''እህቴንና መምህሬን በሞት ካጣሁ በኋላ አኗኗሬ ተቀይሯል!'' ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ /20-30/

  Рет қаралды 82,827

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#20-30

Пікірлер: 140
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
ገጣሚ ህሊና እጅግ በጣም በሳል ወጣት ነሽ እኔ የሚገርመኝ ለራሴ አፌን ከፍቼ የምሰማሽ ነገር ከሚገባው በላይ ጣፋጭ ልጅነሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ የኔ እንቁ ገጣሚ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድርብብ ያለች ልጅ ድምጿ እራሱ ውብ ነው ግጥሞቻማ ልዩ መልእክት አላቸው ተባረኪ እደጊ እውቀቱን ያብዛልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤
@habtyosef5147
@habtyosef5147 Жыл бұрын
ኦ!! ዱባይ ነው እምኖረው ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር ።በጣም እሚገረም ጥበብ ተሰቶታል
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ህሊና ለደረሰብሽ ሃዘን በጣም እናዝናለን አይዞሽ የእኛ ውብ እህት 🙏ለአንች ሁሉም አገሩን የሚወድ ሁሉ ወዳጅሽ ፣እህትሽ፣ወንድምሽ አባት እናትሽ ስለሆኑ አትዘኝ🙏🙏🙏🙏
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
ባለ ማህተቧ ውብ ነሽ ከነ አለባበስሽ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ግጥሞችሽ ውብና ትልቅ መልእክትን የሚያስተላልፉ መሳጭ ናቸው በርች
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
እጅግ ውብ ኢትዮጵያዊ የተረጋጋች እድሜዋ ትንሽ ግን አለባበስ እርጋታ ስርአት መታደል ነው❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ይች ልች ሰዉ አይደለችም ከፈጣሪ የተላከች በሰዉ ተመስላ ኢትዮጵያን የወከለች ናት ለኔ ! አይ ባገኛት ጫማዋን እስም ነበር ሀገሬን እንደሳምኩ ይሰማኛል ።❤❤❤❤
@abebegulegirma5774
@abebegulegirma5774 Жыл бұрын
የትውልዱ ድንቅ የሆንሽ ስጦታ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ። ድንቅ ገጣሚ ከአንደበቷ የሚወጣው ቃሉዋ እራሱ እጅግ ልብ ይነካል።
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Жыл бұрын
የሚገርም ተሰጥኦ! ብስለት! ማስተዋል! በወር 1 ጊዜ ብቅ ማለት ብትችይ ❤
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 Жыл бұрын
ድንቅ ሴት ።ግጥምሽ ህይወትን ያረሰርሳል።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አንደበተ ብርቱ የእማማ ኢትዮጵያ ልጅ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 4 ай бұрын
ህሊና ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ ስራሽ ትውልድ ተሻጋሪ ነው የኔ ደርባባ ❤
@alemselamyehun8750
@alemselamyehun8750 Жыл бұрын
ሰው በቦታው ሲገኝ ማለት አንች ነሽ! ዘመንሽ ይባረክ!❤😘
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ድንቅ እኮ ነሽ እውነትም ህሊና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@temnsera3152
@temnsera3152 Жыл бұрын
የረቀቀች ታምርኛ ገጣሚ ነች በጣም ነው የማደንቅሽ
@rahel6824
@rahel6824 Жыл бұрын
ገጣሚት ህሊና አድናቂሽ ነኝ እናም ትልቅነትሽ ይገርመኛል እናም በርቺ ነገር ግን የምትያቸው መፆሐፎች ግን የኢንክራታ ቶሌ መፆሐፎችን ለተመልካቾች ባታስተላልፊ እመኝ ነበረ እናም መፅሐፎቹ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ይብሳልና እባክሽን ፀሐፊውን መርምሪ መጀመሪያ ከማንበብሽ በፊት
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ህሊና በርቺልን የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ያሳካልሽ።
@heremelawesene
@heremelawesene Ай бұрын
ጀግና እና ውብ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤
@etsegenettilahun3543
@etsegenettilahun3543 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤት መመላለስሽ ሰንበት ት/ቤት ማደግሽ እንዲህ ሙሉ ሰው በሳል እንድትሆኚ አድርጎሻል ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ጦርሜዳ ሄዶ መዋጋት ብቻ አይደለም እንዳቺ የለው ያብዛልን።
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x 3 ай бұрын
ሂሉ ዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ ልጅ🙏💚💛❤
@AkIYA1234
@AkIYA1234 Жыл бұрын
የእዉነት በጣም ነው ገጥምችሸ ደሰ የሚሉኝ ደንቅ ገጣሚ ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ህሊና ያች ወላጆች የተባረኩ ናችው እንችም ውብ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች
@sulultatej9800
@sulultatej9800 Жыл бұрын
'ለዘግ ባሉ ግጥሞችሽ' ሲል ጋዜጠኛው 'ዘለግ' ብላ ያስተካከለችበትን መንገድ ወድጄዋለሁ። ህሊና ፍቅር ነሽ። ከሀዘንሽ እግዜር ያፅናሽ።
@user-wb5gn3yg8b
@user-wb5gn3yg8b Жыл бұрын
ሕሊናሽን በሚገባ ተጠቅመሻል፡በርቺ።
@awokemengiste3435
@awokemengiste3435 Жыл бұрын
ልዩ ነሽ እንዳች አይነት ጀግኒት ያብዛልን ላገራችን
@zenatv844
@zenatv844 Жыл бұрын
ተሰጥኦሽ ስነጽሁፍ ሆኖ ሳለ ህግ ስለምን አጠናሽ? ፈጣሪ ከሰጠሽ ልዩ ተሰጥኦ ተላለፍሽ እህቴ። የኔ ምኞት በዚህ የገጣሚነት ብቃትሽ ላይ ስነጽሁፍ/ስነግጥም/ ብትማሪ ካንች ማግኘት ያለብንን ነገር ይበልጥ ማግኘት እንችል ነበር አስቢበት ውዷ እህቴ❤
@furcusfchdy8518
@furcusfchdy8518 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ አቺ ልዪ ሴት ነሽ እግዝቤር ይጠብቅሽ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
የምትገጥመዉ ፡ ግጥም ፡ አጥነቴ ፡ ድረስ ፡ ነዉ ፡ ሰርስሮ ፡ የሚገባዉ ፡ ደመፆ ፡ እንኳን ፡ መልእክት ፡ አለዉ ፡ ምን ፡ አይነት ፡ ችሎተሰ ፡ አምላክ ፡ እንዳጎናፀፋት ፡ ይገርመኛል ፡ ፡
@mindayeneshhailu7910
@mindayeneshhailu7910 Жыл бұрын
አይገርምም እንደ ግጥም መስማት ወይም ማንበብ መውደዴ የህሊናን ግጥም ብዙውን ሰምቼ አላውቅም ግን በሰማሁት ጥቂት ስራዎቿ በትንሽ እድሜዋ የግጥሟ ሀሳብ መግዘፍ ይደንቀኝ ነበር ዛሬ በደንብ አዳመጥኳት ኡፈይ ከልብ ደርሶ ብዙ ቦታ እያስረገጠኝ በእያንዳንዷ መስመር ውስጥ ያለው ሀሳብ እራሴን እንድፈትሽ ከእራሴ ጋር እንዳወራ ያደረገኝ ምርጥ ግጥም ምን ልበል ሁሌም ፃፊ ብእርሽ አይንጠፍ ተባረኪ ወደሁላ እየሄድኩ ስራዎቿን ሁላ በደንብ ማድመጥ ፈለኩ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Жыл бұрын
ሁሌ እንዳስገረምሽኝ አብሶ ስለ ድንግል ማርያም የገጠምሽው ከዚህምበላይ ጸጋውን ይጨምርልሽ
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
የለፈለፈ ይለፍልፍ አንች ልዪ እና እንቁ ነሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@asnakemebratumamushe-dj3qc
@asnakemebratumamushe-dj3qc Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ገጣሚት ነሽ በርቺ።
@jelalusherif
@jelalusherif 3 ай бұрын
ፈጣሪ፡ዘመንሽን፡ይባርከው፡የኢትዮጵያ፡ጀግኒት!!!!...
@nathanim2787
@nathanim2787 Жыл бұрын
ህሊናዬ ውድ እህታችን እንዴት እንደምንወድሽ ታድሏል እጮኛሽ ❤❤❤ የጥበብ ሰው ተባረኪልን
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
ህሌና በጣም ነው ምወድሽ ፈጣሪ ሙሉ አድርጉ ነው የፈጠረሽ ካንቺ ህይወት ተመክሮ መማር ችያለው ትንሽ ግን ጠፍተሻል ቢሆንም አልጠላውትም ብስል አይምሮን ሚበላ ጊዜ ነው ይህን ክፎ ጊዜ ድብቅ ብለሽ እለፌ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed alls ethpiopia people forever 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
ተናፏቂዋ ህሊና ደሳለኝ።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የምወድሽ ደሜዋ !!!!@
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j Жыл бұрын
ህሊናየ እንዳድ ሰወች እሷ አልፃፈችውም የሚሉሽ እኔ የሚመስለኝ ግጥምሽ በጣም በሳል ነው የምትጠቀሚያቸው ቃላት እና የመሀበረሰቡ ሂወት የሚነካ ስለሆነ እቺ ትንሽ ልጂ እንዴት በዚ እድሜዋ ብለው ይመስለኛል ምክንያቱም እኔ ለግጥም ብዙም አይደለሁም ያቺን ስሰማ ልቤ ይነካል እና በርቺ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 Жыл бұрын
Very wise young lady. God bless you!!!
@sabataye2264
@sabataye2264 Жыл бұрын
አርት የተባለ ነገር ሁሉ መልእክቱ እንደተገልጋዩ እንደየሰዉ ግንዛቤ ይለያያል ስለዚህ እንደተባልነዉ እንደተረዳነዉ። ዛሬን አሳምሮ ለዛሬ መኖር መራመድም መውደቅም መሸነፍ ማሸነፍም ለዛሬ ነዉ የነገ ነገ ነዉ።ተባረኪ አንቺስ ።
@entyew3204
@entyew3204 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏼
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ የኔ እንቁ ገጣሚ።
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 Жыл бұрын
ስወድሽ አንች ድንቅ ኢትዮጲያዊ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
የምር ትችያለሽ ጀግና ነሽ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed your familys forever Helena 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እች ልጅ የሀገር ተስፋ ናት 😘😘😘
@hayatapp8428
@hayatapp8428 Жыл бұрын
@@melber7957 ዘረኝነት ጥንብ ናት ልክ ...
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@tegestu2164
@tegestu2164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺነው የምለው
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 Жыл бұрын
Thanks to God for giving you this amazing talent. May God blesses you more.
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 Жыл бұрын
ውብ እና ጭዋ ህሊና ስምን መላክ ያወጣዋል እውነትም ህሊና ያለሽ ሴት ነሽ ግጥሞችሽ ማንነትሽን ይገልፃሉ እደጊ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ።
@shalinahom1881
@shalinahom1881 Жыл бұрын
Waw … loved the poem ❤
@tgalmey8713
@tgalmey8713 Жыл бұрын
ይች ልጂ በጣም ነው እምትመቸኝ በአካልም አግኝቻታለሁ ዱባይ ትህትናዋ ሰላምታዋ እሚገርም ነው ተባረኪ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ጀግናዬ ባለቅኔዋ
@makbelanbesa8663
@makbelanbesa8663 6 ай бұрын
egzabher yibarkish ehtachin end simish tiru hilina alesh
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for alls people the world forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Жыл бұрын
ሕሊና በቃ!!!!!!!!!!....... እንዲሁም በቀለ ገርባ። የኔ ግጥም
@trngomekasha5403
@trngomekasha5403 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@mohamadbiwta167
@mohamadbiwta167 Жыл бұрын
በርች
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 Жыл бұрын
Hlina yene wud 😘😘😘😘😘
@gethab8019
@gethab8019 Жыл бұрын
Good to see her back!
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij Жыл бұрын
ህሊና ከህሊና በላይ አድርጎሻል የፀጋ ባለቤት ጥበብን ጨምሮ ይሰጥሽ አማ አቀራረብሽ ን እወደዎለሁ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ሕሊ እንኳን ደሕና መጣሽ አደግሽ እግዚአብሕር ይባርክሽ
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
የዕድሜና የሕይወት ተሞክሮ በመገመት እንጂ ሌላ አይመስለኝም። የዚህቺን ልጅ ግጠም አልፎ አልፎ እሰማለሁ፡። ግን እድሜዋን ግምት ውስጥ ሳስገባ ይገርመኛል። ስለዚህ ሌሎችም ቢጠራጠሩ አይገርምም።
@anabiyaa651
@anabiyaa651 Жыл бұрын
She is decent, beautiful, young and talented. Widididid yemidereg maninet new yalat
@user-xs6ig1hg4v
@user-xs6ig1hg4v 9 ай бұрын
ደርባባዬ❤❤❤
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
Bravo
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
አሁን ላይ ይህንን ያህል ከበሰልሽ (ስለ ሀገር ይህንን ያህል ከተሰማሽ/ከገጠምሽ) በ30ውበ40ው በ50 በ60ዎቹ እድሜዎች ላይ የት እንደምትደርሽ ለመገመት ይከብዳል!... እግዚአብሔር ግን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍሬ እንዲያፈሩ ከሚያደርጋቸው ሰዎች ውስጥ ያድርግሽ!!!
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Жыл бұрын
Poet extraordinaire, keep it up my sister. On the other hand don’t get too deep on the new age spirituality stuff. It may help for uplifting for the moment but it is also a rabbit hole. Take life as it comes the good, the bad and the ugly and have faith in God.
@abetumaren4576
@abetumaren4576 9 ай бұрын
Enem endih new yeteredahut! Bizu yezih zemen filsifnan tito metseley ena mesrat bicha new
@everydayuse305
@everydayuse305 Жыл бұрын
ይችን ውብ ምሁር ልጅ ስላቀረባችሁ ብቻ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 Жыл бұрын
Yena wed sewedeshe ❤
@ivarplc53
@ivarplc53 Жыл бұрын
ለዘግ አደለም ዘለግ ነው
@negussolomon7402
@negussolomon7402 Жыл бұрын
ንግግርዋ እራሱ ግጥም ነዉ......
@tinawa56
@tinawa56 7 ай бұрын
ውይ ለምን እንደሆን አላውቅም ከነ ጎደኖቼ አንወዳትም አንችን ብሎ ገጣሚ ይሄ ሚዲያ የሚያቀርበውን አይመርጥም
@abebagetachew6820
@abebagetachew6820 Жыл бұрын
Hlina big respect much love
@hermelamesfin5304
@hermelamesfin5304 Жыл бұрын
Endezi sew akeribu enji gobezoch
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@technotest4119
@technotest4119 11 ай бұрын
❤❤❤
@samriesayas9420
@samriesayas9420 Жыл бұрын
♥️♥️♥️😘😘😘😘😘
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigestualemu613
@tigestualemu613 Жыл бұрын
Ho, ke edmewa kedma yebeselech Gerami lig. Fetari mechereshashin yasamirilish
@jdjdjfjfxbxbbxhx3316
@jdjdjfjfxbxbbxhx3316 Жыл бұрын
Yene mar berch tesfanesh
@abaabri
@abaabri Жыл бұрын
Emebte tazlkelesh
@tigistfisha2273
@tigistfisha2273 Жыл бұрын
helenay betame teru lige nate bakalwm awekatalhu degama bagngate des yelngale
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ለዠግ ሳይሆን ዘለግ ነው
@desalegnfetene3175
@desalegnfetene3175 4 ай бұрын
ህሉዬ ልብ አርስ ነሽ።
@rodabaye3700
@rodabaye3700 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebagetachew6820
@abebagetachew6820 Жыл бұрын
Gena zare sew akerebachu
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰💐💐💐
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss Жыл бұрын
Hluyee yen konjoo betesebochish endet edlegna nachew werk yehonech lij alechachew. fetari rejim edme lebetesebochish lachim ystachu 🙏🙏 gena bebzu tasdemminalesh kekalet belay neshh
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 Жыл бұрын
GERAMI GETEM YEDERES LE PRESIDANT GETACHEW REDA
@mabe3069
@mabe3069 Жыл бұрын
እዚ እማ ከታች እሰከ ላይ ለኔ ብቻ ደማይጠግብ የማይረካ
@amsalerittfeldt9460
@amsalerittfeldt9460 Жыл бұрын
🙏🏽💚💛❤️🙏🏽
@Yabuwelde
@Yabuwelde Жыл бұрын
telo telo publish aderegew ena adareshew
@Mz-pq5fl
@Mz-pq5fl Жыл бұрын
ለኔ ጎበዝ ገጣሚ ነሽ::ከተናገርሽው ከገረመኝ":ለአርት ያለን ንቃተ ህሊና ዝቅተኛ ነው:::ዱባይ ላይ ሁሉም ውበትን ማድነቅ ይችላሉ" አድማጮችሽን እያሳነስሽ ግጥምሽን ማን እንዲሰማሽ አሰብሽ ነው የምትፅፊው::The power of now ,አስተማረኝ ብለሽ ከጀዝባው አቅራቢ ጋር ስለ ጥንቆላ ለማስረዳት ሞክረሻል::ምክሬን ስሚ ያንቺ ፓሽን ግጥም ነውና ዝም ብለሽ ግጠሚ::
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
ሀያ ሰላሳ ምን ማለት ነው ?
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
የድሜ ክልል
@user-wi1hk9ho1c
@user-wi1hk9ho1c Жыл бұрын
ባንቺ ግጥም ሁለት የራፕ ሙዚቃ አዘጋጅቼ ነበር፡፡
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,1 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 117 МЛН
🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:56
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
Pov Anxiety from Inside Out 2 won't let the boy's in the pool
0:29
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН