No video

"አስፋዉ እና ሊያ ተጋቡ…?!" ልዩ የሰርግ ዝግጅት //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 2,089,271

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 3 900
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል አስፋው በሳቅ ገደልከኝ ሮጨ ሸርሻለው ፍሬንዶች መቅዲ ትመለስ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@mohir9418
@mohir9418 2 жыл бұрын
Wowowo❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hilinatefera2813
@hilinatefera2813 2 жыл бұрын
Awo memeles alebat
@rosalove5258
@rosalove5258 2 жыл бұрын
@@mohir9418 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqwqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqwqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqeqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq1qaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqwqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqwqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqwqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqwqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqeqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqq
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 жыл бұрын
አራ ትምልስ
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 жыл бұрын
አዎ ትመለስ
@almalebanon8923
@almalebanon8923 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኛ ፍልቅልቅ የebsአድማቂ ወደ ስራሽ ተመለሽልኝ ለሰው ብለሽ ብዙ አትጨነቂ ከሰው ላይ ስህተት ከብረት ላይ ዝገት አይጠፋም
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 2 жыл бұрын
Tkkl👍
@kbreyemigbawgetabchanew3518
@kbreyemigbawgetabchanew3518 2 жыл бұрын
Tkekle ewnet new
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
👍👍
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 2 жыл бұрын
Tikikil
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ግንየምር ሰርታዋለች ነው አሉባልታ
@jori8545
@jori8545 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የራሱ ሰርግ ያማረው በላይክ አብሮነታችሁን አሳዩኝ
@hattahatta6368
@hattahatta6368 Жыл бұрын
እረ ኔስ አምሮኝ አምሮኝ ቀረ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ሀሀሀ እኔ 😂
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
እኔ ከስደት መልስ እጠራቹሀለሁ 😘
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
ነበር ዋጋውን ሥሠማ አስጠላኝ
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 7 ай бұрын
አይሞት ክፉ እኔተመልሸ እያየሁ የኡነትአዘኩ ሂወትእድህናት😭😭😭የኔአባት
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
😢😢 መጨረሻችንን አላህ ያሣምረልን ያረብ ለወዳጅ ዘመዶቹ አላህ ሰብረ ይስጣቸው😢😢
@aberuaberu2584
@aberuaberu2584 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@fhxg3244
@fhxg3244 7 ай бұрын
አስፍዬ ነፍሱን ባጸደ ገነት ያኑራት የኔ አባት😢😢እኔም በድጋሜ እያየሁት ነው
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ባየውም የመቅዲ አለመኖር በጣም እያሳዘነኝ ነው ያየሁት የኢቢኤስ ድምቀት መቅዲ በተፈጠረው ነገር አዝነናል ስሜትሽን መጋራት አይከብድም በቅርቡ እናይሻለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን ❤️❤️❤️
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ምንሁናነውውዴ
@wmtwtm8433
@wmtwtm8433 2 жыл бұрын
Tkkl 👍
@freespirit8516
@freespirit8516 2 жыл бұрын
በእውነት በሁሉም ቦታ ነው መቅዲን ያስብኩአት! 😭😭
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
@@freespirit8516 ምን አርጋ ነው ግን
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
ምን ሆና ወታ ነው
@workefaris9447
@workefaris9447 2 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ቆንጆ በጣም ነው በዚህ ዝግጅት የሆነ ትልቅ ነገር የጠፋብኝ ነው የመሰለኝ አስበሸዋል እንዴት ቅውጥ እንደምታደርግው አቦ አትጨነቅ ናፍቀንሻል አብሽር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@linahabshawit1144
@linahabshawit1144 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ
@riedwanhessn5731
@riedwanhessn5731 2 жыл бұрын
ዋዴት
@zemenesimegnew1689
@zemenesimegnew1689 2 жыл бұрын
አወ በጣም ፍልቅልቈቈ
@zemenesimegnew1689
@zemenesimegnew1689 2 жыл бұрын
በጣም የኢቢአስ ድምቀት ይመለስ ባልየው ግን በጣም አዝኘበታለሁ ማረጋጋት ሲችልጭራሽ በሽታ ሆነባት ባሎች እባካችሁ የሳት ልጅ ውድቀት አያስደስታችው የሳለፋችሁትን ጥሩ ነገር አስቡ
@henokmanew4660
@henokmanew4660 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@hherut5237
@hherut5237 2 жыл бұрын
ደስ እሚል ፕሮግራም ነው መቅዲ ብትኖር አሰብኩት እንዴት በሳቅ እንደምትገለን መቅድየ ሄሄ ሁሉ አልፎ ድጋሚ ብናይሽ ደስ ይለናል💚💛❤
@selikalselikal8866
@selikalselikal8866 2 жыл бұрын
Betaaaaammmm we need Mekdi back to show
@senaitmekonnen43
@senaitmekonnen43 2 жыл бұрын
EBS, please bring Mekdes back 🙏 she is one of talented journalists, anchor and gift artist. Don't lose her is one of the best.
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም አዝናንታችሁኛል መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ ብትኖር የበለጠ ያምር ነበር ትመለስ
@user-pe8lx7zq4f
@user-pe8lx7zq4f 2 жыл бұрын
የት ሁዳነው መቅድ
@amezanmullatu9671
@amezanmullatu9671 2 жыл бұрын
Yenem hasab new mekds kelelech kir yelal temels
@Netyy64
@Netyy64 2 жыл бұрын
Ewnt new mekdiye temelse
@sofiyanegash6030
@sofiyanegash6030 2 жыл бұрын
ባዳፍ በይው በቃየእውነት ይሁን❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
@henokmanew4660
@henokmanew4660 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@sabAyd712
@sabAyd712 2 жыл бұрын
መቅዲን ትመለስ እምትሉ ላይክ አድርጉ ❤❤🙏🙏
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እኔ
@astertesema3799
@astertesema3799 2 жыл бұрын
መቅዲን ትመለስ
@henokmanew4660
@henokmanew4660 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@yalewworku1221
@yalewworku1221 2 жыл бұрын
"እድሜ ልኬን የሰራዉትን በአንዴ አለ" በጣም የገረመኝ አባባል ነዉ። አይ እኛ ኢትዮጵያዉያን ለአንድ ቀን ደስታ በጣም የብዙ ሰው ሂዎት ሊቀይር የሚችል ገንዘብ ምናወጣዉ ነገር በጣም ሚገርመኝ
@samiabi3029
@samiabi3029 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ትልቅ ሰው አባትም ነው ወንድምም ነው ታመልጠኛለች ስለሚል ተንከባክቦ ይይዛታል#ደስ የሚል ንግግር
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
መቅዲ ስወዳት ብቃት ያላት ታለላት ያላት ልጅ ናት በምቀኞች ብትጠለፍም ነግ ወደ ሥራዋ እንደምትመለስ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ መቅዲ ከጎንሽ ነን አድናቂሽ በርቺ
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 2 жыл бұрын
ይቅርታ ምን ሆና ነው በአላህ
@jovaniking6926
@jovaniking6926 2 жыл бұрын
@@Mmm-cr4xj ke baluwa gar stnzalel leka nwa
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 жыл бұрын
ምቀኞች ጠልፈዋት ለሀገራቸው የማይሆኑ ወደሰ ው ሂወት ገብተው ነገ ትመለሳለች ያለመቅዲ ባዶ ነው❤❤❤❤ለመቅዲ
@jovaniking6926
@jovaniking6926 2 жыл бұрын
@@yayaayele2128 yemn mkegna nw mitlew erasuwa nw ye lekekechw eko
@asiaasiatub8268
@asiaasiatub8268 2 жыл бұрын
maaahaa allaah
@tayoutube2969
@tayoutube2969 2 жыл бұрын
እቢዬ ኤቤሶች እባካችሁ መቅድን አምጡልን ሰዉሁኖ የማይሳሳት የለም ናፍቃለች
@user-cb5hz8eq8v
@user-cb5hz8eq8v 2 жыл бұрын
ምን አጥፍታ ነው
@sosoyoutube4537
@sosoyoutube4537 Жыл бұрын
@@user-cb5hz8eq8v Ena rasa mawk flako
@tigistlemecha9064
@tigistlemecha9064 2 жыл бұрын
Please Ebs bring back Mekdi , No one in this world is pure and perfect if you avoid people for their little mistakes . you will always be alone so judge less and love more 💚💛❤️ !!!
@senushikore7663
@senushikore7663 2 жыл бұрын
It would be nice to see her back as usual! I don’t know what is going on between the ebs & Mekdi! But from western perspective if someone does inappropriate things during her/his job, if the mistake is related to their job or if they cross the agreement policy of the company, regardless who you are there is no mercy. Immediately they will asking the person to ask voluntary leave or get fired.. So when it comes to Mekdi hope it is a minor mistake and will be easy for both sides to get back to their normal.
@obesinz386
@obesinz386 2 жыл бұрын
What did she do?
@moonamajaz1756
@moonamajaz1756 2 жыл бұрын
የምር በጣጣጣጣጣጣጣም ፈታ አረጋቹን ጭንቀቴን ቀነሰ ደብሮኝ ነበረ ደስ ትላላቹ በአሁን ሠዐት ሠርግ አያዋጣም በተወደደ ኑሮ
@mikegstdik5320
@mikegstdik5320 2 жыл бұрын
የኔ ፎልቅልቅ መቅዲ ሁላችንም ተመልካቿች እንድትመለስ የሁላችንም ድምፆ ያስፈልጋታ ከስው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም
@user-cb5hz8eq8v
@user-cb5hz8eq8v 2 жыл бұрын
ምን አጥፍታ ነው
@aaysih693
@aaysih693 2 жыл бұрын
ትክክል ግን የምርተካበደባት
@tizibt6026
@tizibt6026 2 жыл бұрын
ያካበዱት ሀጢአተኞቹ ናቸው
@user-zp2zh1nd7b
@user-zp2zh1nd7b 2 жыл бұрын
@@tizibt6026 ምን ሆና ኑው
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 2 жыл бұрын
Min honanwu
@user-wi2np3wc6b
@user-wi2np3wc6b 2 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ የኔ እናት ወደ ስራሽ ተመለሺ ሁሉ ነገር ሴቶች ላይ ይበረታል ❤❤❤❤ አንዳንዴ ስተት ያጋጥማል እኛ መላክ አይደለንም በተረፈ ፕሮግራማችሁ ደሰ ይላል
@farrobekele2991
@farrobekele2991 2 жыл бұрын
ebs እስቲ አንድ ሌላ ሳቂታ አዘጋጅ አስተዋውቁን በነገራችን ላይ የሊያ ቀንደኛ አድናቂ ነኝ። ውሎ ስታዘጋጅ ሰዎችን በእጫወታ እያዋዛች የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች በጣም ደስ ይለኛል በሌላ በኩል ሊያ ለየትኛውም ቦታ የምትመጥን ብቃት ያላት ሴት ናት
@TrunehYirga
@TrunehYirga 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው። በዚህ ዝግጅት መቅደስ አለመኖሯ ቅር ይላል ሰሞኑን በተሰማው ወሬ ከሆነ ድንገት ከመታየቱ ውጭ ያጠፋችው ነገር የለም የሆነው ሁሉ ሁላችንም በግል ህይወታችን የምናደርገው ሀቅ ነው። መቅደስ ጥሩ ልጅ ናት በማይረባ ግርግር ከሕዝብ አታርቋት ያደረገችው ሁሉ ከባሏ ጋር ነው የበደለችው ሰው የለም ይቅርታ ማለት ካለባት በዚሁ በኢቢኤስ ቀርባ ትናገር ይቅርታ ይደረግላታል ኢቢኤስ መቅዲን ወደ ስራዋ እንዲመልሳት የብዙዎቻችን ምኞት ነው።
@saedamohamed4075
@saedamohamed4075 2 жыл бұрын
ምን አጥፍታ ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የመቅዲን ነገር ግን እንዳትረሱት የምር ትመለስ እሷ እራሱ አንደኛ ድምቀት ናት እኮ 🌹🌹🌹ጌታን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን 💝💝💝💝
@user-mr8vz3mv7o
@user-mr8vz3mv7o 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡ መቅድዬ የኛ ፍልቅልቅ የፕሮግራሙ ድምቀት ንፍቅቅ ነው ያልሽን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
መቅደስ.የት.ሄዳናው.ምን.ተፈጠረ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
ምነው እሷማ በቀ ያለብት ናት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@ganaganet9288 በቅንነት እነደማመር
@jerrygebrekirstos8006
@jerrygebrekirstos8006 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርከው በጣም አዝናኝ እና ትምህርት የሚሰጥ ነው በተረፈ ተከናወኑ እፀልያችሃለሁ::
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
በሰላም በደስታ ምትባረኩበት የትዳር ሕየአት ያደርግላቹ ድራማውም ደስ ይላል
@sbsbvsga48
@sbsbvsga48 3 ай бұрын
እውነት ነው እዴ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 2 жыл бұрын
Asfaw meshesha u know how much i love u? መሸሻ ይሙት😂 አንተ ከሌለህ EBS ባዶ ነው በርታልን❤❤❤
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ቤተሰቦቼ💖💖💗
@princessmekelle81
@princessmekelle81 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 dirama new😂😂
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የእኔ ፍልቅልቅ 😢😢😢ወደ ስራሽ ተመለሽ ሁላችንም እንሳሳታለን አንቺ የሚድያ ሰው ሰለሆንሽ ይገናል እንጂ ቀላል አታዝናኝንም ማንም ሰው ስህተት ይሰራል ወደ ስራሽ እባክሽ😢🙏
@hanatube7824
@hanatube7824 2 жыл бұрын
መቅድዬ የኢቢኤሥ ድምቀት ወደት ነሽ እሥኪ ትመለሥ የምትሉ በላይክ
@user-eq8jq5rx6c
@user-eq8jq5rx6c 2 жыл бұрын
አንች የስደት እህቴ ሆይ የኔ ውደ እህት እድሜ እና ጤና ባለሺበት ይስጥሽ ክፊ አይካሽ የሴቶች ንግስት ማለት እኮ አንቸ ነሽ የኔ ብሶተኛ እውድሻለሁ። ይህ ውደታየ ስደት አለም ላላችሁ እህቶች ነው ብቻ ነው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👈
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድ ማማዬ 😘😘
@aminhal_srag4065
@aminhal_srag4065 2 жыл бұрын
እኛም ውድድድነውእሚነረጋሺ
@zebiba1248
@zebiba1248 7 ай бұрын
እኛምእንወድሻለንአላህይውደድሽውደ
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ትልቅ ቁምነገር በሳቅ እያዋዛ ምን ያህል ኢኮኖሚን እንደሚያናጋ በግልፅ ያሳያል በተለይ በዚህ ኑሮ ውድነት በተረፈ በጣም ታምራላችሁ የእውነት የሚመስል ትክክለኛ ስሜቱ ነው ያንፀባረቃችሁት
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
እውንት ነው እኮየመስለኝ እንዴ እደለም እንዴ
@betypos1003
@betypos1003 2 жыл бұрын
እዴ የእውነተኛ ጋብቻ አይደለም እዴ ?
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ጌታን መቅዲን እንደምናያት በድጋሚ ተስፋ አለኝ እረ አምጧት በቃ እህ 😒🌹
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
I started this video a couple of days ago. I could not finish it in one sitting as it was hilarious as well painful to watch Asfaw having many mini heart attacks every time he hears a price for something. I love Leah she’s a great support and funny. Wedding and it’s expenses are no joke any ware you do it in the world. Love the cultural part of this video too. 😍😍😍 thank you EBS for entertaining us. 😍😍😍
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 жыл бұрын
Not only Asfaw was shooked hearing the price also me too .weeding is so difficult he needs a lot money plus mines he needs 3million birr so better to leave weeding this is in my opinion
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
@@biruksherif1838 So very true weddings are overrated. The sad truth about most marriages/ weddings in this day and age end up in divorce. Better to do A small family gathering and call it a day. 😆 people will talk about a big wedding for a month but investing that money could pay off for years or even generations.
@befair2227
@befair2227 2 жыл бұрын
Yes indeed he is hilarious! God bless their marriage! 🙏
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
I give up to celebrate my wedding Pleace God give $100000000000 million dolar I wanna be marry like this
@henokmanew4660
@henokmanew4660 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@seleshizewge9326
@seleshizewge9326 2 жыл бұрын
EBS please return Mekdi to her regular job she is hard worker and she liked by almost all viewers hopefully we will see her next week .
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@makiyakhan7425
@makiyakhan7425 2 жыл бұрын
Ameen
@bezamichael4591
@bezamichael4591 2 жыл бұрын
I agree with the idea of peace country. But I don't understand why you need to say it now ...In the middle of the wedding comments🤔, anyhow I already have jesus in my life so thanks.
@dhcghcghip7752
@dhcghcghip7752 2 жыл бұрын
በምን
@hannahanna9047
@hannahanna9047 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ
@habtamtemesegen3971
@habtamtemesegen3971 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeen bselam lagrchni yibkani
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መቅዲ ሳቂቲ ናፈክችን 🇪🇷
@samrawitgoitom8568
@samrawitgoitom8568 2 жыл бұрын
@Addis Amare ምን ከምን ነው ምታገኛኘው ምን ጨምርልን ኣልንህ ኣድናቆትዋን ነው የገለጸችው ዶማ ራስ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
@Addis Amareኣፍ ከመክፈት በፊት የኢትዮጵያ ትክክለኛ ካርታ ብታረጊ ኣይችልሽም አሁንም አሁንም መቅድየ የኔ ፍቅር ውድድድድድድ 🍒🍒
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
@@samrawitgoitom8568 ❤️❤️❤️
@MikeMike-cd4cl
@MikeMike-cd4cl 2 жыл бұрын
@@samrawitgoitom8568 ዝም በያት የሆነች ኮተት ነገር ናት
@semhartsegay5038
@semhartsegay5038 2 жыл бұрын
@Addis Amare megentelun kamensh profileshin astekaky adelem ethiopia gorebet yemanakew ager anqan ayayen new leklaki
@Adonai573
@Adonai573 2 жыл бұрын
We miss Mekdi please Ebs bring her back. She is supper talented and beautiful host. We need to see her next Sunday please 🙏🏽 Mekdi ተናፍቀ ሻል 😍😍😍
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 6 ай бұрын
አስፍዬ ምኑ ነህ ከአንጀቴ አልወጣ አልክ ሁሌም እንደ አዲስ😭😭😭😭💔💔💔 አንተ ያለህበት ብቻ ነው መርጬ ማየው እያለህ እኮ ግድ አልነበረኝም
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 жыл бұрын
ይገርማል ይገርማል ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ሠርግ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
አቦ አሜን
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
amen amen amen
@YH-su7os
@YH-su7os 2 жыл бұрын
ምኑ ነው አስተማሪና አዝናኝ ? መጀመሪያ ሰፊው ህዝብ በቀን አንዴ መብላት ይቻል።
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
@@YH-su7os ከይቅርታጋ እሶልትል የፈለገችው ስርአቱን በደንብ ካየሽው ይህስራአት አሁን እናየውም እንጂ እንደዚህ ወጪ የበዛበት ሰርግ እውንቢሆንም አስፍሽ አያረገውም አሁን ትንሽ የተነተንኩልሽ መሰለኝ እህቴ ውይም ወንድሜ
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 жыл бұрын
ወጪ ቁጠባ አስተምርዋል በደንብ
@kaliyamnadam9640
@kaliyamnadam9640 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል የእውነት ቢሆን ብዬ ተመኝሁ መቅዲ ብትኖር ይበልጥ ከዚህም በላይ ይደምቅ ነበር ባልሽበት ሰላምሽ ይብዛ ወደዚህ ተመልሰሽ እደማይሽ ተስፋ አለኝ!!
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 7 ай бұрын
አይ ክፉ ሞት አስፊቲ የኔ ጌታ ያለህ እየመሰለኝ 😢😢😢😢😢ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ተሰማኝ ሁሌም በልባችን ነህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
@sintuabebe8902
@sintuabebe8902 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ አስፋው የሚያሳየው ድንጋጤ ትክክል የወንድ ሙሽራ ሁኔታ ነው ሁለታቹሁም በጣም ጎበዞች ናቹ🙏🙏🙏🙏🙏
@at4777
@at4777 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መቅዲ ፍልቅልቅ አምጡልን ባካችሁ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
በምን ምክንያት ተባራ ነበር አልገባኝም
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም !!! ነው የምታምሩት ግን አንድ ሰዉ ስለጎደለ ከፍቶኛል ( መቅዲዬ በጣም ነው የምወድሽ ባለሽበት ይድረስሽ 😘😘😘😘 እህታለም 😘😘😘😘😘
@S.m543
@S.m543 2 жыл бұрын
በጣም አዝናናችሁኝ አስፍሽ እና ሊያ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ።❤❤❤
@sablasabla4975
@sablasabla4975 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ ደስ ስትሉ አይለያችሁ የገባሽነው ፍልቅልቅ
@helenfantahun1303
@helenfantahun1303 2 жыл бұрын
እዉነት አምላኬን አመሰገንኩት ሀጢያቴን ሸፍኖ እድሜ ለንስሀ እየሰጠ ላቆዬኝ መቅደስን በዚህ ምክንያት ስራዋን ካጣች ያሳዝናል ከዚህ በፊት ያላት የስራ ብቃት እንዲሁም ስነምግባሯ ታይቶ መቼም የሆነ ስህተት ተፈጥሮ ካልሆነ፣ይህንን ህዝብ እንዲያየዉ ትለቃለች ብዬ አላምንም ለማንኛዉም ስንት ጉድ በሚሰራበት ሀገር ላይ እያለን ይህ ስራ ካስለቀቀ እገረማለሁ ሁላችንም በየቀኑ በተለያየ መንገድ ብዙ ስህተት እንሰራለን ግን ሰው አላየውም የሚያየን አንድ አምላክ ብቻ ሀጢያቴን ታግሶ ለሰዉ ያላሳየኝ ምንም ያላጓደለብኝ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ምን አጥፍታነዉ ግን
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ 😍
@saragezae3039
@saragezae3039 2 жыл бұрын
well said.!
@melatkebed7528
@melatkebed7528 2 жыл бұрын
አሜን✝️ 🙏🙏🙏
@netsehetworku568
@netsehetworku568 2 жыл бұрын
So true, well said
@zahila7871
@zahila7871 2 жыл бұрын
ያለ መቅዲ ቤቱ አይደምቅም መቅዲ እባክሽ ነይ እነወድሻለን❤️
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 жыл бұрын
እረ በጣም እንደው ትመለስ አትመለስ እያልኩ በሀሳብ አለኩ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
I am disappointed for missing Mekdi in this team. Hope everyone of you felt the same. Yeah, I understand that you guys can't do anything but pls don't leave her in this hard time. After all that is how one should do as a friend and a colleague. I pray 🙏 that God helps her to be strong and that EBS give her one chance to resume her duty . 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ashnfimalse391
@ashnfimalse391 2 жыл бұрын
You are right
@rahel2834
@rahel2834 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም እያዝናና እማስተምር ነው ዋው አስፍቲ በሳቅ ገደልከን አይ😆😆😆😆😆👌❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
አቤት ኢቢየሶች እኮ ስታውቁበት በጣም ታምራላችሁ❤❤❤ 👍አዘጋጁንና ሀሳቡን ሳላደንቅ አላልፍምም❗👏👏👏👏👌
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 2 жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 2 жыл бұрын
Beautiful wow
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@almazwoldetsadik5579 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@almazwoldetsadik5579 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹
@abibegore8724
@abibegore8724 2 жыл бұрын
ግን ምንም አማራጭ የለም ካለመቅዲ ቅር ይላልየኛ ፍልቅልቅ መልሷት መልሷት መልሷት መልሷት መልሷት መልሷት መልሷት
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራቹ መቅዲዬን መልሷት በጌታ ይሁንባቹ
@handm2866
@handm2866 2 жыл бұрын
ትመላሰላች ብዬ ታስፍ የራገላው ወላሂ የሰው ልጅ ሁሉ ታሰሰች ነው
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@handm2866 በትክክል
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 2 жыл бұрын
@@addisw1713 በማርያም ንገሩኝ ምን ሆና ነው
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
​​@@user-qu2zo4mv6q ሶሻል ሚድያ ላይ ስተት ሰርታ ነው ይቅርታ ጠይቃ ትመለሳለች ብዬ አስባለሁ የማይሳሳት የለም በቅንነት ቤተሰብ ሁነኝ ወድም
@ethel7303
@ethel7303 2 жыл бұрын
ኤጭ መቅዲ መቅዲ አትበሉ ለሌላው መማሪያ ይሆናል ስንት ሞልቶዋል
@senaitbekele843
@senaitbekele843 2 жыл бұрын
አስፊቲ በጣም ነው የሳቅኩት በእውነት በጣም ነው የተዋጣልህ ከሁሉ በላይ በጣም ያሳቀኝ ካርድ ላይ የሚፃፈው እኔ እሩጫዬን ጨርሻለሁ ላንች ደግሞ ጀምረሻል ያልከው ፓርት በጣም አስቆኛል አስፊቲ ይሄን ያህል እራስህን አትጣል ወንድሜ አይዞህ ሊያዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁላችሁም አዘጋጆች የምር በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ አስተምሪ የሆነ አዝናኝም ጭምር እንደዚህ አዝናኑን እንጂ በውጭ አገር የምንኖር ኢትዮጵያውያን እናንተን እያየን ነው የምንውለው አደራ ሊያዬ በነካ እጃችሁ አስፊቲን ዳሩት❤️❤️❤️
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ አስፍቲ ዘና ነው ያደረገኝ ለማንኛውም ቆንጆየ ሴት አግብተሀል መታደል ነው
@mikyaskefyalew942
@mikyaskefyalew942 2 жыл бұрын
yewnet new ende
@Mariamenati
@Mariamenati 2 жыл бұрын
መቅድዬዬዬዬ እረ በናፍቆት ጨረሰችን መቅዲን አምጡልን. እናንተ በጣም ነዉ የምታምሩት እናመሰግናለን ሁሉንም የሰርግ ወጪ ስላሳወቃቹን
@jorgbehailu9491
@jorgbehailu9491 2 жыл бұрын
አንድ ሳምንት ጠፍታ ነው በናፍቆት የሞትሽው አረ አታሽቃብጭ በኡራኤል ጋዜጠኛ ማለት ትልቅ ሙያ ነው ከአለባበስ ጀምሮ እስከ አነጋገር ድረስ ቁጥብ መሆንን ይጠይቃል ምንም አሁን ላይ ያሉት ያንን ባይተገብሩትም ሲጀመር እንደሷ አርአያ መሆን የማይችል ሰው እንኳን ጋዜጠኛ ጋዜጣ አዟሪም መሆን የለባትም
@Mariamenati
@Mariamenati 2 жыл бұрын
@@jorgbehailu9491 ምነዉ በዚህ በረከሰ ዘመን የሷ እንደ ትልቅ ነገር ታየሳ አዉቃ አላደረገች መሳሳት በሁሉም ሰዉ ዘንድ ያለ ነዉ የኛ ሰዉ ጥፋትን ማጋነን እንጂ ጥሩ ስራን ማበረታታት አለመደበትም እሷ ሰዉ ናት እንጂ መለዓክት አይደለችም ስህተት በሷ ብቻ የተጀመረ አታስመስሉት ተራ ነገር ነዉ
@ashenafi1163
@ashenafi1163 2 жыл бұрын
መቅዲ የኢቢኤስ ውሎዋችን ደማቅ የምታረግ ምርጥ ናት ናፍቃናለች ። ወደ ፕሮግራሟ እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ።
@zemzemnesredin9203
@zemzemnesredin9203 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ebs ደምቀት መሆኗ አሁን ነው የገባኝ ምክንያቱም በሷ አለመኖር የተቀነሱ ፕሮግራሞች አሉ
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ የኒ እንቆች የኒ አሶተዋዮች ስወዳቹ ፈጣሪ ፍቅራቹን ይጨምር ላቹ በጣም ነው የምታምሩት የኒ እንቆች ሁሉ ነገራቹ እንዴት እንደ ምታምሩ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እረ በፈጣሪ መቅዲን መልሷት ሠው ሆኖ የማይሣሣት የለም🙏
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 жыл бұрын
ምን አጥፍታ ነው ?
@saedamohamed4075
@saedamohamed4075 2 жыл бұрын
ምን አድርጋ ነው?
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
@@Mesdes1977 አሁን ተመለሰችልን ውዶች የሆነ vido ተለቆ ነበረ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ታምራላችሁ አብርሃም እንኳን ሰላም መጣህ ባህላችን ውበታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤መቅድየ ፍልቅልቅ ባለሽበት ሰላም ሁኚ እንኳን ጋዜጠኛ መንግስት የሚብጨቀጨቅበት ሀገር ሁኗል አይደንቀንም
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 የዉሸት ነው አንድ ሰርግ ወጩን እና ባህሉን ለማሳየት ነው
@user-fh8wf5mq3x
@user-fh8wf5mq3x 2 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል ትምጣልን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
ትክክል አገላለፅ ነው👍 የራሳችንን ገመና ሳንመለከት የሚሰራን ሰው መጎንተል ስራችን ከሆነ ቆየ አምላክ ልቦና ይስጥ እንጂ ምን ይባላል።
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
ምን አጥፍታ ነው?
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
@@firdoustube5078 የማይሆን ቪድዮ ቲክቶክ ተለቆ ነው ወላሂ ግን ስንት ከሷ የ ባሰ አለ እሷስ እቤት ውስጥ ነው በአደባባይ እብርታቸውን ጡታቸውን ገልብጠው የሚሄዱ አሉ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ኢቢኤስ ላይ ለመጀመርያ ግዜ ይህን ያህል ኮሜንት ሳይ ደግሞ ሁሉም መቅዲ መቅዲ ይላል ልዩ ፕሮግራም ነው 😍😍🙏እያስናና እሚያስተም👉👉ር😂😂 🤔 አንዳድ ኮሜንቶች የእውነት ሊጋቡ መስሏቸዋልኮ 😂😂😂😂 ግን የምር ይሄን ሁሉ አውጥተው ነው እሚያገቡት እግዚዎ
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Жыл бұрын
😭🤣🤣🤣🤣
@user-ov7nn5me1m
@user-ov7nn5me1m 7 ай бұрын
ውይ አስፍየ ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈሀል ከባልዴረቦችክጋ ለሁሉም መፅናናቱን ኝመኛለሁ
@azizaahmed420
@azizaahmed420 2 жыл бұрын
Mekdi don’t worry with what happened , our habesha people like to expose our faults , please don’t get into depression, life is short . Everyone will forget in a year or so We love you so much , you are missed , please know that you are one of the best journalist in EBS EBS please stand by her , everyone makes a mistake , help her please to delete all the videos and go back to work
@mulukaabdi1558
@mulukaabdi1558 2 жыл бұрын
A year is to far I am sure they will move on to the next hot topic if it happens any moment #bringbackmekdi.
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 жыл бұрын
Yes very true!!!
@maloomafinamaa.walite.naqi850
@maloomafinamaa.walite.naqi850 2 жыл бұрын
Ware
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው መልካም ጋብቻ መቅዲዬ ባለመኖርሽ ቅሬታ ተሰማኝ በእርግጠኝነት በEbs በድጋሚ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ የኔቅን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌♥️♥️♥️
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
የውነት ነውደ በአላህ
@77861022
@77861022 2 жыл бұрын
ምን ያረጉላታል የበለጠ $$ በግሏ ብትሰራ ታገኛለች ደግሞ ለEbs
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
@@taibah3242 ውሸት ነው
@asterayayenew8505
@asterayayenew8505 2 жыл бұрын
Where is Mekdes? Kabareruat gin Ebs betam new miyanadidegni
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
በእውነት አስፋው እንኳን ደስ ያላቹ አንተ ለብዙዎች ሳቅ ነክ በአዲስ ምዕራፍ ለብዙዎች እንባ አብሰካል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርከው በፍሬም ይጎብኛቹ ውለዱ ክበዱ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቹ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ታምራላቹህ ፍቅር እድሜ አይገደበውም የአብርሃም ናየሣራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 2 жыл бұрын
Tikikili
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የእብርሀም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ebs መቅዲን በአስቸኳይ መልሱልን ስንት ነብስ የሚያጠፉ መጥፎ ሰዎች ባሉበት ዘመን እሷ ምን አጠፋች ይባላል አረ ተው ይህ ቀን ያልፍና ያስተዛዝበናል እየተስተዋለ ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታ ማድረግም ታላቅነት ነው መቅዲን መልሱልን !!!
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
የእውነት የኛ ባህልን የሚመሥል የሚወዳደርም የለንም የእውነት ቢሆን ደስይላል በጣም ታምራላቹ ❤❤❤መቅዲን መልሱልን የ ኢቢኤስ ድምቀት ናት
@fafewollodame6478
@fafewollodame6478 2 жыл бұрын
Enaa weshete new ende 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
@@fafewollodame6478 ይሄ ለድራማው ወይም ለጫወታው ነው
@sanasana2935
@sanasana2935 2 жыл бұрын
ሁሌም ይሄ ባህላችን ምናለበት እዲሁ እየዘለቀ ቢሄድ ጥሩ ነበር አስፋውና ሊያ ጋብቻችሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ መልካም ጋብቻ👌👌👌👌👌♥♥♥♥♥♥💞💞💞💞💞💞💞
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 2 жыл бұрын
በአስፋው ንግግሮች አንጀቴ እስኪቆስል ስስቅ የመጀመሪያዬ ነው፤ በል አስፍሽ አንተ የምያምርብህ እንደዚህ ተረጋግተህ ስትቀልድ ነውና በዚህ ቀጥል፤ አንዳንድ ጊዜ የምትቀብጣትን ነገር ተዋት፤ የዚህ ፕሮግራም ትወናህን በጣም ወድጄዋለሁ።
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
አሥፍሺ እኳን ደሥ አለህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ ለሁላችሁም መቅድየ ባለሺበት ሠላም ሁኝ
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 2 жыл бұрын
በጣም: ጥሩ: አሰተማሪ: የሆነ: ፕሮግራም: ይሄ: ሁሉ: ወጭ: ከማዉጣት: ለተራበ: ሰዉ: አንድ: ቀን: ምግብ ማብላት: በረከት: ነዉ
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 жыл бұрын
@መዲ ትክክል
@betitezera1886
@betitezera1886 2 жыл бұрын
this is prepared by sponsor and for learning so don't judge all thing sweetly and please see the all program in ebs 50% of the program is helping the poor people
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 7 ай бұрын
በስማም አስፍቴ ወይኔ ለሰራ ባልደረባችህ ፅናት መዳኔአለም።አባቴ ብርታት ጠካራ ያርጋቸው
@myamckinne
@myamckinne 2 жыл бұрын
This is such a beautiful tradition. But in honesty do you really think the regular person living in Ethiopia would afford this? Let’s be realistic EBS this episode was made for rich people living in Ethiopia. Life itself is extremely expensive in Ethiopia. Their are a lot of people who can’t even afford Teff at this moment. It’s just so sad to watch videos like this that doesn’t include all types of class. The middle class and less fortunate wouldn’t be able to afford these. But I love how you all took your time and effort to make such a fun and beautiful episode. Keep up the good work.
@tinagach3017
@tinagach3017 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት በቅርብ ተመልሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለው❤️
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 2 жыл бұрын
ማለት መቅዲ ምን ሁና ነው
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 2 жыл бұрын
@@user-cx5zz3fz2s የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 2 жыл бұрын
@@Hy-zh6es ሱሞን ፅፊው ዩትቭ እዛላይ ሁሉም እያነፍስው ነው እናቴ
@henokmanew4660
@henokmanew4660 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 2 жыл бұрын
ወይ መድሀኒእለም እንደዛሬ ስቄ እላቅም 😭😭😂😂 እይ እስፉው ምነው በቀረብኝ እልክ ደስ የሚል ጭቅጭ ወይ የስርግ ጣጣ !!! ትልቅ ትምህርት ስጪ ነው 🤣🤣🤣 ዘና ነው ያረጋችሁን ❤️
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 2 жыл бұрын
እም በሳቅቅቅ
@BirhanuGetachew-f4x
@BirhanuGetachew-f4x 25 күн бұрын
ኢቢኤሶች እወዳችኋለሁ
@diboradibora5573
@diboradibora5573 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በሳቅም አዝናንታቹናል መልካም ጋብቻ ፈጣሪ እኛንም ይጎብኝን በተለይ እኔን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በቃ በዛው አውነት ይሁን😊
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@hannatube3952 እንደማምር
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 2 жыл бұрын
አላገቡም እንዴ??
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@fairouzgargoum8226 ደምሪኘ እማ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
😅
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
አስፍዬ ስበዛበት ነው የምወደው ሰው ነው ለማንኛውም ተመችቱኝል የእውነት ቢሁነ ደግሞ ደስ ይለል ዋናው ጥሩ ማሰባው ነው እንጂ ትልቅነት ክብር ነው
@haymanot3974
@haymanot3974 2 жыл бұрын
Long live ebs gornalist ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ from Florida
@shewayoutubechannelHD
@shewayoutubechannelHD 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መቅዲ ፍልቅልቅ አምጡልን .........
