ልጆች እና ጭንቀት
29:24
3 жыл бұрын
Introduction to the bible study
4:27
እንኳን አደረሳችሁ
3:04
The Five Pillars of the Church(DOGMA)
32:29
The story of creation for kids
12:41
3 жыл бұрын
Пікірлер
@Yedengel2127
@Yedengel2127 2 сағат бұрын
እባካችሁ ለቤክርስቲያን የማይመጥን ቦታ ከሱቆች መካከልና በየጓሮ የሚቋቋመውን አስቁሙ መዝሙር እንደመናፍቃን በለው እሉ መጮህ በዝቷል እባካችሁ አስቁሙ እባካችሁ ልብ እንግዛ አስቁሙልን :: በጣም ብዙ ታዝበናል:: ምእመናን እናስተውል
@akliletsidq3370
@akliletsidq3370 3 сағат бұрын
I'm glad to see that I was able to play a small part in these kids spiritual growth. Congratulation to all these students. I see a bright future ahead of rhem
@bereketadbib
@bereketadbib 6 сағат бұрын
E.r beker na moges yasadegachu....... Congra🙏
@tesfayemihretu6222
@tesfayemihretu6222 11 сағат бұрын
ኮንግራ
@alemsani5007
@alemsani5007 13 сағат бұрын
ተመራቂወች እንኳን ደስ ያላችሁ። መልካም እድል።ያንን የአበደ ከፋፋይ የዘረኝነትን የሚስብክ ወንድምን ከውንድም የሚገጭ ዘመድኩን የሚባል ሰው በዚህ በተከበረ ሚድያ በይቀርብ ደስተኛ ነኝ። ይህንን ሀሰብ የምትደግፉ ሼር አድርጉልኝ።
@moyatube519
@moyatube519 12 сағат бұрын
👍👍👍👍👍💚💛❤️
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 15 сағат бұрын
የተዋህዶ ፍሬዎች እድግ በሉልኝ ለቁምነገር ያብቃችሁ በሐይማኖት ፅኑ ወላጆቻችሁ ሊመሰገኑ ይገባል
@sarasolomon9121
@sarasolomon9121 15 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋችሁ 🙏🙏🙏
@user-yared
@user-yared 19 сағат бұрын
ምነው ንግግራቸው የ አባትነት ሳይሆን ህገ ወጥ ንግግር ሆኖ ተሰማብኝ ያሳዘናል። ኣርፈው ልጆቻቸው ቢያሳድጉ አይሻልም ኣባ መልኣኩ
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 Күн бұрын
You are the only one talking. Don't know you but Ethiopians are not involved. Like the gentleman with the black hat vut still we need legitimate Synodos not run by Abiy. Truth
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 Күн бұрын
How many people have been pushed out, Honourable people. Why is the church against the house of Abraham Yisehak and Yacob. Look how you talk. THE TABOT ?
@abiyewoldeyesus3056
@abiyewoldeyesus3056 Күн бұрын
ጥሩ ነው መምር ንግግርዎ መልካም ነው ነገርግን ሁሉም ለጥቅም እንጂ ለመንጋው የሚጨነቅ የለም ብጹዕነታቸውባይደክሙ መልካም ነው ቢያወግዙ መቼ ጥቀበላላችሁ። መምህር ልዑልሰገድ እርሶ ክህነቱ ከተያዘ ሰው ጋር እያወቁ አገልግለዋል ለምን ለእናተ አይሰራም??? ቦታውንና ጊዜውን መጥቀስ ካስፈለ ጋልጋሪ ካናዳ መልስ ይስጡበት ወይስ ለእናተ አይሰራም ??? ስርአተ ቤተክርስቲያንን እእያፈረሱ ያሉት ራሳቸው ጳጳሳት ናቸው እሳቸው ቢይዙ ሌላው ይፈታል ሥለዚ ክህነት መያዙ ዋጋ የለው። በቅር ብ ብጹዕ አቡነ አብርሃም የያዙትን ሌላው ሊቀ ጳጳስ አነሱት ይህ ትትክክል ነው???
