የቀድሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ የአሁኑ አትክልተኛ... //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 123,691

ebstv worldwide

ebstv worldwide

15 күн бұрын

ዮናስ ከስቱዲዮ ውጪ በመውጣት በአበባ ሽያጭ እና በአትክልተኝነት ሙያ የተሰማውን ሀብታሙን በማግኘት መነጋገሪያ ስለሆነችው አረንጓዴ መኪናው እንዲሁም ስለ አትክልት ስራው ተጨዋውተዋል
Join Yonas as he steps out of the studio to engage in a fascinating conversation with a florist and gardener, where you'll also get a glimpse of his eco-friendly car. Tune in for an inspiring segment!
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 90
@SaveUser1981
@SaveUser1981 13 күн бұрын
እስካሁን ከተወለድኩ ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚዲያዎች በጣም የወደድኩትና ደስ ያለኝ የገረመኝም የተማርኩበትም ውጤታማ የሆነ ስራ ከዚህ ልጅ ተምሬያለው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 13 күн бұрын
ሰው እራሱን ካሳመነና ፍላጎት ካለው ከበረታ መስራት የማይችለው ነገር የለም ጎበዝ በርታ ዮኒ እናመሰግናለን።
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 13 күн бұрын
አንበሳ አረንጓዴው ጀግና አቦ ይመችህ ዮንዬ ክበርልን ልጆችህም ትዳርህም እርጥብ ይሁንልህ💚💛❤💪💪💪💪💪🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z 13 күн бұрын
ዮኒ ሰው አክባሪ ትህትናክ አላህ ይጨምርልክ ፈጠራክ ማሻአላህ ያምራል
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 5 күн бұрын
የሰው ልጅ አእምሮው ነፃ ሲሆን የፈጠራ አድማሱ ማቆሚያ የለውም! ደስስስስስ ብሎኛል! በእውነት አገሬን እጅግ እንድወድ የሚያረጉ ሰዎች ከዶር ኣብይ ቀጥሎ እየበዙ ነው!❤
@halemtessema9256
@halemtessema9256 13 күн бұрын
በጣም የሚያስደስት ስራ ነው። የሰው ልጅ ከሌሎች ሰዎች ጋር አብሮ ለመኖር የሚያስፈልገውን ክህሎት ከመማር ቀጥሎ እጅግ የሚያስፈልገው እውቀት ከተፈጥሮ ጋር አብሮ መኖርን መማር ነው።
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 күн бұрын
የደሤ ልጆች የሥራ የሠላም ሠውናቸው ጀግና ❤
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 13 күн бұрын
ኧረረረ በናትህ ❤ አስቀናችሁን አርአያ ነህ ለወጣት ሽማግሌ ለልጅ አዋቂ እንዲሁ ሀገርን ጠቃሚ ያብዛልን
@ShembiSolomon
@ShembiSolomon 13 күн бұрын
ጀግና ነህ በርታ
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 13 күн бұрын
ይሄ ልጅ ጠንካራ ነው ማሻ አላህ
@hayattube8562
@hayattube8562 13 күн бұрын
ከፊልሙ ሲርቅ ጎበዝሁኗል
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 13 күн бұрын
ከተማውን ተቆጣጥሮት የለንዴ በርታ አቦ😊
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 13 күн бұрын
ዋው ሚገርምነው በእውነት በርታወንድማችን❤❤❤❤
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 13 күн бұрын
ጎበዝ ማሻአላ
@enanu7590
@enanu7590 13 күн бұрын
ጎበዝ በርታ 👍👍👍
@user-dw2mz2vj4v
@user-dw2mz2vj4v 13 күн бұрын
ጀግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@smoothclan3342
@smoothclan3342 13 күн бұрын
God bless you brother good job
@sbnta6404
@sbnta6404 13 күн бұрын
ዮኒ ኢነ ኢሼቱ እኮ ቀላል ያሉ ሰው ነቸው ለሁሉም ያሚማቹ ከወደቀው ስብር ያሚሉ ከስረ ሰው ያስራ ሰው ከተቻገረው ያሚቻገሩ በሁሉም ዘፍ ረሰቸውን አያከብዱም በዝህ አደንቃቸወለው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 13 күн бұрын
በጣም አርአያነህ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 13 күн бұрын
ይሸለም በጣም ጎበዝ
@tekalignbirhanu4585
