መቄዶንያን እኔ አልመሰረትኩትም

  Рет қаралды 497,927

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

SUBSCRIBE our Channel
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
----------------------------------------------------------------
Follow all of these
• Facebook - / comedianeshe
• Telegram - t.me/donkeytube_official
• Instagram - / comedian.eshetu
• Tiktok - www.tiktok.com/@comedianeshet...
--------------------------------------------------------------------
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
መቄዶንያን እኔ አልመሰረትኩትም @comedianeshetu #super #hero #ethiopia #lovestory #father
#father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 400
@yohannes4010
@yohannes4010 Жыл бұрын
እኔ የኩላሊት ታማሚ ነኝ ማለትም ፌል አድርጓግን አንድ ቀን ስድን እግዚአብሔርን የማመሰግነው መቄዶንያ ገብቼ አረጋውያንን በማገልገል ነው እግዚአብሄር የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ።
@kalkidantaye6174
@kalkidantaye6174 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወንድሜ
@tariktesera7335
@tariktesera7335 Жыл бұрын
Fetari yemarh hasabken yasakaleh
@yohannes4010
@yohannes4010 Жыл бұрын
አሜን እህቶቼ አመሰግናለሁ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናወትን ይመልስልን አይዞወት ከቻሉ ፀበል ይጠቀሙ !
@merafeyemelketsedeq8056
@merafeyemelketsedeq8056 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርኽ ወንድምዬ።
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
በዚህ ኋጢያት እንደ ጀብድ በሚፈፀምበት ትውልድ መካከል ፈጣሪን እንዲሁም ህዝብን ደስ የሚሰኝ ይህ መልካም ሰው በመገኘቱ በእውነት ሁላችንም ልንኮራ ይገባናል ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብህ እያላችሁ መርቁት🙏👍
@Sinatube1
@Sinatube1 Жыл бұрын
በትክክል ተባረክ የከደሙት ድጋፍ ምርኩዝ ነው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀው
@mannimondi7062
@mannimondi7062 Жыл бұрын
My god blessing you 🙏🙏🙏👌👍👍👍👏🥲❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💟💟💟
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ewnate new 🙏 🙌 ❤
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን ነይ እመልሳለሁ
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l Жыл бұрын
ብልጥ ትውልድ እግር ያጥባል ጉልበት ይስማል👍👍👍
@saradaniel803
@saradaniel803 Жыл бұрын
ዶክተር ቢንያም እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነባለቤትክ ከቤተሰቦችክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥቅ እኛም ያንተን አርያ ለመከተል እግዚያብሄር ይፍቀድልን እውነት እንደዚያይነት መልካም ልብ ማግኘት መታደል ነው በዚ ጊዜ
@workitua1733
@workitua1733 Жыл бұрын
ራሱን ፡ ዝቅ ፡ ያደረገ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፡ ፌት ፡ የተባረከ ፡ ነዉ።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ክርስትና ትህትና የፍቅር ጥግ ነው ክርስትናን በተግባር እየኖር ያለ የዘመናችን አብረሃም ዶ/ር ቢንያም እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ 🙏💒🙏😻
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p Жыл бұрын
ዶክተር ቢንያም አንተ መልካም ሰው ቃላት አይገልፅህም እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን 🥰🥰🙏
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@tesfamicealmekdim
@tesfamicealmekdim Жыл бұрын
8161 ok እያላቹ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
ቢንያም ወንድሜ እግዚአብሔር የፈልገውን ታላቅ ስራ የምትስራው አንተ ትልቅ ሰው የስው ልክ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርክህ ከነቤተስብህ አመስግንሀለሁ
@meseretfanta5446
@meseretfanta5446 Жыл бұрын
የተባረክ ልጅ ዘመንህ የትባረክ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@haddisalemayehu3670
@haddisalemayehu3670 Жыл бұрын
2
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ ማንንም መሆን ተመኝቼ አላውቅም!ነገር ግን ቢንያምን ሆኜ ዳግም ብፈጠር ደስስስ ይለኛል❤❤❤ እ ረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ተባረክ
@peacefortheworld2101
@peacefortheworld2101 Жыл бұрын
ከዛሬ መጀመር ትችያለሽ ስለ ኣሰብሽዩ። ገና ኣለማሰባችን የሚቆጨን ኣለን።
@habg946
@habg946 Жыл бұрын
መልካም ሰዉ ለመሆን ፍላጎት በቻ በቂ አደለም በእግ/ር መምረጥ መባረክም ያሰፈልጋል ።ወንድሜ ቢኒያም ክበርልኝ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
አላህየ ቢኒን ክፉ አይካብን ያረብ አደራህን አኑርልን በጤና በደስታ ሳየዉ እንባየን መቆጣጣር ያቅተኞል ዱአየ ለቢኒ ነዉ
@martaamara9857
@martaamara9857 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
የእሼ መሌ አድናቂዎች እንዴት አመሻችሁ ይችን የተቀደሰች ቀን ያሳየን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
ኧረ እሸ ቀጣይ ክፍል ይኑረው ውይይ ሳልጠግብ አለቀብኝ አቤት ቃላቶቹ ውስጥ ሲያስደስቱ መንፈሳዊ ቅናት ተመኝኹ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
አቤት ትህትና አቤት መንፈስ ቅዱስ የሞላዉ አድበት ሰማሁ
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b Жыл бұрын
በጣም
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
እኔም ተመኘሁ ግን ልቤ ደጋሆነ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
@@user-wd3ob9kh2u አይዞን ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን እመብርሃን ትርዳን
@feyiruztedi5179
@feyiruztedi5179 Жыл бұрын
betam kin sew kin libi yalew sew fetar yibarikew
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r Жыл бұрын
ቢኒያም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነባለቤትህ የተመረጥክ ለሁላችንም ከአንተ ሩቧን ይስጠን 🙏🙏👍👍❤
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ወይን ቤተሰብ አርጊኝ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ አደኛ ነሽ እስኪ ሸን የምትወዱ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች ወደ ቻናላችን በመግባት ይመልከቱ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና አብዝቶ እድሜውን ይጨምርልህ ጌታዬ አስበው🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Ayu_tube
@Ayu_tube Жыл бұрын
የእህታችን እሌኒን በረከት ለእኛም ያድለን በእውነት በዚች ዓለም ውስጥ እየኖሩ ዓለምን መናቅ እጅግ መታደል ነው ብንያም የድሆች አባት ኑርልን አምላክ ሆይ እንደ ድንጋይ የሆነ ልቦናየን አለዝብልኝ 😭😭😭😭😭😭
@habtamu1221
@habtamu1221 Жыл бұрын
የኔ ዘመን ሰማዕት እጅግ አስለቀስከኝ😭 እንዴትስ ይቻላል ባንተ አለመቅናት!? መንፈሳዊ ቅናት❤....... ባለቤትህንም አንተንም ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። በኢትዮጵያ በብዙ ነገር ተስፋ እቆርጥና አንተን ሳይ ደግሞ ተስፋ ይኖረኛል❤🙏🙏🙏
@eztube11
@eztube11 Жыл бұрын
እንደ ቢኒያም ያለ ማን አለ ህይወቱን ሁሉ ነገሩን ለሌሎች የሰጠ በነዚህ ምስኪን እናቶች አና አባቶች እና በኢትዮጲያውን ልብ❤ውስጥ የሚኖር🙏❤🙏👍👍👍👍 ላይክ ያንሰዋል👍👍👍👍👍👍
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Жыл бұрын
I love him he is great man Allah already bless him
@abebazerihun1570
@abebazerihun1570 Жыл бұрын
ወንድም ቢኒያም ረጅም እድሜ ና ግን ይስጥህ
@slislo7749
@slislo7749 Жыл бұрын
አላህ ከነ ቤተስቦችህ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሪህ
@user-mh4gm4uh4o
@user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Жыл бұрын
እኔን የሚቆጨኝ የህግ ትምህርት ለመማር ያጠፋሁት ጊዜ 👍 የዚህን አለም ከንቱነት እንደ አንተ ሁሉም ቢረዳ ኢትዮጲያ በዘር በገንዘብ በሥልጣን መባላት ቀርቶ ሰላም ይሠፍን ነበር ✌
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Жыл бұрын
አንተ መማርህ እኔ ለብር ብየ መሰደዴ ሀርብ ሀገር ነግር ግን ሁሎንም ተማርኩብት
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 4 ай бұрын
Mesededeshe.leraseshe.sayhone.betesebe.lemeredate.kehone.yeheme.melekamenet.new❤❤❤
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
እንደ ሰው የእውነተኛ ሰው ምሳሌ ነህ እንደ ክርስቲያን የእውነተኛ ክርስቲያን ሰው ምሳሌ ነህ☦️❤️🥰👏 አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር ዶክተር ብንያም በለጠ
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Жыл бұрын
አቤት ሰው ማለት ቢኒያም ነው ✅✅✅ጌታ ሆይ ሰው አድርገን 🤲✝️
@aishayaseen21
@aishayaseen21 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@haptamhaptam1680
@haptamhaptam1680 Жыл бұрын
አቤት ትህትናህ የእግዚአብሔር ቃል እሚኖር ማለት ቢኒያም ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተን መሳይ ሰው ይብዛልን 🙏
@dheh984
@dheh984 Жыл бұрын
አሜን👍🙏🙏🙏
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
ይምር ቅላት የለኝም የምግልፅበት
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q Жыл бұрын
እመብርሀን ሁሌም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልህ። ቢኒ የሰዉነት ምሳሌ ነህ😍😍😍እድሜና ጤናዉን ቸሩ መድሀኒ ዓለም ያድልህ ልዩ ጀግናችን ነህ
@man_end_EGZIABEHER27
@man_end_EGZIABEHER27 Жыл бұрын
እሸቱ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ትህትና ህ ይደንቃል ክፉ አይንካህ ምኞቴ ነው ዶክተር ቢኒያምማ ስላንተ ምን ይወራ ብቻ ቃላት በሰው አንደበት ያጥራል እግዚአብሔር ይክፈልህ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
እሼን ምቶዱ❤❤❤❤❤🙌🏼👈🏽ስላም ፍቅር አንድነት ያድለን
@tarebelatu6509
@tarebelatu6509 Жыл бұрын
ይገባዋል።በጣም ጀግና ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ባለዕዳው ነው።በተለይ እኔማ......
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኝ ያዳመጥኩት ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል አንደበት ያለው ሰው ስላለፈ የፍቅር ህይወትህ ስትለው እንባ እየተናነቀው ይዘረዝራል የዚህ ግን መልሱ አስደሰተኝ
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሼ ውጭ ሀገር ላለን እባክህን ትክክለኛውን የመቆደንያ ጎ ፈንድሚ አድራሻ አሳውቀን እሼ ብሎም ቢኒና የናንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
በስመአም እማይጠገብ አንደበት ሁሌም አሼ እምታቀርብልን ጀግና መፍጠር ልዩ ናቸው የዛሬው ግን ይለያል ቃላቶቹ በሙሉ ነፍስን ያለመልማሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Mequamiyamedia
@Mequamiyamedia Жыл бұрын
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" ብንያም እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች ወደ ቻናላችን በመግባት ይመልከቱ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Жыл бұрын
በሶላሴ ስም እማምላክ ትባርክህ በመውጣት መግባት ትጠብቅህ እንደዚህ አይነት አንደበተ እርቱ ነው ለኢትዮጰያ የሚያስፈልጋት አቤት አንደበት ዘርህ ይባረክ በእንባ ጨረስኩት አቤት መመረጥ መታደል የልጁ ምስክርነት ደስ ሲል እማምላክ ጨርሳ ትማርህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፎቁ አልቆ እንዲመረቅ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ይርዳችሁ💞💞💞💞🤴❤️🌹🌷🌹🌹💚💛❤️💪💪💪💪
@meharifissehaye9637
@meharifissehaye9637 Жыл бұрын
ሰው ባለቀበት ዘመን እውነተኛ ሰው ሆኖ የተገኘ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመኑ ይባረክ
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
ቢኒ ከልቡ ሠው ነው 😍😍😍 ዘርህ ይብዛ እንደ ምድር አሽዋ🙏🙏🙏
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ። እሼ ጀግናው የእጅህ ይቆይሀል! ታሪክ በከባዱ ያወሳሀል! ቢኒ የእግዚአብሔር ሰው ፈጣሪ የሰማዩን ያበጅልህ! ቃል አጣሁ ምን እንደምል አላውቅም
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ቢኒያም ወንድም ወላሂ በምን ቃል እድምገልፅ አላውቅም አላህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ኢትዬጵያዎይ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑርልን🙏🙏🙏 😍😍😍😍
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰዉ ፈጣር እረጅም ዕደሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ናት ቢኒ እወድሃለሁ
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
ቢኒየ የኛ ትሁት ወንድም የብዙዎቻችን አርአያ ነህ አንተ ይሄን ሁሉ ስራ ሰርተህ ምንም አልሰራሁም ካልክ እኛ ምንም የማንሰራው ሰነፎቹ ምን እንል ይሆን😢
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
ዶክተር ብንያም ወንድማችን እግዚአብሔር አምላካችን ሰማያዊ ዋጋ ያርግልህ አገልግሎትህን
@alemneshchalchissa9415
@alemneshchalchissa9415 Жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ቢንያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ መልካምና ጀግና ሰው ነህ ቃላት የለኝም ስላንተ መናገር እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን🙏🙏🙏
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
እንደ ቢኒያም አይነቱን ትልቅ ሰው እንዲሁም ባለቤቱ እግዚአብሔር በምድር ላይ ያብዛልን.
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 Жыл бұрын
ኦፍ ቢንየ ታድለህ የኛ ጀግና የማትቀየር ፈጣሪ ባርኮና ቀድሶ የፈጠረህ የሁሉም አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashseifu5272
@zinashseifu5272 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ታድለክ መልካም ሰራን ሰርቶ እግዚአብሔርንም ሰውንም ማሰደሰት መቻል መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለመልካም ሰራህ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
አቤት ከጀግና በላይ ጀግና ያንስዋል በእውነቱ አንተ ለማለት ይከብዳል ብቻ አባታችን ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያኑርልን💖💖💗💗💗💘💘💘💘💘💘💗💗
@tsedaymengistu7794
@tsedaymengistu7794 Жыл бұрын
እንዴት ብትመረጥ ነው ወንድም ብንያም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@majetetube2137
@majetetube2137 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር እረዥም እድሚ ይስጥህ ቢኒ🙏🙏
@jerrymezemir2310
@jerrymezemir2310 Жыл бұрын
አቤት ምን አይነት መታደል ነው!! ዶ/ር ቢንያም, እግዚአብሔር በጤና ያኑርህ!!
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
GOD BLESSED YOU እዳንተ ይብዙ ለኢትዪጵያ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜየ ያየሁት ድንቅ ሰው
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Жыл бұрын
ቢኒዬ የእውነት ሰው ከሰው ሁሉ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ውድ ቤለቤቱ ህሊኒ ጅግና ውድ እንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤናውን ያድልሽ
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p Жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ህይወት እስከ ባለቤትህ ከእነ መላ ቤተሰብህ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደዉ ሌላ ምን ልበል
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
የኔ ጌታ በእግዚአብሔር የተመረጥክ በረከትህ ይድረሰን ቢኒየ ይህ መታደል ነው
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው አንተንም ቤተሰብህንም ድንግል ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ የፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አንተን መግለፅ ይከብዳል ተባረክ ዘር ሁሉ ይባረክ
@hirut758
@hirut758 Жыл бұрын
ምን ቃል የለኝም በፈጣሪ እንዴት ያለ መታደል ትህትናን የተላበሰ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ ዶክተር ቢኒያም🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-bt4mi7zs3b
@user-bt4mi7zs3b Жыл бұрын
በጣም የምንወድህ ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@amemazsherif1584
@amemazsherif1584 Жыл бұрын
ብንያም ሶዎችን ሳይሆን እነሱን ስታገለግል እግዚአብሔር እያገለገልክ ነው ይህ ደግሞ የታደለ ብቻ ነውና የሚያገኘው አንተ ደግሞ እግዚአብሔር መርጦህ ነው እንጂ ይህ በራስ የሚሆን አይደለም እግዚአብሔር ስለ ታዘዝክ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mastusolomon8461
@mastusolomon8461 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
የኔ አባት ዶክተር ቢኒያም በብዙ ተባረክልኝ አንተኮ ከዚህ ዓለም አይደለህም የተናቀውን አለም ንቀህ ከክርስቶስ ጋር በትልቁ በተስፋው አለም ነህ አባት ዕድሜህን ያርዝምልኝ 🙏🙏
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እመብዙሃን ትጠብቅልን
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
በእውነት አስየያየት ኮሜንት ለመፃም እጅግ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘርህን ይባርከው እሼ አንተን ግሩም ወጣት ነህ የነፍስም የስጋም ስራችሁን እየሰራችሁ ነው እኛንም መልካም በትንሹ እንድንሰራ ይፈቀድልን
@binylove9399
@binylove9399 Жыл бұрын
አሁን እኛም እንደ ሠው ተቆጥረን ከእናንተ እኩል ሰው ነን እንላለን ዘመናቹ ይባረክ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ላሣየን የድንግል ልጅ ስሙ ከፍ ይበል🙏🙏🙏
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b Жыл бұрын
አሜንን
@samig8052
@samig8052 Жыл бұрын
ከመልካም ምግባሩ ያልተናነሰ ንግግሩ በጣም ድንቅ ነው እንዴት ነው በዚህ ልክ መሆን ሚቻለው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын
እልልልልልል የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ተአምር ክብር ምስጋና ይሁን ለእናትና ልጆ ይሁን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥህ እሼ መሌም ሙልካም ልጅ ነህ ተባረክ መስጠት አያጎልም ቢኒያም ሙልካም ስው ኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@kalkidananimaw7206
@kalkidananimaw7206 Жыл бұрын
ዶክተር ቢኒያም በለጠ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ብንያምን ሳይ የነብሴ ነገር ያስጨንቀኛል ብቻ እመብርሀን እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
ዶ/ር ቢንያም እና ባለቢቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ቤታችሁ በምታደርጉት መልካም ስራ ይባረክ🙏
@mulutariku5870
@mulutariku5870 Жыл бұрын
እሼ ምረጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብረልን ....ቢንያም እግዚአብሔር አብዝቴ እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድረግህ
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын
በእውነት ብዙ ሰው አለ አንተ ግን ከልብ ሰው ነህ እድሜ ጤና ከውድ ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን በሰዎች ቀንቼ አላውቅም በዶክተር ቢኒያምና በእሸቱ ግን በጣምም እቀናለሁ ነፍስ አመት ኑሩልን❤
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ አንተ ትልቅ የሰዉ ልክ ቃላት ያጥረኛል ለመናገር ለመፃፍ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@nardostsigenani3787
@nardostsigenani3787 Жыл бұрын
እሼ ትለያለህ የምልህ በብዙ ምርጥ ስራዎችህ ነዉ የዘመናችን ምርጥና አዋቂ የገባዉ ሰዉ ስላቀርብክልኝ አመሰግንሀለዉ እንደ ቢንያም ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
@kimemwagaye5945
@kimemwagaye5945 Жыл бұрын
ቢኒያም መልካም ሰው! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!
@luly5175
@luly5175 Жыл бұрын
ይሄ ስው ለድሀ ፈጣሪ የላከው ይመስለኛል ዶክተር ብንያም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከነባለበትህ ይስጥህ መርህ ይባርክ።
@tsedale
@tsedale Жыл бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው 🙏🏼❤️ ከዚ በላይ የምታገለግልበ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መልካሙን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድማችን ቢኒ 🥰🥰🥰
@diilmedia
@diilmedia Жыл бұрын
እሼ ለዚህ ታላቅ ስራ የመረጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ለበለጠው ታላቅ ስራም ያዘጋጅህ ::
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
መልካም መሆን መታደልና መመረጥ ነው እኛንም መልካም ያድርገን ቢኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነባለቤትህ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ወይይይይ ወንድሜ ታድለህ ወይይይ እኛስ የት ነው ምግብያችን።🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🇪🇷
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ወንድም ቢኒያም የኢትዮጵያ በረከት ነው በጣም እናመሰግናለን እወዳለሁ ፈጠራ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ አሜን፫
@user-sr1vm6dr5u
@user-sr1vm6dr5u Жыл бұрын
የሰው ጥግ ሰው ማለት ዶክተር ቢኒያም በለጠ አምላከ ቅዱሳን ጤናህን ይስጥህ ኑር አንተ የደሃዎች አባት ረዥም ዕድሜና ጤና ያድልህ አንተ መልካም ሰው👏👏
@DrkingTefera
@DrkingTefera Жыл бұрын
ጀግና መፍጠር ይቀጥል እምትሉ ላይክ ግጩ እሼ አስብበት በጣም እምወደዉ ፕሮግራም ነዉ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 Жыл бұрын
ቢኒያም ጀግና ስው! እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ!!
@meklitanteneh9119
@meklitanteneh9119 Жыл бұрын
እኔም ሳድግ ልክ እንደ ቢኒ ግዴታዬን የምወጣ እሆናለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ከነ ባለቤትህ ያድልህ እሼ አንተም ኑርልን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን ፫ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
እሼ መሌ መልካም ሰው ነው የምትልህ እና የቢኒ አድናቂሆች አዳዩኝ👍
@wudasetube.3
@wudasetube.3 Жыл бұрын
ወንድም ብንያም በእድሜ ዘመነ ሁሉ የምቀናበት ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ ውዳሴ ከንቱ መጥፎ ነገር ነው ፍጻሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ስላቀረብክልን የኢትዮጵያውያን ሁሉ አርዓየ ነው
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Жыл бұрын
ዶክተር ቢኒያም ከላይ የተሰጠህ ፀጋ ነው❤️ በአሁን ሰዐት አለምን አሸንፎ ለሰው መትረፍ እጅግ በጣም መታደል ነው::: እድሜ ሰጥቶክ ገና ብዙ እንድናይ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው🙏
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_እጅግ ድንቅ ሰው በቃል መገለፅ እማይቻል እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልህ ዶክተር ቢንያም👏እግዚአብሔር እዳንተ ያሉትን ያብዛልን💚💛♥_
@user-kq5vz2he9i
@user-kq5vz2he9i Жыл бұрын
እሼ ለሀገራችን ብርቅዬ የሆነ ሰው ያቀረብክልን ተባረክልን እሼ ምርጥ ሰው
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ እናቴ እና እህቴ እቃም ያቅማቸውን ያደርጋሉ ታናሻ እህቴ ብዙ ግዜ እየሄደችም ትጎበኝ ነበር እኔ ግን እመኛለሁ አንድ ቀን ብጎበኝ ደሰ ይለኛል።
@yordanosdemeke6940
@yordanosdemeke6940 Жыл бұрын
የሰው አምሳያ የሰው ዘር ቢኒያም ለነዚህ ምስኪን እናቶች አባቶች ልጆች አረጋውያን ሁሉ የደረሰላቸው የፈጣሪን ትዕዛዝ እየፈፀመ በዚህ ከንቱ ምድር የኖረ ሰው የእግዚአብሔር ሰው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ለባለቤትህም እድሜ ጤና ይስጣት
@Tube-nj2hq
@Tube-nj2hq Жыл бұрын
ቢነ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው እድሜ ከጤና ይሰጥህ !
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
እሼ መሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነ ባሌቤትህ ከነ ልጆችህ ከእነ አባት እናቶቻችህ ጋር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ያለሐሰት🌹🌹🌹😍❤❤❤😍😍❤❤
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
መልካም መሆን ለራስ ነው ዛሬ ላይ ያለን ነገር ሁሉ ምንጩ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ነው ። ክብርን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ከእግዚአብሔር በታች ደግሞ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ያክብርልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ እመ ብርሃን እናቴ ጥላ ከለላ ትሁናቹህ አሜን አሜን አሜን
@feta1
@feta1 Жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋከብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛው፡፡ እንዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን በፖለቲካው አካባቢ ያብዛልን፡፡ ሀገራችን ሰላም ያድርግ!!
@mulutube1808
@mulutube1808 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ እደኔ በብን መልካምነት እና በቃላቶቹ የሚ አለቀሰው 🥹🥹🙏እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልክህ 🙏💞
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
ቢንየ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዘበንህ ይባረክ 🙏🙏😍😍😍😍
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q Жыл бұрын
አቤት እኔምኮ ኖርኩ እላለሁ አቤት አቤት ቢኒዬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ። የተናቁት አባት
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘርህን እንደ አብረሀም ዘር ያብዛው ይባርከው የሰማይ ቤትህን ስንቅ ይዘሀል ከመጠራት ይልቅ መመረጥ ይበልጣል ተመርጠሀል በጤና በድሜ በጤና ያቆይህ 👏👏
@shimelesl7854
@shimelesl7854 Жыл бұрын
የትህትና ጥግ የደግነት ተምሳሌ እረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥህ ቢኒ
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ ወድሞቸ መባርክ እኮ ነው እድሜ ጤና አብዝቶ ይባርክህ ወድማችን ቢኒ
@user-hi1nd4cz4l
@user-hi1nd4cz4l Жыл бұрын
በዕንባዬ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ዕድመና ጠናን ያብዛልህ እኝህን አባቶችህንና እናቶችህንም ፈጣሪ ያኑራቸው ረጅም እድሜን ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 34 МЛН
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,5 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 28 МЛН
"መቄዶንያ" ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) በፍኖተ ጽድቅ
36:07
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
Рет қаралды 44 М.
Dil Karti baitha hai 😂 #shorts #funnyshorts #comedyshorts
0:15
Arhaan Ki Masti
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Kid and Gigachad😚👻❤️ #shorts
1:01
BETER BÖCÜK
Рет қаралды 6 МЛН