Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 13 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 13

  Рет қаралды 1,064,022

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 13 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 13.
vote.lezashow.com
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 882
@tesfayemamo5750
@tesfayemamo5750 Жыл бұрын
የወርቁአድናቂዎቸየትአላችሁ👐🙌👍
@yaseen419
@yaseen419 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እስኪ እደኔ አቡን የሚወድ እጅ አዉጡ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጉኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ
@one-home
@one-home 4 жыл бұрын
አኔ አስቲ አንቺን የሚያስደስቱ ነገሮች አሉት ሰብስክራይብ ግጭኝ
@lovemom2952
@lovemom2952 4 жыл бұрын
እኔ
@yebabaenatcellphone9802
@yebabaenatcellphone9802 4 жыл бұрын
Eni
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እሄን ቤተሰብ ስወደዉ
@user-uz8uu2dv1y
@user-uz8uu2dv1y 4 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ 👍 የጭንቀት መድሀኒት ምን እንደሆነ ሚነግረኝ😢😢😢ከዚ ፕሮግራም ውጪ
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
እህቴ ለሚያልፍ ነገር አትጨነቂ ጭንቀትሽን ለምትቀርቢው ሰው አማክሪ
@tsigeduguma4202
@tsigeduguma4202 4 жыл бұрын
Eyesus lehulum neger Medinhanit new 👍👍👍👍
@fafilove6271
@fafilove6271 4 жыл бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም Atezon ማምየ ያልፍል ለሚያልፍ ቀን አትበሰጫጪ አታስቢይ💕
@user-yh5zv8bq3b
@user-yh5zv8bq3b 4 жыл бұрын
እህቴ የሚያስጨንቅሽንነገር ተይዉ
@beletabera8239
@beletabera8239 4 жыл бұрын
መዝሙር ስሚ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ድራማ ነው
@blendwondyifrawlikeher9391
@blendwondyifrawlikeher9391 2 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ በጣም ነው የሚያዝናናኝ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 жыл бұрын
ወይ እናተ ዉስጤ ናቹ ዛሬ ትንሻን ልጅ መቀለጃ አረጋችሃት የኔ ቆጅ ፓፐርስ ለመቀይር ይሄ ሁሉ ፍልስፍና አቦ ይመቻቹ ፈታ ነዉ ምታረጉን
@user-dd8re8xq9s
@user-dd8re8xq9s 4 жыл бұрын
በኮሜዴ ስቄ አላውቅም እናንተ ግን ምርጥ ናችው አንደኝ የሆነ ድራማ
@user-ct3un4tj9b
@user-ct3un4tj9b 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እረ ይመቻቹ ዘና አድርጋቹኛል እንዴት ግን እናንተ መምረጥ እንደምችል አልገባኝም እንጂ ቢገባኝ ኖሮ ደግስግሜ ነበር የምመርጣቹ
@samraayene446
@samraayene446 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም ስወዳችሁ ደራሱዉ በጣም ጉበዝ ነህ እንደአታቆርጡት እረዲ ከነ መሰረት ስትዘምሪ ደስ ስትአይኝ
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
አቡ እና ውሮ እንዴት ደስ ሲሉ ሰወዳችሁ አቤት ቋንቋቸው ደስ ሲል 🙆‍♂️🙆‍♂️😜😜😜 በፍቅር ነው ውሮ የምውዳት ♥️👈
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
የኔምርጦች ከድራማሁላ እናተን ውድድድአረጋችሇለሁውሩዬ የኔ ጣፋጭ
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቃችሁ እንኳን መጣችሁ እንደኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
ዉሮና አቡ የሚግባቡበት ቋንቋ በህፃንነቴ ብርቄ ነበር ከቤት ሙድ እይዝባቸዉ ነበር በጣም ትመቻላችሁ
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
በሳቅ ሞተኩ😄😃😃😃😃
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 4 жыл бұрын
በሳቅ ልቤን ፍርስ አለ ውይ ስወዳችሁ
@selammousa750
@selammousa750 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ በሳቅ ሞትኩኝ ዋዋዋዋውውው አቡ ውሮ እና ጩባው ተመችታችሁኛል
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 жыл бұрын
ዋው ኢትዮጲያ ድራማ አጀማመሩ ያሳምሩትና ሲቆዩ የሚዘባርቅ በዝቶ ነበር እናንተ ግን ሀሳባቹ እየጨመር ነው ዋው በዚህ ቀጥሉ
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 жыл бұрын
እውነት ነው የምላችሁ የምርጦች ምርጥ ናቸው ሁላችሁም የዓመቱ ምርጥ ሲትኮም ድራማ ተብላችው ብትሸለሙልኝ ደሥታዬ ኑው በርቱ ምርጦችዬ
@samisami-tx9ds
@samisami-tx9ds 4 жыл бұрын
በጣም ፈታ ታረጋላችሁ
@eslamtuyoube5406
@eslamtuyoube5406 4 жыл бұрын
ስወደቹቹቹ
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 жыл бұрын
ተሸለሙ በጣም ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነው
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 4 жыл бұрын
ሁላችንም ምርጥ ምርጥ ናችሁ ረዱዬ ግን ስወድሽ👍❤❤
@kediraman7569
@kediraman7569 4 жыл бұрын
GOOD LOVE
@one-home
@one-home 4 жыл бұрын
አስት በፍቅር ሀይል ሰብስክራይብ ግጪኝ ትወጂዋለሽ
@denekeamare5275
@denekeamare5275 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@fatumaali9223
@fatumaali9223 4 жыл бұрын
እንደት ብየ በምን ቃላት እንደምገልፃችሁ አላውቅም ምርጦች ድንቆች ናችሁ በጥቅላላው የተዋጣለት ተከታታይ ድራማ ነው ኡፍኡፍኡፍፍፍፍ በሳቅ ፍርፍር ክትክት እያለኩ ዘና ብየ የምመለከተው ያመቱ ምርጥ ድራማ ውይ 9 ጠነኛው ሺ 👍👍👍👍👍👍
@kab7764
@kab7764 10 ай бұрын
ቸለሀቸቸጀአሸ ጀገጀለሀለአመከሀአየነጀ መሸገጀአጀሀከሀገኬቸፈየ ጄገጀቸጀመሸሸነከመሸከጀ ጆጆሀነሸከሀ
@kab7764
@kab7764 10 ай бұрын
ቸበመቸሀከሀኬአሀከገጀለዘጀገሀከዘጀቸጀለአኬቸሀለአኬቸለጀሀከቸቸሀኬሸሸመበጀመቸመከሸሸቸከመቸጀመሸከመቸጀመሀከጀመ ሀአገኬየለሀከጀሉሎ ጉደፉለሁለ
@firdousfasika6207
@firdousfasika6207 4 жыл бұрын
የሚልዮን እና የአበበ ተምትም አድናቂዎች Like ግጩኝ
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት እስኪ በውሮ ይሁንባችሁ። ምን እንዳትሉ? አስደስቱኝ በላይክ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 4 жыл бұрын
ደሞ ለላይክ ችግር የለውም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እሺ አይከፈልበትም
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 ነግስሽ ኑሪ
@getshtube8058
@getshtube8058 4 жыл бұрын
@@lplpplplpu8637 አመስግኛለሁ ካስቸገርኩ አይቀር ሰብስክራይብ ክክክክክ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 4 жыл бұрын
ውሮን አምጡ እንዳትል ቆይተህ
@meronkassa2812
@meronkassa2812 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያላች እጃችሁን አውጡ
@henokwendmu8672
@henokwendmu8672 3 жыл бұрын
አይ አቡ የሳራ ፕንክቸር ልክ ሁሮ ነው ምማስሎ !!😍😍
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
በጣም ተናፋቂ ሆናቹአል በእኔ ዘንድ አቦ ይመቻቹ በጣም ነው ምትመቹኝ😍😍😍😍😍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Yordsnos ye Sayat ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍
@user-uz8uu2dv1y
@user-uz8uu2dv1y 4 жыл бұрын
እውነትም ከ 18 አመት በኋላ የውሸት ኑሮ በታችስ😂😂 በአሁን ጊዜ እድሜ የለም 😞😞
@reyanamin8038
@reyanamin8038 4 жыл бұрын
iwnat naw
@bersomaketema882
@bersomaketema882 2 жыл бұрын
ጩቢቲ ስወድህ ውርዬ ስታስቂ አቡ ረዲ ብሬ የምትወዱ በላይክ ግጩ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ በሳቅ ያደክማል 😃😃😃
@bekaleyeab3601
@bekaleyeab3601 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምንወደው በዚያው ቀጥሉ
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 4 жыл бұрын
ለልጆች የሚሆን ድራማ አይነፋም
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 27፤ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 2 жыл бұрын
ameeen
@geeh1711
@geeh1711 4 жыл бұрын
ረዱ ውሮ እንዴት እንደምወዳችሁ 😍😍😍😍😍
@kuwait8227
@kuwait8227 4 жыл бұрын
በጣም ገራሚ የሆነ ሲትኮም ደራሲው ወንደሰን ለማ ገራሚ ነህ ትችላለህ በርታ
@abrhamassefa2323
@abrhamassefa2323 4 жыл бұрын
Oh my God ድብርቴን ነው ያስረሳኝ።አመሰግናለሁ።😂😂😂😂
@user-bv1gq1xe9v
@user-bv1gq1xe9v 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ዘንድሮ ማሸነፍ አለበት
@rahmetkebede8010
@rahmetkebede8010 4 жыл бұрын
😂😂😂 18 አመት ሞላሽ የውሸት ኖሮ ልጀምሪ ነው አቡየ በጣም ትክክል
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@mironphone57
@mironphone57 3 жыл бұрын
በርቱ ምርጦች ናቹ 😂👍
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 4 жыл бұрын
ጩባዬ ውስጤ ነህ የኔ አዝግ 😂
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ኪድ የሰለሞን ልጅ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ይመችሽ👍
@user-we6mm6wk2l
@user-we6mm6wk2l 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምትመቹኝ ሁሌም ይመቻቸችሁ አቦ ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 жыл бұрын
በጣምነዉ ፈታ የምታደርጉን ይመቻችሁ
@bergvinetsegay1744
@bergvinetsegay1744 3 жыл бұрын
9ኛው ሺ ምርጥ ሲትኮም ድራማ ነው።
@gj1093
@gj1093 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ደስ ስትሉ ወላሂ ቅቅቅቅቅቅ ውይ
@user-ns8jm1mr8p
@user-ns8jm1mr8p 4 жыл бұрын
እንዴት ነው ደስ እምትሉት በጣም ወድጄዋለሁ አይዟችሁ በርቱ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ውስጤ ናችሁ ሁላችሁም አቡ ፎንቃዬ
@eskinderkebede451
@eskinderkebede451 4 жыл бұрын
This is one of the funniest episode. Wow! The show will be one of the best Ethiopian sitcom ever if you keep it this way. I will vote for you guys. Keep it up.
@fghtyg3205
@fghtyg3205 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ ዛሬ በጣም አሳቃችሁን ይመታችሁ ስወዳችሁኮ
@mesekermdaniel6797
@mesekermdaniel6797 4 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@accessdenied4838
@accessdenied4838 2 жыл бұрын
This is the best sitcom
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 4 жыл бұрын
ወዳጄ ሆይ ኑር ግን መኖርህ ሌሎችን አይጉዳ ወደፊት ተራመድ ነገር ግን ሌሎችን ጨፍልቀህ አይሁን ለስኬት ጣር ስኬትህን ግን በፍጹም በሰው እንባና ደም ለማግኘት አትሞክር።
@user-ux8xb1hd3o
@user-ux8xb1hd3o 4 жыл бұрын
በትክክል ማር
@user-nf3qx7le2d
@user-nf3qx7le2d 4 жыл бұрын
በትክክል
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
በትክል
@alemjazeleke1213
@alemjazeleke1213 4 жыл бұрын
Wow.excatle
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
እናንተ እንዳታቋርጡት በጣም አሪፍነው በተለይ ለኛ ያዝናናል
@user-jq4po7oj3z
@user-jq4po7oj3z 4 жыл бұрын
well ሺዎቼ አቤት ስወዳቹ እሲት ፈጣሪ ያግዛቹና ቢያንስ በሳአምት ሁለት አትጉልን 😂😂😂😂😂💪💪💪💪🙏🙏🙏🤔
@zaidazaida8110
@zaidazaida8110 4 жыл бұрын
ደስ ይለል ቀጥሉበት
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ legosh ulu ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሪፍ ነው በረቱ 👍👍👍👍👍
@bettybetty5087
@bettybetty5087 4 жыл бұрын
እረዱን የምትወዷት እስኪ እደኔ🙋😍😍
@kayropierakli9242
@kayropierakli9242 9 ай бұрын
😍😍😍😍 redu
@amaamm-hu4ic
@amaamm-hu4ic 5 ай бұрын
👌👍👍👌👌👌
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ሰአት አክባሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@weynshetgethun3712
@weynshetgethun3712 4 жыл бұрын
ፈታ አደረጋችሁኝ ዉሮ አቡ ስወድአቹ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበረ ሆ ቀላል ወደድኩት ሚሎንዬ እና አበበ የድራማው ውበት 💓
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ
@alamthariku1427
@alamthariku1427 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ኧረ ምደነዉ 😷😷🙈🙈🍼🍼
@user-bw7sb6jb3l
@user-bw7sb6jb3l 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስወዳቹ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 жыл бұрын
አረ የታል ሊንኩ በደንብ ነው የምመርጣቹ ምርጦች ናችሁ እኮ ሰወዳቹ በጣም ነው የምታዝናኑት
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 4 жыл бұрын
ድስኪርብሽን ቦክስ ስር አለ ልንኩ
@user-gz9tc8st2n
@user-gz9tc8st2n 4 жыл бұрын
አረ አቡ ፎንቃህ ጠልፎ ሊጥለኝ ነው 😘😘😘❤❤❤❤
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
The best sitcom ever I already voted.
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና እያዝናና ትምህርት የሚሰጥ ነው ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት በተረፈ አርፍ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ምርጦች ሰላም ናችሁ ውሮ እና ጮባው አሳዘናችሁኝ 😂😂😂እራብን በመስራት እንዋጋለን
@tayybakonjo5199
@tayybakonjo5199 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@mnnmnn6159
@mnnmnn6159 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 4 жыл бұрын
ዛሬ ቀን ወጣልኝ 1ኛ ነኝ ቀኑን ሙሉ ስጠብቃቹ ነበር 😍😍😍
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 4 жыл бұрын
ውሮዬ ውስጤ ነሽ
@alsabrhanu6546
@alsabrhanu6546 4 жыл бұрын
ወይ እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችኃል ❤
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ አይከፈልበትም
@honeymare6382
@honeymare6382 4 жыл бұрын
The best sitcom Ever! u deserve the award!
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 4 жыл бұрын
እንኳንከህናመጣቹውዶችክክክክ
@fimt72
@fimt72 4 жыл бұрын
so great thing you guys doing there ......bravo
@user-mt3fu6se9l
@user-mt3fu6se9l 4 жыл бұрын
እውነት አንደኛ ድራማ ነው ወድጀዋለሁ እንዳታቋርጡ ተወዳጆች ተወዳችኋል
@akiluaweno4894
@akiluaweno4894 4 жыл бұрын
Well can ፈታ ምለው ቀናንተ ነው ይመቻች ዘጠነኛው ሺዎች
@user-kq4on4vi9c
@user-kq4on4vi9c 4 жыл бұрын
እረ ይመቻችሁ
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳቹ
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 4 жыл бұрын
በጣም ያስቃል ቀጡሉበት አስተማሪም ነዉ ግን እንበላለን ብሎ መበላትም አለ
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
መርጠናል ይመቻችሁ ምርጦች
@user-cf7zo8xt1l
@user-cf7zo8xt1l 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች አቦ ስወዳቹ😘😘😘😘😘
@user-en1zj4qc4p
@user-en1zj4qc4p 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ
@user-wn1iy3os3e
@user-wn1iy3os3e 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነገኮ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@abrhamybeyn7064
@abrhamybeyn7064 4 жыл бұрын
I like very much this series drama!!!!
@dyyxd5991
@dyyxd5991 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@hiyabtsegay3226
@hiyabtsegay3226 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር
@mairymairy917
@mairymairy917 4 жыл бұрын
አረ ዳይፐር አቀያየር ይላል ከከከከከከ የኔ ውቦች ደሥ ሥትሉኮ
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 4 жыл бұрын
kkkkkkk እረ አቡ በሳቅ ገደልከኚ
@buzasolomon1741
@buzasolomon1741 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቸው
@mesi5687
@mesi5687 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@kedbinteslam64
@kedbinteslam64 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 жыл бұрын
ታዝናናላቹ ታስተምራላቹ
@hh-h5196
@hh-h5196 4 жыл бұрын
ሚሥኪን እረዱ በጣም ነው እምታሳዚነኚ
@bettybety1633
@bettybety1633 4 жыл бұрын
የለዛን አዋርድ እንዲያሽንፉ ድምጽ ስጡዋችው
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ መልካም ፍቃድሽ ከሆነ
@user-kr6so8my2e
@user-kr6so8my2e 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@tataw5644
@tataw5644 4 жыл бұрын
ወይኔ ጮባው ሀሀሀሀሀ
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ
0:20
Addis Movies
Рет қаралды 15 М.
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 28 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
32:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 365 М.
Betoch | “ሻሽዬን በቃ ተለየናት? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 343
34:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
24:56
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 281 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 978 М.
Betoch - "አስደንጋጭ ጥያቄ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276
28:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40
Спас девушку от местного бандита | #shorts
0:59
diaansssss.filmss
Рет қаралды 3,4 МЛН