የዮናስ ተማሪ ከባጀጅ ዘዋሪነት እሰከ አውሮፕላን አብራሪነት /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 2,011,122

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 5 000
@danieldebebe7164
@danieldebebe7164 3 жыл бұрын
'ገነት ያለችው ከእናትህ እግር ስርናት ' የሚል አባባል አንድ ሙስሊም ጓደኛዬ ነግሮኝ ያውቃል ትስማማላቹ
@reembintedris6257
@reembintedris6257 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
ልክ ነው የእናት ሀቅን የተወጣ ጀነት ቅርብ ናት
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 3 жыл бұрын
አዉ ትክክል
@umusumeya7570
@umusumeya7570 3 жыл бұрын
Ababal aydelem tezaz new
@islamispeace7496
@islamispeace7496 3 жыл бұрын
አባባል አይደል ጀነት በእናት እግር ስር ነች አሏህም ከራሱ ሃቅ ቀጥሎ የወላጆችን ሃቅ አስጠንቅቋል እናም አባባል ሳይሆን ትእዛዝ ነው
@tedlaaberaleta9097
@tedlaaberaleta9097 3 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከ የታደለ ትሁት ልጅ ነው በእውነት ፈጣሪ በክብር ላይ ክብርን በስኬት ላይ ስኬትን ይጨምርለት።
@rahmahassen2940
@rahmahassen2940 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇩🇯😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😘😘😘👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
በጣም ነው ይለቀስኩት እኔም የትምህርትቤት ግዜን ነው ይስታወስከኝ
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
@@rahmahassen2940 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@nuritmohamed8230
@nuritmohamed8230 3 жыл бұрын
አዎ በጣም ክብር ያለው ጀግና እድሜና ጤና ለለጀግኖቺ እና
@user-gy5fr1dv9g
@user-gy5fr1dv9g 2 жыл бұрын
ያረቢ እደዚህ አይነት ልጅ ይወፍቀን ለመዳም ቅመሟች
@tewodrosmekonnen5949
@tewodrosmekonnen5949 2 жыл бұрын
ትልቅ ክብር ለጠቅላላ አስተማሪ የሆኑት የዐለም ሰዎች!!!
@user-iw3cf9oi2v
@user-iw3cf9oi2v 3 жыл бұрын
ዮናስ ከበደ ማለት በጣም በስርአት ታንጾ ያደገ መልካም ስነ ምግባር ያለው ከመልካም ወላጆች የተገኘ ምርጥ የሚዲያ ሰው ነው ። ሳ ይመችህ አቦ
@user-rb8ew6ek3e
@user-rb8ew6ek3e 3 жыл бұрын
ትክክል
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
Tikekel tihut sew, yasidesital
@berhaneb7932
@berhaneb7932 3 жыл бұрын
I agree 👍
@bentotech1617
@bentotech1617 3 жыл бұрын
100%
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
የሀገር ልጅች ምነው አስልቅሳቹኝ እስኪ እኔምጋ ብቅ
@ethiopiaethiopia4960
@ethiopiaethiopia4960 3 жыл бұрын
እንዲህ ዝቅ ዝቅ የሚል ማህበረስብ ያብዛልን ሁላችሁም ተባረኩ
@sarefsare2671
@sarefsare2671 3 жыл бұрын
አሜን
@user-pp3gr4sm7o
@user-pp3gr4sm7o 3 жыл бұрын
ኣሜን በእውነት
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
Btam kirawebati yena geta zemenehi yebareke
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
@@sarefsare2671 kzfaq.info/get/bejne/h7mWZLKQ3dWoomw.html 👈ዮናስን በ ካርቶን 😂😂😂
@tighist331
@tighist331 3 жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ጠብቆ ያኑርህ እናትክን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ
@nebilhassen4382
@nebilhassen4382 3 жыл бұрын
እኔም ድሬዳዋ ነው ተወልጄ ያደኩት እና እንደሱ መሆን የምፈልግ ልጅ ነኝ ሰዎች አትሳሳቱ ላሰባችሁት ግብ ትደርሳላችሁ ብቻ ዋናው አላማና ጎበዝ ተማሪ መሆን ነው
@absabs9609
@absabs9609 Жыл бұрын
ሁሉ በእጁ የሆነዉ የአለማቱ ጌታ ከክፉይጠብቅህ እናትህን አላህ እረጂም እድሜ ያኑርልህ
@user-yp8bt5xc9b
@user-yp8bt5xc9b Ай бұрын
Ezgabiher ymesgen yalew gn mndnew? Weys kenesu ga lememesasel blo new bro😊
@hayalsewhayal9104
@hayalsewhayal9104 3 жыл бұрын
ምን አይነት ትህትና ። በመንገድህ ሁሉ የሰማይ አምላክ ይጠብቅህ። ይህ ነው ኢትዮጵያውነት።
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 3 жыл бұрын
Amen.
@user-th3gb4ve7z
@user-th3gb4ve7z 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 3 жыл бұрын
ትሁት ስው ነው ኢትዮዽያዊ ስለሆነ ግን አይደለም ኢትዮዽያ የግዳይ ደም ጠጪ ሃገር ነች ገደል ትግባ ኢትዮዽያ የነፍጠኛ ሃገር ነች
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 3 жыл бұрын
@@tsadkanabrha109 ጁንታ አገር አገር ናት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አትሁን
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
@@tsadkanabrha109 ሀገሪቱ ምን ታድርግ እናንተ አይነቶቹ ጅቦቺ ናቹ ረባሾቺ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ይህ ትህትና ነው የኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ!❤🙏
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 3 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ እደውኮ ስወድሽ እሽም መልካም ወልዶ እዳሳደገሽ ግልፅ ነው በየ ኮሜቱ አይሻለሁ ኑሪልን ውደ
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
ንፍጣም ዝርክርክ።ለቀሪው ኢትዮጵያዊ አንቺ አይደለም ስለ መከባበር የምታስተምሪው። ንፍጣም
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 3 жыл бұрын
@@wilmartvenson2395 ወይ ጉድ ከዚህ አሁን ስድብን ምን አመጣው
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
@@user-wn3bd1tu6d ሁልግዜ ከዚህ አካባቢ የሚመጡ ንፍጣም ልክ ኢትዮጵያን እንደ አባት የሚያስተዳድሯት ይመስል ።"ኢትዮጵያዊኖች እንዲህ ስትሆኑ ያምርባችኋል፣ገለመሌ.....ምናምን"ሲሉ ቨቃ እስከ ዛሬ ታግሰናቸኋል።አሁን ግን በኢትዮጵያ ካባ ስር የተወሸቁ ድብቅ መርዘኛ ዘረኞች ናቸው።
@beri16semsam14
@beri16semsam14 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ በጣም እኔ ሁሌ እምመኘው እና እንደው ስልጣን ቢኖረኝ እላለሁ ለመምህራን ለወታደር ለሀኪም የሚከፈለውም ሆነ የሚሰጠው ክብር ያንሳል ስለዚህ ደሞዝም ሆነ ክብር እሰጣለሁ እል ነበር ይህ ህልሜን ይህ የኛ ልጅ ፓይለታችን ጀምሮ አኩርቶኛል የኔ ጎበዝ በርታ አነቃቅተሀል እኔም አከብራለሁ አስተማሪዎቼን
@kaleabsisay6001
@kaleabsisay6001 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትህትና ነው ጓደኛዬ ኮርቼብካለው። እራስክን ዝቅ አድርገህ ለዮኒ የሰጠከው ክብር በጣም ደስ ያሰኛል
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 3 жыл бұрын
ዮኒ ይገባሀል ትህትናህ ብቻ በቂ ነዉ ከፍ ያለ እንጀራ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት
@kidanuwordofa7805
@kidanuwordofa7805 3 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ጥሩ አርዓያ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 3 жыл бұрын
አሜንንን🙏 🙏 🙏
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይሄንን ትህትና ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላት አልኩ በእንባ ነው የታጠብኩት ዋውውውው ሰው እውቀት በጨመረ ቁጥር ትህትናም ይጨምራል ባዶ ጭንቅላት ግን ሀገር ይበጠብጣል!
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 жыл бұрын
Amen bwenati melkamenati eko lerasi new
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
መምህር ዮናስ ፣ልጄ ብሎ ሲጣራ አንጀት ይበላል።በረካ ሁን።
@frehaile6298
@frehaile6298 3 жыл бұрын
Yes, teachers for all students father 🙏
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ያረብ አሚን እናምጋ ኑኑ ድስ የብልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
በጣም ስርአት ያለህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ እረዳት አብራሪ ኡመር ተባረክ።ዮናስ ሰው የዘራውን ያጭዳል አንተ ጋርም ይህንን ነው ያየሁት እረጅም እድሜ እና ጥሩ የስራ ዘመን እመኝልሀለው
@user-xn2nd9lt2r
@user-xn2nd9lt2r 3 жыл бұрын
እንዴት ያለ እንቁ ልጅ ነው ነብሴ ተደሠተችበት ክርስቶስ በከፍታ ዘመንክን ይባርከው ኩራታችን ስለሆንክ ደሥ ብሎናል መምህራኖች ዋጋቹ ውድ ነውና ውድነታቹ ለዘመን በትውልድ ልብ ውስጥ ታትሞ ይኑር 😍
@user-ig9xn8sf2j
@user-ig9xn8sf2j Жыл бұрын
ከቅን ሠው የተማረ ውጤቱ ቅን ነው
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 3 жыл бұрын
የዘሩት ምርቱ ሲያምር እንዲህ ነው። መምህር ዮናስ ከበደ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ !!!
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
በስመአብ አብሬ አልቅሸ ልሞት ነው የኛ ባህል ይህ ነበር ፈጣሪ እሔን መልካምነታችን መልስልን ፈጣሪያችን እዲህ ተከባብረን እንኑር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
እኔም አለቀስኩ። ምን አይነት ጨዋ ልጅ ነው! አንዳንድ ባለጌዎች ባለፈው ታማኝ በየነ የዶ/ር አብይን ጉልበት ሳመ ብለው በስድብ ሲያብጠለጥሉት ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር። ኡመርን ሳይ ደግሞ ለካስ እንደዚህም የሀገሩን ባህል ያልረሳ ትውልድ አለ ለካ ብዬ ተስፋ አደረኩ። የዘመኑ ወጣት ይህን እያዬ እንኳ ትምህርት ቢያገኝ ጥሩ ነበር።
@selamawitdesta5112
@selamawitdesta5112 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እሄ እሩህሩህ ልብ ጠፍቶ መነካከሳችን ይገርመኛል ፈጣሬ ልቦና ይስጠን አንድ ያርገን
@user-hq9rs7eu7v
@user-hq9rs7eu7v 3 жыл бұрын
@@selamawitdesta5112 በጣም አሜን
@blentube1484
@blentube1484 3 жыл бұрын
Amen
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አሜንንን
@zedoethiolove5994
@zedoethiolove5994 Жыл бұрын
በጣም የሚገም ምስጋና ዩኒ ትለያለህ እዉነት እኛም በትምህርት ዘመናችን ከቤተሰብ ይልቅ መህምሮቻችንን ነበር እምናከበረዉ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Жыл бұрын
ጥሩ መስራት በየትኛውም ቦታ ያስመሰግናል ግዜው ቢረዝምም ጥሩ ስራ ያስመሰግናል መምህሮቻችን ባለ ውለታዎቻችን ክብር ለናተ እናመሰግናችሀለን
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 жыл бұрын
ዩኒየ ምንወድህ በምክንያት ነው ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት
@shitaydarige8726
@shitaydarige8726 3 жыл бұрын
😘
@hailugebretsadik912
@hailugebretsadik912 3 жыл бұрын
Thank you Toni and Omar and your Mam I thought that How EThiopians
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube kzfaq.info/get/bejne/h7mWZLKQ3dWoomw.html 👈ዮናስን በ ካርቶን 😂😂😂
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ስትከባበሩ ደስ ስትሉ መምህሮች ክብር ይገባቸዋል የምር ዪናስ ምርጥ ሰው ነው
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ዜድነኝዬ እኔምጋ ነኝልኝ
@rabiamohmd1424
@rabiamohmd1424 3 жыл бұрын
እኔምለወረ ልጂ ሙስሊም ነው እዝጋ ይምስግንን ይላልሳ አልሀምድሊላ ለማለት አፊሮ ነው ባፊሪያ ይግርማኘል
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 3 жыл бұрын
I have great respect for both Yonas and Umer .You guys are very humble and polite.God bless you all.
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 жыл бұрын
ያረብ የእናቴን ሀቅ የማሟላ አድርገኝ ዮወኒየ ቃላት የለኝም ከብር ይገባሀል ኦመር የእናትህን ሀጅ የማስደረግ ምኞትህን አሏህ ያሳካልህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ትውለድ ይብዛልን ያረብ
@hiwi7548
@hiwi7548 3 жыл бұрын
ከ Tv host በ EBS Discipline 1 ኛ ዮናስ👍 God bless both of you.
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
ኡመርይዬ ገና ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የናትህ ምርቃት ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ዮናስ እንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ዘረህ ይባርክ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 2 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ካፒቴን ኡመር አንተ የሁላችንም ኢትዬጲያውያን ኩራት ነህ ትህትናህ የጨዋ ልጅነትህን ይመሰክራል ፈጣሪ አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግህ የምትወዳቸውን እናትህን መላው ቤተሰቦችህን በጤና በእድሜ ይባርክልህ እኔም መምህር ነበርኩ አሁን በስደት ነው ያለሁት አንተ የምትገርም መልካም አርዓያ የምትሆን ወጣት ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ።
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እመብርሀን አሁንም ሀሳብህ ሁሉ ታሳካልህ ውድ ነገር የተባረክህ ልጅ!!! ሌላው ክብር ለስኬት ላበቁን ለመልካሞቹ መምህሮቻችን!! ለመምህሮቻችን
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት አስተዋይ ብስል ልጅ ነው🤔 ሲገርም እናቱ ታድለው ዮኒዬ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ።
@allahisone9310
@allahisone9310 3 жыл бұрын
Yuni betam arif memher erejime edima ena tana yseth Omer allah kanetga yhune allah lanetme lebatsbochihem allah edimana tana ysethe hajunem allah ysakalh
@Ahmed-211
@Ahmed-211 3 жыл бұрын
ዮናስ ከበደ እውነትም እንደ ስሙ ከባድ ሰው ነው በጣም ነው የማከብርህ 🙏🙏 ሰህ ሰህ አህለን ወሰህለን 👏👏
@Eth.1964
@Eth.1964 Жыл бұрын
ወንድሜ ዮናስ እንኳን ለዚህ ምንም መለኪያ ለሌለው የደስታ ሰዓት አበቃህ። ይህን ዕድል በተደጋጋሚ አግኝቸዋለሁ። የደስታውንም መጠን መሸከም ከሚቻለው በላይ እንደሆነ አይቸዋለሁና ለአክባሪህ እንኳን ለዚህ ደስታ አበቃህ ማለት የግድ ነው። በእናንተ ፕሮግራም እኔም መጽሐፌን "የግብጽና አጋሮቿ ጠላትነት እስከመቼ?" ይዤ ቀርቤ ተስተናግጃለሁ። በዚሁ አጋጣሚ በድጋሚ ሁላችሁንም እጅጉን አመሰግናለሁ። አሁን እየሠራችሁት ያለውም በተመሳሳይ ደግነትን፣ ትህትናንና ሩህሩህነትን በማስተማርና የተጠፋፉ ቤተሰቦችን በማገናኘት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚዲያዎች ሁሉ ተወዳጅ ያደረጋችሁ በመሆኑም እንኳን ደስ አላችሁ። በርቱልን።
@user-uj1bs6xh7t
@user-uj1bs6xh7t 3 жыл бұрын
ዋው ምን ልበላችሁ ኡመርና አስተማሪው ምርጥ ስብእና ምርጥ ፈገግታ ደስ ስትሉ ዘራችሁ ይባረክ😍🌹🌹
@tesefalove3586
@tesefalove3586 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትውስታ ነወ እንባያን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ለሁላችሁም አምላክ እድሜ እና ጤና እመኝላችሀለሁ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@yx2243
@yx2243 3 жыл бұрын
ማሻላህ መልካም ነገር ሁሌም ደሥ ይላለ ዋው ደሥ የምትሉ ውይ አሥለቀሣችሁኝ
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ትምህርት አግኝቼ አላውቅም በሂወቴ .. ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት
@danieladdise4272
@danieladdise4272 3 жыл бұрын
Wow media niche sayehon ba goda yekaberu alum gash yone ene yalekaskut brother moto nabera kafebalu🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 2 жыл бұрын
ዮኒዬ መልካም ሰው ተባረክልኝ
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye Жыл бұрын
እንደው እናንተ ስዎች እይኔ ያመኞል ይሄው ስራችሁ ማስለቀስ ነው ናፈቃችሁን በምን ምክንያት እናንተ ጋ እንደምመጣ እላውቅም ዮንዬ እፍፍፍፍፍፍ የኔ ሆደ ባሻ እባቴን እስታወስክኝ እባቴ በሬድዮ ትረካ ያልቅስ ነበር
@azebdemissie5768
@azebdemissie5768 3 жыл бұрын
ም/አብራሪ ዑመር የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡ ጋሼ ዮናስ ተባረክ፡፡ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው thank you.
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
ጎበዝ ምንድነው የማየው ?OMG እንደዝህ ዓይነት ትውልድ አለ Ethiopia ውስጥ ? አላምንም ቃላት የለኝም አንተን የወለደች እናት ፈጣሪ ይባርካት soo Amazing 🤔🤔🤔🤔🤔
@user-ux1yp5cs5o
@user-ux1yp5cs5o 3 жыл бұрын
አይባልም ከሁሉም ክልል መጥፎም። እዳለ አትዘንጋ
@netsanetmekuryaw4585
@netsanetmekuryaw4585 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 жыл бұрын
ሆሆሆ እዳተ ወይም እዳቺ ዘረኚ የሆነ መቸምአያድግ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
@@hayatlopez3696 😂😂😂
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እፍፍ ወላሂ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ክብር ለመምህራኖች እብዙ ደርጃ እምንደርሰው በነሱ ምክኒያት ነው በጣም በጣም ደስ ይላል ለመምህሩም አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ አንተም ትልቅ ደረጃ አላህ ይወቅህ በየሄድክበት አላህ ይከተለህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ እዲያሳካልህ ምኞቴ ነው ብርታ 😭❤❤❤❤❤
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 3 жыл бұрын
ተባረክ ዛመንህን ይባርክህ እዴግ ኡመር
@ha8034
@ha8034 3 жыл бұрын
ኡመርየ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ እናትህንም አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው በርታ ወድሜ
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 жыл бұрын
Ameeeen
@masmasimasarat3316
@masmasimasarat3316 3 жыл бұрын
Egizabehere yiridaki wondeme sewu akibari
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@umu8704
@umu8704 3 жыл бұрын
@@zeharereshedzeharereshed3469 ድምሩኝ በቀንነት
@rneingyeimru107
@rneingyeimru107 3 жыл бұрын
@@seadi4592 እኔም ግራ ገባኝኮ ክርስቲያን ነው ዴ
@wendmagegnabate6588
@wendmagegnabate6588 3 жыл бұрын
የተከበርክ ኡመር መምህር ዮናሰ ብቻ ሳይሀሆን መላው የአለም ሙሁራኖችን ሰላከበርክ እ/ር ያከብርህ!!!(መምህር ነኝ ከጎንደር)
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 3 жыл бұрын
በዚህ ግዜ የሰውን ልጅ ቤተክርስትያን አስገብቶ እንደ እባብ ቀጥቅጦ ሚግልን ማሀበረሰብ ከመፍጠር፣ እንዲህ በስነምግባር የተነፃን ትውልድን መፍጠር ለሀገርም ለህዝብ ይጠቅም ነበር። ግን ምን ያደርጋል። ማንቃያ ደውል እያሉ ፅንፈኛ ሰባኪያን ምን አይነት ሰው እያፈጠሩ እንደሆነ እያዬን ነው
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
@@ruqiyaahmed1282 ስድ አሏህ ያንሳሽ ሰው የራሱን ሀይማኖት ተከታይ ቢያነቃ ምንድን ነው ነውሩ?
@romanhochiso1155
@romanhochiso1155 3 жыл бұрын
it is true ❤
@bm.7487
@bm.7487 3 жыл бұрын
@@user-yr2vs2fu3h እግዚአብሄር ያክብርሽ እህቴ እንዳንች አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን
@kasahuntadesse9421
@kasahuntadesse9421 3 жыл бұрын
@@ruqiyaahmed1282 እባክሽ ሰላምን ስበኪ እእቴ ከዚ ቆንጆ ልጅ እንማር እስክ !!
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
የሚገርም ተህትና የሚገርም ጥንካሬ ለካ ኢትዮጲያ ያልተነገረላቸው ብዙ ጀግኖች አሏት እግዚአብሔር በሔድክበት ይጠብቅህ የዎኒ አተ መልካም ሰው መልካም አፍረተሀል ልትኮራ ይገባል ።
@user-su9tx5gs8c
@user-su9tx5gs8c 16 күн бұрын
መምህር የሰውን አእምሮ የሚዘራኮነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ለመምህራን ደስ ይላል በጣም
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
ዮኒ እውነት አንተ ምርጥ ስውነክ ትሁነ ምርጥ አስተማሪ ነበር እናመስግናለን ለሀገር ለበረከትክው
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ. አድርጊኝ ውዴ በቅንነት
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 3 жыл бұрын
@@sofilejewatube ነይ እንደመር
@kikikikihahaha870
@kikikikihahaha870 3 жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እንዳተ ነው ኦማር የማታዳላው ጥበቃዋ እመብርሃን ትጠብቅህ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Amen
@fitsumtamene8754
@fitsumtamene8754 3 жыл бұрын
አስተማሪዎቻችን ክብር ይገባቸዋል መልካምነት የአይምሮ ሰላም ነው ዮኒ ኡመር ተባረኩ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም በምትሄድበት ቦታ በምትይዘው አይሮፕላን ይታዘዝህ ለኢትዩጵያን ሁሉ ስለምታስፈልግ የሁሉ ሕዝብ አምላክ ይጠብቅህ ከለላ ይሁንህ ይደግፍህ
@eyoelmoges9860
@eyoelmoges9860 3 жыл бұрын
የኔ ጨዋ አሁንም ያሰብከው የተመኘኧው ሁሉ ይሳካልህ ተባረክ😘😘❤❤❤
@TommTube
@TommTube 3 жыл бұрын
በቃ እኮ ጠፍቶ ግራ ያጋባን ኢትዮጵያዊነትን፣ መከባበርን፣ የሃይማኖት መቻቻልን እያየን ነው። እናመሰግናለን።
@user-lq6mb9me3r
@user-lq6mb9me3r 3 жыл бұрын
Tikikl
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 жыл бұрын
ጥቂቶች ያጮኹታል እንጂ መቼም አይጠፋም ያለበለዚያ መርገም ነው እንዲህ አይነቱን ያብዛልን።
@amsalselam7215
@amsalselam7215 3 жыл бұрын
☺️☺️bemigba
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 3 жыл бұрын
Social media lay new enji yelele yemeselew enji zuriachenen senmeleket alen fetari yimesgen
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ልጁ ክርስቲያን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነው እያለ ያለው አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ስለመጣ 🙏🥰
@KennaaAyalewDiit
@KennaaAyalewDiit 3 жыл бұрын
ጋሽ ዮኒ የልጅነት የቀለም አባቴ ዘርፈ ብዙ ባለሞያዎች ያፈራህ አባት ነህ።በዚህ አጋጣሚ ጎንበስ ብዬ እጅ እነሳሃለው
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Amlak yakeberelegn leje.
@esheeshe3839
@esheeshe3839 3 жыл бұрын
wow! what a humble down to earth respectful guy he is My eyed teared when his mom speaks and Omer talks about his family. I wish you all the best Omar You got better future ahead of you
@girmaa5480
@girmaa5480 3 жыл бұрын
ኦማር አላህ ይባርክህ... አደግልን ወንድማችን... ዮኒ ፍሬህን በማየትህ ደስ ብሎኛል
@addismahalet2788
@addismahalet2788 3 жыл бұрын
You showed how you were raised. You are an inspiration. May God protect you and what is yours.
@girmaa5480
@girmaa5480 3 жыл бұрын
@@addismahalet2788 አሜን ማህሌት... አንቺንም አንደሱ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@etuamilku797
@etuamilku797 3 жыл бұрын
ጋሽ ዮኒ እደዚህ አይነት አስተምረህ ለዚህ ስላበቃህል ክብርልን ከፍ በል ቀሪ ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ
@eyerusalemful
@eyerusalemful 3 жыл бұрын
I can not help crying, what a respectful young man!
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 20 сағат бұрын
ዮኒ እሩህሩህ አዛኝ ደግ እጊዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ
@user-ii9lh9gz3c
@user-ii9lh9gz3c 3 жыл бұрын
አላህ የሀሳብህ ፍላጎትህን ያሳካልህ እናትህን ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተሰብህን የሀጅ እድሉን አላህ ያሳካልህ ኢንሻ አላህ
@TY-zf3zk
@TY-zf3zk 3 жыл бұрын
የድሬ አንበሳ! አቤት መታደል! እንኳን ደስ አሎት እማማ! እንደርስዎ አይነት ልጅ ይስጥ!!!
@mintesinottegegn4580
@mintesinottegegn4580 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@daroogurumoo8352
@daroogurumoo8352 3 жыл бұрын
Big respect for our teachers!
@gonesom
@gonesom 2 жыл бұрын
This show really touched me couldn't stop crying. Its close to my heart my father was a teacher he passed away a few years ago but his students are everywhere in the world and they always remember him as a legend so bless all teachers and Omar may god bless you and keep you safe and may God grant you all your wishes.
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 3 жыл бұрын
ካፒቴን እንደ እምነቴ እመቤቴ ማርያም በህይወት በጤና ይጠብቅህ የምታኮራ ልጅ ነህ
@zemenengamedia9472
@zemenengamedia9472 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ! አስቡት እስቲ ሁላችንም እንዲህ ሃገር ወዳድና ሰዉ አክባሪ ብንሆን የት በደረስን
@shukriyajibril9000
@shukriyajibril9000 3 жыл бұрын
👌
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 2 жыл бұрын
በጣም
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 3 жыл бұрын
Such a heart warming and inspiring story. May God bless him!! Thank you ebs for bringing this humble guy on your show! ❤🔥
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
ክብር ለቅንና ሙያቸውን ለሚያከብሩ ተማሪዎቻቸውን ለሚያጀግኑ መምህራን።
@fashionoutfit5124
@fashionoutfit5124 3 жыл бұрын
ዋው አምላክ ይባርክህ! ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።🙏🙏❤️❤️❤️
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን የምወድህ በምክንያት ነው ይህ የአንተ ወጤት ነው ኡመር የኔ ሰው አክባሪ እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ዮኒዬ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@kidisttsegaw707
@kidisttsegaw707 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አንችን እወድሻለሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@kidisttsegaw707 እኔም ውድድድድድ
@sameraahmed5992
@sameraahmed5992 3 жыл бұрын
ሚሚዬ ስወድሽ እኔም የኔ ቅን
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አቺን እወድሻለሁ ብዙ ቦታ አይሻለሁ እናም ኮሜቶችሽ ደሞ ቀነቀፋ ነፃ ናቸው እናም አቺም መልካም ልጅ ነሽ ማማማ
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 3 жыл бұрын
@@kidisttsegaw707 እኔም
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 2 жыл бұрын
ስንት ግዜ ሰማሁት የአላህ ኢላሂ የወለድናቸውን ሶሊህ አድርግልን
@habtamualex133
@habtamualex133 Жыл бұрын
ያንስብሀል ዮኒ ማኛ ለሠው አዛኝ አግኝቼህ ጉልበትህ ብስም ደስ ባለኝ
@user-gr3yg8mv5n
@user-gr3yg8mv5n 3 жыл бұрын
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገው ዘርህ ይባረክ የኔ አንበሳ ውይ ትህትና 👌💚💛💖
@natanimyamariyam4006
@natanimyamariyam4006 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ዛሬ አየሁ እግዛብሄር ያክብርህ ዝቅ ማለት ነገን ከፍ ያደርጋል ዋና አብራሪ እንደምትሆንም አምናለሁ ጀግና ነህ🙏😍
@abeselomgirma7107
@abeselomgirma7107 3 жыл бұрын
This is one of the things that sparks hope in my heart that our precious cultural values are still intact. May God bless this young man who never forgot his past to appreciate his former teacher. O God please bless our nations with millions of such young generation so that our foreseeable future is one that we always dream. Lot of respect to you both. Thank you EBS for showing us this at this very critical chapter of our dear country Ethiopia.
@emebetafeta6774
@emebetafeta6774 2 жыл бұрын
I really have big respect for all Ethiopian teachers. Much love.
@meronchalachew1250
@meronchalachew1250 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ስነምግባሩ የልጁ አደኛ ነዉ ዮኒ ክብር ይገባሀል❤❤❤ ኡመር እግዛብሄር ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልክ 🙏🙏🙏🙏
@tataselam678
@tataselam678 3 жыл бұрын
ተባረክ ሁመር በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ነው የካራንብህ ኩራታችን ለ ናትህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እግዜር ይጠብቅህ
@ihavefaithingod.godisgood.1188
@ihavefaithingod.godisgood.1188 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
አሜን
@ny1987
@ny1987 3 жыл бұрын
Amen
@mekdestilahun67
@mekdestilahun67 3 жыл бұрын
What a heartwarming story. I am touched and cried. Thank you for the devoted mother, teacher Yohnas and Pilot Omar. I wish all of you the best. You guys are good example to others. Omar please do not change your good heart and continue to be a good seed. Help others! Mekdes
@vission163
@vission163 Жыл бұрын
Proud of you Oumar Dowale capiten of airbus first officer we respect you Galatoomii sanyii ilma kush🙏🙏!!
