"ከቃላቶቼ በላይ ነው አመሰግናለሁ" ሰርግ ነው ቤቢ ሻወር የተባለለት የመቅደስ የቤቢ ሻወር ድንገቴ ፈንጠዝያ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 1,405,811

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv

Пікірлер: 2 400
@mr_amanuel.
@mr_amanuel. 9 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ ::
@ZahraBaharu
@ZahraBaharu 9 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 9 ай бұрын
አሚንንንንን
@aynalemmiuguse7356
@aynalemmiuguse7356 9 ай бұрын
መቅዱ እንካን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ. እውነት አስፍት ስለሌለ በጣም ከፍቶኛል. አስፉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ አባት
@zinethassen5697
@zinethassen5697 9 ай бұрын
امين
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 9 ай бұрын
የሉላ አለባበስ ነው እኔን ደስ ያለኝ. ሲያምር
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 9 ай бұрын
አይወላ ሊልወቹ እርቃንሆኑ
@abdirezakmuhammad8376
@abdirezakmuhammad8376 9 ай бұрын
🎉
@susususu8233
@susususu8233 9 ай бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😢😢 አስፊቲ ደሞ ፈጣሪ ጤናህን መልሶ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
በጣምምምም
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 9 ай бұрын
❤❤❤ሉላዬ ኡፍ ትለያለች❤❤❤
@Helutube-m8w
@Helutube-m8w 9 ай бұрын
መቅድዬ ይገባሻል ድምቅ ያልሽ የፀደይ አበባ የሆንሽ ልጅ ነሽ😊 እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም ፈተሔ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም የሆድሽን ወደ ጀርባሽ ያዙሩልሽ😊❤🎉 የኔ ፈንድሻ😍😘
@bzuwerkgadissa1483
@bzuwerkgadissa1483 9 ай бұрын
መቅዲዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ኢቢኤስ ስራተኞችን ሁላ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ አስፊቲንም ፍጣሪ ምሮት ከናንተ ጋር ወደስራው እንዲመለስ መልካም ምኞቴ ነው ለሁላቸሁም መልካም የስራ ዘመን ይሀንላቸሁ ሁላችሁንም ከአይን ያውጣቹ Amen
@butajrawit
@butajrawit 9 ай бұрын
ለለይላ ኑርሰቦ ከሞት እንታደጋት እና ዘይነብ ከከናሰር በሽታ እናድናት
@hassetdino7413
@hassetdino7413 9 ай бұрын
EBS ሁሌም ክብር ይገባችሁል ለሰው ደስታ ስለምትተጉ እናመሰግናቸዋለን::
@martayosief8yosief671
@martayosief8yosief671 9 ай бұрын
We sqI a exc. bad
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 9 ай бұрын
ኡነት ነው
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 9 ай бұрын
ጊዜአችንን በሰው ሀገር አሳልፈን ዘግይተን አግብተን ልጅ ያጣን ሁሉ አላህ ጤነኛ ልጆች ይስጠን በፍሬ ያስደስተን ብዙዎቻችን ትዳራችን አደጋ ላይ ነው እና አላህዬ እርዳታህን እንሻለን 🤲
@AaA-fk2yy
@AaA-fk2yy 9 ай бұрын
አላህ ሳለህ የሆነ ልጅ ይስጥሽ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 9 ай бұрын
@@AaA-fk2yy አሚንን ያረቢ አሚን
@aumhelimatube2196
@aumhelimatube2196 9 ай бұрын
አሚንንን
@alemalene136
@alemalene136 9 ай бұрын
Mekedes
@etaferawyibgeta4097
@etaferawyibgeta4097 9 ай бұрын
ወይኔ ሰው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እያለቀሰ ያያል ስሜታቹ ይጋባል እራሴን በሷ ቦታ እያየው ነበር እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ መቅድዬ እውድሻለው 😍
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ዋው መቅድ ይገባሻል እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም የፊትሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ ቅዱስ እሩፋኤል ማህፀንሽን ይክበፈትልሽ እህታችን ስራን አክብሮ መስራት ያስከብራል በጣም ታምራላችሁ
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 9 ай бұрын
መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ አለህ በሰለም ይገለግልሽ የኔ ቆጆ አስፊቲንም አለህ አፊየ ይስጠውነ ከነንተ ይጨምረው ኢቢኤሶች ለለይለ ድምጵ ሁኑለት የኔ ጀግኖች
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
ለምኑ አሥቀድመው ለሚያረግዙ አያሥደሥተኝም በበኩሌ
@savsav7194
@savsav7194 9 ай бұрын
​@@hshhehsge7113ስለጊዜው ሳይሆን በሰላም እንድትገላገል መልካም ምኞት ነው ነ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 9 ай бұрын
@@hshhehsge7113 አግብታ የለ እንዴ?
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 9 ай бұрын
@@hshhehsge7113 ውዴ አግብቸለው ብለ ነበር አልሰመሽም ሰየገቡ የሚወልዱትንመ ኢኔም አልደግፍም አለህ ከዙሙት ይጠብቀን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
@@user-fu1vv3sn9c ያገባችው በቅርብ ልትወልድ ደርሣለች አላህ አጸያፊ ከሆነው ዝሙት ይጠብቀን
@senaithailu6973
@senaithailu6973 9 ай бұрын
ጌታ ካንቺ ጋር ነው መቅዲዬ🙏 ጌታ መልካም ነው የማያልፍ የሚመስል ነገር አልፎ ለክብር ሆነ ❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ 💗💗💗💗
@yeshi7446
@yeshi7446 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መቅድየ እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ ፈታይ ማህፀን ቅዱስ ሩፋኤል ካንችጋ ይሁን 🙏🙏🙏 እንወድሻለን
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 9 ай бұрын
እያለቀሰች ትስቃለች😅😢 እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ቅዱስ ሩፋኤል አይለሽ ሁሌም መልካውንድርሳኑን አንብቢ።💐💐💐
@yabatwa
@yabatwa 9 ай бұрын
ድብልቅልቅ ያለ ስሜት😢😂❤
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 9 ай бұрын
@@etaferahunegash4995 ወይ ወደ ልጅነት ልመለስ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 9 ай бұрын
ፍትህ ለህታችን ለይላ ድምፅ ሁኑ😢😢 አላህ በሰላም ይገላግልሽ መቅዲየ
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@meticar4025
@meticar4025 9 ай бұрын
ፍሬ ከርስኪ የሚለዉ ቃል እኮ ክብር ይግባትና ለእመቤታችን ብቻ የሚነገርላት ነው ያው ያለማወቅ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ባይ ነው 😢 መቅድዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ አሜን፫ በተረፈ ባህላዊ ቢሆን እንዴት ባማረ 😢
@-zedye
@-zedye 9 ай бұрын
መቅድ አስፍት ስትይ አስለቀስሺኝ 😭😭እግዚአብሔር ይማርህ አስፍዬ መቅድ እንኩዋን ለዚ አበቃሽ 🎉🎉🎉🎉🎉እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሺ 🎉❤❤❤
@lemlem5091
@lemlem5091 9 ай бұрын
የአትር ውፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@milahagos2807
@milahagos2807 9 ай бұрын
ፍጡር ልጅ አይሰጥም እግዝአብሔር በሠላም ይገላግላት
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 9 ай бұрын
በትክክል ውዴ❤❤❤❤❤
@Q8Star-rl9cg
@Q8Star-rl9cg 9 ай бұрын
ማርያም በሰላምትገላግልሽ መቅድ
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
የአጥር ወፍ ✅
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 9 ай бұрын
የማያልፍ የለም ያም ወጀብ አለፈና ለዚህ ክብር በቃሽ መቅዲ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የebs አድማቂ ፍልቅልቋ❤❤❤
@milli12354
@milli12354 9 ай бұрын
እውነት ብለሻል😢
@nigisthailemichael5961
@nigisthailemichael5961 9 ай бұрын
Egzabher ende sew aydelem😊❤
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@nigisthailemichael5961 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
@wubalemworkuwube
@wubalemworkuwube 9 ай бұрын
በትክክል
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 9 ай бұрын
እናቷ እራሱ እህቷ ነው ምትመስለው እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላችሁ ኢቢሴች አይለያቹ❤❤❤❤
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 9 ай бұрын
እንኳን ለእዚህ አበቃሽ ደግሞ ቶሎ ለመመለሥ ያብቃሽ እናንተም የሥራ ባልደረቦችዋ ያላችሁ መዋደድ መከባበር በጣም ድንቅ ነው ከልቤ እወዳችኋለሁ እሁድን ሁሌ በናፍቆት ነው የምጠብቀው መቅድዬ በሰላም ለመገላገል እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ ውድድ ነው የማደርጋችሁ ከአውስትራሊያ።
@emukal
@emukal 9 ай бұрын
አስፍሽ😢😢 ከዚህ ደስታ መሀል በኖርክ ኑሮ ጨርሶ ይማርህ መቅዲ የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤
@shalsuwhsjwwjw
@shalsuwhsjwwjw 9 ай бұрын
መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤ድንግል ማርያም ደህና ታገላግልሽ በሆድሽ ያለው በውገብሽ ይዙር አቅፈሺው የምናይሽ ያድርገን አስፊቴንም እግዚአብሔር አምላክ ይማረው አስፊቴን እምናገኝበት ስልክ ይሰጠን የምትሉ በላይክ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 9 ай бұрын
የኔ ሆደ ቡቡ መቅድዬ ስለ አስፍቲ ስታነሺ እኔንም አስለቀሽኝ የኔ ፈድሻ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
መቅዲ ቆንጆ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምንም ቃል የለኝም ይሄን ቀን ስጠብቀዉ ነበር በሌሎቹ ስለለመድነዉ ❤❤ አስፊቲ ፈጣሪ አፈያህን መልሶ ለማየት ያብቃን
@natnaelalem270
@natnaelalem270 9 ай бұрын
እኔም በእምነቴ መልካሙን ልመኝልሽ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ebs እኮ ይለያል ደስ ስትሉ መቅዴ የሁሉ ድምቀት እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ❤😘
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 9 ай бұрын
የዚህ ቤት ተመልካቾች በሙሉ ላልወለዳቹ ልጅ ላላገባቹ ጥሩ ትዳር ይስጣቹ የመቅዲ እህት ቁጭ እራስዋን ነው የንትመስለው ❤❤❤❤
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 ай бұрын
Amen
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 ай бұрын
አሜንን ዉዴ
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jihgyh9645
@jihgyh9645 9 ай бұрын
መቅድየ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እወድሻለሁ አስፍቲ አንተንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 ай бұрын
እንኳን ለእዚ አበቃሸ እግዚአቤሔር በሰላም ይገላገልሽ የኔ ፍልቅልቅ የኢቢኤስ ድምቀትች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መቅድይ እንኳን ደስ አለሽ ዉድ ስወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@sureyakedir2896
@sureyakedir2896 9 ай бұрын
እባካችሁ ብዙ ሴቶች ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ነው በልጅ የሚባርከዉ አትበሉ እቺ ምድር የፈተና ምድር ስለሆነች ልጅ በመከልከል ይፈትናል እንጂ ስለወደደን ወይም ስለጠላን አይደለም ።
@ZabebMohamed
@ZabebMohamed 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amarechtato9964
@amarechtato9964 9 ай бұрын
ebs ሁሌም በዚች ልጅ እንዴት እንደ ማመሰግናችሁ እሷን ለመጣል የተኬደበት መንገድ በጣም ያናድደኛል እእምሮዋን እንዳይበላሽ ከጎኗ ሆናችሁ ወደ ራሷ እንድትመለስ እና መውደቋን ሳይሆን መነሳቷን ስላነከራችሁ አመሰግናቸዋለሁ🙏 እመቤቴ በሰለም ትገላግልሽ
@mekdesgossaye8527
@mekdesgossaye8527 9 ай бұрын
መቅዲዬ ጉድ አንድ ሰሞን ነውና ሁሉም አለፈ እግዚአብሔርም ደግፎ አቁሞሽ ለዚህ ክብር በቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ። ይህን ያደረገ ግን እግዚአብሔር ነው ስሙም ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
በዚህ ደስታ አስፊ ቢኖር እህህህ አብሬ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
@zeynebaliye
@zeynebaliye 9 ай бұрын
እኔም ወላሂ አላህ ያገናኛቸው
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 9 ай бұрын
እኔም😥💔አስለቅሳኛለች
@reem-wc6cu
@reem-wc6cu 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም አለቀስኩ😢 ደግሞ መልካም ሠው ነው አላህ ይማረው😢
@samrayabu6925
@samrayabu6925 9 ай бұрын
መቅድሜ እሄ ሁሉ ላንቺ ሲያንስሽ ነው የኔ ትሁት የኢቢኤስ ድምቀት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 9 ай бұрын
እንኳን ደስስስስ ያለሽ መቅድዬ እመብርሀን ጤነኛ ልጅ ታስታቅፍሽ አድነታቹ ደስስስስ ይላል ሉልዬ የኔ ባለመሀተብ ደስስስ ሰትዪ አስፍዬንም እግዚአብሔር ምሮት በሰላም ለሀገሩ ያብቃው
@negestnegest8146
@negestnegest8146 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ። የኢቢአስ ስራአስኪያጅ እግዚያብሄር ይባርክልን የድርጅቱን ሰራተኞች በጥሩ ሁኔታ ስለምታስተዳድሩ፣ መልካምነታችሁ ከምታቀርቡት በጎና አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራሞቻችሁ መስታወት ሆኖ እያየናችሁ ነው በርቱ።
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 9 ай бұрын
እናቷ ግን ልጅ ትመስላለች ገና እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል ስላንቺ እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ 🥰💐💐🙏🙏
@haregmak1519
@haregmak1519 9 ай бұрын
መቅዲ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው ታሪክን ይቀይራል🙏 እዝችው EBS ላይ ክብሯን አሳየን ተመስገን🙏 አስፊቲ ባለመኖሩ እኔም ቅር ብሎኛል😢 እግዚአብሔር ሰላም ይመልሰው ዬኔ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@wizbro2713
@wizbro2713 9 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አስፋውንም መድሀኒያለም ላሀገሩ ያብቃው ድንግል ማርያም ከጎኑ ትሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ መቅዲ ቆንጆ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ለአስፊቲ ያለሽ ክብር ደስ ይላል አስፊቲ ድኖ እንዲመለስ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ሉላዬ አለባበስሽ ከሁሉም ያንች ያምራል ደግሜ መስቀልሽ ዋው ሲያምር ሁላችሁም እረዘም ያለ ብትለብሱ የበለጠ ያምርባችሁአል እባካችሁ አትራቆቱብን የኛ ውድ ቤተሰቦች ሁላችሁንም እንወዳችሁአለን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 9 ай бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኢቢኤስ ድምቀት መቅድዬ በዚኸው አጋጣሚ ኢቢኤሶች ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁኑ መርዳት ባለባችው ነገር ሁሉ እጃችውን ዘርጉ ከሞት እንታደጋት ያጀማአ😢
@yenubayu1696
@yenubayu1696 9 ай бұрын
ምን ሆና ነው? ማናት? አልሰማሁም ንገረኝ
@om_Ryane
@om_Ryane 9 ай бұрын
​@@yenubayu1696ለይላ የምትባል ልጁ ሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ትገኛለች ለ11 አመት አሁን በብር ቀየሩላት ብሩ ከተሟላ አትገደልም አሉ ህፃን ልጂ በስተት ሞቶባት ከስራ ቦታዋ
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs 9 ай бұрын
አስፊቲ ፈጣሪ ምሮህ ወደ ቦታህ ይመልስህ❤❤❤
@zeynebaliye
@zeynebaliye 9 ай бұрын
አሚን
@fetiyamohmed7632
@fetiyamohmed7632 9 ай бұрын
Amin
@meremshi
@meremshi 9 ай бұрын
አሚን
@merononeday8724
@merononeday8724 9 ай бұрын
አሜን የebs ድምቀት አስፊቲ እመብርሃን በእናትተን እጅዋ ትዳስህ ተሽሎህ ድጋሜ ለምትወደዉ ስራህ እንድትመለስ የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ነዉ
@hayifayoutube8343
@hayifayoutube8343 9 ай бұрын
Amin Alah yashirewu Asftinm
@tewedits4256
@tewedits4256 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ፍልቅልቅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@DagnewShumye
@DagnewShumye 9 ай бұрын
መቅዲ ተወዳጇ ጋዜጠኛ እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ያንን የመከራ ቀን አልፈሽ ለዚህ ክብር መብቃትሽ ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የተደረገብሽን መሰናክል አልፈሽ እዚህ ደርሰሻል እድሜና ጤና ይስጥሽ እንጅ አንች የኢትዮጵያውያን ጌጥ ነሽ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን በእቅፍሽ ታድርግልሽ።
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp 9 ай бұрын
ናፍቆትና አስፋው ቢኖሩ ብየ ተመኝሁ መቅድየ በሰላም ውለጅ
@user-qc4gj1dq3j
@user-qc4gj1dq3j 9 ай бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት በተለይ ዮኒ ሲመጣ ይሄኔ አስፋው ነበር የሚያመጣው ፈጣሪ ይማርልን። መቅዴ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 9 ай бұрын
እንኳን ድስስ አለሺ መቅድየ የአጥር ወፍ አትስማሺ. እስፋውንም እሳቸውን ጤናቸዉን ይመልስላቸው. መቅፍየ ያሳቀችኝ የልጀ አባት ልትል የልጅ ባለቤት ስትል ሳኩኝ ይቅርታ ትልቅ ልጅ አለቻት እንድ ያገባች. ትንሺናት ብየነው. አደራ ኮሜቶች እዳስድቡኝ ስድብ አልወድም. አሰርዱኝ እንጂ
@user-dg9og7uu7t
@user-dg9og7uu7t 9 ай бұрын
ዋው ባለ ማተቦች ተባረኩ መቅዲ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተከፋ ልብ እምታስደስት አምላክ የሁላችንን መከፋት ወደ ደስታ ቀይርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw 9 ай бұрын
የኔ የዋህ መቅድየ የኔ ማልቀስ አብሮ😭😭አሏህ አስፉየን አፍያ ያድርገው በሰላም ይመለስ😢አንቺም ሰላም ውለጂ የኔ የዋህ😢
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 9 ай бұрын
ኡፍፍ አሜን እኔም አስፌቲ ቢኖር ስትል አስለቀሰችኝ 😢😢 እግዚአብሔር ይማረው አንቺንም ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🎉
@seadaendris-fe4iw
@seadaendris-fe4iw 9 ай бұрын
@@jbjj-hs3fr አሚንንንንን❤❤❤❤❤
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwot8978
@hiwot8978 9 ай бұрын
መቅዲዬ የኔ መልካም የአጥር ውፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤አስፊቲንም ፈጣሪ ይማርልን ስራን አክብሮ መስራት ያስከብራል ኢቢኤሶች በጣም ታምራላችሁ በእውነት ለሰው ደስታ ስለምትተጉ እናመሰግናችኋለን 🙏🙏
@See-3-6-21
@See-3-6-21 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ያጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የEBS. ድምቀት
@tsehaygsaye5059
@tsehaygsaye5059 9 ай бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን ከነ ልጅዋ በሰላም ሁለት ታድርግሽ መቅድዬ የኔ እርግብ ❤❤❤❤ አስፍዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 9 ай бұрын
አላህ በሰላም አሁለት ያድርግሽ እኔም 7 ወር ነኝ ዱአአድርጉልኝ. ቅመሞችየ
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
በሰላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 9 ай бұрын
​@@nefisa70አሚን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 ай бұрын
በሰላም ዉለጂ
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 9 ай бұрын
@@beranamagarsa9437 አሚን
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 9 ай бұрын
አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 9 ай бұрын
አስፊቲና ናፍቆት ቢኖሩ በጣም ይደምቅ ነበር አሁንም ምንም አይልም መቅድየ በሰላም ሁለት ሁኝ የኔ ፍልቅልቅ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 9 ай бұрын
ዋውውውው መቅድዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር የኔ ትሁት እመብርሀን በሠላም ትፍታሽ እንወድሻለን😍❤🙏
@senaittarekegn385
@senaittarekegn385 9 ай бұрын
እንግዲህ ማን ይሆን ቀጣይ ባለተራ የኔማ ቃልዬ እጩዎ ሙሽራ መቅዲ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤
@rabitube5961
@rabitube5961 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅድ አሳቀሽኝ ነበር ደሞ ወልደሽ ልጅሽን ለመሣም ያብቃሽ❤ እውነት ebs ለሰራተኞቹ ያለው ክብር ደስ ይላል ይደግ
@almazzewde4544
@almazzewde4544 9 ай бұрын
መቅድዬ እንኳን ደስ ያለሽ ሁለ ገብ ሰው አምላክ እንኳን ሀዘንሽ ወደ ደስታ ቀየረልሽ። ደግሞ ሴት እንደ እግዚያብሔር ያለ ማን አለ። ከልብ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 9 ай бұрын
መቅደስ የልብ ሺን መሻት እንኳን ለዚህ የተቀደሰ ቀን አደረሰሽ እንካን ደስ አለሺ ፍልቅልቅ ያሁሉ አለፈ እና እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እማምላክ ከሁለት ታድርግሽ ማርያም ትቅርብሺ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
ሁሌም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ያ ሁሉ ማእበል አልፎ እንኳን ለዚህ በቃሽ ጤነኛና እግዚአብሔር የምትፈር ለቤተስቦቿ ሞገስ የምትሆን ልጅ አቅፈሽ ለማየት ያብቃሽ ድንግል ማርያም ከነልጇ ካንቺ ጋር ትሁን🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 9 ай бұрын
መቅዲ ታድለሽ የሚያማምሩ እህቶች የምታምር እናት አሉሽ ፈጣሪ ያኑርልሽ በዚህ ክብር እመቤታችን ቀርባሽ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ ስወድሽ
@user-my1hl7rt8v
@user-my1hl7rt8v 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ መቅድ ለ ebs ድምቀት ለሆነው አባታቺን አስፍትን እግዚአብሔር ተናውን ይመልስልን በመጨረሻም ibs ይለያል የድሃ እምባ ተራጎች ናችሁ ልድሃ የሰጠ ለእግዛብሔር ያበድራል ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ከፍታቹን ይጨምር ሁላችሁንም እዎዳቹዋለሁ ❤️🥰🥰😘 እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በቃችሁ ይበለን አሜን አሜን 🙏🙏
@kamnoah
@kamnoah 9 ай бұрын
መቅድዬ እንክዋን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ሁሌምደስ ይበልሽሁሉም አለፈ የማያልፍ የለም ሊውጥሽ የወጣ ዘንዶ ተዘጋ ይወጋ እግዚያብሄር ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽፍ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ih4ih3hl1i
@user-ih4ih3hl1i 9 ай бұрын
ግን አስፋው ሞተ እያሉ የሚያሟርቱበት የስራቸውን ይስጣችሁ ያረብ
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 9 ай бұрын
እ እሚሉ አሉደ አኡዙቢላሂ ሰው ጥላት አያጣም መቸም ጥላቶቹ ይሆናል እንደት ሠው ለሰው ሞት ይመኛል አይይ ሰው ከቱ እኮ ነን
@fanatube196
@fanatube196 9 ай бұрын
መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ ያጥር ወፍ አትስማሽ እዴት ደስ ይልል በማርያም ❤❤❤ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያምጣልን
@mestawtgeletayemane1150
@mestawtgeletayemane1150 9 ай бұрын
Amennnnnnn
@SaudiQueen-mn9iw
@SaudiQueen-mn9iw 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ አስፋው የኛ መልካም አባት እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 9 ай бұрын
መቅድዬ ያህዌ በሰላም ተገላግለሽ ጤነኛ ልጅ እንድታቅፊ ፈቃዱ ይሁን በጌታ በያሽዋ መሳያ ስም ኢቢኤሶች በጣም ነው የምወዳችሁ የፕሮግራም ተከታታያችሁ ሁልችሁንም በጣም እወዳቸዋለሁ
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ መቅድየ ድምቀቷ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ በጣም ነው እምታምሩት አይለያችሁ❤❤❤
@YMW7777
@YMW7777 9 ай бұрын
ለዶክተሮች ጥበብን የሰጠ፣ እግዚአብሔር አምላክ፣ በሰላም፣ እንድትገላገይ ፣ ይርዳሽ፣ ምጥሽን ያቅልልልሽ😊❤
@maryamawit406
@maryamawit406 9 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል መቅዲ የ አጥር ወፍ አትስማሸ ebs በጣም መመስገን ያለበት ድርጅት ነው ይጨመርለት🎉❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
አይይች አለም ላዱ ደስታ ለአዱ ለቅሱ ለአዱ እረሀብ ጌታሆይ በችገር ላሉ ሁሉ አሰባቸው መቅድ እንካን ደስአለሺ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 ай бұрын
የኔ ናት ያሁሉ አልፍ ለዚህ አበቃሽመቅዱዬ እግዚአብሔር ይመስገን❤ ሁሌም ነው በደስታቹ የማለቅሰው❤❤❤😢
@tgaberatube7076
@tgaberatube7076 9 ай бұрын
🌸🌸🌸መቅዲዬ የኔ ደስታ ያ አስጨናቂ ጊዜ የማያልፍ የሚመስለው አልፎ አምላክ እንኳን ለክብር አበቃሽ ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 9 ай бұрын
መቅዲ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰች እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በጣም ታምራላችሁ ኢቤኤስ በሙሉ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፣ አስፊቲን ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው በጣም አዝነናል ….
@user-dk7fs9fi4h
@user-dk7fs9fi4h 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ መቅዲዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መቅድዬ ደስታሽ ደስታችን ነው ስታለቅሺ ስናለቅስ ሁሉ ለበጎ ነው ውዴ በስላም ወልደሽ የምታቅፊ ያድርግሽ አሚንንን❤❤❤
@neimasultan41
@neimasultan41 9 ай бұрын
ሙስሊሞች የኔ❤ ዱአ እያደረጋችሁ ፍልስጢንን ድል እንድሠጥል ...ኦርቶዶክሶችም ሠላም የምትመኙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 9 ай бұрын
😂😂😂ይገርማል የራሳቹን ትታችዉ ስለፍልስጢምና እና እስራኤል ምን አሳሰበኝ ሀገሬ ላይ ያለዉ ችግር ያሳስበናል
@kedestrak123
@kedestrak123 9 ай бұрын
የራስዋ አሮባት የሰዉ ታማስላለች
@Ghfggy
@Ghfggy 9 ай бұрын
ደደቦች ድሮም የካፊር ጥሩ የለም
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 9 ай бұрын
ለሁሉም ሀገር ፍጣሪ ነጃ ይበለን
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu 9 ай бұрын
ቆሻሻ አህዛብ ድሮ ሰለ ፍልስጤም እንጨነቅልሽ 😂😂😂😂
@user-vg7ri9dx8n
@user-vg7ri9dx8n 9 ай бұрын
መቅደስ ደበሳይ ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ለዚህ ቀን በመብቃትሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@emebethilemariam6187
@emebethilemariam6187 9 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ሳቂታ የኔ ቆንጆ እ/ር በሰላም ይገላግልሽ እኛ ወልደሽ እስክት መጪ እራሱ ትናፊቂናለሽ የEbs ሞጋስ የእሁድ ድመቀት አስፊት መቶም ጤናዉን እ/ር ይመልስልን
@mahletmaru8074
@mahletmaru8074 9 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኢቢኤስ ድምቀት እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ አስፍትዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ🙏🙏🙏
@emabetdesalegn5996
@emabetdesalegn5996 9 ай бұрын
🥰🥰የኔ ፍልቅልቅ መቅድዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 9 ай бұрын
Wow, what a surprise!!! Congratulations Mekdi. EBS is so amazing and unique. I wish for Asfiti a fast recovery.
@amlshaamlsha
@amlshaamlsha 9 ай бұрын
ብእውነት ነው መቅድየይይ እግዚኣብሔር ውእለታሽ ስትናገሪ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 9 ай бұрын
የኔ አልቃሻ መቅድየ እመብረሀን በሰላም ሁለት ታርግሺ❤❤አስፊቴ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን መልሱ ወደስራህ እድትመለስ ምኞቴ ነዉ የኔ ደግ አስፊቴ ❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 9 ай бұрын
መቅዲዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ቆንጆ ጤነኛ ልጅ ታሳቅፍሽ 🤱ደሞ አስፊቲን ተሽሎት በሰላም ወደ ሀገሩ ይመልሰው 🙏
@pininagetachew241
@pininagetachew241 9 ай бұрын
ወይ ጉድ አሁን የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጣም አስለቀሳችሁኝ መቅዲ ጌታ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ አስፊቲ ከመውለድሽ በፊት በጤንነት ይመለስ አስፊቲ ከልቤ ወድሀለሁ ጌታ ሆይ እባክህ አስፊቲን በሙሉ ጤንነት ለሀገሩ አብቃው ፈውስህ ይፍጠንለት አሜን
@edenbaysa5742
@edenbaysa5742 9 ай бұрын
እኛ ባህላችን ሴት ልጅዘጠኝ ወሯን ጨርሳ ስትወልድ ነወ።ደስታው።የነጮቹን ባህል እያመጣችሁ ባህላችንን ታጠፋላችሁ።በእናንተቤት ሰልጥናችሁ ሞታችኋል።እንደእናንተ አይነቱነው ባህልን አጥፊ።መቅዲ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 9 ай бұрын
ለምድነዉ ግን በደስታ ሲያለቅሱ አብሬ አለቅሳለሆ በሀዘንም ሲያለቅሱ አለቅሳለሆ መቅዲዬ አላህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ ፍልቅልቅ አስፊቲ አላህ ያሺረህና ወደቦታህ በሰላም ተመለስልን
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 9 ай бұрын
እኔም ከሷ እኩል ነው ያለቀስኩት የኔ ቆንጆ መቅድዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እንወድሻለን የኢብኤስ ድምቀታችን ነሽ አስፍትንም እግዚአብሔር ይማረዉ 🙏❤ 🎉❤🎉❤🎉❤
@tigistbirhanu9007
@tigistbirhanu9007 9 ай бұрын
እንኳን ለእዚ አበቃሸ እግዚአቤሔር በሰላም ይገላገልሽ የኔ ፍልቅልቅ. አስፍቲ አንተንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኔ ጌታ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብራችሁ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 9 ай бұрын
ይገርማል ሳናውቃት እንድህ የስው መውደድ መቅዲ ያኔ መከራ ሰድርስብሽ ውጭ ሁኝ ሳሏቅሽ ነካ እግዚአብሔር ይዋህነትሽ አይቶ በስው ልብ ውስጥ ይገባሽ ሁላቹም ጌታ እየሱስ ይባርካቹ EBS ፍቅር ናቸው አይለያቹ
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 9 ай бұрын
ደስስትሉ አብሶ የመቅዲ ቤተሰቦች አብሶ ያገት ክራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ መቅድዬ እመብርአን ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
@etaferahunegash4995
@etaferahunegash4995 9 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jcVlqpZ5m8i0lY0.html melash yezuwal yemelketute
@fatimaa9853
@fatimaa9853 9 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ወልዳ የምመጣ ያርጋት አንድት ልጅ አለች በስደት ነውየወለድኮት ያላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርብ ከስደት እመለሳለሁ በውዶ ባል ቅብጥ ብየ የርግዝና ወቅትን መኖር በማየ እጅ መታረስ ምኞቴ ነው ያርግልሽ በሉኚ
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ሰላምም በኔ (ኢየሱስ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ [ሱረቱ መርየም] ቁጥር ፴፫)። 📖👈🏾🫢 * ሰላምነቱን ፣ ውልደቱን፣ ሞቱን እና ትንሣኤውን ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ስለሚመሰክር ፡ ወደ ክርስተና ብትመለሱ መልካም ነው። 🤔
@masrt.getachwo5825
@masrt.getachwo5825 9 ай бұрын
Masrt♥️መቅዲ እንካን ደስ አሽ የኔ ጌታ በሳለም ይገላግልሽ ጌታ እየሱስ ከንቺ ጋር ይሁ ያሁድ ንጉስ ሰለ እኔ አንቺ በቃራኒዮስ የተሰቀለው ንጉስ እየሱስ ይፋታሽ እማ ተባረኪ
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m 9 ай бұрын
አስፊቲ ቢኖር ይደምቅ ነበር😢 አላህ በቦታህ ይመልስህህ😍
@mimieska2802
@mimieska2802 9 ай бұрын
በሰላም ተገላገይ መቅዲ ገና ፕሮግራሙ ሲጀምር አስፊቲን አስታውሼ እያዘንኩ አንችም በጣም አስለቀስሽኝ አስፊቲ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ 🤲🤲🤲🤲
@user-ot2tq9sb3w
@user-ot2tq9sb3w 9 ай бұрын
እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነው ጎበዝ ብርቱ ወድቆ መነሳትን ባንች አየሁ አየሽ እግዚአብሄር ትክክል ነበር አሁን እንዲህ ሊያስውብሽ ሲፈልግ በእሳት ተፈተንሽ ፈተናሽ ለመልካም ሆነ እንደ አልማዝ አብረቀረቅሽ ❤❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 9 ай бұрын
መቅዲዬ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያዬልፋል።ዋናው ትዕግስት ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤቴ ያም ልክ እናት በሰላም ትገላግልሽ።የአጥር ወፍ አይስማሽ።ጓደኞቿም ቤተሰቦቿም እንኳን ደስ አላችሁ።❤❤❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 9 ай бұрын
የሞት ቀጠሮዋን ለምትጠባበቀዉ ለስደተኛዋ ለይላ ኑር ሰቦ ድምፅ ሁኑ ይመለከታችሆል
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 73 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
July 19, 2024
1:07
brezy tdf
Рет қаралды 2,2 М.
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
እጣ  ፈንታ ክፍል 44 | Eta Fenta epsiode 44
41:23
Kana Television
Рет қаралды 36 М.
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
这是王子儿子吗
0:27
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН