ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመረቁት ከሜክሲኮ ሳር ቤት የኮሪደር ልማት ስራEtv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 52,409

EBC

EBC

4 күн бұрын

#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / channel
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 247
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 күн бұрын
የሰሩ እጆች ያሰቡ አዕምሮውች ይባረኩ🎉🎉🎉
@user-ql3bz4ir7f
@user-ql3bz4ir7f Күн бұрын
ኑርልኝ ዶ/ር ዐብይ ኢትዮጵያ አሁንማ እድገቱን እየሰያች ነው አይዞሽ ኢትዮጵያ❤
@user-sy1ts4sm5e
@user-sy1ts4sm5e Күн бұрын
ኤህኞው መልካም ሆኖ ሰለ። በሕዝብ ደነንነት እና በኑሮው ውድነት ላይ ብትሰሩበት መልካም ነው ፣
@elaybright8884
@elaybright8884 20 сағат бұрын
Yes very important issues now
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 күн бұрын
አብቹ ተባረክ ዘመንህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 күн бұрын
አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 2 күн бұрын
አብቹ ጀግና መሪ ነክ እናመሠግናለን እመቤታችን ትጠብቅክ Thanks my Hero
@abusumeya8911
@abusumeya8911 Күн бұрын
ምኑን አቅምሶህ ነው እንዲህ ጅራትህን የምትቆላው?
@tube3617
@tube3617 Күн бұрын
እንዲህ አገራችን እየተዋብች ሁሉ ሰዉም በሰላም ወጥቶ በሰላም ቢገባ የበለ ጠ ውበት ይኖረዋል
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 2 күн бұрын
አብቹዬ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤😍😍😍😍
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Күн бұрын
እናመሰግናለን ውዱ መሪያችን ለማየት መሄድ የምን አሜሪካ የምን አውሮፓ እዚሁ አመጣህልን ክብር ይገባሃል።ትችላለህ የልማት የእድገት ጀግና ነህ።
@fekademekonnen3861
@fekademekonnen3861 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እስከ ዘመንህ ፍፃሜ ድረስ በመለኮተዊው ምሪቱና መገኘቱ ይባርክህ ከክፉ አመፀኞች ይሰውርህ ❤
@user-fh4kl2yd6e
@user-fh4kl2yd6e 2 күн бұрын
እኛው እንሰራዋለን አብቹዩ
@teberehabraha4172
@teberehabraha4172 2 күн бұрын
አዲስ ቆንጆ ሰው ነበር ያጣሽው ለዚህ ሁሉ የሠራችሁ ሁሉ ብልጽግና እንደስማችሁ በተግባር አሳይታችኃል ዶር አቢይ ወ/ ሮ አዳነች እንኻን ደሰ አለችሁ 👏👏👏💪💪💪💪💯💯💯💯💪💪 በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 2 күн бұрын
ማራኪ አየር ንብረት ያላት ሃገሬ ይሄማ ተጨምሮባት በጣም ያስቀናል
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 Күн бұрын
May God bless all of you for making our country great !!
@BERHANUish
@BERHANUish 2 күн бұрын
ከክቡር ዶ/ር አብይ ጋር የልጆቻችንን ሀገር እንገነባለን ✌🏾
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
አብቹ በፈጣሪ እጅ ላይ ስለሆነ ፈጣሪን አስቀድሞ ስለሚሰራ ሁሉ ይከናወንለታል እንወድሀለን አብችዬ ምንጊዜም ከጎንል ነን
@issu23
@issu23 2 күн бұрын
It is happy to see how Addis Ababa transformed from shanty town to reasonable good city. Ethiopians should also let peaceful neighboring countries without any interference on any countries affair!!!
