"ለገዛ እጮኛዬ ሽምግልና ተላኩ" /ባለትዳሮቹ/ ፓስተር ዘነበ ግርማ እና ወ/ሮ ገነት ለማ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 259,872

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 574
@genetgetaneh3084
@genetgetaneh3084 2 жыл бұрын
የሀይማኖቱ ተከታይ ባለሆንም የቼሬ አድናቂ ነበርኩኝ ነገር ግን ፓስተር ዘነበ ግርማን የሚያህል እንደዚህ አይነት አንደበተ ርቱ ሰው አይቼ አላውቅም እንዴት ደስ የምትሉ ናቹ እስካሁን ካቀረብሻቸው 11111111111111ኛ ናቸው እፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ አለቀ አለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ታድላ ንግግሩ ሲጥም እሷ ደስ ትላለች ግጥም ያለ ትዳር እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እናንተማ 10 ልጅ መውለድ ነበረባችሁ አሁንም አረፈደም በናታችሁ ውለዱ የሰነ ልቦና አማካሪ ብትሆን ጥሩ ነው መንፈስን ታድሳለህ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Жыл бұрын
ሀለዖት ቸርች ይባላል
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 8 ай бұрын
ፓስቴር ዘነበ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ባለቤትህ እንደ ህፃን ንፁህና ግልጽ ሴት ነች ሁላችሁንም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለebs አቅራብዋም ከልብ አመሰግናለሁ ለሰው ጥሩ ምሳሌ የሆኑት ስላቀረባቹሁልን
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
ስወዳችሁ ፓስተር ማለት ይህ ሰው ነው እግዝያብሔር ለምድሪትዋ ያስነሳው ነዋይ ያላታለለው!! ይልተቀየረ ጥሩ ትሁት ፓስተርን ለምድሪትዋ አስነስቶአል ብዬ አምናለሁ
@MogesGMichal
@MogesGMichal 4 ай бұрын
እውነት በጣምነውየምንወዳትሁእግዚሕሀብሄርይባረካችሁ
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ፕሮቴስታንቶች ተባረኩ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አንቺም ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ መልካም አስተሳሰብ ያለሽ።
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ኢየሱስ ይወዳችኃል በስሙ እመኑ ልጆች ሁኑ ልጅ ደግሞ የአባቱ ወራሽ ነው ዛሬ ወስኑ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ።
@selinachannel1870
@selinachannel1870 7 ай бұрын
አሜን❤
@ElleniWorkiye
@ElleniWorkiye 4 ай бұрын
ተባረክ እህትመድረኮችን ሁሉለወንጌልእንጠቀምባቸው
@hanankedir2659
@hanankedir2659 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ማሻአላህ 1000.........አመት ኑሩ በ አብሮነት
@mahit5640
@mahit5640 2 жыл бұрын
ፖስተር ዘነበ ትሁት እውነተኛ አገልጋይ የተባረከ ዘመነህ ትዳር ልጆች የተባረኩ ይሁኑ ምንም አይነት ማስመሰል የሌለበት እይወታቹን ነው ያካፈላቹን ሸንጋዮች በበዙበት በዚህ ጊዜ የእውነት እይወታቹን ገልጣቹ ቀርባችዋል ትልቅ ትምርት ነው በጣም እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
@dechasaayanu6773
@dechasaayanu6773 2 жыл бұрын
8888888888888888888888888888888888888888888
@hilinawondimu4373
@hilinawondimu4373 2 жыл бұрын
ዘኔ መልካም ሩህሩህ ሰው ወዳድ ነህ ባለቤትህም የመልካም ቤተሰብ ልጅ ነች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤ ዳንኤል በርሔ
@mathewosaraso2358
@mathewosaraso2358 5 ай бұрын
excellent
@aselefechketsela7923
@aselefechketsela7923 5 ай бұрын
እድሜያችሁን በሰላም ኑሩ
@samieg2561
@samieg2561 5 ай бұрын
ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ እናንተን ያየ ያገናኘ ዛሬ ላይ ለትውልድ ምሳሌ ያደረጋችሁ ጌታ ይመስገን ከነልጆቻቸሁ እየባረከ ይባርካችሁ ኑሩልን❤
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 2 жыл бұрын
ወይኔ ስትጥሙ ጌታን ውድድድ ነው ማረጋቹ፤ ትዳራቹ ይባረክ 😍😍😍
@henymam8929
@henymam8929 5 ай бұрын
አሜን 🤲🧎‍♂️
@meskoteasegid-9371
@meskoteasegid-9371 2 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ትልቅ ነው። ከምንም ተነስቶ ፍቅርን ብቻ ተመርኩዘው በአምላካቸው የበረቱ የተባረከ ቤተሰቦች ናችሁና ጌታ ቀሪውን ዘመናችሁን ያለምልመው።
@belacheww.gebremariam4440
@belacheww.gebremariam4440 2 жыл бұрын
ግልጽነታቸው በጣም ደስ ይላል።
@user-wq5wy6ck7d
@user-wq5wy6ck7d 4 ай бұрын
ነብይ ዘኔ የተወደድክ ና የተባረክህ የክርስቶስ ኢየሱስ ታማኝ ባርያ እንወድሃለን ❤🙏
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 жыл бұрын
ውይ አስለቀስከኝ ሁሌ ኑሪልኝ እኔ እንድኖር አልክ እኔ በልጅነት አግብቼ 25 አመት ህኖኛል በትዳር ባለቤቴ ሁሌ እንደዚህ ይለኛል ዛሬ እንደዚህ ስትል በደስታ አለቀስኩ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው 💕
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 жыл бұрын
EBS በጣም አስተማሪ ጥንዶችን ነው ያቀረባችሁልን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@eyuelw
@eyuelw 2 жыл бұрын
መዝሙር 128 (Psalms) 4፤ እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። 5፤ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ። 6፤ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።
@seletuge80
@seletuge80 2 жыл бұрын
ገኒ እና ዘኔ እንኳን ለ 20 አመት የትዳር ዘመን አበቃቹ. በጣም ደስ ትላላቹ. በ EBS ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል የሰፍሬ የሐሜሬሳ ልጆች. May God bless your marriage!
@hanayoseph3632
@hanayoseph3632 2 жыл бұрын
ገኒ ዘኔ. የሠፈሬ ልጆች ስላየሀቹ. በጣም ደም ብሎኛል ሁሌም እኮራባችሀለው. ገኒ ያሁሉ ውበትሽ. ጨዋነትሽ. የኔ ማር.
@seletuge80
@seletuge80 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ደስ የማሉ ቤተሰቦች የኔም የሰፍሪ ልጆች ናቸው ሐረር ሐማሬሳ ልጆች
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
ፖስተርየ እውነተኝ አፍቃሪ ፍቅር አይቀናም የራሱን አይፈልግም አይቀናም የሚለውን ባንተ አየሁ እኔ ጋር ከምትጎዳ ብለህ ለሌላ ሰው ሽምግልና መሄድህ ተባረክ
@elatube1868
@elatube1868 2 жыл бұрын
ሀ ብዬ ፕሮግራሙ ሲያልቅ ነው አፌን የዘጋሁት ደስስ ትላላቹ። 👌ኢቢኤስ👍
@eyobberhanu8671
@eyobberhanu8671 2 жыл бұрын
ግብዝነት የሌለበት ብዙ፣ በብዙ ትህትና የታጀበ ንፁህ የህይወት ምስክርነት! ተገርሜያለሁ ደግሞም ተነክቻለሁ።
@eyasuzemedkun4251
@eyasuzemedkun4251 2 жыл бұрын
ውይ ክርስትና እኮ እንዲህ ነው ፡፡ ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 2 жыл бұрын
ለዚህ ታሪክ ምስክር የምንሆን ብዙዎች ነን እንኩዋንም አየሁዋችሁ ተባረኩ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 жыл бұрын