@alemwoldemichael8057
@alemwoldemichael8057 3 жыл бұрын
8 አመት መምህር ሆኜ ስሰራ እጅግ ብዙ አድናቆትን እና ምስጋናን ከተማሪዎቼ እና ወላጆቻቸው ተቀብያለሁ እንደዛሬ ግን ውስጤ ተነክቶ አያውቅም
@mamademeke7999
@mamademeke7999 3 жыл бұрын
why?
@hayutitube
@hayutitube 3 жыл бұрын
ዘ --- ሙደርስ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 3 жыл бұрын
@@hayutitube ዘ__ዶክተር
@hgfgggg7427
@hgfgggg7427 3 жыл бұрын
የኔጀግና።
@halimatube7816
@halimatube7816 3 жыл бұрын
አወ ልናመሠግናቺሁ ግድ ይላል
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
ውይ አስለቀሳችሁኝ ።ኡመር አምላክ የተባረከ ህይወት እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ ውለህ ግባልኝ ጀግናየ ።የእናትህን እድሜ ጤና ይስጥልህ ።
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 3 жыл бұрын
እኔም ወላሂ አስለቀሳኝ
@user-xi2hm3vn6n
@user-xi2hm3vn6n 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
ማሻላ
@hayatyesue3607
@hayatyesue3607 3 жыл бұрын
አሰለቀሰኝወላሂማሻላየማያል የለምአለፍ
@hidaya1212
@hidaya1212 3 жыл бұрын
መምህር ዮናስ ከበደ እውነትህ ታላቅ ክብር ይገባሀል,በጣም ንፁህ ልቦና አለህ አላህ ያክብርህ!,, ኡመርሉ ዱአሌ ምኞትህ በላይ አላህ ያርግልህ ለእናትህም አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አንተንም በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ;;
@user-lp8lj3fv6y
@user-lp8lj3fv6y 6 күн бұрын
ዮኔ ከልቤ ነው የምወድህ በጣም ቅን ነህ በመልካም መነሳት እድሜ ይሰጥህ
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 жыл бұрын
እኛ በስደት ያለን በትንሹም በትልቁም ማልቀስ ነው ቶሎ ሆድ ይብሰናል
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ. አድርጊኝ ውዴ በቅንነት
@sejjisejji732
@sejjisejji732 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን እኔም ሁሌ እያለቀስኩኝ እንባዬ አለቀ
@user-cc4gc9kw2f
@user-cc4gc9kw2f 3 жыл бұрын
@@sejjisejji732 በሰው አገር የስንቱ ናፍቆት አለ ለዛ ነው በዛ ላይ ስደት ስንት ፈተና አለው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
Tikill
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 3 жыл бұрын
እኔማ ሲከፋኝ አልቀሸ አልቀሸካልወጣልኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@yosephaddisu9486
@yosephaddisu9486 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ልበ ንፁህ ልጅ ነው ትክክለኛ የኢትዮጵያን ህይወት በሱ ላይ ያሳየ ነው Respect
@del6834
@del6834 3 жыл бұрын
ኦማር: ፈጣሪ እግዚአብሄር ስላደረገልህ ቸርነቱ እና ጥበቃው ሁሉ ፈጣሪ ብቻ ይክበር፣ ይመስገን። አሜን። ነገር ግን እናትህን በጣም ስለምትወድ ከሞት ቀጥሎ ደግሞ መንግስተ ሰማይ ወይም ሲኦል ለዘላለም መኖር አለና እናትህን ወደ መካ አትውሰድ። ይህን ሁሉ መልካም ነገር ባደረገልህ በእግዚአብሄር ልጅ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እመን። በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሄር መሃመድ ልጄ ነው የሚል አልተጻፈልንም። እውነተኛውን እምነት ያዝ። እናትህ ወይም አንተ የአለም ነገር ሁሉ ተሳክቶላችሁ ነፍሳችሁ ግን ሲኦል የሚሄድ ከሆነ ትርፋችሁ ምንድን ነው?? "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 14 "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?" የማርቆስ ወንጌል - ምዕራፍ 8።36
@sayt2143
@sayt2143 3 жыл бұрын
@@del6834 Kkkkk አንች እራስሽ ወደ ትክክለኛው እምነት ነይ
@lamar5988
@lamar5988 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። እመብረሀን። ከነልጇ ትጠብቅህ። የኔጅግና😘💚💛❤💋💋💋👂👂👂👂👂👏👏👏👏🐅🐅🐅
@user-gr4kj1vr4n
@user-gr4kj1vr4n 3 жыл бұрын
Awnet. N ew
@jdhd9577
@jdhd9577 3 жыл бұрын
ክክክ ወደሳት ከምጠሪው እሱ ወደትክክለኛው መገድ ይምራሽ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
ሳያቀዉ ዋስ ለሆነዉ ሰዉ ምስጋናየ ከልብ ነዉ በዚህ ዘመን እንድህ ያሉ ሰዎች መኖራቸዉ ስሰማ አገሬ ተሰፋ አላት
@chehebsa
@chehebsa 3 жыл бұрын
Besides the fact that he became a Pilot, what a personality; so humble, down to earth and his respect, love for his mom and family is captivating !! Omar's story is like watching a Hollywood movie. Good luck brother, may you have a blessed career and life ahead of you !!
@sajokal20
@sajokal20 3 жыл бұрын
could you translate to me when he was crying and why does he greets other man ! for diaspora or non-amharic speakers
@chehebsa
@chehebsa 3 жыл бұрын
@@sajokal20 so the talk show host was his teacher in elementary school
@chehebsa
@chehebsa 3 жыл бұрын
he got emotional because he was going through difficult time when he was in school because of his mom's accident and he was saying thank you to his teacher Yoanas(the talk show host) and also his siblings, relatives who encouraged him, helped him to keep going to school as a result he became a pilot at Ethiopian Airlines.
@sajokal20
@sajokal20 3 жыл бұрын
@@chehebsa Asmseganaalish ehet , i must learn well the amharic i stopped my courses because of work and busy times ahahahah thanks
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 3 жыл бұрын
ያስደንቃል አስተማሪ በማይከበርበት ዘመን እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጅ አይገኝም
@birukabebe7007
@birukabebe7007 3 жыл бұрын
በስማም ፓይለቱ በጣም humble ነው ፈጣሪ ይጨምረልህ ። እደግ እደግ ይጨምርልህ እንዲህ የሚያስብ ሰው ነው የጠፋው
@abdiitube4600
@abdiitube4600 3 жыл бұрын
humble ይተረጎምልን የኛ ዲያስፖራ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
@@abdiitube4600 tihut malet nw yene shuluka😃😃
@shkuriyamohammed696
@shkuriyamohammed696 3 жыл бұрын
አላህ የበለጠ ደረጃ ያድርስህ
@mikiyasandinet5550
@mikiyasandinet5550 3 жыл бұрын
I thank God for seeing my heart and reaching the highest level🥺
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 3 жыл бұрын
እንኳን ደስአለህ ወድማችን ኡመር መጨረሻዉን ያሳምርልህ ሙላዉቤተሠብን እንኳን ደስ አላች ፈተና ቢበዛም ፈተናዉን ቢበዛም
@dinukeyradin5617
@dinukeyradin5617 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ኡመርም አለመርሰቱ በጣም ክብር የለው ሰው ነው እኔም ኢንተርቪውን አይቼው ነበር
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል መምህር ባስተማረው ተማሪው ዉጤታማ ሆኖ መታየት በጣም ደስ ይላል ቀር ዘመናቹሁ፡የደስታ ይሁን
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
WOW ! ለአስተማሪዬ ብሎ ዝቅ ሲል እንዴት ልብ ይነካል 😭😭😭 ዝቅ ማለት ትልቅነት ነው የሚባለው ይሄ ነው 👏👏👏 አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግህ ይጨምርልህ በእውነት ሺ ጊዜ ሽህ ክብር ይገባሃል
@tadessebeshah5826
@tadessebeshah5826 3 жыл бұрын
Very humble young man (captain) . Every one has to appreciate his/her teacher or mentor. Omar 🙏❤️🇪🇹
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
❤❤
@mercy7706
@mercy7706 3 жыл бұрын
Omar, you are the sweetest person to listen to. Yonas, Your hard work paid off! I can see a lot of brave teachers behind this beautiful story!
@user-pr6kz1eh6r
@user-pr6kz1eh6r 18 күн бұрын
ለመምህራን ክብር የሚሰጥ ትውልድ ደስ ይለኛል ወላይ❤❤❤❤❤
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 9 ай бұрын
ዩኒ መልካምነትህ ከቃልም በላይነው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@zuzusha39
@zuzusha39 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ መህራኖች የተሻለ ሳትመገቡ የተሻለ ልብስ ሳትለብሱ የተሻለ ቤት ውስጥ ሳትኖሩ ለተማሪዎቻችሁ የተሻለ ህይወትን የምትስጡ እናንተ ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
ሐቂቃ አላህ እረጂም ጤናና እድሜ ይስጣጨዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍬🍬🍬🍬🍬🍬🌹🌹🌹🥀🥀መምህራኖች ዉስጤ ናቼዉ
@yirgayasab2897
@yirgayasab2897 2 жыл бұрын
really
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w 2 жыл бұрын
አወየኢቶቢያደመወዠፍኢዳየላትም
@ruqiyaali2857
@ruqiyaali2857 Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
yweny we Love you
@samerayousif555
@samerayousif555 3 жыл бұрын
ያአላህ ደስ ስትሉ ኡመሬ አላህ ይጨምርልህ አላህ መዋደድን መፋቀርን ይወፍቀን ያርብ
@kidi2280
@kidi2280 2 жыл бұрын
Amazing story he is so humble. I just can't stop crying. He is a great example for all young people. His mom is blessed 🙌. Long life and more sucess!! May God protect you!! Great teacher good example!
@sadorteddy4204
@sadorteddy4204 2 жыл бұрын
What a beautiful soul !! A great person, amazing personality, real HERO!!! Am glad his mom is happy!!! Wish you all the best brother!!!
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
35:42
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 15 МЛН
Jack drinks Yujiro’s protein! 👹 @GFuelEnergy #yujirohanma
0:42
The Logan Chitwood
Рет қаралды 136 МЛН
Сидит в телефоне📱на уроке
0:51
Иван Курапов
Рет қаралды 4,2 МЛН