@azas7816
@azas7816 2 жыл бұрын
መቅዲ ፍልቅልቋ ስለሌለች አልተመቸኝም ጎዶሎ ነገር ተሰምቶኛል መቅዲ ወደ ስራሽ ተመልሰሽ ጠላቶችሽን አሳፍሪልን የኔ ውድ እህት 👍💕💕💕❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 жыл бұрын
የሰው ነብስ እንደቀልድ በሚጠፋበት ሀገር እቺን ምስኪል ገና ወጣት በሕይወት መንገድ ብዙ የሚጠብቃትን ጎበዝ ጋዜጠኛ እንደነብሰ ገዳይ ማየትና ከስራ እንዳትገኝ ማረግ ከባድ ነን ማናችን ነን ንፁህ ከበደል የነፃን እረ ቀለል አርጋቹ ተመልከቱ መቅዲ አይዞሽ በርቺ ስምሽን ያነሱት እንጂ ጭንቅላትሽን አይሰርቁትምገና ብዙ ትሰሪያለሽ የኔ ቆንጆ የሰው ውድቀት የሚያስደስተው ብዙ ሰው አለና አይግረምሽ የኔ እህት
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Mnm miyasafr nager alserachim
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q 2 жыл бұрын
Eanweyis በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው Thenkiw ebs አድናቂያቹ ነኝ ክብረት ይስጥልኝ 👍
@fekeryene213
@fekeryene213 2 жыл бұрын
እንዴት ፈታ እንዳረጋቹኝ ቀኔ ነው የበራው 🥰🥰መቅዲን አምጡልን ናፍቃናለች መቅዲ
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መቅዲ ብትኖር የበለጠ ይደምቃል ።
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
ምናለ መቅዲ እስከምትመለስ ብጠብቁ ለትያትሩ ቸኮላችሁ እሷ ብትኖር የበለጠ ይደምቅ ነበር።
@semirasefa3887
@semirasefa3887 2 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ውድ አትጨነቂ ማማዬ ሥትና ሥት እርቃናቸው ሚሄዱ አሉ አይደል እዴ ምነው ባቺ በረቱብሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ልዩ
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 2 жыл бұрын
መቅደስ ደበሳይ ወደ ስራዋ ትመለስልን !!!!!
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
መቅዲ እንወድሻለን ነይ የEBS ድምቀት ነሽ💕🌸🌸🌸💕
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው ልዩ ነው እውነት ማህበረሰቡን በጣም ያአስተምራል በርቱልን መቅዲዬ ዋና ድምቀት ናት ወደ ስራዋ ትመለስ የምትሉ Like አሳዩ!!!
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Yeshi. Yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet pleassss
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ደስስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰርግ ለመደገስ አላማ ያላችሁ የሰርጉን ዋጋ ከዚህ ተማሩ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 2 жыл бұрын
መቅድዬ ብትኖር ውበቱ በጣም ይጨምር ነበር ።ታምራላችሁ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ ሊያዬ የትም ተወለድ ልደታ እደግ የተባለው በምክንያት ነው አይገርምሽም አስፍቲን በስተርጅና ተጫወቱበት ሁላችሁም ስታምሩ ቅር ያለኝ በሰርጋቹ ቀን ከባዷን ድምቀታችሁን መቅዲሻን ማምጣት ነበረባቹ መቅድ እባቅሽ ተናፍቀሻል ከንቺ ብትኖሪ ይበልጥ ዮደምቁ ነበር የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ የሚል አይጠፋም እስከኔ ጭምር
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-um3en6eq2u
@user-um3en6eq2u 2 жыл бұрын
በጣም ያስቃል አይለያችሁ ❣️😘😘😘😘ግን መኪድ ብትኖር በጣም ደስ ይል ነበር
@almaztekeste9319
@almaztekeste9319 2 жыл бұрын
Betam Betam hulachenm azenenal
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
አለች አይደል
@zahraabilliezahraahamdoun1250
@zahraabilliezahraahamdoun1250 2 жыл бұрын
@@almaztekeste9319 aalapaya
@almaztekeste9319
@almaztekeste9319 2 жыл бұрын
@@firdoustube5078 what does it mean aalpaya
@henokmanew4660
@henokmanew4660 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@yousefyakob5601
@yousefyakob5601 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም የማከብራችሁ እና የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ። ያብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ ።
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 жыл бұрын
አስፍዬ የኔ ጌታ የኔ ደግ ቅን ሰው በጣም ነው የምወድህ ከዘነው አዝነህ ካለቀሰው አልቅሰህ ድራማ ባይሆን እውነት ባረገው ብዬ ተመኘውልህ አንተን ያገኘች የታደለች ነች
@yordshimeles846
@yordshimeles846 2 жыл бұрын
The best episode I've watched on EBS so far.
@user-ux3he2nn3w
@user-ux3he2nn3w 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መቅዲዬ የኔ ቆንጆጆጆ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ወደ ስራሽ ተመለሺ ሀጥያት የሌለበት እርሱ ይውገርሽ
@izzzankizzank7216
@izzzankizzank7216 2 жыл бұрын
ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ነው እሜባለው አዝናናችሁኝ
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m 2 жыл бұрын
abo tidarachihu yibarek . asifae & liya egziabher yibarikachu.
@abebualemu3518
@abebualemu3518 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣም ታምራላችው በተለይ መቅዲ ብትኖር ደግሞ ስርጉ የበለጠ ያምር ነበር ኢቢኤስ መቅዲን መልስሉን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
መቅዲም ሀናም ቢመለሱ ደስ ይል ነበር:: አሁን እየደበረኝ ነው Ebs
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
መቅድ ወደት ሄደች በጣም ደስ ትላለች
@maraki6786
@maraki6786 2 жыл бұрын
Yes it is true Mekdi you are missed.
@kiyayesuf5796
@kiyayesuf5796 2 жыл бұрын
መቅዲን መልሱልን እሱነት ድምቀታችን
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 16 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 70 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 291 М.
"tsedqiyalew" Singer zerfie kebede// "ጸድቄአለሁ" ዘማሪት ዘርፌ ከበደ
5:11
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Liya & Sami live wedding
31:20
AD Pictures
Рет қаралды 298 М.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 16 МЛН