"አትሰሩም የተባላችሁ ሰዎች ትልቅ ነገር የማድረግ አቅሙ አላችሁ" ፡- አቶ ቢኒያም በለጠ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 115,664

EBC

EBC

Жыл бұрын

የክብር ዶክተር አቶ ቢኒያም በለጠ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች ያደረጉት ንግግር #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 196
@comedy2483
@comedy2483 Жыл бұрын
እርስ በርስ በሚናቆር እና በሚገዳደል ህዝብ መሃል እንዲህ ዓይነት ወንድም ሲፈጠር ተስፋ ይሰጣል::
@seait840
@seait840 Жыл бұрын
👌🙏🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
አሜን ሰው አይረቡም አይጠቅሙም ቢለንም የሰማይ አምላክ እዚህ ስላደረሰን እግዛብሔር ይመስገን!!
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ዶክተር ብንያም በጣም ትሁት ሰው ካአንተ ተምሬአለሁ ዛሬ እንኳን ስትናገር ከነበረው እግዚአብሔር ምህረት አድርገህ አንዴ ይህን እድል እንዲሰጠኝ ፀለይኩ ትሁት ትሁት አይገልፀውም እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው የእግዚአብሔር ባርያ ትህትናና ሆኖመገኘትን አስተማርከን እናመሰግንሀለን
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sf9nx9rh2r
@user-sf9nx9rh2r Жыл бұрын
Egeziabher yemesegen!!!
@henokassefa375
@henokassefa375 Жыл бұрын
ይሄሁሉየሀያሉአምላክስራነውጤናህንፈጣሪይስጥህትልቅሰውነህ
@biniyamabenezer777
@biniyamabenezer777 Жыл бұрын
11ደቂቃ በፈጀው ንግግሩ ውስጥ ዶ/ር ቢንያም የእግዚአብሔርን ሥም 26 ጊዜ ጠርቶታል የሚገርም መባረክ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋልን እና አጥርቶ ማየትን ይስጠን በተረፈ ዶ/ር ቢንያም በለጠ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@dawitfelasfaw6557
@dawitfelasfaw6557 Жыл бұрын
በሕይወቴ ከሰማሁትም ሆነ ካየሁት ሁሉ በጎ ሰው የክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ ነህ፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሔር እንዳንተ ዓይነት ሰው ስለሰጠን አመሰግናለሁ፡፡
@Abyotable
@Abyotable Жыл бұрын
" ብዙ ሃጢያት ባለበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች" እንዲል ቃሉ እንደ ኢትዮጵያ ባለች በእርስበርእርስ ግድያ ሃጢያት በጨቀየች ሃገር የእግዚአብሔር ፀጋ በዝቶለት የፈሰሰ ይህ ሰው በእውነት በረከቱ ለሁላችን ይብዛልን ለኢትዮጵያ ፀልይላት አምላክ እንተን እንኳን ቢሰማ
@user-vx7co5cx6d
@user-vx7co5cx6d Жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ይገባዋል!!! ''ሰው መሆን በቂ ነው''
@asas-rb1ln
@asas-rb1ln Жыл бұрын
ይገበሃል ወንዲመችን አለህ ኢንደንተ ያሉ ቅን ሰዎችን ያብዘልን
@endashawgetnetagegnehu5135
@endashawgetnetagegnehu5135 Жыл бұрын
አዲሳባ ዩኒቨርስቲ በሚያምር ምረቃ ዝግጅት በትክክል ለሚገባ ቸው ኢትዮጵያዊያን የክብር ዶክተሬት በመሥጠቱ እጅግ ደስ ብሎኛል። ፕሮፌሰር ጣሰው እና አጠቃለይ የዪኒቨርስቲው ማኔጅመንት: ዪኒቨርስቲው ማህበረሰብ,ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
@daniellg8696
@daniellg8696 Жыл бұрын
8161
@tsegayehailu2780
@tsegayehailu2780 Жыл бұрын
ምን አይነት ትህትና ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
በእንባ ጅምሬ በእንባ ጨረስኩት ውድ ወንድሜ ቢኒዬ ኑርልን ከኔ ቀንሶ ላንተ እድሜ እንዲጨምርልህ ምኞቴ ነው ባለ መክሊት ነህ እና
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Жыл бұрын
ለመኖር የማይገባኝ ለህብረተሰብ ሸክም የሆንኩ አንተ እንደዛ ከሆንክ እኛ አብዛኛወቹ በዘርና በተንኮል የምንራወጠው ውይይይይይ ምን እንባል😭😭😭😭 እረ ተው አንተ የተባረክና ደግ ሰው ህመምህ ምድር ላይ ይውደቅ ጤናህን ይስጥህ ተባረክ😢😢😢
@comedy2483
@comedy2483 Жыл бұрын
እጅግ ተወዳጅ ወንድም:: እድሜህ ይርዘምልን::
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 Жыл бұрын
ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከክብር ዶክትሬት የላቀ ስለሌለ እንጂ የኖቤል ሎሬትነት ሽልማትም ያንሰዋል ባይ ነኝ!! በህይወት እያለ እንደሰማዕታት የቅዱስነት ክብር ሊሰጠው ይገባል ባይ ነኝ- ልክ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ማዘር ቴሬዛን "ቅድስት" ብላ እንደቀባችው!❤❤❤
@seait840
@seait840 Жыл бұрын
ዶክተር ቢንያም የሃይማኖት አባቶቻችን በሙሉ እንዳንተ ፈሪሃ አግዚአብሔር ያደረባቸው ቢሆኑና ከልባቸው የአምላክን ቃል ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ ምን ያህል የተሳካላት ሀገር ትሆን ነበር ዶ/ር ቢንያም አምላክ ሁሌ ከጎንህ ይቁም 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@AlexanderEt.
@AlexanderEt. Жыл бұрын
Dr.Biniam, a well-deserved recognition. Congratulations 🎊
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
😢😢😢😢 ቃላት የለኝም ከእሱ ብዙ መማር ይቻላል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏🏾😓
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Жыл бұрын
ወንድማችን ሥላሴ ህይወትህን ይባርክልህ አንተን ጥሩ ስራ እንድትሰራ ያነሳሳህ ፈጣሪ እኛም እንድንሰራ እግዚአብሔር በእያንዳንዳችን ልቦና ቅዱስ መንፈሱን ያጎናፅፈን:: አሜን/3/
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ንግግር ነው እንኩዋን ተሰጠህ ለሰራ ሽልማት ይበልጥ ሌላው እራሱን እነዲያይ ያደርጋል አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ትህትናህ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው በርታ።
@yoditdesta6018
@yoditdesta6018 Жыл бұрын
እኔስ ለራሴ አለቀስኩኝ። ትንሽ ጥሩ ነገር ባደርግ ሰው ሁሉ ካላየልኝ ካልሰማልኝ እያልኩኝ ለማስቸግረው ጉረኛ። አቤቱ በምሕረት አይኖችህ ተመልከተኝ🙏 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! ዶ/ር ቢኒያም የህይወት መምሕሬ በጸሎትህ አስበኝ።
@eliasmolla9393
@eliasmolla9393 Жыл бұрын
““ኢየሱስ ጌታ ነው” ብለህ በአፍህ ብትመሰክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን፣ ትድናለህ። የምትጸድቀው በልብህ አምነህ ነው፤ የምትድነውም በአፍህ መስክረህ ነውና። “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”” ‭‭ሮሜ‬ ‭10‬:‭9‬-‭10‬, ‭13‬ ‭NASV‬‬
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 Жыл бұрын
አንተ ጀግና በጣም ነው የምወድክ እኔ አንደ ተራ ሰው ስሆን ቲኒሽ ነገር ሳደርግ እንደትልቅ ነገር አድርጌ አያለሁ አንተ ይሄን ሁሉ ነገር እያደረክ እኔ ተራ ሰው ነኝ ስትል ስሰማ ውስጤ ይነካል ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልን የደሀዎች አባት ኑርልን እስከቤተሰቦችክ
@yordanostekalign1939
@yordanostekalign1939 Жыл бұрын
የትሁታን አምላክ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ያሰብከውን እና ምትመኘውን ላንተ የሚገባውን ሁሉ ይስጥክ ቃል የለኝም ላንተ ያከበርከው አምላክ ያክብርክ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ታድለህ በረከትህ ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን
@user-kk7tr3dn8s
@user-kk7tr3dn8s 9 ай бұрын
ድንግል ማረያም ጸጋዉን ታብዛልህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eyerusalemyohannis2917
@eyerusalemyohannis2917 Жыл бұрын
ፈጣሪን እንደዚህ እንደምታከብረው እንደምትፈራው እሱ ያክብርህ ብድርህን ይክፈለው
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ዛሬ በእጅጉ የሚገባቸው ሰዎች ስለታሰቡ በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን ነው፡፡ ዶክተር ብንያም ምን ያህል ትሁት ሰው ነህ፡፡ አይዞህ የእዮብ አምላክ በቅርብ ይጎበኝህና ሁላችንንም ያስደንቀናል፡ ተባረክ፡፡
@DanielDan-eu1du
@DanielDan-eu1du Жыл бұрын
ክብሩን እግዚያብሔር ይውሰድ ዶክተር ብንያም ላንተ ዘመንህን ይባርክልህ እብዝተህ አምላክህን የምታስደስት ያድርግህ!
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
እውነት በራሴ አፈርኩኝ የኔ ጌታ ይሄ ንግግር ሁላችንም ራሳችንን እንድንታዘብ ያደረገ ታላቅ ንግግር❤
@Solo20210
@Solo20210 Жыл бұрын
ቢኒ እንወድህ ኣለን ኣንተ በፈጠርከው የበረከት ስራ መሳተፍ ለራሱ በረከት ነው ወንድምህ ከ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷
@getacheweshetu5705
@getacheweshetu5705 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ እግዚአብሔር ሐብቱ ብዙ ነው ግሩም ነው ንግግሩ። ትንሹ አርገን ብዙ እውራለን ሳንጠየቅ
@asmarechteshome4151
@asmarechteshome4151 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ቢንያም ኦርቶዶክስ ክርስትናን በተግባር ሁነህ አሳይተህናል ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሊመሰገን ይገባል ክብር ለሚገባው ክብር ሰጥቷልና።
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. Жыл бұрын
ቢኒ የመልካም ሰዎች ምሳሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ❤❤❤
@user-wr4xq4vp7s
@user-wr4xq4vp7s Жыл бұрын
ይገባሀል ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ዶክተርቢኒያም ይገባዋል❤❤❤❤❤ትትና ከፍቅርጋያለው
@ivethinkeronly9644
@ivethinkeronly9644 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ነው የሚገርመው እሰከ ዛሬ... መቆየቱ ራሱ ይገርማል ሁሉም በጊዜው ይሆናል። ይገቦታል ክቡር ዶ/ር ቢንያም በለጠ ተመስገን
@zkebede8763
@zkebede8763 Жыл бұрын
ዶክተር ቤንያም እንኮን ለዚህ አበቃህ አሁንም እድሜ ይስጥህ ኑርልን
@kasmanduka2510
@kasmanduka2510 Жыл бұрын
አንተን ባየሁ ቁጥር ሁሌም ለምን እንባዬ ድቅን እንደሚልብኝ አላውቅም ወንድሜ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 Жыл бұрын
በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ዮሐ 3 : 18
@abrehamtefera9699
@abrehamtefera9699 Жыл бұрын
Bini an amazing and humble person!!!
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 Жыл бұрын
ብዙ ሃጥአት በበዘበት የእግዚአብሔር ፀገ ትበዛለች የእግዚአብሔርን ታለቅናት ነው በጠብበን ፍት የተናገርከው ተበረክ።
@binitk6188
@binitk6188 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ታላቅ ነው.... ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ክብር ዶክተር ቢኒያም የኢትዩጲያ ብርሀን ነህ ይገባሀል ጀግናችን አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤
@mahtebubekele9342
@mahtebubekele9342 Жыл бұрын
He deserves this honor. Thank you AAU.
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እውነት ስው የሆንክ ስው እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ትልቅ ስው ነህ መልካም ለመስራት መመረጥ ያስፋልጋል
@gesesegirma7307
@gesesegirma7307 Жыл бұрын
ክብር ይገበቸዋል ደራጀ ሐቢተወልድና ማሰይ መኮንን ሐገር በተኞች ከነኚ ይማሩ ጥሩ ነገር ለራስ ነዉና
@akililuabriham819
@akililuabriham819 Жыл бұрын
በመጀመርያ ፈጣሪ ይማርክ ፈጣሪ ይርዳክ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ቢያበዛልን ተባረክ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
ይገባሀል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-pn4xr9rl7x
@user-pn4xr9rl7x Жыл бұрын
ዶ/ር ቢኒያም አላህ ሒድያ ይስጥህ የኔምርጥ ጀግና
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
DR benyam yegebahal kezih yebelet egezyabeher edemeshen yarezemew 🙏 🙏 🙏 🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
❤❤ዶክተር ቢኒያም ይገባሀል
@tabiferede8793
@tabiferede8793 Жыл бұрын
ስው የሆንክ ስው እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ይሳጣችሁ ነው ምለው ባንተ ውስጥ ብዙ የተቸገሩ አሉ እና። የሁሉም ወንድም አባት ነህ። አንተ የምድራዊን ሺልማት የናቅህ ሰው ነህ። የተሸለምሀው ግን ሲያንስብህ ነው። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Жыл бұрын
Benye my God heal u and bless you with healthy and long life ❤
@shiwayefassil777
@shiwayefassil777 Жыл бұрын
Bene God love you ❤your so kind. God bless your kindness 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 Жыл бұрын
በጣም ትሁት ተባረክ !
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር አቶ ብንያም ህልመኛ ባለ ራእይ ነው ይገባዋል ሀገር ስላከበረው ዱስ ይላል ትውልድ ልትማርበት ልትከተለው የሚገባ ነው ጀግና አባቶችን እናቶችን ኑሮ ጤና እደሜ የልጅ ሀዘን አንስቶ እንባን ልብስ ጀግና
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
Excellency Doctor Biniam , እኔም ካለሁበት ሆኜ ከመቀመጫ ተነስቼ ዥቅ ብዬ እጅ ነስቻለሁ። ይገባሀል ። It is a special day for me too. I have no words to express my joy and utmost happiness . You are very kind, polite, peaceful, decent , humble, genius , brilliant , sociable , always smiling , happy and God Holy Spirit fullfilled one with great and extreme respect to our Lady Saint Mary, the blessed and holy mother of Jesus God. Bini was my student batch at the Addis Ababa University Sidist Kilo Campus from 1991-1996. We used to attend University students' fellowship sermon programs at the nearby St. Markos Church every Monday evening supervised and guided by His Excellency State Minister Mewa'ze Tibebat Daniel Kibret. Bini, who is now the founder and leader of Mekidonia charity non-governmental organization, graduated from the Law Faculty with great distinction . We know each other very well living in the University Campus building dormitory No. 504. Congratulations , Doctor Biniam!!! You really deserve the doctorate honorary title . Salute !!!🙏 With great respect Yours faithfully, Mr. Mulualem Denbegna Degu Newcastle 🇬🇧
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ለኔ አሪያዬ ነህ ዶክተር ቢኒያም
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
Dr. We thank God Binyam, we thank God for your life. Your vision is God's vision. You are doing the will of God. May God restore your health in Jesus name 🙏
@biyadglegnehaile
@biyadglegnehaile Жыл бұрын
ደስስ ብሎናል። እናመሰግናለን።
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
Biniye ya orthodox religion hero u understand deeply, I wish I have a tiny understanding like u one day tebarekelge, alem kentu mahonua gebetokal 🙏💜
@bezaacham330
@bezaacham330 Жыл бұрын
ለመኖር የማይገባን እኛ ምን እንባል ፈጣሪ ሆይ አስበን
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
ዶክተር ቢኒያም ከፈጣሪ ስለሆነ የትሾለምከው እባክህ በጸጋና በደስታ ተቀበለው ፣ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ነገር የለም ፣ ረዥም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
እዲህ ነው ትህትና እራስህን ዝቅ ስታደርግ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaudiQueen-mn9iw
@SaudiQueen-mn9iw Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!
@onelove2401
@onelove2401 Жыл бұрын
I don’t have Any word Binyam I’m just watching 10 time in social media I can’t stop crying it’s very powerful message embrhan ka na lojwa tetbkelign ya na wandem🙏🙏🙏
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w Жыл бұрын
እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ዶር ቢኒያም:: ስልኩንእባካችሁ ፖስት ኣድርጉልን
@yemareyamelegi2483
@yemareyamelegi2483 Жыл бұрын
ውድ ወንድሜ አንተ ለብዙዎች አስተማሪ ነህ በተለይ በዘር ከረጢቱ ውስጥ ላሉት የአገር መሪዎቻችን ላንተ ምንም ቢሰጥህ ያንስብሃል እ/ሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ በስጋ በደሙ ይክልልህ በጣም ነው የምንወድህ 100,000 አመት ኑርልን እ/ሔር ለሀገራችንም እዳንተ አይነት እሩሩ ሁሉን ሰብሳቢ በዘር በቀለም ሳይለይ የሆነውን መሪ እንዲሰጠን እንለምናለን
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የክብር ዶክትሬት ነው ለኔ ዛሬ ለቢኒያም የተሰጠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Isoyisehak
@Isoyisehak Жыл бұрын
God bless you more.
@user-xl8me2dk6k
@user-xl8me2dk6k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤D/r Bine geta edemena tena yesethi
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ብንዬ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ::
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 Жыл бұрын
Edmena Tena abzeto yistih D/R Beniyam fetari kante gar yihun❤🙏
@zemayared3170
@zemayared3170 Жыл бұрын
ቢንያም አንተን ለመሆን እንደገና መፈጠር ጠግድ ይላል የኔ ጀግና
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ቢኒያቸን ቸባረካ❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤ፍትህ ለእንባዬ ቢኒ ያንስብሀል እንጅ አይበዛብህም እንኳን ደስ ያለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉!!!!!
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
ትህትና የሚገርም ነው እግዚአብሔር እውነት ነው ይሰራል! ቢኒ ሲናገር የእግዚአብሔር ድምፅ እስኪመስል ድረስ ወንድ ከሴት በእንባ ሲታጠብ የእግዚአብሔር ፀጋ ከሱ ጋር ስላለ ነው ።
@Adis001
@Adis001 Жыл бұрын
ይገባዋል፣ይገባዋል፣ ዶር ብንያም አምላክ ቃል አክብሮ ድአን የሚረዳ በመሆኑ እንባ እየተናነቀይ ከልቤ አመሰግናለውይ፣አዲስ አበባ ዪንበርስቲ አመሰግናለውይ።
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ፈጣሪ.ያክብርህ.ቢኔዬ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ዶክተር.ቢኒያመ.ፈጣሪ.ይባረክህ
@SultanAhmed-ty4tx
@SultanAhmed-ty4tx Жыл бұрын
CONGRATULATIONs ,This not enough for Biniam
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጤናህን ይመልስልህ ጤናህ ተመልሶ ለምስክር እንይህ
@romialemayewmamo257
@romialemayewmamo257 Жыл бұрын
ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን huuufff ከዚ በላይ ይገባሃል ❤❤
@selamlalem2062
@selamlalem2062 Жыл бұрын
You deserve it 🎉❤
@kasswolde9565
@kasswolde9565 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ!!
@betelhemajijo976
@betelhemajijo976 Жыл бұрын
BINIYA U DESERVE MORE THAN THIS . I WISH THEIR IS SOMETHING MORE THAT U CAN GET. MAY GOD GIVE YOU LONG LIFE, BLESSING AND ANSWER ALL YOUR PRAYER. ME, BEHALF OF MY FAMILY HAVE GREAT LOVE AND RESPECT BINIYA . U ARE UNIQUE ANS SPECIAL ❤❤❤
@meronworku1009
@meronworku1009 Жыл бұрын
What a humble guy
@me43720
@me43720 Жыл бұрын
ይገባሀል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
ወይ ቢኔዬ ምን አለ ሁላችንም እነዳንተ በሆንን ኢትዮጵያ ሀገራችን እዚህ አናደርሳትም ነበር
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
የኔም ትንሽ ወድሜ ቅዳሜ ሀሮሚያ ይመርቅልኛል የኔም የሱም ነውም ምርቃት ለሱ ብየ እየደከመኝ አስተማርኩት አልሀምድሊላህ ደስ ብሎኛል
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ቢኒዬ.አንተ.ሸክም.አይደለክም.ታላቅ.ሰው.ነክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢንያምን ስለሸለማችሁልን በነካ እጅቹ እሸቱ መለሰን ብትሸልሙልን
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Congera both
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
God please you 🙏
@mediaet
@mediaet Жыл бұрын
ዶር ቢንያም ብላችሁ ታብኔሉን አስተካክሉ ክብር ከዚህ ይጀምራል🎉🎉🎉
@onelove2401
@onelove2401 Жыл бұрын
Engianm ya egzaber fekru yegzan abo ufff I cray so hard the way he’s speech 🎤 just God bless you I’m just wishing long live binya 🥰🥰🥰🥰
@gebrehanabelete5476
@gebrehanabelete5476 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ የእግዚአብሔር ቸርነትን አይቻለሁ ! በአንተ ንግግር ብዙ ተምሬአለው። በዚህ ዘመን የሰው ልጆች ምኞታችን ሁሉ በዓለም ቁሳዊ ነገር ተሞልቶ በቀን 24 ቱንም ሰዓት ስለምድራዊ ነገር በምኞት ተጠምደናል። አንተ ደግሞ እራስህን ንቀህ ስለሰማዩ አለም ትጨነቃለህ ። አንተ የእግዚአብሔር ፍርድ ያስፈራኛል የማረባ ሰው ነኝ ፀልዩልኝ ካልኸን ። እኛ ታዲያ ምን እንበል????????? እኔ የአንተን ንግግር ስሰማ እና የእኔን ማንነት ሳስበው እጅግ አፈርኩኝ፡ አዘንኩኝም ። የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው አይመረመርም ። ለአንተ ይህንን ፀጋ የሰጠ አምላክ ለእኛም እድሜ "ለንስሃ" ይስጠን።
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
"መቄዶንያ" ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) በፍኖተ ጽድቅ
36:07
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
Рет қаралды 44 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН