ኤልያስ መረር ያለ ትችት ጠ/ሚሩ ላይ ሰንዝሯል - ደራሲ ይነገር ጌታቸው | ክፍል 1

  Рет қаралды 22,348

The Betty Show

The Betty Show

2 жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 33
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 жыл бұрын
እንግዳሽ የተረጋጋና አስተዋይነት የታደለ ሰው ነው። እንደዚህ አይነት ሰው ደግሞ ነገሮችን በጥንቃቄ የማየትና የመመዝገብ ብቃት አለው ብዬ አስባለሁ።
@ashenafimekonen485
@ashenafimekonen485 2 жыл бұрын
glad to have u back #Betty
@mlbmlb7150
@mlbmlb7150 2 жыл бұрын
ቤቲ ቀሽት በረች አንች ጀግና ነሽ አቀራረብሺ ሚረጥ ስነምግባርሺ ሚረጥ በዚህች ይቀጥ 👌💖💖💖🙏 Translate to English
@neftea7
@neftea7 2 жыл бұрын
ቀጥይበት ደስ ይላል።
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 жыл бұрын
Betty I like you ! You are honest. Please tell those Hodam Protestant.
@abrarosman5301
@abrarosman5301 2 жыл бұрын
ቃለ መጠይቁ ትንሽ ድፍን ሆነብኝ።መፅሀፉ ላይ የምትጠይቂያቸውን ጥያቄዎች በዳበሳ ከመጠየቅ አረፍተነገሩ ቀንጨብ እየተደረገ ቢጠየቅ ጥሩ ነበር።(excerpts)already የተፃፈ ነገር ስለሆነ ፈራ ተባ ማለቱ ያስጨንቃል።
@fethitube1441
@fethitube1441 Ай бұрын
ቤቲዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽም
@rjoedit1531
@rjoedit1531 Жыл бұрын
Eli is alive since music is!!!!
@abyssiniayifru3985
@abyssiniayifru3985 2 жыл бұрын
Bettye Tebareki🙏🙏🙏
@samu2673
@samu2673 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ interview ነው! የቀድሞ ወንጌላውያን ሐቀኞችና ስነስርዓት ያላቸው ናቸው እንዳሁኖቹ በየሚዲያው የሚተረቡ አይደሉም ያልሽው ምናልባት የቀድሞ ወንጌላውያን በኦርቶዶክስ background ተፅእኖ ውስጥ ስለነበሩ አይመስልሽም?
@firewmengesha9345
@firewmengesha9345 2 жыл бұрын
Thanks Betty For bringing as Ur guest the author of " YEKETEMAW MENAGN" Yeneger Getachew. on Biography of ,EILAS MELKA GERSU , BEMEWDEDE KENE ATEBELCHIM. i'm just kiding U said U still U love lasting MUSIC so Please Please Can U make ur Next Guest 1. Zeritu Kebede, Tigist Bekele, Michael Belyneh Bizuayhu Demisse , Dan Admasu....and other Ye ELIAS Ashara arefobachewl not At time based on ur yearly Sechdual, if U love listening to Music They deserve to talk with U
@orovine1772
@orovine1772 2 жыл бұрын
Welcome
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
ቤቲሻኮ❤💪
@orostar7396
@orostar7396 2 жыл бұрын
Well come qaxalee sabaa
@user-ng9pc4on7w
@user-ng9pc4on7w 6 ай бұрын
ኤልያስ መጸፍ ያልፋለገዉን እና እዉቅና ያልፋለጋባቸዉን ነገሮችን ጽፎም ገንዘብ ወይም ጥቀም ሊያገኝ የማይፋልግባቸዉን ነገሮችን ሁሉም የኤልያስን ተዋቂነትንና ስም በመጠቀም ለራሳቸዉ ለመተወቅና በስሙ ገንዘብ ለመሰብሰብ የሚሮጡበት ሩጫ ነዉ!! ጊዜና እግዚአብሔር ሁሉንም በአደባባይ ይገልጡታል፦መልካም ለደረጋችሁም ክፉ ሁሉም ዋጋዉ በእግዚአብሔር እጅ አለ።
@kimo428
@kimo428 2 жыл бұрын
ቤቲ የወድኩት ድምፅሽን ይሁን አንቺን አይገባኝም ግን ወድጄሻለው ደጋግሜ ኮመንት ፅፌልሻለው መልስ ግን አላገኘውም የሷን ፕሮግራም ምትከታተሉ ደሞ ላይክ አርጉኝ አይታው መልስ እንድትሰጠኝ
@wasezeru1967
@wasezeru1967 2 жыл бұрын
Yen jegna berchlegn
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Elias grow up in Revolutionary time?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
መረር ያለ ትችት ? መታፈን ጠምቶት ይሆን ?
@Hop930
@Hop930 7 ай бұрын
Koshasha neh. Ye ante beteseb bihon ye gel misterun atawetam neber. ወስፌ
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ዘፈን ምን ማለት ነው??? 1ግጥም ነው?.. 2ዜማ ነው? ወይስ 3የሙዚቃ መሳሪያው ድምፅ?... ሶስቱም መዝሙር ይሁን ነሺዳ ዉስጥ አሉ....ዋናው መልክቱ ጥሩ ይሁን እና ፈጣሪን አያስረሰን.... ከዛ ዉጭ ያለው ለሰይጣንናዊ መንገድ የሚገፋ ሲሆን ዘፈን ኃጢያት የይሆናል... ዝምበላችሁ በጥቅሉ ዘፈን ኃጢያት ነው አትበሉ.
@lamrothailu9609
@lamrothailu9609 6 ай бұрын
መናፍቅ ስለሆነ ነው ማጨሱ መገለጡ ያልወድሽው ግን እሱ መጥፎ አያረገውም
@user-ef6by2ho8q
@user-ef6by2ho8q 4 ай бұрын
ahah menafik yalsahew ayahesum malet new gobz lij keber lesu
@solomonbaraki4272
@solomonbaraki4272 Жыл бұрын
የኤልያስ መጻፉን ባላነበውም፣ ብሩህ እና አርቆ ተመልካች ነው፣ ኤልያስ በመንግስት ላይ ያለውን ትንታኔ ዛሬ ቢኖር ሊቀየር የሚችል ሊሆን ይችላል የሚል አዝማሚያ ያለህ ትመስላለህ። እኔ ግን ራእዩ በጣም ትክክል እና ግልጽ መሆኑን ፍንትው ብሎ እየታየ ነው። መጀመሬያ ይቺ መሰሪ ለምን ጋበዘችህ ብዬ ነበር። አንተም ያው ነህ። የብልጽግና የሃገር አፍርሽ፣ የቲራኑ ጭራዎች
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Жыл бұрын
Well said 👍
@gadisahayilu5689
@gadisahayilu5689 2 жыл бұрын
if it is legal to talk someone's addiction; what is your addiction Mr. author
@elsalove1988
@elsalove1988 2 жыл бұрын
Yeha but it's good to Respect .it's not his business .
@fethitube1441
@fethitube1441 Ай бұрын
ፀሀፊ ተብየው ግን በጣምምምም ባለጌ የሆንክ ሰው ነህ ማፈሪያ በስሙ የበላኸው ሳያንስ ጭራሽ ከኪሱ የወደቀው ሲጋራ ነበር ምናምን ብለህ በንቀት ታወራለህ ? እከካም የእከካም ልጅ ነህ የእጅህን ይስጥህ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ሞናሊዛ ከየት ብቅ አለች?
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
እኔ ደሞ ጥያቄ አለኝ ለ አንተ ያለሱ ፈቃድ መጽሐፍ አሳትመ መሸጥ አትችልም በጣም ደፋር ሰዉ ነህ!!
@orovine1772
@orovine1772 2 жыл бұрын
Welcome
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ኤሊያስ መልካ የከተማዉ መናኝ 1 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA
55:45
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 40 М.