"ኢትዮጵያዊ ማንነት እና አለም አቀፋዊ አስተሳሰብ ያላቸውን ልጆች እያፈራን ነው" የለባዊ አካዳሚ ዳይሬክተር እና ተማሪዎች /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 32,060

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 39
@tadyosgu711
@tadyosgu711 2 жыл бұрын
አቦ ተባረኩ እንደዚህ ያሉ ወጣቶችን ትውልዶችን ማፍራታቹ እንዴት ደስ ይላል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ዋው የትምርት ቤቱ ስም እራሱ እዴት ውስጥን ያስደስታል ልባዊ አካዳሚ ተባረኩ ልጆቹ እራሱ ሲያምሩ እደዚ ነው ማስተማር የልባዊ አካዳሚ መምህራኖች ሁሉ ተባረኩልን ክብር ይገባቹኃል
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነው እውነተኛ ኢትዬጵያውነት ስብእና እና ትልቅ እውቀት ያቀፈ ስብአዊነትን የሚያሳይ እንዲሁ ከነዚህ ሁለት እህቶች ሜሮን እና ሪም ላይ ሰዋዊነት እና ፈሪሀ እግዚአብሔር
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
አሪፈትምህርትቤትእንደዚህትምህርትቤትያብዛልን
@eskedartesfaye7716
@eskedartesfaye7716 Жыл бұрын
This is amazing! There is hope after all!
@afro-nilemedia9621
@afro-nilemedia9621 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ኮርተናል የማይታሰብ የሚመስል ታስቦ ፍሬ ማየት ጀምረናል።
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
Wow finally Im so happy this is fantastic 🙌💛 yesew maninetin yemiastemiru timhitr bet GOBEZZZZ 👏👏👏👏👏
@zewdiekifle4036
@zewdiekifle4036 Жыл бұрын
fetari yebarkachehu ebs!!!!!!!!
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
የሚያስደነግጥ ግጥም ነው ሜሮን ፤ በሎሬት ግጥሞች ደረጃ ነው ብዙ ብትፅፊ ፣ ደጋግሜ ሰማሁትን ልጠግበው አልቻልኩም ። ለባዊ ት/ ቤት ተስፋ የሚያጭር ስለሆነ መበረታታት ያለበት ነው ።
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ያሰላም ጀግኖች ናችሁ በርቱ እኔም ከአንድ ጀምሬ ምነው በተማርኩ የትምህርት ጣእም እና ፍቅር በስደት ሁኘ አወቅኩት!
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 2 жыл бұрын
I wish to be young again to go to this school
@sabelay4348
@sabelay4348 2 жыл бұрын
እንደ ፕሮፌሰሩ ያሉ ለአገር፣ ለትውልድ አሳቢዎች፣ እንደዚህ ያሉ በጥሩ ስነ ልቦናና እውቀት የተካኑ ወጣቶችን፣ ማየት በጣም ያስደስታል። እንደዚህ ያለ ት/ቤትም በመላ አገሪቱ መስፋፋት ያለበት ነው ብዬ አምናለሁ።
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
አሪፍ ት/ቤት ነው
@gedyonegeberatsadik6287
@gedyonegeberatsadik6287 2 жыл бұрын
woow
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ
@user-dg4jq9wz4s
@user-dg4jq9wz4s 2 жыл бұрын
ወንድሜ መስማት የተሳናቺው መምህርነዉግን እሱም መስማት የተሳነው ነውእናብት ብትቀጥሩት ደስይለኛል
@zemeneworktsegaye6605
@zemeneworktsegaye6605 Жыл бұрын
Yimermerm!!!!yimermer!!!︎
@emebetberhane1334
@emebetberhane1334 2 жыл бұрын
AWO giez bedenb memar alebin Nechochu eyetemarut new kifiyawum wud new. Enberita
@neimatube2559
@neimatube2559 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ የምሰጠው ትልቁ ነገር ማክበር ነው። መከባበር ካለ የሰው ልጅ የግንኙነት ገመዱ እረጅም ነው። ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ። kzfaq.info/get/bejne/o7hyn7ablby3hYE.html
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 2 жыл бұрын
ሰው የሚያቃጥል ኢትዮጵያዊነት ነው ያለው። 😁😁😁😁😁
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
🤣🤣
@selamlalem3040
@selamlalem3040 2 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ያም አንተና ወያኔ ቀጣሪ የዘራችሁብን ነዉ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
ዳኛ ይታይ የሚል ፕሮግራም ለምን ቀረ 🖐
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
እማ ደምርኝ
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
ወይኑ ያስጎመጃል
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ለምን ቀረ.......
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@user-ey1pj7hp1g በቅንነት እነደማመር እህቴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 በቅንነት እነደማመር
@luliaestifanos5659
@luliaestifanos5659 2 жыл бұрын
የትምህርት ቤቱ አድራሻ ጠቁሙን
@yosefmulathaile
@yosefmulathaile Жыл бұрын
tor hayloc
@zemeneworktsegaye6605
@zemeneworktsegaye6605 Жыл бұрын
Ene esun school ferawalew yimermer!!!!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን ኑ ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት እምወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@azebabera3123
@azebabera3123 2 жыл бұрын
Ene yhe temehrt bet mnum aytemegnem eree sewoch betelket mermeru
@SolyanaMedia
@SolyanaMedia 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ ቃለ ስብሐት ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት
@ermiyasteshome
@ermiyasteshome 2 жыл бұрын
ፅኑ እምነት kzfaq.info/get/bejne/nN1licqSv9_Xhok.html
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ እህት ወንድሞቼ በቅንነት ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩይ እመልሳለሁ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ney konjo wede bete belike be comment
@yegeltube8294
@yegeltube8294 2 жыл бұрын
አትክልት ፍራፍሬ አበቅላለውኑ ተመልከቱ አገራችን እንስራ kzfaq.info/get/bejne/rJ9oZtB0rszUfnk.html
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 270 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 43 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 964 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 31 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 4,1 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
0:53
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 3,6 МЛН
Неудачный День 😱🔥
0:54
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 4 МЛН