ፓስተር. እንደእናተ. ፍቅር ያድለን. ፀልይልን. በጣም. ደስትላላችሁ. ጌታእየሱስ. ፍቅርን ያብዛላችሁ. ልጅወቻቹ. በክርስቶስ. ይም ይሸፈኑ. ተባረኩ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ንጹህ ፍቅርን ለትውልድ ያስተላለፉ ውብ ባለትዳሮች ናቸው እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁም ይባረኩላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@kelemuaasfaw3745
@kelemuaasfaw3745 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የትዳር ተሞክሮ ነው !ተባረኩ ፓስተር ፍቅራችሁ እስከ ሽምግልና ይዝለቅ ❤❤❤
@getuAMK
@getuAMK 2 жыл бұрын
ይህ ነው ፍቅር! ዘመናችሁ ይባረክ! የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 жыл бұрын
ይህ ቀላል ምስክርነት አይደለም። እግዚአብሄር አሁንም ለምድሪቷ በረከት ያድርጋችሁ።
@meazayeshitla8613
@meazayeshitla8613 2 жыл бұрын
*ሁሌ መኖር አለብሽ እኔ እንድኖር ጓደኛ የለኝም ጓደኛዬ ነሽ*ዘኔ በቃ አላውቅም ቃላቶችክ ውስጤ ገብተው ወጉኝ እንባዬ ፈሰሰ ፈጣሪ ዘመናቹን ሁሉ በደሙ ሸፍኖ ያኑራችሁ ዘራቹን በልጆቻችሁ እጨዱ ተባረኩ
@armidesara6260
@armidesara6260 2 жыл бұрын
እኔም ሰምቼው አለቀስኩ ልብን ይነካል ንግግሩ☺️
@user-xn7ed6ps2v
@user-xn7ed6ps2v 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባረክ
@surafelmekonene8963
@surafelmekonene8963 2 жыл бұрын
ዘንዬ አንተን ሳይህ በቃ ጌታ ገኖ ይታየኛል ፣ እርጋታህ ፣ ሰው አክባሪነትህ ፣ ትህትናህ በቃ ጌታ ይባርክህ ዘንዬ
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 2 жыл бұрын
እንዴት የሚጣፍጡ ባለትዳሮች ናቸው ፡፡ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ፣ ፓ/ርዬ በጣም ነው የማከብርህ፣ በተለይ ደግሞ ገኒዬ በብዙ ጀግኖች ጀርባ ያለሽው ዘመንሽ ይባረክ፡፡ እንዲህ ምሳሌ የሚሆን ትዳር ስላስደመጣችሁን ኢቢኤስን አለማመስገን ስህተት ይሆናል፡፡ አድናቂያችሁ ነን፡፡ በርቱ ሺ ያድርጋችሁ፡፡
@nigistseleshi813
@nigistseleshi813 2 жыл бұрын
The best Marriage testimony ever may God bless u both and thank you EBS for inviting this amazing family!!!
@bekelechaga8895
@bekelechaga8895 2 жыл бұрын
የቀረው የገልግሎትና የኑሮ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@tegesttadesse817
@tegesttadesse817 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘኔ እና ባለቤቱ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የተረጋጋና በትክክል የራስን የትዳር አጋር አውቆ አብሮ ለመኖር አስተማሪ ነው ፍቅር እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሁሉ በላይ ነው በተለይ ለገንዘብና ዝና አፍቃሪዎች አስተውሉ
@yemiendale2928
@yemiendale2928 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ተባረኩ ፡ነብይ ዘኔ በተለይ ታሪኬ ነች ያልካት ልቤን ነክታኛለች
@wogas2427
@wogas2427 2 жыл бұрын
በጣም ገርሞኛል እናንተ ያለፋቹበትን የፍቅር ታሪክ እኔና ፍቅረኛዬ እየኖርንበት እንገኛለን፡፡ የተጋበዝነው እኛ እስኪመስለን ድረስ ነው ደስ ያለን ፡፡ ምክንያቱም ቀጣዩን የትዳር ሕይወታችን እንዴት አሁን ባለንበት ሁኔታ ልንደፍረው እንችላለን ብለን ስናስብ ነበር፡፡ እናንተ ያለፋቹበት ሕይወት አሰተምሮናል፡፡ድፍረትና የወደፊታችን ምን ሊሆን እደሚችል እንድናስብ ጠቅሞናል፡፡ አንድ ቀን እኛም እንደናንተ ሰፈር የሚያስገርመው የ10ዓመት የፍቅር ታሪካችን ለብዙ ሰዎች አስተማሪ ይሆናል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ፡፡ ትዳራቹ ይባረክ ebs tv እናመሠግናለን
@raheldeda3360
@raheldeda3360 2 жыл бұрын
