No video

ውሎ አዳር አንጨቆረር ገብተናል የእናት ጤፍ እና ሰው በሚፈነክተው ስንዴ ምርት ተቀብለውናል ክፍል -1

  Рет қаралды 85,598

EBC

EBC

Күн бұрын

ውሎ አዳር አንጨቆረር ገብተናል የእናት ጤፍ እና ሰው በሚፈነክተው ስንዴ ምርት ተቀብለውናል
ክፍል -1 #ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 219
@user-yp4og9gm4n
@user-yp4og9gm4n 2 жыл бұрын
መገን አማራዬ የረጋ ወተት ነዉ እኮ ወላሂ አላህ ይጠብቅልኝ ወገኖች አማራነቴ ኩራቴ ነዉ ባልና ሚስቶችን ሳያቸዉ እናት ና አባቴን አስታወሰኝ ጨዋታቸዉ😭
@derejebelaye8842
@derejebelaye8842 2 жыл бұрын
አማራየ ዘርህ ይባረክ ግቢው ብቻ ከካቡ ጋር የደስደስ አለው ባልና ሚስት ጠካራ የስራ ሠው መሆናቸው በቤታቸው ያሳያል ሲጀመር አማራ የግብርና ቁጥር አንዲ ማሀዲስ እኮ ነው ቆዩልን እኳንም ከናተ ተፈጠርኩ ስታምሩ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
ትክክል አሜን ስላም ለአማራየ ውድድድድድ
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
ነጭ አማራች ህዝብ የአማራ ህዝብ በጦርነቱ ተጎዳ እንጂ አይደለም ለራሱ ለሰው ይተርፍ ነበር ደጉ ወገኒ ይህም ያልፍል ❤❤❤❤❤
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ትክክል
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ሀገራችን ውብና ማራኪ ናት ። የመንገድ፣ውሃ መብራት የተጨቆነ ህዝብ ነው። ገበሬው ሰርቶ የማይደክም በጉልበቱ የሚለወጥ ጀግና ነው። ሸዋ ገብቶ ምን ጠፍቶ።
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 2 жыл бұрын
አንጭቆረር በጣም ለም ሀገር ጤፍ ስንዴ በስፉት ይመረታል ከደብረብርሃን 58kmይርቃል እንሳሮና ዋዪ ደነባ ይባላል በጣም ወብ ሀገር ነች የአያቶቼ ሀገር አንጭቆ💚💛❤የሸዋ ግዛት ነው
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
ውቡ ባላገር የከተሜው ደም ስሩ ነን እኮ 💚💛❤️ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
ጎበዝ ገበሬ ባለ ና ምስት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ባልና ሚስቱ ደስ ሲሉ♥️🙏🏾ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ::
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አቤት የጤፉ ቅላትና ንፅህና እንዴት ደስ ይላል::
@fatmahmobamad9218
@fatmahmobamad9218 2 жыл бұрын
ወላሂ ባልና ሚስቱ ያስቀናሉ😍😍😍
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
አሁን በጦርነት አይተነዉ የማናዉቀዉ ሥቃይ አመጡብን እንጅ አማራ ክልል ገበሬ ሆኖ እራብ ማን አይቶ ያዉቃል አትርፎ ከመሸጥ በቀር
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@rosarosa3071
@rosarosa3071 2 жыл бұрын
Betam ewunet new effff Amaray fetari ytebekachewu
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ነው እንደ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
@@user-rm6qh6lt8l አዎ
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 2 жыл бұрын
@@user-kz1xh6ny2w መሸአላህ በጣም ደስ የሚል ሀገር በረካ ያለበት ሀገር ነው ለመጀመሪያ ስሰማው የሀገሩን ስም
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 жыл бұрын
የኔ እናት ወላሂ ደሥሥሥ ሢሉ መገን ባላገሩ መገን የዋሁ ሠው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ጠጄ ደስ ምትል ሴት አነጋገርሽ ባለሽን አክባሪ ነትሽ የቤትሽ ውበት ዋው ደስ ይላል ፍቅራችሁን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያርገው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
በርቺ ጋዜጠኛዋ ጉበዝ ነሽ በርቺ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ደጉ ያገራችን ሰው ደጎች ናቸው:: እሽ ምንም ችግር የለም አሉ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ጀግና የእኛ ባለሃገር ዉስጤ ናቹ
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 2 жыл бұрын
እኔ ስሙን የሰማሁት ወደ ጎንደር የሄደው ተማሪ የአፄ ፋሲልን ልጅ ጋር ተፈቃቅረው ይዟት ለሄድ ፈልጎ ስለነበረ የልጅቱ እናት አውቀው በነገሩ ስለተሰማሙ ከፈለክ ይዘህ አንጪቆረር ግባ አሉት ነው የሚባለው ስሙ ፊት ነበረ ግባ የሚለውን የፋሲል ባለቤት ጨምረውት ነው
@qal211
@qal211 2 жыл бұрын
እዛው ያለሁ እስኪሚመስለኝ ድረስ ነው ያየሁት !!!!! በጣምምምምምም ደስ ይላል ክፉን ይያዝላችሁ !!!!❤❤❤
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ደስ ሲሉ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል? ቤት ከገባችሁ በሁዋላ? ሁለታችሁም ቀሚስ ስትለብሱ መልካችሁ ሁሉ እናትና ልጅ መሰላችሁ እኮ::
@hahhshue5692
@hahhshue5692 2 жыл бұрын
ያገረሬ ሰው በተለይ በገጠር የምትገኝ ቅን መልካም ደግ ክፊ አይንካችው ክፍ አይንካችው
@hawawalo662
@hawawalo662 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
የአገረ ሰውኮ ምስኪን ሰው ሲወዱ እንዴት ደስ እደምትል ❤
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@wudneshdemeke6284
@wudneshdemeke6284 2 жыл бұрын
ውብ ሀገር በጣም ደስ ይላል
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ጠጄ ደስ የምትል ቆንጆ ሴት ነች::ፀባይዋ ይገርማል:: ንግግርዋ ሁሉ ደስ ይላል::
@awekesidlel2470
@awekesidlel2470 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ታሪካዊ ቦታ ላይ ነው ያላችሁት እናቴ በቃ ልሄድ ነው ስላት ሂዳ አንጪቆረን ድረስ ትለኝ ነበር።
@user-pq4yx2xq5t
@user-pq4yx2xq5t 2 жыл бұрын
የት ክልል ነው
@user-gh3de9vl6l
@user-gh3de9vl6l 2 жыл бұрын
Semen Shewa Amhara Kilel New Hagery 😘😘😘😘😘😘😘😘😍🥰😍🥰🥰
@dhshhdgs3539
@dhshhdgs3539 2 жыл бұрын
@@user-pq4yx2xq5t አማራ ክልል
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አቤት ንግግራቸው ሁሉ እንዴት ደስ ይላል::
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@temufikadu3644
@temufikadu3644 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ሰወች ናቸው ክፉ አይንካቸው
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 2 жыл бұрын
ወዮ ፡ ለካ ፡ ተሸውደናል ፡ አንጨቆረር ፡ ለካ ፡ አገር ፡ ነው ፡ ወይ ፡ ዶክተር ፡ አብይ ፡ ነፍሴ ፡ ስንቱን ፡ አሳየህን ፡ ዶክተር ፡ አብይ ፡ ሺሺሺ ፡ አመት ፡ ንገስ ፡ አቦ ፡ ባንተ ፡ ዘመን ፡ ብዙ ፡ ያላወቅናቸውን ፡ አውቀናል ፡ ፡ ተባረክ ፡ 💚💛❤️💯✅☕️
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
ዝተተ እሱ ነው የፍጠርን እንዳትል ውትፍ ነቃይ ቱ
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c 2 жыл бұрын
እከፍ አብይ በላነው ያመጣብን
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
ደስስ የምትል ሴት ማሻአላህ የገጠር ሴት አትመስልም ግሩም ናት
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
ገጠር የስላም የፍቅር የደጋጎች ሀገር እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ!!
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጣም ፍቅር ያለበት የምርምር እናት ፍቅር ናቹ በእውነት ካለሁበት ስመጣ አገሩን ማየት እፈልጋለው
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 жыл бұрын
ገበሬው ውሎ ይግባ ሰላሙ ይብዛ ያለነሱ ህዝቤ ባዶ ነው
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አሜን
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ አስኩ? እንዴት ነች???? እስዋ ከታመመች ወዲህ ውሎ አዳርን አይቼ አላውቅም:: እንክዋን በሰላም መጣችሁ🙏🏾
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 жыл бұрын
ምኙያገሬስው ኢትዬብያልዩናት ውበቱእራሱ ያረሂም ስል ምን ሀገራችን ምክር ግን እምዬ እግር ፍቅር ናት
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ የተወለድኩት ተጉለት ነው ቤተሰቦቼ ሳኮርፍ ብትፈልግ አንጪቆረን ግባ ይሉኝ ነበረ ጠረፍ ይመስለኝ ነበረ
@senaithailu5630
@senaithailu5630 2 жыл бұрын
tegulet,yet,Akababi
@user-vf9sj4cd7b
@user-vf9sj4cd7b 2 жыл бұрын
አማራየ ደጉህዝብ አማራመሆን መታደልነው ፍገግታቸው ብቻ አጥጋቢ ነው የኔ የዋህ ህዝብ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
አባባና እማሠ በጣም ደስ የምትሉ ባለተዳሮች ናቹ ተባረኩ እ/ር በጤና በደህና ያዝልቃቹ ❤❤❤💋💋ተባረኩ።
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
ሀገሬ አንጨቆረር ምርጥ ስንዴ እና ጤፍ የሚመርትበት
@user-ug9gp5cx5z
@user-ug9gp5cx5z 2 жыл бұрын
እንግዳውስ እንጦሮ ጦስንም አሳይን ። እንጦሮ ጦስ ግቢ ይሉኛል
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው አማራዬ ይህን የመሰለ ህዝብ ነው ካላጠፍን ብለው በአራት አቅጣጫ ወረው ጠላቶች ሰላማችን የነሱት
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
ሀቅ
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v 2 жыл бұрын
እኔ ይንን አገር ማየት አፈልጋለሁ 🥰🥰
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
የአረቄው አሰራር ኬምስትሪ ነው ጎበዞች የሀገራችን ሰዎች🙏🏾ታሪክም Thankyou!!!!
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
አሶኩ ትዝ አለችኝ የኔ ማር ሠሜን ሸዋ አገሬ ሠላምሽ ይብዛ
@T2ds4s5w
@T2ds4s5w 2 жыл бұрын
አቤትመታደልፈጣሪ ይጨምርላችሑ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ድምፃዊ ታደሰ መከተ ጥሩ ሙዚቃ ነው ስለእንጨቆረር ምንም አናውቅም ነበር::
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር ናቸዉ ቤታቸዉ ያምራል
@wogderesejigu284
@wogderesejigu284 2 жыл бұрын
አንጭቆር፡ በጣም ተለውጣለች፡፡ ጋዜጠኜዋ መቀነት ይቀራትል፡፡ አቶ አንዱአለም፤በጣም መልካም ሰው፡፡ This is the place where I born and grow. አንጭቆር is the place where I started grade 1. I have seen a lot of changes, when I was a child women were not involved in trashing of crops.
@mekdit3119
@mekdit3119 2 жыл бұрын
ታሪኳ በጣም ጎበዝ ነሽ , ጠጄ እና ሀይሉ ኑሮን ቀለል አድርገው ነው የሚኖሩት ብቻ ገራሚ ናቸው😘😘😘
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 2 жыл бұрын
እንኮን አንጨቆረርን አሳያችሁን እንጨቆረር ግቢ ሲባል ከምድር መጨረሻ ይመስለኝ ነበር
@user-vs8uu5by3f
@user-vs8uu5by3f 2 жыл бұрын
ኪኪኪ
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 жыл бұрын
እኔም የእርሻ መሬት አለን ግን አይመችም ያሰቸግራል ከተስተካከል ገጠር ባል አግብቸ ገበሬ የሆነ እንዲያርስ ገጠር ዉስጤ ነው
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
ጋዚጠኛው እረፍት ቶሉ ቶሉ ያስፈልጋታል 🤣የ አዲስ አበባ ሰው እኩ 1ኪሉ ሚትር በ እግሮ ከሚሂድ 1 ሰአት ታክሲ ቢጠብቅ ይሻለዋል 🤣🤣
@hawiyoutube5415
@hawiyoutube5415 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 2 жыл бұрын
ክክክክ
@Bzuget1996
@Bzuget1996 2 жыл бұрын
ሀገሬ እኮ ደስ የሚል ባህል አላት.. ታዳ እኛ ሰለጠንነን ከተማ ውስጥ ነን የምንል ሰዎች ለምድነው ፍቅር ሰላም የራቀን ለምድነው የማንዋደደው ፍቅርን ሰላምን የማንሰብከው ለምድነው ባህላችን የማናከብረው???? ብቻ መልሱን ለእናንተ ትቸዋለሁ.... እግዚአብሔር ያስበን። #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ቦታ ጤፉ ጎበዞች ታታሪዎች አሰካለ ተሰፋዬ ትዝ አለችኝ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ታሪካ ደስ ትያለሽ ስወቹም ጥሩ እንግዳ ተቀባይ ናቸው ኢትዮጵያ እንዲህ ነው እሚያምርብን
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
ታይቶ አይጠገብ ቤተሰብ ና አስታማር ቤተሰብ ነዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጎቤዝናቻዉ ጀግኖች ናቻዉ ሴት ማለት ብቃ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💚💚ልጆች ወልዳ ካባድ ስራ እዬስራች ጀግናነሽ ሽልማት ስጡት ዉሎ አዳሮች?
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
የኔ ማር ደምሪኝ
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 2 жыл бұрын
Our farmers are such hardworking people! God bless Ethiopia
@Danatube721
@Danatube721 2 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው እኔ እናቴ የደጋ ሰው ናት የመሀል ሜዳ አካባቢ እና አያቶቼ አጎቶቼ ኑሯቸው እንዲህ ነው የፍራፍሬ የገበሬ አገር ነው ፏፏቴው ውሀው ኡፍፍፍፍ ስሄድ ወደከተማ መመለስ አልፈርግም አየሩ አርጓዴ ወንዙና ተራራው ዕድሜ ይጨምራል እና ስወደው ናፍቆኛል ይምለዎ ፣መንጠር፣አላላ፣ ጋዲሎ፣ አምስቶ ያያቶቼ ያጎቶቼ ሀገር ብዙ ነው
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ታታሪ ነሽ
@shmsbnetnuritube502
@shmsbnetnuritube502 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ደስ ትይአለሽ
@user-tb8wb2wy2q
@user-tb8wb2wy2q 2 жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው ደብረብርሃን አለፍ ብሎ ነው ሠሜን ሸዋ ሐገሬ ጁሩን አሣዩን ይፋት 💚💚💛💛💛❤❤❤💞💞💞💞
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g Жыл бұрын
Bemndnw mehad yemichalw mengdu ayasferam woi?
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
ዋውደጉያገሪሰውሰላማችሁይብዛ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
እሰይ ጎዳቸው ሞልቷል የሁሉም ይሙላ
@user-kl6mm6et4o
@user-kl6mm6et4o 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አንደዚ
@alemt1332
@alemt1332 2 жыл бұрын
I been there… my cuisines lives there and they are so rich in every ways. I will never forget how they treated me and the environment is so peaceful. I never forget the stars on the night sky was breathtaking. I felt like I was going to touch them… proud my ancestors are from there. 🥰💯👏
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
ሀገር ኢትዮጵያ በምክንያት ነው ፣የሚዜምልሽ ፣ሀገር ባህል ብዙ ና ብዙ እንቁ ህዝብ ፣ክብር ህዝብ ፣ለእናንተ ነው ስንት ጀግኖች የተሰዎልሽ ፣ምን ጊዜ ሰላም ና ፍቅር አንድነት ተባብረው መኖር ይቀጥላል ፣ ሰላም ና ፍቅር አንድነት ፣ያሽንፋል፣፣
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ በትዝታ ብቻ ቀረሁ እኔስ
@mesiymollaw6740
@mesiymollaw6740 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይ የዋህ ሀዝብ ደስ የምል ጌዝ ነው የስልፍሽው
@zeenazeena6065
@zeenazeena6065 2 жыл бұрын
ሰው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-wl2oj3gm1j
@user-wl2oj3gm1j 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ እምትል እናት ጠጅየ
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
አባት ሀገር ሸዋ ደጉ ወገኔ 💚💛❤
@uaeuae1689
@uaeuae1689 2 жыл бұрын
ዋው የገጠር ሰው ፍቅርና የጀርባ አጥንት ናቸው ሰው በልቶ የጠገበ አይመስላቸውም የፍቅር ሀገር በጣም የዋህ ህዝብ እ/ር የቀድሞን ፍቅራችንን ይመልስልን የዘውትር ፀሎቴ ነው ጠጄ በጣም ደስ የምትል እናት ናት አባባም እንደዛው ጥሩ አባት ናቸው
@sahralove2899
@sahralove2899 2 жыл бұрын
Betam yemiasekena nuro
@Welabu2002
@Welabu2002 2 жыл бұрын
OMG i love it
@user-zk9tf1fm6n
@user-zk9tf1fm6n 2 жыл бұрын
ደጉ አስተዋዮ ጨዋው የአማራ ህዝብ. ደሞቸ ወይኔ ስወዳችሁኮ እኳንም የኔ ሆናችሁ የሚያኮራ ባህል ማንነት አለን የምብሉ የመጠጡ የአለባበሱ የጥበብ የስራ የሁሉ ነገር የሚያምር ህዝብ አማራራራ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ታሪክ ነው ያሳየሽን ተባረኪ ኧረ እኔም ሁሌ አንጨቆረር ድረሺ እላለሁ ይገርማል ደጉን ህዝቤ በክፉ የሚያዩ እድሜያችሁ ይጠር ውሎ አዳር ተባረኪልን
@wendmhundesalegn2391
@wendmhundesalegn2391 2 жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ የዋህ ህዝብ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆እኛ ጋ ማረፊ የለም ማረፊ ስም ነዉ አሉ
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h 2 жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ ወገኔ ለዚህ የዋህ ህዝብ ሞት ፈረዱበት እግዚአብሄር ፍርድህን አቅርብልን ይኸን የዋህ ህዝብ ጠብቅልን ገጠር በማደጌ እድለኛ ነኝ ጤፉ ግን አቀላሉ አይቼም አላቅ እኛጋ የሚመረተው ነጭ ጤፍ ነው
@hailu866
@hailu866 2 жыл бұрын
Anchekorer is really a beautiful place with a bountiful landscape as seen from the photos. It must be the breadbasket of Shoa as seen from what was in the market *Teff, Wheat etc
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
አስካለ ትቅረብ የምትሉ በላይክ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ውይኔመልክቻውእናትናልጂማነውእደኔየተመሳሰለባችሁ
@zenagebre4839
@zenagebre4839 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነበር ፣ ጥሩ የካሜራ ሰው ቢኖራችሁ የበለጠ ያምር ነበር። camera white background and aparture not set right, very noisy picture. what happened to camera man!?
@tarikuasisay925
@tarikuasisay925 2 жыл бұрын
🙏
@kabedese5513
@kabedese5513 2 жыл бұрын
ጤፉ አ አ ሲሸጥ ማነው አበቅ ሚጨምርበት ታድያ? ገበሬ ምን ጊዜም ታማኝ ነው
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
ነጋዴ ነዋ እኛማ እናቴ እንደዚህ ነን በክፋት እንደማይታደግ እናምናለን
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 жыл бұрын
ነጋደ ነው
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 2 жыл бұрын
Wow das sil hagarachin
@meseretgirma4235
@meseretgirma4235 2 жыл бұрын
Etv thank you. I left this town at the age of 14, a lots of memories. Play soccer on my bare foot with my friends. Attended from 1st grade to 8. Thank you for Etv this year I'm planning to visit Ethiopia and my hometown. Wish me good luck.
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 жыл бұрын
ውይ ጤፋ ሲያምር እጨቆረር ሄጄ ነው ጤፋ እምገዛው
@hahhshue5692
@hahhshue5692 2 жыл бұрын
የከተማው እስልምና ሳሙና ባዝ የለመደች እዚ ብትመጣና ኑሮን ጤንነትን ብትለምድ መልካማነው
@show4835
@show4835 2 жыл бұрын
ምን ለማለትነው እስልምና ሳሙና ማለት ሀይማኖትን ምን አመጣው
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
@@show4835 እስቲምና ሳሙና ባዝ ለማለት መሰለኝ
@tizitatesfaye
@tizitatesfaye Жыл бұрын
Amharaye kifu aynka wub beal eco new yalen ♥♥♥♥♥♥♥
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 2 жыл бұрын
አሰካለ ትዝ አለችኝ ባለሸበት ሠላምሸ ይብዛ።
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 жыл бұрын
አሁን ምንአለበት ይህን የዋህ ህዝብ ባትበጠብጡት ባትገሉት ለፈቶ ወረዶ ቢኖረበት እራሣቺሁ እዛዉ ተገዴሉተባባሉ ባለስልጣኔቺ የዋሁን ህዝቤን አታስገድሉብን ለናተ ልስልጣናቺሁ ብላቺሁ እሳየከተማ ሰዉቢሆን ልከተል ቢላቺሁ አረወዴዛነዉ የምትሉት እነሡግን እዴት ዴሥእዳላቸዉ አብሬ ልዋልልዴርስትላቸዉ
@seadaabebe2185
@seadaabebe2185 2 жыл бұрын
በየት ክልልነዉ ገና ዛሬ ሠማሁት ስሙን
@user-gh3de9vl6l
@user-gh3de9vl6l 2 жыл бұрын
Amharan killel New
@tarikuasisay925
@tarikuasisay925 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብር አና ዋዩ ወረዳ🙏
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c 2 жыл бұрын
እኔምገናመስማቲነው
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n Жыл бұрын
አቤት ሀገሬ ከሰላሳ አመት በሀላ አየሀት
@abichugobana9509
@abichugobana9509 2 жыл бұрын
proud of our culture. Thank you Wulu-Adar
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ወይ ይሄ ሁሉ ስራ
@tubemelat
@tubemelat 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tadelechamare7744
@tadelechamare7744 2 жыл бұрын
ዋው ሀገሬ አጭቆረር
@workumetaferia3586
@workumetaferia3586 2 жыл бұрын
Oh, my beautiful Anchikorer. Finally someone showed up in my town to find out the riddle, fuss about really, behind that name. Thank you. This is where I grew up. I pray to God not to call me before I see it one more time.
@user-qg6zx7lf7g
@user-qg6zx7lf7g 2 жыл бұрын
በጣም ጠናካራ እናቴ ናት
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አንጫቆረር ሲባል? በጣም እሩቅ ነበር የሚመስለኝ???? ወይ ያለማወቅ????
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
እኔም
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 2 жыл бұрын
የሸዋ ግዛት ነው ከደብረብረሃን ደረሶ መልስ ይገባል
@etabezwandefrew6392
@etabezwandefrew6392 2 жыл бұрын
አንጭቆረረሀገርእንኳንደህናመጣችሁ
@user-ly3vc8bq2d
@user-ly3vc8bq2d 2 жыл бұрын
ማሻላህ ደስ ይላል
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 4,4 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН