'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2 Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 102,509

EBC

EBC

6 ай бұрын

'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2 #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 284
@Fkr12204
@Fkr12204 6 ай бұрын
አብይዬ የአገሬ ብርሀን ኑርልኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 6 ай бұрын
በርታ አብቹ አንተ የነካከው ሁሉ ያማረ ነው ።ከዚህ በላይ እንደምትሰራ ምንም ጥርጥር የለኝም።❤❤❤
@user-wr8ih1dv3o
@user-wr8ih1dv3o 6 ай бұрын
ለፅዳትና ለውበት ያለህን እይታ በጣም እወደዋለሁ አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና ሆና ቁሻሻውና የቱቦው ሽታ ጉንፍን ሊገለን ነው በዛው ፅዳት ላይ አዲስ ህግ ቢወጣ መንገድ ላይ መፀዳዳትና ቁሻሻ ለሚጥል በየመንገዱ ማስታወቂያ በሚል ወረቀት ለሚለጣጥፉ ሰዎች አዲስ ህግ ቢወጣ መልካም ነው ፅዳት የአንድ ሀገር የስልጣኔም መገለጫ ነውና አንወድሀለን ረዥም እድሜ ተመኝቻለሁ።💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 5 ай бұрын
The Mayer must be able to do this job but don't have an interest show off in the public. Even No wearing a protocol cloth no mirror infront of her. Qefafi
@annasmith3778
@annasmith3778 6 ай бұрын
This man is the best leader 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fuetech-ethiopia
@fuetech-ethiopia 6 ай бұрын
Just Wow 😳❤️🌹 i haven't word 🙏
@Elias-ei1ir
@Elias-ei1ir 6 ай бұрын
❤wooow best 👌 leadership [አገር ዉስጥ ምንም ሳይሰሩ የሚያጓሩ ምቀኞች እስኪጠፉ አይረዱክም አንተ ግን የዘላለም አሻራ እያኖርክ ነዉ:: ] I wish long life PM.
@user-br4wm3cy8e
@user-br4wm3cy8e 6 ай бұрын
የጆችህ ስራ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@asnimola77
@asnimola77 6 ай бұрын
እቢቹ ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሀለች!! ❤❤❤
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 4 ай бұрын
ድንቅ ሥራ ነዉ ፡፡እድሜ ይስጣን ጋና ብዙ እናያለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yaredg140
@yaredg140 6 ай бұрын
Very impressive. Great job!
@user-lp9iq7gd1i
@user-lp9iq7gd1i 6 ай бұрын
ክቡር ሎሬት ዶ/ር አብይ እድሜ ከጤና ጋር ብዙ ነገሮችን እያሳዩን ነው እናመሰግናለን
@amanselam2909
@amanselam2909 6 ай бұрын
ሎሬት?
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 6 ай бұрын
ግመሉ ይሄዳል ውሾቹ ይጮሀሉ ዛሬ በደንብ ተገለጠ አቢቹዬ አንተ ስራ Good job men
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መድሃኒትአለም በእውነት ካንተ ጋር ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው በጺድቅ አገራቸውን ካንተ ጋር የሚያገለግሉ ተባረኩ ደ/ር ዓብይ የተወደድክ ግሩም መሪ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amanselam2909
@amanselam2909 6 ай бұрын
ከግል አዳኝ ወደ አለም መድሀኒት መምጣታችሁ ትልቅ ነገር ነው።
@seait840
@seait840 6 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹 አፍሪካንም ኢትዮጵያንም ያከበረ ጀግናው መሪ አብቹ በየማታው ተንበርክኬ እፀልይልህአለሁ አምላክ ቀኝ እጅህን ይዞ ሁሉንም ያስተካክልልህ 🇪🇹🇪🇹
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 6 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@seait840
@seait840 6 ай бұрын
@@zewdneshzegeye9259 እሺ ዘውድዬ አንቺንም አምላክ ይባርክሽ 🙏🙏
@benana2574
@benana2574 6 ай бұрын
ደም መጣጭ አውሬው አብይ አህመድ በቅርቡ ግብአተ መሬቱ ይፈፀማል ለገደላቸው 5 ሚልየን ኢትዮጵያን እና ላፈናቀላቸው 10 ሚለየን ኢትዮጵያውያን ለችግርና ድርቅ እርሀብ ለዳረጋቸው 30 ሚለየን ኢትዮጵያዊን ቅጣቱን ያገኛል
@mordecai4675
@mordecai4675 6 ай бұрын
ኢትዮጵያችን 🇪🇹 ለዘላለም ትኑርልን ✌✌✌✌✌✌
@mubeshire1728
@mubeshire1728 6 ай бұрын
Amazing!
@merontademe9169
@merontademe9169 5 ай бұрын
Thank u Dr Abiy for your service
@marthabelachew2520
@marthabelachew2520 6 ай бұрын
God bless you.
@user-rd7ot5gr9t
@user-rd7ot5gr9t 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ በጣምምምምም ነዉ ደስ ያለኝ እናመሰግናለን መሪያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አመሰግናለሁ አንደ ቀን እኔም ለ ሀገሬ አስተዋጾ አደርጋለሁ ቃለ ገ ባለው አመሰግናለሁ ❤ ❤ ❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#1 እግዚአብሔር ይመስገን
@abebetolla5056
@abebetolla5056 6 ай бұрын
❤ You are born to be a leader.❤
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 Ай бұрын
ስራ እንዴት ነው
@zizimoha8064
@zizimoha8064 6 ай бұрын
Mr. Prime Minister thank you for showing what you are doing for the country!!
@mohammedyousuf5983
@mohammedyousuf5983 6 ай бұрын
🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mordecai4675
@mordecai4675 6 ай бұрын
👉 አቢቹ አባ ቢያ ኑርልኝ አባቴ❗ ትላልቅ ነገር ለሀገራችን እያደረክላት ነው ትላልቅ ፕሮጀክቶች የህዳሴው ግድብ የ በሀር በር ጥያቄ ይቀጥላል ...በርታ የኔ የኔ ጀግና❗
@user-co1eb9pv4q
@user-co1eb9pv4q 6 ай бұрын
Dr. Abiy !! I really proud of you for what you have done ! always with you. Yared Bulbula
@mamaatiyaaa7566
@mamaatiyaaa7566 6 ай бұрын
I have no idea our prime m your our gift realy amezing project thank you so much go head ❤❤❤🎉🎉🎉
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 6 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ስትለፋ ታሳዝነኛለህ
@getahuenkebedegetahun123ke6
@getahuenkebedegetahun123ke6 6 ай бұрын
thanks to god Grateful to have you PM Dr Abiichuu god bless you
@surafelhailu5858
@surafelhailu5858 6 ай бұрын
በምናየው ስራ ደስ ብሎናል ሀገራችን ገብተን በስደት ያለንበትን ሀገር ዜጋ ሀገራችንን እንዲጎበኙ እና እኛ ደሀዎች እንዳልሆንን እኛ ሳንናገር ሀገራችንን በአይናቸው አይተው እራሳቸው የሚመሰክሩበት ጊዜ ያምጣልን በርቱ መሪ እንዲህ ሰርቶ ሲያሰራን ነው በሀገራችን ተስፋችን የምትለመልመው
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 6 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ የያዕቆብ ልጅ ዮሴፍ ሕይወት ማረከኝ ወንድሞቹ ጠሉት ጉድጓድ ጣሉት እንደገና ከጉድጓድ አውጥተው ሸጡት በንጉስ ቤት ኖሮ በረሀብ ዘመን ህዝብን ታደገ እና ይህን ሳነብ ጠቅላዩን ሳያቸው ብዙውን ነገር ከዮሴፍ ጋር ተመሳሰለብኝ መቼም በጠቅላዩ ውስጥ የተቀመጠው ተፈፅሞ ለማየት አምላኬን በፀሎት ዘወትር እለምናለው ለራእዩ መሳካት ከጎናቸው እቆማለው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ሰጥቶት በውስጥዎ ያለው ራእይ ይፈፀም
@MA-zf3re
@MA-zf3re 6 ай бұрын
A visionary leader with a realistic vision and realistic achievements!!!! LONG LIVE ABIY AHMED !!!!🎉🎉🎉🎉
@Dernaclips
@Dernaclips 6 ай бұрын
Really ? G you are in jungle puppet
@getachewuregeha6202
@getachewuregeha6202 6 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያን መቼ ነው የተሠራውን ጥሩ ነገር አመስግንን መጥᎉ ሥራ ሲሠራ አንዲስተካከል ሀሳብ የምንሰጥበት
@user-mf7zh9zj9b
@user-mf7zh9zj9b 6 ай бұрын
በጣም ግሩም ሥራ። በርቱ ፈጣሪ ድካማችሁን ይባርክ።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 6 ай бұрын
ይሄን ለመረዳት ክብሩነቶ ብዙ ግዜ ይፈጅብናል። ፈጣሪ ትልቅ ዕድሜን እንዲሰጦ ከልቤ እመኛለው።
@user-jc3og3vi2x
@user-jc3og3vi2x 6 ай бұрын
i miss to see thise in my countery im from south Africha
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 6 ай бұрын
እያንዳንዱ ለሚሰራ ነገር ምን ያክል ቅርበትና መረዳት እንዳለህ ያስደምማል።
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 12 күн бұрын
ይኤንን የመሰለ ወርቅ ሀሳብና ስራ አይቼ እንዳላየ ባልፍና ባናንቅ እግዚአብሔር አይፈቅደዉም. አብይ ተባረክ እረጅምና ጤና ይስጥክ 🤲🏻
@user-yx9ol5wg3b
@user-yx9ol5wg3b 6 ай бұрын
ጀግና እናት ጀግና ልጅ ለሀገር ታበረክታለች አቡቹ የእናቱ ልጅ የኢትዮጵያ ኩራት
@tadessedadi272
@tadessedadi272 6 ай бұрын
???? በምን ልጥላህ ???? እዚህ ውጭ ሃገር ሆኜ የምሰማው ሌላ አሁን ደግሞ የማየው ሌላ ተውዛገብኩኝ እኮ ሰውየው ያደኩበትን ሰፈር የቤት ቁጥሬን እኮ ለትንሽ ነው የሳተው በመሪ ደረጃ እውነትም አንተ መልካም ሰው ነህ እናንተ በሁሉም የስራ መስክ የተሰማራችሁ እጃቹ ይባረክ በርቱ እናመሰግናችሗለን:: ኢትዮጵያዬ እመሪ የጥላቻ መንፈስ ይወጋ::
@adonaymesfin3570
@adonaymesfin3570 6 ай бұрын
እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ ❤
@seait840
@seait840 6 ай бұрын
ባንዳዎቹም ሆድ ሻጮቹም ይንጫጫሉ ሽብርተኞቹም ያሸብራሉ ታሪካዊ ጠላቶቻችንም ነገር ይሸርባሉ ኢትዮጵያና አብቹ ግን ወደ ክፍታው እያኮበከቡ ነዉ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mussahussein4143
@mussahussein4143 6 ай бұрын
እጅግ አስደማሚ ነው። መሪዬ አብቹ ለስራህ ሁሉ ስኬትን እመኛለሁ።
@habitamumindaye3386
@habitamumindaye3386 6 ай бұрын
You're doing great. Long life for you
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 6 ай бұрын
Abey is the best lader for Ethiopia people God bless you
@AsnakeKibret
@AsnakeKibret 3 ай бұрын
ንጉስ ሆይ ሺ ዓመት ንገስ ይህን ሁሉ ያደረገ እግዝሐብሔር ይመስገን እጁ ብቻ ካንተ ጋር ትሁን ብሩክ አዕምሮ ❤❤❤
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልብሕን መሻት ይስጥክ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 6 ай бұрын
Amazing powerful and beautiful visionary leader, lovely to hear you ❤❤❤
@welidabdulhakim5536
@welidabdulhakim5536 6 ай бұрын
Amazing ❤❤❤🎉🎉🎉
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሥራ ነዉ የኛ መሪ በሁሉም መስክ የተካነ የእግዚአበሔር ሥጦታ ያለው መሪ ነዉ ጤናና ዕድሜ ይስጥ ገና ብዙ ታሳየናለህ
@jagamaroba
@jagamaroba 6 ай бұрын
ብዙዎቹ ዛሬ ላይ ሆነው በፕሮባጋንዳ ያልተረዱህ መሪ ነገ ተንበርክከው ቢፈልጉህ የማያገኙህ ድንቅ ሰው ነህ።
@mesfinnadew7641
@mesfinnadew7641 6 ай бұрын
I can't say anything but I can say thank you. I just wish you a long life and health, for our beloved country 🇪🇹 peace. Big thanks.
@mamamin3122
@mamamin3122 6 ай бұрын
ጠላቶቻችንን እግርህ ላይ ይጣልልህ እረጅም እድሜ ለመሪያችን
@Matg_1of1
@Matg_1of1 6 ай бұрын
What a great job...👍🏿👍🏿
@voagafrica5967
@voagafrica5967 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነዉ። እናመሠግናለን ።ሀሳብ ወደ ተግባር ሲቀየር እንደዚህ ነዉ።
@semermedia6829
@semermedia6829 6 ай бұрын
Really I appreciate 🙏
@abdidelil3008
@abdidelil3008 2 ай бұрын
አቢቹ ምርጥ መሪያችን በርታልን ጀግና❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
❤❤❤አብቹ የስራ ስው ዋው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 6 ай бұрын
When you have knowledge you plan, when you are willing and has energy you do it. You are all PM❤ Abiy. Biltsigna yilemlim
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 5 ай бұрын
best leadare Abchow Getam kante ga new💙❤🙏🙏🙏🙏 zemnhe yebarek Geta holchewun yebark🙏🙏🙏🙏
@gemechisteferi3502
@gemechisteferi3502 6 ай бұрын
Well Done, thanks ❤
@binidemissie963
@binidemissie963 6 ай бұрын
It is truly a vision and work of excellence; no words can describe it. Thank you, Mr. ABIY
@saragemechu335
@saragemechu335 6 ай бұрын
መቼም ቃል የለኝም!! የተወድክ መሪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው። ስራህ የውስጥህን ማንነት ግልጽ አርጎ ያሳያል። በዘመኔ ይሄ ሁሉ በሀገሬ ተሰርቶ በማየቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ሁልቀን ስላንተ መጸለዬን አላቆምም አንተ ወርቅ መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@BMWvike
@BMWvike 6 ай бұрын
36 ደቂቃ ከ 33 ሰከድ ላይ ቤተክርስቲያን ኗን ግን ምን ያህሎቻቹ አስተውላችሁታል እናመሰግናለን አቡቹ🙏🙏🙏 መልካም ስራ እድሜ ከጤና ጋር 😍😍😍
@solomontekle4859
@solomontekle4859 6 ай бұрын
In a city with large number of pedestrians compared to vehicles, city should priories public transport such as tram system
@abinetdebancho435
@abinetdebancho435 6 ай бұрын
God Bless you 🙏 ❤️ 🙌
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 6 ай бұрын
ዋው ዋው ብሩህ ኢትዮጵያ
@twbeke1
@twbeke1 6 ай бұрын
Amazing ❤❤❤. Thank you sir!!!
@kassahunkumsa9224
@kassahunkumsa9224 6 ай бұрын
Amazing! Long life and blessing!
@kitabatolesa3428
@kitabatolesa3428 6 ай бұрын
Well done.“You think about things in such a creative way. You help me think about problem-solving in a new way.”
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 6 ай бұрын
good job abichu
@alebachewregasa7128
@alebachewregasa7128 6 ай бұрын
Amazing! Gift from God! LONG LIVE, Dr. Abiy.
@zurettube638
@zurettube638 6 ай бұрын
ለሀገሬ ሥመኝላት የነበረው እድገት ይህ ነበር ጅምር ነው ብዙ ነገር የደፊት በዝህ አይነት ለማየት ምንም አልጠራጠርም ኗሪ ያርገኝ ኗሪ ያርጋችሁ ወጎኖቼ
@user-yx5zq6ki9m
@user-yx5zq6ki9m 6 ай бұрын
thanks
@seyfudada9641
@seyfudada9641 6 ай бұрын
ለመሆኑ ታላቁ መሪያችን አቢይ የቻይና ደም አለባቸው እንዴ ቢሰሩ ቢሰሩ ማይደክሙት😂😂ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏
@seait840
@seait840 6 ай бұрын
አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetbekele515
@genetbekele515 6 ай бұрын
The man with big vision ይከናወንልህ ሰው ያየውን ነው የሚወርሰው
@abinash-vr6st
@abinash-vr6st 6 ай бұрын
ሰላም ጊዜቢሰጡክናባይረብሹክዬህንጊዜአሁንያሰብከውንትጨረሰነበር አይ ዞን እግዛብሔርቀንአለው ሲደክማቸውይተውካልአንተምሀሳብክንሁሉታሰተካከላለክጀግናነክሀገርአለንግንዬእኔየእኔእያሉአላሰራአሉ እኛንምበሰደትእድሜያችንንያሰጨረሳሉየኛናየእኔነትእግዛብሔርሰላምለሀገራችንታረክይቀየረናእንለውጣለንደህነትነበረይባላልበእጅአዙረእየተገዛነውበቃችሁይበለን።❤❤❤
@daved5683
@daved5683 6 ай бұрын
Amazing Leader
@heavensnews8045
@heavensnews8045 6 ай бұрын
Thank you
@user-ng6dm2zv1k
@user-ng6dm2zv1k 6 ай бұрын
ሰው ያለውን ይበል አንተ በርታልን ጀግናችን!!!
@ESRAEL_TEFFERA
@ESRAEL_TEFFERA 6 ай бұрын
you are marvelous ❤🙏
@abayk2002
@abayk2002 6 ай бұрын
This is absolutely amazing vision, work and progress Prime Minister!
@bute5158
@bute5158 6 ай бұрын
ታስገርማለህ የማትሆነው የለም ሁሉን መሆን ያምርብሃል ሁሉን ማድርግ ደግሞ ትችላለህ ፈጣሪህ ይጠብቅህ አብራችሁም እንደ መሪ ብቻ ሆናችሁ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ አብራችሁ ስለምታሳልፉ በሀሳብ ለኢትዮጵያ ስለምትረዳዱ ለትውልድ ስለምትሰሩ ይቻላል የሚቀጥለውን ውበት ልትፈጥሩ ፈጥልሪ ሁላችሁም ይባርክ
@yakedmoarmyjegnaw4363
@yakedmoarmyjegnaw4363 Ай бұрын
You can do it my hero ❤❤❤❤❤
@user-hb7kx4om2u
@user-hb7kx4om2u 6 ай бұрын
I don't know what I said about this job Thank you God bless you 🙏 abiy ahmed
@Eeaatt911
@Eeaatt911 6 ай бұрын
Abbichu you will really make Finfinne the capital Africa, Kudos!
@user-rd7ot5gr9t
@user-rd7ot5gr9t 6 ай бұрын
❤❤❤❤Ethiopia #1
@user-eb7nh9di6p
@user-eb7nh9di6p 3 ай бұрын
C'est très bien abiy 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetkebedewakie4304
@emebetkebedewakie4304 6 ай бұрын
Amazing, admire these great work.. thanks to God to see all this beutiful chaka....
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr 6 ай бұрын
Yetegbar meri❤
@abebemegra3580
@abebemegra3580 Ай бұрын
Abbichuu jabaadhu.Bertallin
@top10sport25
@top10sport25 6 ай бұрын
tebarek
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 6 ай бұрын
May God bless you and all your life .
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 6 ай бұрын
በየቦታው ሳይራራቅ የቆሻሻ መጣያ ብቀመጥ ያንን ተከታትሎ በትዋትና ማታ በመኪና ሰብስበው ቆሻሻ ምጥስልበት ቦታ የሚወስድ ግሩፕ /company ብኖር ብቀጠሩ ገንዘብ ለማስዋብ እንደምወጣ ለፅዳትም ብመደብ ለዘላቂ ንፅህና ይጠቅማል ባይ ነኝ
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 6 ай бұрын
ዘወትር በአዕምሮዬ ሲመላለስ የነበረ ጥያቄ ነው።ድንቅ ሃሣብም ነው። ይህን ሃሣብ ለክብርት ከንቲባችን አዳነች አቤቤ አደራ እንሠጣለን።ከዚያም አንበሲት ትተገብረዋለች።
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 6 ай бұрын
God bless your Idea
@sameyahsameyah2301
@sameyahsameyah2301 5 ай бұрын
God protect you from evil eyes Abichuu koo long life
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 6 ай бұрын
ሚኒስትሮችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@gebremichael890
@gebremichael890 6 ай бұрын
ወይ አይልቅበት.........የሚገርመኝ.. በመቼ ጊዜ ዉስጥ ነ ው ይሄን ሁሉ information digest ያደረከው ወይስ clone አለህ. ልበል. እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 6 ай бұрын
Ewnetm ayalkbet!!!! Yaweral yaweral yaweral!!!! Ayalkbetm!!! Ye Ethiopia economy feqek alalem!!!
@user-ludami7
@user-ludami7 5 ай бұрын
He is actively demonstrating and leading by example, making us proud to belong to the same generation and observe firsthand the remarkable work he is doing. Abiy is undoubtedly a divine blessing for Ethiopia. The Lord bless you and keep you; the Lord make his face to shine upon you and be gracious to you; the Lord lift up his countenance upon you and give you peace.
@user-kz7jr1ub2s
@user-kz7jr1ub2s 6 ай бұрын
,, you do the right Things,,Dr Abye , youre nam er
@user-kz7jr1ub2s
@user-kz7jr1ub2s 6 ай бұрын
You are The samee li Steve wander,👍👊👊👊👊👊👊
@aantiig1064
@aantiig1064 6 ай бұрын
this is indeed amazing
@zeynebesmael1059
@zeynebesmael1059 6 ай бұрын
በርታ
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 129 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 22 МЛН
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
EBC
Рет қаралды 106 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 129 МЛН