"የመገናኛ ልጅ ነኝ ... ያልሰራሁት ስራ የለም" ሳቂታዋ ተዋናይት ማህሌት ፍቃዱ //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 205,796

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 240
@king_of_king_98
@king_of_king_98 Ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ታስፈፅምላችሁ ውድ እህትና ወንድሞቼ 🙏😍
@Esayas16
@Esayas16 Ай бұрын
Amennnn
@rutatesfagergs5380
@rutatesfagergs5380 Ай бұрын
Amen🙏💖
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Sweetakale
@Sweetakale Ай бұрын
አሜን
@mikidrillmusiccity2072
@mikidrillmusiccity2072 Ай бұрын
Amen
@yeharerwerk2023
@yeharerwerk2023 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
@TigistFele
@TigistFele Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
ያልታሠበ??ህልምነው😢😢
@HanaLegesse-mq1pd
@HanaLegesse-mq1pd Ай бұрын
Amen ❤
@user-bw8yc1kc4j
@user-bw8yc1kc4j Ай бұрын
አሜን🙏❤❤
@atti13
@atti13 Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
አይገርምም የሆነች ጉረኛ ሞልቃቃ ነበር የምትመስለኝ ለካ እንደዚህ ረሀ የሆነች ልጅ ነሽ ❤ መልክ ከፀባይ ጋር A++++ ሰጥቼሻለሁ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
በጣምፈታያለችአርቲስትናት
@user-rt7uj7fy1
@user-rt7uj7fy1 Ай бұрын
አወ ወላሂ እኔም እንደዚያ ነበር የምትመስለኝ አልወዳትም ነበር አሁን ግን ተመቸችኝ
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 26 күн бұрын
Hoooooo 😂😂😂
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji Ай бұрын
እስኪ እንደኔ ማሂየን ሚወዳት በላይክ አሳዩኝ ማሂ በጣም ነዉ ምወድሽ ማደንቅሽ ኤኒቲን ❤ላይክ
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Ай бұрын
በጣም ነው የተመቸችኝ ግልፅ ፈታ ያለች ተዋናይ ነች ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ማሂ ህይወቴ በሚለው ፊልም ተናድጀብሽ ነበር😅😅💜💜💜
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
😂😂😂ከእና ባባ ጋ ሰርተላችህ በእሱ ነው የመቀት እኔ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😂😂😂😂
@KalkidanTamene-bf2ut
@KalkidanTamene-bf2ut Ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ኘሮግራም ማሂዬ የኔ ቆንጆ ፈታ ያልሽ ልጅ ይመችሽ አቦ❤
@Maleda223
@Maleda223 Ай бұрын
ማኪ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ያለምንም እወድሻለሁ ( unconditional love❤ ) እንኳንም ደህና መጣሽ
@hadra4556
@hadra4556 Ай бұрын
ማሂየ የሻሂ ሰአትን እስከመጨረሻው ዛሬ አየሁት ፈታ ያለች ልጅ ናት❤
@henokalebachew8388
@henokalebachew8388 Ай бұрын
Enem anchi temechesign
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Ай бұрын
😮😮 እድህ የጠፎ የዘጠናወቹ ተዋናይን አምጡልን እነሱ ናቸው የሚያምሩት ለዛቸው እራሱ ብዙ አሉ መስራት እየቻሉ የጠፎ አሉ አቅርቡልን ኢቢኤሶች
@musajemal389
@musajemal389 Ай бұрын
እውነት😊😊😊
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Ай бұрын