@elaybright8884
@elaybright8884 19 сағат бұрын
Yes our country has potential like this thank you awakening the sloppy peoples right now
@Safihamuhamha
@Safihamuhamha 16 сағат бұрын
ማሻአላህ መሰራቱ በጣም ደስ ይለናል እኛ አረብ ሀገር ኩላሊታችን እያመመን የሰራነዉ የፈረሰብን ትክ ይሰጠን በጣም ሀገራችን ናፋቃናለች ግን በስደት እድናረጅ ተፈርዶብናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@metimeti1998
@metimeti1998 2 күн бұрын
እባካችሁ EBC እኛ መስማት የምንፈልገው በቦታው ያለዉን ድምፅ ነው ። የህዝቡን ሁካታ ነው። Background ሙዚቃ የቦታውን ድምፅ ሙሉ በሙሉ መሸፈን የለበትም ። ዜና ማለት ድምፅ ም ቪዲዮም ማለት ነው።
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 14 сағат бұрын
God bless Ethiopia and its people and its leaders, PM Abiy, Adanech Abebe and others!🇪🇹👍💕
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 14 сағат бұрын
Adanch Abebe, the best mayor on the planet and a true change agent! Our next PM🇪🇹👍💕
@TeferiYetgas-go1yd
@TeferiYetgas-go1yd Күн бұрын
My God bless my beautiful blessed country!!!
@desalegnaweke5555
@desalegnaweke5555 Күн бұрын
Appreciated, better if the same initiatives will be taken into account throughout the country!!
@Eferemwinner
@Eferemwinner Күн бұрын
I like street light it is amazing really it is better to repeat such street light at all addis abeba kifle ketema......really really amazing work have done .....
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 күн бұрын
Wow. Very beautiful city to enjoy it. Thanks to Dr Abiy Ahmed and Adanch Abbibe for this kind of amazing jobs. Long life and health for both of you.
@TheMansaKeita
@TheMansaKeita Күн бұрын
Salaam from America to the King, The Dr. Abey Ahmed 🫡💪
@abbyyene4048
@abbyyene4048 Күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይገዝህ ሠርተህ ለህዝብ ነው thanks my pr.minister
@abusumeya8911
@abusumeya8911 Күн бұрын
ጓያ ይሽህ
@enush7338
@enush7338 Күн бұрын
ሀሳብህ ሁሉ ይስካልህ...እንወድሀለን ዶ/ር❤❤❤
@zewedu7194
@zewedu7194 2 күн бұрын
Thanks Sir . A leader who makes his dreams happen. Yes he can AAA
@MuHir
@MuHir Күн бұрын
First and Lastly Ethiopia ADDIS-ABEBA must be beauty. Good leadership Dr Abiye may allah protect to u, And the iron Lady Dr Adench Abebe ❤ Mother of africa. From republic Of Somaliland.
@AbiyJembere-do8hc
@AbiyJembere-do8hc 8 сағат бұрын
አዳነች ተባረኪ በደሙ ተሸፈኚ ከደጋሚ ከሟርተኛ ከተቺ በክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ
@user-ql3bz4ir7f
@user-ql3bz4ir7f Күн бұрын
እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤
@simretmulugeta1802
@simretmulugeta1802 2 күн бұрын
ጌታ: ኢየሱስ: ክርስቶስ:አብዝቶ: ይባርካችሁ:: በርቱ: መልካም: መሥራት: በእግዚአብሔር ም:በረከትን: ፀጋን: ይስገኛል:: መልካም:ሥራ
@user-gs7tm7yp2w
@user-gs7tm7yp2w Күн бұрын
ዋው ዋው ዋው ማሻአላህ ኑርልን 😊😊😊❤❤❤❤❤
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 14 сағат бұрын
Very true God bless you ❤❤❤❤ from London
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Күн бұрын
በአብያችን ብቁና በሳል አመራር ገና ብዙ ብዙ ታሪክ የማይረሳቸውና ለትውልድ የሚተላለፉ ስራዎችን እናያለን እኛ ግን ከማውራትና ከማማት ውጪ ከጎኑ ሆነን የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ የሰሩ እጆችን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትባርክልን ።
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 Күн бұрын
በጣም ገራሚስራነው አላህ ካንተጋይሁን
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 2 күн бұрын
ማሻ አላህ በዚዉ ቀጥሉ እዬ ስሪ ወደ ክልል መድረስ አለበት እላለዉ ዶክተር አብይ ከነ ባልደረቦችክ አላህ ይጠብቅህ በርቱ አላህ ያግዛቹ ሀገራች ሰላምሺ ይብዛ ዘረኝነትን ጦርነትን አላህ ያጥፋዉ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 2 күн бұрын
አሜንንን 😥😥😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bettybefirdu9185
@bettybefirdu9185 2 күн бұрын
We Ethiopia said Jesus blessed you and your family ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤in dl
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 Күн бұрын
የህዝብ ጥያቄ የአማረ የአትክትልት ሥፍራ አይደለም ሪቦት በእምነት ተቋመት እየዋለ ላለዉ የመንግስት ሰራተኛ ምኑ ነዉ ህዝብን መሰረት ያላደረገ ነገር የትም አይደርስም አእምሮ ካላቸዉ ከኬንያ ዊሊያም ሩቶ ተሞክሮ ቢትወስዱ 20ሚሊዮን የተራበ ህዝብ አበባዉን አይበላ
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 14 сағат бұрын
Honor to our defense forces who are paying the ultimate price to guard Ethiopia from evils and criminals like Shene, Jawissa and TPLF
@sisayzemariam8815
@sisayzemariam8815 11 сағат бұрын
Abesachen/Abechu❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 We love you all Ethiopians Thank you ✅
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Күн бұрын
ስራውን አዴቃለሁ ግን ወገኔ ስቃው ቢበቃ
@AbiyJembere-do8hc
@AbiyJembere-do8hc 8 сағат бұрын
ተባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ከክፍ ሰዋች ሞርት ንግግር በክርስቶስ ደም ተሸፈን!!!!!
@selamaman4510
@selamaman4510 20 сағат бұрын
Wow my city ❤
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Күн бұрын
በጣም ያምራል በርቱ
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 2 күн бұрын
መሪዬ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rah1210
@rah1210 2 күн бұрын
God bless you we are with you!!!!
@Samitrghh
@Samitrghh 2 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@NatnaelAiemere
@NatnaelAiemere Күн бұрын
❤ ሰላም ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹🌹🌹👍
@meskeremcherinet9723
@meskeremcherinet9723 2 күн бұрын
AMAZING 👍👏🎊
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 күн бұрын
የተትረፈረፈ ኤሌክትሪክ ሃብት እንዳለ ያስታዉቃል ። ተባረክ ❤
@ethiopianmovie79
@ethiopianmovie79 Күн бұрын
Jazba mabirat yeignawu nawu yaterfawu
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 16 сағат бұрын
እግዛቢሒር እድሚ ጣና ይስጣችው አዲስ አበባን አሳመሯት ጌታ ይጠብቁት ዱክተር አብይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ABREHAMEWENETU
@ABREHAMEWENETU Күн бұрын
ነገን የሚያውቀው ፈጣሪ ቢሆንም አብይ አሕመድም ሆነ ሽመልስ አብዲሳ ከተራበ ሕዝባችን ጉሮሮ ወስደው በሚሠሩት ቤተ መንግሰት አይኖርበትም። እግዚአብሔር አምላክ ለሚሊዮኖች ንጹሐን ነፍስ ይጠይቃቸዋል።
@yayahala615
@yayahala615 Күн бұрын
አብቹዪ ገና ከከፍታ ከፍታ ላይ ያሰቀምጠናል ።።❤
@user-km8qj8vg7d
@user-km8qj8vg7d 5 сағат бұрын
ሁሌም የሰራ ይከበራል
@fozyaibrahim6663
@fozyaibrahim6663 2 күн бұрын
Keep going well done
@ABREHAMEWENETU
@ABREHAMEWENETU Күн бұрын
የአዲሰ አበባ ህዝብ ገና ወለጋ ሄዶ ቡና ይለቅማል ነፃነት በነፃ የለም ለሽሽሽሽሽሽሽ ብሎ ተኝቶ ማን ነፃ ሊያወጣዉ ይፈልጋል ማንቸሰተር እና ቸልሲ እያለ ያላግጥ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Күн бұрын
አይዞህ ጀገሰና ነህ የማንም ለቃቃሚ ድምፅ አያስፈልግህም እኛ አለን75Mደሞችሀሰ መሬቱ ከሆነ የነ ሙና ቱፉ ነው ቀጥል❤❤❤❤❤
@Jovanyb3
@Jovanyb3 Күн бұрын
ምን ይባላል ። የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት መትጋ፣ ማስቀጠልና መጠበቅ የሁላችንም መረዳትና በመትጋት መሰለፍ ይጠበቅብናል እላለሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን እንዲሁም መሪዎቻቸንን ይባርክ ይጠብቅ እላለሁ።
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 14 сағат бұрын
Dr Abiye God bless you ❤❤❤❤❤
@user-mj4ig4gv7n
@user-mj4ig4gv7n Күн бұрын
መልካም ስራ መሆኑን የሚክድ አንድም ኢትዮጲያዊ ይኖራል ብዬ አላምንም! ሆኖም አብዛኛው ነዋሪ በስራ መግቢያና መውጪያ ሰዓት እጅግ አሰቃቂ በሆነ የትራንስፖርት እጦት ምክንያት ሊጠቀምበት ካልቻለ ከመቀመጪያዬ ተነስቼ ላጨበጭብ አልችልም!
@carlosde9898
@carlosde9898 Күн бұрын
ይሕ ቆንጆ ነዉ። ፒያሳን ግን ለ ወደፊት ያሉትን ፎቶዋችን እያየን እንደገና እንሰራለን።
@Yy2yy3-rm5pk
@Yy2yy3-rm5pk Күн бұрын
አብቹ ዋው ጀግና መሪ
@berhanwar
@berhanwar Күн бұрын
Nice but the street lights look difficult to maintain due to the abundance of bulbs.
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Күн бұрын
በዝህቦታ የተነሳው ሰው የት ወረቆይሆን እላውላይ አፈረሰው የገዴሉት ሰውየ አዲሳባ ትዝአላችሁ
@gj6274
@gj6274 10 сағат бұрын
abichu super smart we love you
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 Күн бұрын
Please don't forget to provide a Garbage can so that people won't throw their Trash on the street. Also, put a law that says throwing garbage on the street is a criminal. Thank you our Government and Addis Abeba people ❤
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 Күн бұрын
የኮሪደር ልማቱስ አስደማሚ ነዉ።ተባረኩ!!እንዲያዉ ዶክተርዬ ከክፍለሃገር ለተለያየ ጉዳይ ወደ አ.አ የሚመጡ ዜጎቻችን ማረፍያ አልቤርጎ ቢታሠብበት።ድሮ ድሮ ነገዲቀባ(ዝቅተኛ)ክፍያ የሚጠይቁ ብዙ ነበሩ።ዛሬ ግን ሁሉም በልማቱ ምክንያት እየፈረሱ ግራ ተጋብተናል።ዉሎ ሲያድር ደግሞ በየአቅጣጫዉ ከእንደደብረዘይት ርቀት ካሉ ከተሞች መመላለሥ ሊሆንብን ነዉ።ያዉም በዚህ በጋመ የኑሮ ውድነት።ኧረ ለዚህም መፍትሔ!
@teshaleabura7406
@teshaleabura7406 Күн бұрын
Yoooh that's beautiful 🤔
@abebeduresa2048
@abebeduresa2048 Күн бұрын
Nurlin yeseru ejochi Yibarku❤
@user-ie3hu2gu8c
@user-ie3hu2gu8c Күн бұрын
Next prime minister adanch abebe thanks
@ermiyasgetahun3033
@ermiyasgetahun3033 22 сағат бұрын
ይህ የሚሠራው እካ ሥራ ድንቅ ነው ህዠብንም ታች ወርደህ አድምጥ
@Maramawit222
@Maramawit222 2 күн бұрын
Eyareje new gn weyne abichu yhe Hulu ezb chlek menork and lij meyaz endet endemikebd ❤
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m Күн бұрын
yes 😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙
@paulosamessa7457
@paulosamessa7457 2 күн бұрын
ኑርልን❤
@mohammedkedir9709
@mohammedkedir9709 Күн бұрын
Amazing
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 10 сағат бұрын
ይጻፋል፡ብያለሁ፡ስመ፡እይረሱም፡ውለታወ፡ለትውልድ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🤗🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️💙💛❤️🇨🇵
@productionindustries1354
@productionindustries1354 Күн бұрын
ልክ እደ ኢትዮጵያ ...
@ermiyasgetahun3033
@ermiyasgetahun3033 21 сағат бұрын
ዳክተር አሁን ደግሞ ኢካኖሚ ላይ እና ሰላሙ ላይ በጣም በጣም መሰራት አለበት
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 10 сағат бұрын
የሰሩ፡ነው፡ላገሮ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏⭐🌟✨💥👋👋👋👋👋👋👋🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗የተማረ፡ይግደለኝ፡ይሉ፡ነበር፡የጥተቹ፡🤗🤗👋👋🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@biratuolika574
@biratuolika574 2 күн бұрын
Bravo Abiye, Adanech and all
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 10 сағат бұрын
ውርሻ፡እለኝ፡የናት፡ያባቴ፡ያልተማረችውን፡እናቴን፡ስለማታነብ፡ዋሽታት፡እኩል፡እደወርስ፡እስመስላት፡እገር፡መግባ፡አሳጣኝ፡እድ፡ያሉትን፡ሌቦት፡እግ፡እውጡ፡ካገሬ፡ብወጣ፡ቸግሮኝ፡ውጭም፡እረድቼ፡ለዝህ፡ውርሻላይ፡እግ፡እውጡልን፡ለባ፡እታላይ፨ብዙ፡ነው፡ህህህህህህል
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 Күн бұрын
🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹👋👋👋🕊🕊🕊🕊
@user-nb2lx8pj1e
@user-nb2lx8pj1e Күн бұрын
I like it happily
@gedionhagos3449
@gedionhagos3449 15 сағат бұрын
Wow ❤❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
@user-gu1kr2nb2u
@user-gu1kr2nb2u Күн бұрын
እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር ብዙ ደክሞበታል ውድ እቃዎቹ ነን አንተ ግን ሰው ሲሞት ሲፈናቀል ክብር የማሰጥ ጨካኝ መንስት በዘመኔ ስላየው አዝናለው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Күн бұрын
እዛ ሂድና ስለፊውዳሎችህ ደስኩር እሄ መድረከኩ የሰፊወሰ ህዝ ነው መጤ
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Күн бұрын
በረኪና የስት ይታዘዝል/ሽ😂
@Genemo-p8f
@Genemo-p8f Күн бұрын
Abichu 🌷🇪🇹
@mahilettilahun-lk5eb
@mahilettilahun-lk5eb Күн бұрын
Tebarekw❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂
@zemeduaklilu7723
@zemeduaklilu7723 Күн бұрын
Amazing job
@abdidewid6624
@abdidewid6624 Күн бұрын
Jaabada jabaduo ❤ omirr sihaderesuo uojii bareduo bojiito Biyaa Boo'Nusuo uojaatan
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Күн бұрын
Jegenochachen Allah yetebeqachew selam feqer Le Ethiopia hezeb
@ayilelemma187
@ayilelemma187 Күн бұрын
ኢቢሲዎች ለአቢይ ጡጦ ስጡልን እስቲ! ህፃናት ስለሆናችሁ ጡጦ አታጡም፣ ይኖራችኋል!
@Naibo_ahmed
@Naibo_ahmed 5 сағат бұрын
Yelifatachu wuxet baxam yemakora naona bilsgina kaitopa alfo yeferkan misale maonun argagixenal❤❤❤
@yonatanmesele19
@yonatanmesele19 9 сағат бұрын
eyesuse new yeshomhe manm ayawerdhm zemenu yebareke
@user-ng1nb6xc7e
@user-ng1nb6xc7e 16 сағат бұрын
this is my king
@beyenepetros4727
@beyenepetros4727 14 сағат бұрын
100000000000 amat nigaslign king of king kilil katama layim bisara arif naw
@user-mj4ig4gv7n
@user-mj4ig4gv7n Күн бұрын
...ከሞላ ጎደል በራሳችን ወጪ ነው ያሰራነው! ይህን ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መስማት እፈልጋለሁ:: አትጠይቁኝ የምትል ጭዌ ግን ለኔ ከህጻናት ዕቃ ዕቃ ለይቼ አላየውም
@yonatanmesele19
@yonatanmesele19 9 сағат бұрын
egezabhare yegezenet edmahen yarezmelhe
@oddakussa
@oddakussa 2 күн бұрын
We love you Abchu.
@senatemekonnen6557
@senatemekonnen6557 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
እድሜ ቀጥሉ ደን  | ዘጋቢ
29:28
AddisWalta - AW
Рет қаралды 15 М.
መንሱር ጀማል እውነቱን አመነ28 June 2024
1:21:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 12 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27