@Tadeleshe
@Tadeleshe Күн бұрын
ጉቦ ከፍለው ጵጵስና የሸመቱት አባ መላኩ (ፋኑኤል) ማፊያው አለ እፍረት ስልጣኔ ተነካ ብለው እየተወራጩ ነው። አቡነ ፋኑኤል በጉቦ የተጨማለቁ፣ ልክስክስ፣ አድርባይ የዲያብሎስ ቁራጭ ናቸው። ሰውየው የቤተክርስቲያንን ቀኖና የሚያውቁና ትክክለኛ አባት ቢሆኑ ኖሮ የታደሰ ሲሳይን ስልጣነ ክህነት ያግዱ ነበር። እውነተኛ ጳጳስ ቢሆኑ ኖሮ ከስልጣነ ክህነቱ ተወግዞ የተባረረውን ታደሰ ሲሳይን ሲያሽሞነሙኑ አይኖሩም ነበር። ታደሰ ሲሳይ በጉቦ አፋቸውን ዘግቷል። ዘበነ ለማ ዋናው ማፊያ የክፋት ተባባሪ ጥቅመኛና ባንዳ ለመጣው መንግስት አሸርጋጅ የሀይማኖት ማጅራት መቺ ነው።
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i Күн бұрын
አንድ መቅደስ አንድ ካህን ብቻ እያጉለገለ በየሳምንቱ እየቀደሰ በሳምንት 2 ጊዜ 3 ጊዜ እየቀደሰ ወር ሙሉ እየቀደሰ ሚስቱን ፈትቷት ነው ወይስ ህጉ እኛ ምዕመናን ላይ ብቻ ነው ህጉ የሚሰራው ? ለዚህ መልስ እጠብቃለሁ !በትልልቅ አድባራት ያሉትን ብዙ ካህናት ናችሁ ስንላቸው ህጉ አንድ ካህን በወር 2 ሳምንት ብቻ ነው መቀደስ ያለበት ቀርውን ጊዜ በውጪ ያሉትን አገልግሎቶች እንጂ ቅዳሴ አይችልም ብለው የንስሃ አባቴ ነግረውኛል ለምሳሌ ዑራኤል 3 ታቦት አለ ካህኑ ወሩን ሙሉ ይቀድሳሉ ይቻላል? ሌላ ቤተክርስቲያንም2 ታቦት ያላቸው አሉ ወር ሙሉ ይቀድሳሉ ካህኑ የኔ ልጅ ዲቁና ተቀብሏል ሆኖም ምንም አያውቅም በየሳምንቱ ልብብሰ ተክህኖ ለብሶ ይገባል ሻንጥላ ይይዛል ጧፍ ያበራል ይፈቀዳል? ይሄ ለጳጴሱም ይቅረብ መንበረ ዽዽስና መኖሪያ ጊቢ ውስጥ ነው የሚመሰረተው ይሄ ቤት እኮ ኮንደሚኒዬም ነው መኖሪያ እንጂ ኦፊስ መሆን አይችልም የምንኖረው አሜሪካን ነው ለምን ታጭበረብሩናላችሁ 😭 በአድርሻው ገብቼ አይቼዋለሁ ኮንዶ ፍው ብቻ $600 ዶላር ቋሚ ነው 😊
@Ethioenate
@Ethioenate Күн бұрын
አይ ካድሬው ጳጳስ ጉድ እኮ ነው
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 Күн бұрын
ሲጀመር ታቦት ድረባን ፣ ምን አመጣው? $$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$$
@Tadeleshe
@Tadeleshe Күн бұрын
መደረብን ያመጣው 💰💰💰
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Күн бұрын
አወግዛለሁ አሉ እሳቸውንስ ማን ያውግዝ ቃላቸውን ለማይጠብቁት ስርዓት ለማይጠብቁት
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Күн бұрын
ሰማናቸው እኮ ከዚህ በላይ ፈላጭ ቆራጭ አለእንዴ?
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Күн бұрын
መላእከ አሚን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Күн бұрын
ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 2 күн бұрын
ምነው አባቶቻችን ስለ ቅዱስ አቡነ ልቋስ መገፋት ዝምታችሁን ስበሩ እንጂ⚖️📯‼️🙏🏿
@MesfinYikuno
@MesfinYikuno 2 күн бұрын
መ/ር ትክክል ብለዋል። ለዘሀለፈ ሥርየተ፣ ወለዘይመጽእ እቅበተ
@yalemfetene5560
@yalemfetene5560 2 күн бұрын
ቀሲስ ልዑል ሰገድ ከይቅርታ ጋር ይሄ ታቦት የመደረብ ጉዳይ ስለምዕመናን ሳይሆን እናንተ ካህነት ናችሁ እደዚህ የምታደርጉት ሰው ወደ ሌላ ደብር ለንግስ ሂዶ ገንዘብ እንዳይሰጥ ምእመናንን ለማስቀረት የምትሰሩት ሽፍጥ ነው ፤ አይሉም እንጅ ምእመናን ይደረብልን ብለው ቢጠይቁ እንኳን ማስተማር ከእናንተ ይጠብቃል ፤ እኔ አንድ ነገር መናገር እውዳለሁ በየመንደሩ እንደ ሱቅ ቤተክርስቲያን እየከፈታችሁ (መቸም ይሄን አቋቋማችሁ አይባልም ብየ ነው)የእንትን ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የመባል ሱስ ስላለባችሁ (ይዟችሁ) ነው እንጂ ትምህርት ቤት ብትከፍቱና ህፃናት ልጆችን አስተምራችሁ እግዚአብሔርን እንዲያውቁ ብታደርጉ መልካም ነበር፤ አንድአንዴ ደግሞ የግብር ይውጣ አይነት የድቁና ትምህርት አስተምራችሁ ይሄን ያህል ልጆች ዲቁና አስጠን ትሉናላችሁ በትክክል ሲታይ ግን ተንስኡን እንኳ የማይችሉ ልጆች ናቸው፤ ከዛ ደግሞ ከተወስነ ጊዜ በኋላ ልጆቹ ሌላ ዓለም ውስጥ ናቸው ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቃል ግዜ አግኝተው የታነፁ ልጆች አደሉም። እኛ ምእመናን እንዲህ በአሜሪካ ካህን ተብየ ሁላ ልባችን እንዳቆስላችሁት አትቀሩም ለናንተ ብር መስጠታችንን አቁመን ( እናንተን በየመንደሩ ጎጆ ማውጣታችንን ትተን) ትምህርት ቤት ስርተን እናንተኑ በእውቀትና በችሎታችሁ አወዳድረን እንቀጥራችኋለን ከዛ ልጆቻችንን ሳትወዱ በግዳችሁ ታስተምሯቸዋላችሁ ምክንያቱም ገንዘብ ነው ምኞታችሁ፤ይሄን ደግሞ በቅርቡ ታያላችሁ እስከመቸ የህዝቡን ጅሮ ትጎትታላችሁ ገንዘብ ስታጡ ይሄን ሱቅ መሳይ ነገራችሁን እየዘጋችሁ ውደ አንድነት ትመጧታላችሁ። በመቅደሱ አብሯችሁ ከሚያገለግለው ወንድማችሁ ጋር ሳትስማሙ (ሳትዋደዱ) እግዚአብሄርን እያገለገልን ነው እያላችሁ አታላግጡብን ያለፈው ዘመን ይበቃል አሁን ምእመናንን ነቅተናል ማጭበርበር ይብቃችሁ።በነገሬ ላይ ግን ቀሲስ ሣሚና ቀሲስ ልዑል ሰገድ ይሄን ስል እናንተን ማለቴ አይደለም ነገር ግን የአሜሪካን ወመኔ ሳንቲም(ሽልንግ) ለቃሚ ቄስ ነኝ ብይ አስዳቢ ሁላ ማለቴ ነው ።አመስግናለሁ የተሳሳትኩ አይመስለኝም ከሆነም ብሶት የወለደው መልክት ነው 😢
@user-pb2iw6eb7i
@user-pb2iw6eb7i 2 күн бұрын
ስለሊቀ ጳጳሱ ክብር ስትናገር በዚህ በከተማችን ለሕዝብ ድምጻቸውን በማሰማታቸ ው ምክንያት በሊቀዻዻሱ አይደል የተገፉት በዚህ ጉዳይ ላይ ተናግራችሗል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብዙ ልትሉበት ሌሎችም ብዝ እንድትሉበት ያስፈልጋል በርቱልን
@user-hz6hw6wg3u
@user-hz6hw6wg3u 2 күн бұрын
ድምፀት,የካዴሬ,ይመሰላል
@bf3253
@bf3253 2 күн бұрын
ሲጀመር ለምጣዱ ሲባል አይጥዋ ትለፍ ብለን እንጂ የዲሲ ካህናት ደንበኛ ማፊያ የበዛበት አይደል እንዴ አንድ ቀን ያለንን ማስረጃ መዘርገፋችን አይቀርም
@betesebkids7982
@betesebkids7982 2 күн бұрын
መረጃ ካሎት ይላኩ
@Maeteb
@Maeteb 2 күн бұрын
አባቶች ቤተክርስቲያንን የግል ሱቃቸው ለማድረግ ሲታትሩ ዝም ለሚሉት ግን ወዮላቸው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 күн бұрын
ቆይ ዛሬ ነው እንዴ በእለተ ቀን አለማክበር የታያችሁ? አይ ያ የመልካሙ ጊዜ መቼ ይሆን የሚመጣው? ከ20 ዓመት በፊት እኮ ደብራቶች አንሰው በፍቅር እንኖር ነበር አሁን ሸቀጥ አደረጋችሁት በዛ ላይ ስምምነት የላችሁም እኛም ግራ ገባን መሄጃ አተናል ልጆቻችን ተወዛገቡብን:: ቅዳሴስ በአንድ ካህን ይቀደሳል? ቀሲስ አባይ ( እኔ ገና ጩጬ እያለ በዲሲ ማርያም ነበር የማውቀው ደብሩ እንዲበጠበጥ ከሚተባበሩት አንዱ ነበር) አሁን የእንግሊዝኛ ቅዳሴ በቅድስ ዻውሎስ ስም ደብር መስርቷል ይሄንንም እሳቸው ናቸው የፈቀዱለት ግን በአንድ ካህን ሲቀደስ ለምን ዝም ይባላል? እውነት ካህን ካጣ ለምን ሰብኮ አይበትንም ሲቀጥል ሁለተኛው ካህን በግእዝ መቀደ ቢያግዘው ምንድነው ጉዳቱ? ይሄንንም ያስቡበት ግንቢዝነስ ስለሆነ ማን ይናገረው
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 2 күн бұрын
Why don’t you restrain yourself from politics? Are you representing Devils or Jesus? You are fake! You are the problem of the country! You were the supporter of Tigray genocide. That is why you are haunting!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 күн бұрын
ለዱርዬው ተስፋዬ መቆያ ባልና ሚስት ባፋታው ፊርማ ገዳም ብሎ ሲከፍት የት ነበሩ? ለምንስ ፍርድ ቤት በሽምግልና ተስማሙ ያለውን ሳያስማሙ ቀሩ?
@bird1144
@bird1144 2 күн бұрын
ለፍርድ መቅረብ ያለበት ጆኖሳደር ጵጵስ
@Hana-im3qb
@Hana-im3qb 2 күн бұрын
Aba Fanuel was one of the "religious fathers" who went against peace during the Tigrai genocidal war.
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 күн бұрын
እዉነት:እምነቱን:ለማስፋፋት:እና:ለምዕመናን:በቅርበት:ለመድረስ:ከሆነ:ቤተ ክርስቲያንን:እን ደሱቅ:በየቦታዉ:መክፈት:ሳይሆን: ያሉትን:በሁሉም:መልኩ:አጠናክሮ:መቀጠሉ:ይሻል:ነበር።ለዚህ:ሁሉ:ደግሞ:ግንባር:ቀደም:ተጠያቂዎቹ: ካህናት:በመቀጠል:ምዕመናን:ናቸዉ።ይህንን:ዘገባ: አቅራቢዎችም:ሆናችሁ:ሊቀጳጳሱ:የሚያዉቁት:የአደባባይ:ምሥጢር:ሚስቱን:ፈቶ:ሁለተኛ: የገባ(ያፈረሰ)ሲቀድስ፣ፅላቱን:ሲሸከም፣ኽረ:እንደዉም:የደብር:አለቃም:አለ ታዲያ:ምነዉ:ባላየ:ባልሰማ:ታለፈ?
@tulu027
@tulu027 2 күн бұрын
መምህር ልዑል ስገድ የሊቀ ጳጳሱ እራጋቢ ሹመት ናፋቂ መሆኑ ንግግሩ ያሳብቅበታል ...ሊቀ ጳጳሱ በጉባኤው ላይ በአማርኛ የተናገሩትን በዩቲዩብ ተጋባዥ የሆኑት መምህር እንደገና በአማርኛ የመተንተኑ ምግባር መምህርነት ሳይሆን በተገኘ መድረክ ላይ የራስን እንጀራ ጋግሮ ማብሰል ነው::
@gebregiorgishagos1143
@gebregiorgishagos1143 2 күн бұрын
ታቦት መደረብ በፍጹም ክልክል መሆኑ የሎዶቅያ የኣባቶቻችን ንኡስ ጉባኤ ብግልፅ ያስቀምጣል ።ይህንን የኣባቶታችን ጉባኤያዊ ውሳኔ የዲሲው ወደል መሃይም ጳጳስ ያውቀዋል ተብሎ በፍጹም ኣይታሰብም።ታቦት የሚደረበው ለገንዘብ ገቢ ሸቀጥ ብቻ ነው ሌላ ትርጉም የለውም።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 күн бұрын
3 መንበር ካለ ብለው ደመደሙት እኮ አባ መላኩ ኪኪኪኪ
@tulu027
@tulu027 22 сағат бұрын
@@ethiopialove2772 ንግዱን ያቁበታላ ለአዲስ አበባው ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስትያን ከሐገረ ግሪክ ምዕመናን በስዕለት የተላከ ሐር መጋረጃ ን ተቀብሎ መቀበልን በክህደት ሸምጥጦ በተካበተ ንዋይ ስመ ፋኑኤልነትን ከአቡነ ጳውሎስ ሸምቶ ከያኔ እስከ ዛሬ ዲሲና ዙሪያ ስቴቶች ላይ ከሚያቅራራ ባለ ጥቁር ቆብ ባናቱ ጫኝና ዘርፋፋ ጋዋን ተጎናፃፊ ባለ ገብስማ ጺመ አገጭ የድርብ ታቦት በአብያተክርስትያት መኖር መሰረታዊ ምክንያት ሳያስረዳ አልፈቅድም ብሎ ማለቱ ና እንድ ፈቅድ አምጡ አስጨብጡኝ ምሴና ደምስሬ ውስጥ ያለው ገንዘብ ነው የማለቱ ጉዞ ይቀጥላል የማይሞላ የንዋይ ኮሮጆ ነውና
@munaworku4455
@munaworku4455 2 күн бұрын
በዚ፣በካሊፎኒያ፣አካባቢ፣ይሄ፣ነዉ፣ትልቁ፣ችግር፣ለእምነት፣ያደላ፣ሳይሆን፣ቢዝነሰ፣ተደርጓል፣አዉነተኛ፣እረኞች፣የጠፉበት፣ለመንጋዉ፣የማይራሩ፣ለፍቅረ፣ንዋይ፣የተገዙ፣የበዛበት፣ክፉ፣ጊዜ፣ነዉ፣፣ ቤቱ፣ያፅናን 🙏🙏🙏
@betesebkids7982
@betesebkids7982 2 күн бұрын
መረጃ ይላኩ
@tokijack
@tokijack 2 күн бұрын
ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት የሚከፈቱት መስራቹ ካህን በግል ንብረትነት ይዞ እንደ PLC ለመነገድ እንጅ የትኛው ካህን ነው ለህዝቡ በማሰብ ቤተክርስቲያን እንዲስፋፋ የሚጠይቀው:: አሁን ያሉት አብያተ ክርስቲያናት ይዋሃዱ ቢባል የትኛው ካህን ፍቃደኛ ነው??
@tulu027
@tulu027 22 сағат бұрын
@@tokijack ማንም ከፓትርያርኩ ጀምሮ
@AMEN271
@AMEN271 2 күн бұрын
እራሳቸው ለምን አርሴማን ደረቡ ???? ቅናት ያስመስልበዎታል ሁሉንም ከጨረሱና ካከፋፈሉ በኃላ የልባቸውን አድርሰው አሁን አወግዛለሁ ብሎ መፈክር ማሰማት ምን ይሉታል ??? አልቀረባችሁም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 күн бұрын
ለምን በየደብሩ የተጣሉትንና በፍርድ ቤት ተይዞ በሽምግልና ተስማሙ የተባለውን አቡኑ አያስታርቁም? ልክ ነው እሳቸው የሚፈልጉትን እንጂ ስህተትም ሲኖር ማረም አይፈልጉም የዲሲ ማርያምን ማስማማት ሲገባቸው ችላ ብለዋል ሰውዬው አጭቤ ናቸው በዝህ ብልጠታቸው ነው እዚህ የደረሱት ያኔ በውድነር አፓርትመንት ነበር ቅዱስ ሚካኤል ብለው የጀመሩት ማንነታቸውን እናውቃለን ፈጣሪ ግን ቻይ ነው በእነሱ ጥቅም ምእመኑ መሄጃ አቷል:: በDMV እንኳን ቁጣ ነው ቤተክርስቲያን ያለው:: ቅዱስ ገብርኤል ዋናው ታቦት ይሆንና ሥላሴን ደባል አድርገው ያነግሳሉ እስከ ዛሬ የት ነበሩ?
@AMEN271
@AMEN271 2 күн бұрын
አጭበርባሪዎች
@AMEN271
@AMEN271 2 күн бұрын
አይ ጎበዝ ቄስ እኔን ቄስ ያርገኝ አያ
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 күн бұрын
እኚህ አባት እኮ ከዚህ በፊት ከዚህ አካባቢ ገንዘብ ዘርፈዉ አኢትዮዽያ ምን የመሰለ ቤት ሰርተዋል ሲባል ነበር ለመሆኑ ገንዘቡን መልሱ ወይስ ለሌ ዙር እየተዘጋጁ ነዉ
@user-mh9eh7tm5o
@user-mh9eh7tm5o 2 күн бұрын
አይ ዘመዴ የሌባ መድሀኒት ሌቦች ምነዉ ተንጫጫችሁ ገና ጉዳችሁን ይዘረግፋል ኮመንታተሮች
@kinfe16
@kinfe16 2 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቤተሰብ ሚዲያ ይህ ሚዲያ በተለይ በልጆች ጉዳይ ላይ የምትሰሩት ቀጥሉበት እግዚያብሔር በነገሮች ሁሉ እርሱ ይቅደም እና ጥሩ ሰራዎች የበለጠ መሰራት ያብቃቹህ እኔ የኸንን አሰተያየት ሰጽፍ እንከን ለማውጣት ብዬ እንዳልሆነ ይያዝልኝ በጹህፌ በምጠቀማቸው ቃላቶች ግድፈት ካለ በቀናነት አይታቹህ ጸልዩልኝ። ዛሬ ባነሳቹት እርእሰ ጉዳይ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅነቴ ብዙ ያሳስበኛል ይኸም ይህች እናት ቤተክርሰቲያን አካሄዷ ወደየት ነው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ ቀሲስ እንዳሉት ከሆነ በዲሲ ሜሪላንድ እና ቨርጂንያ ብቻ 49 የሚጠጉ ቤተክርሰቲያኖች ካሉ ከእነዚህ ውሰጥ ሰንቱ ተገዛ? ሰንቱ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰር መሰረት ይዞ ተገነባ? ሰለማላውቅ ነው ከሀገራችን ይኸንን ያህል ማይል ርቀን መጥተን የሚታዩት ነገሮች ያሳዝናል እባካቹህ አባቶች አንድ ሆናቹህ አንድ አድርጉን አሁን አሁን ቤተክርስቲያንን ማቋቋም ወደ ገንዘብ መሰብሰብ እየተቀየረ ይመሰላል የፉክክር ቤት ሳይዘጋ አደረ እንደሚባለው ለምእመናኑም አሰቡለት እዚህ ላይ መጻፍ የማልፈልጋቸው ብዙ ችግሮች ሰላሉ ህንጻ ከመግዛት የእግዚአብሔርን ህንጻ ቤተክርስቲያን እኛን በደንብ አንጹን ባይ ነኝ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ።
@mesay1260
@mesay1260 2 күн бұрын
Yes, be strict abatachin. Evry bady opening new church every where they are making business not acceptable
@dimvidpro
@dimvidpro 2 күн бұрын
እናንተ ቀኛችሁ የተያዘ የአምልኮ መልክ እንጂ እምነት የሌላችሁ ካህናት ተብዪዎች እግዚአብሔር ይገሥፃችሁ።
@Kidan0626
@Kidan0626 2 күн бұрын
አቡነዘበሰማያት ፀሎቱ ተቆርጦ ነው እንዴ የቀረበው????
@chebudgebrewold3131
@chebudgebrewold3131 2 күн бұрын
ድንቅ ጅማሮ ሁላችሁንም ጎርፉ ሳይወስዳችሁ ውይይት መደረጉ ተገቢ ነው ለእኛ ለህዝበ ክርስቲያኑ ታስቦ ቢሆንማ ኖሮ DMV እውነት 49 “አብያተ ክርስቲያን” ይከፈት ነበር? አሁን ምን እንደሚባል ታውቃላችሁ ልጆችህን እሁድ የት እኛው “ Day care “ ነው ይዛችሁ የምትሄዱት እየተባለ መቀለድ ተጀምሯል እውነት ታቦት በሻንጣ የሚዞርብት በቂ ምክንያት አለን? ምዕመኑን በየጏሮው “ቤተክርስቲያን” ከፍተናል እየተባለ መበተን የት ያደርሰን ይሆን? ቅዳሜ የምንቀድሰው ምዕመናን ተችግረው ይሆን ቤተክርስቲያን ጠፍቶ? ካህናቶቻችን ተስማምታችሁ እብራችሁ ብታገለግሉን DMV area will have 15 to 20 churches and we can build big schools to save our kids But at this time “Churches “ are small businesses
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 күн бұрын
Ere egagame beke balu /yetderbutene yasekomulene ena ende duroaschne ande laye enhine nebre
@abebawoldemeskel3785
@abebawoldemeskel3785 2 күн бұрын
አባቶቸ ሊላው ደግሞ መጠየቅ የምፍልገው ታባት ቆሞ ሌላው ስው አባቶችን ጭምሮ የምንቀመጠው ለምንድን ነው
@tafere224
@tafere224 2 күн бұрын
ከተኩላው ዘመድኩን በቀለ ይጠብቅህ ወንድሜ
@abebawoldemeskel3785
@abebawoldemeskel3785 2 күн бұрын
በእውነት አባቶቻቸን ቃለሂወት ያድማልን እኛም ምእመናን ጭቆናል እኔ ተወልጀ ባደኩበት አካባቢ አባቶቻቸን ሲመርቁ ታባቱን ከመንበሩ ካህናቱን ከደብሩ አታናውፁብን ብለው ሲመሩቁ ነው የማውቀው አሁን ግን ማክበር ቃላል ሁኖል እግዚአብሔር አምላክ የቀድሞውን ስርአት ይመልስልን