ እንዳቆጭሽ ይቅርብሽ እናት አለም
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 2 күн бұрын
በሰለጠነው አለም እየኖሩ የማይሰለጥኑ ወገኖቼን ሳይ ያሳዝኑኛል። በድምፅ እንጂ በአካል የማታውቂውን ወንድ ማመንሽ ይገርማል ለዛውም የልጆች እናት ሆነሽ ለምን? ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ለነፍስሽ የሚበጅሽን ቤተሰብሽን እና አቅመ ደካማዎችን ብትረጂ መልካም ነበር ቸር ይግጠምሽ sorry 🙌
@yemsida1758
@yemsida1758 2 күн бұрын
በጣም ያበሳጫሉ ፊደል ቆጥረው እንደዚህ መጃጃል ደሞ አታፍርም ወታ ስታወራ ሁሉም ሴት እንደሷ ጅል ይመስላታል ምን ታበሳጨናለች
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 күн бұрын
የሰለጠነው አለም እምነት ያስተምራል ትህትና ያስተምራል ሰው ብዙ አመት ውጭ ሲኖር ደግሞ እነዚህ ነገሮች ይለምዳቸዋል። ልብ እንኩዋን ይል አይመስላቸውም። ለመፍረድ አስቸጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ማታለል ማስመሰል መስረቅ ባህል ሆኑዋል።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 күн бұрын
​@@yemsida1758እለማፈሯ አደባባይ ይዛ መውጣቷ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 күн бұрын
@@xFlavoriax❤️❤️❤️you’re correct 👍
@hailesilase
@hailesilase Күн бұрын
መሰልጠን ማለት ምን ማለት ነዉ? ሰዉ ፈልጋ አገርቤት ያለን ሰዉ ማመኗ አለመሰልጠን ነዉ ማለት ነዉ? ይቺ እህታችን ዉጪ ብዙ ስለቆየች ነዉ እንደዚ በየዋህነት እምታወራዉ አትፍረዱባት, ባሁን ጊዜ አዲስ አበባ እንኳን እንደዚች አይነቷን የጨረሰ የአራዳ ልጅ እንኳን ይሸወዳል
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 2 күн бұрын
እሱ በቃኝ ብሉ ሄድዋል እባክሽ አንችም ልጇችሽን አርፈሽ አሳድጊ እሱንም እየተከታተልሽ ሕይወቱን አታበላሽ::
@marthaworku4498
@marthaworku4498 Күн бұрын
የትኛው ሂወት
@tsedaleworkneh8825
@tsedaleworkneh8825 Күн бұрын
Yehe men heywet new
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Күн бұрын
የተባለሸው ህይወት ልጆቿ...
@luwammoges1303
@luwammoges1303 Күн бұрын
እኮ! ሙሉ በሙሉ ችግሩ ያለው ራሷ ጋር ነው። መጠራጠር ብቻ ሳይሆን ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ካረጋገጠች በሗላ የምን መከታተል ነው መተው እንጂ።
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 күн бұрын
የሱ አጭበርባሪነት ሳይሆን ያንቺ desperate መሆን ነው የገባኝ:: የፍቅር ግንኙነት ሳይሆን ሹገር ማሚነት ነው የያዝሽው:: ቸግሮት ሌላ ሴት ጋር እንዳይሄድ እኔ እየሰጠሁት አገባብ አወጣጡን እየተቆጣጠርኩ እስከመቼ እንቆያለን ብለሽ አስበሽ ነው:: በብርሽ ልትይዥው እንደፈለግሽ እራስሽ ተናግረሻል:: እናቱን ቤተሰቡን ሳትተዋወቂ ዘለሽ ምን አስገባሽ? ጊዜ ስለሌለኝ እናቱን አልጠየኩም ብለሽ ያልሽው ጊዜማ ቢኖርሽ ነው ካንቺ ውጪ የያዛትን ሴት ያናገርሽው ከዛም ሄደሽ የተፈራረምሽው:: ምን ምን ማስቀደም እንዳለብሽ አልገባሽም::እንደው ምን ያህል desperateብትሆኚ ነው?
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 күн бұрын
exactly
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Please endegena seme kemaweratesh befet.... Leban ataberetattu... Nge bena new zem belachu atefredu
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Please endegena seme kemaweratesh befet.... Leban ataberetattu... Nge bena new zem belachu atefredu
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 күн бұрын
Tekekele 🎉
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 2 күн бұрын
@@selamAlem-ih7uz በደንብ አዳምጬዋለሁ::ሌባን እየተባበርኩ አይደለም :: ይቺም ሴትዮ ለሆነው ነገር ሀላፊነቱን መውሰድ አለባት:: ማለባበስ አያስፈልግም:: ዝም ብሎ ምስኪን እያሉ ከንፈር መምጠጥ አያስፈልግም:: ሌሎችም ከሷ ስህተት እንዲማሩ ነጭ ነጩን ማውራት አለብን::ከአንዴም ሁለት ጊዜ ብዙ red flag አሳይቷታል:: የልጆች እናት አይደለች? ከራሷ አልፋ ልትንከባከባቸው የሚገባት ልጆች እያሏት ነገሮችን ቀስ ብላ በዝግታ ማሰብ ነበረባት:: የአባቱን ስም እንኳን ለረጅም ጊዜ አታውቅም ነበር:: ቤተሰቡን አታውቅም:: ከሌላ ሴት ጋር ቺት አርጎባታል:: ግን ይህንን ሁሉ እያወቀች ሄዳ ያገባችው አስገድዷት ነው?ሌላ ሀብታም ሴቶችን እንዳያገኝ እኔ ብር እየሰጠሁ አስቀመጥኩት እየተከታተልኩት ያለችውን አልሰማሽም? የሱ አጭበርባሪነት እንዳለ ሁሉ እሷም ለሆነባት ነገር የራሷ ጥፋት አለበት ::
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 2 күн бұрын
ትልቁ ስህተት አንቺ ከታናሽሽ ጋር አራት ልጆች እያሉሽ ማሰብ አልነበረብሽም !!!
@hailufanta7100
@hailufanta7100 2 күн бұрын
መሲ ይቺ ሴትዮ አሁንም በጣም ትወደዋለች ታፈቅረዋለች ከተጣላችው በሗላ ለምን ትከታተለዋለች አሁንም እንታረቅ ቢላት ደሰታዋን አትችለውም ፍቅር አንዳንዴ እልህ ይሆናል
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 2 күн бұрын
Kesu bewala kelela weldalech.
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 2 күн бұрын
ትክክል ፍቅር አንዳንዴ እልህ ይሆናል
@tisi3500
@tisi3500 2 күн бұрын
መውደድ አይደለም ለሌላው መማሪያ እና እንዲህ አይነት ባለጌዎችን በህግ ለመጠየቅ ነው። ሃገራችን ባይሰራም በውጭ ግን እንደዚህ አይቀለድም። እንደውም ማገዝ አለብን ጀግና ናት
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k 2 күн бұрын
ሴቶች ሲወድ ከልብ ነው ነገር ግን ወንድ ሲበድላቸው ለመተው ይቸገሩና እልክ ውሰጥ ይገባሉ የእድሜ ልዩነቱ ቡዙ ወንዶች ግድ አይሰጣቸውም ነገር ግን በእጃቸው ካሰገብ በኃላ ሴቷ የትም አትሄድም በሚል ይቀየራሉ ያኔ ሴቷ እልክ ትገባለች መተው ብትፈልግም አትቆርጥምሞሞ
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 2 күн бұрын
የመንሱር ጫልቱ ሆንሽብን በጣም ታፈቅረዋለሽ👌👌👌👌😂😂😂😂😂😂
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 2 күн бұрын
መሲ እና አለምሰገድ እዮሀ ሚዲያ አቤት ትግስታችሁ ይገርመኛል የኔ ምርጦች
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 күн бұрын
በጣም እስዋ ላወራችው እኔ መሲ አሳዘነችኝ ትግስቱን ስጠኝ ማለት ነዋንዳንድ ሴቶች ግን ደሞ አታፍርም ስታወራ አሁን ከዜህ ምን እንማር እኔም ልጆቼን ለብቻዬ እያሳደኩኝ ግን ልጆች በጣም አቴንሽን ይፈልጋሉ እስዋ እኮ ሙሉ ነገርዋን ለሰውየው ነው የሰጠችው አይ አሁን አንቺ ልጆችሽ ይሄን ሲሰሙ ክብር ያሳጡሻል 😢
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
​@@merryyosef9727tedar Eko melikam nger neww, single hono ke manem. Gar kemigadem or erasen beras kemarekat
@Ethio8944
@Ethio8944 2 күн бұрын
ላፈጮሌው የሰጠሽውን ጊዜና ፍቅር ለልጆችሽ ብትሰጪ መልካም ነበር የኔ ፍቅር ሲልሽ ልብሽ ከፈሰሰ ምንም ልንረዳሽ አንችልም ማም 🙋
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 күн бұрын
እንዴ መብቷ ነው ማፍቀር መሸወዷ ነው የጎዳት እንጂ ይሄ የልጅ ጉዳይ አይደለም
@selamissak5726
@selamissak5726 2 күн бұрын
ማፍቀር እኮ ጤናማነት ነው😂
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 2 күн бұрын
Tegermalechhhh
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 күн бұрын
በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና ምንም ትዳር ብፈልግም እንዴት ሰው የማያውቀውን ሰው በዚህ ጥግ ያምናል ?
@altubeti7567
@altubeti7567 2 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መቶ ቢሆን ትጎጂ ነበር ገላገለሽ ወጠጤ ነገር ነው እንኳን ቀረብሽ በርቺ ልጆችሽን አሳድጊ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል ሱባኤ ያዥ 🥰👏
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 2 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ግን ብዙም የዋህ አትሁኝ ወንዶች እጅግ በጣም ጉደኞች ናቸው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 күн бұрын
Thank you for sharing your story. ችግሩ እኛ ላይ እስኪደርስ ድረስ አንሰማም፣ አናዳምጥም፣ አንጠነቀቅም።
@Ethiopia567
@Ethiopia567 2 күн бұрын
እሱ ሳይሆን አንቺ ነሽ ፀበል መግባት ያለብሽ በፍየል ዘመን በግ የሆንሽው
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 күн бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግን ምን እየሆናችሁ ነው? ይህን ያህል መጃጃል
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 күн бұрын
አንድዋም ሱፐር ጅል አንቺ ነሽ 😅
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 күн бұрын
@@xFlavoriax ብትከበር አይሻልህም/አይሻልሽም እዛው ከነብልግናህ
@eyorusalem3527
@eyorusalem3527 2 күн бұрын
Yegermalll
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 күн бұрын
ሁሉን ነገር በራሳችን መንገድ ስለምንሔድ አምላካችን ስለማናስቀድም ነው መሰለኝ ያሰብነው ሁሉ ባልሆነ ነገር የሚቋጨው ፈጣሪ ከማይሆን የህይወት ጎዳና ይጠብቀን በተለይ አረብ ሀገር ለምንኖር ሴቶች በብዙ የምንሸወደው እኛ ስለሆን።
@sarahabach2121
@sarahabach2121 2 күн бұрын
በትክክል ሁለየም እግዚአብሔርን እናስቀድም
@negashali4369
@negashali4369 2 күн бұрын
እህቴ እንኳን በስልክ በአካል ያገኘሽው ሰው በማይታመንበት ዘመን ለምን? በዛ ላይ አንቺ ያለሽበት ሁኔታ ይሄንን መንገድ የሚያስፈልግሽ ሴት አይደለሽም ልጆችሽ በቂሽ ነበሩ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን
@fikirm2162
@fikirm2162 2 күн бұрын
Lje ale malte atfkeru aybalem
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i 2 күн бұрын
እንዴት ቀላል ሻሻ አለማወቅሽ በጣም የዋህነት ነው ኧረ ሴቶች ተው ንቁ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 күн бұрын
እኔ ተጠንቀቁ አልሽ አላልሽ ጊንጥ ነኝ አይዞሽ ወንድን ከቀበርኩትም በሃላ አላምነውም
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 2 күн бұрын
ጊንጥ ነኝ 😂😂😂😂
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 2 күн бұрын
😂😂😂😂
@gytomberhe9435
@gytomberhe9435 2 күн бұрын
​@@aminaamina-em4tuja7 axxXaxa1+£😊❤DCxUf
@ethiofirst7567
@ethiofirst7567 2 күн бұрын
Ginteee
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 2 күн бұрын
የማያጠግብ እንጀራ ከሊጡ ያስታውቃል:: መጀመሪያ ያገኘሻት ልጅን እንዳገኘሻት በሰማሽው ታሪክ ይበቃሽ ነበር - እሱን መከታተልም ሆነ ስለሱ ማወቅ የምትፈልጊውን ነገር አቁሚ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 күн бұрын
እንኳን ገና ያልገባሽው ብር ቀርቶ ባገባሽው አርባ አመት እንኳን ልታውቂው ይቸግራል።አላህ ይጠብቅሽ በየዋህነትሽ
@AbebechGebrie
@AbebechGebrie 2 күн бұрын
መሲ እንደዝህ አይነት መጃጃል ነው ምንም አያስተምርም 100%
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
@@AbebechGebrie abebech anchin kalasetemare senit sew yemarebetal zem Belo malefem ale, comment yeged aydelim
@AbebechGebrie
@AbebechGebrie 2 күн бұрын
@@selamAlem-ih7uz ታድያ ትዳር እንደ ወታደር በራዳር እየጠበቁ መኖር ከመረጡ መቀጠል ነው ተባረኪ/ክ🙊🙊
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 күн бұрын
​. እንደሱ አትበይ ስንት ሴቶች የሚታለሉ አሉ ስለዚህ ማወቅ አለብን
@meleshewhailu8432
@meleshewhailu8432 2 күн бұрын
መስዬ አባክሽ ምከሪያት እግዚአብሔርን እያመሰገነች ልጆቿን ታሣድግ እሱን ትርሣው ተመስገን ትበል።
@ccu3907
@ccu3907 2 күн бұрын
እንዲሁ ነው የለፉሽው የእኔ እህት እድሜ ልዪነቱ ብቻ በቂ ነው ከእሱ ጋር ለመለያያት ምክናያቱም በፉፁም ከአንች ጋር ሊቆይ አይችልም
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 Күн бұрын
Exactly
@mahlet8913
@mahlet8913 14 сағат бұрын
Afe kort yebeleleshe😂😂😂😂😂😂
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 күн бұрын
ከሀዲ የበዛበት ጊዜ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልብ ይስጠን 🙏አይዞሽ ወደ ራስሽ ተመለሽ ልጆችሽን አሳድጊ ለልጆች ብለሽ ራስሽን አጣይ ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን
@lijegirum
@lijegirum 2 күн бұрын
ፍርድ ለመስጠት አንቸኩል ብቸኝነትን ለመወጣት ነው እንጂ ለዱርይነት አይደለም:: ሰው ሁሉ ለመናገር የዘገየ ለማድመጥ የቸኮለ ቢሆን ጥሩ ነው:: ህይወትሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን:: እንኳንም ተነፈስሽ:: እግዚአብሄር ይርዳሽ:: እስኪ ሰው ከችግሩ ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት እናበረታታ:: ንጹህ የሆነ ይውገራት😢
@Samitrghh
@Samitrghh 2 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Tekikil! Esewa Eko kenea setet temaru new yalichew,, sewu gin aygebawem
@kukutilove
@kukutilove Күн бұрын
ልጆች አላት
@bezabchuchu
@bezabchuchu 2 күн бұрын
ሴቱ ግን ደንዝዟል!
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂🎉😂😂ያስብላል
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 күн бұрын
ተቃጠልኩልሽ ያገሬ ልጅ 😂😂😂😂ደም ስታፈላ አሁን ይችም እናት ናት ጭራሽ ስንጣላ እልኬን የምወጣው እልጆቼ ላይ ነው ትላለች? አንድ ቤት ሆነን ከልጆቼ ጋር ተለያየሁ ትላለች ያውም ህፃን ልጆች እህ
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
​@@ethiojago7171anchi betehogni min tradergi nber yegna me perfect 😏
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን ።
@HaftomBerhe-me3oj
@HaftomBerhe-me3oj 2 күн бұрын
ምንም ብዙም ልትቆጪ አይገባሽም ምክንይቱም ከአልማዝ የበለጡ ልጆች ፈጣሪ ሰቶሻል ከሁለቱም ሳይሆን ያበዱው ብዙው አሉና 🥲
@genetbaraki200
@genetbaraki200 2 күн бұрын
እኔ ፈራጅ አይደለሁም ግን እንደባለታሪክዋ አተራረክ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም ምንም ሳይተዋወቁ ፣ሳይተያዩ በሥልክና በቪዲዩ ሰውን አውቄዋለሁ ብሎ ለትዳር መወሰን ከባድ ነው ስለትዳር አታውቅም እንዳትባል በ4 ልጅ ተባርካለች እንደገና ክትትሉ በጣም በዛ እንኳን ብሩቁ አብሮ እየተኖረም ሰውን መቆጣጠር አይቻልም እና ልጁላይ ምንም ጥፋት አላየሁም እምነቱም ለራሱ ነው ብቻ ትልቁ ጥፋት አንቺላይ ነው ያለው። ልጁ እኮ የተለያየ ሥልክ ይኖረዋል ብለሽ አለማሰብሽ በራሱ ትገርሚያለሽ ብቻ ምንም የሚያስተምር የለውም ሁሉ ነገር ወደሽ ነው ያደረግሽው በእድሜም አላነሽም ብቻ አላውቅም ምንም ያየሁበት ጥፋት የለውም አታላይ ያው አታላይ ነው።
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Matalel tefat aydelim? Selamenechew new tefatewa. Zemenu ye tekuloch selehone
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 2 күн бұрын
አንቺ እራስሽ ፅበል ያስፈልግሻል ማፈርያ አሁንም እኮ አለቀቅሽውም አረ ተረጋጊ
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Mejmeryea bedenb semew kemaweratesh befet telyayetewal.
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Күн бұрын
@@selamAlem-ih7uzahunm teflegewalech
@Hadastewelde-vc8kc
@Hadastewelde-vc8kc 2 күн бұрын
በስተርጅና እንዲህ መሆን ይገርማል ዝምብለሽ ልጆጅሽ ኣታሳዲጊም ኣራት ልጆች ወልደሽ መጃጃል ይገርማል
@yorusalemgebregzabhier2309
@yorusalemgebregzabhier2309 2 күн бұрын
በጣም ዱርየ ናት ደሞ ሃይማኖተኛ ትመስላለች ውሸት
@HirutGuadu
@HirutGuadu Күн бұрын
ልጆች ወለደች ማለት አረጀች ማለት ነውንንን?
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 күн бұрын
ሲጀመር ሴት ከእድሜ ከበለጠችው ለትዳር ሳይሆን ለጥቅም ነው የሚቀርበው
@birtukanamare2027
@birtukanamare2027 2 күн бұрын
ቃላት የለኝም ቲኔጀሮችን የሚያስንቅ ስራ ነው የሰራሽው ! እንደው ልጆችሽ ስንት አመታቸው ነው ? ልጆችሽን ግን ትቆጣጠሪያቸዋለሽ ? ማለቴ ልጆችንም መቆጣጠር ከባድ ነው እንኳን ባል ብለሽ በርቀት ያለን ሰው ? አውሮፓ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ? ለዛውም 3 ልጅ እኔ 1ዷን ልጀን እኔ በምፈልገው መንገድ መቆጣጠር አልችልም በጣም ነው የማከብራት የምወዳት ብቻየን ነው የማሳድጋት ምንም ቢሆን የልጀን ፍቅር የሚሻማኝን ነገር አላደርግም ! የልብሽ ስፋት እና አስተሳሰብሽን ለመገመት ከብደኝ እንደው በጤናሽ ነበርሽ? ልቦና ይስጥሽ
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Endetesasatech aweka Eko new kenea temaru yalichew... Sejmeer tedar melikam nger new,,, single hono erasen beras kemarekkat yeshalal
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 күн бұрын
አንቺ እራስሽ ወፈፌ ነሽ 4 ልጆች ይዘሽ ኣምስተኛ ባል ብለሽ እንደ ፖሊስ መከራውን የምታበይው አንቺ ነሽ ፎንቃ የያዘሽ ልጁ ላይ ምንም ችግር የለውም በዚህ ሰአት ማንም ኢትዮጵያዊ ከሃገር ለመውጣት የ ማይፈልግ አለ ብዬ አላስብም አንቺ ግን እሱን ስትከታተይ ልጆችሽ የት ነበሩ የሱ ፍቅር ሲያናውዝሽ ልጆችሽ ካንቺ የሚያገኙት ፍቅር አልቀነሰባቸውም ? ጉደኛ ነሽ እንኮን በ 8 አመት በልጠሽው በ 10 ብታንሽው ፍቅር ትዳር በሜዳ ሳይሆን ከላይ ነው
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 күн бұрын
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 በትክክል
@melatasrat
@melatasrat 2 күн бұрын
እቺን ይዞ ሚጥሚጣ ማጠን ነው ስሜቷ የልበረደላት ቱ እግዚዮ😅😅😅😅
@danihannibal6356
@danihannibal6356 Күн бұрын
ትገርማለች አልበረደላትም ገና ልጅቹ ህፃናት ናቸው ምን አስቸኮለሽ ሌላ ወንድ
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 2 күн бұрын
ይገርማል ትገርምያለሽ የወለዳቸው ጥሎ የሄደ የማያቃቸው ወንድ ቢታመሙ እሱ ሊጠብቅ ደፋር ነሽ ያው ወንድ ስላስፈለገሽ እንጂ ለልጆች ጠባቂ አይደለም የፈለግሽው የገዛ አባት ያልታመነ እንዲህ ያላችሁ ሴትች ናችሁ ልጅቻችሁን የምታስደፍሩ ደፋር
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 күн бұрын
Who are you to judge
@melatasrat
@melatasrat 2 күн бұрын
​@@user-qr4hi3zq5pዝበይ ኢሄኔ አንዷ ነሽ 😂 የኢሮፕ ሴቶች እንደሆነ የታወቁ ናቸው ወንድ በብራቸው መግዛት
@marthamamo2090
@marthamamo2090 2 күн бұрын
በጣም ይገልማል ገና የአራት አመት ህፃናቶች ይዘሽ ከማታቂው ጎረምሳ ጋ መጃጃል
@siaw5419
@siaw5419 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 15 сағат бұрын
እኮ ስታስጠላ
@nasewgessesse9693
@nasewgessesse9693 2 күн бұрын
የዛሬዉ ፕሮግራም ትርኪምርኪ ነዉ።
@user-te1qm1zl9j
@user-te1qm1zl9j 2 күн бұрын
እምነትን ባግራውንድ አድርጋችሁ የክርስቶስን ስም የምታሰድቡ ዋጋችሁን ከሰው ሳይሆን ከሚያስፈራው ከእግዚአብሔር ትቀበላላችሁ እጅግ በጣም ያሳዝናል ለምድራዊ ነገር ተብሎ ለሚያልፍ ነገር 😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
በጣም በሃይማኖት ቨፍን የሚያምታቱትን የሰራቸውን ይሰጣቸው
@user-xe7xo2jk1j
@user-xe7xo2jk1j 2 күн бұрын
አይዞሸ ፀበል ተጠመቄ
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 2 күн бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማ እንክዋን ልንማር ይቅርና በጣም ነው የሚያሳፍረው እኔም ስዊድን ነው የምኖረው ሲጀመር ስልክ ስላወራሽ ብቻ ከመስራቤት አያባርሩም ምናልባት ቢከፋ ቢከፍ ማስጠንቀቂያ ቢሰጡ ነው እናም ሚድያውን ስላገፕን እናም ኢትዮጵያ ያሉት ስለማያውቁት ማጋነን ተገቢ አይመስለኝም እናም ከ 4 ልጆች እያሉሽ ካንድ ጎረምሳ ጋር ይህን ያህል መዳከምሽ በጣም ይገርማል እየፈረድኩ ሳይሆ የዚህ ሀገር ኑሮ እና ታሪኩን እያመሳሰልኩ እየተገረምኩ ነው ከታሪኩም ባነሳ what up ከፍታችሁ የምታድሩት ስለማትተማመኑ ነው ከማያምኑት ሰው ጋር መኖርስ አይከብድም????
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 күн бұрын
ምን አይነት ሞኝነት ነው እንዴት አሰብሽው ያገራችን ወንዶች የአራት ልጆች አባት ሲሆን ይታይሻል።ለማንኛውምካባታቸው አቀራርቢያቸው።ያለፈውን እርሻ ትምህርት ለኛም አላህ ይርዳሽ
@Azitube-kx4oz
@Azitube-kx4oz 2 күн бұрын
ከእንዲህ አይነት ይጠብቀን ትልቁ ነገር ስላም ነውና ስላም ለእምዬ ሀገራችን ኢትዬጵያ👍👍
@rorororo7967
@rorororo7967 2 күн бұрын
ሴቶችዬ ጥንቃቄ አድርጉ አብዛኛውን የእኛ የኢትዮጵያ ወንዶች አጭበርባሪ ናቸው እግዚአብሔር ን አይፈሩም በሴቶች ሕይወት ይጫወታሉ እምነትን ተገን አድርገው በነገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ወንዶች እምነትም የላቸውም።
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 Күн бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግንሽ ብዙ ያላወቁትን ነገሮች እንዳዉቅ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ
@alemseifu1556
@alemseifu1556 2 күн бұрын
መሲ ተባረኪ ግን አስተያየት ሰጪው በቃ እነርሱ የማይሳሳቱ perfec ሆነው ሰው ላይ መፍረድ መልካም አይደለም መስሏት ገባች ብቸኝነት በውጪ ሀገር ከባድ ነው በየዋህነት ገባች ግን ወስደው ቢሆን የበለጠ ትጐዳ ነበር እንኳን ጌታ ረዳሽ አሁን ተፅናኚ እ/ግ ይርዳሽ አይዞሽ በርቺ ጌታ ይባርክሽ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 күн бұрын
ዳይስፖራዉም ለካ የባሰ ጂል ነዉ የአረብ ሀገር ሴት ይባላል እንጂ😢
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 күн бұрын
እኮ😂
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 2 күн бұрын
በጣም አሁንስ ያስብላል
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
You are stopped your old Lady his Yung you don't Like you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
Way divorce faerst Hatband you are cry
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 күн бұрын
You are Layer your crazy
@godisgood2672
@godisgood2672 Күн бұрын
የልጆችሽ አምላክ ነው መጨረሻው እንዳያምር የሆነው ህፃናት ያሉበት ቤት ይህን ሴሰኛ ሰውዬ አምጥተሽ ሊያሰቃያቸው ነበር እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ለልጆቹ ራራላቸው እናት ልጆሽን ይቅርታ ጠይቂ 24ሰአት ኢሞ ላይ ምን ጊዜ ነው ለህፃናቱ ምግብ የሚሰራው የእናትነት ፍቅርሽን የሚያገኙት ኧረ ሴቶች ሰከን በሉ በተለይ እናቶች።
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 күн бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እህቴ ሁሌም ከስህተታችን ነዉ የምንማረዉ አይዞሽ ፍቅር ደግሞ ሲፈልጉ የሚተዉት ሲፈልጉ የሚቀጥሉት አይደለም ያለምንም ምክንያት ማፍቀርና ማፍቀር ብቻ ነዉ። ፍቅሩ በዉስጥሽ ቢኖርም ደግመሽ ግን ወደሱ አትመለሺ ይሄ የኔ እይታ ነዉ።
@godlover7602
@godlover7602 2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኚ እነዚህን አራት ልጆች ማን ነበረ ቴኬሮፍ የሚያረጋቸው የነበረ በጣም ያሳዝናል እህቴ ሆይ በጣም ማረፍ አልቻልሻም የሚያሳርፈውን እግዚአብሔርን ብታውቂ ይሻላል ለምን አንችም እንደሱ እምነት የለሻም ኦርቶዶክሥ ነኚ አልሻ ግን አይመሥለኚም ሥሙን ብቻ ነው የያሻው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 күн бұрын
ግን እንዴት4ልጄ እየለሽ ቢያንስ ከባልሽ የትልያይሽ5አመት ይባል ምን አስሮጠሽ ለትዳር ቢያንስ ተማሪበት ልጆችሽ ህይወት ይወቁ ወንድ አያልቅ ይግኛል በተለይ ሴት ልጆች ካላችሁ ተጠንቀቁ ለትዳር ሁለተኛ አትሩጡ አንደኛ 😢ልጆች ማድግ ማስተዋል ጊዜ ያስፈልጋቸዋል ሴት ልጄ ብድፍርስ ይህ
@kedist1978
@kedist1978 2 күн бұрын
ትክክል ብለሻል
@Maryg05
@Maryg05 Күн бұрын
እረ አያፋሩም Sugar mommy ዎች የራሳቸውን ሰሜት ነው የሚያሰቡት ለልጆቻቸው አያሰቡም
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 2 күн бұрын
አጥፍተሻል አራት ልጅ ካለሽ በጣም በቂ ነው ለልጆችሽም ጥሩ አይደለም አንድ ልጅ ብቻ እንኳን ቢሆን የነበረሽ ልጅ ፈልጌ ትያለሽ ሲቀጥል የአበሻ ወንዶች እንኳን ልጅ ኖሮሽ በዛ ላይ ታላቁ ሆነሽ መች ጭንቅላታቸው ይሰራል ጊዜ ማሳለፊያ ነው የሚያረጉሽ ፈረንጅ ቢሆን ይረዳል ውጭ ለመውጣት ወይም ቁጭ ብለው የሴት ተጧሪ ናቸው
@user-du4tc2ks8v
@user-du4tc2ks8v 2 күн бұрын
መሲዬ የምታቀርቢያቸውን ነገሮች ሳላደነቅ አላልፍም እና እባክሽን ሌላው ሰውንም እንዳያታልል እሱንም አቅርቢልን እባክሽን
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 күн бұрын
ይሄንን ማውራትሽ እራሱ አለማፈርሽ በዚህ ልክ እንደ ሲአይ ኤ ተከታትለሽ ባል ነው ወይስ እስረኛ እንዴ ያለእድሜሽ ትንሽ ጎረምሳ ጋር ድብብቆሽ ጨዋታ ባታወሪው ይሻልሽ ነበር ምናለ አርፈሽ ልጆችሽን ብታሳድጊ
@genetbewketu7720
@genetbewketu7720 2 күн бұрын
ኮንትሮል ታበዣለሽ ችግሩ ያንቺ ነው የራስ ሽን ዋጋ አላወቅሽም 😂 እንዴት እንደዚህ ታደርጊያለሽ? ሽንት ቤትም አብረን እንቀመጥ ማለት እኮ ነው የቀረሽ😂😂😂😂
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 2 күн бұрын
እሱን መከታተል አቁሚ እንዴ ምንአገባሽ የፈለገበት ይድርስ እንዴ 😂
@saraberhe6491
@saraberhe6491 2 күн бұрын
ትፈልገዋለቾ
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 15 сағат бұрын
😂😂😂😂
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 күн бұрын
እናመሰግናለን እህታችን መሲዬ አንቺንም እናመሰግናለን ወየዉ ፈራሁ እኔ ለራሴ እህቶቼ ማስተዋሉን ያድለን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አጋለጠልሽ በጊዜ መልካም ማድረግሽን ቀጥይ ሰዉን መርዳትሽን ይኽዉ አተረፈሽ መልካም ስራሽ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 2 күн бұрын
እረ ጉድ እኛ ሴቶች መቼ ነው እምነነቃ አይ እግዚአብሔር አስተዋል ይስጠን 🙏
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 күн бұрын
እረ ይሔ ቁምነገር አፕ የምትይው ነገር በኣሞ ላይ ነፃ ነው ማን ነው ይከፈላል ያለው እኔ በምን ምክንያት እንደመጣብኝ አላውቅም 1 በን ክሊክ አድርጌ ሰገባ ብዙ የሚያሰጣለ ነገሮች እንዴት እንደምወጣ ግራ ገብቶኝ አሁን ሲመጡ ሊቭ ብዬ ነው የምዘጣው።
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 күн бұрын
በጣም አይከብድም አራት ልጆች እያሉሽ ሌላ ወንድ ማሰብ እኔ አንድ ልጅ ይዥ ወንድ አያስፈልገኝም ጀግና ሆኝ እያሳደኩ ነው ተመስጌን እኔም ኤሮፕ ነኝ አያምረኝም ያንቺ ባሰ
@senaitsemere2515
@senaitsemere2515 2 күн бұрын
You are correct ❤
@senaitsemere2515
@senaitsemere2515 2 күн бұрын
I am agree with you
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 2 күн бұрын
አትፍረድ ስሜት ካላት ብታገባ ፈጣሪም ይፈቅዳላ ታል ዝሙት ከምሰራ እራሷን በራሷ ከ ምታሪካ 100% ማግባታ መልካም ነው ስሜት ካለት አትፈነዳ ምን ታድርግ ?? ልጅ ከተወለደ ስሜት ይጠፋል ማለት አይደለም ስሜት የሌላቸው አያገቡም አንድም ወልደው የሚያገቡ አለ፡ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም ዋናው አትፍረድ ነው።
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 күн бұрын
@@abetu_maren2682 ስሜትማ ማናችንም አለን ግን ሴት ልጅ ስላለችኝ የንጀራ አባት ማሳየት አልፈልግም አፈርግጪ አሳድጋታለው
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 2 күн бұрын
Very true be a strong mother and god will help you too Dear keep it up ❤
@bmbm5564
@bmbm5564 2 күн бұрын
ሴቱ የዋህ ነው እኔ ግን ወንድልጅ ተቸገርኩ ካለኝ ወንድአይመስለኝም በፍቅር ደረጃ ላይ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅 እውነት
@nadernegash827
@nadernegash827 Күн бұрын
አጋጣሚ ነው እንጅ እንደዚህ የሆነው የይሁኔ በላይ የጋብቻ ታሪክ ታቁታላችሁ በጣም የእድሜ ልዩነት ነበራቸው ግን የተባረከ ጋብቻ ሆነላቸው እናም አልተሳሳትሽም እንዳይቆጭሽ ☝️☝️❤️❤️❤️❤️
@Abrham.b
@Abrham.b Сағат бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር አስተዋይ እና እርጋታ የተሞላሽ ነሽ ግን እንዴት ካንዴም ሶስት ጊዜ ትሸውጃለሽ እህቴ ለሌላው እዲማርበት እንደዚህ በሚዲያ መውጣትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@romanofiorella190
@romanofiorella190 2 күн бұрын
ልታፋሪ ይገባ ነበር ሳት ይዞ እያወክሽ ማግባትሽ ስተት ነዉ ደጋግመሽ መርመጥ አልነበረብሽም ያለ ሀይማኖትሽ እግዛብሄር መልስ ሰጠሽ ለማንኛዉ ልቦና ይስጥሽ። እናተ ሴቶች ግን ምን እየነካችሁ ነዉ እኔም ሴት ነኝ ግን የሚመጣዉን ነገር እግዛብሄርን መጠየቅ ነዉ ብዬ አምናለሁ እግዛብሄር ይሄርዳን
@user-pi9vi3gy6p
@user-pi9vi3gy6p 2 күн бұрын
4ልጅ፡ካለሸ፡ውድም፡ለምን፡ይሰፈልጋል፡ካለወ፡መኖር፡አይቻልም፡፡
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 2 күн бұрын
አትፍረድ ስሜት ካላት ብታገባ ፈጣሪም ይፈቅዳላ ታል ዝሙት ከምሰራ እራሷን በራሷ ከ ምታሪካ 100% ማግባታ መልካም ነው ስሜት ካለት አትፈነዳ ምን ታድርግ ?? ልጅ ከተወለደ ስሜት ይጠፋል ማለት አይደለም ስሜት የሌላቸው አያገቡም አንድም ወልደው የሚያገቡ አለ፡ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም ዋናው አትፍረድ ነው።
@raheltadese8983
@raheltadese8983 2 күн бұрын
ሴት ልጅ አራት ልጅ ወልዳ እዲህ መሆን ያስጠላል😢
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 2 күн бұрын
ምን አለበት ልጆችሽን አርፈሽ ብታሳድጊ አይ እኛ ሴቶች።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 күн бұрын
በትክክል😅😅
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 2 күн бұрын
እንዲያው ለነገሩ አንቺ የትኛው ፕላኔት ላይ ነው የምትኖሪው???
@SaraKiros-l7x
@SaraKiros-l7x 2 күн бұрын
Exactly
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 Күн бұрын
😂😂😂
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 2 күн бұрын
አቤቱ ጊታሆይ ሥት አይነት ይስማል እንኳን ፈጣሪ ከዚህስው ለየሺ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 күн бұрын
ጥሩ ነው ያስተምራል📌ነገር ግን እኔ በአንች ነው እምፈርደው ምክንያቱም 4 ልጆች እያሉሽ ጥሩ የገቢ ምንጭ እያለሽ ኦርቶዶክስ ሁነሽ ስራሽን እየሰራሽ ቆርበሽ ልጆችሽን እንደማሳደግ ምን ለመጨመር ነው በ8 አመት እምትበልጭውን ውርጋጥ ያገባሽው⁉️ለዛውም ገና የ4 አመት ልጆች እያሉሽ ይገርማል በራስ ላይ ጣጣ ማብዛት😡 ይህን ስታነቡ እሚያስቆጣችሁ ልትኖሩ ትችላላችሁ ነገር ግን እኔ ብሆን ብየ ነው የፃፍኩት አለቀ::
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 күн бұрын
አጥንቶ በሰው ህይወት በተለይ በፍቅር አስመድሎ በሀይማኖት ምትግባቡ ሰዎች ተጠንቀቁ ሀይለኛ የልብነት ስልት ሆኖአል
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 2 күн бұрын
አራት ልጅ እያለሽ ባል በመፈለግሽ በዛላይ ስምንት አመት የሚያንስሽ አረ ደግ አረገልሽ አርፈሽ አራት ልጆችሽን አሳድገሽ ለወግ ለማረግ ብታበቂያቸው በቂሽ ነበር ስንት ሰው ነው አንድ ልጅ ስጠኝ እያለ ፈጣሪን የሚለምነው
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Bal yemigebaw Le lij becha new endea?
@user-od9qv6rm7x
@user-od9qv6rm7x Күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ህመሙን የደረሰበት ያቀዋል በአሁን ግዜ ወንዶች ክፉ ሆነዋል😢
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 2 күн бұрын
ሲጀመር ፍቅር ማለት መላመድ ነው እሩቅ ሆኖ ፍቅር ሳይሆን ጥቅም ነው ምን ቀብቶሽ ይሆን እህቴ እሁንም ልትተይው ያልቻልሽው እሙዬ ለራስሽ ንገሪው ልጆችሽ እንደሚበልጡብሽ
@fozi12vcrd
@fozi12vcrd 2 күн бұрын
እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ፈትቻለው ወንድ በጣም ስለምጠላ አያስፈልገኝም ብዬ ብቻዬን በነፃነት ነው ምኖረው በፍፁም ወንዶችን አልፈልጋቸውም ክፉ ናቸው
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 2 күн бұрын
ሁንም አንድ ላይ አትጨፍልቁ አስተውሉ !
@ninjaice744
@ninjaice744 2 күн бұрын
እኔም እንዳችው
@fozi12vcrd
@fozi12vcrd 2 күн бұрын
@@sameM-tu6rg ሁላችሁም አንድ ናቹ ከናንተ በሩቁ ነው
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 2 күн бұрын
Anbesti
@fozi12vcrd
@fozi12vcrd 2 күн бұрын
@@ninjaice744 ጎበዝ በፍፁም እዳትቀርቢቸው ችግር እና ችግር ፈጣሪ ናቸው
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 күн бұрын
በጣም ትገርሜለሽ እዛው ሲውድን እነንዳች የፈታ አትፈልጊም ነበር ያልታደልሸ የታወቀ ነው አንችን ሳይሆን። ዜግነትሽን ቡርሽን 8 አመት ልዩት።
@MandRGeneralplc
@MandRGeneralplc 2 күн бұрын
እዛው አገርሽ ብታገቢ ጥሩ ነበር።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 күн бұрын
​@@MandRGeneralplcእዚህ ሁሉም እርስ በርስ ይናናቃል ማንም አይፈላለግም
@santaw5392
@santaw5392 2 күн бұрын
​​​@@emebetzewde7492እራሳችሁን ስለማትጠብቁ ነው ፣ ብዙዋቹ የሚነቁትና የሚነቃቁት ከ30/35 በጛላ ነው። አሁን አሁን የሚወለዱ ብዙ ልጆች ጤናቸዉ የተዛባ ነው in the community. ለዛ ነው የ25 ዓመት ልጅ አለሞን ለማየት የመረጠችው። ወንድ በፍፁም ታላቁን ያለምክንያት አይዳብስም፣ እምናቀው ነገር ስላለ ኘው።
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 күн бұрын
መሲዪ ጆሮ ማይሰማው የለ ትእግስቱን ስጠኝ ነው❤❤❤❤
@soadsaleh4581
@soadsaleh4581 2 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት የዋህነትሽ ነው ከውስጥሽ ፈጣሪ የውጣው መጥፎ ትዝታው ፈጣሪ ያግ ዝሽ ብዙ አለና😘ከፈጣሪ አለ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 күн бұрын
አንቺ የባል ጥማት ይዞሽ የአባቱን ስም እንኩዋን ቤተሰቡን ሳታውቂ ይሄ ሁሉ ብር መስጠትም ክትትልም አያስፈልግሽም ነበር ጥፋቱ ሲጀመር የራስሽ ነው ደግ አረገሽ አራት ነጥብ
@onelove3763
@onelove3763 2 күн бұрын
አመሰግናለው ይሄ የኔም ሀሳብ ነው፡እኔም ሴት ነኝ ፡ግን ከመጠን በላይ ያለፈች ጅላጅል ሴት አልወድም
@selamAlem-ih7uz
@selamAlem-ih7uz 2 күн бұрын
Atefered yeferdbehal new, anchi nexuh nesh?
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 күн бұрын
በተለይ ለኢትዮጵያ ሴቶች ማስተዋልን መስከንን ያድል ምንም ማለት ከባድ ነው
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,9 МЛН
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 12 М.
3 ሴቶች ከአንድ ወንድ አረገዙ !!
54:11
Arada Plus
Рет қаралды 17 М.
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 2,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 8 МЛН
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 14 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 11 МЛН