@tekalignbirhanu4585 8 күн бұрын
You are a great role model for young people entering the workforce
@belay799571
@belay799571 6 күн бұрын
ፈጠራህን አደንቃለው፣ ነገር ግን የተጠቀምክበት ማቴሪያል ፕላስቲክ በመሆኑ አይመከርም። እጅግ በጣም አደገኛ እና ለጤናም ጎጂ ነው
@azebg328
@azebg328 10 күн бұрын
ጎበዝ አትረፍርፎ ይስጥህ መልካም አርአያ ተባረክ
@user-dj3lb2nh4s
@user-dj3lb2nh4s 12 күн бұрын
ኢቢኤስ የምታቀርቡት ፕሮግራም ምርጥ ነው ግን : ቦታው የት እንደሆነ እና ሰዎቹን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መረጃዎችን ሙሉ ያደርጋል ::ይህ ቅዳሜ ከሰዓትን እና እሁድን በኢቢኤስ የመለከታል በተለይ ከስቱዲዮ ወጣችው የምታቀርቡት ፕሮግራም
@mengstebiset
@mengstebiset Күн бұрын
በጣምጀግናነህ በርታወጣቱ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 13 күн бұрын
ወይኔስያምር😮
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 3 күн бұрын
ማሻአላህ ልጁ በጣም ጠካራ ነው🎉🎉
@makbelbogale
@makbelbogale 13 күн бұрын
ሳር-ተኮር ብየሃለሁ😮
@user-yk9bo4ny1d
@user-yk9bo4ny1d 13 күн бұрын
ሀብት ማሻአላህ አይ ገና እብዙቦታ ትደርሳለህ
@zedagmawitewodros5440
@zedagmawitewodros5440 13 күн бұрын
Bravo Habte 👌
@ramzia3457
@ramzia3457 12 күн бұрын
ማሻአላህጎበዝ በርታ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 күн бұрын
ድንቅ ነው😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 13 күн бұрын
አክተር መኪና❤❤❤
@user-qp1bz6kp3o
@user-qp1bz6kp3o 13 күн бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 13 күн бұрын
ውዶቻችን ኬኬዎች blessed 🙏🙏🙏🙏
@bmm3152
@bmm3152 9 күн бұрын
መሸ አለህ ወንድሜ በጠም ጀግነነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw5yv7nf7c
@user-kw5yv7nf7c 7 күн бұрын
ጀግና የሀገሬ ልጅ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rc9zm8xs3i
@user-rc9zm8xs3i 13 күн бұрын
ዮኒዬ ሀሪፈ ጋዜጠኝ ነህ አቃለው ነገር ግን ምነው ዛሬ በጣም ፈጠንክብኝ እያስጨርስከው አይደለም ?
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 13 күн бұрын
ይቅርታ Dear
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 11 күн бұрын
ሀብታሙ ኑርየ የኔመልካም ወንድም አላህ ይጨምርልህ ለውጥ እና ስኬትን ባንተአይቻለሁ
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 13 күн бұрын
እኔምምርጫዩ ነው
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 3 күн бұрын
ይገርማል የመጀመራ ሣይ ዴሥ ይላል
@zenagirma8230
@zenagirma8230 11 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ ሀብታሙ❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx3fp8bf8f
@user-jx3fp8bf8f 12 күн бұрын
አይወሎቅኔትጠላለህ ማለትእድህነውአቦቴ❤❤❤❤❤
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 9 күн бұрын
ይሄልጀኮ ድራማ ይሰራ ነበር❤❤❤
@abyssiniawalkanddrive
@abyssiniawalkanddrive 10 күн бұрын
I saw this car around CMC
@nike7267
@nike7267 13 күн бұрын
የአብይ ታናሽ ወንድም
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 4 күн бұрын
😂😂😂😂አብይ😢😢😢
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 күн бұрын
አይገናኙም ተይጅ
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 13 күн бұрын
ዉብ ነዉ ማሻአላ ቢሲካ ነዉ ዪዉኒ
@ShembiSolomon
@ShembiSolomon 13 күн бұрын
ይህን ስራ መናቅህ/ሽ ነው?
