ኤፍሬም ታምሩ በጣም በሚወደውና በሚያደንቀው አንጋፋው የኦሮምኛ ድምፃዊ አሊ ቢራ ሰርኘራይዝ ተደረገ | Seifu on EBS | Epherem Tameru

  Рет қаралды 508,580

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

8 жыл бұрын

ተወዳጁ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 3| Epherem Tameru interview on Seifu Show Part 3
ኤፍሬም ታምሩ በጣም በሚወደውና በሚያደንቀው አንጋፋው የኦሮምኛ ድምፃዊ አሊ ቢራ ሰርኘራይዝ ተደረገ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 365
@sisaybirhane1789
@sisaybirhane1789 4 жыл бұрын
በደጉ ዘመን እንዴት እንደሚያምሩ ፍቅራችሁ ደስ ሲል እስኪ ፍቅር ያሸንፍል የምትሉ ላይክ ግጩኝ!!
@addissolomon2114
@addissolomon2114 3 жыл бұрын
Sino ygchih
@aadezo4607
@aadezo4607 3 жыл бұрын
No! You have done nothing.
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
አንገጭም😂
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ከዘር ከጎሳ ነፃ ትውልድ ምርጥ የፍቅር ስወች እንዴት ደስ እንደምትሉ ስወች ናችሁ: የእናንተ ዘመን የፍቅር ዘመን ነበር: የእኛ ግዜ ደግሞ በማናውቀው በዘር በጎሳ የተጨማለቀ ነው እግዚአብሔር ስላምን ያምጣልን🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍👍👍👍👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በትክክል
@yibeltaltena7488
@yibeltaltena7488 4 жыл бұрын
ኤፍሬም አነጋገርህና ሳቅህ እራሱ የሙዚቃ ቃና አለው
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
በጣም
@salheaminu6966
@salheaminu6966 4 жыл бұрын
ጋሽ አሊ በጣም ነው የማደንቀው የኢትዮጵያ ምርጥ አባት ነዎት ኤፉ በጣም ነው ምወድህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቹሁ
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 4 жыл бұрын
አሜን
@meseretm5015
@meseretm5015 4 жыл бұрын
ሁለቱም ምርጫዎቼ ናቸው ምርጦቼ እረጅም እድሜ
@bilalediris9034
@bilalediris9034 2 жыл бұрын
ዋው ይፍሬም ምርጥሰው
@hdhd9405
@hdhd9405 4 жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸውን ሰወች አንድ ላይ አየኋቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍቅር ከእናተ እንማር ወገኖቸ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
አሊ ቢራን የመሣሠሉ ኢትዮጲያን ወዳጅ የኦሮሞ ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@netsanetdelesa
@netsanetdelesa 5 ай бұрын
አማራን መውደድ ነውንዴ ኢትዮጵያን መውደድ???? ኦሮሞ ኢትዮጵያ አይደለም???? እንስሳ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 11 күн бұрын
​@netsanetdel *Zem bey Anchi ONG Shene Banda! Semesh erasu ye Banda new! Ke Zeketegnet Semet gena selalwetash, ye Amara Sem senesa yameshal, Shent Bet yelekeshal! Beka tekatey yewutalesh! Eyamemeshim behon chayiw! Amara hulgizem Egziabher barkotal. Anchi gen teregmeshal. Kefo Eras.🤒
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
ወይኔ ኢፍሬምዬ በምን ቃል ልግልፀልክ በቃ ቃላት ስለሌለኝ ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጠክ 😘😘አሊ ብራዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ😘😘😘😘😘😘😘
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ድንቅ ስው ነህ የሀገርህን ልጆች በድምፅህ ማርከህን አልፈህ ሱዳኖችም ተማርከዋል ዋው ድምፅህ ይህ የፈጣሪ ስጦታ ነው እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ አዲስ አልበም እንጠብቃለን💐💐💐💐
@sarazebene8695
@sarazebene8695 4 жыл бұрын
ኤፍሪ በጣም አድናቂህ ነኝ የኔ ትዝታ የሀዘን የደስታዬ የማይሰለቹ ዘፈኖችህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-ol9mx4jw5b
@user-ol9mx4jw5b 7 жыл бұрын
የኔ ማር ኤፍዬ አቤት ስወድክ ሳደንቅክ ምርጥ ዘፍን መቼም ቢሆን የማትሰለች
@genetalex3998
@genetalex3998 8 жыл бұрын
በስንት ልመና ለቀክልን ሰይፍ ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@david44929
@david44929 8 жыл бұрын
Ali and Eph two of my favor Artist.....long life!
