"እኔ ሮናልዶ ነኝ Suii "🤣 ... የሚበላ ስለሆነ ጨዋታው አይከብደኝም 🤣 //ማን ያሸንፋል?//SE1 EP35

  Рет қаралды 620,560

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 366
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 8 ай бұрын
❤❤❤❤ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ደስ ስትሉ
@DujOd
@DujOd 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ የእረፈት እንጀራ ፈጣሪ ይስጠን😢😢😢
@ekrm577
@ekrm577 8 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤❤❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 8 ай бұрын
ኣሜንንንን 🙏
@ZeharaAlebachew-mx6ir
@ZeharaAlebachew-mx6ir 8 ай бұрын
አሚሚንንንንንንያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k 8 ай бұрын
Amen 🙏
@jjjhh4655
@jjjhh4655 8 ай бұрын
አሜንንን
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 8 ай бұрын
ፋታ ያሉ ልጆች ❤❤❤🎉🎉
@jamelahkadasah
@jamelahkadasah 8 ай бұрын
ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 8 ай бұрын
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ጎበዞች🎉❤
@mvab3252
@mvab3252 8 ай бұрын
D most #gorgeous contest I have seen in Dis show በጣም ጎበዞች እደጉ 🇪🇹❤️🤗
@abt1292
@abt1292 8 ай бұрын
ልጆችን የሚመጥን ደስ የሚል ጥያቄ ነበር ዘወትር ደስአለኝ ዋዉ ሀበሻኮ ስም አያዉጣ ስሙ ደስ ሲል🥰
@fevendagne4421
@fevendagne4421 Ай бұрын
Betam
@user-rf1eq5os5l
@user-rf1eq5os5l Ай бұрын
እሱ እራሱ ደስ ይላል
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 ай бұрын
እራሴን ታዘብኩ ሚገርሙ ህጻናት❤
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ስለ እናተ ሲል ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወደ ቀድሞ ሰላሟ ይመልስልን ምርጥ ልጆች ላይ❤❤❤❤❤❤
@solabebe1283
@solabebe1283 8 ай бұрын
አሜን❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 8 ай бұрын
Amen ❤❤🙏
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 2 ай бұрын
ልጆችን የሚመጥን ምርጥ ስራ የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች ናቸዉ። ሁሉም በተሰጥኦዉ ሀገርን የሚጠቅም ህዝብን የሚጠቅም ትዉልድ ያርጋችሁ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 8 ай бұрын
የኔውዶች ትልቅደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤
@negeregnawa
@negeregnawa 8 ай бұрын
እኔ በናተ ጊዜ😢😢እንኳን እንድህ በሚዲያ ወጥቸ ላወራ ይቅርና ሰፈር ዉስጥ የሆነ ልጅ ቆንጆ ነሽ ሲለኝ 🏃እየሮጥኩ ሂጀ ለአባቴ የእከልየ ልጅ ቆንጆ አለኝ ብየ አለቅስ ነበር🤸😢😂😂😂😂😂😂😂
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 ай бұрын
ኖርማልነዉ
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@Tube-on9uu
@Tube-on9uu 8 ай бұрын
😂😂😂 በጣም
@naolamena
@naolamena 8 ай бұрын
አሁንስ?😂
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 8 ай бұрын
ዉይይይ ካይን ያውጣችሁ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤ እኔ እማ በናተ ግዜ ጭቃ ቆይ የማቦካው 😢😂😂😂😅 ውይ የዛሬው ልጂ ዋው ቅንጭላት ይሰራል እንጂ ❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa 8 ай бұрын
ተሳስተሀል አተ አሞራምኮ ይጮሀል ማኪ ትክክል ነች እደሷ እዳለችው ነው ሚጮሀው
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 ай бұрын
ደስ ሲሉ በፍቅር ነው እስከመጨረሻው ያየሗቸው እድግ በሉ የተመኛችሑትን ለመሖን ያብቃችሑ 🙏
@Waka619
@Waka619 8 ай бұрын
ወይ የዘንድሮ ልጆች ጎበዞች ናቸው እውነት
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 8 ай бұрын
የኔ ማሮች በፈገግታ ነው ያየኋቸው
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 8 ай бұрын
ወርቆች ❤❤ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 8 ай бұрын
ህፃን ሁኖ መደግ ቀራ ሁሉም ስራ አላቸው 😂😂😂
@myoutube6311
@myoutube6311 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ቀላል
@user-mo8vb7be8e
@user-mo8vb7be8e 8 ай бұрын
ውይ አትናግረኝም ናበረ እኛናን ጭቀ እየጠፈጠፈን ጌዜያችን ያቀጠላን😂😂😂😂
@user-qi8ie1nr3f
@user-qi8ie1nr3f 8 ай бұрын
እውነት እኛም ድሮ ማለት ጀመርን 90አመተ ምህረት ተወልደን ያሁን ልጅ እና እኛን ሳስብ በጣም ይገርመኛል አስተዳደጋችን
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 8 ай бұрын
​@@user-qi8ie1nr3fበጣም
@zindzind3952
@zindzind3952 3 ай бұрын
😁😁😁
@mymamking8293
@mymamking8293 7 ай бұрын
ከነዚህ ልጆች መዋል ስንጭንቀት ስንት ሃሳብ ያስረሳሃል ደስ ሲሉ
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk 8 ай бұрын
ከአሁን በሗላ ልጆችን አቅርቡ በጣም ደሰ የሚሉ ምርጥ ልጆች ናቸዉ እድግ በሉልኝ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 8 ай бұрын
ሂሳብ እኔ ዴሞ የምጠላው ትምህርት ነው😂😂😂😂
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 8 ай бұрын
እኔራሱ😂😂
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ ሂሳብና እንግሊሽ ነብሴ ነበር 🤣🤣ሰይንስ ነበር ምጠላው ጽሁፉ ስላ ምባዛ እኔ ወደው ጨርሼ ከፊል ውስጥ መረበሽ ውስጤ ነበር 😂😂
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
የዛሬው ዋውውውውውው ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
ዋው አድናቂያችሁ ነኝ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ማክቤልዬ❤❤❤❤
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 8 ай бұрын
ማክዬ እኳን ደስ አለሽ ደስ አለኝ ስላሸነፉ🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 8 ай бұрын
ማሽአላህ በጣም ደስ ይላሉ ከትልልቂቹ እነዚህ ያምራሉ 😅😊
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
በባለፈው መገፈርጥ ብቻ ነበሩ እነዚህ ዋው
@Tube-on9uu
@Tube-on9uu 8 ай бұрын
በጣም ጣፋጪና ቅመም የሆኑ ልጆች ናቸው አላህ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ትልቅ ነገር ላይ እምደርሱ ያርጋችሁ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ፥ 🤔 - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ .ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲 * ስለዚህ ፡ ሰላም የሚገኘው በኢየሱስ እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር አረጋግጧል።
@user-xp4hu6ox3p
@user-xp4hu6ox3p 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምማቺዉ የብዛ በላቺሁበት በጣም እሚያዝናና ጫዉታ ነበር ፈጣሪየወቀዉ አለለዪም አዉነት ነወ ፈጣሪወሉንያቀል እና አመትእዉነት ነወ ከራስ በላዪየለም🎉🎉🎉
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
መጨረሻላይ አገኘችቅመምየሆነችልጅሁላችሁምደስትላላላችሁበተለይወንዱልጅያስቃል🎉🎉
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦ ☝🏾☝🏾
@mekdi7550
@mekdi7550 8 ай бұрын
መረዳትም ማስረዳትም ላይ ከትላልቆቹ ይሻላሉ የምር ጓበዞች ናቸው
@DejuDeju-bg7lb
@DejuDeju-bg7lb 2 күн бұрын
የ ልጅ አዋቂ ጌታ ያሳድጋችሁ የተረጋጋ ትዉልድ ናችሁ
@aseed792
@aseed792 8 ай бұрын
ማኪዬ እና ዳግም ወዳችኋለሁ ❤😊
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 8 ай бұрын
የአለማችን ምርጡ እግርኳስ ተጫዋች ስም ስላየሁ ነው የመጣሁት my goat cr7 ❤❤❤❤❤❤
@user-qp2np4wc5k
@user-qp2np4wc5k 8 ай бұрын
አኔም ❤
@user-rj5gj7dy4s
@user-rj5gj7dy4s 3 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 29 күн бұрын
ባተይም ትመጫለሽባክሽ
@IkramIkuty
@IkramIkuty 8 ай бұрын
ማሻአላህ ብሪሊያንት ልጆች
@user-jj8zp7ll7j
@user-jj8zp7ll7j 8 ай бұрын
Tseion is really a brilliant girl look her reaction and immidate response for questions
@meretechhassni305
@meretechhassni305 8 ай бұрын
ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ የእረፍትና መልካም ትዳር ይሰጠን🙇😭
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 8 ай бұрын
ጋብዙኝ በአሥሩ ተመቸሽኝ ማኩዬ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ሁላችሁም ለኛ አሸናፊ ናችሁ ንፁ ልብ ያላችሁ ናችሁ እደጉልን
@user-rk4tn5wc2y
@user-rk4tn5wc2y 8 ай бұрын
አየ እናተን አይቸ ልጅነቴን ሳይ😂😂😂😂
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 8 ай бұрын
የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ማኪ እያየናት አዴገች ልክ እንዴ እርስቴ እና እዮብ ዳዊት እኔ ከመዳም ኩሽና ሳልወጣ❤❤❤❤❤❤❤
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 8 ай бұрын
አሁን እነዚህ ምናቸው ነው ህፃን ህፃንስ እኔ😂
@HulegebTube-1
@HulegebTube-1 4 ай бұрын
ወይኔ ዱባ ወጥ አላቅም🤔🤔🤔🤔😁😁😁😁😁
@seadahosein1088
@seadahosein1088 8 ай бұрын
ማኪየ የኔ ድቡሾ ስወዳት የኔ ቅሽርዋ ደግሞ ረጋ ያለች ነች
@rahelabebe3473
@rahelabebe3473 3 ай бұрын
ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@Mesak-
@Mesak- 8 ай бұрын
ዋው ደስ ሲሉ❤ከዳግም ጋ ያለችዋ ትልቅ ሰው ነው ምትመሥል😮
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ አሰባችሁበት ያድርሳችሁ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ኢየሱስም ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ፤ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፲፬ ፡ ፮ )። 👉🏾📖🤔
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉feker nachu🎉🎉🎉
@madi2644
@madi2644 8 ай бұрын
ማክቤልዬ፡፡፡፡፡ሰላምናችሁ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 8 ай бұрын
እድግበሎ ማክቤልና ጓደኛዋ ማህተባችሁ❤❤❤
@ethiopalace4tube557
@ethiopalace4tube557 8 ай бұрын
ጎበዞች
@nonmon2277
@nonmon2277 8 ай бұрын
የክርስ አድናቂ ይመችህ ♥♥♥
@ensramedia1629
@ensramedia1629 7 ай бұрын
wow amazing God bless you both
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ውዶች
@mulugetanega553
@mulugetanega553 8 ай бұрын
Am Christian Ronald Suuuuuu 🎉🎉🎉 😅😅😅 ❤❤❤
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l 8 ай бұрын
አትፎክር አላለችም😂😂😂
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc 8 ай бұрын
Ye bekilo Abat,😀😀😀 It wasn't in the curriculum, she's so smart girl 🎉
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 3 ай бұрын
ምርጥ ለልጆች የሆነ ፕሮግራም
@user-jv6nu9cs8z
@user-jv6nu9cs8z 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 8 ай бұрын
Yeney konjo lejoche dis setelu. God bless you all. Love you all
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ጆሴፍ ዋኢቴ
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 29 күн бұрын
ህፃንሚባሉት ትልቅአስተሳሰብያላቸው ትልቅምንባለውደሞ😢ትንንሾች እደጉልን
@user-vy7to1dm2s
@user-vy7to1dm2s 8 ай бұрын
የፈለጋቹህትን ወድጀዋለሁ😅😅
@hananeseidmohamed2260
@hananeseidmohamed2260 Ай бұрын
Betam sirat alachew mashallah
@fateo4493
@fateo4493 8 ай бұрын
ደሥሡሉ
@Hanna-nl6ry
@Hanna-nl6ry 8 ай бұрын
I love it blessed kids
@afrahmohamed5954
@afrahmohamed5954 8 ай бұрын
ታዋቂወች ልጆቹ ተሻሉ
@mylady9674
@mylady9674 8 ай бұрын
ባለቤት የተባለው የዐመቱ comedy 😂
@Mulualem2373
@Mulualem2373 4 ай бұрын
የሄኒ ሳቅ ደስ ሲል😂😂😂❤❤❤❤
@AllinOne-tu6xm
@AllinOne-tu6xm 3 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ደስ የምል ሰው ነው
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 7 ай бұрын
በስመኣብ የበሰሉ ናቸው !👏
@user-oy3re8tt9z
@user-oy3re8tt9z 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቺሁ ❤❤
@hayate590
@hayate590 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muredaworku3497
@muredaworku3497 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaTadesse-jn6ru
@AbebaTadesse-jn6ru 8 ай бұрын
❤❤❤🎉
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዘወትር ደስ ደበላችሁ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 6 ай бұрын
ወይ ግን ሒሳብ እደኔ እማይወድ ማነው ክፍለ ጊዜው ባይደርሰ እራሱ ደሰይለኛል😂
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 23 күн бұрын
0:11 አሜን፣ያሩብ
@birtukanakalu5772
@birtukanakalu5772 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️ማኪ ስወድሺ ❤️❤️🥰🥰
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@getunigussie8442
@getunigussie8442 3 ай бұрын
"እኔ ሮናልዶ ነኝ Suii "
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 7 ай бұрын
ማክቢ ማክቢ ተወዳጆ ማክቤል❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍ሞደሊስቶ ረጋ በይ አትፍጠኝ እንደልጅ ሁኝ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
ልጆች እድግ በሉ፡ማሮች፡ማኪና፡ሄኒ
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Ай бұрын
ወየውእኔባናተእደሜኩበትነበርየምለቅመው😅😅😅😅😅
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኔም 😢 😂😂😂
@zdd23
@zdd23 8 ай бұрын
ደስስስስስ ሲሉሉሉሉሉ❤❤❤❤
@user-ve8qf4rl1z
@user-ve8qf4rl1z 7 ай бұрын
ስየምሩ ደገግሜ ነው የዬሁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@workenehyimer4832
@workenehyimer4832 2 күн бұрын
Men😊😊😊😊 duban alakem 😂 bekekl be wex edale bengerkuat😊😊😊😊
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 3 ай бұрын
መክቤልዬ ይመችሽ❤❤
@danielabel6643
@danielabel6643 8 ай бұрын
Wow desese setelu
@andshm4563
@andshm4563 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zg6hk8bc3i
@user-zg6hk8bc3i 7 ай бұрын
እኔ እነሱን ሳክል ሰሜን ሲጠይቁኝ መመለስ ያቅተኝ ነበር😢
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች እንደምን ከረማችሁ ልጆች የአባባ ተስፍዬን ነፍስ ይማር
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 8 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 8 ай бұрын
አላህ ያሳድጋችው አሚንዬ ስወድሽ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን ፥ 🤔 - ኢየሱስ ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሏቸው ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና ፤ ይላል (የሉቃስ ወንጌል ፲፰ ፡ ፲፮)። 👉🏾📖 ‘ኣሏህ’ …. ፧ 🤔
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 8 ай бұрын
Ketelekochu betam yebeltalu edegu temendegu
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ fn mk hj i
@SaraSara-uv4wb
@SaraSara-uv4wb 6 ай бұрын
😢😢🥺🥺እራሴን በነዚህ እድሜ ሳስበው 🙊🙊😂😂😂
@irikrir538
@irikrir538 8 ай бұрын
❤❤😂😂😂😂
@user-ku4ls4fz1j
@user-ku4ls4fz1j 7 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@tiazone3655
@tiazone3655 8 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም በጠም ነው የምያፅና
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r 3 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 2 ай бұрын
😢ሞዴል ደስ ትለች እርጋታወ
@Ffgfv-bs2nj
@Ffgfv-bs2nj 16 күн бұрын
Woow❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 30 МЛН
Как мама ухаживает за мной VS гостями
0:50
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3 МЛН