ኤሊያስ መልካ የከተማዉ መናኝ 1 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA

  Рет қаралды 40,151

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

3 жыл бұрын

የከተማው መናኝ
ኤሊያስ መልካ "በፍቅር ህይወቱ ብዙዎቹን የገፋቸው እሱ ራሱ ነው"
ይነገር ጌታቸው
#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book

Пікірлер: 44
@sasi849
@sasi849 3 жыл бұрын
ሰው መሆን መጠየቅ ነው። ጠይቋል። የተሰጠውን ብቻ አሜን ብሎ አለመቀበሉ ነው። ህይወት ከራስ ጋር ትግል ነው።
@Qagnew
@Qagnew Жыл бұрын
I am so impressed by Endale Geta. I like his thought system and questioning. I felt stupid for failing to read so far any of his seminal literary works. This wonderful interview inspires me to read his books. Thank you for this wonderful interview.
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 2 жыл бұрын
ብዙ ሰዎች ጥያቄ የሚያነሱት ኤልያስን አውቀውት ወይም ለመረዳት ሳይሆን የኖረው ኑሮና ማንነቱ የሚፈጥርባቸውን ኩነኔ ለማጣፋት ነው::
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 2 жыл бұрын
Not me😁😁😁
@AmanuelBulti-qh3ks
@AmanuelBulti-qh3ks Жыл бұрын
Eliyas Melka is legend❤❤❤ ሰውነት የገባው❤
@yonathan9186
@yonathan9186 3 жыл бұрын
Interesting question Dawit
@MatanehGirma
@MatanehGirma Ай бұрын
WAW the best books the ethiopian history for him
@bekalusisay
@bekalusisay 2 жыл бұрын
Wede TV madeg yalebet program new beye asebalew....bezu kumenegerochen eminegeren program new azegajochun enamesegenalen ...adera endatakomut
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 жыл бұрын
ይኔ አንድ ጥያቄ ኤሊ በጋርዶችም ተወዳጅ ነው በተለይ የሚመክረን ምክር ይገርማል ስራችንን ይወዳል ያደንቃል ግን የማታስራ አይወደውም ይጨነቅልናል
@nebakent7775
@nebakent7775 2 жыл бұрын
wow,,, tnx for your sharing bro,,,
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
ጎአደኛ ሲርበው ያላበላቹት ሲጠማ ያላጠጣቹ ታሞ ይማርክ ያላላቹ ሲቸግረው አለው ያላላቹ ለህክምና ገንዘብ አጥቶ ነው የሞተው እኔ የ9, sነኛ ኤሌያስ መልካ ድንቡሽ ቡሽ ያለ ቀላያለ ሰው እያለነበረ ነምናቀው ETV ላይ ኢንተርቪ ሲጠየቅ ሳየው በጣም ነበረ የደነገጥኩት ይመስገን ጤናኛ መሆኑ አረጋጋኛ መታመሙን ሳልሰማ ሳንሰማ መሞቶ ግን በጣምነው የቆጨኛ ከምር ያኔ በጤነኛነቱ አብርቹ የነበርቹ ሰወች ታሞ መታከም እየቻለ ለምን ገንዘ አሰባስባቹ አላሳከማችሁትም ድምፅ መሆን ስትችሉ ተርቦ ተቸግር ነው የሞተው የስርቹን ይስጣቺ
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
አንቺ በሽተኛ እሱ ያድንሽ
@nathaniafiker
@nathaniafiker 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@Lewi_3G
@Lewi_3G Жыл бұрын
በሀሳብ የሚፈላሰፍ ሰው 5ም 10ም ጊዜ ሀሳቡን ሊቀያይር ይችላል አንዳንዴም እሱ ሳየውቀው ወይም ሳይፈልገው.ባለበት የህይወት ቦታ ብቻ ሆኖ ነው የሚያወራህ Ena that makes him genius
@Yene-Media
@Yene-Media 2 жыл бұрын
😥......Thank you Maereg😍😍
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
መለስና ነፍጠኛ መሪዎች እኮ አንድ አይደሉም!! Elias you so guinus R.i.p
@africanlove1818
@africanlove1818 3 жыл бұрын
zebarqa
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ። መለስን የሚያደንቅ ሰው ደደብ ካልሆነ ምን ይባላል።
@mihireteabhadera6691
@mihireteabhadera6691 2 жыл бұрын
Endante aynet dingay ras yibalale
@rot.9552
@rot.9552 7 ай бұрын
Melesma Ager keyiro Asaye!
@abelgirma3120
@abelgirma3120 2 жыл бұрын
እንደ ቀልድ ሁለት አመት ሞላው!
@beckyj6977
@beckyj6977 2 жыл бұрын
So he was once considering Jehovah witness teachings in his life ??? is that what u mean???
@yonasyosief1542
@yonasyosief1542 3 жыл бұрын
Don't create icon or cult about him...He just did what is right in his life....There are many important people in the protestant churches in different fields and useful for our country....they raise children well
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 2 жыл бұрын
Really 🙄🙄🙄
@robat8719
@robat8719 2 жыл бұрын
You are reading something wc is not written. (ቀባጠርክ)
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
sound system is very bad
@mikiend3760
@mikiend3760 2 жыл бұрын
እንዴት ነው መሳተፍ የምንችለው በዚህ ፕሮግራም ላይ ?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ ኢክላስ ህንጻ::
@mikiend3760
@mikiend3760 2 жыл бұрын
@@waliapublisher7940 አመሰግናለሁ !
@Miya11816
@Miya11816 2 жыл бұрын
Wuy metsafun yet new minagegnew?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ዋልያ መጽሐፍ ያገኙታል አድራሻችን 4ኪሎ ከ ቱሪስት ዝቅ ብሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ ያገኙናል
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 жыл бұрын
ፀኃፊ ሲባል እንዳለ የተበላሹ ናቸው እንዴት አንድ ፒያኖ ቀጥቃጭ ከስቲፋኖስ ጋር ያወዳድራሉ ፈጣሪ ልባቹን ድጋሚ ያሳውረው!!!
@simonkohn6100
@simonkohn6100 2 жыл бұрын
alik?
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 Жыл бұрын
ባዶ😡
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 жыл бұрын
ሙት ወቃሽ መሆን አልፈለግም ነበር ኤልያስ መልካ በሙያው ይሄ ነው የማይባል ድንቅ ሰው ነበር ነገር ግን እሱ መጀመሪያ የሞተው የፕሮቴስታንት አዳራሽ የገባ ዕለት ነው ተጸጽቶ ተመልሶ ከሆነ የሚያውቅ ሰው ቢገልጽልኝ ጥሩ ነው ለማንኛውም ይህንንም አስተያየት የሰጠሁት አሁን ሞተው በህይወት ያሉ የሚመስላቸው በርካቶች በየአዳራሹ ስለአሉ አንድ ሰው እንኳን ቢገነዘብ ብዬ ነው።
@zomaylove6613
@zomaylove6613 2 жыл бұрын
የሚያዝነው አንታቺ የእየሱስን ብቸኛ አዳነኝ ነት ካላመንሸ እና ኮልመሰከርሸ በቁምሸ ሙተሻል። this the facts
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 жыл бұрын
😂
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 жыл бұрын
Zomay የሉሲፈር መጫወቻ አማርኛም ሆነ እንግሊዘኛ መጻፍ አትችይም አዳራሽ ውስጥ ሰይጣን እያንፈራፈረሽ በአረፋ መደፈቁን አቁመሽ ተማሪ ይሄ የእህትነት ምክሬ ነው።
@KB-ij8ic
@KB-ij8ic Жыл бұрын
አንቺ ራስሽ ሙት ነሽ፣ ኤልያስ ሲወለድም ፕሮቴስታንት ነው፣ ሳታውቂው አትዘባርቂ፣
@zomaylove6613
@zomaylove6613 2 жыл бұрын
ምነዉ ፣ ኤሊያሰ ፣ እየሱስ ፣ ነዉ ፣እንዴ አበዛችሁት። In my opinion this is the beginning of a cult worshiping human . ኤሊያስ is one person he has his on struggle !! decide to Live Christlike His wisdom comes from the most high እግዚአብሔር if he is alive he will be very disappointed b/c he does want to be famous don’t do something he doesn’t want leave his name alone ! asked What is his secret to live a simple life and impacting all of us people . you’ll find the answer from his Bible !
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 2 жыл бұрын
Gibzoch ,asmesayoch sibseba new
ኤሊያስ መልካ የከተማው መናኝ 2 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA
1:00:51
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 11 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 123 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 724 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
የአብነቱ  ኤልያስ መልካ (ማራዶና)    Elias melka#
16:05
Lij egir production ልጅ እግር ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 15 М.
ጉራማይሌ፥ "ቀልድ እውነትን ያለዝባል"
21:31
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,2 МЛН
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 2,2 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН