//ዙረት//"የፈረንሳይ ፓሪስን ምግቦች ቀመስነው የቦታው ውበት ጉድ ነው" //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 46,916

ebstv worldwide

ebstv worldwide

29 күн бұрын

መቅደስ በአዲስ አበባ የሚገኙ የፈረንሳይ ሬስቶራንት የሆኑትን ሊትል ፓሪስ እና ሉቨር የፈረንሳይ ሬስቶራቶች ተገኝታ የፈረንሳይ ምግቦችን አሳይታለች።
Mekdes explores Little Paris and Louvre, two French restaurants in Addis Ababa, showcasing their exquisite French dishes and capturing the essence of dining in a Parisian ambiance."
ዙረት የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ቦታዎችን የሚያስቃኝ መረጃ እየሰጠ መዳረሻዎችን በአዲስ መልክ በማቅረብ የሚያዝናና ፕሮግራም ነው።
Zuret" is your go-to for fascinating info on existing and new places, presented in a fun and fresh style. Come along as we explore destinations in exciting new ways!
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 28
@calebd9456
@calebd9456 25 күн бұрын
የሊትል ፓሪስ ባለቤት በፀሎትዬ በጣም ምርጥ የስራ ሰው ደብረብርሃን ፒቲ ፓሪ ቁጥር አንድ ቁጥር 2 እንዲሁም ማራብ የሚባል ድንቅ መዝናኛዎች ያሳየሽን የምር ውለታሽ አለበት የደብረብርሃን ሰው ሁሌ አዲስ ነገር ባንቺ ነበር የምናየው የሚገርመው አብዱ ጀባር የሚባል ሰፈር ደብረብርሃን ኤሮቢክስ እስፓርት ቤት የመጀመሪያ ደብረብርሃን ተከፍቶ ያየነው ባንቺ ነበር ሁሌም ለአዲስ ነገር የማትሰለች ድንቅ ጠንካራ ሴት ነበረች የሚያሳዝነው ሁሌም ቤት ተከራይታ የሰው ቤት አሳምራ ነበር የምቶጣው መንግስት በግብር እና በተለያዩ ምክንያቶች ሊያሰራት አልቻለም ነበር ከ20አመት በላይ ደብረብርሃን ሳትታክት ለህዝብ ያገለገለች ድንቅ ሴት ናት አረ ምን ተወርቶ አያልቅም ሽንቅጥ የሚባል አለ ነተባለ ከአዲስአበባ እየመጡ የሚዝናኑበት ክለብ ሁላ ነበራት ደብረብርሃን ያጣቻት እንቁ ልጅ ናት ስላየንሽ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ከዚ በላይ ይስጥሽ 🙏
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 26 күн бұрын
wow mekdi without makeup you look good😊
@aai3499
@aai3499 27 күн бұрын
መቅደስ ዛሬ ያለ ሜካፕ ታምሪያለሽ በራስሽ ቅንድብ😂
@askme7620
@askme7620 27 күн бұрын
እኔን የናፈቀኝ የእናቴን ድብን እብድ ያለች የቁርስ ፍትፍት በቃሪያ ነው ። ከሚያቃጥል የቅሩፍንድ ሻይ ጋር 🤤🤤🤤 😁
@YesuSira
@YesuSira 26 күн бұрын
😁
@makdakassa7350
@makdakassa7350 27 күн бұрын
የምር ለምን ሙዚቃ አትስሪም ቁምነገር ያለው ሙዚቃ ድምፅሽም በጣም ያምራል
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 26 күн бұрын
መቅድየ ካለብዙ ሜካፕ እንደዚህ በተፈጥሮ ውበትሽ እንዴት እንደምታምሪ ከዚህ በፊትም ወልደሽ እያለ ነግሬሻለሁ እባክሽ ይሄን ውበት በሜካፕ አትሸፍኝው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን የተፈጥሮ ውበት እንጠቀምበት ንጉስ ዳዊት እንዳለው እያንዳንዳችንን ውብና ድንቅ አርጎ ፈጥሮናል ተባረኪልኝ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው
@memhiru8323
@memhiru8323 26 күн бұрын
መቅዲ ሰላም ሰላም በርግጠኝነት ebs ያለአንች አይደምቀም ወደ ክፍላገር ወጣብለሽ ብትሰር ደስ ይለኛል
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 26 күн бұрын
መቅዲ ሲያምርብሽ በሁሉ፣ ግን ከሀገር ውጭ መሆኔ አንደንዴ ያስጎመጀኛል
@rosemare8314
@rosemare8314 27 күн бұрын
Meqedi mezenanat yamerbeshal❤
@YesuSira
@YesuSira 26 күн бұрын
Aras mekdy eyezorech 'tikmes' yemitilu 🤩
@beenasefa8342
@beenasefa8342 27 күн бұрын
መቅዲ ከፍታ ላይ ስትሆኚ ብረሪ ይልሻል መክሪው🤣
@Hewi_G
@Hewi_G 21 күн бұрын
😂
@fevenashenafi8753
@fevenashenafi8753 26 күн бұрын
በጺ የደብረ ብርሃን ወርቅ ❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 27 күн бұрын
መቅዳ ዛሬ ጭር ብለሻል😊 በዛ ላይ ብቻሽን በዚህ በሚያክል resto ውስጥ
@EphraimLife
@EphraimLife 27 күн бұрын
ወደድኩት ቦታውን!!!! እንሄዳለን!!! ውስጣ ወስጥ ነች ግን!!! ልብ ውስጥም ስትገባ እንደዛው!!! 😹😹😹
@asfawabebe3512
@asfawabebe3512 24 күн бұрын
የኔ ውድ እህት ስርኩቴ ትለያለሽ የሚገርም ኮሊቲ ነው ያለሽ ኖሪልኝ ❤👍🙏
@gimihaile354
@gimihaile354 20 күн бұрын
Adress yet nw
@user-gj5hq8bq3d
@user-gj5hq8bq3d 25 күн бұрын
ebs gazetegnoch bezi nuro wednet eyzoru yamarachewen meblat metadel nw
@Hreaction_p
@Hreaction_p 27 күн бұрын
Good🥬🍔
@Genet-lb3rq
@Genet-lb3rq 26 күн бұрын
ለድሀ አይሆንም😂
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 24 күн бұрын
are you
@user-pb1sz2tw4i
@user-pb1sz2tw4i 27 күн бұрын
አፈ ዶቄት የለመደው ጥላሸትመሠለ
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 27 күн бұрын
ምን ሁና ነው እንደ እዚህ ግፅታዋ ይትበላሽው
@aai3499
@aai3499 27 күн бұрын
የማን🤔
@KidusFita
@KidusFita 26 күн бұрын
መቅዲን ነዋ 😅😅
@YaredEjigu-jk3pr
@YaredEjigu-jk3pr 26 күн бұрын
No makeup
@ethipia369
@ethipia369 26 күн бұрын
ምነው መቅዲ ባሪያነትሽ ወጣች አፍሽን ጃፑስቲክ ሊቢስትክ መቀባት አለብሽ አመድ መስልሽ ጠቆርሽ ብቻ ፋ አላልሽም
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 32 МЛН
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27
abe & Bati Tube
Рет қаралды 140 М.
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 281 М.
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН