//የቤተሰብ መገናኘት// "ምነው ጨከንሽ እህትዋ … ባይደላኝ ነው እናትዋ " //እህትማማቾችን ያገናኘ ድንቅ ታሪክ// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 205,396

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 310
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 ай бұрын
ተፈላላጊዎች ሲገናኙ በዴስታ የማለቅሠው ለቅሶ እራሤን ታምሜ ነው የማገኘው ሲፈልጉ ታሪካቸው ናፍቆታቸው ያስለቅሰኛል😢 ሲገናኙ ደስታቸው ያስለቅሰኛል😢 የሠው ደስታ የሚያስደስተው👍እንኳን ደስ አላችው😍
@sofyasofya8402
@sofyasofya8402 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ማሺአለሀ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 3 ай бұрын
የኔማ አይኔ ሊጠፍ ነዉ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 ай бұрын
@@MeremalyuAlyuahmed በሠው ደስታ መደሰት መታደል ነው አይዞን ውዴ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 3 ай бұрын
ቅዳሜን እደኔ በጉግት የሚጠብቅ በላይክ
@user-nv5ed5iu6d
@user-nv5ed5iu6d 3 ай бұрын
🎉😂
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 3 ай бұрын
እኔ
@Dawant404
@Dawant404 3 ай бұрын
ብስደት ላይ በናፍቁት የምትሰቃዩ አላህ ቤተሰብ. ጋ በሰላም ያገናኛችሁ ስብስክራይብ በማርግ ተቀላቀሉ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@seadagelan-eg2qg
@seadagelan-eg2qg 3 ай бұрын
ሙቤ አሚን ያረብ❤
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z 3 ай бұрын
አማሚሚን ሙቤው
@ddggxh1522
@ddggxh1522 3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ወድማችን
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 3 ай бұрын
የመዳምቅመሞች እንኳንለሸህ እሮመዳን ፆም አደረሳችሁ ጡመውከሚጠቀሙት ያርገን❤❤❤
@InnocentCardGame-bp1qu
@InnocentCardGame-bp1qu 3 ай бұрын
አሚን አላህ ፆሞው ከሚጠቀሙት ያርገን
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 3 ай бұрын
አላህ አገራችንሠላምያርግልን ያረብ እሥከመየ በሥደት በቃበለን
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 3 ай бұрын
ሸህ ረመዳን ሳይሆን ሻህር ረመን በሚለዉ ይስተካከል ማለትም ለረመዳን ወር ለማለት ነዉ አይደል ?
@user-cm8fq9ke2i
@user-cm8fq9ke2i 3 ай бұрын
ቅዳሜ ዩቱብ ላይ የምገባው ለዚህ ፕሮግራም ነው😢😢 አይዞሽ
@AnnoyedCricketHelmet-rr6gx
@AnnoyedCricketHelmet-rr6gx 3 ай бұрын
ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 3 ай бұрын
Amen amen amen
@semiraabdu9358
@semiraabdu9358 3 ай бұрын
Ebs በጣም ነዉ የምዋዳቹዉ ጤና ይስጣቹ 💖😍💖😍💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 3 ай бұрын
ቅዳሜን ከስሃት በምሽት ለማየት እሚሮጥ ማነው እንደኔ😍😍😍 ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን። አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን በቸርነትህ ታደግ በግፍ እሚገደሉትን አንተ ተመልከት🙏
@demismariam969
@demismariam969 3 ай бұрын
ታሪኩ አሳኝ ነው ግን ደግሞ በዚህ ሁኔታ መገናኘታቸው ደስ ይላል EBS⭐️😍👌
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 3 ай бұрын
ሳምት ሳምት ጠብቀን ማለቀስ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤😢😢
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 3 ай бұрын
ጄይሄን ፕሮግራም ሳይ ጆሲዬን ነው የማስተውሰው
@user-xx8vz9qf6w
@user-xx8vz9qf6w 3 ай бұрын
ይችን ኮመት ዬምታነቡ ዬእግዝያቤር ልጆ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 3 ай бұрын
ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁት ይወኒና ፀጊ ስወዳችሁ ሁሌም ከቤታችሁ ድስታ ይሙላ ❤❤❤❤❤
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 3 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም የተጠፋፋ ብቻ ሳይሆን የተቀያየሙትንም አስታርቁ።
@Lore9072
@Lore9072 3 ай бұрын
አስበሀዋል በሀበሻ ልብ እንዲህ ብሎኝ እንዲህ ብዬው ሲባባሉ ለማስታረቅ አንድ አመት አይበቃም
@Umubilalul-
@Umubilalul- 3 ай бұрын
​@@Lore9072😂😂😂😂
@tfgbcvh3992
@tfgbcvh3992 3 ай бұрын
​@@Lore9072😂😂😂😂😂 በጣም
@Yene_Elshaday
@Yene_Elshaday 3 ай бұрын
ቤታቹን እያወቃቹ ወታቹ እልም የምትሉ ሰዎች ግን ታናዱኛልቹ ጭካኔ
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 3 ай бұрын
ኡፍ እዴት ደስ ይላል የሰው ደስታ እዴት ያስደስታል በመእመቤቴ አልቅሰው አስለቀሱኝ ለ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 3 ай бұрын
😢ወላሂ ስሜቱከባድነው አሏህየ በስደት ያለነውንም ከቤተሰቦቻችጋር በሰላም አገናቸን ወቶተመቅረት ጠብቀን የሀገሬልጆች ዱአርኩልኝ በሰውቤትሆኖህመምከባድነው 😢😢😢😢
@yeshi7446
@yeshi7446 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 3 ай бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 3 ай бұрын
ምግብ ብይ ስራ ስትሰሪ እረፍት እያደረግሽ ስሪ ወቅት ባይኖርም 10 ደቂቃ የሚሆን በየ ክፍተቱ እረፊ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽውዴ
@khodoralnahfawi6005
@khodoralnahfawi6005 3 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ 😊
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 3 ай бұрын
አልሀምዱልላህ ስለ ሁሉም ነገር
@user-nb5fr9zp5p
@user-nb5fr9zp5p 3 ай бұрын
የኔሥወድም የትነህ መቸነውየምንገናኘው😢😢25አመትበጥበቃ😢😢
@alaxssachiz8040
@alaxssachiz8040 3 ай бұрын
ዮኒ እቺ እናት ብትረዳ ደስ የሚል ይመሰለኝ ነበር
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 3 ай бұрын
እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ቅዳሜ ከሰአት በስደት ያላችሁ በሰላም ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን ያገናኘን
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 ай бұрын
ኧረ ፍትህ እስር ቤት ለሚሰቃዩት
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 3 ай бұрын
ተንታ ወረዳ የገሬ ሠወች እንካን ደስ አላችሁ❤❤❤
@ketemakebede7178
@ketemakebede7178 3 ай бұрын
ያገሬ ልጅ
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 3 ай бұрын
@@ketemakebede7178 ወይዬ የወዜ ልጅ
@lubabayyimer
@lubabayyimer 3 ай бұрын
እኔም ታንታ ስትል ልቤ በጣም ነው ምቱየጨመርው
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 3 ай бұрын
ኢቢየሶች የስንቱን እንባ አበሳችው መዳህኒዓለም እድምና ጤና ይስጣችው
@genettecere8937
@genettecere8937 3 ай бұрын
ገና ሳላየው ማልቀሴ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለሽ እህት
@user-ft8eo8gy4w
@user-ft8eo8gy4w 3 ай бұрын
አባቴ ሞቶብኝ ጨንቀት ውሥጥነኝ በአባቴናፍቆት ተሠቃየሁ ዱአአድርጉልኝ ለኔምለአባትአለሜም የኔ ልዪአባት 22ቀኑ ከተለየን ኡፉፉፉፉፉ ሞትመራራው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 ай бұрын
አሏህ ይዘንለት አንችንም አሏህ ይሰብርሽ ውዴ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 3 ай бұрын
አይዞሸ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሸ
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r 3 ай бұрын
ጌታ ያፅናሽ😢😢😢😢😢 እህቴ
@magnatube1935
@magnatube1935 3 ай бұрын
ሰናይት እንኳን ደስ አለሽ! ከልዶችሽ ጋር ያሳለፍሽዉን መከራ አዉቃለሁ ፈጣሪ እነኳን ለዚህ አበቃሽ!
@fufukunfayakun4373
@fufukunfayakun4373 3 ай бұрын
😭😭😭የኢትዮጲያ እናቶችና ሴቶች ለምን መከራቸው የሚበዛ
@meremahussen5431
@meremahussen5431 3 ай бұрын
ኢቢኤሶች እድሜ ጤናችሁን ይስጣችሁ
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 3 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም በናፍቆት የምጠብቀው ነው። ዮኒና ደዲ ልዩ ናችሁ ከሁሉም ጋር ካዘነው አዝናችሁ ከሳቀዉ ስቃችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከዉ።
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 3 ай бұрын
እምትጋደሉ ታናሽ እና ታላቆች ከነዚህ እህትማማቾች ተማሩ በውርስ በገንዘብ ከመባላት ቤተሰብና የቤተሰብ ፍቅር በገንዘብ አይገኝም❤❤❤❤
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 3 ай бұрын
እኔም እያልኩነበር😢😢😢😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬና ጽግዬ እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 ай бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 3 ай бұрын
ሁሌም እኛም እንዳለቀስ 😢😢እንኳን ደስ አላቹሁ😢
@user-zy5vo6wt9i
@user-zy5vo6wt9i 3 ай бұрын
እስቲ እኔም ኣባቴ እንዳገኝ ተባበሩኝ ኣባቴ የቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ ልጅ ነው ስሙ የውሃንስ ማሬ መልኬ ይባላል 😢😢😢
@user-yp8de5ni2w
@user-yp8de5ni2w 3 ай бұрын
ገቢ ኤሶች የሰንቱን የተነፍፈቅ የተለያየ ሰዉ ታገናኛላችሁ እና እረሜ ከጤና የሰጣችሁ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ የምንኪን ህዝብ እንባአባሽ ናችሁ❤❤🎉🎉
@Balshwhabule-hu6kk
@Balshwhabule-hu6kk 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ebc ሰራተኞች
@lililetel9128
@lililetel9128 3 ай бұрын
ዘመዶች አርዳታ በደረግላቸው ያሳዝናሉ
@makkabashir9080
@makkabashir9080 3 ай бұрын
የሻረግ ሲሉ እኔን መስሎኝ ደነገጥኩ😂😂😂😂😂😂😂አይይ ስም ያለዉ ሞኝ ነዉ ይላል ያገሬ ሰዉ ለካ ዉነት ነዉ
@edentaye5552
@edentaye5552 3 ай бұрын
ባለማህተቧ ጸጊ ወሰነች፣ ከዚህ በኋላ ከነአንገቱ እንጂ አይወልቅም። በሕይወት ስለዓለም መድኃኒት የምትመሰክሪበት ያድርግልሽ፤ መከራም ቢመጣ የምትጸኚበት ጋሻ ያድርግልሽ።
@user-rn5ig6kc7w
@user-rn5ig6kc7w 3 ай бұрын
አሜን🙏😘❤
@user-rl3nt9tf9q
@user-rl3nt9tf9q 3 ай бұрын
ምነው እኔም ዘመዶቸን ባገኛቸ ደስታውን አልችለውም ነበር
@tutuz8920
@tutuz8920 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk 3 ай бұрын
ተባረኩ ❤️❤️❤️
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉
@taz3739
@taz3739 3 ай бұрын
እንዃን ደሰ አላቹ ቤተሰቡ ተገናኘ❤🎉❤ ዮናስና ጽጌ በጣም አደንቃቹአሎ ❤ 🌹❤️
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሑ🎉🎉🎉🎉
@hailem9116
@hailem9116 3 ай бұрын
እኔ እማይገባኝ ከአካባቢ አካባቢ ስትዘዋወሩ ስማችሁን የምትለዋወጡበት ምክንያት ነው የማይገባኝ ምን ወንጀል እየሰራችሁ ነው ከሀገራችሁ የምትወጡት??
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 3 ай бұрын
እኔ አሁን ከማደም ቤት ስጠፍ ቀርኩ ምን አልባት በነሱ ጀመአ ብሄድ በሰፍራቸው ስራ ብገባ እያልኩ እሰጋ ነበር ግን አሁን እስፍራቸው ነው ያለሁትም
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 3 ай бұрын
እሱ ብቻ ሳይሆን ከ95% በላይ ከአማራ ክልል ነው የሚጠፋፉትና የሚፈላለጉት አርፈው ሐገራቸው የማይቀመጡበት ምክንያት አይገባኝም!!!
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 3 ай бұрын
እያለቀስኩ ነበረ ኢሔን ኮመንት የጻፈ እጅ ይባረክ አሳቀኝ
@ggg-fi8mw
@ggg-fi8mw 3 ай бұрын
በፊት በመለስ ግዜ ነዉኮ የሚሠደድት መለስ በሌለዉ ድምፀመሳሪያ እረፍርፎናል ሠትሠዉ መሠለሽ ያሠቃየዉ ብቻ ፈጣሪ አይሳነዉም እነሱም ከኛበላይ ተሠቃዩ 😢​@@user-bh2xf9vu7h
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 3 ай бұрын
አሜንንን
@sinkineshassefa2025
@sinkineshassefa2025 3 ай бұрын
Thank you ebs
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤እፍፍፍፍ እንኳን ደስ አላቹሁ ❤❤❤❤
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 3 ай бұрын
ማሸአላህ እንኳን ተገናኛችሁ❤❤❤
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መላቤተሰቡ
@user-dq8ym5xm5m
@user-dq8ym5xm5m 3 ай бұрын
Wooow desse yile 🙏🙏🙏
@TazebewAle-qi9rw
@TazebewAle-qi9rw 3 ай бұрын
ቤተሰብ እፉልጉኝ ማርያምን በጣም ነው ያለቀስኩት፣፣፣እኔም አለሁ እናቴን በሁለት አመቴ በሞት አጥቸ፣፣፣አባቴ እናዘመዶቸን እስካሁን አላውቃቸውም አባቴ ፣፣ስማው ድንበሩ ይባላል የፖሊስ አዛዥ እንደሆነ ነግረውኛል፣፣ግን እግዛብሄር ይመስገን ከመንገድ አንስተው አሳድገው አሁን ድሬድዋ ዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ።የእናት እና የአባት ፍቅር የማላቅ ሰው እኔ ብቻ ሁኜ ይሰማኛል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 3 ай бұрын
ኢቢኤስ ላይ ቅረቢ ታገኛቸዋለሽ አይዞሽ
@nanihaile
@nanihaile 3 ай бұрын
አይዞን ወንድሜ ያንተ አይነት ታሪክ በየቤቱ ብዙ አለ። በኢቢኤስ ተከታተል እና ታገኛለህ። አይዞን
@emmahmed8394
@emmahmed8394 3 ай бұрын
እኮን ደስ አላችሁ
@martabekele4540
@martabekele4540 3 ай бұрын
የተጠፋፉ ቤተሰብ ሲገናኙ ማየት ማነው እንደኔ የሚያስደስተው
@bentiefa3702
@bentiefa3702 3 ай бұрын
ልዩ ፕሮግራም !!! ደስ ይላል!!!
@abukitube1151
@abukitube1151 3 ай бұрын
ክብር ለኢቢኤስ እወዳችሃለው ጤና በእድሜ ይስጠቹ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
እንኮን በሰላም ተገናኛችሁ የህ ቨሯግራም ዪለያል edas በርቱ ፈጣሪ ያበርታችሁ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሆይ የተጨነቀን የተቸገረህ ሁሉ አሰደሰትልን
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 3 ай бұрын
በቀናቸው የጣይቱ ቀን ❤❤❤🎉🎉🎉
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 3 ай бұрын
ስጠብቅ😢😢😢
@user-qh3gf9ek3d
@user-qh3gf9ek3d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@angelsinki1922
@angelsinki1922 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
እስከ ዛሬ ከቀረቡት የዛሬው እጅግ በጣም የሚያሳዝንም የሚያስደስትም ነውወይ ወገኖቼ እንደጨው ተበትነው የለ እንዴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉❤🎉❤
@Nibe791
@Nibe791 3 ай бұрын
እፉፉፉ በስደት ላይ ሆነን ያጣናቸውን ቤተሰብ ምናለ የውሸት ሁኖ ኤቢኤስ ላይ ቀርበው አለን ባሉኝ😢😢😢
@makameko4435
@makameko4435 3 ай бұрын
ጋሽየ😢 አላህ ይዘንልክ የኔ ናፍቆት😢እንደናፈቅከኝ እንደናፈቅኩህ ተለየከኝ የኔ ምስኪን አባት😢😢
@seidyimam5261
@seidyimam5261 3 ай бұрын
😢
@seidyimam5261
@seidyimam5261 3 ай бұрын
የውሸት ቢሆንማ እናቴን ባገኛት ኦፍ አላህ ይዘንልሺ እናቴ
@NejatShemsu-rz4px
@NejatShemsu-rz4px 3 ай бұрын
ለሁላችሁም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ማቾችንም የጀነት ይበላቸዉ
@gryr173
@gryr173 3 ай бұрын
😢😢😢
@user-vs9tf1cc7q
@user-vs9tf1cc7q 3 ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ አቤት የኔማልቀስስ😢❤❤❤❤❤❤
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 ай бұрын
Enkaen Dese Alechew ebs Egzabher Yebarkachew
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 😥😥😥😥😥😥😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@jemijemi9375
@jemijemi9375 3 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁቤተሰብ
@user-do8do7wf6q
@user-do8do7wf6q 3 ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ
@mekiyamohamed5862
@mekiyamohamed5862 3 ай бұрын
የሚገርም ብሩግራም እካነው ማሻላህ
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 ай бұрын
ኡፍ እንዴት ፡ አንጀት ይበካል ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን መገናኘታቸው🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤እንካን ደስ አላችሁ
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 3 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርኳችሁ
@Belaydejen
@Belaydejen 3 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 3 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kf3sz6tw7o
@user-kf3sz6tw7o 3 ай бұрын
አላህ ያስደስታቸሁ
@user-yf6ft6nj3m
@user-yf6ft6nj3m 3 ай бұрын
ተባረኩ አቦ
@MakbelTilahunmesifin
@MakbelTilahunmesifin 3 ай бұрын
Wow Brave
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 3 ай бұрын
እንኳን ደስስ አላቹህ❤🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 3 ай бұрын
ሂወት በጣም ከባድ ትግል ነው ሳትፈልግ ከምትወደው ቤተሰብ አካባቢ ይለይሃል፣ እንኳንም በሂወት ተገናኛችሁ።
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 3 ай бұрын
አይዞሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🎉
@Lestina2024
@Lestina2024 2 күн бұрын
አልቅሰው እስኪጨርሱ ድረስ ድምፁን አጠፋሁት ፤ ማን አልቅሶ ይሞታል
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 3 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ❤
@belayneshhanke
@belayneshhanke 3 ай бұрын
Congratulations to all of you 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@belayneshhanke
@belayneshhanke 3 ай бұрын
Congratulations all🙏🙏❤️❤️
@MakbelTilahunmesifin
@MakbelTilahunmesifin 3 ай бұрын
👏👏👏Wow Brave
@Meski12445
@Meski12445 3 ай бұрын
My favourite channel ❤
@ZZina-vx9im
@ZZina-vx9im 3 ай бұрын
ሠላምለአገራችን
@fatumm7558
@fatumm7558 3 ай бұрын
እንኳን ደሥአላችሁ
@beletuabate6784
@beletuabate6784 3 ай бұрын
የገሬ የተንታ ሚኪየል ሠወች እንኳንም ደሰ አላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@MEREMBINTYESUF
@MEREMBINTYESUF 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአላህ እኔ ላየሁት እንዴት ከባድ ነው
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 ай бұрын
እቺ እናአት ብትርዳ ደስይለኛአል
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 3 ай бұрын
አይዞሽ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 3 ай бұрын
እኩዋን ደስአላችሁ የኔ እናቶች😢አይ መለየት መለያየት😢
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 86 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 58 МЛН
ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!
15:19
Tensaye Berhane
Рет қаралды 328 М.
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 11 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 30 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 19 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 981 М.