ይገርማል....በየካቲት ወር ዉስጥ የሚጀመሩ የፍቅር ታሪኮች ይመሳሰላሉ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የጋብቻ ተምሳሌ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹሁ በጤና በስላም ከመላ ቤተስባቹሁ ጋር
@burtehussian7257
@burtehussian7257 2 жыл бұрын
ውይ ኡፍ ገኒ ተባረኪ!! ዘኔ ታድለሀል እውነተኛ ፍቅር ከውስጥ ነው ጌታን ስለእናንተ አመሰግናዋለው !!!🙏😍💕💙❤️ የአባቴ ልጆች ወድድድድአረጋችዋለው ግን የስስኳሩ መጣቱ አስለቅሶኛል ገኒ ተባረኪ ንጹልብያለሽ ደግ እናትም ነሽ ለዘኔ ወደድኩሽ በጣም። ዘኔ ያሳለፍከው መንገድ ነው የአሁኑ የቅባቱ ውጤት የጽድቅ አገልጋይ ከነልጅቻችሁ በደሙ ተሸፈኑ!!!❤️❤️❤️
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 2 жыл бұрын
እህቴ ድምጽሸ ያምራል ተባረኪልኝ፡፡ ተባረኩልኝ ፖስተር ሐልወት ላይ የምታስተምራቸው ትምህርቶች ህይወት ናቸው፡፡
@ammybelay2776
@ammybelay2776 2 жыл бұрын
ትሁቱ አገልጋይ ክርስቶስ የምታሳይ የእኛ የጉዳ መምራችን ! አቤት ጌታ እንዴት ይደስትብህ .የተመረጥህ ምርጡ የእየሱስ ወታደር
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ትላላቹ ትዳራቹ ይባረክ ረጅም እድሜ ያኑራቹ
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 2 жыл бұрын
Thankyou so much EBS you interview those beautiful and gracious couple , they can be examples for our generations that define What the meaning of marriage is . Very heart warming may god bless you more and more .
@gospelforworld926
@gospelforworld926 2 жыл бұрын
በ ጌታ ታድላችሁ ሚስትየዋ ደሞ ፍቅር ናት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@naomi5061
@naomi5061 2 жыл бұрын
ቀሪውን የትዳር ጊዜያችውን እግዚአብሔር ይባርክላቹ 💐
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ባለትዳሮቹ በጣም ወደድኩአችሁ ደሞ የጌታ ልጆች ናቸው እግዚአብሄር እናንተንም ልጆቿችሁንም ይባርክ::🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽❤️💐
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 Жыл бұрын
Hulum ye geta lij new.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ነው ደስ የምትሉት ። እስከ ሽበት ሽምግልና ጌታ ሞገስ ይሁናችሁ ።🙏
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
የምጣፈጥ የትዳር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስታምሩ
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 2 жыл бұрын
ዘንዬ እንዴት እንደምወድህ ebs እናመሰግናለን ዘንዬን የመሰለ ምርጥ አስተማሪ ስለጋበዛችሁልን
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እግዚያብሔር የባረከዉ ትዳር ዘመናችሁ ይባረክ ታስቀናላችሁ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ደሰ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ሰውየው ጋሼ አበራ ሞላን ይመሰላል በጣም የተረጋጋ ሰው ነው እሷም ደሰ የምትልና ግልፅ ነች ልጆቻቸውም ደሰ ይላሉ በጣም አሰተማሪ ናቸው ኑሯችሁን አሰከመጨረሻ ይባርክላቹሁ ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላቹሁ ፈጣሪ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
🙏🙏❤️🤝
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ !!!ባለቤትህ አንደኛ ናት
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 2 жыл бұрын
So blessed to hear about the beauty of your marriage !! ዘመናችሁ ይባረክ!!
@GgGg-zs9ph
@GgGg-zs9ph 2 жыл бұрын
ዘንዬ እና ገንዬ በጣምነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ እናጤና ይሰጣችሁ ከፍበሉ ለምልሙ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@evangelistisraltadese9837
@evangelistisraltadese9837 2 жыл бұрын
እውነትን እየገለጠ የሚኖር አገልጋይ ዘንዬ ጌታ ይባርካችሁ
@tirhasworede7872
@tirhasworede7872 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ከለላ ይብዛላችሁ🙏 በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ተባረኩ🙏❤️
@tigistfikremariam9423
@tigistfikremariam9423 2 жыл бұрын
ዋው የሠፈሬ ልጆች በመሆናችሁ ኮርቻለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@singersitidesalegnofficial818
@singersitidesalegnofficial818 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@teshometesfaye5605
@teshometesfaye5605 Жыл бұрын
አስገራሚ ምስክርነት ነው። ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ፣ ልጆቻችሁንና አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባርክ!
@betelhemgetu3683
@betelhemgetu3683 2 жыл бұрын
በእዉነት ተባረኩ ለምልሙ ብርቱ ሴት ነሽ ሀሳብሽን በደነብ የምትገልፀው በእዉነት ፓስተር ዘነበ ተባረኩ እምትገርም ሴት ነዉ ጌታ የሰጠክ ተባረኩልን ዉድድድድድ
@Mcsegnit
@Mcsegnit 2 жыл бұрын
Very humble, Simple and graceful. ዘኔ Generation is Holy Spirit awakening Generation. ተባረኩ! የዘንደሮ ጥምረት የሰሜኑን ጦርነት ያስንቃል። ፀልዩልን። ህዝቡን ደግሞ እንድታፅናኑት እንለምናችኃለን።
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@TibebuHayeso
@TibebuHayeso 11 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁ በኢየሱስ ስም ይባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!! ♥♥♥🎸🎹🎺🎻🪕
@mekeletyegeta6145
@mekeletyegeta6145 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ልጆቻችሁ የተባረከ ይሁን 😍😍😍❤❤❤" እግዛር "ከምትሉ "እግዚአብሔር "ብትሉ ይመረጣል !!
@jerryayele2713
@jerryayele2713 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም እምወዳቸውን ቤተሰብ ነው የጋበዛቹልን ናፍቆትዬ ተባረኪ
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና ግልጽነት በጣም ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናቹ፡ እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ፊልም ላይ ብቻ ነው የማውቀው ሰምቸም አላውቅም ለየት ያለ ትዳር ነው እግዚአብሔር የሰጣቹ፡ ገኒ በጣም አደነኩሽ ኪስ ታይቶ ፊት በሚታይበት ዘመን ላይ እየሰራሽ አብረሹ ለመኖር መወሰንሽ በጣም ይገርማል እንኳንም አላመለጠሽ ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ፡ ፓ/ር ዘኔ እና ገኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ!🙏🏽💕
@bezafekade1016
@bezafekade1016 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና አቤት አንሶ መተለቅ: ጌታ ከዚ የበለጠ ይታይባችሁ።
@woineshetzerihun199
@woineshetzerihun199 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ይነበብብሃል። አገላለጽህ ሁሉ ትርጉም አላቸው። ለብዝዎች ምሳሌ መሆን ትችላለህ ተባረኩ። እንወድሃለን
@dawitgenene
@dawitgenene 2 жыл бұрын
I said wow, thanks to GOD about you , your wife and your family.
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና እውነተኛ ሰወች ቀረብ አግዚአብሔር ይባርካችሁ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Esu beteseb adrgegn bro
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
@Sington2121 sington beteseb adrgegn 🙏🙏
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv 2 жыл бұрын
@Sington2121 ስለማቀው ነው ሠውየውን
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
They are real....they speak the truth...ምንም ሳይቀባቡ
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ልጆቻችሁን ሁሉ ይባረ ኩ!በጣም አስተማሪና ምሳሌ የምትሆኑ ለብዝዋች ናችሁ!እውነተኛ እና አስተማሪ ትዳር ነው
@raheldeda3360
@raheldeda3360 2 жыл бұрын
በእውነቱ ገርሞኛል የራሴን ታሪክ የሰማውት ነው የመሰለኝ እኔም ከፍቅረኛዬ ጋር 10ዓመት ሊሞላኝ ጥቂት ወራት ነው የቀረን በእናንተ ታሪክ ውስጥ እገኛለው ያወራቹትን የፍቅር ታሪክ ከነ ቃላት አጠቃቀማችሁ ጭምር እየኖኩበት እገኛለሁ የወደፊቱን ደሞ ዛሬ ከእናንተው የሰማሁት እየመሰለኝ ነው፡፡ አይ መገጣጠም ነው ሚባለው በእውነቱ ደንግጫለሁ፡፡እንደ አጋጣሚ ሆኖ ከፍቅረኛዬ ጋር ሆኜ ነበረ የተመለከትናችሁ፡፡ ሰው በመልክ እንጂ በታሪክ እንድሂ መገጣጠሙ አስገርሞናል፡፡ከ100 90% ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን ምናልባት ወደፊት የትዳር ሕይወታችን እንደናንተ ከሆነ ልንገባበት ላሰብነዉ ለቀጣዩ የትዳር ቆይታችን ድፍረትና ተስፋ ነው የሰጣቹን፡፡እንደ ተምሳሌት ተቀብለናችኀል፡፡ፍቅር ማለት አለመጣላት ሳይሆን ፀብን ማሸነፍ ነዉ፡፡ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ፡፡
@wogas2427
@wogas2427 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር
@wogas2427
@wogas2427 2 жыл бұрын
ያንቺን ባሕሪ በሷ የኔን ደሞ በሱ አየሁ
@samruth536
@samruth536 2 жыл бұрын
Fetari yichemerbet befikirachu
@tmwk3492
@tmwk3492 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ያሳካላችሁ።
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
10 አመት በጎደኝነት ግዜአችሁን አባክናችሆል
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 жыл бұрын
የኔ ትሁቶች ለሠው ያላችሁ ፍቅር አክብሮት ኡፍ እንዴት እንደምወዳችሁ ዘመናቾሁ ይልምልም
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 3 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
ኡፍ አሁንም የአምላክ ፍቅር እጥፍ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@abebawalemayehu971
@abebawalemayehu971 2 жыл бұрын
ዘኔና ገኒ በፍቅር ተመስርታችሁ በፍቅር የምትኖሩ እውነትን የምትናገሩ ውድ የጌታ አገልጋዬች ናችሁ። እንወዳችሃለን። ተባረኩ።
@emuemu4850
@emuemu4850 2 жыл бұрын
ፓስተር ውድ ባለቤት ጌታ ይባርካችሁ
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
ትምርህርቱ ለሁላችንም ይጠቅማል ናፍቂ ደግሞ አቅራቢም ስለሆንሽ ዋዉዉዉ
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘኒ እና ገንዬ እናንተ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ባልና ሚስቶች ናችሁ። ሁሌም በመካከላችሁ የማየዉ ፍቅርና መከባበር እጅግ ደስ የሚልና ለቀረባችሁ ደግሞ የሚጋባ የትዳር ምስክሮች ናችሁ። ❤❤❤❤ Thanks to Ebs for inviting such a lively and lovely of married couples.👏👏👏👏
@mamafeleke7554
@mamafeleke7554 2 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይባርካችሁ ተባረኩ !
@elleni4658
@elleni4658 2 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ትዳር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወ/ሮ ገኒ የውነት ትልቅ ሰው ነሽ ታማኝ ተባረኪ ፓስተር ዘኔ ቅንነትህ እና ታማኝነትህ ይገርማል ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ዘኔዋዋዋዋ ♥♥♥♥ ለብዙዎች ት/ት የሚሆን እውነት ነው የሰማነው ተባረኩ
@meskeremtadesse9635
@meskeremtadesse9635 2 жыл бұрын
they were so genuine.
@astertibebe7426
@astertibebe7426 2 жыл бұрын
ተባረኩልን ጌታ ያፅናችሁ♥♥♥
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉው በጌታ 💓💓💓💓
@godisgood9376
@godisgood9376 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዋው ገንዬ ውዴ ረጅም እድሜ ይኑራችሁ
@simabarber9331
@simabarber9331 8 ай бұрын
የኔ የሁልጊዜ ምሳሌ ናቹ። ዘመናቹ ልጆቻቹ ይባረኩ
@serkalemkebede6076
@serkalemkebede6076 Жыл бұрын
ዘንዬ እና ገንዬ ተባረኩልን 🙏🙏❤❤❤ እንደውም ብዙም አላብራራችሁም ስለራሳቹ ።በእርግጥም ሂወታቹ ኑሮአቹ እያብራራ ስለሆነ እያየነው ያለ ስለሆነ😘😘እንኳንም አወኳቹ እንኩዋንም EBS ላይ ደግሜ አየኋቹ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ፓስተር ዘኔና ገኒዬ ብዙ ጊዜ ስትሰብክ በጣም እባረካለሁ የእውነት አስተማሪ ነህ ወንድሜ ዘመናችሁ ጌታ ይባርክላችሁ ትውልዳችሁን ይባርክላችሁ🙏
@henymam8929
@henymam8929 5 ай бұрын
የምትገርሙ ጥንዶች ናችሁ። 🤔 ለጋብቻ ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ።🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🥰❤️
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሞገስ ሲሆንህ እኮ ልዩ ነው ተባረኩኩኩ ብርክ በሉ
@abejebelay8930
@abejebelay8930 2 жыл бұрын
O my God! You made me cry so hard. May God bless your marriage! You are so lovable. I see that God bless you because you honor God to the best of your knowledge. I am so touched.
@jesuslord365
@jesuslord365 2 жыл бұрын
ዘኒ የተባረካቹ ውድ የጌታ ልጆች ውውውድድድ ዋው 😍🎉😍❤️
@yegetaage4810
@yegetaage4810 2 жыл бұрын
ምን መሰላችሁ "ታኮራላችሁ" ምርጥ አገልጋዮች
@tsehaydinsa3908
@tsehaydinsa3908 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር ነው አስተማሪ ለእልፎች ምሳሌ ናችሁ ሰለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@bekrimuze5100
@bekrimuze5100 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል
@almazmeskele7280
@almazmeskele7280 2 жыл бұрын
God bless you guys. Great message.
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
WOW. What a blessed family.... May God bless u more!!!!😍🙏
@selamawittesfaye1350
@selamawittesfaye1350 Жыл бұрын
Betam des yemil yetdar temokro tmrt wesjebetalew amesegnalew
@goldenlifetube910
@goldenlifetube910 2 жыл бұрын
wow what a heart warming interview! I'm so blessed
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 2 жыл бұрын
የስማይ አምላክ እግዚእግዚአብሄር ይባረካቹ ዋዉዉዉዉ በረከትናቹ ለእኔ ትልቅ ትምህረት ነዉ ፍቅረኛዬ በጣም ትሁት ነዉ እኔ ግን ትንሽ አስቸጋሪ ነኝ ዛሬ ከእናት ቡዙ ነገር ለወደፊት ህይወቴ ትምራለዉ😍😘😘😘😘😘😘
@emeshmulu7669
@emeshmulu7669 2 жыл бұрын
ይገርማል መነሻን አልመርሳት። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። በአደባባይ የተገለጠት አገልግሎት ምክንያቱን አይቻለሁ።
@mulyetilahun1918
@mulyetilahun1918 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
@YosefJesus-mu3ol
@YosefJesus-mu3ol 10 күн бұрын
Sitamru egzabiher zamanachu yibarek edmee likachuhun tawabuu
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ሁላችንም እኮ ወደ ፈጣሪ ተመላሾች ነን ስለዚህ በጎነትን እንስራ "
@tigistmengistu3411
@tigistmengistu3411 2 жыл бұрын
ፖ/ጌታ ዘመንክን ይባርክ ተባረኩ ከነቤተሰብክ
@user-zk1nv9sv1j
@user-zk1nv9sv1j 3 ай бұрын
ዘኔ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት ምሳሌ ነህ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 10 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 170 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 3,1 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
ወሳኝ ሰዓት | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church
32:14
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 90 М.
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 4 МЛН