9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13

  Рет қаралды 375,339

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 190
@natshoa
@natshoa Жыл бұрын
እስቲ ጩቢዬን የምትወደውት 😊😊😍
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
እኔ ግን ያለ ረዱ ምትመጡት ነገር አላማረኝም እሷ እኮ የድራማው ድምቀት ናት ወገቧ እስኪንቀጠቀጥ ነው ምታዝናናን😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ክክክ እኮ
@bedrimussa4109
@bedrimussa4109 Жыл бұрын
Kkkkk ewnat nw Radiye yena wogabam
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
​@@bedrimussa4109 😂😂😂
@gizachewwalelgn4448
@gizachewwalelgn4448 Жыл бұрын
@@user-ok1bt6wx1g 🎉
@Dtryh-ve3ju
@Dtryh-ve3ju Ай бұрын
ክክክክእውነት ነው
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne Жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣምነዉ የምወዳችሁ አቡ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ምስር ለመስራት ግደታ ምስር መግባት አለበት በልቃሚዉ❤😂😂😂
@habtamukebede9989
@habtamukebede9989 Жыл бұрын
ጩባው በጣም ነው የተመቸኝ ❤❤❤❤❤ የዛሬው ትወናህ
@solocmc
@solocmc Жыл бұрын
መልካም ሰንበት ለብሬ ቤተሰብ
@hailehaile8943
@hailehaile8943 Жыл бұрын
❤❤❤ ሀሰተኛ እርዳታ ጠያቂዎችን የመከራችሁበት መንገድ ተመችቶኛል አጠቃላይ ተዝናንቻለሁ ክሩውን አመሰግናለሁ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
አቡዬ ቀልድህ አይጠገብ❤❤❤❤❤
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
አርግዣለሁ አላለም ጩባው😂😂😂
@molugonfa5130
@molugonfa5130 Жыл бұрын
ደስ አላለኝም ይሄ part🙁
@geni-oy7jp8jt2h
@geni-oy7jp8jt2h Жыл бұрын
😂😂
@user-go2gx4it3w
@user-go2gx4it3w Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 አላለም
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
ይሄ ቅኔና ነቆራ Ebc መፍቀዱን ሳይ ተገረምኩ ለነገሩ ለእኛ እንጂ 7ተኛጨ አይገባም እኮ😂😂😂 ባይገባቹም ስሙ😂😂😂
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Жыл бұрын
ይመችሽ😂😂😂
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
@@yordinaa2119 😂😂😂
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Kelal
@emebirhanyealembirhan2880
@emebirhanyealembirhan2880 10 ай бұрын
😃😃
@user-zd4yh6wl7d
@user-zd4yh6wl7d Жыл бұрын
አሰለፍዬ ❤❤❤😂😂😂😂
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ኮመዲ ነው ✌️
@yohanneskebede676
@yohanneskebede676 Жыл бұрын
የውሮ ፈገግታ is on point👌 የምር 18:21
@Fkbtbwsnc1
@Fkbtbwsnc1 Жыл бұрын
እረ እረዱስ😊
@jaferinfotech2680
@jaferinfotech2680 Жыл бұрын
ቁልቁል ነው የምደምርሽ አላለም 😂😂😂
@maruadis5153
@maruadis5153 Жыл бұрын
ጩባው❤❤❤
@user-wv9vt8hr7s
@user-wv9vt8hr7s Жыл бұрын
አይ ብሬ ጋሽ ብርሽን የሚያክል የትወና ብቃት ያለዉ አላየሁም እስካሁን
@segniketema1209
@segniketema1209 Жыл бұрын
''አንችንም አሞራሽንም ክንፋቹን ነው የምሰብረው''can't stop laughing 😂😂
@user-vs4xv4bh5x
@user-vs4xv4bh5x Жыл бұрын
ጩቢቲ አንተን ማየት በጣም ነው ምፈልገው
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Жыл бұрын
አሴ ያራድዬ ልጅ ስትመቺኝኮ 😂😂
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne Жыл бұрын
ጩባዉ አርግዣለሁ 😂😂😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ይሄ ቤተስብ ሲያዝናኑኝ❤❤❤❤❤
@banchfente
@banchfente Жыл бұрын
Weregha 😂😂😂
@ibrahimagraw9841
@ibrahimagraw9841 Жыл бұрын
ረዱየስ የት ሂዳ ነው❤❤
@marthamartha1353
@marthamartha1353 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Жыл бұрын
ወይ ጩባው አርግዣለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላለም
@mekdelawitkbru7153
@mekdelawitkbru7153 Жыл бұрын
ብርሀኑ የኔ ብቻ ነዉ😂😂😂
@edentamirat4964
@edentamirat4964 Жыл бұрын
ቁልቁል ነው እምደምርሽ😂😂🤣🤣
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
ነካ ሴጣን ኬሮግራፈር ነበር የዛሬው ደሞ ይለያል😂
@madinamohamad4889
@madinamohamad4889 Жыл бұрын
🎉ምርጦችስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@keriryahmad5754
@keriryahmad5754 Жыл бұрын
እንወዳቺኋለን በርቱ
@hareguleyew832
@hareguleyew832 Жыл бұрын
ጩብዬ ስወድህ ❤❤❤❤
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 Жыл бұрын
ከልቤ የምወዳችሁ ነገርስ አቡና ጩብቲ 🤣🤣🤣🥰🥰
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 Жыл бұрын
ምርጦች
@fikerbelan-vw5zu
@fikerbelan-vw5zu Жыл бұрын
ጩባው❤🎉
@chimdesaabebe123
@chimdesaabebe123 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂 ብረ ፋሚልይ
@fozihabsha3616
@fozihabsha3616 Жыл бұрын
አቡ አይ የእረኛ ነገር እስኪ ከላሞችክ አንዱ ጥራ ጩቢቲ አቡ አቡ 🤣🤣🤣🤣
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 10 ай бұрын
😂😂😂😂ሥወዳቹ
@gerab7613
@gerab7613 Жыл бұрын
አቦ ጩባው ይመችህ!!❤❤
@mimiitafet1219
@mimiitafet1219 Жыл бұрын
Whi siwodachu kifu ayinekachu yene wudochi wddddddd nawu maregilachu ❤❤❤abuyee wuryeee chubawu ❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ወይዘሮ አሰለፍ መጥተዋል ረዱስ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Wereyyee 😍😂😂😂😂😂
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ
@saradesta2075
@saradesta2075 Жыл бұрын
😂❤ጩቢቲ
@kaletube5216
@kaletube5216 Жыл бұрын
ጩብዬ😂😂😂😊
@befekadumulugeta4549
@befekadumulugeta4549 11 ай бұрын
I lave all of
@habtamuabebe9745
@habtamuabebe9745 Жыл бұрын
25:45 ላይ የሆነ ነገር አስተላለፈ ያሳፍራል
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 8 ай бұрын
ሰወዳችው 😂
@selameendale4993
@selameendale4993 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ዎው ጩባው
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 10 ай бұрын
ከፌስቡክ ኮሜንት ላይ እየለቃቀማችሁ ድራማ መስራት ጀመራችሁ ሀሳብ ሲአልቅባችሁ😁🤣🤣🤣
@seadi-xx6uc
@seadi-xx6uc 10 күн бұрын
Mn chgr Alewu😅😅korejaa🫣😅
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
የጩቢት ሳቅ ውስጤ ነው 😂😂😂
@AyanaYehualaw-nu6gb
@AyanaYehualaw-nu6gb Жыл бұрын
እረ ያለረዱ አትነፉም
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
Wow ጩቢቲ
@Oneideatube
@Oneideatube Жыл бұрын
He is my love!okay😂😂😂
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
😂❤❤ፈጣሬ ይጠብቃቹ ዘና ነው እኮ የምታደርጉኝ አይ አሴ ሂዝ ማይ ላቭ ኦኬ😂😂
@sebleworku1279
@sebleworku1279 Жыл бұрын
አንደኛ
@hanihanihabtamu9356
@hanihanihabtamu9356 11 ай бұрын
Wow
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 Жыл бұрын
He is my love 😂
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Жыл бұрын
Ara chuba askagi😂😂😂😂
@NejimuuLadi
@NejimuuLadi 3 ай бұрын
4:43
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ረዱ የት ሄደች እውነት የድራማው ድምቀት ነች
@Grace_ministry8
@Grace_ministry8 Жыл бұрын
FILU RECYCLE BIN WST ALE 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@chaltuboja9533
@chaltuboja9533 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@genetkassaye4318
@genetkassaye4318 Жыл бұрын
ቁልቁል ነዉ እምደምራቹ አላለም 😂
@MemiruNana
@MemiruNana 3 ай бұрын
Timechalachu hulachumiii❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
አይ አቡ ምስር ወጥ ለመስራት መስር ባይገባበት ምን ችግር አለው አላለም ክክክክክክክ
@wizmesu3398
@wizmesu3398 Жыл бұрын
😂❤😂❤❤❤ wuro
@TigestNigusu-tl4th
@TigestNigusu-tl4th Жыл бұрын
እናንተ ደግሞ እረዱን የት አረጎቿት ያለ ረዱ ይሄ ድራማ ድራማ ነው
@tuba9437
@tuba9437 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MahderAbebe-xj3du
@MahderAbebe-xj3du 11 ай бұрын
God
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 Жыл бұрын
😂😂😅 አሰለፍ ግን
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
እንደብሬ የወላድ ማሐን ከምሆን የኔ ቁሞቀር ይሻለኛል ኡፍ የቤተሰብ ህገወጥ አገርንም ቤትንም ማበላሼት ነው ከዚህ ግባ የሚባል ነገር የለውም
@natijah3287
@natijah3287 Жыл бұрын
Tidar yata sew comment
@abel7173
@abel7173 Жыл бұрын
ጉድጓድ ግባ
@fedlutube6324
@fedlutube6324 Жыл бұрын
አንተ በለጌ እንደዘ አይበልም ፈጣሪ አቁሞ የስቀርህ እንግዲህ አሜን በል ደናዝ ብያንስ እንደዚህ አይነት ችግር ለለበቸው ሰውች ዱዋ ወይም ጸሎት ነው የሚደረገው ለነገሩ አስተደደግህ ይሆናል ትች የበለጌ ጥግ😞
@selamyoha3209
@selamyoha3209 Жыл бұрын
ድራማ እኮ ነዉ
@TamenchMesebo-uj1is
@TamenchMesebo-uj1is Жыл бұрын
አንተ በገባህ መጠን ምርጫህ ጥሩነው
@firaa5270
@firaa5270 Жыл бұрын
25:39 😂😂😂😂
@mikiyasbdk6843
@mikiyasbdk6843 Жыл бұрын
👌
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan Жыл бұрын
አይ ጩቤው😃
@Binibaze
@Binibaze Жыл бұрын
Are yezi family able argugne😂😂😂
@fanosabaye190
@fanosabaye190 10 ай бұрын
🎉
@ameletafa2612
@ameletafa2612 Жыл бұрын
Abu lemen shinkurtun ke gedegeda gare betagachew ayshalme kezeh aketatef😂😂😂😂
@user-hq6uw9ej1j
@user-hq6uw9ej1j 10 ай бұрын
እረዱዬስ❤❤❤❤❤❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤😊
@mahibaba-lo7bd
@mahibaba-lo7bd Жыл бұрын
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😍
@user-mw2bd2lx2e
@user-mw2bd2lx2e Жыл бұрын
ማንል ለመካትነው ጁመኣ ቀን ስንቀላቀል የሞትኩት አረ ረጋብላቺ ስሪ ለኡነት ስሩ ለብር እያላቹህ አታሽማጡ
@KhawlaEdris
@KhawlaEdris Жыл бұрын
Msr ygebabetal alalem😂😂😂😂
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 Жыл бұрын
Sewdchu eko 😂
@user-bi7fx3qz4i
@user-bi7fx3qz4i Жыл бұрын
አረ ብሬ contro+z አድርገህ መመለስ ስችል።አረ አይነፌክስ😂😂😂😂
@AyishaMohammad-wx6rg
@AyishaMohammad-wx6rg Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ እዴት እደምታዝናኑ እደምታስቁ ደሞ ስወዳችሁ
@medimedina-eo2ht
@medimedina-eo2ht Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@marr-zu1nq
@marr-zu1nq Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@TemesgenMelkamu-qm1ho
@TemesgenMelkamu-qm1ho Жыл бұрын
ፋይሉን በፍለሽ ባልይዘው ኑሮ አላለም
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍redu tmta
@Abdina77
@Abdina77 Жыл бұрын
Ye zarew yileyal😂😂😂
@bettyabr5339
@bettyabr5339 Жыл бұрын
ende aselafe gen wedagn sew😂😂😂
@MDP81tofresh
@MDP81tofresh Ай бұрын
30:28-30:37 tilryalachu
@malakuamadeamadegichamo450
@malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын
ዉሮ የዝህ ፍልሚ ድምቀት ነት
@hanakabede3273
@hanakabede3273 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@tmu7070
@tmu7070 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@AronBrhanu
@AronBrhanu Жыл бұрын
😄😄😂😂
@rahmarajab5986
@rahmarajab5986 Жыл бұрын
6ኛ😂 ተማሪ እያለሁ የማይለቀኝ ደረጃ😊
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Chubawe yelekso zefen 😂😂😂😂
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 Жыл бұрын
እረ አሽሙር
@misrachtube3180
@misrachtube3180 Жыл бұрын
wuro des atilm
@samrimuleata
@samrimuleata Жыл бұрын
😂😂😂
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 14 #9Gnaw Shi Part 14
27:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 263 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
34:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 615 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 20 #9Gnaw Shi Part 20
27:35
EBC Entertainment
Рет қаралды 255 М.
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН