የደረሰን መረጃ ፡ በሊቀ ጳጳሱ ላይ የተቋውሞ ሰልፍ // ከቦታው እንግዳ ይናገራሉ

  Рет қаралды 3,594

Ethio Beteseb Media (EBM)

Ethio Beteseb Media (EBM)

17 күн бұрын

የደረሰን መረጃ ፡ በሊቀ ጳጳሱ ላይ የተቋውሞ ሰልፍ // ከቦታው እንግዳ ይናገራሉ #ethiobeteseb

Пікірлер: 15
@Phi595
@Phi595 15 күн бұрын
እኔኮ ብያለሁ እነዚህ ጳጳሳት የኦርቶዶክስ አባቶች አይደሉም ።አባት ይሰጠን ማለት ወንጀል የሚሆንበት ቤተክህነት 😢
@tesfayebogale6169
@tesfayebogale6169 15 күн бұрын
እግዝሃብሄር መልካም አባት ይስጠን ምእመኑን የሚያሰብ
@--Ethio-ortho-mezemur
@--Ethio-ortho-mezemur 15 күн бұрын
ኤረ ሕዝብ ትዕግስት ግን ስንቱ ይሁን አማራጭ አቶ በስኖዶስ ደባ ወተስፋ ቆርጦ ቤት የገቡ እነዝህስ ድምጻቸውን አሰምተዋል ፈጣርየ ሆይ
@marysam9193
@marysam9193 15 күн бұрын
ሲኖዶሱ በባንዳወች ታስሯል በፋጹም ደህዝቡን ስሜትም ደህንነትም አየቆመ አይደለም ራሳቸዉ የፈለጉትን ከህዝቡ ፋላጎት ዉጭ በግድ ያስቀምጣሉ ካልፈለጉ ደግሞ የምእመናንን ወይም ያባቶችን ስሜት ሳያዳምጡ ሳይጠይቁ በረሳቸዉ ፋላጎት ብቻ ያነሳሉ ኧረ ፈጣሪ በቤተ መንግስቱም በቤተክነቱም የቃልኪዳን ምድርህ ኢትዮጵያ መሪ አታለች እባክህ በቃ በለን ቤትህን አጽዳ !!!!
@marysam9193
@marysam9193 15 күн бұрын
ጾም ጾለት ያዙ ወገኖቸ ፈጣሪ መልስ ይሰጣችኃል ወደ እሱ አንኳኩ እሱ መልስ አለዉ ለቤቱና ለህዝቡ አባት በተመደበበት ቦታ ትዉልዱን በሃይማኖቱ ሲያንጽ ቤተክርስትያንን ሲያስፋፋ ምእመናኑን ሲሰበስብ አንድነትን ፋቅርን በማስተማር ታሪክ አየሰሩ ያለፉ አባቶችን ነዉ ኢትዮጵያ የምታዉቀዉ!!
@marysam9193
@marysam9193 15 күн бұрын
ጳጳስ የተባሉት ሰዉ ራሱ ህዝብ ካልፈለጋቸዉ ለምን በግድ ለመሄድ ፈለጉ በግል ጉዳያቸዉ የሆነ ምክንያት ባኖራቸዉ ነዉ እንጂ!!!"
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 14 күн бұрын
ወገን ሰላምታዬ ይድረስ።ለኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ።የተነገረውን የኦርቶዶክሳውያን አባት ይመደብልን ጥያቄ የሚሰሙት አጋእዝተ ስላሴ መልስ ይስጡ ።ዛሬ ቅድመ እግዚአብሔር ይድረስላቸው እላለሁ።የአባት ማጣት ጥያቄ በለቅሶ ምእመኑ ጠይቆ ፈጣሪ ደግሞ መልስ ይስጣቸው እላለሁ ።ዘውድነሽ ነኝ አመሠግናለሁ።
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 15 күн бұрын
❤🎉👍🙏💕
@bamatube7
@bamatube7 11 күн бұрын
እኔ ከሄርኩ በኃላ ለበጎች የማይራሩ ጨካኞች ይመጣሉ የተባለው ትንቢት በኛ ዘመን ተፈጽመ፧ አየን በእውነቱ።
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 14 күн бұрын
ጉድ እኮ ነው ምዕመኑ አልፈልግም ካለ ማንን ሊመሩ ነው መንፈሳዊ ነገር በግድና በአፈና ይሆናል እንዴ ኧረ አባቶች ቀልብ ግዙ
@makedagezu956
@makedagezu956 11 күн бұрын
Hello, EthioBeseb, do you know that the year 12 exams started last week? The government of Ethiopia ruled that all private schools must go to Addis Ababa University for the exam. They started on Monday, but no one said anything about what happened to the students inside the university. Students were punished, tormented, made to kneel down, especially the boys. Some of the students even fainted and had to be hospitalized. It's very sad to see this happening in their own country.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 14 күн бұрын
ቤተክርስቲያን. በሌቦችና በፖለቲከኞች(እንደ አቡነ ሉቃስ ያሉ) ተሞልታለች ።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 14 күн бұрын
በጎቹን በቀበሮ የሚያስበላ እረኛ ነው በአሁን ጊዜ ያለው በፍፁም በፍፁም ቤተክርስቲኒያችን አባት የላትም
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 15 күн бұрын
ሲኖዶሱ እንዴት ቅሬታ የቀረበባቸዉን ፖፖሰ መልሰዉ ይምሯችሁ ይላሉ ለሀያ ሁለት ዓመት ነዉ የጠየቁት በዚህ ጊዜ ምእመናንን ለመንጠቅ አሰፍስፎ ለሚጠብቀዉ አሳልፎ መስጠት ነዉ እነዚህ ምእመናን ግን የሚደነቁ ናቸዉ ሌላ አባት ሊመደብላቸዉ ይገባል
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,6 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН