የልብ ወግ (YeLeb Weg) ህሊና እና ረድኤት ክፍል 1

  Рет қаралды 172,039

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) ህሊና ደሳለኝ እና ረድኤት አሰፋ ክፍል 1
#Hilena_Desalegn #Redet_Asefa #Maya_Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና ዓርብ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 395
@benyamaklog
@benyamaklog 2 жыл бұрын
ህሊናና ረድዔት እስከ ዛሬ በየልብ ወግ ከቀረቡ እንግዶች ሁሉ በዕድሜ ብታንሱም ባቀራረባችሁ ግን ከሁሉም የተሻላችው ናችው፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችው፡፡
@meserettefera1450
@meserettefera1450 2 жыл бұрын
ብእርሽ አይንጠፍ. ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች!!!ኑሪላት
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነት
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ገና ከጅምሩ ምትሃት በሆነ ግጥም አደንዝዘሽኝ እንዴት ብዬ የልብ ወጋችሁን ላድምጠው። ህሊና+ልቦና=ስብእና
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍🥰
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Geni, Have you seen this? kzfaq.info/get/bejne/Y6-Glauqzpatn3k.html
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነት
@user-ox9be1gy8z
@user-ox9be1gy8z 2 жыл бұрын
እኔም እደዛዎ በተለይ መልክቱ ዋውውው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ወገኖቻችን ሕሌናየ በጣም ነው የምወድሽ ሑለታችሑም ደስትላላችሑ ሠላም ለሐገራችን
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ የዚች ልጅ ግጥም ፥ ሰው ከትክክለኛ መክሊቱ ጋር ሲገናኝ ✍️
@missaagidew4948
@missaagidew4948 2 жыл бұрын
የልጅ ዐዋቂ የሴቶች ፈርጥ ተምሳሌት ሕሊና! ዉብ ኢትዮጵያዊት ስምን መላክ ያወጣዋል ይላሉ አበዉ ሲተርቱ እዉነትም ስምሽ እንደ ምግባርሽ። 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
ልጄ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በመጥፋትሽ ልቤ እያዘነ እጨነቅ ነበር አምላክ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ከፍ በሉልኝ
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 2 жыл бұрын
ህሊና የገጣሚነት ችሮታ ከአምላክ የተቸራት ዕርግብ ንፁህ ልጅ ናት አምላክ ሕይወትሽን አብዝቶ ይባርክ
@yishakmuluneh1475
@yishakmuluneh1475 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ለእይታ የሚስብ ለጆሮ የሚማርክ ለአይምሮ የሚመግብ ዝግጅት ነው ሁለታችሁም ከፍ በሉልኝ 🙏💚💛❤️ ክፍል ሁለት ግን ሊኖረው ይገባል እባካችሁ ልቀቁልን
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነት
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 2 жыл бұрын
@@fatumawase ደምሪኝ ቤትሽን ጎብኝቻለሁ
@user-ky6ig9jb6m
@user-ky6ig9jb6m 2 жыл бұрын
ህሊና ስም መሆን ካለበት እሷ ናት🙌🙏👏
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@user-ky6ig9jb6m
@user-ky6ig9jb6m 2 жыл бұрын
የት አግንተን
@dawitbirhanu2887
@dawitbirhanu2887 2 жыл бұрын
ህሊና እሷ ናት
@ermiasamare2717
@ermiasamare2717 2 жыл бұрын
Ewunete new edet edemewedate❤️
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
የኔ እናት ማር እኮነሽ ምነው መንታ ሁነሽ ቢሆን ምን ነበረ ።ኑሪልን እመብርሃን ከልጇ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንሽ🤲💚💛❤🙏
@abigailayalew4888
@abigailayalew4888 2 жыл бұрын
"ኖር ብለናል እንኳን ደና መጣችሁ" መች በዕድሜ ሖነና 40 አመት ሆኖ አለመብሰል አለ ከፈጣሪ ነው ጥበብ
@ezeraasrat8187
@ezeraasrat8187 2 жыл бұрын
ስምና ምግባር ሲገጥም እንዲህ ነዉ አንችን የወለደች እናት ትባረክ!!
@user-ky6ig9jb6m
@user-ky6ig9jb6m 2 жыл бұрын
እባካችሁ በሳውዲ በእስር የሚገኙ እና በሀገራችን በችግር ለሚሰቃዩ እንፀልይ ፀልዩ🙏🙏🙏 በየእምነታችሁ በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏 በአላህ🙏🙏🙏
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴበቅንነት
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ህሌና የምታሳሳ እንቁ እንስት ናት። የምመኝላት፦ ፩) ገንቢ የትምህርት እድል። ፪) የግጥም ችሎታዋን የሚያዳብር ፕሮግራም በደረጃዋ ማግኘት አለባት። ፫) ከፍተኛ ደረጃ ልትደርስ የምትችልና በተለይ ስነ ፅሑፍን አዲስ ምእራፍ የምታደርስ ጥሩ አእምሮዋ እንዳይንኮላሽ ቢደረግላት ምኞቴ ነው። በጣም ነው የምሳሳላት። ገንዘብ ቢኖረኝ በረዳኋት ደስ ባለኝ። እባካችሁ እርዷት። የኢትዮጵያ ትልቅ ሐብት ናት። የተፈጥሮ ስጦታ አላት።
@addisabeba100
@addisabeba100 2 жыл бұрын
የሚገርም ህይወት ያለው ግጥም የሚገርም ለዛ ያለው አነባበብ .. የግጥም👸🏽 ንግስቷ ህሊና ደሳለኝ♥️ የሚገርም ተስጦ ነው ያለሽ 🙏🏾ወንድም ገጣሚ ረድኤት ባለ ምርጥ ተስዕጦ ነህ የሁለታቹም ብዕራቹ አይንጠፍ.. ደስ የሚል ውይይት ነው ክፍል ሁለት እንጠብቃለን !
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 2 жыл бұрын
እጅግ ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ገጣምያን መሃከል እርዱና ህሊና ናችሁ እውነድ ስራችሁ ልብ ይገዛል እኔም እፅፋለሁ ግን የናተን ሳይ እራሴን እንደ ምንም እቆጥረዋለሁ በርቱልኝ የኔ ልበ ብርሃን የነገ ትልቅ ተስፋ ናችሁ
@saradebebe729
@saradebebe729 2 жыл бұрын
ህሊናን በጣም ነው ምወዳት በርቺ👌👌👌
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@adeyameko1550
@adeyameko1550 2 жыл бұрын
ፍትህ ለ sadi እስር ቤት ለምሰቀዩ ወገኖች እና ለወለጋ.....እበካቹ ደምፅ እንሁን ለቿው....ምስክን ወጋኔ አለቀ.......እኮ እግዚአብሔር ምነው ዝም አልከን ይቅር በለን አቤቱ መህረን ይቅር በለን..... አቤቱ መህረን ይቅር በለን...... አቤቱ መህረን ይቅር በለን.....
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
አቤት እንኳን ከተደበቀችበት አወጣህልን ይችን የአእምሮ ምግብ ጠፍታብን ነበር የጥበብን መስኮት ስትከፍች አንች ብርሃን ነሽ የምድምቂ እግዚአብሔር እንኳን አመጣሽ ብርሃንሽን ለኛ ልትፈነጥቂ 💚💛❤💕🙏ተመስገን ደግሜ በማየቴ ያን የመጨረሻ አብበሽ የንግግር ከፍች ሆነሽ ስትጠፊ ጨንቆኝ ነበር💚💛❤💕🙏
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 2 жыл бұрын
ከምሳሳልሽ በላይ ምን ሊያስፈራኝ ሊያስጨንቀኝ ይችላል ፣አንቺ የሕዝብ የልብ ትርታ ጭንቀት ፈዉስ ፈጣሪ መዳኒት ነሽ።
@gondergonder8044
@gondergonder8044 2 жыл бұрын
ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ ሲነሳ የቤተመንግስቱ ግጥም ነው ስሜቴን የሚገልጽልኝ ህሊናየ በርች በጣም ነው ምወድሽ ና ማደንቅሽ !
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
የንግግሮቻችሁ ብስለት የግጥማችሁ ጥበብ የሚገርም ነው ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በርቱልን እህት ወንድሞቼ
@yerutesfaye5560
@yerutesfaye5560 2 жыл бұрын
እምትገሪሚ ልጅ ነሽ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እንዲህ ሙሉ አድርጉ ለፈጠረሽ እረዱ መፍዘዝህ አላማረኝም ነቃ በል አንተም ምርጥ ገጣሚያችን እንወድሀለን ኑርልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Errrrr yifizez yawatawal 😍
@plapututa9146
@plapututa9146 2 жыл бұрын
በፍፁም ባቀረብሽው ግጥም እንዳትፀፀች ወደኋላም አታስቢ። ግጥምሽም የሰቀለ ነው። ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን። ለእውነት የብዕር ታጋይ ነሽ!
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወግ ነበር ሁለታችሁ የልጅ አዋቂዎች በርቱ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ በምን ቃል ትገለፅ እች ልጂ ህሊናዬ እዉነትም ህሊና እንቁ ኢትዬጵያዊት 🇪🇹❤😍😍እንባዬን ያመጣዋል ግጡምሽ ሁሌ
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
እኔ ለገጣሚዎች ከዘፋኞች በተለየ ልዩ ክብር አለኝ ድሮ ድሮ ተሰጦ ነበረኝ እናቴም አንቺ እንደ አባትሽ ነሽ ትለኝ ነበር ግን በቃ አደኩኝ ብዙ ውጣ ውረድ አየውና ተሰጦዬና እኔ መንገድ ለየን ግን በጣም የመፀሀፍና የገጣሚዎች አፍቃሪና አክባሪ ነኝ በጣም አመሰግናለው የልብ ወግ አዘጋጆች በርቱ እንዲህ እንዲህ ዳይመንድ የሆኑ ሰዎች ይገቡናል ❤🥰🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m 2 жыл бұрын
ህሊና ስወድሽ የኔ ጀግና
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 2 жыл бұрын
ህሊና ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ማያ ሚድያ ምስጋና ይገባችኋል ህሊናችንን ስላሳያችሁን። ህሊና በቤተመንግስት ያቀረብሽው ግጥም ስንኝ በስንኝ ያነሳሳሻቸው ጥልቅ ሀሳቦች እንደ ሀገር በዚህ ሶስት ዓመት ያለፍንበትን ሁነቶች እና አሁንም እየኖርነው ካለው እውነታ ጋር ስናስተያየው ግጥም ብቻ ሳይሆን ትንቢታዊ ግጥም ነው የሚመስለው ምነው ባደመጥንሽ የሚያስብል ነው ። በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
ማያ ሚድያ እነዚህን ሁለትእንቁዎች ስላቀረባችሁልን ከልብእናመሰግን አለን! ረዱ&ሂሉ ምርጥ ቆይታ ነበርታሪካችሁን ተምረንበታል ስላካፈላችሁን እናመሰግንአለን እወዳችሁአለሁ❤️🙏 #ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቸ!
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እሉየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ የ እመቤታችን ምልጃ በረከት ይብዛልሽ 🙏 መስቀል ስር ያለች መስቀል በሚለው ግጥምሽ ተጠቅሜለው መረዳቴን በመጨመር እስተሳሰቤን እስፍቶታል እመሰግናለው 🙏 ደግሞ ሁለታቹም እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ🙏😇❤️
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
ህሊና ፣የአንቺ የግጥም አገጣጠም፣አቀራረብ ብቃት ከምታቀርቢው ርዕስ ጉዳይ ጥልቀትና ምጥቀት አንፃርና ከእድሜሽ ሲነፃፀር ፣ዋው አንጀት አርስ ይገልፀው እንደሁ እርግጠኛ አይደለሁም። ለማንኛውም አሁን ደግሞ ህግ እያጠናሽ ነው፣ያለ ጥርጥር ኢትዮጵያ በጉጉት ከምትጠብቃቸው ወጣቶች አንዷ እንቁ መሆንሽን ተረድተሸው ይሆን??ፈጣሪ ከክፉው ሁሉ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃሽ!!!አሜን!!!!
@user-yd6bd5jn1e
@user-yd6bd5jn1e 2 жыл бұрын
እንዴት አመሻቹ ያገሬ ልጆች ህሊና ስወድሽ የኔ እንቁ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ቤቴን ለእንግዳ እንዲስብ አድርጌ ሞቅ ሞቅ አድርጌ በመጠበቅ ላይ ነኝ እናም የኔ ውድ እንደ እንግዳ እቀበል ዘንድ ወደ ቤቴ ጋበዝኩ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?
@gigigigi1858
@gigigigi1858 2 жыл бұрын
የምወዳቸው ልጆች ተገናኙ ረዱ ሂሉ በርቱልኝ
@haregewoinbelayneh8467
@haregewoinbelayneh8467 8 ай бұрын
ይህ ሀብት ካላይ የሚሰጥ ፀጋ ነው እንጂ በሰው ድካምና አቅም የሚገኝ ችሎታ ነው ብዬ አላምንም ደስ የሚል ልብን የሚሞላ ጸጋ የግጥሙ አቀረረብ በኔ አንደበት የመገለፅ አቅም የሌለኝ ብቻ ደስ ብሎኝ በደስታ ባህር እየዋችሁ አዳም ጠዋለሁ በርችልን የባለ ጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ያበርታች ኣሜን
@samrawitbitaw3861
@samrawitbitaw3861 2 жыл бұрын
ዉብ ድንቅ ነሽ ህሉዬ
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
ህሊና የኔ ዘመን ደግ ተወዳጅ ሴት።❤️
@tigid9886
@tigid9886 2 жыл бұрын
ምርጥ የልብ ወግ ነበር ህልናዬ የልጅ አዋቂ ከትልቅ ትህትናና ስነስርአት ጋር❣ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ🙏 ረድኤት ላንተም መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ🙏
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
ህሊና ቀንጀ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሰምርልሽ እረዱጋ የነበራችሁ ቆይታ ምርጦች ናችሁ 🥰
@Haset-JOY
@Haset-JOY 2 жыл бұрын
ረድኤት አሰፋ የዚህ ዘመን የግጥም ልክ ነው
@cadistba5885
@cadistba5885 2 жыл бұрын
የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ሞገስን ያብዛልሽ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
ህሉ ልዬ ተስጦ እና ፀጋ ነው ያለሺ እጃችንን አፍችን ላይ አርገን ተክዘን ስቱ ውስጥ ዶልሺን ስቱን አገር ዞሬ መጣሁ ከዛ ትዝዝ ሲለኝ ለካ መዳም ቤት ሆኜ ኖሮል የምስማሺ እና ግሩም ድንቅ ነው ጣፍጭ ነሺ እንወድሻለን ምርጥ ፕሮግራም ነው *ረድኤት ደስ የሚል ስምና ደስ የምትል መልካም ስብእና ያለህ ልጅ ነህ በርታ* እናመስግናለን *ክፍል 2// ክፍል 3 ይቀጥላል ትልቅ ተስፍ አለኝ-----*
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ የህሊናን ግጥም ስሰማ ተስፋየ ይሞላል ወንድ እሆናለሁ ሌላ የማላቀዉ አለም እገባለሁ ትልቅ ባለ ዉለታየ ህይወት የዘራችብኝ ያህል ይሰማኛል ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ዋው ህሊናዬ የእኛ እንቁ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
የኔ ንግስት ስወድሽ እኮ ሁለታቹም ጎበዞች ናቹ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ገጣሚዎቻችን
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
አሪፍ ግጥም ነውእምታቀርቡት
@meserettube5161
@meserettube5161 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ህሊኒ በጣም ነው የምወድሽ በምን ቆንቋ ልግለፅሺ💝💝💝
@user-qh9uw1xx6e
@user-qh9uw1xx6e 2 жыл бұрын
በእውነት የሴቶች ተምሳሌት ማለት አንች ነሽ ምርጥ አለባበስ ጥሩ ግጥም እናመሰግናለን በርችልን ደሞ ደስ ትላላችሁ ጓደኝነታችሁን ያዝልቅላችሁ
@ethiopia8988
@ethiopia8988 2 жыл бұрын
እኔ ይቺ ልጅ ትመርምርልኝ 20 አመት? አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላቶች የለኝም ሙዚቃ ብየሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ እልሞችሽ ሁሉ ከግብ ይድረሱ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ልጁ ተመሠጠ ከመጀመሪያው ተመሠጠን አውነት ጎበዞች እርጋታችሁ
@Tube-ou6cm
@Tube-ou6cm 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች አስተዋዮ ች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያሳደጋችሁ
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 жыл бұрын
ህሊና ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ihaveeternallifeinchrist7450
@ihaveeternallifeinchrist7450 2 жыл бұрын
የኔ ቅመም ህሌና
@senaitabate9464
@senaitabate9464 2 жыл бұрын
ረዱ ምርጥ በርታልን
@skhhs6293
@skhhs6293 2 жыл бұрын
የኔ አበሳ ሥወድሸ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 жыл бұрын
You two should one day be married 😍 . Young, talented, Ethiopians. Proud of both of you.
@waine6059
@waine6059 2 жыл бұрын
ህሊናዬ የእኔ መርካማ ሁላታቹም እጅግ ትመስጣላቹ የምር
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 жыл бұрын
*እውነትም ህሊና* ፤ 💚💛❤️
@hanatube5568
@hanatube5568 2 жыл бұрын
ሂሊና ውይ አንደበትሽ ይለምልም💋💋💋
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 10 ай бұрын
ህሊና አንቺ ልዩ ሰዉ ነሽ እዉነት እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@ageretube3035
@ageretube3035 2 жыл бұрын
ህሊናዬ የት ጠፋች ብዬ ስፈልግሽ። የዘመኑ ምርጥ ገጣሚ!!
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 жыл бұрын
የዘመናችን ንግስተ ሣባ በጥበብና በሞገስ የታነፅሽ ብላቴና ፀጋው ይብዛልሽ ይብዛላችሁ💚💛💗
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
እረ የት ጠፍሽ የኔ ጀግና ቆንጆ ልጅ አትጥፊብኝ
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 2 жыл бұрын
Oh 👏Thank you it’s awesome 👏
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
በትኩረት ህሌናን አዳመጥኳት። እውነትም ሕሌና። ስምን መላእክት ያወጡታል የሚባለው ልክ ነው። ሕሌና፦ ፍቱን፣ አስተዋይ፣ ብሩህ፣ ትሁት፣ ቀና፣ ቀላል፣ ግልፅ፣ ለሆሳስ፣ ማር፣ እንቁዬ ልጅ ናት። ቢሰሟት ውሎ ቢታደር የማትሰለቕ። ውስጧና ውጭዋን አስተካክሎ የፈጠራት፣ ትህትናን የተላበሰች፣ አስደናቂ ኢትዮጵያዊት ናት። አትጠገብም ብል አልተሳሳትኩም። እግዚያብሔር ይጠብቅሽ። ስለ ሕሌና ለመግለጽ ቃላቶች ያንሱኛል። በአጋጣሚ መሥማቴ ደስ ብሎኛል። ለምን ይህን አስተያየት ሰጠሁ። በአካል አላውቃትም። የምኖረው ሩቅ ነው። ስለህሌና ያወኩት ለመጀመሪያ ጋዜ ለቤተ መንግሥት ባቀረበችው ግጥም ጊዜ ሲሆን ችሎታዋ አስደንቆኝ ተከታትያለሁ። ከሩቅ ሆኖ ስለግለሰብ መናገር ይከብዳል። በተለይ ወጣትነት ተለዋዋጭ ፀባይ አለ ይገባኛል። እኔ በድፍረት ያልኩት፦ ፩) በእድሜ ባለፀጋ ነኝ። ፪) ተመክሮ አለኝ። ፫) ውስጣዊ ማሳያ ማጉያ መነፀር አለኝ። ስለዚህ ያላትን ፖቴንሽያል በማየት ብያለሁ። ለምን? ራሷን በሌላው ሰው ዓይን በወጣትነት ማየት ፖሲቲቭ ግፊት ስላለው ይረዳል ብዬ አምናለሁ። ሌላው ምንም እንኳ በወጣትነት ነፀብራቁ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ሊለይ ቢችልም ማንነቷ የተፀነሰው በልጅነቷ ነው። በእርግጠኝነት አላት። ለዚህ ነው። ማበረታቱ ጠቃሚ ነው። በማሪያም እምላለሁ ግሩም ድንቅ ነች። በተናገርኩት አምናለሁ። አምንባታለሁ። ትልቅ ሰው ትሆናለች። ውስጧ የበሰለ ነው። በደንብ ከተያዘች በጣም ከፍተኛ ፖቴንሻል (በውስጧ የታመቀ የተፈጥሮ ችሎታ አላት)። እመኑኝ። አይቻለሁ። እኔ ጠንቋይ አይደለሁም።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ሕሊና ደሳለኝ ትንሿ ሜሮን ጌትነት ነሽ እኮ የኔ ቆጆ አንቺ አለ ማድነቅ ንፍግነት ነው በእውነት ታድለሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💚💛❤👍
@Tube-dm6uh
@Tube-dm6uh 2 жыл бұрын
ህሌና ስላየሁሺ ደስ አለኝ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤
@Meba-21
@Meba-21 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አብዝቸ የምወዳችሁ እቁ ገጣሚያን ናችሁ ህሉ በመጥፋትሽ በጣም አዝኜ ነበር ስለተመለስሽ እጅግ በጠም ደስ ብሎኛል ወደፊት ለምታሳኪያቸው እቅዶችሽም መሳካትን ተመኘሁልሽ በጉጉትም እንጠብቅሻለን ረዱዬ "ያንተ አየኗኗርና የፃዲቅ ሰው ህይወት" የምትለዋ ግጥምህ ካንተ በላይ እኔ ሸምድጄ ይዣታለሁ እጅግም ውብ ናት ልብን ትነካለች በጣም እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰
@abrhammidksa6696
@abrhammidksa6696 2 жыл бұрын
ህሊና +ልቦና ስብዕና እና ልዕልና ፡፡ አፍቃሪተ ጴጥሮስ ጸላይተ ይሁዳ በግጥሟ ቅዱሱንም እና እርኩሱን የምትጠራ የምታዋሕድ ምታሳምር "ነባቤ መለኮት ዮሐንስ " ስትል ነጎድጓዳዊ ድምጽ" መጋቤሐዲስ ዮሐንስስ" ስትልስ ፍስሐውን ጠርታማ ስትገጥም ለነፍስ ለሥጋ ፍስሐን የምሰጥ "ግጥም ሲያምር ይውላል በህሊና"
@aynimoke9859
@aynimoke9859 2 жыл бұрын
ኸረ የፍትህ ያለህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን እና በኦለጋ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን ትችያለሽ ስልሽ በምክንያት ነው ሂሉ በርቺ
@getachewmulat9090
@getachewmulat9090 2 жыл бұрын
እባክሽን ህሉዬ አንችን በጥበብ ፀበል ያጠመቀሽ ዮሐንስ እኔንም ያጥምቀኝ ንገሪልኝ። ከልቤ ነው ህሉ ጥልቀትሽ ውስጥ ያሰመጠሽን ምስጢር ንገሪኝ
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
ክክክክክ አሜን ፫
@adobiatube2206
@adobiatube2206 2 жыл бұрын
ህሊና የዘመናችን የስነ ግጥም ጀግኒት በርቺልኝ ማያ እናመሰግናለን ግን እኔንም ጋብዘኝ ደራሲነኝ✍🙏🙏🙏
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 2 жыл бұрын
ወይኔ በእውነት ከዚህ የሚበልጥ ለእኔ የልብ ወግ የለም ንፁሑ ጅረቶች እረዴት አመሰግናለሁ በልኬ ጨማ ማድረግ እንዴት ልብ ያረካል ህሊና ግጥሞች የእኔን ታሪክ ሰመትሽ የፃፍሽው ይመስላል ንፁሑ ምጮች አመሰግናለው።
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ፡፡ አምላክ ይቁምልሽ❤️🙏❤️
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
ቅመምየ ስላየዉሸ በጣም ደሰ አለኝ በጣም ጎበዝ ነሸ በረች
@FEKADUFUL
@FEKADUFUL 2 жыл бұрын
ህሊና በጣም የምወድሽ በሳል የግጥም ፀሀፊ ነሽ:: ረዣዥም ግጥሞችሽ ነፍድን ያረሰርሳሉ:: ይህን መቼም ብዙ ሰዎች እጅግ በተዋቡ ቃላቶች ርንደነገሩሽ አልጠራጠርም:: እኔ ግን ብዙዎችያልነገሩሽን ነገር ልንገርሽ:: ከሰው ጋር ስትጫወቺ ጨዋታ አታርዝሚ:: በልኩ ተናግረሽ ለሌላው ሰው ደግሞ እድል ሰጥተሽ ማዳመጥን ተለማመጂ:: ጊዜውን ሁሉ አንቻ ከውሰድሽው ሌላኛው ሰው ይሰለችሻል:: ልጅም ስለሆንሽ ሊሆን ይችላል:: ልማድ ግን ክፉ ስለሆነ ከኡሁኑ ፍሬን መያዝ ልመጂ :: በጣም እወድሻለሁ
@balderasu1148
@balderasu1148 2 жыл бұрын
Amazing discussion. Thank you both.
@yohanesassefa289
@yohanesassefa289 2 жыл бұрын
my favorites, keep touching our soul
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 жыл бұрын
እረዱ የኔ አንደኛ!!! አንተ ትለያለክ !!
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም መደማመጣችሁ ደሥ ሢትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ለሀገር ታሥፈልጋላችሁ
@awekeaau
@awekeaau Жыл бұрын
Beautiful soul!! Both of them!! ሁለቱም ስብዕናቸው ማራኪ ነው!! ሙሉዕ!!
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 2 жыл бұрын
ህሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ግጥም ማዳመጥ የጀመርኩት ባንቺ ነው ረድኤት ደግሞ አዳማጭነትህ በጣም ደስ ይላል ጆሮህን ብቻ ሳይሆን ሙሉ አካልህን ነው ሰጠህ የምታዳምጠው ደስ ይላል
@TheDereTube
@TheDereTube 2 жыл бұрын
ህሊናን የት አገኛችሗት? ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን? 🥚 🥚 ❤ ❤ kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
ህሊና በጣም ጎበዝ ልጅ! ግጥሞችሽን በጣም ነው የምወዳቸው በርቺ:: በሲዲ ያልሽውም እንዳለ ሆኖ የመፅሀፍ ሽታ ለምንወድ ለኛ ደግሞ በመፅሐፍ ብታቀርቢልን እጅግ ደስ ይለናል::
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 2 жыл бұрын
ሰምቸ አልጠግብሽም ጥበቡን ይጨምርልሽ እደሜ ጤና ይስጥሽ የኔ ቆጆ
@marthachane9777
@marthachane9777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችሁም ጥበብን አብዝቶ ይስጣችሁ
@ethofriendship3973
@ethofriendship3973 2 жыл бұрын
ዋዉዋዉዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@liy4136
@liy4136 2 жыл бұрын
እግዜያብሄር በየግዜው ውብ እይምሮ ያላቸውን ሰወች ወደሂወታችን እንደዚ ያመጣል
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 жыл бұрын
ህልሽዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፣ አቅራቢዋም ክበርልኝ
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ ናፍቄሽ ነበር እነዚህን ውብ ግጥምሽን የምሰማበትን አጋጣሚ እፈልግ ነበር ዋው ቆሜ አጨብጭቤአለው
@mkvivjvhhgohofh5976
@mkvivjvhhgohofh5976 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ኑሩልን እንቁ ናችሁ ህሌናዬ ግጥምን በጣም ነምወደወ
@Dan-wl6jm
@Dan-wl6jm 2 жыл бұрын
ህሊና በጣም እንወድሻለን እባክሽ አትጥፊ ለብዙዎች ምሰሌ የምትሆኝ ድንቅ ወ ሴት ነሽ በርች
@user-fp7gd9yw5p
@user-fp7gd9yw5p 2 жыл бұрын
በስመአብ ገራሚ ግጥም ነው የጋበዝሽን ተባረኪ እርጋታቸው የሁለቱም ያስደምማል ስታምሩ
@ninimulu3569
@ninimulu3569 2 жыл бұрын
ሀገራችን የሚመጥናት ሲገኝ እናንተ ተስፋ ናችዉ በርቱ።
@eyob.bekele
@eyob.bekele 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ የልቦናችሁን ያሳካላችሁ ጥሩ ጊዜ ነው የሰጣችሁኝ አመሰግናለው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
በስማም ረጋ ያሉ ውጣቶች እደናተ አስተዋዮች ይብዙልን
@ASHULU
@ASHULU 7 ай бұрын
ድንቅ ጥምረት፡ ረዱ እና ህሉ
@Abere-oy2pe
@Abere-oy2pe Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 280 М.
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ዮሐና እና ሔዋን
48:05
Maya Media
Рет қаралды 147 М.
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 71 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 3,4 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 56 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН