//የቤተሰብ መገናኘት// "ፎቶህን አቅፌ ወንድሜ የት ነህ እል ነበር...አሁን አገኘሁ" እህት እና ወንድምን ያስተቃቀፈ ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 236,473

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 231
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 3 ай бұрын
የመዳም ቅመምዬ ዛሬ አምስተኛ ኮሞች ነኝ 10 ላይክ እፈልጋለሁ የችን ኮመት የምታነቡ እመቤቴ ማርያም የኢረፊት እንጀራ ትስጠን አሜን ❤️❤️🙏🙏
@AtliAtli-st7jv
@AtliAtli-st7jv 3 ай бұрын
AmenAmenAmè❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 3 ай бұрын
@@AtliAtli-st7jv አሜን 🙏💒🙏
@user-ln6hf2mn5e
@user-ln6hf2mn5e 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 3 ай бұрын
Amen amen amen
@user-du3to1gj9t
@user-du3to1gj9t 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 3 ай бұрын
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 3 ай бұрын
ዉነትሽን ነዉ እንኮን አደረሣችሁ ነወ የሚባለዉ
@NAHOMADDIS
@NAHOMADDIS 3 ай бұрын
@@HhHhh-jr3by le amhara muslimoch enkuan le ramadan tsom aderesachu
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb 3 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ኢቢኤሶች ሽልማት ይገባኛል😅 ይገባታል በሉ በላይክ👍ኮሜንቶች
@romantola5947
@romantola5947 3 ай бұрын
Ba tikikil new ebsch angafaa
@kemmenkem2874
@kemmenkem2874 3 ай бұрын
Ok😂
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 3 ай бұрын
😂😂
@CfRr-sp2pd
@CfRr-sp2pd 3 ай бұрын
አው ይገበሸል😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
እኳንም ደስ አላችሁ እልልልል ተመስገን አምላኬ የሠዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ አርጉኝ👍👍
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 3 ай бұрын
የተጠፋፉ ሰዎች እንዲህ ይፋላለገሉ እኛ ስደተኞች ግን በህይወት ከሉት በተች ከሞቱት በለይ ሆናን እንኖረለን ወላሂ ሁሌ ሰስባው ግርም ይለኛል ለምን እኛ እንጮቀናለን አላህዬ ስደተኞችን በሙሉ በአንተ እዝናትና ረህማትህ ስር አኑራን አድርገን ምኞተችንን አሰከልን ይቅር በይ እና አማስገኝ አድርገን ያረብ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
🤲🤲🤲
@user-mi1dd5rt6f
@user-mi1dd5rt6f 3 ай бұрын
Ami.🙏
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 3 ай бұрын
እሜንንንንን
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብብብ
@SintaYabintleji-or8gh
@SintaYabintleji-or8gh 3 ай бұрын
ለኛማ እህት አለም እግዚአብሔር አለን ከሱ ውጭ ማንም የለምን ግን ተመሰገን አይዞሸ 😢 የኔ ሰደተኛ አይዞሸ እሺ ሁሉም ያልፋል
@sihaymelaku2288
@sihaymelaku2288 3 ай бұрын
ጀግኖች የረመዳን ሰራ እንዴት ይዞችሆል በርቱልኘ❤
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 3 ай бұрын
I like you comment 🙏
@Tigist-ft6tl
@Tigist-ft6tl 3 ай бұрын
ይመስገን ነው
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
Temesgen teru new❤
@medina8208
@medina8208 3 ай бұрын
ወገቤ ሊቆመጥ ነው ደምሪኝ እህት
@ismailezra5808
@ismailezra5808 2 ай бұрын
Allah yagezachu
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
Marta ቆንጆ ጀግና ሴት ሃንዬ ህዝብን አበዛ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ታላቅ እህት የእናት ምትክ ነች እወዳችኇለሁ
@Tube-dw3uq
@Tube-dw3uq 3 ай бұрын
«የረመዷንን ወር የመድረስ እድል ያጋጠመው ሰው አላህም ከርሱ ተጠቃሚ እንዲሆን የፈቀደለት፣ አላህ በምንም የማይስተካከለው ታላቅ ፀጋን ለግሶለታል።» ✍ኢብኑ ዑሠይሚን ረሂመሁላህ 📕መጃሊስ ረመዷን ገፅ (11)
@MuluGermay
@MuluGermay 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዮኒ እኮ ድምቀት ነህ እድመ ይስጥህ ከንቤተሰብህ ጋ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤
@Ayehut
@Ayehut 3 ай бұрын
የዘንድሮ ወንዶች ግን ቶሎ ነው የሚያገቡት አቦ ይመቻችሁ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል❤
@temirseyid5776
@temirseyid5776 3 ай бұрын
ክክክ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 3 ай бұрын
እንደ ሽዋፈራው አርጅቶ ከማግባት ይሻላል 😂😂😂....ግን የምር የሽዋፈራው ነገር ፊልም ነው ወይስ 😂😂😂
@Ayehut
@Ayehut 3 ай бұрын
@@rahelestif2112 ፈጣሪ ይወቀው የሸዋፈራውን ጉዳይ
@FikrteFikrte-ip7mr
@FikrteFikrte-ip7mr 3 ай бұрын
Are lguch Alut mistu Aydelechm​@@rahelestif2112
@romandelelegn841
@romandelelegn841 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@antenehambachew6040
@antenehambachew6040 3 ай бұрын
እህታችን አላገባችም ? አልወለድሽም ? ምክንያቱም አንቺ ታላቁ ስለሆንሽ ነው ደስያለኝ ክፉ ቦታ ወድቀሽ ባለመገኘትሽ በጥሩ ሁኔታ መገኘትሽ መልካም ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች ተለያይተው ሲገናኙ በብዙ መከራ እና በብዙ ጉዳት ሲገናኙ ስለምናይ ነው እናንተ ግን በጥሩ ሁኔታ መገናኘታችሁ ደሰ ይላል
@almazabay9652
@almazabay9652 3 ай бұрын
ይህንዝግጅት በጣም ነው ምወደው አሁን ግን አኮረፈኩኝ መሠለኝ ብዙ ቀን ሆነኝ አይቸው አላውቅም ምክኔያቱ አማራ ክልል እየሆነ ያለውን አንድ ቻናል ትኩረት ባለመስጠቱ ቀን ያልፍል እንተዛዘበለን የመጨረሻውን ሣቅ የምንስቀው እኛ ነን
@akjulan7084
@akjulan7084 3 ай бұрын
እውይ እህቴ ሲላት ሲያሳዝን እንኳን ደስ አለህ😢😢😢
@ashenafitadesse1967
@ashenafitadesse1967 3 ай бұрын
ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ ❤❤❤❤
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 3 ай бұрын
ከዮኒ በስተጀርባ ያለቹው ጥቊር ልጅ እንዴት እንደምታምር❤
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 3 ай бұрын
😂አነናችሁ መልክላይነው
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 3 ай бұрын
እኔም እሶናት ጎልታ የታየችኝ 😅
@alfyia9642
@alfyia9642 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 3 ай бұрын
እኔም አፍጥጨባታለሁ ማሻአላህ
@tesfu1230
@tesfu1230 3 ай бұрын
እና አድራሻዋን ጠይቀህ ተፍ ተፍ በላ😅😮😮😂😂
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉድየኢስላምልጆችእንደትይዞችሆል ስራከእኔአልሀምዱሊላሂ ከመዳምኩሽና እህታችሁነኝ አላህፃማችንንይቀበለንያረብ የአላህእዝነትእናራህመትአይለይን አላህበያለንበትከክፉነገርይጠብቀን አሚሚንንያረብ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 ай бұрын
ምርጥ ወንድም እና እህት
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 3 ай бұрын
ኢቤስ ባይኖር ግን ሰው እርስበእርስ መዋለዱ አይቀርም ነበር😢 ከዚያን በፊት የነበረውን ቤትይቁጠረው ተባረኩ ኢቢኤሶች❤
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 3 ай бұрын
@@user-fg1zm9ex4l ይሆናል እንደ እድል ሆኖ አልደረስኩበትም ነበር ይሄን ስል እድሜዬ ትንሽ ሆኖ ሳይሆን ምከታተልበት ምንም ነገር ስለሌለኝ ነበር ዛሬእግዚሀብሄር ይመስገን እድሜሰጥቶን ብዙ አየን ብዙሰማን
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 3 ай бұрын
ሳህ በጣም ውይ
@medid.454
@medid.454 3 ай бұрын
2 des yemilu betam siltun yehonu ehit ena wendm. God bless you 🙏 ❤️.
@milli12354
@milli12354 3 ай бұрын
Betam❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 ай бұрын
ቅመሞች የ ሶም ስራ እንዴት ይዛችሃል እኔጋር አልሀምድሊላህ ❤❤❤
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe 3 ай бұрын
እያደቀቀንዉ እናተጋስዉይይይይይይ
@hau427
@hau427 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል ❤❤
@eithoeretraonelovechanel7499
@eithoeretraonelovechanel7499 3 ай бұрын
የኣንድ ወር እርጉዝ ነኝ ፆሎት ኣሩግልኝ መዳም ቤት በጣም ያደክማል😢
@fetiyatube3079
@fetiyatube3079 3 ай бұрын
አለህ የግዝሽ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ ራስሽን ጠበቂ ግን ስራ ይጎዳሻል ጡሩ አደለም በሽታ ምች እዳይመታሽ
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 3 ай бұрын
የኔእህት የደረሠበት ያዉቀዋል እሡበጥበቡያበረታሽ እራስሽንጠብቂ❤
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 3 ай бұрын
😂😂ከሚስተር ነው ያረገሽው
@milli12354
@milli12354 3 ай бұрын
​@@alemgedamu8701ስድ ነሽ 😢ወይም ኣንቺ ራስሽ የ አሰሪሽ ባልዋ ውሽማው ነሽ 😂😂
@emusenafe627
@emusenafe627 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ተገናኝችሁ
@Medi964
@Medi964 3 ай бұрын
እንኳን ተገናኛችሁ❤❤❤
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 3 ай бұрын
Very very heart touch story,!!!! They found each other's because of EBC amazing jobs . They found so many missed families for a long time different time. This must be keep up !!
@KuuriGirmaa-xp3kt
@KuuriGirmaa-xp3kt 3 ай бұрын
Wow ❤🎉 congratulations
@Hiwet-fe1if
@Hiwet-fe1if 2 ай бұрын
ጋዜጠና ዮኒ❤❤❤❤ Love u from Eritrean ወንድም
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir Ай бұрын
❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 ай бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuan des ayilechute Ehitchen wodemchen
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የሮመዳንሥራ እንደት ይዞችሀል አብሽሩ አላህያበርታችሁ❤❤❤
@zabibam7335
@zabibam7335 3 ай бұрын
አሚን❤
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤
@rising1786
@rising1786 3 ай бұрын
እኳንደስ አለሽ ሀና! ሞገስ ያለሽ ደርባባ ወጣት ሴት ነሽ ደስ ትያለሽ::
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 ай бұрын
እንኮን በሰላም ተገናኛችሁ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 3 ай бұрын
Enkaen Dese Alachew ebs tebarku
@WandeTube119
@WandeTube119 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 ай бұрын
ተመሣሣይናቹሁ እንኳንተገናኛቹ
@hadratube4986
@hadratube4986 3 ай бұрын
ከዚህ ቦታ ከወኒጋ ፀዲ ነው የሚመጥነው ከይቅታ ጋር ያለፀጊ አይደምቅም🤷‍♀️
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 3 ай бұрын
There's no guarantee to stay in this position please adjust your opinion 😢😢😢
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 2 ай бұрын
አዲዬ ወንድምዬ እንኳን ደስ አለህ አጠገብህ ህነንን ግን ይህን አናቅም ነበር
@user-qy5lu3jl6v
@user-qy5lu3jl6v 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ እና እኔም ሀገሬ ስገባ የጠፋች እህት አለችኝ በኢቢኤሶች እፈልጋታለሁ👏
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jemijemi9375
@jemijemi9375 3 ай бұрын
እንኳንደስአላችሁቤተሰብ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢
@heruteherato6217
@heruteherato6217 3 ай бұрын
Ukeni Desi Alechu❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
እነኳን ደስ አላችሁ።
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 3 ай бұрын
ውድያገሬልጆችበያላችሁበት.ሰላማችሁብዝትይበልልኝ.እስኪ.በሳእዲ.አረብያ.በግፍ.በስርለሚሰቃዩ.ወድምእህቶቻችን.ፍትህ.እንበልላቸው.እኔስስለነሱእቅልፍነሳኝ😢😢😢😢
@AyenyaAssefa
@AyenyaAssefa 3 ай бұрын
እውነትነው እንጩህ
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 3 ай бұрын
እንኳን ዳስ አለችሁ🎉🎉🎉
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 ай бұрын
እንካን ደስ ያላችሁ እንካን ደስ ያላችሁ !!
@selinayetadi7380
@selinayetadi7380 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ደስ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላቹሁ❤
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 3 ай бұрын
እባካችሁ ይመን የሚትኖሩ ስውች ስሟ ፋጢመት ወርቁ አገራ ጎጃም አዴት በህይውት ካለሽ እባክሽን ለእናትሽ አለውበያት እባክሽእባክሽ አንች እንኳን ባትኖሪልጆች ካለሽ አለው በያት
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 3 ай бұрын
እኳን እግዜአብሔር አገናኛችሁ እፍፍፍ ወንድምን ያክል ነግር እፍፍፍፍፍ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 ай бұрын
❤🎉እንኳን ደስስ ኣላቹ ወንድም መከታ🎉
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
ምናለ እረጅም ልብሥ ብትለብሺ 😢😢
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
እናት ናው እኛ ስደታኞች ፈለግ እደጠ የጠፈች በግናን በጠም የሰዚናል ዬኛ ናገር
@user-bd6zk5ef8i
@user-bd6zk5ef8i 3 ай бұрын
Tesfa atahu😢😢
@kedus2010
@kedus2010 3 ай бұрын
Www enkuan desss alachu betam desss yilal
@betitadese1862
@betitadese1862 3 ай бұрын
እባካችሁ የውስጥ መስመራችሁን ባገኝ እኔም የእናቴ ልጅ ጠፍታ ዓመታት ተቆጥሮዋል 🥺💔እባካችሁ እርዱኝ🙏😢
@dnv6347
@dnv6347 Ай бұрын
ያነየጎደሩልጂ😢😢😢እደደት ይሆን ይሆን
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 3 ай бұрын
5ተኛነኝላይክ ግጩኝ ስወዳቹ❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
😂 🎉🎉
@Tulu07
@Tulu07 3 ай бұрын
የዮናስ ተባባሪ የቅዳሜ ከሰአት አቅራቢ ለሚዲያ ሳይሆን በለሌላ የስራ መሰክ ብትሰማራ ጥሩ ነው!!
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 ай бұрын
Ena mesgenlehne Ebschet
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 2 ай бұрын
አንች የእግዚአብሔር ሴት ዘርሽን ሊያበዛልሽ ጌታ እረድሽ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ኢቢኤሶች🙏
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk 3 ай бұрын
አንኳንደሥአላችሁ
@user-dq8ym5xm5m
@user-dq8ym5xm5m 3 ай бұрын
🙏🙏
@eeee5472
@eeee5472 3 ай бұрын
ያማማ የኔወድም
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 3 ай бұрын
Selam lezi media enem wendime katefa 16. Ameti. Hunuhal ene yenate irdata efaligalew ebakachew eridugni
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 3 ай бұрын
Beziwu Layi ehen media yemit ketateluti hulachum adera wendime memir naber diredawa naber yemasitemiro 2000 ameti miret Layi new yetafa simu ashanafi Muhammed Jamal yibalal diredawa Layi yetimeleketut adera😢😢😢😢😢
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 ай бұрын
ዮኒ ያለ ፀጊ ባዶነክ ጭርትላለክ ቶሎመልሳአት ፀጊን
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
እሰይ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አገናኛችሁ።የእናት ልጅ ወርቅ ነው።ኢቢኤሶች እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
እኳንደስአላችሁ
@user-cf6on3wk5d
@user-cf6on3wk5d 21 күн бұрын
ተው ኢቢኤሶች የጎንደሬውን ልጂ እምን ደርሰ አሳውቁን እደው እጭቅላቴላይ ተስሎ ቀር ጎዳና ነው ቤቴ ያለው ነገር
@shikirkirbetibeb_
@shikirkirbetibeb_ 3 ай бұрын
ስልካችሁን እንዴት ማግኘት ይቻላል አባትና ልጅ ተጠፋፍተው እናንተ ጋር መቅረብ ፈልጋ ነበር አባቷን ለመፈለግ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 ай бұрын
ENKOAN LEZIH ABEQACHU!!!!
@abukitube1151
@abukitube1151 3 ай бұрын
አህላን ወሳህላን
@DesatuBayisa
@DesatuBayisa 3 ай бұрын
❤❤🎉
@user-yl6ob4dh2o
@user-yl6ob4dh2o 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
ebs Ebs Ebs የህፃናት ስርቆት ካልቆመ ይህ ስራ መቸውም አታቋርጡም ለህግ አስከባሪ ከተማዋን እንዲያስከብር ጥሪ አድርጉ
@user-nx7dw4ri4x
@user-nx7dw4ri4x 3 ай бұрын
ኢቢአሶች እባካቹ አባቴን አፋልጉኘ በጣም ነፈቆኘል ገብረእግዚሀብሄረ አበራ ይባላል
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 3 ай бұрын
ስልክ ደዉሉ
@yorusalemghebreselassie5745
@yorusalemghebreselassie5745 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Ай бұрын
እከንም ደሰለቹ❤
@ananyaanan6
@ananyaanan6 3 ай бұрын
Yonihey
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 3 ай бұрын
ኢቢኤስን ተወዳጅ ካደረጉት አንዱና ዋነኛዉ ነገር ይሄ ፕሮግራም ነዉ
@user-rl4nv3jg9p
@user-rl4nv3jg9p 3 ай бұрын
ያለ ዮኒና ፀጊ አያምርም ፕሮግራሙ
@saleenasala8310
@saleenasala8310 3 ай бұрын
ብርክቲም ማኛ ነች
@Abeta-nc5gd
@Abeta-nc5gd 3 ай бұрын
ማሰተካከያ ፀጊ (እፀገነት)
@user-de1vd1ur1i
@user-de1vd1ur1i Ай бұрын
የሰወቹንስልክደነውየማገኘው
@user-qy5lu3jl6v
@user-qy5lu3jl6v 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-gk4hd8fo7v
@user-gk4hd8fo7v 3 ай бұрын
Silkachun efaligalew
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 3 ай бұрын
እንኳን ደስስ አላችሁ ❤🙏
@user-ep6rt5fe1l
@user-ep6rt5fe1l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wp7qj8pg4h
@user-wp7qj8pg4h 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 3 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉🎉🎉
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 ай бұрын
🎉🎉❤❤
@user-tl3wg6dw8h
@user-tl3wg6dw8h 3 ай бұрын
ኢቢኤሶችበጣም ደስይላልእኔምጨንቆኝአለው አባቴከጠፋ37 ዓመቱስልካቹአጣው
@bizuneshkebede5468
@bizuneshkebede5468 3 ай бұрын
inikuan dess alachihu
@fafetub1120
@fafetub1120 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ሥራ አልጨረሳቹም ኑ አብረን እናልቅስ ያላሠባቹት የእረፍት እጀራ ይስጣቹ 🥰😘
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
ለምን እናለቅሣለን?? አልሀምዱልላ ዋናው ጤና ለሠጠን አላህ አልሀምዱልላ
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 3 ай бұрын
ጠላታችሁ ያልቅስ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
ለምን እናልቅስ በስደት ማንም ምንም አይንከው
@user-jm9hz3ix1q
@user-jm9hz3ix1q 3 ай бұрын
አሚንንን
@user-jm9hz3ix1q
@user-jm9hz3ix1q 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@Meme-eu1vc
@Meme-eu1vc 3 ай бұрын
Wuye segegeg gare nawu meyamerawu
@user-tx3dr1ub6v
@user-tx3dr1ub6v 2 ай бұрын
ጸዲ የት ሄደጀች ደምቀት ለ ebs
@hawishageremw2834
@hawishageremw2834 3 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 3 ай бұрын
ደምሩኝ እሥቲ ቅመሞችዬ ሣልሞትባቹህ 😢😢
@user-og7rn4gf2x
@user-og7rn4gf2x 3 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 26 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 72 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 3,9 МЛН
Money is not everything 😰🥰😢
0:39
Ben Meryem
Рет қаралды 18 МЛН
Please be kind🙏
0:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
0:21
あみか部
Рет қаралды 83 МЛН