@ASADALI-uw6zb
@ASADALI-uw6zb Жыл бұрын
የዋህ ዘመን ፍቅር ዘመን አድነት ዘመን ኢትዮጵያ ድሮ ያለፍቅር ይመለስ የናተ አርያ ። ትውልድ ቢከተል እዴት ጡሩነው ። ዶ/አሊቢራ ታላቅሠው ኤፍሬም ታምሩ 😘🥰🥰🥰
@metasebiamulugeta8496
@metasebiamulugeta8496 7 жыл бұрын
the two ethiopian music giants, both have golden voice!! love you
@kirosgebru5031
@kirosgebru5031 8 жыл бұрын
2 Ma favorite singer Afram&Ali bera respect guy's
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 2 ай бұрын
ክቡር ዶክተር አሊ ቢራ ነብሰህ በአፀደገነት ትረፍልን ። ኤፍሬም ታምሩ ዋው እድሜ ጤና ፈጣሪ እንዲያድልህ እመኝልሀለሁ አንተ ለኔ ልዩ ቦታ ነው ያለህ ባገኝህ ብዙ ነገር አጫውትህ ነበር ብቻ አገኝህ ይሆን አድናቂህ ከድሬዳዋ።
@jddjdjdj8609
@jddjdjdj8609 3 жыл бұрын
ሁለት ዘመን የማይሽራቸው ታላቅ ሰወች
@branecurpoz8853
@branecurpoz8853 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዎች ፈጣሪ እድሜና ጤናአ ይሰጥልን
@assefahailu2468
@assefahailu2468 6 жыл бұрын
I Thank you Seifu to show me such two legenderies.Long live our legenderies.
@zelalemgeta84
@zelalemgeta84 2 жыл бұрын
Both Ali Birah and Efrem Tamiru my favourite singers. World class ! The left over from the main dish is much tasty so we expect very sweet song from you two!
@El_Al14
@El_Al14 Жыл бұрын
I didn’t know that Ali is this funny😅, he is not just a wonderful singer, he is also a wonderful person.
@emebetgorems1144
@emebetgorems1144 7 жыл бұрын
ኤፍሬም አድናቂህ ነኝ ሙዚቃወችህ በጣም እወዳቼዋለሁ እና በጣም ከምንም በላይ ትውስታየ አስታዋሼ ነው ኤፍሬም እወድሀለሁ ብቻ ስላተ ለማውራት ቃላት ያሰኛል ውዴ ከነቤተሰብህ እግዛብሔር ይጠብቅህ እድሜህን እረጂም እዱሆን ሁልጊዜ ፀሎቴ ነው
@destssisay8896
@destssisay8896 8 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ በጣም ነው የማከብርህ እማደቅህም ሰይፋዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ስጠብቀው የነበረ ደስ የሚል ጌዜ ዋውው
@emebetyohannes3744
@emebetyohannes3744 3 жыл бұрын
Eprem is one of the BEST singer ever. Very gentle man too. Specially when he talks about his ex wife i was blown away .very respectful and very gentle . I salute you for that. One of a kind Eprem
@tigistyilikal7499
@tigistyilikal7499 4 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ እኔ እና ኤፊ በጣም ቅርብ ዘመድ ነን ግን አንተዋወቅም እሱ አያውቀኝም እኔ ግን አውቀዋለሁ ምክንያቱም ስራችን ዕድሜያችን የትውልድ ቦታችን አያገናኘንም ባካል ያወቁሁት እናቱ ስትሞት ቀብር ጋር ነው የማውቀው እናቱን ከአሜሪካ ጎጃም ነው አምጥቶ የቀበራት የእናቱን ቃል አክባሪ ነው የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር፡፡ የእኔና የእሱ አያታችን እህትና ወንድም ናቸው፡፡
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ ኤፊ ሚወደድ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ኤፊ ረጅምድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ማደንቀው ሰው ነው❤❤
@sosikebede1406
@sosikebede1406 3 жыл бұрын
ኤፉ ለኔ አንደኛዬ ነክ የሁልጊዜ ምርጫዬ ከህፃንነቴ ጀምሬ ነው ስሰማክ ያደኩት የሚገርመው ነገር አባቴ የ9ወር ልጂ ሁኜ ነው ትቶኝ የሄደው ፎቶ የለኝም አባቴ ምን እንደሚመስል እንኳን አላውቅም ግን ኤፉን በአባቴ ቦታ ተክቼ ነበር እንደአባቴ የማየው ጧትም ማታም የሱን ዘፈኖች ነው የምሰማው እንቅልፍ እስከሚወስደኝ የሱን ዘፈኖች እየሰማሁ ነው የምተኛው በቃ ለኔ ህይወቴ ነው ተስፋ በቆረጥቁ ሰአት እሱን ስሰማ ተስፋ ይሰጠኛል የሚገርመው አሁን በቅርብ ሰአት አባቴን አግኝቼዋለሁ አባቴ እንደ ኤፉ ግርማ ሞገሱ ብቻ የሚያመሳስላቼው ነገር አለ እኔ በህይወት የምጓጓው እና የምመኜው አንድ ቀን በአካል አግኝቼው ህልሜ እውን ቢሆን ደግሜ እንደተወለድኩ ነው የምቆጥረው ከስደት በሰላም ወደሀገሬ ከገባሁ ኤፉ የኔ አባት እኔ የአባት ፍቅር አላውቅም አልታደልኩም በአባት እጅ ለማደግ ግን ነብስ ካወኩ ጀምሮ አንተን እያየሁ እየሰማሁ ስላደኩ በአባቴ ቦታ ተክቼክ የአንተን ስራዎች እየሰማሁ እስካሁን አለሁ ወደስደት እንደቀላል ወጥቼ ቀረሁ ስደት ላይ ስለሚከፋኝ አንተን ሳይክ እና ዘፈኖችህን ስሰማ የተለየ ስሜት ተስፋ ይሰጠኛል ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም በአካል ተገናኝተን ብነግርክ እንዴት ደስ ባለኝ በጣም አከብርሀለሁ ወድሀለሁ ኑርልኝ አባቴ መወለድ ቋንቋ ነው የወለደኝ አባቴ ጥሎኝ ሂዷል ነብስ ካወኩ ጀምሮ አንተን ካየሁክ ጀምሮ ለአባቴ ልሰጠው የምችለውን ፍቅር ነው የሰጠሁክ በአካል ባላውቅህም ግን በጣም እወድሀለሁ ነገ ሌላ ቀን ነው ማን ያውቃል ፈጣሪ የውስጤን አይቶ ላገኝክ እችላለሁ ሞት ካልቀደመን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ክፉክን አልስማ ኑርልኝ 🙏❤️
@birillemahibuba8430
@birillemahibuba8430 4 жыл бұрын
Did they sing together as promised? the two legends!!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
both are legends !
@yetayeshtameru3873
@yetayeshtameru3873 7 жыл бұрын
ኤፍርየ በጣም አድናቂህ ነኝ ።ሙዚቃዎችህን ስሰማ በጣም ያዝናናኛል ። እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@zetunagrangnzetuna5195
@zetunagrangnzetuna5195 3 жыл бұрын
Golden voice ዘመን የማይሸረው ትዝታዎች የማይጠገብ ነው
@merontadege2568
@merontadege2568 7 жыл бұрын
I like both of you gash Ali and Ephrem; Ethiopian legends!!
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 4 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ትሁት ለህዝቡ ብድግ ብለህ ስለአመሰገንከዉ እግዛአብሔር ያኪብርህ ኤፉዬ
@masreshagetachew6093
@masreshagetachew6093 7 жыл бұрын
Oh Efo am the one who proud of you & I love you from the bottom of my heart.long live!!!!!!!
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 4 жыл бұрын
አፉ በጣም ነው ምንወድህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ጋሽ አሊ ፍቅርዎት በጣም ደስ ይላል
@fantastic1231
@fantastic1231 7 жыл бұрын
WOW, EPHREM HAS BEEN MY MOST FAVORITE SINGER IN MY LIFE!!! I CAN'T GET TIRED OF LISTENING TO HIS SONGS!!! HE IS UNDOUBTEDLY THE BEST EVER SINGER IN ETHIOPIA!!! HE WAS VERY FAMOUS EVEN WHEN HE WAS A TEENAGER IN GOJJAM!!!
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 жыл бұрын
ጋሽ አሊ ሲያምሩ ታላቅ አባት
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 жыл бұрын
የፍቅር የመዋደድ ተምሳሌት .... አባት ልጁን ሲስም ተምሳሌት ... የሞያ እጋሩን በትህትና ሲያመሰግን በትህትና ቃል ምልልስ ይህንን ፍቅር የወሰደብን ሰይጣን የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ይገሥጸው ።
@user-zs8vr6zn2r
@user-zs8vr6zn2r 6 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ሰዎች ናችሁ ለሁላችሁም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ላንተም ሰይፍዬ
@amanyehunehager1817
@amanyehunehager1817 8 жыл бұрын
l love you Ali . you guys showed us great brotherhood. keep it up for ever.
@selamawitmekonnen9583
@selamawitmekonnen9583 8 жыл бұрын
Thankyou seifu for the first interview with Ephraim I also thanks for Ephraim I like your songs
@shewittassew5034
@shewittassew5034 8 жыл бұрын
Thanks seifu Efi batam new emwdh , emakbrhm all of your songs are my life ❤ egzbihr edmna tena adzto yesteh 🙇
@kassahailu1617
@kassahailu1617 8 жыл бұрын
🌻My favorite musician💃 Ephram Tamru 👌🍀🌺
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed 2 жыл бұрын
Two giant ethiopian treasure ✨ 💖
@iluminaxborax543
@iluminaxborax543 4 жыл бұрын
Please please my two favorite Ethiopian Musicians keep your promise, to create music together, we will hold you to it
@mehamedseid2793
@mehamedseid2793 4 жыл бұрын
O my gad ኤፍሬም ናፍቀኸን ነበር ሰይፉ እናመሰግናለን
@user-sh9ug9se2z
@user-sh9ug9se2z 4 жыл бұрын
ቀረፃው በጣም ያምራል። ዶ/አሊ ቢራና ኤፍሬም ታምሩ ትልልቅ አቀንቃኞች ደስ ይላል
@mihertweyesa5640
@mihertweyesa5640 8 жыл бұрын
ሠይፍዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ በሥራህ / ዘመንህ ይባረክ አቦ ኤፍሬም በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው / olso መኩን ለሁላችሁም ረጅም እድሜንና ጤናን ይሥጣችሁ
@kibebamba1507
@kibebamba1507 7 жыл бұрын
በደህና ዘመን የተዋደዱ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
በትክክል ቆንጆ አገላለፅ ነው
@kalkidanlove8250
@kalkidanlove8250 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ከልቤ ነው እድሜ አያችሁ እዝም ይበል
@lilytony3299
@lilytony3299 4 жыл бұрын
All i see is so much love this Ephrem tamru who loved by eritrean so much
@samiraorokush1576
@samiraorokush1576 4 жыл бұрын
Alii birraa leeca koo umrii nuf dheradhuu 🇪🇹❤💚❤
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 7 жыл бұрын
thanks SEYFU. ethiopiaye lezelalem ade honesh nurelegn. yekrb geza zergnenet zeru ytfa! eppuuuua all of you !!!
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
This was the really ethiopians i'm glad to see angafa artists Edmena tena lehulachihum yistiln!
