ውሎአዳር - በባቱ ዱግዳ እርሻዋ ከበረከት ገበሬዋ ጋር

  Рет қаралды 72,576

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

ውሎአዳር -
በባቱ ዱግዳ እርሻዋ ከበረከት ገበሬዋ ጋር
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 240
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
እኔም ከስደት ስመለስ ገበሬ የመሆን አላማ አለኝ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ይሳካል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
የክፋለ ሀገር ልጆች የእርሻ መሬት ያላችሁ ብትሰሩ ውጤታማ ናችሁ አንቺ ባትሰሪ መሬት ተከራይተሽ ከፋለሽ ማሰራት ትችያለሽ ከሱ ጎን ለጎን ዶሮ በግ ፋየል ብታረቡ አንድ በግ እኮ 15000 ነው የሚሸጠው እኔ ሰአዉዲ ግመል በግ የሚጠብቁ ልጆች ይገርሙኝል በረሀ ላይ በእሳት በንፋስ ሀገራቸው ላይ መስራት እየቻሉ በግ ሸጠው በግ ጥበቃ እናም በርቺ ሀሳብሽ ጥሩ ነው
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ትክክል ብለሻል የሀገር ልጅ እንዳልሽው መስራት እንችላለን እስኪ ደሞ ለሰው ልጅ ሰላም ነው አስፈላጊው ቅድሚያ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን እና እኛ ልጆቻ ልማት በልማት እናደርጋታለን ሀገራችን እምቅ አቅም ሀሳቡ አለን የመስራቱ እስከኪ ቅድሚያ ለሀገራችን ሰላም ይሁንልን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
እኔም ባታለይ ገባሬ በል ቢሳጣኝ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እኔም በጣም ፍላጎት አለኝ የወተት ልማትና ገብርና በጣም ነው የምፈልገው ደግሞ እኮ በጣም ውጤታማ ነው የሚያደርገው አሉ ሀሳባችንን ፈጣሪ ያሳካልን አይዞሽ በርቺ
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
@@Sara-ok8ri አሚን ውድ ያንችንም ያሳካልሽ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
አሏህ እድሜሽንም ልጆችሽንም ንብረትሽንም በረካ ያድርግልሽ ዘናጭ ገበሬ ብዬሻለሁ🥀🥀🥀😘😘😘👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@rrrrr9116
@rrrrr9116 Жыл бұрын
አንቺን ብቻ አየሁ ዳስፏራ ለሀገራ ተግባር የሰራች ጓበዝ በርቺ 👍👍👍❤❤❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ሁሉም እደሷ ገበሬ ቢሆን እርሀብ ካገራችን ይወጣ ነበር
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አቤት መታደል ወላሂ አረጓዴ ነገር ማየቱ በራሱ ዕድሜ ይጨምራል የበለጠ አላህ ይጨምርልሽ በረከት
@Faeza852
@Faeza852 Жыл бұрын
በረከት የኦሮሞን በሀል በመናገርሽም ጎበዝ ነሽ❤❤❤
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn Ай бұрын
የርሻ ስራ ሁሌም ቢስራ አይስለችም ግን እሄን ከፈ መንፈስ ስታሞግስ ሰመቼ በጣም ነው ያዘንኩት እናትሺን ሰሚያት የኔ ቆንጆ እናት ሁሌም እናት ናት የገቢው ምጭሽ ምን እደሆነም አስተውይ።
@selamawitgetachew8614
@selamawitgetachew8614 Жыл бұрын
ደስ የምትል ጀግኒት!❤
@tsegaye7548
@tsegaye7548 Жыл бұрын
አሁን ገና የሀገሬ ሰው ፀጋችንን አዬ 👀👁 ። በርቱ 💪
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Жыл бұрын
በርከት አውነትም በረከት ተባረኪ እኔ አንቺን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ስራሽን አግዚአብሔር ይባረክልሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ethio993
@ethio993 Жыл бұрын
በረከት እንደስሟ የሀገር በረከት ነው ምትሆኚው በርቺ ጀግኒት
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Жыл бұрын
ኦረሚያ እኮ ምድሯ ለምለም ጸጋዋ ብዙነበር ግን አሁን ወለጋ የደም ምድር ሆነ እጅይ
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 6 ай бұрын
በደቡብ አፍርቃ ነው ያለሁት ለግዜው እንደሷ መሆን ቢያቅተኝም ትንሽ የትማትም እርሻ እና ዘመናዊ የዶሮ እርባታ የመጀመር ሀሳብ እና ውሳነም አለኝ።
@yosefermias7841
@yosefermias7841 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከአሁን በፊት በረከትን በጨረፍታ ነበር የማውቃት! ገና ዛሬ ነው በደንብ ያየኃት እናም እጅግ በጣም በጣም በበበጣጣም ነው ያደነኳት ሃገሬ እንደበዚህ ያሉት ጀግኖችን ብታበረታታና ብትደግፍ የት በደረሰች ነበር!! ጀግናዋ እህቴ በርች! ልጆችሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ: እንደ አንቺ ሁነው ሸአንቺም ይውጡ!!!
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ጀግናናት
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Жыл бұрын
መድሀኒያለም ከጎንሽ ይቁም ልጆችሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ አስካለም እንክዋን ወደምትወጅው ስራ በሰላም ተመለስሽ
@WUdeGezahagn-yc7cl
@WUdeGezahagn-yc7cl Жыл бұрын
መድሃኒያለም ብቻ ከጉንሽ ይኑርሽ አለች ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይርዳሽ ጀግና ነሽ
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
በረከት እግዚአብሔር የያዝሽውን ፍሬ ያበርክትልሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ የኔ ጀግና🙏
@Gelane1
@Gelane1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደግሞም ይባርካችሁ 🙏በርቱ Great family!
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 2 ай бұрын
በረከትዬ በርቺ እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሽ እቅፍ ድግፍ ያርግልን
@Fireyee
@Fireyee Жыл бұрын
Oromoo jenanii qirii jedhee namitii 😅😅 Oro koo ❤❤❤❤
@faedasalman3532
@faedasalman3532 9 ай бұрын
😂😂😂
@gwalbo7547
@gwalbo7547 9 ай бұрын
Askiye! What a gift of God - you are just God’s vehicle! Keep up the good work! You are a blessing to others, including myself - a lot of lessons I draw from your heartfelt expressions! Remain Blessed Abundantly! Amen and Amen!
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻላህ❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Жыл бұрын
እውነትም በረከት እግዛቤር ይባርክልሸ
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 Жыл бұрын
ኦሮም አስፈሪ ብሄረሰብ ነው ጋዜኛዋ አድናቂሽ ነኝ የኔማር
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
ጀግና እግዛብሕር ይጨምርልሺ
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
አስካልየ አንቺም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺልን
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ዲያስፎራ ፓለቲካ ሀገር እያጠፋ ነው ወንድም ወንድሙን ያጋደለ ነው ከበረከት ገበሬ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነበር በርቺ እህታችን በረከት ገበሬ እንደስምሸ በረከት ሁኝ ኢትዮዺያ❤️
@fireyirga34
@fireyirga34 Жыл бұрын
እደዉ ስልከሽን ባገኘ የአችን ፈለግ መከተል እፈልጋለዉ በጣመ ጠካ ነኝ በስራ አልታማም አቸግን ድፍረትሽን ሳላደቅ አላልፈም በርች አበሳ ነሸ❤
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ዙዋይ ዱግዳ ቅርባችነው ዋው ማሻአላህ በረከት ገበሬዋ ራሧንም ጠቅማ ስቱን ምስኪን ስራ ፈጠረች ማለትነው የኛሀገር ሰው አምት ካመት ቢያመርትበት ስት ይጠቀምነበረ በርሻ መሬት ባመት 1 እያመረተ ድህነት ገባብን
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Жыл бұрын
እንኳን ዳህና መጣቹ ሁለት ፈንድሻዎች ወይኔ ዳስ ስል ❤❤❤❤❤❤
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Жыл бұрын
በረከት ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤሰብሽ ❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Masha allh jegina👍👍
@user-si5ih2gd6f
@user-si5ih2gd6f Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ዋው በረከት በርች
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅሽ በረከት ጀግና❤❤❤❤❤
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
አስኩየ አላሀምድሉላሁጤናሽን ስለአገኘሽ
@hundeelias3170
@hundeelias3170 Жыл бұрын
Great! Beri. To see with your all family. Siifan and her Dad, " Nama gaarii ". Wish you long life. Your hard working clearly explains your success.
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
በረከት ሆና የተፈጠረች ከነሰሞ ።።።።።አሁንም በረክት ያድርግሸ በጣም የሴት ወንድ ናት ።።።ሺሻ ቤት እና በየጭፍራው ቤት ለምትጋደሙ ወጣቶች ትምህርት ይሁናችሁ
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
Askel thank you ❤❤❤❤
@zzzz-bg4ol
@zzzz-bg4ol Жыл бұрын
የኔሀሳብነው ኢሻአላህ
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ
@HHh-ux6wd
@HHh-ux6wd Жыл бұрын
ወይኔ ባግኘኘሸ ቃረያ በጣም።እምውደው❤❤❤❤❤
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 Жыл бұрын
ጎበዝ ከርዪ እግዚአብሔር ይርዳሸ በርች 👍👍👍👍😘😘😘😘
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
Wonderful great 👍 job sis
@setikemal
@setikemal Жыл бұрын
በረክት በጣም ነው የምውድሸኢ❤❤❤❤❤
@cxbaha966
@cxbaha966 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነሽ በርቼልን
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Жыл бұрын
የሴት ጀግና ነሽ በረከት❤❤❤
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Yetameshewe amelakeshe beetefe yebarke yene jegena lealeme terfe kefu ayenkashe beyesu seme tebarkelen
@dastadura
@dastadura 12 күн бұрын
gobez berchi fetari yetebikish
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 4 ай бұрын
ስምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም በረከት አላህ ይጨምርልሽ 👍
@kairyah
@kairyah Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Жыл бұрын
Very impressive she is a hero we all want to do the seme one day she will be a mentor to all of us ❤❤❤
@mesafintargaw6858
@mesafintargaw6858 Жыл бұрын
አንበሲት ምህረቱ ይብዛልሽ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ጀግና ሴት በርቺልን
@user-ur7zm9gx2b
@user-ur7zm9gx2b Жыл бұрын
በጣም ገበዝ ነሽ ለኛ ሴቶች ትልቅ ባለ ውለታችን ነሽ እኔ ትልቁ ሕልሜ በእርሻ መስራት ነው ግነ ብዙ እውቀት ልምድ የለኝም ስልጠና የሚወሰድበት ካለ እስቲ ጠቁሙኝ በአረብ ሃገር ነው ያለሁት ስገባ መስራት ነው የምፈልገው
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤በርች ቆንጆ በርች እህቴ በጣም ነው ደስ የምትይኝ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ውይይይ ማሻአሏህ ደስ ሲል. ቃሪ ስወድ
@zewudebekele3834
@zewudebekele3834 4 ай бұрын
Gegina nesh Adenkishalhu berchii ,Enkuan Tewoledish........
@user-hh8vt7ld9f
@user-hh8vt7ld9f Жыл бұрын
ዉይይይ ሀገር ስታምር 🥰🥰🥰🥰🥰
@fatumaseid2220
@fatumaseid2220 Жыл бұрын
ወይኔ እባብ ስትፈራ ልክ እደኔ ናት በምድር ላይ ካሉ ፍጥረቶች እሱን እፈራለሁ
@zewedu7194
@zewedu7194 Жыл бұрын
Berger the farmer you are blessed
@ZeWord293
@ZeWord293 Жыл бұрын
What amazing woman I am looking at!? It seems fictional but real. May the Lord Almighty bless you more.
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ነሸ እህቴ 🌱🌱🌱🌸🌺🌷
@leylaethiopia7699
@leylaethiopia7699 Жыл бұрын
ማሻኣላህ ወደስራሽ ተመለሽ እንኳን ደህና አጣሽ
@endaasfaw393
@endaasfaw393 Жыл бұрын
በርቺ አይዞሽ ጎበዝ
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ወደ መጀመሪያ ስራሽ አበቃሽ አስኩዬ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Жыл бұрын
ጀግና በርቺ
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Жыл бұрын
ማሸአላህበሉአራሰሺም በርከት መሬትና ፈጣሪ ተሰጥአይሰሰትም ሰቶምአይጠይቅም እኔምቢሳካልኝአገረሰገባምኛቴነውበአላህፊቃዲ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Jegna geta kebareke indeh new indew ke sidet melse inem timatim koman inkuwan alteklim
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
ጀግና በርችልኝ እህት
@user-nx3hs2er1l
@user-nx3hs2er1l Жыл бұрын
ጉበዝ በጣምአደንቅሽአለሁ ለሀገሩ ግርማመጎሥነዉ
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 Жыл бұрын
ጐበዝ በርቺ። የመድሀኔአለም ልጅ።
@zewudebekele3834
@zewudebekele3834 4 ай бұрын
Mission, Dream, Success for you,,
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
መሸአላህ
@ebrahimjubran
@ebrahimjubran 2 ай бұрын
አስካልዬ ስታወራ ልክ አናቴን ሁሉ ነገራቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግኒት
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y Жыл бұрын
ውዶ እህቴ ከስደት ስመለስ መጥቸ አይሽ አለሁ በረከትየ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሴት ናት
@tyuuggg1079
@tyuuggg1079 Жыл бұрын
መሀሸአሀለ❤❤❤❤
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ጀግነ
@mirtu8491
@mirtu8491 Жыл бұрын
በርከት ጀግኒት ይባርክልሽ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ጃግናሴት በርች 🥰🥰
@beshenenuabu
@beshenenuabu Жыл бұрын
bereket batam new miwedat
@zaboraa32
@zaboraa32 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ የመዳም ቅመሞች አገር ሰነገባ እነሰራለን እኛ የገጠር ልጅቺ ታደለን እኮ ሁሉም አለን የወሀ መርት አለን
@josfialmayehu7220
@josfialmayehu7220 Жыл бұрын
በራከትዬ ለእኔም እግዚአብሔር አንደአንች ከስደት መልስ አገሬን እንዲየለማ የብቃኝ ሸሎም ጀግንት!!!
@shibrez6337
@shibrez6337 Жыл бұрын
የሴት ጀግና ነሸ በረከት ❤️❤️❤️❤️
@tarikukufa6506
@tarikukufa6506 11 ай бұрын
wow ewnat new
@alyaalmheiri323
@alyaalmheiri323 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ❤
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
አላለችም ይቅርባይነው ኦሮሞ እነሡመሥለውኝ እሚገለት
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
እኮ አካበደች
@aminakader5745
@aminakader5745 Жыл бұрын
Wow rabbi siihaagargaaru
@ethiomedia5418
@ethiomedia5418 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ betam thanks u beriket❤❤
@saraahmed4768
@saraahmed4768 Жыл бұрын
ቤኪ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ጀግና እህቴ በሆንሽ ብዬ ተመኘው
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
እና ሽማግሌ ግደሉ ብሎችሁ ነው የምገሉን ኦሮሞ የሠው ስጋ ይበላል
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Жыл бұрын
አረ ጭንቅለትሽን አሰርው ከጥለቸ ውጭ ጥለቸ ኢዲሜ ያሰጥረል
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Жыл бұрын
ማሻአላ አላህየተዘራውፈሬይሁን
@zewudebekele3834
@zewudebekele3834 4 ай бұрын
Excellent Strong Female in Ethiopia,,,,,,,
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 Жыл бұрын
ላባልቴ ሮዶንኬ !!! ቦንስንታኬ!!!!!
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 Жыл бұрын
ሀገር ሥገባ እኔም እደዚህነው የምሠራው አሏህ ጋር
@kukud4920
@kukud4920 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Aster-zp7im
@Aster-zp7im 5 ай бұрын
Abesiti geta yiridashi
@aishaseid1048
@aishaseid1048 Жыл бұрын
Wow 🌹🌹🌹🌹
ውሎ አዳር- ከበረከት ገበሬዋ ጋር
31:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 116 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ
32:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 37 М.
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 130 М.
ውሎ አዳር - የጥበብ እጆች በአገና ገበያ
24:14
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 5 МЛН