//የቃጠሎ ፍልሚያ// "ቆዳው ድፍን ነው አያልበውም"🤣 ተወዳጆቹ ሼፎች //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 226,036

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

በቃጠሎ ፍልሚያው ላይ ሼፍ መክብብ ዘውድ እና ሼፍ ካብራክ ተኮላ በሚያቃጥለው ምግብ ተፈትነው አሸናፊ ሆኑ
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 430
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Ай бұрын
ስርዓታቸው ንግግር ጨዋታቸው ዋው ነው የዛሬው በጣም ደስ ይላል ክብረት ይስጥልን ሼፎችዬ❤❤
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም ደስ ሚለኝ ሲቃጠሉ ልክ እንደ ጠጣ ሰው ሚለፈልፉት ነገር ይመቸኛል ማይናገሩ ሰዎች እራሱ በጣም ያወራሉ
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
😂😂😂😂
@selamawit7917
@selamawit7917 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅ክፉ
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mercy-fe1re
@Mercy-fe1re Ай бұрын
የምር እስካሁን ከመጡ ኮሜዲያን በላይ አስቀውኛል። ለማሳቅ ሳይለፉ ረጋ ብለው ሚያዝናኑ ደስ የሚሉ ሼፎች🥰
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
መጀመሪያውም እወዳቸዋለሁ የሠው ክብር አላቸው
@mamedida9228
@mamedida9228 Ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔንም አስቆኛል
@mamedida9228
@mamedida9228 Ай бұрын
ትንሳኤ ምን ኦነክ ነዉ እስተፍህ ስለሆኑ ነዉ የጨከክበቻዉ ዘቁ ዘቁ እያልክ ቡዙ ነዉ የስበለአቸዉ❤
@user-cy5tr6ue4t
@user-cy5tr6ue4t Ай бұрын
እደኔ ትሱን ያምውድ ወለህ በጠም ነው ያምውደው❤❤❤❤❤ እንዝቃላን
@lidiyatube
@lidiyatube Ай бұрын
ትሱ እኛንም አሳትፍን እንዝቃለን እንበል አብረን ታዋቂ ብቻ አይቅረብ እኛ ተዋቂ ያልሆነውም የምትሉ በላይክ
@Zeha562
@Zeha562 Ай бұрын
ሼፍፍፍ መክብብ የምግብ ኣዘጋጃጀት መፅሀፍ ይፃፍልን ከዚ በፊት የፃፈው ካለ የት እንደምናገኝ ጠቁሙን ።
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
ዋው ዛሬ በጣም ደስ የሚሉ ሼፎች ናቸው ረጋ ያሉ ተባረኩልን እርሜ ዘመናችሁ ይባረክ ትንሱ ጭሆትህ ከባድ ነው እንዝቃለን
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 Ай бұрын
አው እውነት ነው ታዋቂ ሰዎችንም ብቻ ሳይሆን ኖርማል ሰዎቼንም ጋብዙ ትንሱዬ😢😮😅😊
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ድሀዎች እዳይቀርቡ በምን አጀታቸዉ🥺🤣🤣
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
​@@user-bg5rh4ui4f ለመግደልአስበውነውመሰል
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
ተመዝገቢ መብትሽ ነው
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
​@@user-bg5rh4ui4f😂😂😂😂😂😂
@simeranred3153
@simeranred3153 Ай бұрын
ሼፎች ሲሰቁ ዛሬ ገና አየዉ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
ሼፍ ዚ ይጋበዝልን😊
@ozilabd7814
@ozilabd7814 Ай бұрын
Esu አይችልም ቀይ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
@@ozilabd7814 ውፍረቱ ከስከስ ያደርግለታል😂😂😂😂 ምርጡ ቃጠሎ ይጋበዝልን
@tegest4024
@tegest4024 Ай бұрын
ባለፈው መቅዲ ስትቀርብ እንዝቃለን የሚለው ዘና የሚያረገን ቀርቶ ነበር😂 እንኳን ደና መጣህ ተንሱ
@Beryaa
@Beryaa 12 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል ስነስርዓት ነው ያላቸው በጌታ በጣም ነው ለመስማት የሚጋብዙት ሼፎች ናቸው በእውነት እንዲ አይነት ሰዎችን ጋብዙልን ሁልጊዜ🥰🥰
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
በጣም የማከብራችሁ ሼፎች እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@mahletkenaw5815
@mahletkenaw5815 Ай бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ሼፎች። እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው የማክብራቸው ሼፎች ናቸው❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
ሼፍ መክብብን ስወደዉ አላዉቀዉም ግን ለምን እደሆን ባላዉቅም ሳየዉ ደስ ይለኛል 😘😘😘
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c Ай бұрын
በጣም ለምግቡ ተስማሚ የሆነ ስው ነው ያቀረብከው ተንሱ ሽፍ መክብብ እና ሽፍ ካብራክ እጅግ በጣም የምናከብራቸው የኢትዮጵያ ብርቅየዎች እርዥም እድሜ ከጤናጋር❤❤❤❤
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን አንደኛ ነው 🔥
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
ያለሱአይደምቅም
@Modernidea
@Modernidea Ай бұрын
ከአብራክ ጨዋታ አዋቂ ነው። ፈታ ያለ ባለሙያ ደስ ይላል።
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
እኳንም ደህና መጣህ ተሱ❤️ wow ዛሬ 1 ነኝ እንዝቃለን😂😂😂
@TobaA-ef2dj
@TobaA-ef2dj Ай бұрын
የእውነት ሼፍ መክብብ በጣም የምውድዉ የማከብረው ሼፍ ነው ሀገር ስገባ በአንተ መደኜች እፈልገለሁ❤
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w Ай бұрын
ደስ። የሚሉ ተወዳዳሪዎች ብዙም አልተቃጠሉም ወይም አላጋነኑም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
አላጋነኑም ነው እንጂ ያቃጥለል
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ዎይኔ የኔ ጃግኖቺ ❤😊❤በጣም ነው ምዎዳችሆ በእውነት አንድ ቀን በእናሱ እዳኛሎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tehute
@Tehute Ай бұрын
ሼፍ መክብብ በጣም ነዉ ምወደዉና ማከብረዉ🙏🥰
@hikmaabdutube4333
@hikmaabdutube4333 Ай бұрын
ውድ የእሰልምና ተከታዮቾ ኢድ ሙባረክ የቃጠሎ ፊልሚያ በጣም የመውደው ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሸፎቹ እሰኪ ላይክ ወደ ቤቴም ጎራ በሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ከእድሜያቸው 💝ጋር ሰዎች እንደዚ ኩል ሲሆኑ ደስ ሲል 💝ከነ ለዛቸው 💝👌
@zina5085
@zina5085 Ай бұрын
ሁለቱንም ባለሙያዎች የምወዳቸው ናቸው ሲያሳዝኑ ብዙም አልፈጃቸውም እኔ ብሆን ጥርሴን ነበር የሚያፋጨኝ ይበላኛል😂😂❤
@edenwelde2535
@edenwelde2535 Ай бұрын
ሼፍ አቶ ካብራክ ምርጥ ሰው በጣም ደስ የሚልና ተጨዋች ሰው ነው አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ሞልቶ ይሰጥህ እወድሀለሁ ❤❤❤
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n Ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን ወይ ትሱ ታስቃለክ ታዋቂዎች ብቻ ነው ሚቀርቡት ትሱ እኛንም አሳትፉን 🥰😅
@abugida7362
@abugida7362 Ай бұрын
ለመቃጠል ምን አስቸኮለሽ ውድዬ😂😂
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
የት ነሽ 😂😂
@anshamohammedali791
@anshamohammedali791 Ай бұрын
የፈለገ ስልክ ደውላችሁ መሄድነው
@user-wt7kg7rh8d
@user-wt7kg7rh8d Ай бұрын
ተመዝገቢ
@BeletuBeletu-qm9rm
@BeletuBeletu-qm9rm Ай бұрын
ትሱ እንወድሀለን እዝቃለን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ በታዋቂዎች ብቻ ከበባችሁን ኧረ ሌሎችንም አምጡልን በኑሮ ዉድነት የናወዘዉን አምጡና ሸላልሙ
@aynalemasefa3835
@aynalemasefa3835 Ай бұрын
እሸቱ እና ሰይፉ ይቅረቢ
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk Ай бұрын
ትንሱየ እንኳን ደህናመጣህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Ай бұрын
ሼፍ መክብብ በጣም ነው እምወድክ ካብንም እንደዛው ❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቹ
@user-wn6jq4wz3b
@user-wn6jq4wz3b Ай бұрын
ውይ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@nono892
@nono892 Ай бұрын
መሻላህ አገራችን ምርጥ ሸፎች አሏት ነገርግን ለጤንነታቸዉ እሥፓርት መሥራት አለባቸዉ እኔ የምኖረዉ ውጭ ነዉ ኩሽና ነዉ የምሰራዉ እና 5አመት ያህል እየሠራዉ ነዉ ግን አብሬያቸዉ የምሠራዉ ሼፎች በጣም የተሥተካከለ አቋም አላቸዉ ሁሌም እሥፖርት ይሰራሉ የኛ አገር ላይ ብዙ ሼፍች ግን እሥፖርት የመሥራት ልምድ የላቸዉም እስፖርት ቢሠሩ ጥሩ ነዉ
@almazabebe7185
@almazabebe7185 Ай бұрын
ሸፍ በክብብ ሁሉም የሚያያምርበት ነገርስ ፀጋ ከፈጣሪ ነው ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg Ай бұрын
ትንሷችን እንኳን ተመለስክልን 😍
@SameraK-sj9xj
@SameraK-sj9xj Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ መከባበራችሁ ደስ ይላል
@Seni_ethio
@Seni_ethio Ай бұрын
ደስ ሲሉ ተከባብረው በፍቅር ነው የሚናበቡት ❤❤
@user-cf1op6gc4y
@user-cf1op6gc4y Ай бұрын
ወይን ትንሣኤ 😂😂 👍❤ሁለት ውቦች 💞💞💞
@samrawitgezahegn8294
@samrawitgezahegn8294 Ай бұрын
እንደዛሬ ቃጠሎ አዝናንቶኝ አያውቅም😂😂 ሙያ ብቻ ሳይሆኑ ጨዋታ አዋቂ ናቸው😅😅
@user-shewit
@user-shewit Ай бұрын
Matric በ Blackboard የወሰደ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@HassenSabri
@HassenSabri Ай бұрын
ካብራክ እንደዚህ የምትቀልድ አትመስልም ግን ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ በርቱ
@alemtube12
@alemtube12 Ай бұрын
ሀገሬ ስገባ በሸፎቻችን መፈተን ምኞቴ ነዉ ስወዳቸዉ❤❤❤❤
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk Ай бұрын
ተንሱየ አንኳን ደህና መጣህ አረ የዛሬዎቹ ይመቻሉ 😂😂😂😂
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Ай бұрын
ዋው የዛሬው ውድድር ለየት ያለ ነበር ::የምወዳቸው የምርጡ ገበታን ዳኞች /ሼፎች በማየቴ ደስ ብሎኛል ::እንደሚያሽንፉ ተስፋ አድርጌ ነበር ::ግን ቃጠሎው ብዙ ሚስጥሮችን አስለፈለፈ 😀😀እንደው ስድስተኛ ቢኖር ብዙ እንስማ ነበር::ተንሳሴ ትክክል ብለሀል ግርማ ሞገስ ብቻ ደግ አዛኝ ለጋስ ጨምርበት ባክህ ::ለማንኛም በዚሁ ይቀጥል የምርጡ ገበታ ጃኞች እየመጣችሁ ተወዳደሩ::
@ehiteshetsolomon8678
@ehiteshetsolomon8678 Ай бұрын
7:15 7:15 7:15
@MeramakiyarHussan
@MeramakiyarHussan Ай бұрын
ሾፎችን በጣም ነው ማከብራችው ❤ከስደት መልስ እድል ቀንቶኝ ብቀርብ በመክብቤ ብዳኝ ደስ ይለኛል
@beydamohamed-lu3fz
@beydamohamed-lu3fz Ай бұрын
ወላሂ ስወዳቸው ሼፎች ክበሩልን በተለይ ግልፅነታቹ ❤❤❤❤❤
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Ай бұрын
ክክክክ በሳቅ ጨረስኩት እንዝቃለን አይ ትሱ አተኮ ግን😂😂😂😂😂😂
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n Ай бұрын
ዋው ዛሬ ፈታኙ ኩሽና አቅራቢዎች መጡልን ስወዳቸው
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Ай бұрын
አይ ትሱ እዝቃለን እዝቃለን አዎ እኛንም የማዳም ቅመሞች አሳትፍን ወይኔ እኔማ በአንደኛው ዙር ነዉ ፌንት የምሰራዉ ትሱዬ የሳቄ ምንጭ እዝቃለን😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 Ай бұрын
ማክብቤ እያሳቀ ጃምሮ እያሳቃ ጫራሳ የኔ ጃግና ❤️❤️❤️❤️ታኮዬ በጣም አካብራቹዋሎ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ያምራል ያምራል ❤️❤️❤️ትንሱ ግን,,,,😅😅😅😅😅😅
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
ሳምንት ደግሞ ሴፉን እና እሼ በቀረቡ ከሴቶች ደግሞ ሀና ዮሀንስ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ❤❤❤🙏🙏
@user-fy5gq5wm8p
@user-fy5gq5wm8p Ай бұрын
ሀና የውሀንስማ ebs ድርሽ አትላትም😅😅😅😅
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
ለምንድነዉ ማትደርሰዉ ?? ግልፅ አርጊልኝ አልገባኝም 😳😳😳
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz Ай бұрын
ሆ እንዲህ ዝም ብዬ ሳያቸው አይናቸው ትልልቅ ነው ቃጠሎ ሲጨመርበት በጫት የመርቀኑ ይመስላሉ😂😂😂😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
😂😂😂
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 Ай бұрын
Lewota meslogn neber😂
@linahussen5189
@linahussen5189 Ай бұрын
😂😂😂
@eb6259
@eb6259 Ай бұрын
ለዛ አላቸው❤❤❤❤😊😊😊
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Ай бұрын
የዛሬዎቹ ልዩ ናቸዉ እርጋታቸ ዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ትንሱ እዝቃለን😂
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Ай бұрын
The two best chiefs , I enjoy all the time. Want to visit their restaurants. Best luck from D.C
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Ай бұрын
ሼፍ ካብራክ ተኮላና ሼፍ መክብብ ዘውዴ አብራችሁ ስለመጣችሁ በጣም ፕሮግራሙን አሪፍ አረጋችሁት! Reduce by half ተመችቶኛል ፤ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸሁ! መክብቤ የአንተ ሬስቶራንት አንድ ቀን ብመገብ ደስ ይለኝ ነበር ፤ በተለይ አዲሱ ሩስቶራንትህ
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g Ай бұрын
በጣም እምወዳቸው ሼፎችና ዳኖች። ክብር አለኝ ለናንተ
@lidiyatube
@lidiyatube Ай бұрын
ተዋቂ ብቻነው እንደ የሚወዳደረው ቆይ
@Zeha562
@Zeha562 Ай бұрын
ዋውውውውውውው ዋውውውውውውው ዋውውውውውውው ማሻኣሏህ ከውድድሩ በላይ እራሳቸውን ስላላካበዱ ሰውኣዊ ባህሪያቸው ተመችቶኛል በጣም ነው ደስስስ ያሉኝ ዋውውውውውውው ሰላማቹ ይብዛ እናከብራቹዋለን በተለይ ሼፍ መክብብ በዳኝነቱ በጣም ይመቸኛል ክበርልን
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m Ай бұрын
😂😂😂😂አንደኛ ያዝናኑኝ ተቃጣይ ሼፎች ❤
@neimacool6507
@neimacool6507 Ай бұрын
ሼፎች አጎራረሳቹ እራሱ ልዩ ነው 😮
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c Ай бұрын
እንዝቃለን 😂😂😂እንዝቃለን 😂😂 ትንስሽ እንኳን ደና መጣክ የኔ ሳቂታ🥰
@temr8492
@temr8492 Ай бұрын
እንዝቃለን ሢል የምደነግጠው ነገርስ ክክክክ አይ ትንሡ በጣምነው የምታዝናናው
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Ай бұрын
ውይይይ ደስ ሲሉ❤❤❤ ሼፎቻችን ❤
@rimomelese8871
@rimomelese8871 Ай бұрын
በጣም ደስ ይሉኛል በውነቱ..... ምግብ የመስራት ፍላጎቴ ከፍተኛ ከመሆኖ የተነሳ ሳያቸው ደስ ነው የሚለኝ....... አንድ ቀን አገኛቸዋለሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ..........
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 Ай бұрын
ደስ ሲሉ እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂ወላ በጣም ነው የምወዳችሁ እስኪ ተፈታኝ መሆን እንደት ነው😂😂😂😂😂
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Ай бұрын
ካፊሪ እዴት ትወጃለሽ
@user-gm5kz5ce4b
@user-gm5kz5ce4b Ай бұрын
ጭቃ ጭንቅላት ​@@raheemaghfgg5748
@user-ww7qb1st5f
@user-ww7qb1st5f Ай бұрын
​​ሰው በሰው እናቱ ይወዳዳልም ይከበራልም እጂ እናት አህዛቡቺ ክርስቲያን አንወድም ምን ማለት ነው ለነገሩ እናተ ምን ታደርጉ ከቁርአናቹህ ታዛቹህ እና ተገዳቹህ ነው ​@@raheemaghfgg5748
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
አጋሰስ እና ካፈር ከሆኑ አቺ ምን ትሰሪያለሽ ከዚ ማንጠሩ 😡😡😡
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Ай бұрын
​እኔኮ ካፊር ማለትስድብ እሚመስላችሁነገር ነው. ካፊር ማለት ካላወቅሽ በአረብኛ. አላህን የካደ ማለት ነው ስለዚህ አንች ደግሞ. እምነትሽ ምን እንደሁ እራስሽ ታውቂያለሽ ስለዚህ አትናደዱ ስድብ አይደለም ​@@tadalachgetachwe5118
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 Ай бұрын
እዝቃን እኳንደህና መጣህልን ናፍቀኸን ነበር😅😅
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
ሼፍ መክብብ እኮ ገና ሳይቀምሰው ሶፍቱ ሳበው😂😂😂😂😂😂😂😂
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AshuteTube
@AshuteTube Ай бұрын
ሰው ነዋ! እንዴት ሶፍቱን አይስበውም????
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
@@AshuteTube ማን ሰዉ አይደለም አለ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
አረ እኔ በቪዮ ለማየውም ይሞቀኛል አዛ ክፍሉ እራሱ ያቃጥላል 😂😂😂😂
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp Ай бұрын
@@Dega-sh5vi አንድ ቀንማ ሔደሽ መሞከር አለብሽ የምን መሞቅ😂😂😂😂 🤒
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
🎉🎉 Mert dangoch nachew Egziabeher Ybarkachew
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ሸይፎች❤❤❤❤❤❤❤
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Ай бұрын
ሸፍ መክብብን ስወደው በፍቅር የአላህ ጥሎብኝ ኮስተር ያለ ወንድ እወዳለው ሽልጥልጥ በማያስቀው የሚገለፍጥ አልወድም ጀነን ኮስተር ኩሩ ወንድ አቤት ስወድ
@user-nf2oi1cd1i
@user-nf2oi1cd1i Ай бұрын
የኔም ህልም ነው ምግብ መስራት በጣም ነው የሚያዝናናኝ እግዚአብሔር ቢፈቀድ ወደፊት ሼፍ መሆን ነው የምፈልገው ❤
@Yemicha12
@Yemicha12 Ай бұрын
ኸረ ትንሱ አትጩኽ የሙያ ስነ ምግባር እኮ ያስፈልጋል ለተመልካች ክብር
@Selukko
@Selukko Ай бұрын
አደነቆረን እኮ
@kamplcimporter2520
@kamplcimporter2520 Ай бұрын
The two legend and friends Chef I love today's Katelo show
@chakscell3201
@chakscell3201 28 күн бұрын
ደስ ይላል ጨዋታቸው
@pentube6273
@pentube6273 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍ ለሸፎቹ ምስጋና አቀርባለሁ የምወደው ሙያ ነው ከማዳም ኩሽና ነው ውሎ አዳሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጎለብት የሚገባ ሙያን ነው ይዛችሁ ለህዝቡ እያስተማራችሁ ያላችሁት በርቱ።
@lulitdemiss7614
@lulitdemiss7614 26 күн бұрын
ደስ የሚሉ ሼፎች ሼፍ መክብብ በጣም የምወደው ሼፍ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Ай бұрын
አዝናኝ እና ተጫዋቾች ቢቻ ናቸው እዚህ መቅረብ ያለባቸው እንጂ ምግብ ለመብላት ሚመጡትን ለማየት Data አልጨርስም😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ያምራል ❤ትንስዬ 💝love እኛም ዉድድድ
@SelamFkade
@SelamFkade Ай бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ትንሱ ደስትላለህ በዚሁ ቀጥል
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Ай бұрын
ዋው የዛሬዎቹ ይለያሉ በጣም የምወዳቸው ናቸው👌 10:18 😂😂
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Ай бұрын
ደስ የሚሎ ጓደሙች እደሜ ከጤና ጀባ
@abcabc7430
@abcabc7430 Ай бұрын
ወድምአማቾች ናቸውእደ ይመሳሰላሉ ምርጡገበታ
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd Ай бұрын
እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂😂ሲጠብቂህ ነበር ትንሱዬ
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 Ай бұрын
Welcome ትንሱ።
@jojolove791
@jojolove791 Ай бұрын
❤🎉ጀግኖች የዛሬዉ ቶሎ አለቀብኝ ዉብ ግዜ ነበር ❤
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk Ай бұрын
የምር ጨዋታቸው ቀልዳቸው ደስ የሚል ለዛ ያየሁባቸው ተወዳዳሪዎች
@-Hunemedia
@-Hunemedia Ай бұрын
እረ ትንሱ ፕሮግራሙ ደስ ይላል ግን ታዋቂ ሰዎችን ብቻ ነው የምታቀርቡት ለተመልካችም እድል ብትሰጡ 🙏🙏🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Ай бұрын
በፍላጎታቸዉ እኮ ነዉ የሚቀርቡት ታዋቂ ስለ ሆኑ አይደለም ዉዴ
@mahir9599
@mahir9599 Ай бұрын
they Look cool and matured.
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Ай бұрын
ውይ ጨጋራ ጉድ ፈላበት😂😂😂😂😂😂😂
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Ай бұрын
መክብቤ በጣም የማከብርው ሼፍ ነው 🙏🏻አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@Amtellah-tube
@Amtellah-tube 19 күн бұрын
ደስ የሚል ቆይታ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
ትንሱ እዝቃለንያላተአይደምቅምበቃ የሆክ ነገር ሸፎቹ ጎበዝናቸው ሶፍትግን እደጎድሳቡት😂😂😂
@jerryhendricks3318
@jerryhendricks3318 Ай бұрын
Oh, this video looks so good
@HananDegefa
@HananDegefa Ай бұрын
አርት ላይ ያለዉ ሰው ብቻ በይሆን ደስ ይላል ምክንያቱም እኛም እንሳተፈ
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Ай бұрын
😂😂😂😂 ስወዳቸው
@semagnmekonen8118
@semagnmekonen8118 Ай бұрын
I wanna see the in-movie. Cabu has a golden voice
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 32 МЛН
OMG 😨 Era o tênis dela 🤬
00:19
Polar em português
Рет қаралды 10 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 691 М.
Самый старый Сыр в мире!
0:21
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,1 МЛН
когда достали одноклассники!
0:49
БРУНО
Рет қаралды 1,7 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 9 МЛН