@kaderjuhar72
@kaderjuhar72 2 жыл бұрын
ያአሁኑን የዘራኝነት ዘማን እደሰሙት ፍቅር በነቴ ጊዜ ቀራ
@yonas9945
@yonas9945 4 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️
@bayeasmare9022
@bayeasmare9022 5 жыл бұрын
ኤፍሬም ተምሩ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
@zeydaanhasan8544
@zeydaanhasan8544 4 жыл бұрын
Baye asmare Zaregna neh ante Hulatum Ethiopia nachew
@yemisrachbisewuer1670
@yemisrachbisewuer1670 6 жыл бұрын
Wow ephrem tamiru i am proud of you and beside i appreciate seifu fantahun .....big big big like
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 8 жыл бұрын
seifu show Thank you👏👏
@obsa870
@obsa870 7 жыл бұрын
We love you our hero ali birra
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 2 ай бұрын
አሜን አሜን ያብዛልን።
@farhaanziyaad7186
@farhaanziyaad7186 2 жыл бұрын
ባባዬ በጣም ነው ምወድህ 😘😘 አንድ ቀን ባገኝህ እና እቅፍ ባረግህ ደስ ይለኛል 💓💓ኤፍሬም ታምሩ ባለ ተዓምረኛው ድምፅ በጣም ነው ምወድህ 😘
@henokab1493
@henokab1493 4 жыл бұрын
ምናለ እድሜ ቢሰጥ ብሰጣችሁ እውነት ስታስቀኑ ልጆቻችሁ ጠፍተናል ፍቅር አተናል ተለያይተናል ምከሩን ውቀሱን
@jddjdjdj8609
@jddjdjdj8609 3 жыл бұрын
1ኛ
@agoyetesfayetube6438
@agoyetesfayetube6438 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጣችሑ ኤፍሬም/አሊ
@neju748
@neju748 Жыл бұрын
ኦ ኤፍዬ በጣም ምንድነው ሚባለዉ ደስ ሚልህ personality ♥️ ነዉ ያለህ እናቴ በጣም ትወዳአለች እና በሆነ አገጣሚ ያንተ ሙዚቃ ከተከፈተ ብቻ ትችላለህ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ጋሼ አሊብራ ተሽሎሕ በስላም እዚሕ ቦታ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጋሼ እሊቢራ ባንድ ወቅት እኔ ምስራበት ቦታ መጥቶ አግኝቸው ነበር በጣም እከብረዋለሑ ድሮ ዘፈኑን እስማ ነበር ጐረቤቴ ቤት በጣም ይስማ ነበር ዘፈኑ ደስ የሚል ግዜ ዋይ
@yo-zv2st
@yo-zv2st 2 жыл бұрын
Please pray for him!
@bintsemu8248
@bintsemu8248 2 жыл бұрын
የቆየ lnterviw New
@meaziabulemagmailcom
@meaziabulemagmailcom 8 жыл бұрын
አረረረረረ ሰይፉ ፖርት 4 አፍጥነው በጉጉት ነው ምጠብቀው!!!! ኤፍሬምን በዘፈኑ በጣም አከብረው እወደው ነበር አሁን ደሞ የግል ባህሪውን ዋው ብዬለታለሁ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
በጣምምምም
@lightuponlight5215
@lightuponlight5215 Жыл бұрын
salute to our legend Dr. Ali Bira
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 6 жыл бұрын
Thank you sefu ewnaze wede aritisetoch selakaraeki
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity 4 жыл бұрын
thank you so much, Ephrem, on your movie choice!
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 8 жыл бұрын
Ephrem and Ali favorite music l miss you 👏👏👏🎤👑👑
@mounamouna1271
@mounamouna1271 8 жыл бұрын
ኤፍሬም አሊ በጣም እወዳችዋለሁ አከብራችዋለሁ
@alemlema2791
@alemlema2791 4 жыл бұрын
ohh Ali bira koo you are realy the meaning human 💕💕💕❤️💓 love you all Eferem, sefisha
@kamilmuzemil9351
@kamilmuzemil9351 2 жыл бұрын
Ali and epha both are super excited to me i have respect both
@user-bh5os8mh3n
@user-bh5os8mh3n 8 жыл бұрын
thank you seifu epru betam new yemdnkhe egzyabher erjme edme ketna ga yesthe😍
@nurethassen9696
@nurethassen9696 4 жыл бұрын
Good mémoire ,a grand artist
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ትላላቹ ረጅም እድሜና ጤና ለናንተ
@dtechane
@dtechane 4 жыл бұрын
מה שלומך ✡️ Aliye, did you know that you're the first Ethiopian musician I pronounced GENIUS? Well, now you know. Thank you for your perennial compositions & melismatic melodies. Danny, Melbourne.
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
ኡፍ ስታምሩ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 6 жыл бұрын
I love you so much d/r Ali beraaa edema katana yesetki!!!!!
@tewodroskibrom1713
@tewodroskibrom1713 4 жыл бұрын
Yessssss
@tameratgebermariam2351
@tameratgebermariam2351 4 жыл бұрын
Wow best of best Ethiopia song man
@jemujami4600
@jemujami4600 6 жыл бұрын
Ilove them you guys
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 8 жыл бұрын
wow efyi betam adinakik negn kemilew belay seyifu tnx betam
@mahletbelay9650
@mahletbelay9650 8 жыл бұрын
ዋውውውው ሰይፉ እናመሰግናል
@ASADALI-uw6zb
@ASADALI-uw6zb Жыл бұрын
አሊብራ ነብሱን በገነት ያኑረው መልካሙ ሠው ታላቁሠው አሊብራ 😭😭😭😭
@abrahamtekelehaimanot6504
@abrahamtekelehaimanot6504 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hirutassefagebrekidan41
@hirutassefagebrekidan41 4 жыл бұрын
Ali birra is a true legende , long live to you my dear , God bless you 😘😘😘😘
@fasekaamare3742
@fasekaamare3742 4 жыл бұрын
He is my number 1 singer I like all Epherem Tameru songs GoD bellies you & your family
@ZahraZahra-no9xc
@ZahraZahra-no9xc 6 жыл бұрын
ilove you ali&tam...
@benymtarke5671
@benymtarke5671 6 жыл бұрын
seifu thank you so much
@arijsaleh4693
@arijsaleh4693 6 жыл бұрын
BENYM TARKE hi
@selambewket5649
@selambewket5649 7 жыл бұрын
Thank u safuy selfram mawek eflg nber.ahun gen betam destgina negn.efram wedddddddddd..new emadergh adnkih negin ♥♥♥♥♥
@chaliederib8225
@chaliederib8225 3 жыл бұрын
The greatest musician.
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 жыл бұрын
Ohh my God Ali birra is so charismatic 🤙🏽🤙🏽🤙🏽
@sahra4091
@sahra4091 6 жыл бұрын
አስናቀ አስታጥቄ : he is cool guy
@painkillerpanki9950
@painkillerpanki9950 8 жыл бұрын
Ali love♥♡♥♡♥♡♡
@mohomoudbeshir7985
@mohomoudbeshir7985 7 жыл бұрын
2 great singers l like your music
@birzenebfanta5932
@birzenebfanta5932 6 жыл бұрын
mohomoud beshir wow
@moniraadem4761
@moniraadem4761 7 жыл бұрын
wow sewodh musicah emayeseleche naw kemnegerh belay naw edemea yesetelen Ali Birra Big Respect You Edemeana Tenaa Yesetelen
@AdemAAhmed
@AdemAAhmed 6 жыл бұрын
Dr aliye we love you my hero❤️
@hayimanotababuababu4641
@hayimanotababuababu4641 7 жыл бұрын
efirem ena alubiraa mirt aritistoch nachu sefisha tnxs
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 жыл бұрын
Ya Ethiopian two stars love us
@hawamuhammed3601
@hawamuhammed3601 8 жыл бұрын
thank you ሰይፍሻ በጣም ደስ እሚል ነበር ገና ዛሬ ሰማሁ ስለ efrem tamerue ሳላስበው ለካ አፍቅሬሻለሁ አድናቂህ ነኝ
@tizetasamuel8340
@tizetasamuel8340 7 жыл бұрын
Hawa Muhammed min
@obsaahmedin3798
@obsaahmedin3798 7 жыл бұрын
wow ali birra my favourite artist golden voice love you long life
@endrisademgameilmuhammed3974
@endrisademgameilmuhammed3974 6 жыл бұрын
Ewenet New
@sahra4091
@sahra4091 6 жыл бұрын
Obsa Ahmedin : our legend we love him. Efrem is Oromo too.
@daniyegna5645
@daniyegna5645 5 жыл бұрын
@@sahra4091 lmao no he is not 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️
@mjassir4823
@mjassir4823 5 жыл бұрын
Mashallah efream Allah edmna tegna yesth,
Of Love and Life - Juhi Chawla In Conversation with Sadhguru
1:14:41
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 21 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 56 МЛН
Looreet Dr Alii Birraa 30 03 2010
20:23
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 115 М.
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 11 М.
5 маусым соңғы эфир!
2:27:39
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 233 М.
That Feeling When You Pick A Hangnail🫢💀
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 11 МЛН