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial 3 күн бұрын
ውስጡን ሙሉ አረንጓደ ብታደርግ
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 2 күн бұрын
አረጎዴነገርሰለምወድ ሳየደሰአለኝ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 13 күн бұрын
sew mehoen
@user-wr9yt8tg7x
@user-wr9yt8tg7x 13 күн бұрын
Gobze Nike
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 13 күн бұрын
manem sew selesrasu aywekem
@bizuayehuzegeye803
@bizuayehuzegeye803 13 күн бұрын
ሰው ለመሆን እንሞክር፣ Weak analogy!
@destaonline21
@destaonline21 2 күн бұрын
tihtina🥰🥰🥰😌😌😌😌
@endris5178
@endris5178 6 күн бұрын
እቺማ መቃምያ😂😂😂
@semiraadem2865
@semiraadem2865 13 күн бұрын
ሀብታሙ ኑርየ ለምን አልሀምዱሊላህ አትል ወላሂ ማለት አሳፍሮህ ነው እንዴ እናቴን የምትል አጅብ አንዳንድ ሙስሊሞችኮ ፋራነታችሁ ለማንኛውም በርታ ወንድማችን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 13 күн бұрын
አረ ክርስቲያን ይመስላል ሀብታሙ ብሎ ሙስሊም የለም ያባቱ ስም እንጂ የሙስሊም
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 13 күн бұрын
​@@kidistarsema6361ሙስሊም ነው
@mohammedyes950
@mohammedyes950 13 күн бұрын
ሲጀመር እምነቱንም አያውቀውም ይመስለኛል።
@semusemu6775
@semusemu6775 13 күн бұрын
ወላሂ ሙስሊም ነው ​@@kidistarsema6361
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 13 күн бұрын
ሙስሊምነውእዴ
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 6 күн бұрын
ከእንቅልፍ ስነቃ መኪናዬ አረንጓዴ ሆነች ዘንድሮ እድሜ ለአብይ አህመድ ህዝቤ ሳክስ በሚገባ ተግባር ላይ አውሎታል 😅😅😅😅😅
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 13 күн бұрын
ለማቃሚያም ብታረጋት ጡሩ ነው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 13 күн бұрын
አኡዙቢላህ ሠነፍ ከሰነፍ የሚጠበቅ ኮሜንት
@enanu7590
@enanu7590 13 күн бұрын
ጅል ነገር ነህ ባክህ ልጁን ማበረታታት ሲገባ መቃሚያ ትላለህ እንዴ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 11 күн бұрын
ዥልጥ
@Jamela-bp7vs
@Jamela-bp7vs 6 күн бұрын
😂😂😂😅😅❤​@@emuemran-zw9vj
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 8 күн бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም የሀገር ሀብት ይልሀል ይሄ ነው
@ahemohammed6747
@ahemohammed6747 13 күн бұрын
የአብይ ተተኪ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 13 күн бұрын
የነገ ተተኪ😂😂
@oneethio4665
@oneethio4665 13 күн бұрын
Backward
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 күн бұрын
አይሠው😅
@wosenageru9723
@wosenageru9723 13 күн бұрын
ዶር አብይ መስሎኝ ነበር አረንጓዴ ምናምን ስትሉ😂😂😂😂
@YohannanEyorika
@YohannanEyorika 13 күн бұрын
Sera tefa
@derejetaye6398
@derejetaye6398 13 күн бұрын
ዮናስ መቼም አተሳቅ አይባልም ያንተ ግን በዛ ፣ይህንን የውሸት አና አዝግ ሳቅህን ቀነስ አርገው!!!!
@user-yk9bo4ny1d
@user-yk9bo4ny1d 13 күн бұрын
ሀብት ማሻአላህ አይ ገና እብዙቦታ ትደርሳለህ
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 48 М.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 42 МЛН
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 14 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 4,1 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 6 МЛН
ЖЕСТЬ В КОНЦЕ. ПЛАКАЛ ВЕСЬ САМОЛЕТ
0:20
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 5 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,2 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 25 МЛН