ትክክለኞቹ የአዲስ ልጆች እንዲ ፈታ ብለን ነው😂😂😂 ኦርጅናሎቹ የአዲስዬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meeyaad12
@meeyaad12 Ай бұрын
በወላጆችሽ ግን ተጠንቶ ሰፋሪ ጎጃሜ/ መንዜ ነሽ
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
@@meeyaad12 አስተሳሰብህ/ ሽ እንዲስተካከል ተመልሰህ/ሽ ትምህርት ቤት ግቢ/ባ በጥላቻ የጨቀየ ጭንቅላት ይዞ ዘመን መቁጠር አይነፋም
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Ай бұрын
ስፋሪ መጤ የአንተ ቤተስብ ናቸው ከብት
@EnatfantErgoya523
@EnatfantErgoya523 Ай бұрын
😜
@MelatKuma
@MelatKuma Ай бұрын
​@@mimizeniwork4500መጤ እኮ ነው አዲስ አበባን ደባሬ የሚያደርገው
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Ай бұрын
በነፃነት በፍልቅልቅ ያለቀ ኢንተርቪው ማሂ ምርጥ ተዋናይ❤🥰
@bilenmelese2196
@bilenmelese2196 Ай бұрын
ማሂ የቢተወደድ ዘፋኛችን😂😂❤ በጥባጭ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@tsinat777
@tsinat777 Ай бұрын
ማሂዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። በሥራዎችሽ እጅግ አደንቅሻለሁ! ያልተዘመረልሽ፣ ምርጥ የጥበብ ፈርጥ ነሽ። ፊልም መሆኑን ረስቼ እውነት እስኪመስለኝ፣ ሁሉንም ፊልሞችሽን ሁነሽ ነው የምትተውኚው። እባክሽ አትጥፊ። በጣም እደንቅሻለሁ። እወድሻለሁ። በርቺ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ጸጋ ይብዛልሽ ውድ❤❤❤።
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Ай бұрын
ማሒዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ🙏
@user-gd9ic6jr3b
@user-gd9ic6jr3b Ай бұрын
ዮወኒ ምሰኪን ምሳቅ ❤❤❤ብቻ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@Woldekidan
@Woldekidan Ай бұрын
«ለምን ብዬ ጊዜዬን ሰዎችን ለመርዳት አጠፋለሁ?» የሚለው አነጋገር ትክክል አይደለም። ቢዝነሶች ማኅበራዊ ኅላፊነት የሚባል ነገር አላቸው።ይህም ጥቅሙ በበለጠ ለራሳቸው ለቢዝነሶቹ እንደሆነ በቢዝነሱ ዓለም የታወቀ ነው። ከሞራል አኳያ አንዳችን ለሌሎች ድጋፍና መፍትሔ ስንሆን ለሰላማዊ ሕይወት ድርሻችንን እንወጣለን።ከሥነልቡና አኳያ ለሌሎች በተለይም እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው በምናደርገው በበለጠ የምንደሰተው እኛ ነን። ይህ ደግሞ ለአእምሮ ጤናና ለራሳችን ያለን ክብር እንዲጨምር ይጠቅማል።ከሃማኖት አኳያ ለተቸገሩት እርዳታ ማድረግ አንዱ የጽድቅ መሠረት ነው። የተነገረ ሁሉ ሚዛን አይደፋም።
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Ай бұрын
ማሐሌት ቁጅናም ያደግሽበትንም እማትረሺ አሉእጂ የቆዪትሖነው ያሑኑን ትውለድ የሚያወሩ ክበሪልኝ የኔቆጆ ነፂ የሳቄምጭ 😘😘😘😘
@belenmeba3144
@belenmeba3144 Ай бұрын
የሸገር ፡ ልጅ ፡ ይጫወት ፡ ❤
@zufanoshabtamu268
@zufanoshabtamu268 Ай бұрын
ታድያስ ማርያምን
@Dagi464
@Dagi464 Ай бұрын
I never enjoyed watching ye Shay seat like today…. Mahiye sewedesh eko 🤩🤩💕
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 Ай бұрын
ወይኔ ነፃነትዋ እዴት ዴስ ትላለች ❤❤❤❤❤💕💕👌👌👌👌
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 Ай бұрын
Tsegi, good job to keep your cross. May God bless you and your family, Emebirhan tetebekachihu.
@TesfahunTess
@TesfahunTess Ай бұрын
Mahi my dear highschool friend,u are still beautiful i am proud of you keep shining
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg Ай бұрын
ውይ ስታምሪ ፈታ ያለች ናት ሳይሰለቸኝ የጨረስኩት ኢንተርቢ
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g Ай бұрын
መሀሊት የኔ ዉድ የምትታወቂት የማንም ልቃሚ የሰዉ ልክ አያዉቅም ቢያዉቅም አይጠነቀቅም ሚትያት ባርት በጣም ነዉ የምወድልሽ ልጆችሽን መዳሀኒያለም ይጠብቅልሽ
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 Ай бұрын
ማኪ ስላየዉሸ ደስ ብሎኛል በርቺ ሀሳብሸን እግዚያብሔር ይሙላልሸ❤❤❤
@PcSign
@PcSign Ай бұрын
❤❤❤ነፃነትሽ ተመችቶኛል❤❤
@kassechkassech2596
@kassechkassech2596 Ай бұрын
የምወድሽ አርቲስት ነሽ እባክሽ ደግመሽ ውለጂ ልጅ አስደሳች ነው❤❤
@betalihemdagnachew-zw3te
@betalihemdagnachew-zw3te Ай бұрын
እስካውን ካቀረባቹ ሰው አንደኛ ማሂ ቆንጆ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
የ 90 ዋቹ ያ ትውልድ እኳ ይለያል 😊❤ ምን ያደርጋል የዘርድሮ ፍልፍሎች 🙄
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@lijhayutube6472
@lijhayutube6472 Ай бұрын
የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ቢያቅም አይጠነቀቅም 😅የሚለውን ካንቺ ነው የሰማሁት ለመጀመሪያ ጊዜ😮
@assistanthome578
@assistanthome578 Ай бұрын
እኔም እዛ ፊልምላይ ስጠላት ነበር ባህሪዋ እደዛ ነው እሚመስለኝ
@KukuMussa
@KukuMussa Ай бұрын
እኔ ራሱ ወላሂ😂😂😂ታናደኝ ነበር
@lijhayutube6472
@lijhayutube6472 Ай бұрын
@@KukuMussa በጣም 😄😄
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v Ай бұрын
የድሮ ሁሉም ነገር አሁን ብሆን ደስ ይለኝ ነበራ ምክንያቱም ድራማ ለማየት ሰው ቤተሰብ ሄዳን ነው በደስታ የሚነያው 😢አሁን ቀራ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Ай бұрын
❤❤❤❤ስወዳት የሸገር ልጅ በትክክል ይታወቃል ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m Ай бұрын
ወይኔ ለመጀመርያ ግዜ ኢተርቢው ጀምሬ ስጨርስ🥰ደስስ ትላለች🥰
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x Ай бұрын
ማሂ የኔ ቆንጆ በርቺ እንደዚ ፈኒ መሆንሽን አላቅም ነበር❤❤❤❤
@KazaBlanka-js3op
@KazaBlanka-js3op Ай бұрын
አራዳ ይጫወት ማሂ ይመ..
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Ай бұрын
አወ ገዝ ተዋናኝ ናት ማሀሊት ኢቤሦች. እናመሠግናለን❤❤❤❤
@lordelorde1257
@lordelorde1257 Ай бұрын
ደሥ ሥትል ፈታ ያለች ቆንጆው
@MelatKuma
@MelatKuma Ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ያውራ ይጫወት ሻይ ሰአት እንደዚ ማይጨንቅ ሰው ነው የሚያስፈልገው
@GenetWende
@GenetWende Ай бұрын
ደስ ስትል እንዴት እንደምወዳት እኮኮ ❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p Ай бұрын
ቅብጠቷ ነፃነቷ ደስ ሲል
@harlove2985
@harlove2985 Ай бұрын
እውነት ነው ያደገ በት ያውቀዋል አሁንም ድልድይ ሆነ አይ ግዜ ሰንቱን አየን
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
❤❤❤ enem biteweded newe yetemarkute teacher Babi,Abebe,Tamerat
@tizitatesfaye8058
@tizitatesfaye8058 Ай бұрын
ማሂ እኔም ስል ሰው አያምነኝም ነበር የመገናኛ ሰፈር በጣም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺና ህሊና ጓደኞቼ ነበራችሁ
@SjwjFkrkf
@SjwjFkrkf Ай бұрын
Ere ensebaseb megenawoch❤
@haimanotyilma
@haimanotyilma Ай бұрын
Same spot near to my nose. Yekunjna milikite new. ❤❤❤
@Maremaapp
@Maremaapp Ай бұрын
Yesew Ser bemulu selamachuh yibzalign😊❤
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 Ай бұрын
Wow I didn't know you are so funny Mahi it was a great interveiw love it.
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ማሂየ በጣምነውየምወድሽ ፀጊእንኮንደስያለሽ ነፂብታቀርቡልን ደስይለናል❤❤❤❤
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q Ай бұрын
ደስ ሰትል ❤❤❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Ай бұрын
በጣምነው ምወዳት
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd Ай бұрын
Maheyaaaaa❤❤❤❤❤
@emebetyirdaw134
@emebetyirdaw134 Ай бұрын
Keep it up maki! Yeweynyei lij
@worknesh896
@worknesh896 Ай бұрын
ልክ ነው ክላስ ይቀያየራል።
@hewandemiessie5577
@hewandemiessie5577 Ай бұрын
Mahi You are such a vibe😍🤩
@user-fd7of5jg1q
@user-fd7of5jg1q Ай бұрын
ደስ ስትል ዛሬ ገና ሳይ የሻይ ስአት
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
I really love Mahi 💖💖💖 she is such a fun vibe 🥰🥰🥰 my favorite character of her 😂😂😂 is on "Kezkazaw Tornet" the movie which made it my favorite film 😍😍😍 She is what we call a "life of party" 🥳🥳🥳
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 Ай бұрын
ፈታ ያለች ደስ ስትልኸ❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aman-neo
@Aman-neo Ай бұрын
eski yemegenagna lij yetalachu wibet hntsa 24 south egziarab addisu asphalt
@Hani-jt4lb
@Hani-jt4lb Ай бұрын
Betam emewedat lij nat ❤😘😘😘
@fetlewerik
@fetlewerik Ай бұрын
የኔ ዉድ ደስ ስትል
@user-dz2lx5tg4h
@user-dz2lx5tg4h Ай бұрын
Yesgeri lij fekri new ewnati🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-kr2so7yu6x
@user-kr2so7yu6x Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሸ❤❤❤❤
@saved.by-grace
@saved.by-grace 6 күн бұрын
የነፂ መምጣት ሁሉንም ነው ፈታ ያደረገው😂😂😂😂😂😂
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm Ай бұрын
እፍፍፍ የኔ ፈዲሻ ስታምሪ በቃ እዴት ደስ እደምትይ ❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
ማሂ የኔ ሞልቃቃ ስወድሺ ሰላየሆሺ ደስ ብሉኛል ፊልሞችሺን ሞቼ ነዉ ምወዳቸዉ ❤❤ባዲስ ስራ ሰለምመጪ ደስ ብሉኛል በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤
@Woynshettadese-oy1rh
@Woynshettadese-oy1rh Ай бұрын
የኔ ቀበጥ ስወድሽ እኮ❤
@tsegabelay1375
@tsegabelay1375 13 күн бұрын
yesefere lij
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Ай бұрын
😮😮እረ ይመችሽ ፈታ ያለች ልጅ 😂😂😂😂😂አዝናናይኝ የምር ስወድሽ አትጥፊብን ነይ ቶቶለ በትወናዋም አደንቃታለሁ ካራክተሯ እራሱ ፈታያለች ናት ብቃቷ እራሱ 😮😮😮😮ዋውውውውውውው
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Ай бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ስትል🥰🥰🥰
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Ай бұрын
እእእ 😂 She,s Right እወነቶን ነው እናቴ ወደ መገናኛ ቦታ ተሰጥቶት ነበር ገጠር ነው ብላ ትታዋለች ድሮ 😂😂 መርካቶን መልቀቅ አልፈልጋም ብላ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😂😂😂😂😂ዛሬ ቢሆን እንቢ አይሉም ነበር ሆሆሆ😂😂😂😂 አመለጣቸው አይ ማዘርዬ❤❤❤
@tesfayemaireg9657
@tesfayemaireg9657 Ай бұрын
😂😂😂😂 የኔ እናት ሲያሳዝኑ 😂
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 Ай бұрын
Ye media sewoch endih netsa sihonu des silegn, tebarekilign
@ayalneshwondwosen
@ayalneshwondwosen Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤swedat yene wod
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Ай бұрын
ደስ ስትል❤
@daveeras5678
@daveeras5678 Ай бұрын
አሚን
@enush7338
@enush7338 Ай бұрын
ስታምሪ🥰🥰
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Ай бұрын
ስትገርሚ እንዴት አስታወስሻት ወንዟን ታስፈራን ነበር ማሂ
@abnett.6429
@abnett.6429 19 күн бұрын
😂😂😂በጣም በእግዚአብሔር !!! ት/ቤት ባስ ለመያዝ ከሾላ በገደሏ ነበር የምናልፈው። ዝናብ ከዘነበ ቧጥጠን ነበር የምንወጣው
@musajemal389
@musajemal389 Ай бұрын
ደስ የሚል ሰአት 😘😘😘😘
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Ай бұрын
ማሂዬ እንካን በስላም መጣሽ ቅዳሚ ማሂዬ ቅዳሚ ነሽ አድናቂሽ ከመዳም ቅመም
@NanaNigusse
@NanaNigusse Ай бұрын
Arif artist ❤❤❤❤❤❤
@user-uh9ub8iy4j
@user-uh9ub8iy4j Ай бұрын
ደስ የምትል ወጣት❤❤❤❤
@AmenAmen-hj6kf
@AmenAmen-hj6kf Ай бұрын
ማሂ አንደኛ አቦ ኑሪልኝ
@SusuSusu-vg4sx
@SusuSusu-vg4sx Ай бұрын
ማሂ ሠወድሸ
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 Ай бұрын
Weyeee Des siteyee Mahiyee❤❤❤❤❤
@user-gd9ic6jr3b
@user-gd9ic6jr3b Ай бұрын
የተዩብ ከፍች ማሂ ❤
@Femelumarketing
@Femelumarketing Ай бұрын
Endezyyy feta yalsh nesh endea yene konjooooo❤❤❤😂😂😂😂
@user-ln6qy6et6e
@user-ln6qy6et6e Ай бұрын
ስወድሽ❤❤
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Ай бұрын
አይ ነፃነት በተፈጥሮው ኮሜድኮ ነው "ፀጊዬ እንወድሻለን" ሀሀሀ
@makis1623
@makis1623 Ай бұрын
ስወዳት❤❤❤ ቆንጂዬ
@abnett.6429
@abnett.6429 19 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ የድሮውን መገናኛ ስታነሺ😢 ያ ገደል ከነ ጥቁር ጭቃው ትዝ አለኝ። ማን ያምናል? እንደው ፎቶ ያላችሁ የዛ ሰፈር ልጆች ገደሉ መዳረሻ ጋ የነበራችሁ ግቢዎች እነ ማርቲ surprise አድርጉን በዩ ቱብ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Ай бұрын
Edhi konjo nesh beza lye sakta ❤ kze film lye betam neber mtandjeg 😂
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Ай бұрын
አቦ ይመችሽ❤
@hazardtube6569
@hazardtube6569 23 күн бұрын
Wow des tlalachu yo sakun lechikochu tewelachew besesu argewe abate😂😂😂❤❤❤
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ስታምሪ
@Munababa507
@Munababa507 Ай бұрын
Gn ye tegerga zefaguan mahin nw metemeselew kuret esuan yegeremale👍
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 Ай бұрын
❤❤❤
@user-vd7sr6ui9p
@user-vd7sr6ui9p Ай бұрын
❤❤
@Tigist-qj4ic
@Tigist-qj4ic Ай бұрын
የኔ ቆንጆ❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ማሂዬ። ውድድድድድ❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ማሂ❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ነፅን ዪዉኒን አዪቸ ነዉ የገባሁት ሁለት መልካሞች. ትሁቷች
ጀማሪ እና መካከከለኛ ከሆናችሁ ልታዩት ይገባል!!!!
30:29
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 19 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
👉Hazal Kaya (ፈሪሃ )ማን ናት👆🏻
17:49
ቃሲም መካ Kasim Mecca
Рет қаралды 4,2 М.
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,4 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 9 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 19 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3 МЛН